ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
ዝም ያለ ነጃ ወጣ አሉ የኛ ውድ ነብይ ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም🌺🌺
ሠለላህ አለይሂወሠለም❤❤❤❤
ሰለሏህ አለይሂወሰለም❤❤
ሡለላህ አለይሂ ወሰለም
S A W ❤
❤ሳህ የኔውድ❤❤❤❤
እሷን የሚረዳት የደረሰበት ብቻ ነዉ የሚያቀዉ ስሜቱ ከባድ ነዉ ተረዷት😢😢መጥፎ ኮሜንት አትፃፉ ሴት በሴት ላይ አንከፋፋ❤
Welahi ❤aeo
በትክክል እናበረታታት
ማርዋ ዴምሪኝ🎉
Ewnte new
በትክክል ልቧ ተሰብሯል ወንዶች ግን ምን ይሻላችሇል
አይዞሽ😥 እህቴ በርቺ እኛ ሴቶችም መሥራት እንደምንችል አሳይልን 🥰
ኧረ የመዳም❤ቅመሞች አበረታቱኝ አይከፈልበትም የስደት እህታችሁነኝ😢❤❤
የሚገርመኝ እኛን ማን ያበረታታን ለማንኛውም ሠብሥክራይብ አደረኩሺ
@@habibaadem7421 የኔውድ ፈጣሪያሰብሽውን ያሳካልሽ🙏😍😍😍
እሽ እህታችን እኛው በኛው እንጠቃቀም
እኛ ለኛ አንሥማማም እኮ አረጌሻለሁ መልሽ😂
@@ፈኪTube-ov7lz እኔ ደሞ በብዛት ስደተኛ እህቶቼን ነው ሰብ የማደርገው ልፋታችንን ስለምረዳ
የእውነት ማእተብሽ ውበት የመስቀሉ ሃይሊ ይጠብቅሽ🎉 በርቺ❤
ማህተብሽ ብቻ ይበቃል የኔ ማር❤❤❤በርቺልኝ ጀግናዬ🎉🎉🎉
❤❤❤
❤❤❤❤❤
ትክክል
ፍቅርዬ አንች እኮ ትንሽ ቆንጅዬ ታዳጊ ነሽ በርች አይዞሽ በጭራሽ ምንም እንዳይስማሽ❤❤❤
ዴምሪኝ ማርዋ🎉
እኛ በእናንተ ህይወት ምን አገባን ጥሩ ስራ ይዞ የምመጣውን ሁሉ እናበረታታለን አንችም እህታችን ነሽ እሱም ወንድማችን ነው።ስለዝህ በርች እናበራታታሻለን ህይወት ይቀጥላል።❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
መሻላህየተቢ
ማሻአሏህ የተንቢ አሏህ ይጀምርልሺ የኔ ጀግና ኡፍ እደት እንዳስደሰትሺኝ❤❤💋💋💋💋
አረ እሷ አይደለችም 😮😮😮@@MeriMTube
ምንአይነት ነሸ
@@MeriMTubeየተቢ እደዚህ ልትኮምት እረ እሷ አደለችም
ቆንጆ ነሽ ባለማእተባዋ❤ ሰው ይሄዳል ሰው ይመጣል የማይሄድ ፈጣሪ አለ🙏❤
እኛ አይመለከተንም እሽ ኑፁህነትሽ ለኛ ሳይሆን ለራስሽ ነው የሚጠቅመው ከዋሸሽም ፈጣሪሽ የሚቀጣሽ አችነው
የኔ መልካም ደምሪኝ በቅንነት🎉
ካልተመለከታችሁ ለምት ሰደባችኋት እስከዛሬ
እኮ አሺቃባጪ ናቸዉ አ@@shsh1715
መሀተብሽ ብቻ ❤❤ሲያምር አይዞሽ እግዛብሔር ከፈቀደው አብርሽ ያች ነው እግዛብሔር ካልፈቀደ በቃ በፀጋ ተቀበይ ሩታ ስለመጣችበት እጂ አይቸኩልም ይመስለኛል ግን ያምስት አመት ፍቅረኛ በ6ወር መተው ገርሞኛል ግን በቃ አማራጭ አቶ ነው😢
ባክሸ ዝም በይ እራሷ አይደለች ጠልዉ የሄድችዉ
@@ሳምሪነኝሰደተኛዋ እደት አወቅሽ የሆነ የተደበቀ ነገር አለ እሷ ጋ ያምስት አመት ፍቅረኛውን ያላድ ነገር አልተለየችውም ደግሞም ሠወች 9አመት አስረ አመት ተለያይተው ይጠብቁ የለ አልፈልግህም እሚል ቃል ካፋ አልወጣም እሷ ቤተሠቦቸ ብላ ነው የተለየችው ቀስ በቀስ ይስተካከላል ብሎ መጠበቅ ወይስ እርግጥ አብርሽ እሩታ በሒወቱ ባትመጣ ይጠብቃታል ሙጭጭ ብላ ስለመጣችበት በተመልካች ግፊት ነው አለቀ እኔ ፍቅር የደረሰባት ደርሶብኛል 😥ስለማውቀው ነው
ጌታን ፍቅር በጣም ነው ምዎድሽ የኔ ቆንጆ በርችልኝ 🥰❤️🙏
ኮሜንቶች አትሳደቡ ልጅ ናት ጠቃሚ ምክሮችን ስጧት አንችም እዚጋ የማንንም ስም አታንሽ የኔ ቆንጆ ❤
ፍቅር ጎበዝ የሱን ስም ሳታነሺ ስራሺን ስሪ በራስሽ ምን ያህል ጠካራ ጎበዝ እደሆንሽ አሳይን የሱን ስም አታሺ❤❤❤
አይዞሽ የራሱ ጉዳይ ተይዉ እዴ እሱ ቢህድ ሊላ ይመጣን ❤❤❤❤❤❤አይዞሽ ከጉንሽ ነን የኔ ልዩየየ ለምነሽዉ አልህድሽም ለምኑሽ መጣ እጂ ይህድ ጥርግ ይበል
ፍቅር ጀና ሴት ነሽ ❤❤❤እንወድሻለን በርቺ ጥንክር በይ መቼም ከጎንሽ ነን ደሞ ስታምር ቆንጅዬ ልጅ ነሽ አንቺ ገና ልጅ ነሽ በርቺ ብዙ ነገር መስራት ትችላለሽ ጎበዝ ነሽ ❤❤❤
በናተ ሂወት ጣልቃ አገባም በቃ አይመለከተንም ላይክ ሸር እናደርጋለን
ኮሜትሽ ተመቸኝ 😂😂❤
ሳህ
በትክክል
❤❤❤❤❤❤❤
😅😅😅😅😅😅
እውነቱ ወጣ የታባቱ 😂😂😂የት ናችሁ የመዳም ቅመሞች የማታ እጀራ ይስጠን ለሁላችን ❤❤❤❤
አይዞሽ ፍቅርየ የኔ ዉድ ህይወት ይቀጥላል ለሳም በዲ አትጨነቂ ያንችን ኑሮ እምትኖሪዉ አቺ ነሽ ሶ ዘና በይ ማሬ
ዴምሪኝ የኔ ውዲ
የኔ ቆንጆ በርቺ እንድዢ አንቲ ያጋጥማል አዞሽ በሌላ vido እንጠብቃለን ❤❤❤❤
የኔ መልካም ደምሪኝ በቅንነት 0:50
ዴምሪኝ ማርዋ🎉🎉
ፍቅርየውድ ❤❤❤❤❤እንኳንደህናመጣሽ
Batkiklll
@user-xy5hdደምሪኝ ውዷ❤3xr7m
ፍቅር የኔ ልዩ አይዞሽ ሰለ መጣሽ ደስ ብሎኛል የራስሽ ሂወት ቀጥይ በቃ አንቺ ጀንና ነሽ ጠንካራ ሳት ሞህንሽ አሳያቸው ያለፈ አለፈ አዲስ ሂወት ጀሚሪ ገና ልጅ ነሽ እሰቲ ፍቅር እንኮን መጣች የምትሉ ላይክ አድርጉልኝ ❤❤❤❤
አይዞሽ ፍቅርህ የኔ ቆንጆ ምዝ በያቸው ለማንም ማብራራት እይጠበቅብሽም ራስሽን ብቻ መስለሽ ኑሪ
ማርያምን የመዳም ቅመሞች ብዙ ባናወራ ጥሩ ይመስለኛል የምትወዷት አይዞሽ እንበላት የማትወዷት አትሳደቡ እለፋት በማርያም ❤❤❤❤❤
ሀቂቃ ዝም ብንል ይመረጣል እስኪ ዝም እንበል
ገደል ትግባ ሀበሻ የጣሉት ሲያነሱበት አይወድም
እውነት፡ነው፡እኛ፡የምንፈልጋው፡ስለምና፡ፍቅር፡ነው፡እናስድጋት፡በእውነት፡❤❤❤ፍቅር፡በጠም፡ነው፡እምወድሽ፡የኔ፡ማር፡እውነት፡ነው፡ከቤተስቦቻችን፡በላይ፡ክብር፡የለም፡እማብርሃን፡ትጠብቅሽ፡የኔ፡ማር፡ፍቅር፡ከነስምሽ፡👍👍👍💯💯💯😍😍😍🥰🥰🥰
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
የነዛ የህይወት አማክሪወች ምን ይስሩ
አታልቅሽ ማርዋ ለሱም መልካም ሂወት ይግጠመው አንቺም ጀግና ሁኚ እና ኑሪ
ስሜትሽ ይገባኛል የደረሰበት ያቃል😢😢 በቃ በአሪፍ አሪፍ ስራ ነይ ትልቅ ቦታ እደምደርሺ ተስፋ እናረጋል በርቺ እንወድሻል❤❤❤❤❤
ፍቅር በራስሺብቻናብቻስሪ የምትሉ የኔዉዲ እናበረታታሻለን
የሷ ነው እኮ
ሰሳሀህ
ደምሪኝ ማር❤❤❤
ማህተብሽን ስወድልሽ ፍቅርየ መልካም ትዳር መልካም ጓደኛ ይስጥሽ ፍቅርየ✝️✝️🙏🙏🌹🌹
ፍቅርዬ አበሽር አታልቅሺ ተሽለሽ ተገኝ ኮሜትሮች አላህን ፍሩ ሴት ሁናቹ በሴት አትፍረዱ የራሶ ቻናል አነበራትም የራሶ ዩቱብ ቢኖራት መልስ ትሰጥ ነበር በሁለቱም ወገን እንስማ
ፕሮፋይልሽን አውርደሽ ጣይ ከዛ አብረን እንፈርዳለን 😅😅
@😂😂😂😂😂Handel482
@Handልል ስል ቀደምሽኝ 😂😂😂😢😢😢😢el482
ትክክል የኔ ዉድ❤❤
@@Handel482 ወላሂ ፎረፋፍል ያረኩት ቆይ ፍቅር የመጣቸው አሁን ነው ሲጀምር እቀይረዋለው
የኔ ቆንጆ ከዚህ በላይ ከፍ ብለሽ ማየት እፈልጋለሁ እኔም ሴት ነኝ በእውነት ፈተናን አውቃለሁ በርችልኝ
አታልቅሺ በሠአቱ አንቺም ትክክል ነሽ የቤተሠብሽን ቃል በማክበርሽ
ጀግኒት ነሽ የኔ ቆንጆ በርች ጠካራ መሆን አለብሽ ጉደትሽን አቺ ነሽ የምታቂዉ የተጎዳ ደግሞ ይረዳሻል❤❤❤❤
ዴምሪኝ ማሬ🎉🎉
😂😂 እዛም ትክክል እዚህም ትክክል ደህና ናቹሁ አች ደሞ አረፈሺ ኑሮሺን ኑሪ ጠይብ
😂😂😂😂😂
😂😂😂እኮ
ሁሉም እዚህም ትክክል እዘያም ትክክል ምድረ ወሬኛ ሁላ ነገ ደሞ እሱጋ ሄዳችሁ😂😂
እ እኔ እራሱ ገረሙኝ 😅😅😅
አነዶእኔነኝ❤❤❤
የኔ ማረ እግዝሀብሄረን ነው መደገፉ በሰው ሆይታ ሄዶል በቤተሰቦቹም ጭምረ ስለዚህ ዝለዚህ በረተተሽ ተሽለሽ መገኛት ነው ውዶ❤❤❤❤
የኔ ማር ፍቅርዬ እንኳን ደና መጣሽ ውድድድድድ ነው የማደርግሽ በርች ጠክሪ ቆንጆ ቆንጆ ቪዲዮ ስሪ እኛ እኅቶቼሽን ዘና የሚደርግ እሽ ድራማ እኮ በጣም ነው የምትችይ ፍቅርዬ❤❤❤❤❤❤ ያለፈው አልፏል ተይው ሁላችሁም ሰላማችሁ ይብዛ አንችም እኅቱነሽ እሱም ወድምሽ ነው በርችልኝ ማሬ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
❤❤👍
አታልቅሽ የኔ ፍልቅልቅ ፈጣሪ የፈቀደው ብቻነው የሚሆነው❤
ayzoshi sisአትፈረዱ ይፈረድብቹሀል ይላል ቃሉ ሁላችንም😢
የኔ ውድ አይዞሽ እሺ እግዚአብሔር ምክንያት አለው እኔም ግራ ገባኝ እኮ በዚህ ትንሽ ጊዜ እዴት ሊረሳሽ ቻለ ብዬ ግን ይገርማል
የኔ ፍልቅልቅ እንዴት ታምሪያለሽ ፡ደስ ሚለው አብርሽ አንችን ነው ሚያፈቅረው❤❤🎉🎉
እኳን ደና መጣሽ ፍቅር ማነዉ ፍቅርን የናፈቃት የነበረዉ
እኔ😢 ስወዳት
አብሽሪ በርቺ ሁሉም ለራሱ እውነታ አለውህይወት ይቀጥላል ጎበዝ
ፍቅር ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል አይዞሽ ጠካራ ሁኝ ሂወት ይቀጥላል እሺ❤❤❤❤❤❤
አታልቅሽ የመጀመሪያ ነኝ ላይክ አድርጉኝ😢😢😢
ክክክክ😅
መች አለቀሰች ለማስመሰል ሞከረች
@@zeharalegese9619ህጅና ለጎረቤቶችሽ ንገሪያቼው እነሡነበሩ ሢያሥመሥሉ የነበሩት
ልጅቷ ውሸታም ነች የጣለችው ሲነሳ ተናደደች ሙጢ
@@tsgytub4588ሴትኮ እንደዛነን 😂😂😂
የኔ ማር ጀግና ሁነሽ ትልቅ ቦታ ደርሰሽ ማየት እፈልጋለሁ እዳታልቅሽ ካሁን በኋላ 😢 አንች ብቻ ቱሎወ ቱሎው ነይልን
ማዕተብሽ ሲአምር እዛ ቤት መአተብ የላቸውም እግዚአብሔር ገላገለሽ ማማዬ ማንንም አትስሚ የናትሽ ፀሎት ገላገለሽ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
በጣም ማርያምን😅😅 ለስሙ ኦርቶዶክስ ናት🙄
የኔ ቆንጆ በርቺ አይዞሽ የእውነት ጀግና ነሽ ❤❤❤❤❤ እናሳድግሻለን አይዞን ደግሞ አታልቅሽ ❤
የደረሰበት ያቀዋል አብሽሪ የማያልፍ የለም ማርር😢😢
ፍቅር አንቺኮ ውብ ቆንጆ ነሽ በዝላይ ገና ልጅ ነሽ ገና በጣም ቡዙ ነገር የጣብቅሻል በጣም ጎበዝ አስተዋይ ሴት ሁኚ ከዚህ ቦሃላ የራስሽን ሥራ ስሪ እናበረታታሻሌን ❤❤
ፀጉር እስተይልሽ ከሩታ ተመሰሰለብኝ😂😂😂 ለማንኛውም አብሽር
😂😂
ባክሽ እስዋም በፊትም ታረጋላች አታካባጂ እጭ
የበፊት ቪድዬዋን ማየት ትችያለሽ እሷ የማነንም አትኮርጅም እንደዉም እሚኮረጅባት ቅመም ናት
መብተበ ነው የፈለገችውን ማድረግ😅
Kkkkkkkkmkk😂😂😂😂😂
የኒ ውድ አይዞሽ ሂወት ይቀጥላል በዛላይ አችም ጥበሽና አሳይው እሱም የራሱ ሂወት አለው አለቀ
❤❤❤❤❤❤❤የኔ ቆነጆ በጣም ታመሪያለሽ በዚያ ላይ ጎበዝ ነሽ እራስሽን መስለሽ ስራ ቀጥይሸ ስለምንም አታዳምጪ መልካሙን እመኝልሻለው 😅😅😅😅😅😅😅
አይዞሺ ፍቅር በቃ ሰለሱው አታውሪይ❤❤❤❤ፍቅር ቢኖረው ይጠብቅሺ ነበር❤
የኔ ዉድ ቲክቶክ ሳይሽ ዩቱዩብሽን እየፈለኩ ነበር ስላገኘሁሽ ደስ ብሎኛል እኳን ደና መጣሽልን ማማየ😢❤❤❤❤
በርች እህቴ አብሽሪ ሁሉም ፈጣሪ ያለዉ ነዉ የሚሆነዉ
ይቱብ መስራትሽ ችግር የለውም ግን የራስሽ ነገር ስሪ ፍቅርየ😊🥰
ያልደረሰበት ግልግል ያዉቃል እዉነቱን ባትነግረን እኛስ እናምናለን ከራሴ ጀምሮ ስሰድባት ነበር እሷን ጥፋተኛ አድርጌ ታሳዝናለች ወንዶች ከፍተዋል ሴት ሁናችሁ አትፍረዱ የዉስጧን ፈጣሪ ነዉ የሚያቀዉ😢
@@hadeyahadeya293 እኔኮ ኣልፈረድኩም እህቴ ምን ሆንሽ ነው ለስዋ የራስዋ ነገር መስራት ጥሩ ነው ብየ እንጂ ሌላ ኣስቤ ኣደለም እህቴ ከተሳሳትኩ ደሞ ይቅርታ❤
እደ ሽማግሌ እኔጋ አልተላከም አለች እኮ ሆ አይገባችሁም እ😳😳🤔🤔ኮሜቶሮች ግን🤔🤔🤔
ጋይስ ጦርነቱ ሊጀምር ነው ኑ እናሽቃብጥ💪💪😅😅
😂😂😂
ቱ ያችስ ከፋ🤣✊
😂😂😂😂😂😂
😂😂😂😂😂ጭራሽ ማሽቃበጣችንንም አውቀሻል 😮
😅😅😅😅😅
አይዞሽ የኔ ውድ ሁሉም ሰው በሂወቱሁ ብዙ ነገር ያሰልፋል ❤አንቺ ጠንካራ ጀግና ነሽ በፍቅር ያንበረከክሽ ❤ የኔ ብርታት ❤
እና ታዳ ለምን በራሰሺ አትትማምኝም ከሱላይ ዉረጂ ይኑረበት እሺ 😂😂😂ሩታየየየየ ን ቆነጆ አገንቷል❤❤❤❤❤❤❤
አወተራሱላይወረጂበራሰሺሰራነይእናበረታታሻለን😂😂
እኮ ደረቅ ያላሏታን ታወራለይ
ምላጭ ናት አስመሳይ
አወን የምረ ሰታሠጠላ እነደ ለምኗት አለነበረ ታዳ አሁን ታለቃቅሳለይ በራሧ ትምጣ ትበረታታለይ
@@FfFff-vr2gn በጣምወላሂልብብለሺእያትሰታወራራሱየቅናትነዉእምታወራዉንእራሱአታቅም
ጎበዝ ፍቅር ሂወት ይቀጥላል በርቺ❤❤
ድሚሩኝ ምሊስልው 🙏
ፍቅርዬ እኮንም በሰላመጣሺ የኔ ፍልቅልቅ። እኖድሻለን ❤❤❤❤❤❤❤
የኔዉድ አይዞሽ በርች እኛም ከጎንሽነን 😢አታልቅሽ❤❤❤
የኔማር ፈታ በይ እንወድሻለን የአብርሽ እህት የሆነ ሴራ አሴራለች ቶሎ እርታን ገጠር ወስዳ አስቀመጠቻት እኔም የባሌ ቤተሰብ እደዚ ሿሿ ሊሰሩኝ ነበር እሱግን የፍቅር አርበኛ ስለሆነ አልተለያየንም የኔ ፍቅር ለሱ ደስታ ለማምጣት ብዬ ከሀገር ወጣው ምንም ስራ አልሳካ ስላለን አሁን ትንሽ ቋጥሬ ለት ልገባ ነው ሀገሬ ኢሸአላህ😂😂😂
ምልታረጋት የሆነች የትነሺ አጁዛናት ያችልጅ 😂😂
yna kojo azoshe abesheri eshe wuda hulum yalfal becha anchi berchi eshe aylefew alfuwal ❤❤❤❤❤
የኔ ቆንጆ በጣም ነው የምወድሸ ነገ ትልቅ ደረጃ ትደርሻለሽ በርች ቅመሟ❤❤❤
የኔ ቆጆ የሚያሽቃብጡት ተያቸዉ አቺ ብቻ በርቺ በራስሽ ስራ ነይ
አንቺ ቆንጆ ትግስተኛ ነሽ እና ቢዶዎች ከአብሩሽ የተሰሩ ይደለቱ ብለሽ አቅርብ
የኔ ፍልቅልቅ ስወድሽኮ😍😍😍 አይዞሽ በርች 😍😍😍😍
የኔ ቆንጆ አንች ማለትኮ ገና ትንሽዬ ልጅ ወደ ፊት ብዙ መልካም መልካም እድል ያለሽ ልጅ ነሽ ራስሽ ጠብቅ ቆንጆዬ ልጅ ፈገግታሽ ራሱ ልብ ይመስጣል ❤❤❤አይዞሽልኝ
ፍቅር አይዞሽ የኔ ቆጆ ሁሉም ለበጎ ነው ግን የደርሰበት ያቀዋል 😢😢
የኔ ፍልቅልቅ አቢሽሪ ❤❤❤❤
የኔ መልካም ደምሪኝ በቅንነት 1:15
አደራ ፍቅር በተለይ እሩታን እንዳትጎዶት ዛሬ መጥፎ ብትሰሪ ነገ ባንቺ ህይወት ላይ መጥፎ ነገር ይከሰታል እና አደራሽ ሩታ በጣም የዋህ ልጅ ናት ለሱ ስትል ብዙ ነገሮን ጥላለች ያብርሽን ባላውቅም
የኔ ዉዲ አታልቅሽ ሂወት ይቀጥላል በርች ወደፊት💕
የኔ ቁጁ አች ቁጂየ ስሪአት ያለሺ ነሺ በርች ዘበያችው የውስጣችሁን አላህ ያቃል ኮሜቱችን አትስሚ👍👍👍👍❤❤
የኔ ውድ አይዞሽ በርች ጠንካራ ሁኝ ህይወት ይቀጥላል ውዴ አንች ገና ልጂ ነሽ ብዙ ነገር ይጠብቅሻል ከሌሎች ተሽለሽ መገኘት ነው በውስጥሽ መናገር ማትፈልጊው ነገር እዳለ ታስታውቂያለሽ😢 አይዞሽ ውዴ❤❤❤❤
የኔውድ አይዞሽ አለንልሽ ያችን ችግር ማንያቃል 😢 ሰውዝብሎነው የሚያለቀልቀው
አታልቅሸ የኔ ቆንጆ😢❤❤ ተሎ ተሎ ነይ እናበረታታሽ አለንበራስሽ ሰራ የኔ ፍልቅልቅ እንወድሻለን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
የኔ ፍቅር ወላሒ ሙቸ ነው የምወድሽ ወላሒ ኢትዮ መንጫየ እየደረሰ ነው ባገኝሽ በጣም ደስስስ ነው የሚለኝ
ዴምሪኝ ያኡምሪይ
💗
አይዛሽፍቅርዬያልፍልሁሉም❤❤❤
የኔውድ አብሽሪ ግንኮ እምታፈቅሪው ከሆነ እሱን ያለማጣት ቤተሰብን ማሳመን ትችይ ነበር ማለት ምንም አይነት ተስፋ አልሰጠሽውም ጠብቀኝ እስከማስተካክል ብትይው ይጠብቅሽ ነበር እወድሀለሁ ነገሮችን እስከማስተካክል በተስፋ ጠብቀኝ ብትይው ይጠብቅነበር ግን አች ምንም አይነት ተስፋ አልሰጠሽውም😢
ብላው ሊሆን ይችላል አይታወቅም
በምን ነው የምትለው ቤተሰብ ስልኳን ሳይቀር ቀምተዋት ነበር አይደል እንዴ!😢 እሷ ፈጥኖ ሌላ ህይወት ይጀምራል ብላም አላሰበች ይሆናላ😔
እኔጋ ሽማግሌ አልተላከም አለች እኮ🤔🤔በድብ አዳምጡ
አይዞሽ የኔ ቆጆ ከባድ ቢሆንም ጠካራ ሁኝ የመጀመሪያ አይረሣም እግዚያብሔር ያቃል መጨረሻቹህን❤❤❤
አይዛሸ አታልቅሺ ፍቅርየ ሁሉም ነገር ያልፋል ደሞ መገፋት ጡሩ ነዉ ማለቴ ለቀጣይ ህይወትሸ ትማርቤታልሸ አይዛሸ የኔ ጠንካራ ከብር ያለሸ ሴት ነሸ ሩታ አካ ራሰዋ ናት የጠየቀችዉ ደሞ በጣም ቆንጆ ነኝ ❤ፈገግታሸ
አይዞሽ እህቴ የውስጥሽን ችግር አንቺና ፈጣሪ ነው የምታቁት እና አይዞሽ ጠካራ ሁኚ ♥️
የኔ ውድ በጣም ጀግና ነሽ እሽ በርች ከጎንሽ ነን ያንን ሁሉ ፈተና ሰብረሽ እንደዚህ ስላየንሽ ማርያምን በጣም ደስ ብሎኛል ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
❤❤❤❤አበጀሽ እኔ ዩቶብ ክፈቱላት እያልኩነበር ጀግናነሽ በቃ እልከኛሠዉ ደሥይለኛል በርች
የኔ ዉድ አብሽሪ በርቺ የሌሎቹም ምሣሌ ትሆኛለሽ ጠንክሪ ገና ልጅ ነሽ
የኔ ውድ ወላ ትለያለሽ እኮ አንች አይዞሽ በሁሉም ነገር❤❤❤
ፍቅር የኔ ቆንጆ አንቺ ጀግና ጨዋ ቤተሰብሽን አክባሪ ምርጥ ሴት ነሽ የራስሽን ህይወት ጀምረሽ ፈታ እያልሽ ነይልን እሱ አይጠቅምሽም እርሺው
ፍቅርን የምትወዱ 👍 አሳዩኝ
የኔቆጆ ፍቅርየ የኔጥቅሺ እዳሠሚቸው የመነሺይመንሺ የሚጠላሺ 🙃🙃 ማብራራት አይጠበቅብሺም የኔ ትንሹዩ እዳሠሚቸው ቶቶሎነይ በተረፈ ሠላምሺ ይብዛ ❤❤❤❤🍫🍫🍫🍫🍫🥰🥰🥰🥰🥰
አይዞሺ እህት እግዚብሔር የተሻለውን ይሰጥሻል ሰው በሚየው ልክ ነው የሚፈርደው ስሪ ስራሺን ማንን ደስ እንድለው ነው የምታለቅሺው❤
የኔ ውድ ዌልካም ወላሂ በጣም ናፍቀሽኝ ነበር😢❤
ፍቅር ርርርርርርርየኔማር በጣምእምወድሽ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤በርቺ እረዳሽአለሁ የቤተሰብ ነገርከባድነዉ 😢😢😢ወደሽአደለም ጉዞወደፊት❤❤❤ህይወትይቀጥላል❤❤❤
ብዶዎች ከሱ የስራሽ ይነሱሉሽ ፍቅር የዉስጣችን እግዚአብሔር ብቻ ነዉ የምያቆዉ በርቺ ዶሞ አምሮብሻል🥰
የኔ ቆጆ እንኳን በሰላም መጣሽ አይዞሽ ጠካራ ሁኒ❤❤❤
የኔ ውድ አንች ጀግና ሴት ነሽ ማርያምን በርችልኝ ቤተሰብሽን አክብረሽ ነው ከምትወጅው ከምታፈቅሪው አብርሽ ጋር የተለያየሽው😢😢😢ያች አይን አውጣ ነች እየተንጦለጦለች በመሀከላችሁ የገባችው 😡😡 ትንሽ ብትቆዩ ሁለታችሁ ትገናኙ ነበር። አብርሽ ፈጥኖ ወደ ሌላ ህይወት ገባ እንጂ😏😏
እግዚአብሔር ይስጥሽ አንች ነሽ ያስተዋልሽው እውነት በደመነፈስ ዝብለው ይሳደባሉ ፍቅር ጀግና ናት❤❤❤ ቤተሰብ አክባሪ
ጎበዝ በርችና ከነሱ በላይ መሆንሽን አሳያቸው
ፍቅርዬ ጎበዝ እንደዚ ፈገግታሽ እያሳየሽ በራስሽ አይድያ ነይልን ደሞም ከአብርሽ ጋር መቼም አትለያዩም በርቺ
❤በርች አችንም እሱንም እንወዳችሆን ህይወት ይቀጥላን እህታችን በርች ስራሽን ስሪ ሌላው ይመጣን ቀስ በቀስ
አብሽሪ ያኔውድ 😥🥺😘
እፍፍፍፍፍፍፍ አይዞን ለሁላችሁ እግዚአብሔር ጥሩ ልብ ይቅርየሚል ልብ ይስጠን!!!!!
በርቻ ከኛ በላይ ለኛ አዊቂው አሏህ ነው ❤የሚጠቅምሺን ይስጥሺ እልፍ ቢሉ እልፍ ይገኝል
በጣም ደምሪኝ ❤
@@Ekramየቦረናዋ እሺ 🌷
ትክክል❤ 1:11
@@ብትአብዱሠኢድ ደምሪኝ የኔውድ
ዝም ያለ ነጃ ወጣ አሉ የኛ ውድ ነብይ ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም🌺🌺
ሠለላህ አለይሂወሠለም❤❤❤❤
ሰለሏህ አለይሂወሰለም❤❤
ሡለላህ አለይሂ ወሰለም
S A W ❤
❤ሳህ የኔውድ❤❤❤❤
እሷን የሚረዳት የደረሰበት ብቻ ነዉ የሚያቀዉ ስሜቱ ከባድ ነዉ ተረዷት😢😢መጥፎ ኮሜንት አትፃፉ ሴት በሴት ላይ አንከፋፋ❤
Welahi ❤aeo
በትክክል እናበረታታት
ማርዋ ዴምሪኝ🎉
Ewnte new
በትክክል ልቧ ተሰብሯል ወንዶች ግን ምን ይሻላችሇል
አይዞሽ😥 እህቴ በርቺ እኛ ሴቶችም መሥራት እንደምንችል አሳይልን 🥰
ኧረ የመዳም❤ቅመሞች አበረታቱኝ አይከፈልበትም የስደት እህታችሁነኝ😢❤❤
የሚገርመኝ እኛን ማን ያበረታታን ለማንኛውም ሠብሥክራይብ አደረኩሺ
@@habibaadem7421 የኔውድ ፈጣሪያሰብሽውን ያሳካልሽ🙏😍😍😍
እሽ እህታችን እኛው በኛው እንጠቃቀም
እኛ ለኛ አንሥማማም እኮ አረጌሻለሁ መልሽ😂
@@ፈኪTube-ov7lz እኔ ደሞ በብዛት ስደተኛ እህቶቼን ነው ሰብ የማደርገው ልፋታችንን ስለምረዳ
የእውነት ማእተብሽ ውበት የመስቀሉ ሃይሊ ይጠብቅሽ🎉 በርቺ❤
ማህተብሽ ብቻ ይበቃል የኔ ማር❤❤❤በርቺልኝ ጀግናዬ🎉🎉🎉
❤❤❤
❤❤❤❤❤
ትክክል
ፍቅርዬ አንች እኮ ትንሽ ቆንጅዬ ታዳጊ ነሽ በርች አይዞሽ በጭራሽ ምንም እንዳይስማሽ❤❤❤
ዴምሪኝ ማርዋ🎉
እኛ በእናንተ ህይወት ምን አገባን ጥሩ ስራ ይዞ የምመጣውን ሁሉ እናበረታታለን አንችም እህታችን ነሽ እሱም ወንድማችን ነው።ስለዝህ በርች እናበራታታሻለን ህይወት ይቀጥላል።
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
መሻላህየተቢ
ማሻአሏህ የተንቢ አሏህ ይጀምርልሺ የኔ ጀግና ኡፍ እደት እንዳስደሰትሺኝ❤❤💋💋💋💋
አረ እሷ አይደለችም 😮😮😮@@MeriMTube
ምንአይነት ነሸ
@@MeriMTubeየተቢ እደዚህ ልትኮምት እረ እሷ አደለችም
ቆንጆ ነሽ ባለማእተባዋ❤ ሰው ይሄዳል ሰው ይመጣል የማይሄድ ፈጣሪ አለ🙏❤
እኛ አይመለከተንም እሽ ኑፁህነትሽ ለኛ ሳይሆን ለራስሽ ነው የሚጠቅመው ከዋሸሽም ፈጣሪሽ የሚቀጣሽ አችነው
የኔ መልካም ደምሪኝ በቅንነት🎉
ካልተመለከታችሁ ለምት ሰደባችኋት እስከዛሬ
እኮ አሺቃባጪ ናቸዉ አ@@shsh1715
መሀተብሽ ብቻ ❤❤ሲያምር አይዞሽ እግዛብሔር ከፈቀደው አብርሽ ያች ነው እግዛብሔር ካልፈቀደ በቃ በፀጋ ተቀበይ ሩታ ስለመጣችበት እጂ አይቸኩልም ይመስለኛል ግን ያምስት አመት ፍቅረኛ በ6ወር መተው ገርሞኛል ግን በቃ አማራጭ አቶ ነው😢
ባክሸ ዝም በይ እራሷ አይደለች ጠልዉ የሄድችዉ
@@ሳምሪነኝሰደተኛዋ እደት አወቅሽ የሆነ የተደበቀ ነገር አለ እሷ ጋ ያምስት አመት ፍቅረኛውን ያላድ ነገር አልተለየችውም ደግሞም ሠወች 9አመት አስረ አመት ተለያይተው ይጠብቁ የለ አልፈልግህም እሚል ቃል ካፋ አልወጣም እሷ ቤተሠቦቸ ብላ ነው የተለየችው ቀስ በቀስ ይስተካከላል ብሎ መጠበቅ ወይስ እርግጥ አብርሽ እሩታ በሒወቱ ባትመጣ ይጠብቃታል ሙጭጭ ብላ ስለመጣችበት በተመልካች ግፊት ነው አለቀ እኔ ፍቅር የደረሰባት ደርሶብኛል 😥ስለማውቀው ነው
ጌታን ፍቅር በጣም ነው ምዎድሽ የኔ ቆንጆ በርችልኝ 🥰❤️🙏
ኮሜንቶች አትሳደቡ ልጅ ናት ጠቃሚ ምክሮችን ስጧት አንችም እዚጋ የማንንም ስም አታንሽ የኔ ቆንጆ ❤
ፍቅር ጎበዝ የሱን ስም ሳታነሺ ስራሺን ስሪ በራስሽ ምን ያህል ጠካራ ጎበዝ እደሆንሽ አሳይን የሱን ስም አታሺ❤❤❤
አይዞሽ የራሱ ጉዳይ ተይዉ እዴ እሱ ቢህድ ሊላ ይመጣን ❤❤❤❤❤❤አይዞሽ ከጉንሽ ነን የኔ ልዩየየ ለምነሽዉ አልህድሽም ለምኑሽ መጣ እጂ ይህድ ጥርግ ይበል
ፍቅር ጀና ሴት ነሽ ❤❤❤እንወድሻለን በርቺ ጥንክር በይ መቼም ከጎንሽ ነን ደሞ ስታምር ቆንጅዬ ልጅ ነሽ አንቺ ገና ልጅ ነሽ በርቺ ብዙ ነገር መስራት ትችላለሽ ጎበዝ ነሽ ❤❤❤
ዴምሪኝ ማርዋ🎉
በናተ ሂወት ጣልቃ አገባም በቃ አይመለከተንም ላይክ ሸር እናደርጋለን
ኮሜትሽ ተመቸኝ 😂😂❤
ሳህ
በትክክል
❤❤❤❤❤❤❤
😅😅😅😅😅😅
እውነቱ ወጣ የታባቱ 😂😂😂የት ናችሁ የመዳም ቅመሞች የማታ እጀራ ይስጠን ለሁላችን ❤❤❤❤
አይዞሽ ፍቅርየ የኔ ዉድ ህይወት ይቀጥላል ለሳም በዲ አትጨነቂ ያንችን ኑሮ እምትኖሪዉ አቺ ነሽ ሶ ዘና በይ ማሬ
ዴምሪኝ የኔ ውዲ
የኔ ቆንጆ በርቺ እንድዢ አንቲ ያጋጥማል አዞሽ በሌላ vido እንጠብቃለን ❤❤❤❤
የኔ መልካም ደምሪኝ በቅንነት 0:50
ዴምሪኝ ማርዋ🎉🎉
ፍቅርየውድ ❤❤❤❤❤እንኳንደህናመጣሽ
Batkiklll
@user-xy5hdደምሪኝ ውዷ❤3xr7m
ፍቅር የኔ ልዩ አይዞሽ ሰለ መጣሽ ደስ ብሎኛል የራስሽ ሂወት ቀጥይ በቃ አንቺ ጀንና ነሽ ጠንካራ ሳት ሞህንሽ አሳያቸው ያለፈ አለፈ አዲስ ሂወት ጀሚሪ ገና ልጅ ነሽ እሰቲ ፍቅር እንኮን መጣች የምትሉ ላይክ አድርጉልኝ ❤❤❤❤
አይዞሽ ፍቅርህ የኔ ቆንጆ ምዝ በያቸው ለማንም ማብራራት እይጠበቅብሽም ራስሽን ብቻ መስለሽ ኑሪ
ዴምሪኝ የኔ ውዲ
ማርያምን የመዳም ቅመሞች ብዙ ባናወራ ጥሩ ይመስለኛል የምትወዷት አይዞሽ እንበላት የማትወዷት አትሳደቡ እለፋት በማርያም ❤❤❤❤❤
ሀቂቃ ዝም ብንል ይመረጣል እስኪ ዝም እንበል
ገደል ትግባ ሀበሻ የጣሉት ሲያነሱበት አይወድም
እውነት፡ነው፡እኛ፡የምንፈልጋው፡ስለምና፡ፍቅር፡ነው፡እናስድጋት፡በእውነት፡❤❤❤ፍቅር፡በጠም፡ነው፡እምወድሽ፡የኔ፡ማር፡እውነት፡ነው፡ከቤተስቦቻችን፡በላይ፡ክብር፡የለም፡እማብርሃን፡ትጠብቅሽ፡የኔ፡ማር፡ፍቅር፡ከነስምሽ፡👍👍👍💯💯💯😍😍😍🥰🥰🥰
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
የነዛ የህይወት አማክሪወች ምን ይስሩ
አታልቅሽ ማርዋ ለሱም መልካም ሂወት ይግጠመው አንቺም ጀግና ሁኚ እና ኑሪ
ስሜትሽ ይገባኛል የደረሰበት ያቃል😢😢 በቃ በአሪፍ አሪፍ ስራ ነይ ትልቅ ቦታ እደምደርሺ ተስፋ እናረጋል በርቺ እንወድሻል❤❤❤❤❤
ፍቅር በራስሺብቻናብቻስሪ የምትሉ የኔዉዲ እናበረታታሻለን
የሷ ነው እኮ
ሰሳሀህ
ዴምሪኝ ማርዋ🎉🎉
ደምሪኝ ማር❤❤❤
ማህተብሽን ስወድልሽ ፍቅርየ መልካም ትዳር መልካም ጓደኛ ይስጥሽ ፍቅርየ✝️✝️🙏🙏🌹🌹
ፍቅርዬ አበሽር አታልቅሺ ተሽለሽ ተገኝ ኮሜትሮች አላህን ፍሩ ሴት ሁናቹ በሴት አትፍረዱ የራሶ ቻናል አነበራትም የራሶ ዩቱብ ቢኖራት መልስ ትሰጥ ነበር በሁለቱም ወገን እንስማ
ፕሮፋይልሽን አውርደሽ ጣይ ከዛ አብረን እንፈርዳለን 😅😅
@😂😂😂😂😂Handel482
@Handልል ስል ቀደምሽኝ 😂😂😂😢😢😢😢el482
ትክክል የኔ ዉድ❤❤
@@Handel482 ወላሂ ፎረፋፍል ያረኩት ቆይ ፍቅር የመጣቸው አሁን ነው ሲጀምር እቀይረዋለው
የኔ ቆንጆ ከዚህ በላይ ከፍ ብለሽ ማየት እፈልጋለሁ እኔም ሴት ነኝ በእውነት ፈተናን አውቃለሁ በርችልኝ
ዴምሪኝ ማርዋ🎉
❤❤❤
አታልቅሺ በሠአቱ አንቺም ትክክል ነሽ የቤተሠብሽን ቃል በማክበርሽ
ጀግኒት ነሽ የኔ ቆንጆ በርች ጠካራ መሆን አለብሽ ጉደትሽን አቺ ነሽ የምታቂዉ የተጎዳ ደግሞ ይረዳሻል❤❤❤❤
ዴምሪኝ ማሬ🎉🎉
😂😂 እዛም ትክክል እዚህም ትክክል ደህና ናቹሁ አች ደሞ አረፈሺ ኑሮሺን ኑሪ ጠይብ
😂😂😂😂😂
😂😂😂እኮ
ሁሉም እዚህም ትክክል እዘያም ትክክል ምድረ ወሬኛ ሁላ ነገ ደሞ እሱጋ ሄዳችሁ😂😂
እ እኔ እራሱ ገረሙኝ 😅😅😅
አነዶእኔነኝ❤❤❤
የኔ ማረ እግዝሀብሄረን ነው መደገፉ በሰው ሆይታ ሄዶል በቤተሰቦቹም ጭምረ ስለዚህ ዝለዚህ በረተተሽ ተሽለሽ መገኛት ነው ውዶ❤❤❤❤
የኔ ማር ፍቅርዬ እንኳን ደና መጣሽ ውድድድድድ ነው የማደርግሽ በርች ጠክሪ ቆንጆ ቆንጆ ቪዲዮ ስሪ እኛ እኅቶቼሽን ዘና የሚደርግ እሽ ድራማ እኮ በጣም ነው የምትችይ ፍቅርዬ❤❤❤❤❤❤ ያለፈው አልፏል ተይው ሁላችሁም ሰላማችሁ ይብዛ አንችም እኅቱነሽ እሱም ወድምሽ ነው በርችልኝ ማሬ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
❤❤👍
አታልቅሽ የኔ ፍልቅልቅ ፈጣሪ የፈቀደው ብቻነው የሚሆነው❤
ayzoshi sisአትፈረዱ ይፈረድብቹሀል ይላል ቃሉ ሁላችንም😢
የኔ ውድ አይዞሽ እሺ እግዚአብሔር ምክንያት አለው እኔም ግራ ገባኝ እኮ በዚህ ትንሽ ጊዜ እዴት ሊረሳሽ ቻለ ብዬ ግን ይገርማል
የኔ ፍልቅልቅ እንዴት ታምሪያለሽ ፡ደስ ሚለው አብርሽ አንችን ነው ሚያፈቅረው❤❤🎉🎉
እኳን ደና መጣሽ ፍቅር ማነዉ ፍቅርን የናፈቃት የነበረዉ
እኔ😢 ስወዳት
አብሽሪ በርቺ ሁሉም ለራሱ እውነታ አለው
ህይወት ይቀጥላል ጎበዝ
ፍቅር ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል አይዞሽ ጠካራ ሁኝ ሂወት ይቀጥላል እሺ❤❤❤❤❤❤
አታልቅሽ የመጀመሪያ ነኝ ላይክ አድርጉኝ😢😢😢
ክክክክ😅
መች አለቀሰች ለማስመሰል ሞከረች
@@zeharalegese9619ህጅና ለጎረቤቶችሽ ንገሪያቼው እነሡነበሩ ሢያሥመሥሉ የነበሩት
ልጅቷ ውሸታም ነች የጣለችው ሲነሳ ተናደደች ሙጢ
@@tsgytub4588ሴትኮ እንደዛነን 😂😂😂
የኔ ማር ጀግና ሁነሽ ትልቅ ቦታ ደርሰሽ ማየት እፈልጋለሁ እዳታልቅሽ ካሁን በኋላ 😢 አንች ብቻ ቱሎወ ቱሎው ነይልን
ማዕተብሽ ሲአምር እዛ ቤት መአተብ የላቸውም እግዚአብሔር ገላገለሽ ማማዬ ማንንም አትስሚ የናትሽ ፀሎት ገላገለሽ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
በጣም ማርያምን😅😅 ለስሙ ኦርቶዶክስ ናት🙄
የኔ ቆንጆ በርቺ አይዞሽ የእውነት ጀግና ነሽ ❤❤❤❤❤ እናሳድግሻለን አይዞን ደግሞ አታልቅሽ ❤
የደረሰበት ያቀዋል አብሽሪ የማያልፍ የለም ማርር😢😢
ዴምሪኝ ማርዋ🎉
ፍቅር አንቺኮ ውብ ቆንጆ ነሽ በዝላይ ገና ልጅ ነሽ ገና በጣም ቡዙ ነገር የጣብቅሻል በጣም ጎበዝ አስተዋይ ሴት ሁኚ ከዚህ ቦሃላ የራስሽን ሥራ ስሪ እናበረታታሻሌን ❤❤
ፀጉር እስተይልሽ ከሩታ ተመሰሰለብኝ😂😂😂 ለማንኛውም አብሽር
😂😂
ባክሽ እስዋም በፊትም ታረጋላች አታካባጂ እጭ
የበፊት ቪድዬዋን ማየት ትችያለሽ እሷ የማነንም አትኮርጅም እንደዉም እሚኮረጅባት ቅመም ናት
መብተበ ነው የፈለገችውን ማድረግ😅
Kkkkkkkkmkk😂😂😂😂😂
የኒ ውድ አይዞሽ ሂወት ይቀጥላል በዛላይ አችም ጥበሽና አሳይው እሱም የራሱ ሂወት አለው አለቀ
❤❤❤❤❤❤❤የኔ ቆነጆ በጣም ታመሪያለሽ በዚያ ላይ ጎበዝ ነሽ እራስሽን መስለሽ ስራ ቀጥይሸ ስለምንም አታዳምጪ መልካሙን እመኝልሻለው 😅😅😅😅😅😅😅
አይዞሺ ፍቅር በቃ ሰለሱው አታውሪይ❤❤❤❤ፍቅር ቢኖረው ይጠብቅሺ ነበር❤
የኔ ዉድ ቲክቶክ ሳይሽ ዩቱዩብሽን እየፈለኩ ነበር ስላገኘሁሽ ደስ ብሎኛል እኳን ደና መጣሽልን ማማየ😢❤❤❤❤
በርች እህቴ አብሽሪ ሁሉም ፈጣሪ ያለዉ ነዉ የሚሆነዉ
ይቱብ መስራትሽ ችግር የለውም ግን የራስሽ ነገር ስሪ ፍቅርየ😊🥰
ያልደረሰበት ግልግል ያዉቃል እዉነቱን ባትነግረን እኛስ እናምናለን ከራሴ ጀምሮ ስሰድባት ነበር እሷን ጥፋተኛ አድርጌ ታሳዝናለች ወንዶች ከፍተዋል ሴት ሁናችሁ አትፍረዱ የዉስጧን ፈጣሪ ነዉ የሚያቀዉ😢
@@hadeyahadeya293 እኔኮ ኣልፈረድኩም እህቴ ምን ሆንሽ ነው ለስዋ የራስዋ ነገር መስራት ጥሩ ነው ብየ እንጂ ሌላ ኣስቤ ኣደለም እህቴ ከተሳሳትኩ ደሞ ይቅርታ❤
እደ ሽማግሌ እኔጋ አልተላከም አለች እኮ ሆ አይገባችሁም እ😳😳🤔🤔ኮሜቶሮች ግን🤔🤔🤔
ጋይስ ጦርነቱ ሊጀምር ነው ኑ እናሽቃብጥ💪💪😅😅
😂😂😂
ቱ ያችስ ከፋ🤣✊
😂😂😂😂😂😂
😂😂😂😂😂ጭራሽ ማሽቃበጣችንንም አውቀሻል 😮
😅😅😅😅😅
አይዞሽ የኔ ውድ ሁሉም ሰው በሂወቱሁ ብዙ ነገር ያሰልፋል ❤አንቺ ጠንካራ ጀግና ነሽ በፍቅር ያንበረከክሽ ❤ የኔ ብርታት ❤
እና ታዳ ለምን በራሰሺ አትትማምኝም ከሱላይ ዉረጂ ይኑረበት እሺ 😂😂😂ሩታየየየየ ን ቆነጆ አገንቷል❤❤❤❤❤❤❤
አወተራሱላይወረጂበራሰሺሰራነይእናበረታታሻለን😂😂
እኮ ደረቅ ያላሏታን ታወራለይ
ምላጭ ናት አስመሳይ
አወን የምረ ሰታሠጠላ እነደ ለምኗት አለነበረ ታዳ አሁን ታለቃቅሳለይ በራሧ ትምጣ ትበረታታለይ
@@FfFff-vr2gn በጣምወላሂልብብለሺእያትሰታወራራሱየቅናትነዉእምታወራዉንእራሱአታቅም
ጎበዝ ፍቅር ሂወት ይቀጥላል በርቺ❤❤
ዴምሪኝ ማርዋ🎉🎉
ድሚሩኝ ምሊስልው 🙏
ፍቅርዬ እኮንም በሰላመጣሺ የኔ ፍልቅልቅ። እኖድሻለን ❤❤❤❤❤❤❤
የኔዉድ አይዞሽ በርች እኛም ከጎንሽነን 😢አታልቅሽ❤❤❤
የኔማር ፈታ በይ እንወድሻለን የአብርሽ እህት የሆነ ሴራ አሴራለች ቶሎ እርታን ገጠር ወስዳ አስቀመጠቻት እኔም የባሌ ቤተሰብ እደዚ ሿሿ ሊሰሩኝ ነበር እሱግን የፍቅር አርበኛ ስለሆነ አልተለያየንም የኔ ፍቅር ለሱ ደስታ ለማምጣት ብዬ ከሀገር ወጣው ምንም ስራ አልሳካ ስላለን አሁን ትንሽ ቋጥሬ ለት ልገባ ነው ሀገሬ ኢሸአላህ😂😂😂
ምልታረጋት የሆነች የትነሺ አጁዛናት ያችልጅ 😂😂
😂😂😂😂😂😂
yna kojo azoshe abesheri eshe wuda hulum yalfal becha anchi berchi eshe aylefew alfuwal ❤❤❤❤❤
የኔ ቆንጆ በጣም ነው የምወድሸ ነገ ትልቅ ደረጃ ትደርሻለሽ በርች ቅመሟ❤❤❤
የኔ ቆጆ የሚያሽቃብጡት ተያቸዉ አቺ ብቻ በርቺ በራስሽ ስራ ነይ
አንቺ ቆንጆ ትግስተኛ ነሽ እና ቢዶዎች ከአብሩሽ የተሰሩ ይደለቱ ብለሽ አቅርብ
የኔ ፍልቅልቅ ስወድሽኮ😍😍😍 አይዞሽ በርች 😍😍😍😍
ዴምሪኝ ማርዋ🎉
የኔ ቆንጆ አንች ማለትኮ ገና ትንሽዬ ልጅ ወደ ፊት ብዙ መልካም መልካም እድል ያለሽ ልጅ ነሽ ራስሽ ጠብቅ ቆንጆዬ ልጅ ፈገግታሽ ራሱ ልብ ይመስጣል ❤❤❤አይዞሽልኝ
ፍቅር አይዞሽ የኔ ቆጆ ሁሉም ለበጎ ነው ግን የደርሰበት ያቀዋል 😢😢
የኔ ፍልቅልቅ አቢሽሪ ❤❤❤❤
የኔ መልካም ደምሪኝ በቅንነት 1:15
❤❤❤
አደራ ፍቅር በተለይ እሩታን እንዳትጎዶት ዛሬ መጥፎ ብትሰሪ ነገ ባንቺ ህይወት ላይ መጥፎ ነገር ይከሰታል እና አደራሽ ሩታ በጣም የዋህ ልጅ ናት ለሱ ስትል ብዙ ነገሮን ጥላለች ያብርሽን ባላውቅም
የኔ ዉዲ አታልቅሽ ሂወት ይቀጥላል በርች ወደፊት💕
የኔ ቁጁ አች ቁጂየ ስሪአት ያለሺ ነሺ በርች ዘበያችው የውስጣችሁን አላህ ያቃል ኮሜቱችን አትስሚ👍👍👍👍❤❤
ዴምሪኝ ማርዋ🎉
የኔ ውድ አይዞሽ በርች ጠንካራ ሁኝ ህይወት ይቀጥላል ውዴ አንች ገና ልጂ ነሽ ብዙ ነገር ይጠብቅሻል ከሌሎች ተሽለሽ መገኘት ነው በውስጥሽ መናገር ማትፈልጊው ነገር እዳለ ታስታውቂያለሽ😢 አይዞሽ ውዴ❤❤❤❤
የኔውድ አይዞሽ አለንልሽ ያችን ችግር ማንያቃል 😢 ሰውዝብሎነው የሚያለቀልቀው
አታልቅሸ የኔ ቆንጆ😢❤❤ ተሎ ተሎ ነይ እናበረታታሽ አለንበራስሽ ሰራ የኔ ፍልቅልቅ እንወድሻለን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
የኔ ፍቅር ወላሒ ሙቸ ነው የምወድሽ
ወላሒ ኢትዮ መንጫየ እየደረሰ ነው ባገኝሽ በጣም ደስስስ ነው የሚለኝ
ዴምሪኝ ያኡምሪይ
💗
አይዛሽፍቅርዬያልፍልሁሉም❤❤❤
የኔውድ አብሽሪ ግንኮ እምታፈቅሪው ከሆነ እሱን ያለማጣት ቤተሰብን ማሳመን ትችይ ነበር ማለት ምንም አይነት ተስፋ አልሰጠሽውም ጠብቀኝ እስከማስተካክል ብትይው ይጠብቅሽ ነበር እወድሀለሁ ነገሮችን እስከማስተካክል በተስፋ ጠብቀኝ ብትይው ይጠብቅነበር ግን አች ምንም አይነት ተስፋ አልሰጠሽውም😢
ብላው ሊሆን ይችላል አይታወቅም
በምን ነው የምትለው ቤተሰብ ስልኳን ሳይቀር ቀምተዋት ነበር አይደል እንዴ!😢 እሷ ፈጥኖ ሌላ ህይወት ይጀምራል ብላም አላሰበች ይሆናላ😔
እኔጋ ሽማግሌ አልተላከም አለች እኮ🤔🤔በድብ አዳምጡ
አይዞሽ የኔ ቆጆ ከባድ ቢሆንም ጠካራ ሁኝ የመጀመሪያ አይረሣም እግዚያብሔር ያቃል መጨረሻቹህን❤❤❤
አይዛሸ አታልቅሺ ፍቅርየ ሁሉም ነገር ያልፋል ደሞ መገፋት ጡሩ ነዉ ማለቴ ለቀጣይ ህይወትሸ ትማርቤታልሸ አይዛሸ የኔ ጠንካራ ከብር ያለሸ ሴት ነሸ ሩታ አካ ራሰዋ ናት የጠየቀችዉ ደሞ በጣም ቆንጆ ነኝ ❤
ፈገግታሸ
አይዞሽ እህቴ የውስጥሽን ችግር አንቺና ፈጣሪ ነው የምታቁት እና አይዞሽ ጠካራ ሁኚ ♥️
የኔ ውድ በጣም ጀግና ነሽ እሽ በርች ከጎንሽ ነን ያንን ሁሉ ፈተና ሰብረሽ እንደዚህ ስላየንሽ ማርያምን በጣም ደስ ብሎኛል ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
❤❤❤❤አበጀሽ እኔ ዩቶብ ክፈቱላት እያልኩነበር ጀግናነሽ በቃ እልከኛሠዉ ደሥይለኛል በርች
የኔ ዉድ አብሽሪ በርቺ የሌሎቹም ምሣሌ ትሆኛለሽ ጠንክሪ ገና ልጅ ነሽ
የኔ ውድ ወላ ትለያለሽ እኮ አንች አይዞሽ በሁሉም ነገር❤❤❤
ፍቅር የኔ ቆንጆ አንቺ ጀግና ጨዋ ቤተሰብሽን አክባሪ ምርጥ ሴት ነሽ የራስሽን ህይወት ጀምረሽ ፈታ እያልሽ ነይልን እሱ አይጠቅምሽም እርሺው
ፍቅርን የምትወዱ 👍 አሳዩኝ
የኔቆጆ ፍቅርየ የኔጥቅሺ እዳሠሚቸው የመነሺይመንሺ የሚጠላሺ 🙃🙃 ማብራራት አይጠበቅብሺም የኔ ትንሹዩ እዳሠሚቸው ቶቶሎነይ በተረፈ ሠላምሺ ይብዛ ❤❤❤❤🍫🍫🍫🍫🍫🥰🥰🥰🥰🥰
አይዞሺ እህት እግዚብሔር የተሻለውን ይሰጥሻል ሰው በሚየው ልክ ነው የሚፈርደው ስሪ ስራሺን ማንን ደስ እንድለው ነው የምታለቅሺው❤
የኔ ውድ ዌልካም ወላሂ በጣም ናፍቀሽኝ ነበር😢❤
ዴምሪኝ ማርዋ🎉
ፍቅር ርርርርርርርየኔማር በጣምእምወድሽ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤በርቺ እረዳሽአለሁ የቤተሰብ ነገርከባድነዉ 😢😢😢ወደሽአደለም ጉዞወደፊት❤❤❤ህይወትይቀጥላል❤❤❤
ብዶዎች ከሱ የስራሽ ይነሱሉሽ ፍቅር የዉስጣችን እግዚአብሔር ብቻ ነዉ የምያቆዉ በርቺ ዶሞ አምሮብሻል🥰
የኔ ቆጆ እንኳን በሰላም መጣሽ አይዞሽ ጠካራ ሁኒ❤❤❤
የኔ ውድ አንች ጀግና ሴት ነሽ ማርያምን
በርችልኝ ቤተሰብሽን አክብረሽ ነው ከምትወጅው ከምታፈቅሪው አብርሽ ጋር የተለያየሽው😢😢😢
ያች አይን አውጣ ነች እየተንጦለጦለች በመሀከላችሁ የገባችው 😡😡 ትንሽ ብትቆዩ ሁለታችሁ ትገናኙ ነበር። አብርሽ ፈጥኖ ወደ ሌላ ህይወት ገባ እንጂ😏😏