Ayi set lij inde set lij Alemin mihasragim minim nager yelem, ba Ewunat setan mato iji yishalal, especially ye Agarachin setoch simachin abelashitohalu
Mikey you are such a trooper..The Almighty Lord put you in this world to help human being..there is no punch that you haven't received n no case that you haven't win...The county should award you the best of Best journalist...GOD WATCH Over You At all time. Always be safe. 🙏🙏🙏♥️♥️♥️
ሚኪዬ ትንሹ ጀግና እኮ ነህ❤❤❤አላህ ይጠብቅህ አሚን
ማሬ ደምሪኝ የኔ ቆነጆ😘❤❤❤🎉
ሚኪ እድሜና ጤና ይስጠክ የሚትሰራዉ ስራ በጣም ነዉ ደስ የሚል ከአላህ ታገኛዋለህ በርታ ቀጥልበት ጀግንነት እና ንግግረክ አንድና አናድ ቁርጥ ያለመልስ ስትሰጥ በጣምነዉ የምደሰቶዉ 👍👍👍
ምን አይነት ሴይጣን ናት ይህቺን የእድሜ ልክ እስር ይገባታል !!!!
ሚኪ ተባረክ አንተን የፈጠረች አገር እንደዚች አይነት ጭራቅ ትፍጠር????😢
አይዞህ የኔ ወናድም ተስፋ አትቁረጥ አምላክ ምህረቱን ይላክልክ በርታ!!!🙏🏽💚💛❤️
defar set
ደሙሩኝ የሚኪ ቤተሰብ🙏🙏🙏
ሚኪ ምሪጥ ሰዉ ደፋር ጀግናችን መጣልን ገባገባበሉ 🎉🎉🎉
ማሬ ደምሪኝ የኔ ቆነጆ😘❤❤🎉🎉❤
ደሙሩኝ ቤተሰብ🙏🙏🙏
😢😢😢 የኔ አባት አይዞህ ተረጋጋ ሞት እኮ እርፍት አይደለም ራስን ማጥፋት የዘላለም ኮነኔ ነው ወንድሜ ሚኪዬ የሃይማኖት አባቶች ምክር እንዲሰጡት አርግ ወንድሜ
ማሬ ደምሪኝ የኔ ቆነጆ😘❤❤🎉❤❤
እዳታረጋጋው ቀውጠው ይለዋል ይሄ ነገር ድራሜ ይዪስለኛል
ደሙሩኝ ቤተሰቦቼቼ❤❤🙏🙏🙏
ሚኪ እኮ ምርጥ ነህ በእውነት ተባረክ
ደሙሩኝ ቤተሰቦች🙏🙏🙏
ሚኪ በውነት ጀግነ አይገልፅሀም አላህ ይጠብቅህ 🙏❤️
ሚኪ ጀግና የምለው በምክንያት ነው ።
ለምትሰራው ስራዎችህ ጣልቃ እየገባ ለሚረዳክ ለስራዋች ስኬት ለሚያግዝህ አምላካችን እግዚአብሔር ስሙ ለዘላለም ይመስገን ሚኪ በርታልን !!❤❤❤❤❤❤❤
ዩና እግዚአብሔር ምህረት ይስጥልን አይዞ ሁሉም በእግዚአብሔር ይሆናል ትድናለህ !!
ማሬ ደምሪኝ የኔ ቆነጆ😘❤❤🎉🎉
ሚኪ እግዚአብሔር ይባርክህ በጣም ተእግስተኛ ሰው ነህ
አትፍረዱ አደንዝዛው ይሆናል የቆረጠችበት ይች ጨቃኝ በእግዚአብሔር ስራ ገብታ አሰቃየችው 😢😢😢😢😢አይዞሕ ትድናለሕ 😢😢😢😢ማኪ በርታልን ወንድሜ ❤❤❤❤❤
እስቲ 8 ደቂቃ ከ 30 ሰከንድ ላይ ስሙ ለልጁ አንዳታረጋጋው አሺ ቀውጠው ሲለው ቀወተው እኮ
አዎን፡አደንዝዛ፡ነው፡የቆረጠችው።
@@ZufanTesfay-x9sማሬ ደምሪኝ የኔ ቆነጆ😘❤❤🎉🎉
ማሬ ደምሪኝ የኔ ቆነጆ😘❤❤❤🎉
ቅዱስ ሚካኤል ይጠብውህ ወንድሜ
ማሬ ደምሪኝ የኔ ቆነጆ😘❤❤❤🎉
ሚኪ አንተ በጣም አስተዋይ ልጅ ነህ ተባረክ ወንድሜ ደግሞ ነገ የራስዋ የሆነ ጥሩ ነገር ይዛ ትመጣለች ከገንህ እግዚአብሄር አለ ለሚኪ የሚየበረታታ ወንድም ሰጥቶሃል በርታ በል
የኛ ጀግና የኔ ዴፋር የኔ አሥተዋይ የኔ የድሀ እንባ አባሺ አላህ ከክፉ አነገር ይጠብቅህ
ሜኬየእ ጀግነ እግዚአብሔር በሄደክበት የቅነህ ልጀ ደግሞእግዚአብሔርን ያመስግ ንአ
ደሙርኝ ቤተሰቦች🙏🙏🙏
ሚኪ ምን አይነት ጀግና ልጅ ነህ አላህ ይጠብቅህ የስንቱን ሂወት አተረፍክ አንተ፣ ባላደራው ፣አብነት ፣እንደናንተ ያለ ወጣት ያብዛልን እናንተ መንግሥት ልትሆኑ ነበር ሚገባው
ማታሳር ሳይሆን ማጋዳል ናባራባት ይች አራማኔ በእየሱስ ስም ዎንድሜ ግን አይዞ 😢😢ሚክዬ ማልካም ሳው ስዎድክ ❤❤❤
እግዚአብሔር ይጠብቅህ ይህ ኩፉ መንፈስ ሓሳብ ነዉ ፈጣር ይገስፀዉ ና አተግን ተጠንቀቅ ነብስህን ማጥፊት ማለት ሐጥያትነዉ
የሷንም አይምሮ የሚጎዳ የዘላለም እሳት የሚለቅባትን ነገር ነው ማድረግ ባይወልድ እንኳን እራሱን እያፅናና እንዳይኖር አድርጋለች አንተ አይዞህ ሚኪ በርታልኝ🙏
Ayi set lij inde set lij Alemin mihasragim minim nager yelem, ba Ewunat setan mato iji yishalal, especially ye Agarachin setoch simachin abelashitohalu
ወግድ ወደዛ እነ አያንተን እነ ሄቨንን የብዙ ሴቶች ሂወት የተቀጠፈዉ በወንዶች ነዉ እንደ ወንድ ክፉ ዩም 😢@@MulatuTadesseHaile-jj8hi
ያሣዝናል ሚክዬ በርታ ሠው ሥታግዘው አይወድም ኦሆሆ አንቆ ሊገልህ ነው ፈጣሪ ይጠብቅህ አባ ❤❤❤🥰🥰🥰🥰🥰 እቺ መርዝ አሣሥርልን
ሚኪ እንደንተ አይነት ወድም ስላለኝ በጣም ደስተኛ ነኝ እግዚአብሔር ይጠብቅህ እኔ በጣም ደስ አለኝ ጀግና ነህ💪💪💪💪💪💪💪💪💚💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛💛💛❤❤❤❤❤❤❤❤
Ayi set lij batem dakama yetaragama
❤❤❤😢😢😢😢
ሜክዬ የኔ መልካም ዘመን ይባርክ በጣም ነው ምወድክ ♥️♥️ጌታ ካተ ጋር ይውን እራስክን ጠብቅ ሰላተ አግዝአብሔር አመሰግናለሁ አንተ የመስለ ጅግና ሰለስጠን ♥️♥️❤️❤️❤️🥰
የቱንም ያህል ትበደል እንዲህ ግን ይደረጋል ለዚህ ለሚያልፍ አለም መንገብገብ ሁሉን የሚችል አምላክ የስራዋን ይስጣት ሚኪ ዋጋህን አምላክ ይክፈልህ ዮኒም የውሻ ቁስል ያድርግልህ ምህረቱን ይስጥክ
ዝም የላ፡ነጀ፡ወጠ፡አሉ፡ነብዩ፡ሙሀመድ፡የአለህ፡ምን፡አይነት፡ዘመን ደረስን፡የረቢ፡ነጀ፡በለን፡አሚን፡ሚክዬ፡በጠም፡ነው፡ምወድህ፡አለህ፡እደየ፡ዪስጥህ፡አለውመ፡አሚን❤❤❤❤❤❤❤❤
ወድሜ ነብስህን ስላጠፋህ ምትድን መስሎህ ይሆናል እጂ ከሁለቱም ሳቶን እዳትቀር ነብስ ማጥፋት መፍቴ አይሆንም አላህ ሚኪ ልኮልሀል እሱን እዳታስቀይመዉ ሚኪ በሪታልን❤❤
በስመአብ ልጂ ምህረቱን ይስጥህ በርታ የሰይጣን ጆሮ ይደፈን ነገ ሌ ቀን ነው ፀሎት አድርግ ስለሳ እንኳን ፀልይላት መች እስዋስ ለንስኅ ያብቃት
እንኳን ደህና መጣህ ሚኪ
ሚኪ. የምታረገው. የምታወጣጣው. ነገር. በጣም ነው.
ደስ. የሚለኝ. በርታ
ማሬ ደምሪኝ የኔ ቆነጆ😘❤❤❤🎉
ሚኪ የልጅ አስተዋይ ተባረክ እግዚአብሔር ካንተ ጋር ይሁን
ሚኪ ጎበዝ ጀግና ኘህ አድናቂህም ነኝ የአባትየው ድምፅ ግን የባለፈው ጊዜ ያቀረብካቸውን ደብተራ ነው የሚመስለው
አወ የምር መርጌታን ዲምፀ ይመስላል
ማሬ ደምሪኝ የኔ ቆነጆ😘❤❤❤🎉
@@بنالن-ث6ثማሬ ደምሪኝ የኔ ቆነጆ😘❤❤🎉🎉
ሚኪ የእግዚአብሔር ፍርድ መኖሩን ንገረው: ሴጣን ነው ነፍሱን እንዲያጠፋ የሚገፋፋው::
ይቺ ሰዉ በላ ምን አርጋበት ይሆን ጠንካራ ነበረ እኮ ሚኪዬ❤ አጣራ
እሰም ያድራጊህ ማኪ እሪስህን ጠብቅ ❤
ሚኪዬ ከህክምናው በፊት ፀበል ውሰዱት መንፈስ ነው ሰው መረጋጋት አቅቶት እራሱን ማጥፋት አያስብም ሚኪ ፀበል እንዲሄድ እርዱት።
ይች ባላጌ መግደል ነው
ዓይን አውጣ
መገደል አለብሽ ነብስ ገዳይ ናት ከዜህ ቦሀላ ምን ልታረጌ ውሻ ነሽ
አታፍሬም😢 ውሻ ነሽ
አለማፈርሽ ሞት ይገባሻል
አረ ተባለንዴ ትቀፈደራልሽ
ሚኪ አላህ እድሜና ጤናይሰጥህ
😢😢😢😢😢የኔ ጀግና ጋዜጠኛ ፈጣሪ እድሜ ይስጥህ በጣም ያሳዝናልልል አይዞህ ወድሜ ለሁሉም ግዜ አሎውውውውውው😢
ማሬ ደምሪኝ የኔ ቆንጆ😘❤❤❤🎉
እረ ወንድማችን ነገ ሌላ ቀን ነው የማያልፉ የሚመስሉ ነገሮች ስንቴ ዓልፎ አይተናል ትእግስት አድርግ ❤
መታሰር አለባት ሚኪ ይቺ ሰይጣን
Mikii yenyaa Gobazii Gobazii wodime ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
የኔ አባት እግ/ር ተስፋውንሽያለምልምልክ የኔ ወድም
ሚኪዬ ጀግናው ሁኔታህ እኮ ደስ ይለኛል በርታ እግዚአብሔር ይማርህ ከባድ ነው ዛሬ ልስልስ ብላ የትለምነው ያኔ ስትጠየቅ አውቃ ቁስሉን እዲያመው እግሩን ታጋጭ ነበር እግዚአብሔር የስራሽን ይስጥሽ ኡፍፍ
ማሬ ደምሪኝ የኔ ቆነጆ😘❤❤❤❤🎉
ውይ ወንድሜ እግዚያብሄር ምህረቱን ይላግልህ 😢😢ይችን ሰይጣን ሰው ግን የጇን ማገኘት አለባት እንደዚህ በቀላሉ እንዳትተዋት ሜኬየ አደራ ይች የሰይጣን ቁራጭ
ሚኪዬ ጀግና ተባረክ እግዚአብሔር ይርዳችሁና ለምስጋና ቀን ያብቃችሁ
ሚኪ የልጅ ትልቅ ነህ እግዚአብሄር ያሳድግህ ዮናስ እባክህን ሐኪም ያለህን ስማ ዮኒ እግዚአብሄር ይማርህ ዮኒ🎉🎉🎉ተስፋ መቅረጥ የአጋንንት ውጊያ ነው ዮኒ አይዝህ ሞት ን ምን አመጣው 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
እንዴት በዚህ ልክ ጭካኚ ውንድሜ አይዞህ
ዮናስ በርታ ተስፋ መቁረጥ የለብህም እራስን አጥፋ አጥፋ የሚልህ የሰይጣን መንፈስ ነው ለቤተሰቦችህ በማሰብ እግዚአብሔር የሚወደውን ነገር አድርግ ለራስህ ሳይሆን ለሌሎች መኖር እንዳለብህ ስታስብ የሰይጣን ሀሳብ ካንተ ይርቃል አይዞህ ብዙ ሰው ሰለ አንተ ይፀልያል ሚኪን የመሰለ ወንድም እግዚአብሔር ሰጥቶሀል
ሚኪየ አላህ ይጠብቅህ🙏❤️
የኛጀግናበሪታ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
የአለህ አባትናኝ እያለ ባከንቱ ድከም የሳዝናል😢😢😢😢
ሠውየ በጣም ነው ያሣዘኑኝ
የአላህ አንገት ከመቁረጥ ወደኋላ ወደ ኋላ አትልም መታሰር አለባት
ሚኪ..የኔጀግና.አደው..ምንላርግህ..ቃላት..አጠረኝ..
ብርታወድማችን ፈጣሪ ካአተጋ ይሁን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ሥምታዉ የምትሆነዉ ጀግናዬንላይ ነዉ እሡ ነዉ ከሥኦል ያወጣህ እንድ ጎበዝ ከሆንክ ሥትቆረጥ አትከላከልም ነበር ምክዪ የኔአሥተዋይ የልጅ አዋቅ ጌታ ከክፊ ይጠብቅህ❤❤❤❤
😮😮😮😮እርእኚንስውዬ ምርጌታሆንው ይስሩትንው ደራሞንው 😂😂😂😂ትጫውቱብን😅
አባትዬው ግን ወሬው ያ የባለፈው መሪ ጌታን ይመስላል
እግዜር ይስጥሽ እኔም ተወዛግቤ ነበር ይሄ ልጅ ድራማ እየሰራብን ነዉ እንዴ
ለኔም መሠለኝ 😂😂
እኔም ገርሞኛል ድራማ እየሰራብን ነው ሚኪ
የምስላል ኣይይ የስው ነገ😂😂😂😂
Ere Ene Bzu Neger Temelkchewalehu
ሜኪየ አላህ ይስጥህ በርታልን ወድሜ አላህ ያሽርህ አይዞህ
ሚኪ ጅግናው አነጋገርህ ብቻያረካል ለተበደለ ቆሚ ፈጣሪ ይጠብቅህ
እቺ ባሌገ ጀግናው ተሎብለህ ማሳሰር ነው እቺ ሴትዮ ሚኪ እግዝእብሄርከተ ጋር ይሁን❤❤❤🎉🎉🎉❤❤
ማሬ ደምሪኝ የኔ ቆነጆ😘❤❤🎉
ሚኪየ የኔ ውድ ስታሳዝነኝ አይዞህ ❤❤❤❤❤
ማሬ ደምሪኝ የኔ ቆንጆ😘❤❤🎉🎉
@EthioLove19-h6b ደመርኩሽ❤❤❤❤❤
ፈጣሪ ይማርክ
ጉደኛዋ ትታሰር አፍር ትብላ
ፀበል.ውሰዱት.እባካችው❤❤❤❤❤❤
ሚኪዬ ጀግና ልጅ ነህ ወንድማችን አይዞህ እግዚአብሔር መልከዓም ነው
አካል እያጎደሉ ዝም የሚባሉ ከሆነ እየባስሽይሄዳል እና የግድ ቅጣት ማግኘት አለባት ።ልጅ ካልወለደ መለያየት ወይም ማሳደግ ይቻላል እንጂ የስው አካል መቁረጥ ብልግና ነው 😢😢
ብልግና አይገልፀውም ይህ 😢ጥግ የደረሰ ጨካኔ ነው ወንጀልም ነው
Betekkel🎉
ከተዘራች ያልታረመች መ ታ ረ ም አለባት
Mikiye yegna jegina ❤❤❤❤❤❤💪💪💪💪💪💪💪💪💪
ሚኪየ ኣምላኽ ይባርካ ዮንየ ኣይዞህ መጽሃፍ ቁዱስ ኣንብብ❤❤❤❤❤❤
ሚኪዬ የእኛ ጀግና ደፋር ለተጎዱት ደራሽ
የእግዚአብሔር ጥበቃ አይለይህ🙏🙏🙏
የሚኪዬ ወዳጆች ከሥራው አንጻር አስካሁን 100 .k እናስ ገባው በርታ 👍👍👍👍👍
ማሬ ደምሪኝ የኔ ቆንጆ😘❤❤❤❤🎉
ምንም ሳታፍር ይቅርታ ትላለች ???
ስንት ዓይነት የጭራቅ ዝርያ ነው ያለው እባካችሁ ???
እኮ
😭😭አይዞህ ዎንድሜ 🙏🙏እግዚአብሔር ይማርህ 🙏🙏❤️
ሚኪ ወንደሚበረታ ፍጣራ የፀብቅህ 🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️
በሀይማኖት አባቶች አስመክሩት መረጋጋት ሰይጣን አካሉን በሚስቱ አድሮ ካሣጣው በኋላ እራሱን እንዲያጠፋ እየገፋፋው ነውና አባቶች ፀበል እንዲያጠምቁትና እንዲመክሩት አድርጉ
በትክክል😊😢
@@djgshc1758ማሬ ደምሪኝ የኔ ቆንጆ😘❤❤🎉🎉
አባ ደፋር አይን አውጣ አለማፈሯ አይኗን በጨው አጥባ ይቅርታ መታሰርሽ ያሳሰበሽ አካሉን ስታጎይው አታስቢም ጨካኝ አውሬ ነሽ😢😢😢
በናት እኛ ሀገር ላይ የሚሰራወ ወጀል ሁሉ ህግ ያለባት አገር አልመስለኝ እያለችነው የችሎቱ ቀን ፍርዱን ቀርጸክ ብታሳየን በዚህ የምትስማሙ👍
ሚኪ መታሰርዋን አሳዉቀን ላጠፋችዉ አረመኔነት መቀጣት አለባት
ሚኪ እንዴት ነህልን የ እኛ ጀግና እራሰህን ጠብቅ እበሸክህ
የሚክዬ አድነቅዎች እስት ልየቹሁ በለይክ አሰዩኝ እስት እኔንም በቅንናት100k አስገቡኝ🎉
ማሬ ደምሪኝ የኔ ቆንጆ😘❤❤❤❤🎉
ይህን ያህል ጉልበት ካለህ ስትቆርጥህ እንዴት ዝምብለህ ተቆረጥህ
Egiziabher yisti/ sh yihe mozaza😅
ፍቅሩ አሸንፎት😂😂😂
የሆነማደዘዣነገርሰጥታውይሆናል በስአቱ😢😢😢
በፊቅር ተሸኒፉፎነዉ😂😂😅
ሰክሮ
የነፍስ አባት አምጥታችሁ ፀበል እስረጩት
Kkkkkkkkkkk ayi Tsabali inate lamin Tsabali atesarifum ina Getan ateminum?
ጠበል ፀቡሉት ወይምአጠጡት እምነት ቀቡት ተሎ ይድናል።እግዚአቢሄር የፈጠረህ ይምረዋል።አሜን አሜን አሜን
ሚኪ አዞህ ወንድሜ ብርታ ጎብዝ ነህ ታላቅ ጥፋት ያጠፋችው እሷ እስርቤት ብቻ አይደለም የምገባት ከክፍሉ አካሏ ቁረጡት።
ሚኮ በርታ እግዚአብሔር ይጠብቅህ ሴትየዋ መትረፉ ፀፅቶት ልትገድለው ነው ።
ቸሩ መድኃኔአለም አባቴ ምህረቱን ይላክልህ ወንድሜ😢 እሷም እግዚአብሔር ይስራዋ ይስጣት
ፍጣሬ.የርዳህ.ውድማችን
ማሬ ደምሪኝ የኔ ቆንጆ😘❤❤❤🎉
ምክየ የኔጀግና❤❤❤❤❤
አህለን ሚኪ ጀግናው ❤❤❤❤❤ እራስህን እየጠበክ ❤❤❤ ዘንድሮ ምነው ሰው አውሬ ሄነ እሳ ምን ጉድ ነው 😢😢😢😢
የኔ አባት ሲያሳዝኑ ውይ ምን አይነት ጉድ ነው ይሄን ያህል አመት በስመአብ ይቅር ይበልሽ
ማሬ ደምሪኝ የኔ ቆንጆ😘❤❤❤❤🎉
አህለን ጀግናችን
አፈር ብይ የቀጣፊ እባ ዱባ ዱባ ያክላል😂😂
ያሳዝናል ከህመሙ ተጨማሪ ስነ ልቦና ደርሶበታል ግን ሲያለቅስ ተዉት የተጨናነቀ ነዉ ያሳዝናል
,ትክክል
ፈጣሪ ይማርህ ሴቶች እባካችሁ የዚህን ያህል ጭካኔ ይቅርባችሁ
❤የኛ ጀግና ሚኪዬ😢😢😢😢😢የኛ ውድ
አይዞህወንድማችንይሻልሀልጉድእኮነዉ
ሚኪ የኛ ጅግና ምሪጥ ጋዜጠኛ ነህ አላህ ይጠብቅህ ልጁ መተት አሰረባት እንዳትሆን የች ባሌጌ 😢
ሚዬ ሚኪያችን ውዳችን ❤❤❤❤
እኒሚለዉ ሸንኩረት የከተፈች መሰላት እንዲ የመኒወራያዉ ከነዉ ያሳጣሹ እረ ንተሳሰብ ወግን😥😥😥😥😥
የስው ሕይወት እበላሽተሽ ይቅርስትይ ይ ትንሽ አይዘገምንሽም መግደል ያክል ነው ያደረፍሽው ስለዚህ
አንች መገደል አለብሽ
ሚኪጀግናው እርስህንጠብቅ
ሚኪ፡ተባረክ።እራሴን፡አጠፋለሁ፡ለሚለው፡መንፈስ፡ስለሆነ፡ጠበል፡ውሰዱት።
ሚኪ ጀግና ጋዜጠኛ ! ያች አረመኔ ለፍርድ ትቅረብ
አይዞክ ወንድማችን እራስህን ማጥፉት መፊቴህ አይሆንም እባክህ ልጂቶ እግዚአብሔር የስራዋን ይስጣት
Mikey you are such a trooper..The Almighty Lord put you in this world to help human being..there is no punch that you haven't received n no case that you haven't win...The county should award you the best of Best journalist...GOD WATCH Over You At all time. Always be safe. 🙏🙏🙏♥️♥️♥️