ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
ሩታዬ ሃሳብሽ ያንች ከሆነ ይሁን የምትሉ በላክ😢😢የኔ መልካም ሴት
ዉድ ደሚሪኝ
❤❤❤❤❤
ገርሞኛን
❤❤❤❤
ድራማ ነው
"ቤትና ባለጠግነት የአባቶች ርስት ናቸው አስተዋይ ሚስት ግን ከእግዚአብሔር ዘንድ ናት" - ምስል. 19፡14
ትክክል የኔ ልባም ሴት ሩትነቴ የኔ ጥበበኛ ❤❤❤❤❤
ደምሪኝ
Tikil nw❤❤❤
ትክክክክልል😊😊
ትክክል ነው ❤❤
የኔ አስተዋይ አንች እኮ ልዩ ነሽ ❤ እስኪ ክብራችሁን በ ላይክ ግለፁላት🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ደምሪኝ ውዴ በቅንነት
ከሚባለው በላይ የእሩታ መልካምነት
የሰው ስም ለምን ትሰርቃላቹ ሌባ ሁላ ሌባ ሁላ ክክክክክክ
ያረብ እንዴ ሩታየበራሷየምትተማመንሴትአድርገኝስወድሽ የኔ መልካምሁሉም እንዳንቺቅንቢያስብሩታየ በፍቅር ይሙላቤታችሁ
መጨረሸውስ አለየንም እኮ
የኔ አስተዎይ ወላሂ እዉነተኛ ፍቅር ያየሁት ባችነዉ እዉነት ትለያለሽ ጀግና ልባም የዎህ ንፁህ ናት የምትሉ በላይክ አሳዩኝ ❤❤❤❤❤❤❤
❤❤👍
ፍቅር የእውነት ፍቅረኛው ብትሆን ኖሮ አታስታርቅም ነበር ድራማው ገና ይቀጥላል ፍቅርና ከአብርሽ አብረው ተመልሰው ያሳዮናል ገና ነገሩ ሳንቲም ለመለቃቀም ነው 😅
ሲቀጥል ጀግናነቶ. በምንድነው. ቂጥሚያ ነራሷካደረገቺ ቡሀላ. መታ ላስታርቅ አላለቺም ለልጂቱ አታስቢም ውሾቺ ናቺሁ
ሩታ በጣም አስተዋይና ትልቅ ሰው ስለሆንሽ አከብርሻለሁ።
እሄ ምንም አሰተዋይነት የለዉም አሰተዋይ ማለት በፍቅር ገብቶ ለራስ ካረጉ ወዲያ ማሰታረቅ ምን ይሉታል እሄ ቁሰል መነካካት ነዉ እሰከማቀዉድረስ ሆሆሆሆሆሆ
ስህእህት ዝብለው አስተዋይ ይላሉ@@hilamoo928
ተመስገን 🙏
ኤፍሬምዬ
❤❤❤❤❤👍👍👍👍
አንተኮ ሁልየም ምርጥ ነህ❤
🥰🥰🥰
ተመስገን
😢አረ ሩታ ግን ምን ያለ የዋህ ነት ከምር ዘሬ ወዳዳድኳት ይበልጥ 🥺
ዉድ ደሚሪኝ 9:57
የምር በጣም የዋህ ነት እኮ
እኔም 😢😢😢የዋህ ናት
🙏 😢😢😢😢😢Amen 🙏amen God bless you 🙏 😢😢😢🎉🎉❤❤❤❤❤
ቲሽ ወርኛ ስው ሆኖ ይጣላል አንች ግን ግዜ አልሰጠሻቸውም በ1ወር ባልሞላ አፈቆሪኩ ብለሽ እንጅ ይታሪቁ ነበር😢አንች ግን ሲጀመሪ መጀመሪያ ቤተሰቦችሽ አክብሪ ፊቅር የኔ ውዴ❤
የሰዉ ነገርኮ 😓እግዚኣቢሄር ካልፈቀደ ኣይሆንም ሩታየ ተባረኪ የኔ ኣስተዋይ❤❤
ሩታ መልካም ሴትናት የምትሉ በላይክ
በጣም❤❤❤❤
Wawoo 🎉🎉, Rutayee
በጣም መልካም ናት❤❤
😋😋😋
Betam❤❤
ሩታዬ መልካም ነገር ማርግ ለወደፊቱ ከእግዚአብሔር ብድሩን ታገኛለሽ ይቅርታን ማድረግ ትልቅ ትልቅ በረከትን የሚያሰጥ ነው ሩታዬ ተባረኪ የወደፊት የአንችና የአብርሽ እልማችሁን እግዚአብሔር አምላክ ያሳካላችሁ🙏
ፍቅርየ የኛ ፍልቅልቅ ሩታ መልካም ሴት ነሽ ግን እኮ በጣም ነው የምትጎዳው በማርያም አፍፍፍ ፍቅርየ መድሀኒአለም የተሻለ ህይወት ይስጥሽ😢❤❤❤
ሩታየ የኔቆጆ የመልክ ብቻ ሣይሆን የሁሉ ቆጆ አስተዋይ ትልቅ ሠው አብርሽ እናትና አባቱ በእውነት መርቀውታል አችን የመሠለ የተሸለመው
ሩቲዬ የምር ምርጥ ሰዉ ነሽ ይቅርታ ትልቅነት ነዉ ግን ብቻ የዋህነትሽ😢😢😢
ደምሪኝ ውዴ
እንደማመር@@AyatMensur
እሺዉዴ@@AyatMensur
@@AyatMensurደመርኩሽደምሪኝ
ደምሬኝዉደ@@AyatMensur
ሩታ ክብር ያንሳታል የምር ትልቅ ሰው ናት👌👌👌
ክብር መለት ከጅምሩ ማስታረቅ ነበር
እእእማማየ አሁን እንቁልልጭሽ ነበሪ😅😅😅😅@@ዙዙዪ
ሩታዬ፣የኔ፣ዪው፣፣ጀግና፣ነሽ፣እኔ፣ብሆን፣አልዳፍራምአንድኛ፣ነሺህ
እሩታ የፍቅር ሰው ጀግና ሴት ናት ጠላታን አቅፋ የምትይዝ ዘመንሽ ሁሉ የሰላም ይሁን
ፍቅር ልዩ ሴት ነሽ ጎበዝ በራስሽ የምትተማመኚ
ሩታይ የኔ ጀግና ሴት በዚህ መልኩ ማሰብሽ በጣም ነው ማደንቅሽ ከባድ ቢሆንም ይህ ታስባለሽ ብየ አልጠበቁም ነበር ክብር ይገባሻል ማንም የማላስበው እና የማልጠብቀው ነገር ነው ያረግሽው ክብር ይገባሻል ኑርልኝ የኔ ጀግና ሴት
ሩታዬ የኔ ንግስት ኪያዬ❤❤❤❤የኔ ሙሉ ሴት ምን ልሁንልሽ የኔ ቅን ልብ😢❤❤❤የኔ የዋህ ሁሌም ፈጣሪ ከጎንሽ ይሁን ሁሌም ሰላምሽን ነው ማየት የምንፈልገው እኛ ያንች አድናቂወች😢❤❤🎉
❤❤❤❤❤❤❤
❤❤❤❤❤🎉
😂😂😂😂😂😂
😅
እሩታ የሴቶች በላይ የትንሺ ትልቅ ትለያለሺ ልቦና ሰፊ ሴት የኔ ቆጆ እግዛብሔር ይጠብቅሺ ከድሮም የወደድኩሺ በዚህ በየዋህነትሺ ነዉ እሲ እሩታን እድኔ ከልቡ የሚወዳት በላይክ👍👈❤❤
ደምሪኝ በቅንነት ውዴ እመልሳለሁ
እኔ ከአንገት ሳይሆን ከአንጀት እንደታናሽ እህቴ አያታለሁ እወዳታለሁ አኔ ዉድ የኔ ልበ ቀና❤❤❤❤❤🌹🌹❤❤❤
ዋውው እሩታየ አስታዋይ ሴት ነሺ ጉበዝ ለባልሺ ያለሺ ነገር እና ክብር ትለያለሺ
አብርሽ ከጅምሩ ብየሃለው ሩታን በማግኘትህ ምንኛ በሂወትህ ደስታና በረከት እንደሚኖርህ ፣ ስለኡነት ሳያት ከጅምሩ የዋህ ሩህርህትና ቅን ነች ከልክ ያለፈ ደግሞ ንጹህ ልብ እዳለ ይታየኝ ነበር ፣ ከእግርዋ አረጋገጥ እስከ ቃላት አወዳደቅዋ በማስተዋል ነበር ፣ ኡነትም አላሳፈረችኝም አልተሳሳትኩም እያደር እየደመቀች የምታድር በረከት ነች ፣ ሩታን ስማት ብቻህን ሆነህ በጽሞና ደግሞ አብሰልስለውና ምን ያህል ልባም ሴት አጠገብህ መኖሯን ታስተውላለህ ❤❤
በትክክል ውዴ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉
በጣም ብልህ ሴት ነች ብቻ የዋህነት ሲበዛ እንዳትጎዳ ነውጅ
በጣም ጀግና እሩትዬ❤❤❤❤
❤❤ትክክል
@@amrazaz1232እወነትነው😭😭እኔምየፈራሁላትአሱነው ሁሉምሰውመሽጋገራነውየሚረጉት እኔምአደሶውነበረኩ የኔንሂወትአያቀለጥኩ ለነሱየማበራበቻአልምዱሊላህ አነሱመጥፎቢስብልኝለኔግአላህአለኝእስካሁንአለሁ አሩታም አዳይሰብራትብቻ
ጌታ ምስክረን ነዉ ሩታ ትልቅ ሴት ነሽ ሰዉ መች እንደምንሞት አናዉቅም የእግዚሐብኤር ቃል የምለዉ ብቻላቹ ከሰዉ ሁሉ ጋር በሰላም ኑሩ ይላል ተባረክ ሩታ አከበርኩሽ❤❤❤❤❤❤❤
❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉
❤❤❤
ለድራማ በጣም ትመቻለች የዋህ ህዝ ይጫወቱበት የለ😊
ሩታዬ ሀሳብሽን ገና ስሰማ እንባ ነዉ ያነቀኝ አደዚህ አይነት አስተዋይ ሴት ማግኘት መታደል ነዉ የምር ሩታዬ አስተዋይና ልዩ ሴት ነሽ❤❤
ደምሪኝ ውዴ እመልሳለሁ በቅንነት
❤❤❤❤❤❤
❤❤❤❤❤✅✅✅✅
ፍቅርዬ የኔ ቅመም የኔ ፍልቅልቅ ሰወዳት የምር ጠንካራ ልጅ ናት❤❤❤
አብርሽ እና ሩታ መቼም አይለያዩም ፍቅርየን ታረቃት እህት አድርጋት❤❤❤
አው መቼም
ተቃራኒ ፆታ ጋ ለዛውም የድሮ ፍቅረኛ ሃቢቢቲ (ዘ አናዘር ) ጣጣ እኔ አላልኩም ሳይንሱ ነው😂😂😂
ያልደርሰበት ኮመንት መቼም ፍቅርኛን ወንድም አይደረግም 😭😭😭😭
አዎ ሩታ ዛሬ እንድፈራ ነው ያረግሸኝ መልካምነት ለራሰ ነው ያንቺ የዋህነት ደሞ የበዛ ነው ሰው የዚህን ያህል አትመኝ የኔ እህት ቅድስት አርሴማ ፍቅራችሁ ታብዛላችሁ ከአብርሸ ጋር ተጋብታችሁ ማየት ነው ምኞቴ ❤❤❤❤
ፍቅርየ የእኔ ቤተሰብሸ አክባሪ ነሸ አይዞሸ
አንዳድ ሰገጤ. ከነሱ ተማሩ. በማያገባችሁ አትግቡ እነሱ ያድ ሰፍር ልጆች ናቸው ዋው. የተመቸው ማነው.
እኔ እንደላኩት ሆና እንኳንም ሆና ሩታን ማንም እንዳያስከፍት የምትሉ በላይክ ሩታዬ የኛ ቅመም❤❤❤
@@Lebabachannelቤተስቤ ነሽ ማር
WARGA.HULA
ሂጂ ከዚህ የኛ መልካም ምነዉ መጀመሪያ አላሥታረቅሻቸዉም የተዳፈነ እሳት ነካክተሽ በራሥሽ ግዜ እዳመነጥቅሽ አልቅሰሽ መተሽ አልቅሰሽ እዳትመለሽ አሥመሳይ ኮሜቶች እዳትጫጬ በሥ እዉነት ነዉ መልካምነት ጥሩ ነዉ የተጣላን ሰዉ ዋሽቶ ማሥታረቅ አላህ ይወደዋል ግን ይች አልገባችኚም እሱም የራሱን እየኖሩ ነዉ እሷም እየኖረች ነዉ የሷ ማሥታረቅ ፍቅራቸዉ እድጨምርነዉ እድቀንሥ ? አዱ መልካምነት ዝብሎ መኖርነዉ ይችን አድፍሬ ልጂ ልታቆሥላት ትላላጣለች እከክ
እኔምንናቹውም አላማርኝም አውቀው እዳይሆን ቡሇላደሞ ወደድሮው ፍቅርኛው ተመለሰብለእዳይመጡው
@@ስአዲውሎየ በዚህ ልክ ድራማ ታዳ አያሥጠላም እኔጃብቻ ዉዴ ምናቸዉም አያምር እነዚህ
እኮ ተደርባ ገብታ በሰው ፍቅር ላይ አሁን ለማስታረቅ ወጣች አይናውጣ መጀመሪያ ቤተሰቧን ባከበረች ፍቅርኮ ቤተሰቦቿን ታከብራለች ለነገሩ እንኳንም ቀረባት ይሄ ድስት አፍ ፍቅርኮ ልዩ ነች እደዚቺ የወንድ ጥማት የለባትም
@@jjjjmboO ሥለቤተሰቧማ ተያት ሂወት በራሷ ግዜ እድትፀፀት ታደርጋታለች ያናዴዴችኚ ልክ መልካም እዴሰራ ሰዉ የተጣላን ላሥታርቅ ሥትል ማፈሪያ ነገር
እረባክሺአልፈልግምብላሄደችጂእሱአልፈልግሺምአላላት😂😂😂😂😂
የእግዚአብሔር ቃል መልካም ሴት ለባሏ ዘውድ ናት ይላል እና እሩታ መልካም አስተዋይ ነሽ በጣም ደስ የሚል ፈጣሪ የሚወደውን ነገር ነው ያደርግሽው እና ይቅርታ ትልቅነት ነው ተባርኪ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤
ወላሂ ሩታ ጀግና ሴት ብቻ ሳይሆ አቺን ያሚጋልፅ ቃል አጠሁኝ❤❤❤❤❤❤
ዉድ ደሚሪኝ 9:06
ተመካክረው ነውኮ😂
@@aeeazz6909❤ደምሪኝ ዉዴ?
ደሚርኝማ
አኡዙ ቢለህ በምን ጀግነ ነት ጀግነ አለህ ነ መልክተኞች ሰሀበወች ነ ኡለመወች ነቸው ትምየለሽ ሆ አለሀን ፊሪ
ሩታ ማለት መልካም ልብ ያላት መልካም ሴት ልበ ቀና የዋህ አስተዋይ የሴት ተምሳሌት ትልቅ ክብር ሚገባሽ ጀግና ነሽ በርቺ ፈጣሪ ይጠብቅሽ የኛ ብርቅዬ ሩታ😘😘😍😍
በጣም ❤❤❤
ለገባውና አስተዋይ ለሆነሰው ትክክልነሺ ውደ አሉአዳድ ደቆሮወች ያልተፃፈየሚያነቡ ለሰውንለማባላት ለማቋሸሺ ሆንብለው የተነሱ ቲክታክ ላይቪላይተቀምጠው ልብይስጣቸው
በጣም ልባም ቅን አሳቢ🌹🌹🌹
❤❤
አግኝተሻታል አቺ አስተዋይ ነሽ ይገርማል ንግግራ ለፍቅርና ለስላም የሚከፈለው መሰዋት አለች እኮ
እውነት ያማል ለሴት ልጅ ከባድ ነው ደርሶብኛል ፍቅር ህመም አለው መቸም ልትረሳው አትችልም ብትለያዩም 😢😢😢😢😢
ሩት ያንቺ ልብ የተሰራው ከፋቅር ብቻ የተሰራ ነው ልበል?? ምን አይነት ልቦና ነው ያለሽ አቦ አላህ ይጨምርልሽ ፉአድንም ላመሰግን እፈልጋለው ሩት የፋቅር ተምሳሌት ነሽ ፋቅርና ሰላም ያብዛልሽ
ለሁላችንምእደሷአይነትንፀህልብይስጠንወላሂእኔበጣምነዉየገረመኝ
የኛ የዋህ❤❤❤❤🎉🎉
ደምሩኝ💜
ጉዲነው
በሰው መፍረዲ ቀላል ቢሆንም ግን ኮሜንት ላነብ ነው የመጣሁት ለኮሜንት ማንበብ የመጣችሁ ላይክ አድርጉኝ👍👍
እኔ አንደኛነኝ ለማንበብ
በቅንነት ደምሪእ መሪ
@SADEMOHAMMEDውዴ ደምሪኝ❤🎉
No. ZA.@@SADEMOHAMMED
እኔም አለሁሽ
ሩታዬ ትለያለች የምር አስተዋይ ሴት ናት እግዚአብሔር ይባርክሽ አብርሽና ፍቅር ደግሞ ከልባችሁ ይቅር ተባብላችሁ የየራሳችሁን ሂወት ቀጥሉ ይቅር መባባላችሁ ለሁለታችሁም ዉስጣችሁ ሰላም ይኖረዋል🙏❤️
አይይ ፍቅር የእውነት ፍቅረኛው ብትሆን ኖሮ አታስታርቅም ነበር ድራማው ገና ይቀጥላል ፍቅርና ከአብርሽ አብረው ተመልሰው ያሳዮናል ገና ነገሩ ሳንቲም ለመለቃቀም ነው 😅
በስማም የምትገርም ሴት ናት ሩታ ዋው በጣም በጣም የሜገርም ነው 😍
ሩታዬን ከማንም ጋ አላዎዳድራትም ሚለዉ በሚክኛት ናዉ1000 ሺ አማት ኑርልኝ እንደ አንቻ ይብዛ በአለሚ ለይ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤
ሳህ❤❤❤❤
ትክክል❤❤❤
@@AfariKsa-uq6om ❤❤❤❤
@@AfariKsa-uq6om 😘😘😘
ዛሬ እኮ ልደትዬ ናት የልባችሁን የሀሳባችሁን ታሳካላቹ ትጠብቃቹ አሜን በሉ ሩታ የኔ መልካም ሴት ነሽ የእውነት ትለየልሽ የልብሻት መሻት ትፈፅምልሽ ልደትዬ❤❤🙏🙏🙏
😍😍😍
ማነው እንደ እኔ በጉጉት ሲጠብቅ የነበረ ሩታየ የኔ ቆንጆ አለሽልን እንኳን ኖርሽበት ከማስታረቁ ማሻአላህ እንዳንች አይነት አፍቃሪ ማግኘት መታደል ነው አንች መልካም ሴት ነሽ የኔ ቆንጆ ሩታየ አብርሽ ታድሎል የምትሉ በላይክ❤❤❤❤
ሩት የኔ ቆንጆ ተባረኪ አስተዋይ ልጅ ነሽ ልክ እንደ አፍቃሪነትሽ ንፁህ ልብሽን በተግባር አሳይተሻል ተባረኪ
አንቺ አላህ ሲፈጥርሽ ጥሩ ልጅ ነሽ አላህ ለአብሽ የሰጠው ትለቁ የፈጠሪ ስጦታው ነሽ የኔ ምርጥ ልጅ ምንም ቃል የለኝም
ደምሪኝእህቴ
ወግጅ ጅል
ጅል ጅል አጀቴን አራሽኝ አላህ አላህ ትላለች
@@sadaahmed252 ጅል ያንስበሻል አንቺ ግም ሩታየ የከተማ ልጅ ጨዋ ወልዶ ያሳደጋት አየሻት አይደል
አላህ የሰጠሽምናም ትያለሽ አዝህ ደህና ነገር በጣፍሽ
ሩታን ሲያይ ደስ ያለዉ እንደኔ እስኪ በላይክ
❤እኔ
እኔ❤❤❤❤
እኔ❤❤❤❤❤❤
እኔ
ሩታ ትለያለች እምትሉ ብቻ💋 የኔ ሴት ለፍቅር ዘማቿ❤
ትክክል ትለያለች ደምሪኝ የሩታ እህት ስወድሽ
በጣም አስገረመችኝ
ምቸረሻው መቀጠል አለበት እንዴት እንዴ ሆኑ ማየት እንፈልጋለን 🥹🥹
በጣም ማርያምን ትለያለች
ምንም ምትለየ ነገር የለም ዲንግ ወስዶ ባታል የሊባን ደርሷ ።በአብርሽ ተማምነው 😂😂😂😂
ጌታ ይባርክሽ እሩታዬ በጣም ልዩ ሴት ነሽ አብርሽ እሩታን ፈጣሪ ስለሰተህ አመስግነው ከምር ለማንኛውም ሁላቹህም ሰላሙ ይብዛልኝ ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤
ሩታ የኛ ልባም❤❤የኛ ጀግና❤❤❤የኛ የዋህ❤❤የኛ ንግሰት❤❤የኔ ቆንጃ👰💋የኛ ፍቅር ❤❤የኛ ሴት❤❤❤
🌹🌹🌺🌺🌺
ዋውውውውው
ሩታዬ በትክክል አንቺ እውነተኛ ሴት ነሽ ተባረኪ የኔ ቆንጆ😊😊😊
ፍቅር በልጅነት እድሜዋ ብዙ ፈተና የተሸከመች ጀግና የሴቶች በላ ብያታለሁ
😂😂😂😂😂😂😂😂
ፈልጋው እኮነው ግደታ አፍቅሪ አልተባለች ተገዳ አይደለ ወዳ ፈቅዳ ነው😂😂😂😂
@@bdhhdhdbdhsjxbx9839 ፍቅር ልጅ ትልቅ አይልም ሳይታሰብነው የሚይዝሽ
በጠም
Yemer awo
ሩታዬ የኛ ጀግና በርችልን በእውነት ሃይማኖታችን አፍ ቅድም ቂም እና ፀብ በጣም ደስ ብሎኛል ስለታረቁ እና ደግሞ የሩታ ይቱብ ይከፈላት የምትሉ በካመንት አሳይኛ
ይህ ጉዳይ አላማረኝም የምትሉ
እኔም አላመረኝን ለይቅርታው በስልክ ይቅርታ ቢያባብሏቸው ጥሩ ነበር 😢😢ያፈቀረልብ አይጨክንም 😢😢እሩታ ብዙ መሰዋት እየከፈለችነው እንዳትጎዳ ፈራሁ
ኧረ እሩታ አስመሳይ ነች ይች ሌባ
ኣገርሽቶባቸው በመሃል ጥሩ ኣሳቢዋ ሩታ ዉኋ እንዳይበላት❤😢
እኔም አላማረኝም እሩታ አስመሳይ ናት
እኔ እመብርሀንን ኮሜት ፅፌ የሩታ መልካምነት እድፅፍ አስገደደኝ የውነት እግዛብሔር አምላክ መልካሙን ነግር ሁሉ ያብዛልሽ ሌላምንም ልልሽ አልችልም ❤❤❤እመብርሀን ከመጥፎ ነገር ሁሉ ትጠብቅሽ
ኣሜን ኣሜን ኣሜን ❤❤❤❤
አሚንን❤❤❤
ምድነው መልካመየምትሉትነገር😢 እ😊
ድቄም መልካም እባብ ቅናትነዉ የፍቅርን ቁሥል ለመቀሥቀሥ ሢቀጥል እሶበማሀላቸዉባገባ ይታረቁነበር😮😮😮
ራስዋ ኣይደለም ወይ ኣልፈልግህም ያለቹው የምን ቁስል ኣላትና ወይስ የማናቀው ኣለ😢@@ademendire2080
ለፍቅር አስቡላት እናተ የራሳችሁ ኑሮ ጀምራችኋል በቃ ከልጅቷ ራቁ የሷን ስሜት ጠብቁ😢
እና ያለፈው አልበቃ ብሎቼው. መሽቀያ ሊረጎትነው
@@Melattubeሜላትቲዬብ አበዙት ወላሂ መታረቃቸው ጥሩ ቢሆንም ልብ ላይ ጥሩ ስሜት አይኖርም እኛ ሴቶች ደሞ ደካሞች ነን ይከፋናል
እነመታረቅጡሩነዉእኮ.
ድራማ አይደል
@@ለሁሉምጊዜአለዉአረ ተይ ይታረቁ😢
ፍቅርኮ ጀግናናት ለሴቶች ጥሩትምህርት አስተምራን ያለፈች አሁንም ሰዎች እዳሰቧት ሳትሆን የልቧን ትልቅነትና አስተሳሰቧን ከልብ ያመነችሁን ለኛ ለሴቶች አስተምራን እኮ ልታልፍነዉ አሁንም የምትገርም እቁልጅ ናትኮ እሩታም ጥሩነዉ እስከዛሬም የፍቅርንና ያብርሽን ፍቅር ከልብሽ ማቆየትሽ አድንቄሽ አልፍለሁ እዉነተኛ ፍቅር ካአይምሮ አይጠፍም❤❤❤❤❤❤
ሩታዬ ግን ምን አይነት መልካምና ቅን ሴት ነሽ ታድለሽ❤❤❤❤
ዉድ ደሚሪኝ 14:56
ደምሪኝ በቅንነት ውዴ
በጣም❤❤❤
እኔ ብቻ ነኝ ግን ፍቅርየ ዝም ብላ ታሳዝነኛለች የኔ ጣፋጭ የልጅነት ፍቅርኮ አይረሳም የሆነ ነገር ብፈጠርም በእዉነቱ😢😢😢
ቆይተው ነበርደ አድስነኝ ለቤታቸው
😢😢ለምን አይተዊትም አሥመሣወች ቱቱ😢
@@RahimaRahima-x2y5ት አመት ከፍቅርየጋ😢😢
😭😭😭😭😭😭😭
😢😢😢😢😢
ኡፉፉፉፉፉ ከጡዋት ጀምሮ ስጨነቅ የነበረ ማንነዉ ተመስገን ሩታዬ የኔ ልበም ሴት😮😮😢😢😢😢❤❤❤❤❤❤
እኔ የምር😢
@@አማራዊቷዉዴ ድምሪኝ
እኔ😢😢
እኔ❤❤❤
ሩታ ጎበዝ ልጅ ነሽ አያችሁ ሴት ልጅ አስተዋይ ንቁ ስትሁን አነደዚህ መሆን አንቺ ሴት ተባረኪ አሁንም እረቀ ሰላሙን ያውርድላችሁ መልካሙን ሁሉ አመኛለሁ🙏🙏
ውይ ሩታየ የኔ አስተዋይ እንደ ዛሬው ደስ ብሎኝ አያውቅም ፈጣሪ ይጨምርልሽ እህቴ አንቺ አስተዋይ ልጂ ነሽ ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
😢እፍፍ እሩታን ሳያት ነው ውስጤ የተረጋጋው❤❤ ተመስገን ይቅርታ ማድረግ ታላቅነት ነው ተመስገን❤❤❤ፈጣሪ ፍፃሜአችሁ ይመር አብርሽ እና ሩታ❤❤ፍቅርም ፈጣሪ የልብሽን መሻት ይሙላልሽ❤❤❤
እኔም እሩሄ ልትወጣ ነበር ሩታዬን ሰይ ልቤ ተረገገ ❤❤❤❤
❤❤❤😢😢😢
የሩታን ክፉ አታሳየን የምትሉ እስኪ🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤
እኔ ሩታዬ የኔ ውዴ ኑሪልኝ ሁሌም በ ዳስታ የኔ አስታዋይ ሴት 🥰🥰🥰🥰💋💋💋💋💋💋
እግዚአብሔር አላት ምንም አትሆን ቢሄድም ይበል ጥ ነው የምታገኘው አብርሽ ግን በሩታዬ አይደራደርም
ሩታየ🎉❤ መልካም ሴት ነሽ በእውነት ፍቅር ግን አሳዘነችን ከባድ ነው😢😢😢
አብርሀም የተሰጠህ ፀጋ ብዙ ነው እና አመስገን አስበህዋል ከዚች የዋህ ሴት የሚወለዱ ልጆች ብሩክ ነሽ የተባረክሽ እፉፉፉፉ በምን ቃል ልግለፅሽ 😢😢😢❤❤❤
በእውነት የዚ አለም እኮ ይቅረታ ተብበለና ነው እንጂ
ምንም አይገልፃትም የኔ ልበም❤❤❤❤❤ስወደት በምክንያት ነው
ተይ እጅ ምን አድርጋ ነው ይህ ሁሉ ምሥጋና
በጣም😢
የኔ እናት ፍቅርየ በጣም ጀግና ሴት ናት ማሪያምን የሴት ልጅ ፈተናዋ ብዙ ነዉ
በጣም ትለይለች❤ፍቅርዬ💪💪💪💪💪የች ሩታተብየዋ አስመሳይናት😏😏😏
@@rahima1683አሥመሣይ አላወቅሺም😂😂😂😂
ስወዳት🌺🥰🥰
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂@@rahima1683
@@rahima1683😂😂😂😂😂አይዞን አስመሳይ ከእናተ ወዳ 😂😂😂😂
ሩታየ ማስታረቅሽ ጥሩ ነበር ግን ችግር እንዳይፈጠርብሽ ፈራሁ መልካም ሰወች ይጎዳሉ😢😢
👍☑☑❤😢
❤❤✅✅✅✅✅
እኔግን ሩታዬ ማሥታረቅሽ ቆንጆ ቢሆንም በቃ ታረቁ ግን ሥራ አብራቹ እንዳትሩ በእህትነትነው እምነግርሽ ለምን አምሥት አመት ቀላል አደለም ሥለዚህ ሁላቹም የራሳቹን ኑሮ ኑሩ ሩታዬ አንቺ ቅን ሰውነሽ አንቺና አብርሽ አላህ አይለያቹ
ጉድ ይች እሩታ ማሻአላህ ጎበዝ ናት የምትሉ እስኪ በላይክ ልያቹህ የስደት እህቶቸ እወዳቹሀለሁ
ሰህ
ሰህ❤❤❤
ሳህ ❤❤❤❤
🥰🥰🥰😘
ሩታየ የነ ውድ ፈጣር የልብሽ ንፅህና ይስጥሽ ረጅም እድሜ ና ጠና ይስጥሽ እንድህ ነው የነ ናት 🌹🩷ኣብርሽም እሽ ስላልክ እግዚአብሔር የምትፈልገው እሽ ብሎ ይስጥህ ❤️ከምር
አብርሽና ሩታ ይጋቡ ሌላ ምቀኛ ሳይፈጠር የምትሉ በላይክ❤
ተጋብተው የለ እንዴ 😅
በሰመ አብ ሩታ ትለያለሸ በእውነት እግዚአብሔር አምላከ መልካምነትሸ አይቃየረብሸ የኔ መልካም❤❤ቤትና ባለጠግነት ከአባቶች ዘንድ ይወረሳሉ አሰተዋይ ሚሰት ግን ከእግዚአብሔር ዘንድ ናት ::መጻሓፍ ምሳሌ::19÷14
ተሽ መፅሀፍ ጥቅስ እሚጠቀስበት እወቁ የማንምን ጀራር ሸርሙጣ እየተላላሠች ወንድጋር ጥቅሱ ለሱአ አይነት ሴት አይደለም 😮
አብርሽ እና ሩታ መቼም አየላሉም የምትሉ👍👍👍👍👍👍👍👍👍
❤❤🎉🎉✅✅✅
😂😂😂 አይዞሽ አትፍሪ
መለያየትና መገናኘት እዚህጋ ምን አመጣዉ
ይለየያሉ
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂ምነው ፈራሽ
ሩታ እግረ መንገድሽ ኢትዮጵያዊያንንም ብታስታሪቅን ብዬ አሰብኩኝ ምን ይመስልሻል
✅✅✅✅✅💘
ሆ ኣንችስ😂😂
አብይ ይሰራት ብለሽ ነው ስስታችነን አስታራቂ መች ታጣ ነበር እውነት የሚያወራውን እያሳደደ ነውጂ ውደ ሰላሙን ይመልስልንፈጣሪ በቸርነቱ
ሩታዬ የኔ ቆንጆ አስተዋይ ነሽ ይህንን ያልኩበት የኔም ታሪክ ልክ እዲ ነው ግን እስካሁን ለምን የሚል ጥያቄ ውስጤ አለ ቢቆይም መልስ ማግኝት አልቻልኩም,ግን እግዝያቤሔር መልካም ነው
እሩታየ መታርቃቸውን ወድጀዋለው ቢሆን ግን ስልክሺ አትስጭ የኔ ውድ አደራ ፍቅር በጣም ከብስድ ሰው ናት እራስሺን ጠብቂ ግዜው ከፍቷል ስውን ውደጂው ዝንጂ አትመኚ አብርሺም እንደዘው እራሳቹሁን ጠብቁ ባልጠብቃቹሁት መንገድ እየሳቀች መጣ ትጉዳቹሁለች ደግሞም እርግጠኛ ነኚ አደራ የኔ ልዪ
ዋው ሩታ መልካም ልጅ ነሽ ዘመንሽን ፈጣሪ ያሳምርልሽ ችግርሽን ሁሉ እ/ር ይፍታልሽ ጥሩነት ለራስ ነው ምኞትሽ ይሳካልሽ በጣም ነው የምወድሽ ፀባይሽን አይቀየርብሽ
ደምሩኝ ውዶቼ በቅንነት
በስማም ማርያምን የዘመኔ ጀግና ሴት ሩታ ማንኛዋ ሴት ናት የድሮ ፍቅረኛውን እዲታረቅ ምታደርግ ከኔ ጀምሮ ሴቶች እደሩታ አይነት ልብ ይስጠን ሩታን ምትሳደቡ ደሞ ተማሩ ሩታየ ጀግናየ ፈጣሪ ይጠብቅሽ አብርሽ ታድለሀል❤❤❤❤
እኔ😁😁🙈🙈ስታገባም ስጦታ ገዝተህስጥብየው ሰቷል😅😅😅😮😮😮😮😮😂
@@shsh1715ጎበዝ 🤣🤣🤪
እሩታን ለሚጠሉ አፈርኩላቸው
አይ ጎበዝ ተጠራጠሩ ያልጠረጠር ተመነጠረ
@@shsh1715 ማርያምን እኔም በራሴ ምተማመን ሴት ነኝ ያን ያክል አልናደድም ግን ብዙዎቻችን ወሬ እንኮን ቢያወራ ጦርነት ነው ምንከፍተው የዝችግን ይለያል ብቻ ለሁላችንም ጠካራ ልብ ይስጠን
ኣቤት ፍጥነቴ የፈጣሪ😋😂😂😂 ሩታዬ የኔ መልካም ሰዉ 🥺🥰🙏ልብ ኣጣልጣይ ፊልም ኣደረጋችሁትኮ🙄🙄😥
😂😂😂😂እኔስ
እግዚአብሔር ይስጥሽ ሩታዬ ጅማሬሽን ሳይሆን ፍፃሜሽን ያሳምርልሽ የሰዉ ልጅ መጨረሻዉ ሲያምር ነዉና እሚያምረዉ ❤❤❤❤❤ወዳችሃለሁ
ሩታ እኮ የፍቅር ተምሳሌት ናት የምለው በምክንያት ነው❤👍👍 ሩታዬ የኔ ቆንጆ የሁለቱ መታረቅ የሁለቱም ቤተሰብ ጥሩ ይሆናል ምክንያቱም የእንትና ደጋፊ የእንትና ደጋፊ እየተባባሉ ከመባላት ይሻላል ሰላም የሁሉም ነገር መፍትሄ ነው መጨረሻ ላይ ግን በደንብ አሳዩን ሲታረቁ አላየንም ክፍል ሁለት ልትለቁልን ነው ወይ?
በጣም ለአጭር ህይወት ነገ ትተነው ለምንሄድ ይቅርታ እግዚአብሔር ይወደዋን
@@bdhhdhdbdhsjxbx9839 በጣም ውዴ
ሩታዬ የምወድሽ እኮ በምክንያት ነው❤❤❤የኔ አስተዋይ❤❤❤❤
@@kierkm5305 እሺ እህቴ
ምስኪን በአብርሽና በፍቅር አይን የሚታየው የእውነት ፍቅር ነው እየተዋደዱ መለያየት ይከብዳል
አታሽቃብጡ
በጣም ከሩታ ይልቅ ይወዳታል 😊😊😊😊😊
@@HUAWEIHUAWEI-vb9wt አዎ የመጀመሪያ ፍቅር በምንም አይተካም
ብጣም ይወዳታል
@HUAWEIHUAWEI-vbበጣም❤❤9wt
እሩታየ የኔ አሰተዋይ ትለያለሸ ማርያምን እግዚአብሔር ይባርክሸ ቃል የለኝም ይህን ማሰብሸ በራሱ ትልቅነትሽን ያሳያል ለሰዉ ያለሽን ክብር ያሳያል
በጣም ሩታዬ ትለያለች ማርያምን ኣስተዋይ ናት
❤❤❤❤🎉
ግን አደራ ሩቲዬ አብርሽ ይቺ ልእልት ልጅ እንዳይከፋት የምር ይቅርታ ትልቅነት ነዉ❤❤❤
ሳህ❤✅✅✅✅
የኔ ማልቀስ ለምንድን ነው ሩታየ በምክንያት ነው ሙሉ ሴት የምልሽ ምንም አልልም ተባረኪልኝ የኔ ጣፋጭ የሰላም ዋጋዋ ትልቅ ናት
ሩታን አለማድነቅ ንፍገት ነው የኔ አሥተዎይ💪👈❤❤❤❤
ለሚጠሏት አፈርኩላቸው ሩታየ የኔወርቅ❤
@@ሡሡየመርሳዋA.Rፋሚሊ እኔም
በትክክል❤
በትክክል❤❤❤
ቱታዬ ትክክል ናት የአብርሽ እና የሩታ ፍቅር መከራ ወይም መሰናክልት የበዛበት ፍቅር አዝናበት ከሆነ ይቅርታ ብዙ ነገር ያሳምራል ሩታዬ የኔ መልካም
ፍቅርት በእውነት መልካም ሴት ናት የይቅርታ ልብ አላት ❤️
በትክክክል እህቴ❤❤❤❤
ፍቅርዪ የኔ አለም እፍፍፍፍ የኔ ወርቅ ይቅርመባባል ትልቅነት ነዉ ህይወት ይቀጥላል ጉዞወደፍት 😢😢😢😢😢አስለቀሽኝ ለምን😢😢😢😢
😂😂😂
😂😂😂😂😂
ሩታ ትልቅ አስተዋይ ሴት ነሽ ❤️❤️❤️
ሩታዬ እኮ ልዩ ሴት ነሽ እንዲታረቁ ነው ብዬ ውሎዬን እያሰብኩ ነበር በዛው ቂም ይዛቹ ቁጭ ያላቹ ሰዎች ትምርት ይሆናቹዋል በርቱልኝ ይቅርታን መጠየቅ ጥሩ ነው
በበበጣም😢
ሩታዬ ሀሳብሽ ጥሩ ነው ግን የምትጎዳ ይመስለኛል ለዛውም የልጅነት ፍቅረኛ ከባድ ነው .የደረሰበት ያውቀዋል.
እኔ የገረመኝ የናንተ መደንጋጥ አሁንም ቢሆን በአብርሸ አትተማመኑም ማለት ነው ቆይ ስንት ቃል ገባልን የእውነት በጣም ትገርማላችሁ እኔ ግና 100 ፐርሰንት እርግጠኛ ነኝ መቼም ይሁን መቸ አብርሸ በሩታየ በማንም እንደማይደራደር ንግስት እኮ ናት ተቀለዳላችሁ ❤️ሩታየ የኔ ልዕልት❤️
ኧራ ኮሜንታተሮቹ በጣም ነው የሚገርሙት
እኔም እሩታን ከምንም በላይ እደሚያፈቅራት ስለማውቅ ወይፍንክች😂😂
እኔም እርግጠኛ ነበርኩኝ ❤❤❤
እኔም እርግጠኛ ነኝ ለዚያ ነው ያልደነገጥሁት አብርሽ በሩታዬ ህይወቱን አሳልፎ ይሰጣን ❤❤❤❤
በዚች ትንሽየ ልጅ ብዙ ነገር ነዉ ያለፈባት ፍቅርየ የኔ ጀግና አይይይሳያት አንጀቴን በላችዉ ምን አለበት በሷ ቻናል በመጡ በፍቅርየ ቤት ኑልን😢😢😢
ውድ ድምሪኚ❤❤❤❤❤❤❤
መማዬ ስብስክራይብ በልልኝ 🎉
ክፍል ሁለት በሶ ቤት ይኖራል ነገ ጠብቂ
አርባክሽ
እኮ ውዴ በዛው ያሳድጉላት ነበር😢😢😢 የኔ ስስት ፍቅር ወላሂ እባዬ አለቀ😢😢😢
ዋውውው የልጅ አዋቂ እመብርሀንን ቃላት የለኝም ከምር ምርጥ ሴት እሩታዬ የኔ አስተዋይ ብቻ ክበሪልኝ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤
እሩታየ. እግዚያብሄር. አምላክ. ያኑር. የምርአሥተዋይነሽ. ትልቅ ነው. አሥተሣሠብሽ❤❤❤❤❤❤❤ወይይይይሥወድሽ
Derama minamen yemetiel tekotebu keninet kei geziaberi new!!! Rutay yeni asetiway❤❤❤❤❤❤
Yanihena yaberisn fekir Egizeaber yatinalene!!!❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ሀቂቃ ትልቅ ሴት ነሽ ሩታየ ይሄን ማሰብሽ እኔ ብሆን ካጠገቧ አላስደርሰዉም ትልቅ ትምህሬት ነዉ የሰጠሽኝ የ ኤቢ ንግስት
ዉድ ደሚሪኝ 13:59
💘💘✅✅✅✅
አይይ ፍቅር የእውነት ፍቅረኛው ብትሆን ኖሮ አታስታርቅም ነበር ድራማው ገና ይቀጥላል ፍቅርና አብርሽ አብረው ተመልሰው ያሳዮናል ገና ነገሩ ሳንቲም ለመለቃቀም ነው 😅
@@peace-4all587 ኤንም እደዚ ወደሚለዉ አዘንብያለሁ እህቴ 😂😂ልክ ሳቶኝ አትቀሪም
የኔ ፈንድሻ ለሁሉም ፍቅር አስተማሪ የኔ ልዩ ሴት እንዳንቺ ማንም የለም የኔ የዋህ አንቺ ማለት ለአብርሽ የተሰጠሽ ንፁህ ሴት ትለያለሽ ይሄን ባህሪሽን አይቀይረው አምላክ የኔ መልካም አብርሽዬ ለነገ ህይወታችሁ ያማረ እንዲሆን ነው ዋጋ የከፈለችው ተረዳት ተንከባከባት አይለያችሁ የኔ ስስቶች ውድድ አብርሽ ሩታዬ ያንተና ያንተናት አንተም የሶ ብቻ በፍቅር ኑሩ የኔ እንቁዎች❤❤❤❤❤❤
❤❤❤❤❤❤🎉
በጣም❤❤❤❤እደሩታልብይስጠን
በጣም❤❤❤❤❤❤❤
ውይይይ ሩታ አደኛ ነሽ የኔ ቆንጆጆዬ❤❤❤ ትልቅ ትምህርት ነው የምንወስደው ከእናተ😢❤❤❤❤ በርቱ
ይሄነገር ግራ ያጋባል መጨረሻውን ያሳየን እሔነገር ከባዲነዉ የምትሉ በላይክ ግለፁልኝ❤❤
እረ ቀጣዩ ልቀቁት ልቤ ተጠለጠለ 🎉🎉ሩታዬ የዘመኑ ምርጥ ሴት መሆንሽ መስክረሻል❤❤❤❤
❤❤❤✅✅✅✅✅
ሩታዬ የኔ አስተዋይ ሴት ተወዳጇ ልዩ እና ሙሉ ሴት የአብሪሽ ኒግስት የእኛ ደምቅት ናት የምትሉ 👍👈 የማታ እንጀራ ይስጠን አሜን በሉ ሩታዬን እምትወዱ ብቻ 👍👈
አሜን
ቃል አጣውላት ለሩታዬ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤በምን ልግለፃት የኔ መልካም❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
የኔአስተዋይ የሴትልባም እሩታየ ትለያለችኮ❤❤❤
አሚን
ምንሞ ደስ አይልም አሁን ይሄ ምን አስፈለገ ሁለቱም የራሳቼውን ሕይወት እየኖሩ አይደል እንዴ በቃ ታረቁ አልታረቁ ትርጉም አለው ብየ አላስብም። ሩታየ ብዙ እንደዚህ የዋህ አትሁኚ የኔ ቆንጆ❤ ፍቅርሽን ጠብቂ !! ስሌላው አትጨነቂ።
እኮ ምን ጥቅም አለው ሲበዛም የዋህነት ሌላ ነገር ቢፈጠር እዳትፀፀች ሩታየ❤
እግዚአብሔር ያጣመረውን ሰዉ አይለየዉም ምንም ነገር አይፈጠርም መልካምነት ለራስ ነዉ ጥሩ ጎኑ ይበልጣል
Ayeeeee ensu derama eyseru new kkkkkkk
እኔ የተሰማኝን ልናገር ነው እሩታ ይን ያደረገችው ልትርቀው አስባ እንዳይሆን ፈራሁ ሲጀመር እንደበፊቱ ሰፍ ማለቷን ቀንሳለች እሩትየ እንዳትቀየሚብኝ ይቅርታ የተሰማኝን ነው የተናገርኩት
ይቅርታ መባባል ለእግዛቢሔር ትለቅ ነገር ነው ቂም መያዝ እግዛቢሔር ኣይወደውም ስለዚ ሩታ በጣም ኣስታዋይ ናት የበለጠ ነው የወደድካት ❤❤❤❤
አብርሽግንአደራህን ሩታን እዳጎዳት ላተ ያላትፍቅርይለያል አሁንእሄንሁሎ። የምታደርገዉ ሰላምእድትፈጥሩነዉ
ሩታዬ ሃሳብሽ ያንች ከሆነ ይሁን የምትሉ በላክ😢😢የኔ መልካም ሴት
ዉድ ደሚሪኝ
❤❤❤❤❤
ገርሞኛን
❤❤❤❤
ድራማ ነው
"ቤትና ባለጠግነት የአባቶች ርስት ናቸው አስተዋይ ሚስት ግን ከእግዚአብሔር ዘንድ ናት"
- ምስል. 19፡14
ትክክል የኔ ልባም ሴት ሩትነቴ የኔ ጥበበኛ ❤❤❤❤❤
ደምሪኝ
Tikil nw❤❤❤
ትክክክክልል😊😊
ትክክል ነው ❤❤
የኔ አስተዋይ አንች እኮ ልዩ ነሽ ❤ እስኪ ክብራችሁን በ ላይክ ግለፁላት🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ደምሪኝ ውዴ በቅንነት
ከሚባለው በላይ የእሩታ መልካምነት
የሰው ስም ለምን ትሰርቃላቹ ሌባ ሁላ ሌባ ሁላ ክክክክክክ
ያረብ እንዴ ሩታየ
በራሷየምትተማመን
ሴትአድርገኝ
ስወድሽ የኔ መልካም
ሁሉም እንዳንቺቅንቢያስብ
ሩታየ በፍቅር ይሙላቤታችሁ
መጨረሸውስ አለየንም እኮ
የኔ አስተዎይ ወላሂ እዉነተኛ ፍቅር ያየሁት ባችነዉ እዉነት ትለያለሽ ጀግና ልባም የዎህ ንፁህ ናት የምትሉ በላይክ አሳዩኝ ❤❤❤❤❤❤❤
❤❤👍
ፍቅር የእውነት ፍቅረኛው ብትሆን ኖሮ አታስታርቅም ነበር ድራማው ገና ይቀጥላል ፍቅርና ከአብርሽ አብረው ተመልሰው ያሳዮናል ገና ነገሩ ሳንቲም ለመለቃቀም ነው 😅
ሲቀጥል ጀግናነቶ. በምንድነው. ቂጥሚያ ነራሷካደረገቺ ቡሀላ. መታ ላስታርቅ አላለቺም ለልጂቱ አታስቢም ውሾቺ ናቺሁ
ሩታ በጣም አስተዋይና ትልቅ ሰው ስለሆንሽ አከብርሻለሁ።
እሄ ምንም አሰተዋይነት የለዉም አሰተዋይ ማለት በፍቅር ገብቶ ለራስ ካረጉ ወዲያ ማሰታረቅ ምን ይሉታል እሄ ቁሰል መነካካት ነዉ እሰከማቀዉድረስ ሆሆሆሆሆሆ
ስህእህት ዝብለው አስተዋይ ይላሉ@@hilamoo928
ፍቅር የእውነት ፍቅረኛው ብትሆን ኖሮ አታስታርቅም ነበር ድራማው ገና ይቀጥላል ፍቅርና ከአብርሽ አብረው ተመልሰው ያሳዮናል ገና ነገሩ ሳንቲም ለመለቃቀም ነው 😅
ተመስገን 🙏
ኤፍሬምዬ
❤❤❤❤❤
👍👍👍👍
አንተኮ ሁልየም ምርጥ ነህ❤
🥰🥰🥰
ተመስገን
😢አረ ሩታ ግን ምን ያለ የዋህ ነት ከምር ዘሬ ወዳዳድኳት ይበልጥ 🥺
ዉድ ደሚሪኝ 9:57
የምር በጣም የዋህ ነት እኮ
እኔም 😢😢😢የዋህ ናት
🙏 😢😢😢😢😢Amen 🙏amen God bless you 🙏 😢😢😢🎉🎉❤❤❤❤❤
❤❤❤❤❤
ቲሽ ወርኛ ስው ሆኖ ይጣላል አንች ግን ግዜ አልሰጠሻቸውም በ1ወር ባልሞላ አፈቆሪኩ ብለሽ እንጅ ይታሪቁ ነበር😢አንች ግን ሲጀመሪ መጀመሪያ ቤተሰቦችሽ አክብሪ ፊቅር የኔ ውዴ❤
የሰዉ ነገርኮ 😓እግዚኣቢሄር ካልፈቀደ ኣይሆንም ሩታየ ተባረኪ የኔ ኣስተዋይ❤❤
ሩታ መልካም ሴትናት የምትሉ በላይክ
በጣም❤❤❤❤
Wawoo 🎉🎉, Rutayee
በጣም መልካም ናት❤❤
😋😋😋
Betam❤❤
ሩታዬ መልካም ነገር ማርግ ለወደፊቱ ከእግዚአብሔር ብድሩን ታገኛለሽ ይቅርታን ማድረግ ትልቅ ትልቅ በረከትን የሚያሰጥ ነው ሩታዬ ተባረኪ የወደፊት የአንችና የአብርሽ እልማችሁን እግዚአብሔር አምላክ ያሳካላችሁ🙏
ፍቅርየ የኛ ፍልቅልቅ ሩታ መልካም ሴት ነሽ ግን እኮ በጣም ነው የምትጎዳው በማርያም አፍፍፍ ፍቅርየ መድሀኒአለም የተሻለ ህይወት ይስጥሽ😢❤❤❤
ፍቅር የእውነት ፍቅረኛው ብትሆን ኖሮ አታስታርቅም ነበር ድራማው ገና ይቀጥላል ፍቅርና ከአብርሽ አብረው ተመልሰው ያሳዮናል ገና ነገሩ ሳንቲም ለመለቃቀም ነው 😅
ሩታየ የኔቆጆ የመልክ ብቻ ሣይሆን የሁሉ ቆጆ አስተዋይ ትልቅ ሠው አብርሽ እናትና አባቱ በእውነት መርቀውታል አችን የመሠለ የተሸለመው
ፍቅር የእውነት ፍቅረኛው ብትሆን ኖሮ አታስታርቅም ነበር ድራማው ገና ይቀጥላል ፍቅርና ከአብርሽ አብረው ተመልሰው ያሳዮናል ገና ነገሩ ሳንቲም ለመለቃቀም ነው 😅
ሩቲዬ የምር ምርጥ ሰዉ ነሽ ይቅርታ ትልቅነት ነዉ ግን ብቻ የዋህነትሽ😢😢😢
ደምሪኝ ውዴ
እንደማመር@@AyatMensur
እሺዉዴ@@AyatMensur
@@AyatMensurደመርኩሽደምሪኝ
ደምሬኝዉደ@@AyatMensur
ሩታ ክብር ያንሳታል የምር ትልቅ ሰው ናት👌👌👌
ክብር መለት ከጅምሩ ማስታረቅ ነበር
❤❤❤❤
❤❤❤❤
እእእማማየ አሁን እንቁልልጭሽ ነበሪ😅😅😅😅@@ዙዙዪ
ሩታዬ፣የኔ፣ዪው፣፣ጀግና፣ነሽ፣እኔ፣ብሆን፣አልዳፍራምአንድኛ፣ነሺህ
እሩታ የፍቅር ሰው ጀግና ሴት ናት ጠላታን አቅፋ የምትይዝ ዘመንሽ ሁሉ የሰላም ይሁን
ፍቅር ልዩ ሴት ነሽ ጎበዝ በራስሽ የምትተማመኚ
ሩታይ የኔ ጀግና ሴት በዚህ መልኩ ማሰብሽ በጣም ነው ማደንቅሽ ከባድ ቢሆንም ይህ ታስባለሽ ብየ አልጠበቁም ነበር ክብር ይገባሻል ማንም የማላስበው እና የማልጠብቀው ነገር ነው ያረግሽው ክብር ይገባሻል ኑርልኝ የኔ ጀግና ሴት
ሩታዬ የኔ ንግስት ኪያዬ❤❤❤❤የኔ ሙሉ ሴት ምን ልሁንልሽ የኔ ቅን ልብ😢❤❤❤የኔ የዋህ ሁሌም ፈጣሪ ከጎንሽ ይሁን ሁሌም ሰላምሽን ነው ማየት የምንፈልገው እኛ ያንች አድናቂወች😢❤❤🎉
❤❤❤❤❤❤❤
❤❤❤❤
❤❤❤❤❤🎉
😂😂😂😂😂😂
😅
እሩታ የሴቶች በላይ የትንሺ ትልቅ ትለያለሺ ልቦና ሰፊ ሴት የኔ ቆጆ እግዛብሔር ይጠብቅሺ ከድሮም የወደድኩሺ በዚህ በየዋህነትሺ ነዉ እሲ እሩታን እድኔ ከልቡ የሚወዳት በላይክ👍👈❤❤
ደምሪኝ በቅንነት ውዴ እመልሳለሁ
እኔ ከአንገት ሳይሆን ከአንጀት እንደታናሽ እህቴ አያታለሁ እወዳታለሁ አኔ ዉድ የኔ ልበ ቀና❤❤❤❤❤🌹🌹❤❤❤
ዋውው እሩታየ አስታዋይ ሴት ነሺ ጉበዝ ለባልሺ ያለሺ ነገር እና ክብር ትለያለሺ
አብርሽ ከጅምሩ ብየሃለው ሩታን በማግኘትህ ምንኛ በሂወትህ ደስታና በረከት እንደሚኖርህ ፣ ስለኡነት ሳያት ከጅምሩ የዋህ ሩህርህትና ቅን ነች ከልክ ያለፈ ደግሞ ንጹህ ልብ እዳለ ይታየኝ ነበር ፣ ከእግርዋ አረጋገጥ እስከ ቃላት አወዳደቅዋ በማስተዋል ነበር ፣ ኡነትም አላሳፈረችኝም አልተሳሳትኩም እያደር እየደመቀች የምታድር በረከት ነች ፣ ሩታን ስማት ብቻህን ሆነህ በጽሞና ደግሞ አብሰልስለውና ምን ያህል ልባም ሴት አጠገብህ መኖሯን ታስተውላለህ ❤❤
በትክክል ውዴ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉
በጣም ብልህ ሴት ነች ብቻ የዋህነት ሲበዛ እንዳትጎዳ ነውጅ
በጣም ጀግና እሩትዬ❤❤❤❤
❤❤ትክክል
@@amrazaz1232እወነትነው😭😭እኔምየፈራሁላትአሱነው ሁሉምሰውመሽጋገራነውየሚረጉት እኔምአደሶውነበረኩ የኔንሂወትአያቀለጥኩ ለነሱየማበራበቻአልምዱሊላህ አነሱመጥፎቢስብልኝለኔግአላህአለኝእስካሁንአለሁ አሩታም አዳይሰብራትብቻ
ጌታ ምስክረን ነዉ ሩታ ትልቅ ሴት ነሽ ሰዉ መች እንደምንሞት አናዉቅም የእግዚሐብኤር ቃል የምለዉ ብቻላቹ ከሰዉ ሁሉ ጋር በሰላም ኑሩ ይላል ተባረክ ሩታ አከበርኩሽ❤❤❤❤❤❤❤
❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉
❤❤❤
❤❤❤❤❤
❤❤❤❤❤
ለድራማ በጣም ትመቻለች የዋህ ህዝ ይጫወቱበት የለ😊
ሩታዬ ሀሳብሽን ገና ስሰማ እንባ ነዉ ያነቀኝ አደዚህ አይነት አስተዋይ ሴት ማግኘት መታደል ነዉ የምር ሩታዬ አስተዋይና ልዩ ሴት ነሽ❤❤
ደምሪኝ ውዴ እመልሳለሁ በቅንነት
❤❤❤❤❤
❤❤❤❤❤❤
❤❤❤❤❤✅✅✅✅
ፍቅርዬ የኔ ቅመም የኔ ፍልቅልቅ ሰወዳት የምር ጠንካራ ልጅ ናት❤❤❤
ፍቅር የእውነት ፍቅረኛው ብትሆን ኖሮ አታስታርቅም ነበር ድራማው ገና ይቀጥላል ፍቅርና ከአብርሽ አብረው ተመልሰው ያሳዮናል ገና ነገሩ ሳንቲም ለመለቃቀም ነው 😅
አብርሽ እና ሩታ መቼም አይለያዩም ፍቅርየን ታረቃት እህት አድርጋት❤❤❤
አው መቼም
ተቃራኒ ፆታ ጋ ለዛውም የድሮ ፍቅረኛ ሃቢቢቲ (ዘ አናዘር ) ጣጣ እኔ አላልኩም ሳይንሱ ነው😂😂😂
ያልደርሰበት ኮመንት መቼም ፍቅርኛን ወንድም አይደረግም 😭😭😭😭
አዎ ሩታ ዛሬ እንድፈራ ነው ያረግሸኝ መልካምነት ለራሰ ነው ያንቺ የዋህነት ደሞ የበዛ ነው ሰው የዚህን ያህል አትመኝ የኔ እህት ቅድስት አርሴማ ፍቅራችሁ ታብዛላችሁ ከአብርሸ ጋር ተጋብታችሁ ማየት ነው ምኞቴ ❤❤❤❤
ፍቅርየ የእኔ ቤተሰብሸ አክባሪ ነሸ አይዞሸ
አንዳድ ሰገጤ. ከነሱ ተማሩ. በማያገባችሁ አትግቡ እነሱ ያድ ሰፍር ልጆች ናቸው ዋው. የተመቸው ማነው.
ደምሪኝ
እኔ እንደላኩት ሆና እንኳንም ሆና ሩታን ማንም እንዳያስከፍት የምትሉ በላይክ ሩታዬ የኛ ቅመም❤❤❤
ደምሪኝ
@@Lebabachannel
ቤተስቤ ነሽ ማር
WARGA.HULA
ሂጂ ከዚህ የኛ መልካም ምነዉ መጀመሪያ አላሥታረቅሻቸዉም የተዳፈነ እሳት ነካክተሽ በራሥሽ ግዜ እዳመነጥቅሽ አልቅሰሽ መተሽ አልቅሰሽ እዳትመለሽ አሥመሳይ ኮሜቶች እዳትጫጬ በሥ እዉነት ነዉ መልካምነት ጥሩ ነዉ የተጣላን ሰዉ ዋሽቶ ማሥታረቅ አላህ ይወደዋል ግን ይች አልገባችኚም እሱም የራሱን እየኖሩ ነዉ እሷም እየኖረች ነዉ የሷ ማሥታረቅ ፍቅራቸዉ እድጨምርነዉ እድቀንሥ ? አዱ መልካምነት ዝብሎ መኖርነዉ ይችን አድፍሬ ልጂ ልታቆሥላት ትላላጣለች እከክ
እኔምንናቹውም አላማርኝም አውቀው እዳይሆን ቡሇላደሞ ወደድሮው ፍቅርኛው ተመለሰብለእዳይመጡው
@@ስአዲውሎየ በዚህ ልክ ድራማ ታዳ አያሥጠላም እኔጃብቻ ዉዴ ምናቸዉም አያምር እነዚህ
እኮ ተደርባ ገብታ በሰው ፍቅር ላይ አሁን ለማስታረቅ ወጣች አይናውጣ መጀመሪያ ቤተሰቧን ባከበረች ፍቅርኮ ቤተሰቦቿን ታከብራለች ለነገሩ እንኳንም ቀረባት ይሄ ድስት አፍ ፍቅርኮ ልዩ ነች እደዚቺ የወንድ ጥማት የለባትም
@@jjjjmboO ሥለቤተሰቧማ ተያት ሂወት በራሷ ግዜ እድትፀፀት ታደርጋታለች ያናዴዴችኚ ልክ መልካም እዴሰራ ሰዉ የተጣላን ላሥታርቅ ሥትል ማፈሪያ ነገር
እረባክሺአልፈልግምብላሄደችጂእሱአልፈልግሺምአላላት😂😂😂😂😂
የእግዚአብሔር ቃል መልካም ሴት ለባሏ ዘውድ ናት ይላል እና እሩታ መልካም አስተዋይ ነሽ በጣም ደስ የሚል ፈጣሪ የሚወደውን ነገር ነው ያደርግሽው እና ይቅርታ ትልቅነት ነው ተባርኪ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤
ወላሂ ሩታ ጀግና ሴት ብቻ ሳይሆ አቺን ያሚጋልፅ ቃል አጠሁኝ❤❤❤❤❤❤
ዉድ ደሚሪኝ 9:06
ተመካክረው ነውኮ😂
@@aeeazz6909❤ደምሪኝ ዉዴ?
ደሚርኝማ
አኡዙ ቢለህ በምን ጀግነ ነት ጀግነ አለህ ነ መልክተኞች ሰሀበወች ነ ኡለመወች ነቸው ትምየለሽ ሆ አለሀን ፊሪ
ሩታ ማለት መልካም ልብ ያላት መልካም ሴት ልበ ቀና የዋህ አስተዋይ የሴት ተምሳሌት ትልቅ ክብር ሚገባሽ ጀግና ነሽ በርቺ ፈጣሪ ይጠብቅሽ የኛ ብርቅዬ ሩታ😘😘😍😍
በጣም ❤❤❤
ለገባውና አስተዋይ ለሆነሰው ትክክልነሺ ውደ አሉአዳድ ደቆሮወች ያልተፃፈየሚያነቡ ለሰውንለማባላት ለማቋሸሺ ሆንብለው የተነሱ ቲክታክ ላይቪላይተቀምጠው ልብይስጣቸው
በጣም ልባም ቅን አሳቢ🌹🌹🌹
❤❤
አግኝተሻታል አቺ አስተዋይ ነሽ ይገርማል ንግግራ ለፍቅርና ለስላም የሚከፈለው መሰዋት አለች እኮ
እውነት ያማል ለሴት ልጅ ከባድ ነው ደርሶብኛል ፍቅር ህመም አለው መቸም ልትረሳው አትችልም ብትለያዩም 😢😢😢😢😢
ሩት ያንቺ ልብ የተሰራው ከፋቅር ብቻ የተሰራ ነው ልበል?? ምን አይነት ልቦና ነው ያለሽ አቦ አላህ ይጨምርልሽ ፉአድንም ላመሰግን እፈልጋለው ሩት የፋቅር ተምሳሌት ነሽ ፋቅርና ሰላም ያብዛልሽ
ለሁላችንምእደሷአይነትንፀህልብይስጠንወላሂእኔበጣምነዉየገረመኝ
የኛ የዋህ❤❤❤❤🎉🎉
❤❤❤❤
ደምሩኝ💜
ጉዲነው
በሰው መፍረዲ ቀላል ቢሆንም ግን ኮሜንት ላነብ ነው የመጣሁት ለኮሜንት ማንበብ የመጣችሁ ላይክ አድርጉኝ👍👍
እኔ አንደኛነኝ ለማንበብ
በቅንነት ደምሪእ መሪ
@SADEMOHAMMEDውዴ ደምሪኝ❤🎉
No. Z
A.@@SADEMOHAMMED
እኔም አለሁሽ
ሩታዬ ትለያለች የምር አስተዋይ ሴት ናት እግዚአብሔር ይባርክሽ አብርሽና ፍቅር ደግሞ ከልባችሁ ይቅር ተባብላችሁ የየራሳችሁን ሂወት ቀጥሉ ይቅር መባባላችሁ ለሁለታችሁም ዉስጣችሁ ሰላም ይኖረዋል🙏❤️
ደምሪኝ ውዴ በቅንነት
አይይ ፍቅር የእውነት ፍቅረኛው ብትሆን ኖሮ አታስታርቅም ነበር ድራማው ገና ይቀጥላል ፍቅርና ከአብርሽ አብረው ተመልሰው ያሳዮናል ገና ነገሩ ሳንቲም ለመለቃቀም ነው 😅
በስማም የምትገርም ሴት ናት ሩታ ዋው በጣም በጣም የሜገርም ነው 😍
ሩታዬን ከማንም ጋ አላዎዳድራትም ሚለዉ በሚክኛት ናዉ1000 ሺ አማት ኑርልኝ እንደ አንቻ ይብዛ በአለሚ ለይ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤
ሳህ❤❤❤❤
ትክክል❤❤❤
❤❤❤❤❤
@@AfariKsa-uq6om ❤❤❤❤
@@AfariKsa-uq6om 😘😘😘
ዛሬ እኮ ልደትዬ ናት የልባችሁን የሀሳባችሁን ታሳካላቹ ትጠብቃቹ አሜን በሉ ሩታ የኔ መልካም ሴት ነሽ የእውነት ትለየልሽ የልብሻት መሻት ትፈፅምልሽ ልደትዬ❤❤🙏🙏🙏
😍😍😍
ማነው እንደ እኔ በጉጉት ሲጠብቅ የነበረ ሩታየ የኔ ቆንጆ አለሽልን እንኳን ኖርሽበት ከማስታረቁ ማሻአላህ እንዳንች አይነት አፍቃሪ ማግኘት መታደል ነው አንች መልካም ሴት ነሽ የኔ ቆንጆ ሩታየ አብርሽ ታድሎል የምትሉ በላይክ❤❤❤❤
ሩት የኔ ቆንጆ ተባረኪ አስተዋይ ልጅ ነሽ ልክ እንደ አፍቃሪነትሽ ንፁህ ልብሽን በተግባር አሳይተሻል ተባረኪ
ፍቅር የእውነት ፍቅረኛው ብትሆን ኖሮ አታስታርቅም ነበር ድራማው ገና ይቀጥላል ፍቅርና ከአብርሽ አብረው ተመልሰው ያሳዮናል ገና ነገሩ ሳንቲም ለመለቃቀም ነው 😅
አንቺ አላህ ሲፈጥርሽ ጥሩ ልጅ ነሽ አላህ ለአብሽ የሰጠው ትለቁ የፈጠሪ ስጦታው ነሽ የኔ ምርጥ ልጅ ምንም ቃል የለኝም
ደምሪኝእህቴ
ወግጅ ጅል
ጅል ጅል አጀቴን አራሽኝ አላህ አላህ ትላለች
@@sadaahmed252 ጅል ያንስበሻል አንቺ ግም ሩታየ የከተማ ልጅ ጨዋ ወልዶ ያሳደጋት አየሻት አይደል
አላህ የሰጠሽምናም ትያለሽ አዝህ ደህና ነገር በጣፍሽ
ሩታን ሲያይ ደስ ያለዉ እንደኔ እስኪ በላይክ
❤እኔ
እኔ❤❤❤❤
እኔ❤❤❤❤❤❤
እኔ
እኔ
ሩታ ትለያለች እምትሉ ብቻ💋 የኔ ሴት ለፍቅር ዘማቿ❤
ትክክል ትለያለች ደምሪኝ የሩታ እህት ስወድሽ
በጣም አስገረመችኝ
ምቸረሻው መቀጠል አለበት እንዴት እንዴ ሆኑ ማየት እንፈልጋለን 🥹🥹
በጣም ማርያምን ትለያለች
ምንም ምትለየ ነገር የለም ዲንግ ወስዶ ባታል የሊባን ደርሷ ።በአብርሽ ተማምነው 😂😂😂😂
ጌታ ይባርክሽ እሩታዬ በጣም ልዩ ሴት ነሽ አብርሽ እሩታን ፈጣሪ ስለሰተህ አመስግነው ከምር ለማንኛውም ሁላቹህም ሰላሙ ይብዛልኝ ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤
ሩታ የኛ ልባም❤❤
የኛ ጀግና❤❤❤
የኛ የዋህ❤❤
የኛ ንግሰት❤❤
የኔ ቆንጃ👰💋
የኛ ፍቅር ❤❤
የኛ ሴት❤❤❤
ደምሪኝ
🌹🌹🌺🌺🌺
❤❤❤❤
ዋውውውውው
❤❤❤❤❤🎉
ሩታዬ በትክክል አንቺ እውነተኛ ሴት ነሽ ተባረኪ የኔ ቆንጆ😊😊😊
ፍቅር በልጅነት እድሜዋ ብዙ ፈተና የተሸከመች ጀግና የሴቶች በላ ብያታለሁ
😂😂😂😂😂😂😂😂
ፈልጋው እኮነው ግደታ አፍቅሪ አልተባለች ተገዳ አይደለ ወዳ ፈቅዳ ነው😂😂😂😂
@@bdhhdhdbdhsjxbx9839 ፍቅር ልጅ ትልቅ አይልም ሳይታሰብነው የሚይዝሽ
በጠም
Yemer awo
ሩታዬ የኛ ጀግና በርችልን በእውነት ሃይማኖታችን አፍ ቅድም ቂም እና ፀብ በጣም ደስ ብሎኛል ስለታረቁ እና ደግሞ የሩታ ይቱብ ይከፈላት የምትሉ በካመንት አሳይኛ
ይህ ጉዳይ አላማረኝም የምትሉ
እኔም አላመረኝን ለይቅርታው በስልክ ይቅርታ ቢያባብሏቸው ጥሩ ነበር 😢😢ያፈቀረልብ አይጨክንም 😢😢እሩታ ብዙ መሰዋት እየከፈለችነው እንዳትጎዳ ፈራሁ
ኧረ እሩታ አስመሳይ ነች ይች ሌባ
ኣገርሽቶባቸው በመሃል ጥሩ ኣሳቢዋ ሩታ ዉኋ እንዳይበላት❤😢
ፍቅር የእውነት ፍቅረኛው ብትሆን ኖሮ አታስታርቅም ነበር ድራማው ገና ይቀጥላል ፍቅርና ከአብርሽ አብረው ተመልሰው ያሳዮናል ገና ነገሩ ሳንቲም ለመለቃቀም ነው 😅
እኔም አላማረኝም እሩታ አስመሳይ ናት
እኔ እመብርሀንን ኮሜት ፅፌ የሩታ መልካምነት እድፅፍ አስገደደኝ የውነት እግዛብሔር አምላክ መልካሙን ነግር ሁሉ ያብዛልሽ ሌላምንም ልልሽ አልችልም ❤❤❤እመብርሀን ከመጥፎ ነገር ሁሉ ትጠብቅሽ
ኣሜን ኣሜን ኣሜን ❤❤❤❤
አሚንን❤❤❤
ምድነው መልካመየምትሉትነገር😢 እ😊
ድቄም መልካም እባብ ቅናትነዉ የፍቅርን ቁሥል ለመቀሥቀሥ ሢቀጥል እሶበማሀላቸዉባገባ ይታረቁነበር😮😮😮
ራስዋ ኣይደለም ወይ ኣልፈልግህም ያለቹው የምን ቁስል ኣላትና ወይስ የማናቀው ኣለ😢@@ademendire2080
ለፍቅር አስቡላት እናተ የራሳችሁ ኑሮ ጀምራችኋል በቃ ከልጅቷ ራቁ የሷን ስሜት ጠብቁ😢
እና ያለፈው አልበቃ ብሎቼው. መሽቀያ ሊረጎትነው
@@Melattubeሜላትቲዬብ አበዙት ወላሂ መታረቃቸው ጥሩ ቢሆንም ልብ ላይ ጥሩ ስሜት አይኖርም እኛ ሴቶች ደሞ ደካሞች ነን ይከፋናል
እነመታረቅጡሩነዉእኮ.
ድራማ አይደል
@@ለሁሉምጊዜአለዉአረ ተይ ይታረቁ😢
ፍቅርኮ ጀግናናት ለሴቶች ጥሩትምህርት አስተምራን ያለፈች አሁንም ሰዎች እዳሰቧት ሳትሆን የልቧን ትልቅነትና አስተሳሰቧን ከልብ ያመነችሁን ለኛ ለሴቶች አስተምራን እኮ ልታልፍነዉ አሁንም የምትገርም እቁልጅ ናትኮ እሩታም ጥሩነዉ እስከዛሬም የፍቅርንና ያብርሽን ፍቅር ከልብሽ ማቆየትሽ አድንቄሽ አልፍለሁ እዉነተኛ ፍቅር ካአይምሮ አይጠፍም❤❤❤❤❤❤
ሩታዬ ግን ምን አይነት መልካምና ቅን ሴት ነሽ ታድለሽ❤❤❤❤
ዉድ ደሚሪኝ 14:56
ደምሪኝ በቅንነት ውዴ
ደምሪኝ ውዴ በቅንነት
በጣም❤❤❤
በጣም❤❤❤
እኔ ብቻ ነኝ ግን ፍቅርየ ዝም ብላ ታሳዝነኛለች የኔ ጣፋጭ የልጅነት ፍቅርኮ አይረሳም የሆነ ነገር ብፈጠርም በእዉነቱ😢😢😢
ቆይተው ነበርደ አድስነኝ ለቤታቸው
😢😢ለምን አይተዊትም አሥመሣወች ቱቱ😢
@@RahimaRahima-x2y5ት አመት ከፍቅርየጋ😢😢
😭😭😭😭😭😭😭
😢😢😢😢😢
ኡፉፉፉፉፉ ከጡዋት ጀምሮ ስጨነቅ የነበረ ማንነዉ ተመስገን ሩታዬ የኔ ልበም ሴት😮😮😢😢😢😢❤❤❤❤❤❤
እኔ የምር😢
እኔ
@@አማራዊቷ
ዉዴ ድምሪኝ
እኔ😢😢
እኔ❤❤❤
ሩታ ጎበዝ ልጅ ነሽ አያችሁ ሴት ልጅ አስተዋይ ንቁ ስትሁን አነደዚህ መሆን አንቺ ሴት ተባረኪ አሁንም እረቀ ሰላሙን ያውርድላችሁ መልካሙን ሁሉ አመኛለሁ🙏🙏
ውይ ሩታየ የኔ አስተዋይ እንደ ዛሬው ደስ ብሎኝ አያውቅም ፈጣሪ ይጨምርልሽ እህቴ አንቺ አስተዋይ ልጂ ነሽ ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
😢እፍፍ እሩታን ሳያት ነው ውስጤ የተረጋጋው❤❤ ተመስገን ይቅርታ ማድረግ ታላቅነት ነው ተመስገን❤❤❤
ፈጣሪ ፍፃሜአችሁ ይመር አብርሽ እና ሩታ❤❤
ፍቅርም ፈጣሪ የልብሽን መሻት ይሙላልሽ❤❤❤
❤❤❤❤❤❤❤
እኔም እሩሄ ልትወጣ ነበር ሩታዬን ሰይ ልቤ ተረገገ ❤❤❤❤
❤❤❤😢😢😢
የሩታን ክፉ አታሳየን የምትሉ እስኪ🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤
እኔ ሩታዬ የኔ ውዴ ኑሪልኝ ሁሌም በ ዳስታ የኔ አስታዋይ ሴት 🥰🥰🥰🥰💋💋💋💋💋💋
እግዚአብሔር አላት ምንም አትሆን ቢሄድም ይበል ጥ ነው የምታገኘው አብርሽ ግን በሩታዬ አይደራደርም
እኔ
ፍቅር የእውነት ፍቅረኛው ብትሆን ኖሮ አታስታርቅም ነበር ድራማው ገና ይቀጥላል ፍቅርና ከአብርሽ አብረው ተመልሰው ያሳዮናል ገና ነገሩ ሳንቲም ለመለቃቀም ነው 😅
ሩታየ🎉❤ መልካም ሴት ነሽ በእውነት ፍቅር ግን አሳዘነችን ከባድ ነው😢😢😢
አብርሀም የተሰጠህ ፀጋ ብዙ ነው እና አመስገን አስበህዋል ከዚች የዋህ ሴት የሚወለዱ ልጆች ብሩክ ነሽ የተባረክሽ እፉፉፉፉ በምን ቃል ልግለፅሽ 😢😢😢❤❤❤
ደምሪኝ ውዴ በቅንነት
በእውነት የዚ አለም እኮ ይቅረታ ተብበለና ነው እንጂ
ምንም አይገልፃትም የኔ ልበም❤❤❤❤❤ስወደት በምክንያት ነው
ተይ እጅ ምን አድርጋ ነው ይህ ሁሉ ምሥጋና
በጣም😢
የኔ እናት ፍቅርየ በጣም ጀግና ሴት ናት ማሪያምን የሴት ልጅ ፈተናዋ ብዙ ነዉ
በጣም ትለይለች❤ፍቅርዬ💪💪💪💪💪የች ሩታተብየዋ አስመሳይናት😏😏😏
@@rahima1683አሥመሣይ አላወቅሺም😂😂😂😂
ስወዳት🌺🥰🥰
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂@@rahima1683
@@rahima1683😂😂😂😂😂አይዞን አስመሳይ ከእናተ ወዳ 😂😂😂😂
ሩታየ ማስታረቅሽ ጥሩ ነበር ግን ችግር እንዳይፈጠርብሽ ፈራሁ መልካም ሰወች ይጎዳሉ😢😢
👍☑☑❤😢
❤❤✅✅✅✅✅
እኔግን ሩታዬ ማሥታረቅሽ ቆንጆ ቢሆንም በቃ ታረቁ ግን ሥራ አብራቹ እንዳትሩ በእህትነትነው እምነግርሽ ለምን አምሥት አመት ቀላል አደለም ሥለዚህ ሁላቹም የራሳቹን ኑሮ ኑሩ ሩታዬ አንቺ ቅን ሰውነሽ አንቺና አብርሽ አላህ አይለያቹ
ጉድ ይች እሩታ ማሻአላህ ጎበዝ ናት የምትሉ እስኪ በላይክ ልያቹህ የስደት እህቶቸ እወዳቹሀለሁ
ሰህ
ሰህ❤❤❤
❤❤❤❤
ሳህ ❤❤❤❤
🥰🥰🥰😘
ሩታየ የነ ውድ ፈጣር የልብሽ ንፅህና ይስጥሽ ረጅም እድሜ ና ጠና ይስጥሽ እንድህ ነው የነ ናት 🌹🩷ኣብርሽም እሽ ስላልክ እግዚአብሔር የምትፈልገው እሽ ብሎ ይስጥህ ❤️ከምር
አብርሽና ሩታ ይጋቡ ሌላ ምቀኛ ሳይፈጠር የምትሉ በላይክ❤
ደምሪኝ ውዴ በቅንነት
ተጋብተው የለ እንዴ 😅
በሰመ አብ ሩታ ትለያለሸ በእውነት እግዚአብሔር አምላከ መልካምነትሸ አይቃየረብሸ የኔ መልካም❤❤
ቤትና ባለጠግነት ከአባቶች ዘንድ ይወረሳሉ አሰተዋይ ሚሰት ግን ከእግዚአብሔር ዘንድ ናት ::መጻሓፍ ምሳሌ::19÷14