እልል እንኳን ደስ አላችሁ ታሪካዊ ድል ተፈፀመ! አላሁ አክበር ሶሪያ ነፃ ወጣች | አልሐምዱሊላህ | ታሪካዊ የድል ቀን

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 4 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 1K

  • @nejahmedia
    @nejahmedia  28 วันที่ผ่านมา +247

    *_የደስታ ላይክ ግጩኝ! አላሁ አክበር እንኳን ደስ አላችሁ ከ14 አመት ስቃይ በሇላ የሶሪያ ሱኒዎች ድልን ተጎናፅፈዋል የሶሪያ ስደተኞችን በተለያዩ ሀገራት ያስጠጉ ሀገራት ልክ እንደነ ቱርክ ፣ ኢትዮጵያ ፣ አውሮፓ ምስጋና ይገባቸዋል የተደረገን መልካም ወለታ መርሳት ከሙስሊም ስለማይጠበቅ አልሐምዱሊላህ_*

    • @ZALlkaHumade
      @ZALlkaHumade 28 วันที่ผ่านมา +1

      በእደኡስሪ ዮስራ

    • @HayatTube-c1q
      @HayatTube-c1q 28 วันที่ผ่านมา

      ማሻአላህ አላህ አክባሪ

    • @Vip-e4p6e
      @Vip-e4p6e 27 วันที่ผ่านมา +1

      አላሆይ የፍስጤምንም ነስሩን አዉድ

    • @Kamila-fz6nc
      @Kamila-fz6nc 27 วันที่ผ่านมา +1

      አልሀምድሊላህ አላህ የፍልስጢምንም አላህ በቅርቡ ያሰማን

    • @medinaseid439
      @medinaseid439 27 วันที่ผ่านมา

      mashaallah allahakber

  • @nafisaahmed8519
    @nafisaahmed8519 28 วันที่ผ่านมา +121

    ያረቢ የፍሊስጢንም ነጃ የምወጣበትን ቀን አቅርብልን የሀገራችንንም የኢትዮጵያ ሰላምን መልስልን

    • @woyay2095
      @woyay2095 27 วันที่ผ่านมา

      አሚን ያረብ

    • @Karima-gp3jf
      @Karima-gp3jf 26 วันที่ผ่านมา

      አምን የረብ😢🤲🤲🤲

    • @ديستااوسو
      @ديستااوسو 22 วันที่ผ่านมา

      አሚን

  • @atikaahmed
    @atikaahmed 28 วันที่ผ่านมา +66

    ሶሪያዊያን ወንድሞቻችንን አላህ የተሻለ መሪይ ይስጣቸዉ ያረብ ከምእራብዊያን ሸር ይጠብቃቸዉ

  • @mominatube7463
    @mominatube7463 28 วันที่ผ่านมา +146

    አልሀምዱሊላህ እስከመጨረሸው ያርግላቸው ያረብ
    አላህ ሆይ ጋዛንም ከሙጅሪሞች ነፃ አውጣቸው😢ያረብ

    • @amreamre-fw1qt
      @amreamre-fw1qt 28 วันที่ผ่านมา +3

      አሚን ያረብ 🤲🤲

    • @FatoomahF
      @FatoomahF 28 วันที่ผ่านมา +2

      Aminnnnnnnnñnn

    • @ከረያባመታባዘራውtube
      @ከረያባመታባዘራውtube 28 วันที่ผ่านมา +2

      አላሁመ አሚን🤲🤲

    • @IsekMohammed
      @IsekMohammed 28 วันที่ผ่านมา +2

      አሚን

    • @AddisBaddis
      @AddisBaddis 28 วันที่ผ่านมา

      እግዚአብሔር እስራኤልን ይጠብቅ ሞት ለሀማስ አሸባሪው😊

  • @كونفيكون-م1ل
    @كونفيكون-م1ل 28 วันที่ผ่านมา +66

    ያረብ መጨረሻውን አሳምርላቸውውውው ለሀገራቸውም ለድንም ጠቃሚ መሪ ይስጣቸው ለፍልስጤንም ፈረጃውን ቅርብ ያድርግላቸው ያረብ🇵🇸🇵🇸

    • @FatoomahF
      @FatoomahF 28 วันที่ผ่านมา +4

      Aminnnnnnnnnnñn

    • @babeybasha9281
      @babeybasha9281 28 วันที่ผ่านมา

      ፍልስጤም ነው ያልኸው ሶሪያ ነፃ እንድትወጣ ላረገችው እስራኤል አመስግን

    • @FatoomahF
      @FatoomahF 28 วันที่ผ่านมา

      @@babeybasha9281 ደቆሮእስራኢልደምከመቼጀምሮነዉነፃየምታወጣዉህፃናትከመጨፍጨፍዉጭ

    • @tujiswagg3933
      @tujiswagg3933 28 วันที่ผ่านมา

      ​@@babeybasha9281insha allah ye israel ciqonam 1 qen mafresuh ayqarim minim xirixir yelagnim

    • @HjHj-m3j
      @HjHj-m3j 27 วันที่ผ่านมา

      ኢሥራኤል መቸም አይመሠገኑ አላህ ያጥፋቸው ለራሣቸው ጥቅም ነው​@@babeybasha9281

  • @citydubai9621
    @citydubai9621 28 วันที่ผ่านมา +34

    አልኸምዱሊላህ ያረብ ፊልሥጤማውያንም ነጻ የሚወጡበት ቀን ቅርብ አርግልን

    • @SADID3202
      @SADID3202 28 วันที่ผ่านมา

      አሚን አሚን🤲🤲🤲🤲🎉🎉🎉🎉

    • @IbrahimK-kj9pu
      @IbrahimK-kj9pu 27 วันที่ผ่านมา

      ያርብ አሚንንንን

    • @Madina2023Ali
      @Madina2023Ali 27 วันที่ผ่านมา

      አሚንያርብብብ

  • @ዋዉ-ገ1ነ
    @ዋዉ-ገ1ነ 28 วันที่ผ่านมา +43

    አልሀምዱሊላህ ኢቲዮጲያም ነፃ የምትወጣበት ቀን ያቅርብልን ያረብ

    • @zinet3501
      @zinet3501 28 วันที่ผ่านมา +2

      ከማን?

    • @SadeAli-dn4oo
      @SadeAli-dn4oo 28 วันที่ผ่านมา +5

      ከገዳይ ገጨፍጫፊ አየር ልኮ የራሡን ዜጎች ከሚጨፈጭፍ መንግሥት😊

    • @መካያላህባሪያ
      @መካያላህባሪያ 28 วันที่ผ่านมา +2

      አሚን ኢንሻአላህ አይቀርም
      ኢነ ማአል ኡስሪ ዩስሪ❤❤❤

    • @كونفيكون-م1ل
      @كونفيكون-م1ل 28 วันที่ผ่านมา

      ማነው አውጭው ፋኖ ተብየወችም የሙስሊም ጥላቶች የስራኤልን ተግባርን መፈፀም የሚፈልጉ ናቸው በሰመ ነፃነት ቱ

    • @sdmsdmmds
      @sdmsdmmds 28 วันที่ผ่านมา +2

      የአጼውን ስረአት እንዲመለስ
      አላህን እየለመንክ ባልሆነ
      የሰገጤነት ምልክቱ ይታይብሀል ተመርመር

  • @onetoptub
    @onetoptub 27 วันที่ผ่านมา +8

    ይህንን ቴክስት ስጽፋ የደስታ እንባ እያነባሁ ነው የጻፊኩት የሚስሊሞች ደስታ የሁላችንም ደስታ ነው አላህ ዘላቂ ያርግልን አልሀምዱሊ😅😅😅

  • @userasnakech
    @userasnakech 27 วันที่ผ่านมา +13

    ለሶሪያ የደረሰ አምላክ ለኢትዮጵያም ይድረስላት በጣም ደስ ይላል😍😍😍እዉነት ነዉ ብዙ ተሰቃይተዋል በየ ሀገሩ ለልመና ተዳርገዋል😭 ሀገራችንንም ነጻ ያዉጣልን ፈጣሪ😭

  • @ሱመያ-ተ4S
    @ሱመያ-ተ4S 28 วันที่ผ่านมา +37

    አላህ አክበር አላህ ለፊልስጤሞችም ነስሩን ያጎናፅፋቸዉ❤

    • @babeybasha9281
      @babeybasha9281 28 วันที่ผ่านมา

      አርፈህ ተቀመጥ

    • @AddisBaddis
      @AddisBaddis 28 วันที่ผ่านมา

      እግዚአብሔር እስራኤልን ይጠብቅ

    • @SemiraKassaw-m1r
      @SemiraKassaw-m1r 27 วันที่ผ่านมา

      Eneko yemigermegn neger kirstiyanochi be emnetm bemnm lematgenagnut Israel Israel yemtluts neger enante eyesus amlak new sitlu enesu bezmut yetewolede dikala new yilalu tadiya lenante yihe kelal new

    • @cgf8399
      @cgf8399 27 วันที่ผ่านมา

      አሚንያረብ አሏህበቅርብነፃያዉጣችዉ

    • @cgf8399
      @cgf8399 27 วันที่ผ่านมา

      ​@@AddisBaddisክክክክክክክክክክክክእዚግሕቢርለራሱም አይሆንእንኳንኢስራኤልንሊጠብቅ ፍጡርእኳነዉ አምላክነኝየለበትንእስኪማስርጃአጡ!????

  • @Fatema-fv5bw
    @Fatema-fv5bw 28 วันที่ผ่านมา +24

    ማነው እንዳኔ በዳስታ ያለቃሰው ያረብ ለፍልስጤኖችም ድረስለቻው

  • @zahraliban5714
    @zahraliban5714 28 วันที่ผ่านมา +51

    በሚቀጥለው ፊሊስጢንን ያሰማን ደስታቸውን።ኢንሻአላህ።🤲

    • @Jamalalif-r5t
      @Jamalalif-r5t 27 วันที่ผ่านมา +3

      እኔም ምኞቴ ነው።

    • @fatmah6936
      @fatmah6936 26 วันที่ผ่านมา

      ኢሻ አላህ ያረብ

    • @FethiyaAli-i1e
      @FethiyaAli-i1e 26 วันที่ผ่านมา

      Amen Yareb

  • @RomanAliy
    @RomanAliy 28 วันที่ผ่านมา +19

    በነካጅህ ያአሏህ ፍልሲጢንንም ከነዛ አይሁዶች ነፃ አውጣልን ያረብ

    • @Vip-e4p6e
      @Vip-e4p6e 27 วันที่ผ่านมา

      ያረብ

    • @HjHj-m3j
      @HjHj-m3j 27 วันที่ผ่านมา

      ​@@AddisBaddisሂጅ

    • @HimaSar-p3s
      @HimaSar-p3s 27 วันที่ผ่านมา

      ​@@AddisBaddisእኛንጥሆንይሙቱአላልንም😂ህጣንገዳይወችንለይቶያፍፋልንይችዱኔያናት

    • @maryem9100
      @maryem9100 26 วันที่ผ่านมา

      አላህ ፈልልስጤምን ይጠበቅ በዳዮቹን አይሁዶች አላህ ያጥፋቸወ ጌታዬ​@@AddisBaddis

    • @AddisBaddis
      @AddisBaddis 26 วันที่ผ่านมา

      @maryem9100 እግዚአብሔር እስራኤልን ይጠብቅ

  • @ماريفةبنتحبشي
    @ماريفةبنتحبشي 28 วันที่ผ่านมา +18

    እኔማ አልቅሸ ልሞት እነሱ በድስታ ሲያለቅሱ ያረብ የፍልስጤንም ነፃነት በቅርብ አሰማን😢😢

  • @SemiraSemira-d6t
    @SemiraSemira-d6t 28 วันที่ผ่านมา +14

    ያረብ ለፍልስጥንም አንድ ቀን 😭😭😭😭 ኢላህ

  • @makedlyoutube2103
    @makedlyoutube2103 28 วันที่ผ่านมา +11

    አልሀምዱሊላህ ለከልሀምድ አላሁ አክበር አላሁ አክበር አላሁ አክበር አላህየ ምስጋና ይገባህ ፍልስጤሞችንም አተአስባቸዉ ያረህማን

  • @SadaAssfaw
    @SadaAssfaw 28 วันที่ผ่านมา +17

    አልሀምዱሊላህ አላህ የማታ ሳቃቸውን ያብዛላቸ አዛኝ መሪ ይስጣቸው ኢሻአላህ ፊሊስጤሞችንም አላህ ነፃ ይወፍቃቸው

  • @AlngyAlngyሰአዲወሎየዋ
    @AlngyAlngyሰአዲወሎየዋ 28 วันที่ผ่านมา +10

    አላህ አክበር
    አላህ አክበር
    አላህ አክበር
    አላህ አክበር ለፍልስጤየም በቅርቡ ያድርግላቼው ለሀገራችንም ያረብ😢😢😢

  • @asrarandulber-cn1od
    @asrarandulber-cn1od 28 วันที่ผ่านมา +10

    በግርግርና በወሬ አላምንም አላህ ለሀገሪቱና ለመላው የሙስሊምናለአለም ህዝቦች የሚበጅ መሪ አላህ ይስጣቸው
    የሚገርመው ይህሁሉ ትግል ይህንንዜና ለመሳምት ሳይሆን ተግባራዋ ለውጥ ለማምጣትነው አላህ ይርዳቸው

  • @wegenwegen-n5j
    @wegenwegen-n5j 28 วันที่ผ่านมา +8

    አላህ ዋክበር አላህ ዋክበር አልሀምዱላለሚን ያአረብ ፍልስጤምንም ነጻ አውጣት ያአረብ አገራችንንም የስላም መሪ ሃይማኖት ያለው ትክክለኛ መሪ አምጣልን ብሔር የማይለይ ስላም ፍቅርን አንድነትን የሚፈልግ መሪ አምጣልን ያአረብ ፈረጃህን ቅርብ አድርግልን ያአረብላለሚን 🙏🙏🙏🙏

  • @Maisa-u5k
    @Maisa-u5k 28 วันที่ผ่านมา +13

    ሀገራችን ኢትዮጲያንም ከዚህ ነቀርሳ መግስት ነጃ ያዉጣት

  • @ربيغفرليورحمنييارب
    @ربيغفرليورحمنييارب 28 วันที่ผ่านมา +12

    الله اكبر الله اكبر الله اكبر
    الحمدلله ثم الحمدلله
    ان شاء الله نصرا قريبا وفرجا قريب اخواننا غزه فلسطين 🇵🇸🇵🇸🇵🇸🤲

  • @Badawe2023
    @Badawe2023 28 วันที่ผ่านมา +5

    አላሁ አክበር
    አላሁ አክበር
    አላሁ አክበር
    ላኢላሀ ኢለላህ ሙሀመደ ረሱል ላህ
    ሱብሀነላህ
    ወል ሀምዱሊላህ
    ላኢላሀ ኢለላህ
    አላሁ አክበር

  • @ያረብመጨረሽየንአሳምርልኝ
    @ያረብመጨረሽየንአሳምርልኝ 28 วันที่ผ่านมา +7

    አላሁ አክበር አላሁ አክበር አላሁ አክበር አልሀምዱሊላህ 🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲

  • @Kunfeyekun4807
    @Kunfeyekun4807 28 วันที่ผ่านมา +5

    አልሀምዱሊላህ ፋልስጤምሞችንም አላህ ነፃ ያዉጣቸዉ ያረብ

  • @Mohammad-p2w1p
    @Mohammad-p2w1p 27 วันที่ผ่านมา

    አላሁ አክበር አላሁ አክበር
    አልሀምዱሊላህ ድል ለነዛ የአላህ ባሮች
    ድል ለሙስሊሞች ያረብ አሚንንንን ❤❤❤❤❤❤❤❤👍👍👍👍☝☝☝☝☝✌✌✌✌✌✌✌✌✌🙌🙌👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍☝☝☝☝☝☝☝☝☝☝☝☝☝☝☝☝☝☝🐅🐅🐅🐅🐅🐅🐅🐅🐅🐅🐅🐅🐅🐅🐅🐅🐅🐅🐅🐅🐅🐅🐅🐅🐅💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪

  • @AlngyAlngyሰአዲወሎየዋ
    @AlngyAlngyሰአዲወሎየዋ 28 วันที่ผ่านมา +3

    አልሀምዱሊላህ ያረብፊልስጤማውያንም ነጻአላህበቅርቡያሰማን

  • @DaDa-w5p7i
    @DaDa-w5p7i 26 วันที่ผ่านมา

    አለሀምዱ ሊላህ አህዬ የፍልስሊንን ድል በቅርብ ያስማናል አላህሁ አክበረ ውለክለሀምድ ውለክል ሹክር

  • @UmMehir
    @UmMehir 28 วันที่ผ่านมา +11

    ያአሏህህህ ደስታዬን መቆጣጠር አቃተኝ አሏሁ አክበር አሏሁ አክበር ፍልስጢምንምአላህ ነጃ አዉጥቶልን በሀያት እያለን ያሳየን🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @MaryemSeid3040
    @MaryemSeid3040 28 วันที่ผ่านมา +5

    አላህ ወላሂ ደስስስስስስስስስ ነው ያለኝን ያአላህህህህ

  • @lubabalubaba8235
    @lubabalubaba8235 28 วันที่ผ่านมา +4

    በጣም. ድስ. ብሎኛል. አልሀምዱሊላ. የሞቱትን. አላህ. በጀነት. ያኖራቸው

  • @asiyaederis
    @asiyaederis 25 วันที่ผ่านมา

    አላህ ሆይ በሙሥሊሞች ባሮችህ ላይ እዝነትህን አውርድልን በከሀድወችም ላይ ድልን ሥጠን አላሁመ አሚን

  • @RahmaJAMAAL-mx7kl
    @RahmaJAMAAL-mx7kl 28 วันที่ผ่านมา +3

    አልሀምዱሊላህ አለሁ አክበር ❤❤
    ያራብ ያፊልስጤምንም ነፃነት ቅርብ አድርግልን ያረህመን ❤❤

  • @SeadaEdris-xy9by
    @SeadaEdris-xy9by 28 วันที่ผ่านมา +2

    አልሀምዱሊላህ ,, አላህ ለፍልስጤም ይህንቀን ቅሩብያርግላቸዉ

  • @mekiayAhmed
    @mekiayAhmed 28 วันที่ผ่านมา +3

    አላህ አክበር አላህ አክበር አልሀምዱሊላህ ረቢል አለሚን የአላህ እንደት ደስስስስስ ይላል አልህ ደስታቸዉን ለዘላለም ያድርግላቸዉ አላህዬ የነሱን እንባ ያበሰ ጌታ የፍልስጤማዉያንም አላህ ነስሩን ያቅርብልን በቅርቡ የነሡን ደስታ የምናይ ያድርገን ያረብብብብ 😢😢🤲🤲🤲

  • @ahaduahad9903
    @ahaduahad9903 26 วันที่ผ่านมา

    አላሁ አክበርርርር
    ኢና ነስረላህ ቀሪብ የአላህ ፋለስጤምንም ነጃ የዉጣት

  • @Mary-zt3cx
    @Mary-zt3cx 28 วันที่ผ่านมา +5

    ማሻ አላህ 👍እንሻ አላህ አላህ ነስር ፍልስጤን

  • @አሏሁአክበር-ቘ9ገ
    @አሏሁአክበር-ቘ9ገ 28 วันที่ผ่านมา +3

    አሏሁአክበር
    አሏህአክበር
    አሏህአክበር
    አልሀምዱሊላህ
    አሏህሁይ ፊልስጢንንም በቅርቡ ከዟሊሙቹ አፃአጣልን ነስርህን ቅርብ አርግልን

  • @MehbubaAwol
    @MehbubaAwol 28 วันที่ผ่านมา +3

    አልሀምዱሊላ ሰላም ይሁንላቸው ፍልስጤሞችንም ካሉበት ስቃይ ነጃ ይበላቸው የሞቱት ሙእሚኖች በጀነት ያኑራቸው

  • @hassenhassen5569
    @hassenhassen5569 28 วันที่ผ่านมา +2

    አላህ መክበር ደስ ይላል አላህ የኢስራኤል መንግስ የሜሪካንን መንግስት አላህ ያጥፋቸውና ፊልስጤም ነፃ የምትወጣበትን ቀን ቅርብ ያርግላቸው

  • @MariyamBano-h2m
    @MariyamBano-h2m 28 วันที่ผ่านมา +6

    በጣም ደስ ይላል አልሀምዱ

  • @TayibasaideEumEimran
    @TayibasaideEumEimran 27 วันที่ผ่านมา

    አላሁ አክበር አላሁ አክበር አላሁ አክበር ማሻላህ አልሀምዱሊላህ አላሁ ለሁላችንም ፈረጃውን ቅርብ ያድርግልን ያረብ

  • @SemiraEe
    @SemiraEe 28 วันที่ผ่านมา +4

    አላሁአክበርርርር,አልሀምዱሊላህህ,ያረብፍትህለኢትዮጲያም,,,በራህመትህጦርነትንበቃበለን

  • @RabiahAl-y2z
    @RabiahAl-y2z 27 วันที่ผ่านมา

    ያረብ ይህን ደስታ ያመሸ አድርግላቼ ያረብ አንተን ይዞ እማያሸንፍ የለምና የነዛን ጀግኖች ባሮችህን የፊሊስጤንን ነጃ አቅርብላችው

  • @newhabesha5180
    @newhabesha5180 28 วันที่ผ่านมา +2

    አሏሁ አክበር አልሀምዱሊለህ
    ሀያሉ ጌታችን አሏህ ሱብሀነ ታአላ አሸናፊው ነው

  • @SwSw-l1g
    @SwSw-l1g 28 วันที่ผ่านมา +2

    በቀጣይ ኢንሻአላህ ፍልስጤን🤲

  • @MariyamBano-h2m
    @MariyamBano-h2m 28 วันที่ผ่านมา +3

    ማሻ አላህ አልሀምዱሊላህ አላህ አክበር የኛንም አገር ሰላም ያርግልን ያረብ

  • @sara-ip8db2do5d
    @sara-ip8db2do5d 28 วันที่ผ่านมา +3

    እልልልልል አልህምዱሊላህ🍬🍬🍬🍬🍬🍬🍬🍬🍬🍬🍬🍬🍬🍬
    አላህዬ የፍለስጢንም ደስታ በቅረብ አሳያን 😢

  • @ustasarewda-tu1gi
    @ustasarewda-tu1gi 27 วันที่ผ่านมา

    አላሁ አክበር ለሱሪያ ነጻነት የበሻርን ዕጣ ለ ናታንያሆ ነጻነት ለፈለስጢን ያአላህ የቁዱስ ነጻነት አሳየን አሚን በአጪር ቀን ያራብ ያራብ ያራብ🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @habibaa3292
    @habibaa3292 28 วันที่ผ่านมา +4

    አልሀምዱሊላህእረብልአለሚን ከአስራራትአመትበሀላ አልሀምዱሊላህ አላህእኮተሠብሬችነወና ዛር እኔእራሲ በለቅሶነበር ታነባየዊልኩት አላህ ይ ባርያወችህን ጠብቃቸው

  • @mkyfi.947
    @mkyfi.947 24 วันที่ผ่านมา

    ያአላህ ቢሰሚላህ አላሁ አክበር ❤❤አልሀምዱሊላህ የፍልስጤም ነሰር አላህ ቅርብ ያድርግላቻው

  • @gfrdgfds2259
    @gfrdgfds2259 28 วันที่ผ่านมา +3

    አሚንንን ያረብ ወንድም ኢንሻ አላህ በርታ

  • @FatimaFatima-i3n7n
    @FatimaFatima-i3n7n 28 วันที่ผ่านมา +2

    አላሀምዱሊላህ
    መጨረሻዉንአላህያሣምረዉ
    የፍልሥጤምንምአላህበቃይበለዉ
    የሀገራችንንምጦርበቃአላህይበለዉ
    🤲🤲🤲🤲🤲🇪🇹🇪🇹

  • @899-r9n
    @899-r9n 28 วันที่ผ่านมา +4

    አላህ አክበር አለሀምድልላጌታዪ ጥራት ይገባህ ያረብ ለፍሊሢጢም ነጳ አውጣልን❤❤❤❤😂

  • @ያረቂብ
    @ያረቂብ 27 วันที่ผ่านมา

    አላህ ዲመሽቅን ሰላሟ ዘውታሪ ያርግላት አላህ ሰላም ያውርድላቸው ለዘላለሙ የፍልስጤም ደግሞ በቅርቡ ሰላም ያውርድላቸው።

  • @user-dd5de6mj5n
    @user-dd5de6mj5n 28 วันที่ผ่านมา +4

    ማሻአላህ አላህ ዋክበር ወልሀምዱሊላ

  • @HikmaSeyd
    @HikmaSeyd 27 วันที่ผ่านมา

    ያአላህ❤❤አላህ🎉🎉አክበር ❤❤ደስታየ ወደር አጣ ያረብ ❤❤ለፍልስጤንም 🎉ድሎን አጎናጥፋቸዉ ያረብ

  • @gfrdgfds2259
    @gfrdgfds2259 28 วันที่ผ่านมา +3

    አላህ አክበር❤🎉🎉🎉😢

  • @ddtrty516
    @ddtrty516 28 วันที่ผ่านมา +2

    አለሀሚዱለለህ ወለሂ በጠም ነዉ ደስ የለኝ የዱሮ የሰሀቡችን አገረ አስተዉሰኝ

  • @medinaahmed9861
    @medinaahmed9861 28 วันที่ผ่านมา +3

    Alhamdulilah rebil alemin

  • @temimatemima3730
    @temimatemima3730 28 วันที่ผ่านมา +2

    አላሁ አክበር
    አላሁ አክበር
    አልሃምዱሊላህ
    ያረቢ አላህ መጨረሻዉን ያሳምርላቸዉ ፍልስጤምንም አላህ ነጻ ያዉጣቸዉ 🥰🥰🥰🤲🤲🤲🤲🤲

  • @MisraDawud-h9k
    @MisraDawud-h9k 28 วันที่ผ่านมา +3

    አልሃምዱሊላህ

  • @SofiaMohamad-bz9kk
    @SofiaMohamad-bz9kk 27 วันที่ผ่านมา

    አልሃምዱሊላህ አላህ ፍልስጤምንም ነፃ የውጠልን

  • @FatumaFafi-br7su
    @FatumaFafi-br7su 28 วันที่ผ่านมา +2

    alahu akber

  • @MizanMedia-pp2zo
    @MizanMedia-pp2zo 28 วันที่ผ่านมา +2

    አልሀምዱሊላህ አላህ የተሻለውን መሪ ይስጣቸው ያረብ የፍልስጤንንም በቅርብ ደስታቸውን ያሰማን ሀገራችንንም ሰላም ያድርግልን

  • @EkramALI-n4z
    @EkramALI-n4z 28 วันที่ผ่านมา +2

    አለሀምዱሊላህ በጣም ድስ ነዉ ያለኝ አላህዋ ከበር አላህዋ ክበር 🎉🎉🎉🎉

  • @فوزيهمحمد-و6ق
    @فوزيهمحمد-و6ق 27 วันที่ผ่านมา

    እኮን ደስ ያላችሁ እኮን ደስ ያለን ያረብ ፍልስጢሞችንም ያረብ ነፃ አውጣቼው

  • @MaryamAwial
    @MaryamAwial 26 วันที่ผ่านมา

    አልሀምዱዱላሕ ያረብ የፍልስቴንምን ኢንሸአላሕ በቅርቡያሳየናል አላሁዋኩበር
    ወህወል አልዪል አዚም❤❤❤❤❤❤

  • @Rahmaram-r6z
    @Rahmaram-r6z 28 วันที่ผ่านมา +1

    ማሻ አላህ ተባረከረህማን ❣️አሏሁ አክበር❣️አሏሁ አክበር❣️አሏህ አክበር❣️

  • @HabibaMurade-b5h
    @HabibaMurade-b5h 27 วันที่ผ่านมา

    አላሁአክበር አላሁአክበር ወሊላሂ ሀምድ ፍልስጤምም የዚቀን ያብቃቸዉ ያረብ የሙሀመድ ኡማዎች ደስስስስ ብሎኛል አልሀምዱሊላህ በርግጥም ከችግር በሃላ ድሎት አለ

  • @zemzemahmed174
    @zemzemahmed174 28 วันที่ผ่านมา +2

    አላሁ አክበር አላሁ አክበር አላሁ አክበር አላህ ገዛንም ነፃ አዉጣልን

  • @Ozenat
    @Ozenat 28 วันที่ผ่านมา +2

    አልሀምዱሊላህ አላህ እሥከመጨረሻ ያሣምርላቸው አላሁ አክበር

  • @ياسمينشقاموش
    @ياسمينشقاموش 27 วันที่ผ่านมา

    ያረብ የፍልስጤሞችንም ድል ቅርብ የድርግልን
    አልሀምዱሊላህ ረብል አሚንን ድሉን ስለጎነፀፈቸው

  • @RhametHabtemuመካነሠላሟ
    @RhametHabtemuመካነሠላሟ 23 วันที่ผ่านมา

    አልሀምዲሊላህእኔሣዉዲነኝሠወቸ የምሠራባቸዉ ሶሪያናቸዉ፣ወላሂ ደሥታበደሥታሁነዋል፣አልሀምዱሊላህ፣አሏሁአክብር፣በየቦታዉኮነዉየተበታተኑት፣ያሣዝኑነበር፣። አዙማየወንዲም፣የሤትምተደግሶነበር

  • @Islam-youtb
    @Islam-youtb 28 วันที่ผ่านมา +2

    አልሀምዱሊላህ አላሁ አክበር ከችግር ቡሀላ ድሎት አለ

  • @روضة-س9غ
    @روضة-س9غ 28 วันที่ผ่านมา +1

    ያአለህ:ብስምለህ:አለሁአክበር🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @ديستااوسو
    @ديستااوسو 22 วันที่ผ่านมา

    አልሀምዱሊላ ሁለየምደስተኛአላህያድርጋቸዉ🙏🙏🙏🙏

  • @MichuShemsi
    @MichuShemsi 26 วันที่ผ่านมา

    ያአላህ Palestineም ከዛልሞች ነጻ አውጣት🤲🤲🤲

  • @NasirFeyisa
    @NasirFeyisa 25 วันที่ผ่านมา +1

    Allahu akbar

  • @Meremkedir9088
    @Meremkedir9088 28 วันที่ผ่านมา +1

    አሎህ አክበር አሏህ አክበር አሏህ አክበርርርርርርርርርር ❤❤❤❤❤

  • @EbrahimDesye
    @EbrahimDesye 28 วันที่ผ่านมา +2

    አልሃምዱሊላህ ያረብ አላህ መጨረሻውን ያሳምርላቸው 🎉🎉

  • @FatumaBeshir-gc5yl
    @FatumaBeshir-gc5yl 27 วันที่ผ่านมา

    አልሃምዱሊላህ አላህ ሆይ ለፍልስጤማውያን ዕድልህን አቅርብ!!!

  • @AnshaYasuf-n2l
    @AnshaYasuf-n2l 28 วันที่ผ่านมา +1

    ያረብ ፍልስጤሞችንም ነስሩን ቅርብ አድርግላቸው😭😭😭

  • @Badiru_1212
    @Badiru_1212 28 วันที่ผ่านมา +2

    አለሐሙዱልላህ ፊልጤምም ናጸ ትወጣላችሁ

  • @احمدياسين-د5ن
    @احمدياسين-د5ن 28 วันที่ผ่านมา +1

    አልሀምዱሊላህ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉 አላሁ አክበር

  • @Habeeba-hm9hh
    @Habeeba-hm9hh 27 วันที่ผ่านมา

    እንሻአላህ አገበል የዘር ጨፋጫፊ የፈልሰጤናዊያን ጠላት የእስራኤል በመቀጠል

  • @hikmahikma-ku6lg
    @hikmahikma-ku6lg 26 วันที่ผ่านมา

    አላሁ አክበር አላሁ አክበር አላሁ አክበር አልሐምዱሊላህ አላህ 🇵🇸ነፃያ ያዉጣቸዉ

  • @asiyaumer9497
    @asiyaumer9497 28 วันที่ผ่านมา +1

    አልሀምዱሊለህ🎉🎉🎉🎉🎉🎉አለሁ አክበር

  • @saaedaas4407
    @saaedaas4407 28 วันที่ผ่านมา +1

    አላህ አክበር አላህ አክበር

  • @GzCh-y2l
    @GzCh-y2l 27 วันที่ผ่านมา

    አልሀምዱሊላ አላህ እስከመጨረሻው ያድርገው ያረብ

  • @MaryemSeid3040
    @MaryemSeid3040 28 วันที่ผ่านมา +2

    አላሁ አክበር አላሁ አክበር አላሁ አክበር አልሀምዱሊላህ

  • @TsehayHailemaram
    @TsehayHailemaram 28 วันที่ผ่านมา +1

    እጀግ በጣም ደስ ይላል እልልልልልል ተመስገን አየር እያላቸው አገር እንደሌለው በየሰው አገር ተንከራትተው 🙌🙌🙌🙌

  • @assajod5093
    @assajod5093 28 วันที่ผ่านมา +1

    አላህ አክበር አላህ አክበር አላህ አክበር አልሃምዱ ሊላህ አልሃምዱሊላህ አልሃምዱ ሊላህ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @LovelyDenimJacket-ce4ci
    @LovelyDenimJacket-ce4ci 28 วันที่ผ่านมา +2

    አላህ ወክበር

  • @DesalegnHaile-r8u
    @DesalegnHaile-r8u 27 วันที่ผ่านมา +1

    እስራኤል ነፃ አወጣቻችሁ
    ድል ለእስራኤል

  • @MohammedAbas-db9gm
    @MohammedAbas-db9gm 28 วันที่ผ่านมา

    የፍልስጤምም ነጻነት አላህ በአይናችን ያሳየን ኢሻአላህ

  • @FuT6-e8d
    @FuT6-e8d 27 วันที่ผ่านมา

    አልሀምዲሊላ አላህ መጨረሻውን ያሳምረው❤❤❤❤

  • @zuzuitube
    @zuzuitube 27 วันที่ผ่านมา

    አላህ በጥበቡሀገራችንናፈልስጤምን ነፆ ያውጣን😢😢😢😢ያረብ

  • @sdzgs6262
    @sdzgs6262 28 วันที่ผ่านมา +1

    አላህ አክበር አላህ አክበር ያአላህ ሙሉ ኢስላም መላው አላም ነፃ ያውጣን ኢላሂ

  • @zeenatmohammad1778
    @zeenatmohammad1778 28 วันที่ผ่านมา +1

    አሏሁ አክበር አሏሁ አክበር አሏሁ አክበር