በተመጣጠነ እህል ጤናማ የመጥበሻ አነባበሮ አሰራር/How to make Ethiopian Anebabero

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 22 ต.ค. 2024

ความคิดเห็น • 9

  • @habeshagebeta6414
    @habeshagebeta6414 2 ปีที่แล้ว

    በጣም ቆንጆና ጤናማ በተለያየ የእህል ዘር ተመጣጥኖ የተዘጋጀ አነባበሮ ነው እጅሽ ይባረክ የኔ ባለሞያ ስላካፈልሽን እናመሰግናለን በርቺ

    • @mimisfoodchannel1931
      @mimisfoodchannel1931  2 ปีที่แล้ว

      አመሰግናለሁ ሀብእሻዪ ተባርኪ❤️❤️

  • @-hibsttube9779
    @-hibsttube9779 2 ปีที่แล้ว

    ሚሚዬ ሰላምሽ ብዝት ይበልልሽ የእኔ ዉድ!
    በጣም ቆንጆና ለጤና ተስማሚ የሆነ አነባበሮ ነው የጋገርሽዉ ያዉም በመጥበሻ እናመሰግናለን ሼር ስላደረግሽን🙏🙏👍👍

    • @mimisfoodchannel1931
      @mimisfoodchannel1931  2 ปีที่แล้ว

      ህብስትዪ ከልብ አመሰግለሁ ተባርኪ🙏🏽❤️❤️

  • @mimisfoodchannel1931
    @mimisfoodchannel1931  2 ปีที่แล้ว

    ሰላም ለእናንተ ይሁን ውድ ተመኝካቾቸ ለቻይናሌ አዲስ የሆናችሁ Subscrib like 👍 Share በማድርግ አበረታቱኝ በቤተሰቦቼ የሆናችሁ ላይክ ሸር ሰለምታደርጉልኝ ትብብር ከልብ እእመስእግንይለሁ 🙏🏽❤️❤️ሀገራችን እትዮዽያ ህዝቧ እግዚአብሔር ይጠብቅ

  • @Marthi723
    @Marthi723 2 ปีที่แล้ว

    ሰላም ላንች ይሁን ማማዬ የኔ መልካም እንኳን በደህና መጣሽልኝ ሁል ግዜ የምታቀርቢልን ዝግጅቶች ናቸው ምርጥ አነባበሮ ነው እናመሰግናለን ክብር በይልኝ ሰላም ለሀገራችን ሰላም ለምድራችን ይሁን።

  • @woboyetube2692
    @woboyetube2692 ปีที่แล้ว

    Gobezi sis❤❤❤

  • @sabateklay4890
    @sabateklay4890 2 ปีที่แล้ว

    አነባብሮ ማለት አንዱባንዱ እንጀራ ተነባብሮ አነባበሮ የተባለው ይቅርታ ይሄ የጋገርሽው እንጀራ ነው