🔴በቀረብኝ እልህ አስጨራሽ ፉክክር በስተመጨረሻ ወጌሻ ቤት ተሰበርኩኝ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 27 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 1.4K

  • @jamiltube
    @jamiltube ปีที่แล้ว +412

    እግሬ ተሰብሮዋል መጥትሽ አሳክሚኝ😊 ድምፅ ሁኑኝ ቤተስቦች

    • @seblewengel2843
      @seblewengel2843 ปีที่แล้ว +8

      ደስስስ የሚል ጊዜ አሳለፋቹ ግን ወጌሻ ጋር ሂዱ አልተረፋቹም እኮ ዘላቹ ፍርጥ እያላቹ

    • @ፈዲ-ሸ5ቨ
      @ፈዲ-ሸ5ቨ ปีที่แล้ว

      Andi keni bepiranki tabkalt

    • @Tube-lv7sb
      @Tube-lv7sb ปีที่แล้ว +6

      ክክክክ ካልዘለሉ አይሰበሩ ነው ተረቱ ማን ቅበጥ አለህ 😮😮

    • @bekelechYouTub
      @bekelechYouTub ปีที่แล้ว +2

      This game for women very bad😮
      Not good for they girls

    • @عبودفون-ل9ذ
      @عبودفون-ل9ذ ปีที่แล้ว

      ክክክ አሰኪሚዉ

  • @Em.YouTube.
    @Em.YouTube. ปีที่แล้ว +542

    ይችን ፁሁፍ እምታዩ በሙሉ ከድገተኛ አደጋ አምላክ ይጠብቃችሁ

    • @BereketTaki
      @BereketTaki ปีที่แล้ว

      አሜን አንቺን ይጠብቅሽ

    • @f8863-z7k
      @f8863-z7k ปีที่แล้ว

      አሜን እማ ሁላችንም😢❤

    • @s.b8187
      @s.b8187 ปีที่แล้ว

      Amen 3

    • @ekramtube6423
      @ekramtube6423 ปีที่แล้ว

      አሚንን

    • @binalefart2799
      @binalefart2799 ปีที่แล้ว

      አሜን አሜን

  • @mulu5
    @mulu5 ปีที่แล้ว +325

    😂😂😂😂😂😂ግን ደስ እሚለዉ ሁሌም ከወንድሞችሽ ጋ ስትዝናኑ ደስ ትሉኝ አላችሁ አይለያችሁ❤❤❤

  • @ሀሊማነኝከወደወሎ
    @ሀሊማነኝከወደወሎ ปีที่แล้ว +324

    መኖርስ በሀገር ነው❤❤❤❤❤😢 ማነው እንደኔ ስደት ምርር ያለው😢😢😢🇪🇹❤🇪🇹

    • @zahrajimmaa8268
      @zahrajimmaa8268 ปีที่แล้ว +1

      😢😢😢😢😢😢uuuuuffffffff

    • @ዝምታወስጤነውYouTube
      @ዝምታወስጤነውYouTube ปีที่แล้ว

      😢😢😢😢😢😭😭😭

    • @መሬምከድሪ
      @መሬምከድሪ ปีที่แล้ว +4

      እኔም። ሀገሬ። ናፈቀኘ😢

    • @toyibayasintube6217
      @toyibayasintube6217 ปีที่แล้ว +5

      ወላሂ እኔም ስድት ምርርርር ነው ያለኝ ኡፉፉፉፉፉ አረ አንቺልም ከስውቤት ኑሮ አላህ ያውጠን በገረቺላይ ስርተን እምንቅይር ያርግን❤

    • @ekramtube6423
      @ekramtube6423 ปีที่แล้ว

      እኔ እህህህ

  • @ARITi01
    @ARITi01 ปีที่แล้ว +135

    ማነዉ ሀገር ገብቶ እነደኔ ከወንድሞቹ ከቤተሰቦቹ ጋር መጨዎት መዝናናት የናፈቀዉ 👍👍👍

    • @fatumawase
      @fatumawase ปีที่แล้ว

      ደምሪኛዋ🎉❤🎉

    • @noormohammed1848
      @noormohammed1848 ปีที่แล้ว

      ወላሂ እኔ

    • @cgf8399
      @cgf8399 10 หลายเดือนก่อน

      በጣምስላምለሀገራችንያብቃን

    • @ghaliahali2620
      @ghaliahali2620 7 หลายเดือนก่อน

      እኔ

    • @HgHg-eq7jq
      @HgHg-eq7jq 2 หลายเดือนก่อน

      እኔ😭😭😭😭😭

  • @yeshumethiolove275
    @yeshumethiolove275 ปีที่แล้ว +362

    የኔ የማዳም ቅመሞችዬ ሀገር ሰላም ሆና በሰላም የምንኖርበት ህይወት ይስጠን አሜን በሉ

  • @WiaTube770
    @WiaTube770 ปีที่แล้ว +311

    የስደት እህቶቼ የእረፍት እንጀራ በሀገራችሁ ላይ ይስጣችሁ❤💝💋👈

  • @HeluTube940
    @HeluTube940 ปีที่แล้ว +106

    በሀገሬ ላይ እንደዚህ መሆን ናፈቀኝ የስደት እህቶቼ በተለይ የመዳም ቅመሞች ተስፋ የጨለመባችሁ ሀሳባችሁ ተሳክቶ አርዝቃችሁን በሀገራችሁ ላይ ያድርግላችሁ ያድርግልን💝💋❤💝💋

  • @rozalove7257
    @rozalove7257 ปีที่แล้ว +40

    ወላሂ ይሄ ጨዋታ ደስ አይልም ቆይ ስትወድቁ እንጨቱ ወይንም ድንጋይ አፍንጫችሁን ጥርሳችሁን ቢመታችሁስ እረ ተው በተረፈ አላህ ይጠብቃችሁ ውድድድድ ❤❤❤❤

    • @ሰአዳሙሀመደ
      @ሰአዳሙሀመደ ปีที่แล้ว

      አሁንምእኩአልትርፎ አያማችውም መሰል 😮😮

    • @samiraomal2034
      @samiraomal2034 ปีที่แล้ว

      Tekekel andeu leg betam New yemtaw enchate gerbawn

    • @tube-ms3iq
      @tube-ms3iq ปีที่แล้ว

      ሳይጠግቡው አይሰበሩው ይባላል

    • @fatumawase
      @fatumawase ปีที่แล้ว +1

      ​@@ሰአዳሙሀመደ ደምሪኛ

    • @fatumawase
      @fatumawase ปีที่แล้ว +1

      ​@@samiraomal2034 ደምሪኛ

  • @Gurage4
    @Gurage4 ปีที่แล้ว +159

    ፍትህ ለመሰጊድ ፍት የአላህ ቃል ለቁርአን እረ ፍትህ😰😰😰😰 ሀሰቢነላህ ወኒእመል ወኪል እረ አላሀ በቃቹ በልን እኛሰ አቅም የለንም ደምሩኝ እመልሳለው መቼሰ ልመናም አይገባቹም😌

    • @liyagebretsadik
      @liyagebretsadik ปีที่แล้ว +1

      ሞኝ ለማን ነው ፍትህ የምትጠይቂው ሆን ብሎ ለሚጎዳሽ ሙስሊሞች አልገባችሁም አብይ የኢሉሙናቲ ሀይማኖት ለማስፋፋት የሚመቸው ጴንጤ ብቻ ነው ከዚያ ሌሎች ማጥፋት ነው በብልፅግና የመርህ መዝገባቸው የከተቡት ነው መፍትሄው በዱአ በፀሎት የተሻለ ለሁሉም ፍትህ የሚያሰፍን እንዲሰጠን እየለመንን ይህንን መንቀል ነው ካልሆነ እዬዬ እያልን እንኖራለን

    • @fatumawase
      @fatumawase ปีที่แล้ว

      ​@@liyagebretsadik ደምሪኛ

    • @saadyiamohammed9060
      @saadyiamohammed9060 ปีที่แล้ว

      😢😢😢😢

    • @MunneraM-kc3mg
      @MunneraM-kc3mg 2 หลายเดือนก่อน

      😂😂😂😂

  • @UMUYAHAYYOUTUBE
    @UMUYAHAYYOUTUBE ปีที่แล้ว +69

    ሀገራችንን ኢትዮጵያ ሰላም ያረግልን የምትሉ 👍👍👍አሳዩ

  • @ghsavhb
    @ghsavhb ปีที่แล้ว +46

    የምር አንዳንደም እስኪ እንደዚህ የሚዝና ስሩልን በግሩብ ደስ ትላላችሁ ❤❤

  • @Tube-kk2vt
    @Tube-kk2vt ปีที่แล้ว +225

    ምርጥ 🌹ባል 🌹ምርጥ አባት 🌹ምርጥ አስተማሪ 🌹ምርጥ አለ አዛኝ ናፋቂ 🌹 ምርጥ መሪ🌹 ምርጥ 🌹 ነብይ 🌹 መሀመድ 🌹ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም 🌹 ፖሮፋይሌን

  • @እናቴእመቤቴ-ቐ3ኰ
    @እናቴእመቤቴ-ቐ3ኰ ปีที่แล้ว +84

    ወንድም ጋር መጫወት ደስስ ሲል😢❤❤❤

  • @Sada-yf8ch6hb8x
    @Sada-yf8ch6hb8x ปีที่แล้ว +74

    የመዳም ቅመሞች አላህ የማታ እጃራ ይስጠን ያረብ

  • @semirasemira4968
    @semirasemira4968 ปีที่แล้ว +20

    በእንደዚህ አይነት ባይቀለድ ጥሩ ነዉ እኔ እማረሳዉ መጥፎ አጋጣሚ አለኝ 9ነኛ ክፍል ስንማር አረብ ከሰዓት ወደ በተሠብ ስንመለስ በእንደዚህ አይነት ቦታ ሴቱ ለብቻ ወንዱ ለብቻ እየታጠብን ባለንበት ሰአት ባልጠበቅነዉ አንድ ወንድማችን በጣም እርቀት ወዳለዉ ቦታ ገብቶ ሠሞጦ ደስታችን ወደ ሀዘን ተቀየረ በርግጥ አላህ የቀደረዉ ነዉ የሆነዉ ነገር ግን ጥንቃቄም አስፈላጊ ነዉ

  • @-Ele
    @-Ele ปีที่แล้ว +17

    ኑ 👉 የሙስሊም ልጆች አብረን የቁራኣት ተፍሲር እንማር 👉🏻 ኑ 🌷ፕሮፋይል ተጭናቹ ቤተሰብ ሁኑ አብሽሩ በላይክ 🌹👍

  • @rozaroza6351
    @rozaroza6351 ปีที่แล้ว +19

    ማርያምን እንደዛሬ ስቄ አላዉቅም😂😂😂😂 በጣም ደስስስ ትላላችሁ እግዚአብሔር አምላክ ከክፉ ነገር ሁሉ ይጠብቃችሁ በጣም ነው ምወዳችሁ ❤❤❤❤❤

    • @fatumawase
      @fatumawase ปีที่แล้ว

      ደምሪኛዋ🎉❤🎉

    • @tamatama3276
      @tamatama3276 ปีที่แล้ว

      እኔ ሆዴ ቆሰለ ማርያምን😂😂😂😂😂😂

  • @ዘቢባቢንትሙሀመድ
    @ዘቢባቢንትሙሀመድ ปีที่แล้ว +14

    አይትዝታ ልጀነኔ ትዝአለኝ ዉድእህቶች ኖሮን ለማሸነፍ ካገር ለወጣቹህ አላህ በሰላም ላገራቹህ ያብቃቹህ አረብ አገራችን ሰለም አርግልን

  • @HaymiTube138
    @HaymiTube138 ปีที่แล้ว +38

    አስቀናችሁኝ ቦታው ያምራል❤

  • @babatube-i7o
    @babatube-i7o ปีที่แล้ว +41

    ቡታጀራዎች ታምራላቹ በጣም
    ለሚ ምርጥ ሰዉ❤❤❤

  • @meymuna-fm6de
    @meymuna-fm6de ปีที่แล้ว +7

    ውይ ለምለምየ ታድለሽ አለች ን ከስደት አውጥቶ ለዚህ ቀን ያበቃሽ ጌታ እኔንም አላህዋ የቀልቤን አማልቶልኝ በአጭር ግዜ ላገሬ አብቃኝ ያረብ

  • @ሱሱቴነኝፋልቅልቆዋየኡሚና
    @ሱሱቴነኝፋልቅልቆዋየኡሚና ปีที่แล้ว +49

    ውይኔ ዴስ ሲል ያአላህ እኛንም በስላም ለገራችን አብቃን ከቤትስብጋር በድስታ አኑርን😢😢😢😢😢😂😂❤

  • @Tena409
    @Tena409 10 หลายเดือนก่อน +2

    በእውነት በደስታ አለቀስኩ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ወዶችዬዬዬ❤❤ የቡታጅራ ልጆች ስወደችሁ ፍቅር ብቸ ናችሁ አደራ አትለየዩ

  • @ekiramtube442
    @ekiramtube442 ปีที่แล้ว +24

    ወየው አወዳደቅ ትጠላላችሁ ግን እንደኔ ሰው ሲወድቅ በጣም የሚስቅ አለ 😂😂😂

    • @yusramohamed2754
      @yusramohamed2754 ปีที่แล้ว

      😅😅😅ወላሂ እኔ ድሮም በጣም እስቅ ነበር አሀን ለቆኛል

    • @seblewengel2843
      @seblewengel2843 ปีที่แล้ว

      በጣም ፈታ አረጉን እኮ ደብሮኝ ነበር ፈታ አልኩ

    • @zedqueen6874
      @zedqueen6874 ปีที่แล้ว

      እኔ😅😅

    • @zemenaybaye7457
      @zemenaybaye7457 ปีที่แล้ว +2

      እኔ ራሱ ሰዉ ሲወድቅና ሲፈሳ በጣም ነው የምስቀዉ😂😂😂

    • @እሙሂራ
      @እሙሂራ ปีที่แล้ว +3

      አንችስ ሰውሲወድቅ እኔ አለሁ እራሴ ወድቄ የምስቅ አይይይይ

  • @ዜድየኮቻዋ-በ8ኰ
    @ዜድየኮቻዋ-በ8ኰ ปีที่แล้ว +2

    ለምየ የኛ ጀግና አላህ ይጠብቅሽ ከነቤተሰቦችሽ ሁሌላችንንም አላህ ረዚቃችንን በሀገራችን ያርግልን

  • @endateww6889
    @endateww6889 ปีที่แล้ว +10

    ማርያምን አሁን ይህን video የማየው ስደት በሳውዲ አረብያ በጣም በርሀማ ቦታ ሁኘ ነው በዛላይ ሙቀት አለ የትንቢ ታውቂዋለሽ የ ርያድን ሙቀት እያቃጠለኝ ግን ፍታ አርጋችሁኛን በርቱ

    • @ይፋት
      @ይፋት ปีที่แล้ว +1

      አይዞን እስኪያልፍ ያለፋል ይሄን ብቻ ሳይሆን ማየት ያለብን እኛ ያለንበትን ቦታ እየፈለጉ ያላገኙት ብዙዎች አሉ ዋናው ጤና ነው

  • @ወይዘሪት_Netse
    @ወይዘሪት_Netse ปีที่แล้ว +1

    ማርያምን እንካን አልኖርኩ ተኮላሽቼ ነበር ምቀረው

  • @saral600
    @saral600 ปีที่แล้ว +6

    ኡፍፍፍፍ እንዴት ሃገረ ናፍቀኝ😢😢😢 ደስስስስ ትላላች❤❤💘

  • @GenetTayu
    @GenetTayu 2 หลายเดือนก่อน

    ዘመናችሁ ይባረክ ኢትዮጲያ አገራችን ሰላም ያድርግልን እግዚያቤሔር ጨዋታዉ በጣም ደስ ይላል

  • @zuzuwolloyewa9024
    @zuzuwolloyewa9024 ปีที่แล้ว +10

    እኔ ተሳቅቄ ሞትኩ ለነሱ. ፍቅራችሁ ደስ ይላል ❤❤የእውነት ፈታ አደረጋችሁኝ 👌👌👌

  • @hawegaltigray1174
    @hawegaltigray1174 ปีที่แล้ว +3

    ለምየ ታድለሽ አንዲህ ከወንድሞችሽ ስትጫወቺ በጣም ደስ ይላል አግዚአብሔር ይጠብቃቹ ❤ አኔ ግን ወንድም የለኝም 😢😢

    • @MesaratDurge
      @MesaratDurge หลายเดือนก่อน

      ኧኔም አምስቲችን ሴቶች ነን😢😢😢😢

  • @Slame-Tkela
    @Slame-Tkela ปีที่แล้ว +5

    ማራምን ደስ የሚል ጫወታ ከልቤ ነው የሳኩት😅😅😅😂😂😂❤❤

  • @selmayoitbechannel4323
    @selmayoitbechannel4323 ปีที่แล้ว +1

    ፈጣረ እኔም አንድ ቀን ደስስ በምል ሁነታ ፈጣረ ወንድሜቸጋ ደስስ የምል ግዞ ይስጠኝ❤❤❤

  • @እሙከድር
    @እሙከድር ปีที่แล้ว +10

    😂😂😂አየ ለሚየ ስራሽ ሁሉ ያስቀኚን ይመቻቹህ❤❤❤❤

  • @bezibezi4697
    @bezibezi4697 ปีที่แล้ว +3

    ታድላቹ እኔም ፈጣሪ በቃሽ ብሎኝ ከስደት መልስ ከወንድሞቼጋር ዘና ባልኩኝ 😢😢😢😊ታምራላቹ ❤❤❤❤❤

  • @aberashhune
    @aberashhune ปีที่แล้ว +5

    ኦፍ ቤተሰብ እንዲህ ሲሰበስቡ ደስ ብሎት እኔም ባረኩ የምል😍👍❤💌

    • @amaama5354
      @amaama5354 ปีที่แล้ว +1

      😁😄😄😘😁😂😂😂

    • @aberashhune
      @aberashhune ปีที่แล้ว

      @@amaama5354የምሬን ነው እኮ😍

  • @SemiraMuhamed-f5r
    @SemiraMuhamed-f5r ปีที่แล้ว +4

    የአላህ ፍትህ ለሚፈረሱ መስጊዶች ያረቢ ቀላውን አውረዲባቸው😢😢😢

  • @ፅጌድግል
    @ፅጌድግል ปีที่แล้ว +6

    ክላሲካሉ ልቤን ጎተተኝ ወዴ ሀገሬ አይ ክረምት ሲመጣ ልጅነቴ ሀገሬ ብዙ የልጅነት ጎድኞቼ ይናፍቁኛል አይ ስደት

    • @samiraomal2034
      @samiraomal2034 ปีที่แล้ว

      Betam keramete laye temherte sezagna yenbre lekso zenbu chfenfen sel meskrm eskmta yenberew chkola😢erbshebshe nbre

    • @fatumawase
      @fatumawase ปีที่แล้ว

      ​@@samiraomal2034 ደምሪኛ

  • @maryamtvs2228
    @maryamtvs2228 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ነው የተዝናናሁት ለሚ የምር አንዳዴ እንዲ ጋብዢን ስመጣ ባገኝሽ ደስ ይለኛል ለሚ ያው ለመምጣት 4️⃣ወር ቀርቶኛል አሏህ ካለ ማግኘት ከተቻለ የምር ደስ ይለኛል ባገኝሽ የአያትሽ ሰፈር ልጅ ነኝ

    • @maryamtvs2228
      @maryamtvs2228 ปีที่แล้ว

      ወዙ ግን በጣም ያምራል ቀንሁ እኔም በነበርኩ ብዬ ተመኘሁ አይ ስደት ስለሁሉም ነገር አልኸምዱሊላህ

  • @Raha869
    @Raha869 ปีที่แล้ว +10

    ሰላም የተንቢ ቤተሰቦችዬ ❤❤❤ አድስ ነኝ እስኪ አበረታቱኝ ❤❤❤❤❤ እህታችሁን አበረታቷት 😢❤

  • @ZeharaAsfaw
    @ZeharaAsfaw ปีที่แล้ว +1

    እንዴት መታደል ነው ከወንድሞችሽ ጋር መጫወት ኡፍፍፍ ታድለሽ ❤❤❤

  • @SmartinfoBEST
    @SmartinfoBEST ปีที่แล้ว +12

    በጣም ምርጥ ጨዋታ ና ፈጠራ ነው 👌👌👌✌🏼️✌🏼️✌🏼️

  • @ከሚላተስፋኛዋ
    @ከሚላተስፋኛዋ ปีที่แล้ว +7

    ሆደ ቆሰለ በሳቅ በወደቁ ቁጥር እየጮኩ ልጀን ቀሰቀስኩ ልጄንይጀ ነውአረቤትየምሰራው ዱዓአርጉእስቲ ሀገራችን ሰላም ሁና ሀገርገብተን በወዛችን ልክእደልጂነታችን እዲንቦርቅ ማነውእደኔ ልጂነቱን ታይጨርስ ስደት መቶ በትዝታብቻ የሚዋኝ

    • @husniyaezame333
      @husniyaezame333 ปีที่แล้ว

      እዛው ጠብሰሽ እዛው ወልደ ነው ግን በአላህ ድፍረታቹ😊

    • @ያአላህበሪያናኝ
      @ያአላህበሪያናኝ ปีที่แล้ว

      አብሺሪ መማ

    • @ያአላህበሪያናኝ
      @ያአላህበሪያናኝ ปีที่แล้ว

      @@husniyaezame333 ታደ ቆመ ትቀር ወይ ጎበዝ እንከንም ወለደች

    • @fatumawase
      @fatumawase ปีที่แล้ว

      ​@@husniyaezame333 ደምሪኛ

    • @ZaharaMuhammad-wg6mh
      @ZaharaMuhammad-wg6mh 6 หลายเดือนก่อน

      😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @samira7639
    @samira7639 ปีที่แล้ว +5

    ለሙዬ የኔ ወርቅ ያለ ሳሙና ቢሆን አሪፍ ነበረ ወይኔ ስወዳቹዉ በፍቅር ነው ሁላቹንም ስትወድቁ ምንይሆኑብኛል ብዬ ተጨንኩኝ ደስ ስትሉ ❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

    • @xayibaatube2414
      @xayibaatube2414 ปีที่แล้ว

      😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤

    • @fatumawase
      @fatumawase ปีที่แล้ว

      ​@@xayibaatube2414 ደምሪኛ

  • @yeberuknafaki1222
    @yeberuknafaki1222 ปีที่แล้ว +4

    Selamachu bizit yibeliling wud ye havere lijoch ye madam kimemoch ingam beselam lagerachin yabika ameen belu🤲🤲🙏🙏🙏

  • @amalnohaleb1405
    @amalnohaleb1405 ปีที่แล้ว +9

    ለሙ.እኔ.ለናንተ.ተሳቀኩ.ወዮ.
    ጭራሽ.መውደቅ.ብትሰበሩስ
    በሉ.እንደዚህ.አይነት.ጨዋታ.
    አቁሙ❤❤❤❤

  • @Hiwww2323
    @Hiwww2323 ปีที่แล้ว +2

    የተንቢ መለካም ሰው ነሽ ጉብዝናሽን በጣም አደንቃለሁ ግን ይሕ ጨዋታ አልወደድኩልሽም ሥራሽ ከባድ ስለሆ ነገ መውለድ ሲመጣ ጉልበት ያስፈለጋል
    ካገባሽ ውለጂ ካላገባሽ አግቢ

  • @abitube3078
    @abitube3078 ปีที่แล้ว +10

    እንኳን ስላም መጣቹህ ለሙ በሙለው አለም ያላቹህ ፈጣሪይጠብቃቹህ ይጠብቀን

    • @abitube3078
      @abitube3078 ปีที่แล้ว

      ግን ወገቡን ተረፈ

    • @AdiARABlANFooD
      @AdiARABlANFooD ปีที่แล้ว

      ቤተሰብ ሁኚ ውዴ

    • @fatumawase
      @fatumawase ปีที่แล้ว

      ​@@AdiARABlANFooD ደምሪኛየኔውዳ

  • @Ato_Efrem
    @Ato_Efrem ปีที่แล้ว +5

    ወይኔ ስቃይ😥

    • @zk3815
      @zk3815 ปีที่แล้ว

      በለሃው ምግቡን 😂😂😂 ማሸ አላህ ብየለው

    • @አያፋ
      @አያፋ ปีที่แล้ว

      ኤፍሬም ሆዳም የጫወት ህግ አታከብርም እዴ ተደብቀክክ ትበላለክ😂😂😂😮

    • @fatimaswa3171
      @fatimaswa3171 ปีที่แล้ว

      ኤፌ ስቃይ ቢሆንም በልተሀል ሆዳም ጨረስክባቸው እኮ ግን ማሻ አላህ ብያለሁ ሆድህን ቢያምህ የለሁበትም እንጀራ በወጥ ከበላሁ 8 አመቴ ሀሀሀሀሀሀሀ

    • @አባየንመሳይመኖርህያኖረኛ
      @አባየንመሳይመኖርህያኖረኛ ปีที่แล้ว

      ተረፍክ ወይ

  • @JrngeumdmyHtnsnts-cx8xt
    @JrngeumdmyHtnsnts-cx8xt ปีที่แล้ว +2

    ማርክ ወገቡህ አልተቆረጠም😭😭 ተነቢ እደኔ ድቡሼ እቦጭ ትላለች😂😂😂

  • @hayte.mohammed8011
    @hayte.mohammed8011 ปีที่แล้ว +2

    አህለን ለሚ ቡሩኬሥ ካየሁ ጠፋ ምሥኪን ምርጥ ልጅ ነዉ የእና ዉዳጅ ንገሪኝ ቡሡኬኬሥሥሥ ጠፍቶዋል አላየዉሕ ከናተጋ ቆየ

  • @birtukantube8186
    @birtukantube8186 ปีที่แล้ว +4

    🥺🥺 ወድሞቸ ናፈቁኝ ምን ቢሆን ከቤተሰብ ጋር እደመዝናናት ደስ ሚል ነገር የለም ፈጣሪ እኛንም በስላም ለሀገራችን ያብቃን

    • @fatumawase
      @fatumawase ปีที่แล้ว

      ደምሪኛዋ🎉🎉❤

  • @FkriAemlakeysAelewoHelefa
    @FkriAemlakeysAelewoHelefa ปีที่แล้ว +1

    እኔ እምገርመኝ ኮሜንቶሮች ስደት መረረኝ ኣገሬ ናፈቀኝ እምትሉ ማነዉ ኣስገድዶ ስደት ያስራቹ በራሳቹ ፍቃድ ለእንጀራቹ ኣደለም እንዴ የወጣቹ ከናፈቃቹ ለምን ኣትሂዱም ማንም ያስራቹኮ የለም እንዴ እኔ ስደት በሆኔ እግዚኣሔር ኣመስግናሉ ዋናዉ ጤና ነዉ ለሁሉም ግዜ ኣለዉ ብየነዉ እማምነዉ ኣንድ ቅን ናፈቀኝ መቸ ነዉ እምገባዉ ብየ ኣላቅም ምክንያቱ ኣላማየ ለማሳካት ስለዉጣሁ እስከሚሳካልኝ ደሞ በተስፋ ተመስገን እያልኩ ነዉ እምነሮዉ

  • @birhanmedia144
    @birhanmedia144 ปีที่แล้ว +27

    wowow በጣም ያምራል በሳቅ ሞትኩ ለም ጥንካሬ እስከ ጥግ ❤️

    • @clickcell4333
      @clickcell4333 ปีที่แล้ว

      ብርሃንዬ ጠፋሽ አላይሽም

    • @mariyammariyam1774
      @mariyammariyam1774 ปีที่แล้ว

      አደኛናት ጀግኒት ሣየውም ፈራውት እኳን ልወጣ

    • @birhanmedia144
      @birhanmedia144 ปีที่แล้ว

      @@clickcell4333 አለው ይመስገን 😘😘

    • @zinasheyoutube
      @zinasheyoutube ปีที่แล้ว

      እህቴ ደምሩኝ

  • @kelem_Tube
    @kelem_Tube ปีที่แล้ว +2

    ዋው ዘና ፈታ ግን ተሳቀኩህ ካሁን አሁን ተሰበሩ እያልኩ ሀገሬ ሰላምሽ ይመለስ ፈቅር አንድነትን ያብዛልን

  • @tigisttegod8602
    @tigisttegod8602 ปีที่แล้ว +7

    😂😂😂😂😂😂😂እዴት ዘና አልኩኝ

  • @rkbd6652
    @rkbd6652 ปีที่แล้ว +8

    የተንቢ ክላሲክ እኔን ብቻ ነው እሚያስለቅሰኝ😢😢

    • @ሰዲሰዲ
      @ሰዲሰዲ ปีที่แล้ว

      እኔም😢😢😢😢😢

    • @fatumawase
      @fatumawase ปีที่แล้ว

      ደምሪኛዋ🎉❤🎉

  • @abcdefg1234
    @abcdefg1234 ปีที่แล้ว +11

    ሰላም ለሚ ዉዴ እና የተከበራቹ የሀገሬ ልጆች በያላቹበት ሰላማቹ ይብዛ ወቶ ከመቅረት ይጠብቀን በስደት አለም የምትገኙ እህት ወንድሞቼ አላህ የማታ እጀራ ይዎፍቀን ስደት በቃቹ ይበለን 👍

    • @seblewengel2843
      @seblewengel2843 ปีที่แล้ว

      አሜን 🤲🤲🤲🤲🤲🤲💚💛❤🙏

    • @zainab-l2i3f
      @zainab-l2i3f ปีที่แล้ว

      አሚንን

    • @zainab-l2i3f
      @zainab-l2i3f ปีที่แล้ว

      እንደማመር ሉቤ

  • @samribirhani4669
    @samribirhani4669 ปีที่แล้ว +1

    ጫወታው ደስ ይላል ግን እንጀረውን ሜዳላይ ባታከራቱት ጥሩነበር

  • @yeshumethiolove275
    @yeshumethiolove275 ปีที่แล้ว +10

    በስመ አብ ኧረ ሙሉ አካላቹን እንያዛቹ ኑሩ ተዉ ኢሄ ጥጋብ ነው😊

    • @ZaharaMuhammad-wg6mh
      @ZaharaMuhammad-wg6mh 6 หลายเดือนก่อน +1

      😂😂😂😂😂😂በተለይለምለም

  • @AmeryHussan
    @AmeryHussan ปีที่แล้ว +5

    😂😂😂😂😂በሳቅ ጨረስኩት ለስደተኞች ቀን ይጣልን 🎉🎉

  • @Gurage4
    @Gurage4 ปีที่แล้ว +4

    የአገሬ ሊጆች ከክፉ ነገር አላህ ይጠብቃቹ ወጥቶ ከመቅረት እሱ ይጠብቀን አገሬ ሰላምሸ ይብዛ🇪🇹💐🇪🇹🇪🇹💐🇪🇹💐🇪🇹🇪🇹💐🇪🇹💐🇪🇹💐🇪🇹💐💐💐🇪🇹💐🇪🇹💐🇪🇹

    • @hurelBoss
      @hurelBoss ปีที่แล้ว

      ሪም 🙄🙄🙄

    • @Gurage4
      @Gurage4 ปีที่แล้ว

      @@hurelBoss አለሸ እዴ😜

    • @muluneshmulunesh7276
      @muluneshmulunesh7276 ปีที่แล้ว

      amen

    • @fatumawase
      @fatumawase ปีที่แล้ว

      ​@@muluneshmulunesh7276 ደምሪኛ

  • @VgHhxg
    @VgHhxg 3 หลายเดือนก่อน

    በጣም ደስ የምትሉናችሁ ስወዳችሁ በተለየ ማርቆስ እዴት እዳሳቀኝ. ስወዳችሁ

  • @የሚጠብቀኝአይተኛም-ከ8ረ
    @የሚጠብቀኝአይተኛም-ከ8ረ ปีที่แล้ว +3

    በሳቅ ገደላቹኝ እጀራው ግን አስጎመጀኝ በጣም ታምራላቹ ❤❤😂😂😂😂😂😂

  • @deguzakewos8033
    @deguzakewos8033 10 หลายเดือนก่อน

    አንችን አላማድነቅ ንፉግነት ነው የምር በጣም ጠንካራ ነሽ።ግን እንደዝህ አይነት ጨዋታ ልጎዳሽ ይችላል ጠንቀቅ በይ❤❤❤

  • @ፈዮና_ግሬስ
    @ፈዮና_ግሬስ ปีที่แล้ว +11

    የየትንቢ አድናቄውች የት ናችሁ በላይክ

  • @yematawerk8431
    @yematawerk8431 ปีที่แล้ว +2

    ደስ ትላላችሁ ግን ጥንቃቄ አድርጉ በአፍንጫእና በጆሮ ከገባ ለህወታችሁ አደጋነዉ

  • @RabyYouTube
    @RabyYouTube ปีที่แล้ว +5

    ውድ የሀገሬልጆች አላህ ባላችሁበት ይጠብቃችሁ የረፍት እንጀራ ይስጣችሁ አላህ አገራችንን ሰላም ያድርግልን ያረብ

    • @NafeesaNafeesa-hv2kj
      @NafeesaNafeesa-hv2kj 10 หลายเดือนก่อน

      አሚን ያረብ በቅንነት ሰብስክራይብ

  • @ማኪየአቡሀይደርአድናቂነኝ

    ወድቆ መሰበር አለ ና እንዲህ ቀልድ አትቀልዱ አላህ ይጠብቃቹ ይጠብቀን ሰደት ይብቃን በቃቹ በለን ያረብ ፍትሀዊ መሪ ስጠን

  • @ማኪየአቡሀይደርአድናቂነኝ
    @ማኪየአቡሀይደርአድናቂነኝ ปีที่แล้ว +4

    የማዳም ቅመሞዎች የእረት የማታ እንጀራ ይስጠን ያረብ

  • @fanotube6056
    @fanotube6056 ปีที่แล้ว +1

    እኛም በስደትያለነው በሰላም ሀገራችን ገብተን እፎይ የምንልያርገን ይችንኮመት የምታነቡ ስደተኞች በሙሉ ያገራችን ሰላም ይምጣልን

  • @zeinaitopia4998
    @zeinaitopia4998 7 หลายเดือนก่อน

    ግንባታችሁ በጣም ደስ ይላል ውስጥ ከስር ድንጋምናውን ካለ ግን ራሳችሁን መጠበቅ አለባችሁ በእውነት ጨዋታ በጣም አሪፍ ነው 😘😘😘😘

  • @yeheuotesrga1494
    @yeheuotesrga1494 ปีที่แล้ว +5

    የልጂነት ጫወታ አላቅ ሁሉ ያሀፈኝ ነኝ እድሜ ልኬን ሠራተኛ😭😭😭😭😭

    • @hayati1954
      @hayati1954 ปีที่แล้ว

      😢😢😢አይዞሽ

    • @yeheuotesrga1494
      @yeheuotesrga1494 ปีที่แล้ว

      @@hayati1954 እሺ ሀያቲ

    • @makidahamanda2791
      @makidahamanda2791 ปีที่แล้ว +1

      አይዞሽ ሁሉም ያልፋል ብቻ ጤና ይስጠን የኔ ዉድ💚💚💐💐

    • @yeheuotesrga1494
      @yeheuotesrga1494 ปีที่แล้ว

      @@makidahamanda2791 እሺ

  • @bestbuy4703
    @bestbuy4703 ปีที่แล้ว

    ደስትላላችሁ,ጨዋተውን,ብውድውምግን,ቅርየለኝ,እንጀራውን,ሜዳላይ,ስተትጨውቱበትነው,እንጀራ,መስሪያ,ክቦርነው,በክብርተበልቶ,ይነሳል,እኝጅ,ሜዳላይ,አይጨዋውትበትም

  • @user-lr8sy4of4h
    @user-lr8sy4of4h ปีที่แล้ว +11

    እረ በወገቡ ሙሉ እጨቱ ላይ የወደቀው ደህና ነው ግን ጨዋታው አዝናኝ ነበር ቬሪው ባይደረግ 😢

    • @samiraomal2034
      @samiraomal2034 ปีที่แล้ว +2

      Ewnte betam New yemtaw mata lye New yemtawqew hemamu markose meslgn

  • @wenduyeatsbha4531
    @wenduyeatsbha4531 ปีที่แล้ว +1

    ሃሪፍ አይድያ ነው ግን ምግቡ መሆን የነበረበት እዛ ማዶ ነው

  • @aduethiopian
    @aduethiopian ปีที่แล้ว +4

    እረ በሳቅ ሞትኩ። ወየው እንደው እየወረዱ ፍረጥ ይላሉ ክክክክክክክ ታድላችሁ እንደት ታምራላችሁ

  • @HayaHaya-ht7gl
    @HayaHaya-ht7gl 5 หลายเดือนก่อน +1

    አዪሀገሬ.❤እቶባ.😭በሰላምአገሬ.መልሰኝ😭ያረብ.❤❤😍😍😘😘😘😘😘

  • @madina3096
    @madina3096 ปีที่แล้ว +4

    ሲጀመር እንጨቱ መቀባት አልነበረበትም ቀጪን ስለሆነ😊ማነህ ግን ወገብህን ተርፈሃል😥😳😁😂😂

  • @ህይወት-ቸ9ቈ
    @ህይወት-ቸ9ቈ 2 หลายเดือนก่อน

    ደስ ትላላችሁ ግን ጥሩ ነው መአድ እኮነው የሚቀለድበት አይደለም

  • @Mona-sz6gt
    @Mona-sz6gt ปีที่แล้ว +4

    እኔ ፍርፍር ያረገችኝ ለሙናት አስሬ ድቡልቅ😂😂 ጀሚል አበላልህ ማሻአላህ አብሪሽ ጭራሽ አስፋፍቶ ቁጭ ምግቡላይ😂😂😂😂 ይመቻቹ አቦ

  • @እግዛብሄርፍቅርነዉ
    @እግዛብሄርፍቅርነዉ 7 หลายเดือนก่อน

    😢😢😢😢 ቆይ ከታች ድጋይ የለም እዴ እዴት ነዉ አሳባችሁ በፈጣሪ እናተ ለወጣችሁት የኔ ፍርሀት ምን የሚሉኝ ነኝ

  • @fevennewyork4493
    @fevennewyork4493 ปีที่แล้ว +3

    እኔኮ እንደነዚህ ልጆች ይቱበር የምወደው የለም ፌክ የለበት real life ያላቸው ስልጡን ያሉ ደሞ omg ስወዳቸው የተንቢን ቤተሰቦች ውይይይ ኡፍፍፍፍፍ ሆዴን አቆሰሉት 😂😂😂😂😂😂ይመቻችሁ አቦ

  • @NetsanetBeyene-tq4ic
    @NetsanetBeyene-tq4ic 6 หลายเดือนก่อน

    ደስ ያላን ከወድም ጋር መዝናናት እኛም ለአገራችን ያብቃን አኔም ከወድሞቸ ጋር መጨዋት ናፍቆኛን ግን ከአንች ባላቅም ከኋላችሁ ህፃናት አሉ እያዩ ነው እና ነገ እንደናት አረጋለሁ ቢሉ አስቢው ያጊዳሉ ያወድቃሉ እና ለናተም ጡሩ አይደል እኔ ደጋዩ መታችሁ ብየ ተሳቀኩ

  • @tigistanegash45
    @tigistanegash45 ปีที่แล้ว +11

    I can’t stop laughing and crying 😂😭😂😭😂😭😂😂 I missed my Brothers and sisters so much 😭😭.. Thank you Yetbi for making me laugh so hard 😂😂❤️😘…

    • @fatumawase
      @fatumawase ปีที่แล้ว

      ደምሪኛዋ🎉❤🎉

  • @zenebechkefeni
    @zenebechkefeni 7 หลายเดือนก่อน

    ይመቻችሁ ደስ ትላላችሁ ሣሙናውን ባትጠቀሙ ይሻል ነበር ባዳለጣችሁ ቁጥር በድንጋጤ አለኩ ልጅነቴ ትዝ አለኝ

  • @maeritube21
    @maeritube21 ปีที่แล้ว +4

    ወይኔ እደዛሬ ስቄ አላውቅም እቦጭ እደ እንስራ😂😂😂😂

    • @zainasied615
      @zainasied615 ปีที่แล้ว

      ወላሂ ነፍርኩ 😂😂😂😂😂😂

    • @zinasheyoutube
      @zinasheyoutube ปีที่แล้ว +1

      እህቴ ደምሩኝ

    • @zainasied615
      @zainasied615 ปีที่แล้ว

      @@zinasheyoutube እሺውድ

  • @ፅጌማርያም-21
    @ፅጌማርያም-21 ปีที่แล้ว

    ጨዋታቸው ደስ ይላል ምግብ አመጋገባቸው ግን ከስርአት ያለፈ ነው በስመ ስላሴ ካሜራ ላይ እዲህ መጉረስ አይከብድም

  • @betitube12
    @betitube12 ปีที่แล้ว +3

    በሳቅ😂😂 ውላ ይመቻቹ ለሚ የሁሉ ድምቀት ❤ አይለያችሁ

  • @ወሎየዋነኝየናቴናፋቂweloye
    @ወሎየዋነኝየናቴናፋቂweloye ปีที่แล้ว

    ሰላም ጤና ይስጥልኝ ለሚየ የምወድሽ የማከብርሽ ጄግኒት ምን ይሆን የሚያቅትሽ ስወድሽ በርች

  • @መሲዩቱብ-ፈ2ቀ
    @መሲዩቱብ-ፈ2ቀ ปีที่แล้ว +3

    አይ ትዝታ በውነት ኢሄን ጨዋታ ሳይ ልጅነቴ ትዝ አለኝ ❤❤❤❤❤😢😢😢😢

  • @emubilal2758
    @emubilal2758 ปีที่แล้ว +1

    የተንቢ 100% አድናቂሽ ነኝ በሁሉም ነገርሽ

  • @GELSHA_Tube
    @GELSHA_Tube ปีที่แล้ว +5

    ደስ ይላል ከወንድ ጋር መጫወት

  • @ሀኒትዩብhaniTube
    @ሀኒትዩብhaniTube ปีที่แล้ว

    ልደታን እደዛሬ ስቄ አላውቅም ሆዴ ነፈረበሳቅ ደስስትሉ ማእዳገር ከወድሞችሽ ጋር ፈጣሪ አይለያችሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤😢

  • @Hነኝሰብስክራይብአርጉራማ
    @Hነኝሰብስክራይብአርጉራማ ปีที่แล้ว +3

    ያለ ሳሙናም ያስፈራል በዉሃም ብቻ ይጥላል ዉሃ ስገቢ ሞትሺ ብየ 😢 እኔ ብሆን አላስበዉም ሆሆሆሆ ምነዉ ሸዋ ብቅ ጥልቅ ብቅ ጥልቅ ብየ ነበር የምቀረዉ

  • @ermitube9480
    @ermitube9480 ปีที่แล้ว +1

    እረ አፈር ብሉ ንፅህና የሌለው ውሃ ውስጥ እየተነሳችው እፈረጣችው የማንም ጭቅቅታም በተቧጨረቀበት ወንዱም ሴቱም ምናምኑን ባራገፈበት ውሃ በእጃችው ምግብ ስትበሉ ትንሽ ስቅጥጥ አይላችውም አሁን ለኛ ምን ልታስተምሩን ፈልጋችው ነው

  • @የተኝቢ
    @የተኝቢ ปีที่แล้ว +3

    እደኔ የሳቅ በላይክ😂😂😂😂😂😂👍👍👍👍

  • @mariyammariyam1774
    @mariyammariyam1774 ปีที่แล้ว

    ኤፍሬምግን እጀራ አይቶ አያቅም መሠለኝ የጤና ያርግልኸ ብሩኬ የትሄዶነው፣

  • @marketube391
    @marketube391 ปีที่แล้ว +4

    መቼም አረሳዉም😂😂😂

    • @ሉሉጉራጌዋ
      @ሉሉጉራጌዋ ปีที่แล้ว

      ክክክክ😂

    • @hayatedris6635
      @hayatedris6635 ปีที่แล้ว

      አንተ ብረሳው እሱ እራሡ አይረሳህ ከከከ

    • @zinasheyoutube
      @zinasheyoutube ปีที่แล้ว

      መቼም እረሳውም