ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
GOD BLESS YOU
God bless you
ዶ/ር አብርሃም ይብዛልህ ተባረክ!!!
ይህ ሰው ሲያስተምር እጅግ ደስ ይለኛል ተባረክ !
Me too, may God bless him. I knew him for the first time while discussing with Dr Mamusha last year.
አሜን አሜን ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ይባረክ። "ቅባቴን ትቼ።" ጌታ ይባረክ። ጌታ ይባርክዎ ፀጋውን ያብዛልዎ ባርኮ ለበረከት ያድርግዎ። በጣም ተጠቅሜአለሁ። "ቅባቴን ትቼ።" ጥንክር ብርትት የሚያደርግ ኃይልን የሚጨምር ትምህርትን አግኝቻለሁ። ተባረኩ።
Waaqayyoo saa eebbiisuu
ዶክተር አብርሽ አምላኬ እግዚአብሔር ይባርክህ የእግዚአብሔርን ቃል እንዲህ ስላካፈልከን፡፡
Amennn NO …Yesss kebaten teche aladergewm tsega yebzalen !!! D/r Abraham wow yetebark sew ♥️
ዶ/ር አብርሽ በየዓመቱ የሚመጣው መሴጅ ለማኝ እና ተቀባይ ነን ብለን ነበር እሄንል ዓመት ቅባቴን ትቼ ጌታ ሆይ በመልክትህ ብዙ ይታደሳል ገና ለምልምልኝ ወንድሜ
አሜን አሜን አሜን እውነት ነው ከጌታ የተነሳ ነው ሁሉም የሆነው።
Amen!
Amen....
አሜን ጌታ ይባርክህ ዶ/ር
Powerful message! Thanks for sharing the summary of this message at our church also! Everyone one touched!
መሳፍንት 9¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯⁸ አንድ ጊዜ ዛፎች በላያቸው ንጉሥ ሊያነግሡ ሄዱ፤ ወይራውንም፦ በእኛ ላይ ንገሥ አሉት።⁹ ወይራው ግን፦ እግዚአብሔርና ሰዎች በእኔ የሚከበሩበትን ቅባቴን ትቼ በዛፎች ላይ እንድሰፍፍ ልሂድ? አላቸው።¹⁰ ዛፎችም በለሱን፦ መጥተህ በላያችን ንገሥ አሉት።¹¹ በለሱ ግን፦ ጣፋጭነቴንና መልካሙን ፍሬዬን ትቼ በዛፎች ላይ እንድሰፍፍ ልሂድ? አላቸው።¹² ዛፎችም ወይኑን፦ መጥተህ በላያችን ንገሥ አሉት።¹³ ወይኑም፦ እግዚአብሔርንና ሰውን ደስ የሚያሰኘውን የወይን ጠጄን ትቼ በዛፎች ላይ እንድሰፍፍ ልሂድ? አላቸው።¹⁴ ዛፎችም ሁሉ እሾህን፦ መጥተህ በላያችን ንገሥ አሉት።¹⁵ እሾሁም ዛፎችን፦ በእውነት እኔን በእናንተ ላይ ታነግሡኝ እንደ ሆነ ኑ ከጥላዬ በታች ተጠጉ። እንዲሁም ባይሆን እሳት ከእሾህ ይውጣ፥ የሊባኖስንም ዝግባ ያቃጥል አላቸው። እግዚአብሔር ይባርክ ዶ/ር አብርሽ
ሰው የዘራውን ያጭዳል ወንድሜ ምን እየዘራህ ነው? እህቴ ምን እየዘራሽ ነው?
ይህ መልዕክት እውነት ከእግዚአብሔር ነውን? ወይ ዘንድሮ
GOD BLESS YOU
God bless you
ዶ/ር አብርሃም ይብዛልህ ተባረክ!!!
ይህ ሰው ሲያስተምር እጅግ ደስ ይለኛል ተባረክ !
Me too, may God bless him. I knew him for the first time while discussing with Dr Mamusha last year.
አሜን አሜን ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ይባረክ። "ቅባቴን ትቼ።" ጌታ ይባረክ። ጌታ ይባርክዎ ፀጋውን ያብዛልዎ ባርኮ ለበረከት ያድርግዎ። በጣም ተጠቅሜአለሁ። "ቅባቴን ትቼ።" ጥንክር ብርትት የሚያደርግ ኃይልን የሚጨምር ትምህርትን አግኝቻለሁ። ተባረኩ።
Waaqayyoo saa eebbiisuu
ዶክተር አብርሽ አምላኬ እግዚአብሔር ይባርክህ የእግዚአብሔርን ቃል እንዲህ ስላካፈልከን፡፡
Amennn NO …Yesss kebaten teche aladergewm tsega yebzalen !!! D/r Abraham wow yetebark sew ♥️
ዶ/ር አብርሽ በየዓመቱ የሚመጣው መሴጅ ለማኝ እና ተቀባይ ነን ብለን ነበር እሄንል ዓመት ቅባቴን ትቼ ጌታ ሆይ በመልክትህ ብዙ ይታደሳል ገና ለምልምልኝ ወንድሜ
አሜን አሜን አሜን እውነት ነው ከጌታ የተነሳ ነው ሁሉም የሆነው።
Amen!
Amen....
አሜን ጌታ ይባርክህ ዶ/ር
Powerful message! Thanks for sharing the summary of this message at our church also! Everyone one touched!
መሳፍንት 9
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
⁸ አንድ ጊዜ ዛፎች በላያቸው ንጉሥ ሊያነግሡ ሄዱ፤ ወይራውንም፦ በእኛ ላይ ንገሥ አሉት።
⁹ ወይራው ግን፦ እግዚአብሔርና ሰዎች በእኔ የሚከበሩበትን ቅባቴን ትቼ በዛፎች ላይ እንድሰፍፍ ልሂድ? አላቸው።
¹⁰ ዛፎችም በለሱን፦ መጥተህ በላያችን ንገሥ አሉት።
¹¹ በለሱ ግን፦ ጣፋጭነቴንና መልካሙን ፍሬዬን ትቼ በዛፎች ላይ እንድሰፍፍ ልሂድ? አላቸው።
¹² ዛፎችም ወይኑን፦ መጥተህ በላያችን ንገሥ አሉት።
¹³ ወይኑም፦ እግዚአብሔርንና ሰውን ደስ የሚያሰኘውን የወይን ጠጄን ትቼ በዛፎች ላይ እንድሰፍፍ ልሂድ? አላቸው።
¹⁴ ዛፎችም ሁሉ እሾህን፦ መጥተህ በላያችን ንገሥ አሉት።
¹⁵ እሾሁም ዛፎችን፦ በእውነት እኔን በእናንተ ላይ ታነግሡኝ እንደ ሆነ ኑ ከጥላዬ በታች ተጠጉ። እንዲሁም ባይሆን እሳት ከእሾህ ይውጣ፥ የሊባኖስንም ዝግባ ያቃጥል አላቸው። እግዚአብሔር ይባርክ ዶ/ር አብርሽ
ሰው የዘራውን ያጭዳል ወንድሜ ምን እየዘራህ ነው? እህቴ ምን እየዘራሽ ነው?
ይህ መልዕክት እውነት ከእግዚአብሔር ነውን? ወይ ዘንድሮ