ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
የ DNA ውጤት በቅርቡ ይዘን እንመጣለን ውድ ተመልካቾች
Eshi mice Jagina ni
@@gojotubee እሺ እንጠብቃለን
Esunm ፀበል ውሠዱት
እጠብቃለን ወድማችን
ሚኪ ጀግናና ደፋር ነው❤
ይህን ያህል መረጃ ከተገኘ ሴትየዋ ወደ ህግ ጥላ ብትወስዳት ሰውዬውን ደግሞ ጥሩ ህክምና የሚያገኝበት ነገር ቢፈጠር በተጨማሪ እናቱንና ልጆቹን ቢያገኝ መልካም ነው።
ሚኪ እግዚአብሔር ካ ክፉ ይጣብቅ ❤️👍👍
Ameeen Ameeen
አንች. ልምድ. ያለሽ. ነበሰ. ገዳይ. ነርስ. ሰራሸን. የተውሸው. ንብረታቸውን. ዘርፍሽ. ነው. ገዳይ.
ሚኪ. የሚገርም ጰተአምር. የሆኑ. ሰራዎችን. እየሰራህ. ነው. እግዚአብሄር. ይጠብቅህ. አባቶቾህ. ደህና. ናቸው
ውዶች ደምሩኝ
ሚኪ..ጀግናችን ነህ..! ማርታ ታስታውቃለች..ስራዋንም የለቀቀችው.ወደ ሌላ አገር የሄደችው..ንብረቱን በማዘዋወር የራሷ.ለማድረግ ነው:: ዲ.ኤን እንኳን መመርመሩን አልፈለገችም..ስም እስከ ማዛወር ደረሰች..ሚኪ ጎበዝ ጀግና ነህ..እስከ መጨረሻ እንደምታደርስ አምናለው ::
እረ በፈጣሪ የሰው ሰው አግቶ የኔ ባል ነው ይከብዳል❤❤❤❤
በጣም ገፈኛ ናት ማርያምን😢😢 ይደፋሽ
ሚኪ የኔ አበሳ አተ እንኳን አደለም ለማንም በእዉነት መንገድ ለእናትህም እንን ያልተመለስክ ሰዉ ነክ ይህቺ መሰሪ የሰዉ ሂወት አበላሽታ የራቀን ህይወት ገንብታየየሰዉ አእምሮ አፍዝዛስንት መረግና ስራ የለዉ ሰዉ አሳስራ አስቀምጣእኔእጃ ለዚህችማ የሞት ፍርድ ሲያሳት ነዉ በርታልኝ ወንድሜ እራስክንም እየተጠነቀቅክ
የኔ ጀግና ጋዜጠኛ ፈጣሪ ይጠብቅህ ግን ራስህን ጠብቅህ በጣም ያሳዝናል ቅሻሻ ሴትናትትት😢😢😢
እህቴ ደምሪኝ
😢😢😢😢😢😢😊😊😊
ሚኪ፣ጎበዝ፣እግዚአብሔር ይጠብቅህ
ሚኪየ የኔጀግና አንተ ያለህበት ሁሌምእወነተዉ ተዴብቆ አይቀርም
እህት ደምሪኝ
ሚኪ ሰላምህ ይብዛ ይህችን ምስር ሴት ጉዷን አ።ረጥርጠህ ውድ ህግ አድርሳት እስከመጨረሻው እንዳትፋታት እርስ የህክምና ባለሙያ ስለሆነች በመድሀኒት እርሱን እንዲረሳ አድርጋው ስለሆነ ቢቻልህ እስከመጨረሻው እንዳትፋታት በርታ እግዚአብሔር ይጠበቅህ ።
ደምሩኝ
ጀግና ነህ የምር በርታ ራስህን ጠብቅ ፈጣሪ ይጠብቅህ
እመብርሃን ትጠብቀህ ሚኪየ በርታ ❤
ፀበል ፀበል ይግባ ይምትሉ 👍👍
YESS
የ ሴት ድርቅና
አንቼ በጣም መስሬ ነሽሌባ ነሽ በስውር ባክ
አዎ ጸበል ይግባ ነርስነኝባያ ትታስር
እግዚኦ በዚህ ልክ ሰውን እንደ እቃ መጠቀም ፈጣሪ ሆይ ይቺ መሰሪ ቃሪያ ተጫወተችበት ሚኪ ተባረክ ደረስክለት ❤ ጥበብህ አስተፋሃት አድናቂህ ነኝ መጨረሻው ይመር😊 ቺርስ
ሚኪየ ወላሂ በጣም ጀግናነህ ራስህጠብቅ በዛላይ አላህ ይጠብቅህ
ይገርማል ሚኪዬ ጀግናው አችን መሰሪ እንዳታመልጣች እግዚአብሔር ይፍረድብሽ ሚኪዬ እግዚአብሔር ይጠብቅህ
ሚኪየ ጀግናየ የልጂ አዋቂ ስወድህ ድፍረትህ ወይ ፍክች ለያስከው ነገር
መደኒት አርገበትነዉ ዉደ ፀበል ዉሰዱት አች መፈሪየ
አቤት ለዚች አጭር እድሜ ይህ ሁሉ ማጭበርበር ጌታ ሆይ ይቅር በለን
ስራዋን ትታ ለንብረት ብላ በሰው ሒወት እቃቃ ስትጫወት የኖረች አውሬ የሚያውቀው ሰው እንዳያገኘው ቦታ እየቀያየረች ፈጣሪ ይቅጣሽ ሚኪ ጀግናው በርታ ልጁም ፀበል ቢጠመቅ ይድናል ግን በፍጥነት ከዚች አውሬ ሴት አላቀው ከፈጣሪጋ❤
@@HayatMeka-pt8hs ደመርኩሽ እህቴ በርቺልኝ
ጀግና ነህ ፈጣሪ ይጠብቅህ ጋዜጠኛው ወንድማችን
የማን ሰማው የለም የሰው ባል እንደ እቃ መስረቅ መደበቅ ተጀመረ አሏህ መጨረሻችንን አሳምረው
ኣቤት ኣምላክ ይቅር ይበለን ሃገራችን ያልተስራ ግፍ የለም 😢😢
@@መዲየድንግልልጅ-ረ4ዠ አዎ ያላየነው እንጂ ያልተሰራ ወንጀል የለም አሏህ ይቅር ይበለን
እች ሌባ ስሙን ቀይራ በህግ ትጠያቅ ወንጀለኛ ነት😂😂
በርታ ጎበዝ ነህ ያስደሰትከኝ ነገር እየቀካ አይደለም ብለህ የሸወድካት ነገር
ሚኪዬ የኔ ጀግና አንተ ልተመሰገን አይገባል❤❤
Wowo
ጎጆ እናመሰግናለን ይችን አረመኔ በስቅላት ነበረ አንተ ግን የኔ ጀግና ብዬሀለሁ
እኔ ምለው በመተት አስራወላችህ እኮ እግዚአብሔር የስራዋን ይስጣት የልጆች አባት እንድህ መድረግ በጣም አጻያፈ ነው😢😢😢😢
አቤቱ ማህረን ያልሰማነዉ እንጂ ያልሆነ ነገር የለም ፈጣሪ ዬ ሆይ
ሚኪ ወንድሜ የኔ ጀግና ባርታ
እንዳንተ ያሉት ይብዙልን
@@ነጃትወለየዋ-ቐ2ኸእንዴ አይኔ ስውር ናችሁ እንዴ የንስር አይን አይደለም እኮ😂
ሌባ በጀግና ስም አትነግጅ😊😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@@RHAMAYGATA እሱ አይደለም እንደ
@@RHAMAYGATA የምረሽ ነው
ሚኪየ ፀበል ዉሰዱት ይቺይ አጭበርባሪ ናት አኡዙቢላህ እኔስ ፈራሁ ወዴየት እየሄድን ነው የአሏህ
አላህ ይጠብቅህ ጀግና ነህ ወንድማችን
እግዚያብሄር እንቆቅልሽን ይፍታልሽ የልጆችሽን አባት በድል ይዘሽው በእልልታ ወደ ቤትሽ ይዘሽው ሄጂ ይቅናሽ
የሌብነት ጥግ ይሉሀን ይሄ ነው ንብረት ገንዘብ ከንቱ ነው ነገ ፈራሽ ነን በሰማይ ነፍሳችን የት ይሆን መጊቢያችን😢😢😢
ሚኪዬ ጅግና በርታ እግዚአብሔር ከአንተ ጋር ይሁን አይ ኢትዮጵያ ዉስጥየለዉ ግፍ እግዝኦ ሰው ልጅ አውሬ ሆና 🥺
ሚኪ እንኳን ደህና መጣህ ይህን ሰዉዬ እንደምንም ብለህ ከዚች አረመኔ ሴትእንደምታወጣዉ አምናለሀ
ውዴ ደምሪኝ
እውነቱን ነው ጋዜጠኛ ዘላለም ዘገየ በሀገራችን ያልተነገረ እጂ ያልተደረገ ነገር የለም ይላል። የኛ ክፋትስ ከፋ😢የመተታም ሚስቱ ምትሰራበት ሆስፒታል ሂደህ ጠይቅ እባክህ
አህለን ሚኪ ጀግናው ❤❤❤❤ አላህ ይጠብቅህ ❤❤❤❤. ይቺ በመዳኒት ነው ያደነዘዘችው ይቺ የተረገመች 😢😢😢😢 ልክ ያብራሃም ታርክ ጋር ይመሳሰላል ይዚህ ልጅ ታርክ 😢😢😢😢. ያሳዝናል በጣም 😢😢😢
አይ ሚኪ ጥሩ ጀምረህ ብዙ ማስለፍለፍ ስትችል በአጭሩ ቀጨኸው እንደራደር ብላህ ቃል እንደገባችልህ በዛው መቀጠልና ብዙ ሚስጥር ማግኘት ትችል ነበር ለሁሉም ራስህን እየጠበክ በርታ ፈጣሪ ይከተልህ
ጅግና ጋዜጠኛ
እሷ ጋ አትተውት አንድ ነገር እንዳታደርገው እሷን ለህግ ማቅረብ እውነቱን ተናገረች በቂ መረጃ ይዘሃል ለፖሊስ ማስረከብ ነው ምን አይነት ስግብግብ ናት ለገንዘብ ብላ የሌላ ሠው ሂወት ታበላሻለች ሠይጣን ሚኪ በጣም ጀግና ነክ መጨረሻው ተሳክቶልክ ከልጆቹ ጋ እንድታገናኘው እመኝልሃለሁ
ልጁን ፀበል ወስዱት ወደራሱ እንዲመለስ
ሚኪ ፈጣሪ ይጠብቅህ እባክህ ጸበል ውሰዱት ይቺ የተረገመች መሰሪ ነች እመን ያክል ለንብረት የሰውን ህይወት ከልጅ ከሚስቱ እራሱን እንዲረሳ አሳስራ ፈጣሪ የሰራሽን ይስጥሽ
ሚኪ ጀግናናህ አለህ ከኩፉ ነገር ይጠብቅህ❤❤❤❤❤
ወንድሜ ደምረኝ
ሚኮ እንደዚህ አይነት ጉዳይ ቀጥታ ፖሊሲ ይዞ መሄድ እናቱን ማምጣት ከበቂ በላይ ነው ❤❤❤
እኔን የሚገርመኝ ክፍታቸው ሲነቃባቸው ምላሳቸው ክፏ ሰወች የስራዋን ማግኘት አለባት ይች ሴት እግዚአብሔር ይርዳችሁ ሚኪ ጀግና❤👍
የኤልያስንና የበተሰቡን እድሜ በከንቱ የበላሽ እድሜሽን ያሳጥረው አሁን እንኳን ብትፀፁችና ልጁን ለበተሰቡ ብትመልሽና ንስሐ ብትገብ ምን አለበት።
Mikii hojii waraa ketii jabanyaa sii ta;ee Baay;ee nama gamachisaa jabadhuu❤❤❤❤❤❤❤
🥰🥰🥰
።።። ሚኪ ጎበዝ በጣም ጀግና ነህ።።።ዘመንህ ሁሉ ።። የጤና የሰላም የስኬት ይሁን።።።
ባለጌናት 😢ልጆች አባታችን እያሉ 😢
ውዶች ደምሪኝ
ምናይነት ፈጣጣ ነች በጌታ የልጆች አባት የሖነውን ሰው
ሚኪየ በጣም ጄግናነህ እድሜና ጤና ይስጥህ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉
የሰው ባል አግቶ ባሌ ነው እግዚአብሔር ፍርዱን ይስጥሽ 🙏 ስራሽን ትተሽ አገር አገር እያከራተትሽ የሰውን ሂወት አበላሸሽ ደንቆሮ 🇪🇷
እሚገርም ሱበሀን አላህ ትገርማለች የሌባ አይነደርቅ መልሶ ልብ ያደርቅ
በሽተኛ በማገቷ አሁኑኑ በቁጥጥር ስረ መዋል ይኖርባታል ሚኪ አደጋ ልታደርስ ትችላለች ንብረትም ገንዘብም ታሸሻለች ፍጠን ሚኪ ጀግና!
ሚኪ የኛ ጀግና በረታ ግን እራሰህን ጠብቅ
እባክህ ይችን ሴት ውድ እስር ቤት ውሰዷት ።
መድሐኒት ሰታው ነው የአብርሃም ነገር ነው ያጋጠመው እባክህን ሚኪዬ ሌላው ብቀር እሷ ሞያዋን ተጠቅማ ወንጄል መስራቷ እራሱ ገደል ነው የምከታት ስለዚህ በርታ እራስህንም ጠብቅ ስቀጥል የደጄኔን ቤተሰብ አፈላልግ እነሱም በወንጀል እንድጠይቋት አድርግ!
ሚኪ በጣም ጀግና በረታ አሪፍ ስራ ነው ምትሰራው እቺ አጭበርባሪ ዋጋሽን ማግኘት አለብሽ የባል ሌባ ሴቶች ተበላሽተዋል❤❤❤
ሚኪ በጣም ጎበዝ ነክ በርታ እራስህንም ጠብቅ ጥንቃቄ አርግ ስትቀሳቀስ ሲጀመር ልጅትዋ ታቃለች ሁሉም ነገር አውቃ ነው እዲ ያረገቹ
@@HayatMeka-pt8hs እሺ ውዴ አንቺም ደምሪኝ ደምሬሻለሁ
መተት አድርጋቤት ይኦኒል ፀበል ዉሰዱት ይሰተካከላል መተቴኛ ፐናቲ
ሚኪየ ስወድህኮ በምን ቃላት ልግለፅልህ ዶሞ የንየ እክያ ነህ እድሜህ ለማንኛዉ እራስህ ጠብቅ
ሚኪ❤ሚኪ አተ ትለያለህ ❤😢😢😢😢😢😢😢😢
ሚኪዬ ጀግናው ወላሂ ጀግናችን አላህ ይጠብቅህ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ እንወደሀለን እናከብራሀለን
Wel-done micky Don't leave this woman as it is
ሚኪ በቀጣይ እራሱን እንዲረሳ ያደረገችበትንም አዋጣት በመተት ነው በመድሀኒት? መፍትሄው እንዲገኝ የሚድንበት በደንብ አዋጣት ይችን አረመኔ የልጆቹ እናት እንኳን ደስ አለሽ እግዚአብሔር በቃ ሲልሽ ነው ወደ ሚኪ የሄድሽ
ፀበል ዉሰዱት እዛ ኣትተዉት ሚክየ እባክህ ወደ ሌላ ቦታ ልትወስደው ትችላለች ልትገለውም ትችላለች የተረገመች ሴት 🥺
ሚኪየ የኔ ምርጥ የኔ ጀግና በርታልኝ አድነዉ በጌታ ግን ፍርሀት አለኝ ይዛዉ እንዳትሠወር በዚህ ልክ አይምሮዋ በገንዘብ ይደፈናል ፈጣሪ መአት ያዉርድብሽ
ብሮ እች ሴትዮ በቶሎ ለህግ መቅረብ አለባት ቢቻል እናትየውን ብታገናኜው ። ምክንያቱም የእናትየውን ስም አስታውሷል ሲያቸው ይለያቸዋል ብዮ እጠብቃለሁ። ሰውዮው የህግ ከለላ ያስፈልገዋል። እቺ ሴት ቶሎ ለህግ ትቅረብ
ጀግና ጋዜጠና ተባረክ ከእውነት ስር መቆም ፈጣሪም ይረዳል ሚኪዬ
የሚገርም ነው እባካችሁ ቶሎ ፀበል ውሰዱት
ሚኪዬ ጎበዝ በርታ ይህቺ ጉደኛ ናት።
እቺ መሰር ስታናድድ ሚኪ ጎበዝ በርታ🎉🎉🎉
ሚኪ ያረብ አተን እሬሜህን ያሥረዝመው የኔ ወድም እፍፍፍ አተ ለምሠራው ሥራ እኔ በጣም ነው የምረካው😢😢😢😢ወላሂ እራሥን ጠብቅ
እረጀግናነህ ሚኪ መርሳቱ መድሀኒትነው እየሰጠችው ነው ሚሆን እባክህ ከቤት አውጣው በመድሀኒት እያፈዘዙትነው
ተመስገን አምላኪ እውነት በለችበት እውነት ነዉ ሚኬዬ የኔ ጉበዝ
ደምሩኝ please
ማፍርያ ኣንቺ ብሎ ነርስ ኣርሜን😢😢
ሚኪየ ወንድሜ የኔ ጅግና በርታ አባሳ ነህ❤❤❤❤❤
መገን የምር አተ ጋዘጤኛ በእውነት የምትደነቅ ጀግና የአመቱ ምርጥ ሰው
✍️✍️ ሚኪ ሰላምህ ይብዛ በየቀኑ የምታሰማን የምታሳየን የፈረንጅ ጉድ ሳይሆን የአባሻ ጉድ አለማለቁ ያሥገርማል ይችን ጊንጥ የወንዝ አጋንት በቁፈረችዉ ጉድጓድ አሥገቧት አካይሥት ነገር ነች ✍️✍️✍️✍️✍️
ሚኪየኔጀግና ልጁን ከቤት አውጡት ድጋሜመርዛትገለውአለች
ጀግናው እናት እንደእናንተ አይነት ጎበዝ መንታ መንታ ትውለድ
ያለፈውንህይቱእዲረሳአዲርጋበትነውጀግናነህ❤❤❤
አይናችን የማያየዉ ነገር የለም ጆሮችን የማይሰማ ነገር የለም ጉድ ነዉ ዘንድሮ አቤቱ ፈጣሪ አንተ ለነዚ አይነት ሴቶች ልቦና ስጣታቸዉ ወይም ከምድር አንሳቸዉ ሚኪ በርታ ጀግና ነክ ፈጣሪ ይጠብቅህ
Waqayoo sif adhaahiisuu dhugaa hin turaa maalee hin dhokaatuu 💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪Mike waqaayoo umrii sif hadheeraatuu
ጎበዝ እደነሰላለምና እድ ስር ሜዳየ ጀግና ኩን ሚኪየ. ለእውነት ቁም ወይታባቷ ይች መሰሪ
ኢትዮጵያ ውሰጥ መንግሰት ህግ የለም በሸተኛ ንብረት ሰላለው አደንዝዛ ንብረት ወሰዳ በመተት በመዳኒት ( በከኒን አደንዛዛ ) ቤቷ ያሰቀመጠች ። አሳውቃ ቤተሰብ አሰፈልጋ ማገናኝ ነበረባት። ንብረት ሰላለው አደንዝዛዋለች መናጢ ነረሰ በሰው ሂወት መቀለድ ። በህግ መጠየቅ አለባት። የቡዙ ሰዋች ጠፍተዋል
ሚኪዬ የኛ ጀግና እንኳን ደህና መጣህ የንስር አይን ታናሽ ወንድም ጀግና በርታልን እስኪ እስከ መጨረሻው ልይና እመለሳለሁ❤❤
Ewunet endezi stweta betam desss ylal miki gegna fetari kegonh yhun
የኛ ጀግና በየሄድክበት ፈጣሪ ይከተላልህ እሷ የሆነ ነገር አርጋብታለች ፀበል ይግባ🙏
ምን አርጋዉ ይሆን እግዚኦ ምን ጉድ ናት አቤት የዘመን ፍጻሜ
አይ ሚኪየ ወንድ ከወለድኩ እንዳንተ ጀግናና ቅን የሆነ ልጅ ነዉ እምወልደዉ ያድርግልሽ በለኝ ቅዱስ ሚካኤል ጀርባህን ይጠብቅልህ
👍👍👍yene jagin miki
ይቺ አረመኔ ለህግ መቅረብ አለባት ሚኪ አንበሳው በርታልን እንደዚህ አይነት ወንጀለኛች በህግ መጠየቅ አለባቸው እግዚአብሔር ይርዳህ እግዚአብሔር ከአንተጋር ይሁን መጨረሻውን አሰማን አሳየን ይቺ አረመኔ ሴት ግን በህግ መጠየቅ አለባት ለህግ አቅርቧት
ንብረቱን እዳታስተላልፍ። ቶሎ ያዛት እባክህ
❤❤❤❤❤ሚኪዬ የኛ ጀግና ላንተ ቃላት የለኝም ጀግና አይገልፅህም
ማስረጃው በቂ ነው ለምን በቁጥጥር ስር አትውልም ትተሀው ከሄድክ ትገለዋለች ይዘሀው ሂድ!!
ትግዝትህን ወደድኩት በጣም ጎበዝነህ ነህ በርታ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Meki💪💪😍😍❤🐅👈Ethiopia police 😍
Yes yes I support you.. Ethiopia police
ምክዬ እንኳን ደና መጣህ የዝህን ልጅ ኡነት እንዳምታወጣ ተሥፋ አደርጋለዉ
😭😭😭😭አላህ ወንደሜ አይዞህ😢😢😢
የኔ ጀግና የኔ አንበሳ ጸበል እንደነካው ሰይጣን እውነቱን አሰለፈልፋት ይችን ሰይጣን በርታልኝ የኔብልህናአሰተዋይ።🎉🎉❤❤🎉🎉❤❤
የ DNA ውጤት በቅርቡ ይዘን እንመጣለን ውድ ተመልካቾች
Eshi mice Jagina ni
@@gojotubee እሺ እንጠብቃለን
Esunm ፀበል ውሠዱት
እጠብቃለን ወድማችን
ሚኪ ጀግናና ደፋር ነው❤
ይህን ያህል መረጃ ከተገኘ ሴትየዋ ወደ ህግ ጥላ ብትወስዳት ሰውዬውን ደግሞ ጥሩ ህክምና የሚያገኝበት ነገር ቢፈጠር በተጨማሪ እናቱንና ልጆቹን ቢያገኝ መልካም ነው።
ሚኪ እግዚአብሔር ካ ክፉ ይጣብቅ ❤️👍👍
Ameeen Ameeen
አንች. ልምድ. ያለሽ. ነበሰ. ገዳይ. ነርስ. ሰራሸን. የተውሸው. ንብረታቸውን. ዘርፍሽ. ነው. ገዳይ.
ሚኪ. የሚገርም ጰተአምር. የሆኑ. ሰራዎችን. እየሰራህ. ነው. እግዚአብሄር. ይጠብቅህ. አባቶቾህ. ደህና. ናቸው
ውዶች ደምሩኝ
ሚኪ..ጀግናችን ነህ..! ማርታ ታስታውቃለች..ስራዋንም የለቀቀችው.ወደ ሌላ አገር የሄደችው..ንብረቱን በማዘዋወር የራሷ.ለማድረግ ነው:: ዲ.ኤን እንኳን መመርመሩን አልፈለገችም..ስም እስከ ማዛወር ደረሰች..ሚኪ ጎበዝ ጀግና ነህ..እስከ መጨረሻ እንደምታደርስ አምናለው ::
እረ በፈጣሪ የሰው ሰው አግቶ የኔ ባል ነው ይከብዳል❤❤❤❤
በጣም ገፈኛ ናት ማርያምን😢😢 ይደፋሽ
ውዶች ደምሩኝ
ሚኪ የኔ አበሳ አተ እንኳን አደለም ለማንም በእዉነት መንገድ ለእናትህም እንን ያልተመለስክ ሰዉ ነክ ይህቺ መሰሪ የሰዉ ሂወት አበላሽታ የራቀን ህይወት ገንብታየየሰዉ አእምሮ አፍዝዛስንት መረግና ስራ የለዉ ሰዉ አሳስራ አስቀምጣእኔእጃ ለዚህችማ የሞት ፍርድ ሲያሳት ነዉ በርታልኝ ወንድሜ እራስክንም እየተጠነቀቅክ
የኔ ጀግና ጋዜጠኛ ፈጣሪ ይጠብቅህ ግን ራስህን ጠብቅህ በጣም ያሳዝናል ቅሻሻ ሴትናትትት😢😢😢
እህቴ ደምሪኝ
😢😢😢😢😢😢😊😊😊
ሚኪ፣ጎበዝ፣እግዚአብሔር ይጠብቅህ
ሚኪየ የኔጀግና አንተ ያለህበት ሁሌምእወነተዉ ተዴብቆ አይቀርም
እህት ደምሪኝ
ሚኪ ሰላምህ ይብዛ ይህችን ምስር ሴት ጉዷን አ።ረጥርጠህ ውድ ህግ አድርሳት እስከመጨረሻው እንዳትፋታት እርስ የህክምና ባለሙያ ስለሆነች በመድሀኒት እርሱን እንዲረሳ አድርጋው ስለሆነ ቢቻልህ እስከመጨረሻው እንዳትፋታት በርታ እግዚአብሔር ይጠበቅህ ።
ደምሩኝ
ጀግና ነህ የምር በርታ ራስህን ጠብቅ ፈጣሪ ይጠብቅህ
እህቴ ደምሪኝ
እመብርሃን ትጠብቀህ ሚኪየ በርታ ❤
ፀበል ፀበል ይግባ ይምትሉ 👍👍
YESS
የ ሴት ድርቅና
አንቼ በጣም መስሬ ነሽ
ሌባ ነሽ በስውር ባክ
አዎ ጸበል ይግባ ነርስነኝ
ባያ ትታስር
ውዶች ደምሩኝ
እግዚኦ በዚህ ልክ ሰውን እንደ እቃ መጠቀም ፈጣሪ ሆይ ይቺ መሰሪ ቃሪያ ተጫወተችበት ሚኪ ተባረክ ደረስክለት ❤ ጥበብህ አስተፋሃት አድናቂህ ነኝ መጨረሻው ይመር😊 ቺርስ
ሚኪየ ወላሂ በጣም ጀግናነህ ራስህጠብቅ በዛላይ አላህ ይጠብቅህ
እህቴ ደምሪኝ
ይገርማል ሚኪዬ ጀግናው አችን መሰሪ እንዳታመልጣች እግዚአብሔር ይፍረድብሽ ሚኪዬ እግዚአብሔር ይጠብቅህ
ሚኪየ ጀግናየ የልጂ አዋቂ ስወድህ ድፍረትህ ወይ ፍክች ለያስከው ነገር
መደኒት አርገበትነዉ ዉደ ፀበል ዉሰዱት አች መፈሪየ
አቤት ለዚች አጭር እድሜ ይህ ሁሉ ማጭበርበር ጌታ ሆይ ይቅር በለን
ስራዋን ትታ ለንብረት ብላ በሰው ሒወት እቃቃ ስትጫወት የኖረች አውሬ የሚያውቀው ሰው እንዳያገኘው ቦታ እየቀያየረች ፈጣሪ ይቅጣሽ ሚኪ ጀግናው በርታ ልጁም ፀበል ቢጠመቅ ይድናል ግን በፍጥነት ከዚች አውሬ ሴት አላቀው ከፈጣሪጋ❤
እህቴ ደምሪኝ
@@HayatMeka-pt8hs ደመርኩሽ እህቴ በርቺልኝ
ጀግና ነህ ፈጣሪ ይጠብቅህ ጋዜጠኛው ወንድማችን
እህቴ ደምሪኝ
የማን ሰማው የለም የሰው ባል እንደ እቃ መስረቅ መደበቅ ተጀመረ አሏህ መጨረሻችንን አሳምረው
ኣቤት ኣምላክ ይቅር ይበለን ሃገራችን ያልተስራ ግፍ የለም 😢😢
@@መዲየድንግልልጅ-ረ4ዠ አዎ ያላየነው እንጂ ያልተሰራ ወንጀል የለም አሏህ ይቅር ይበለን
ውዶች ደምሩኝ
እች ሌባ ስሙን ቀይራ በህግ ትጠያቅ ወንጀለኛ ነት
😂😂
በርታ ጎበዝ ነህ ያስደሰትከኝ ነገር እየቀካ አይደለም ብለህ የሸወድካት ነገር
ሚኪዬ የኔ ጀግና አንተ ልተመሰገን አይገባል❤❤
Wowo
ውዶች ደምሩኝ
ጎጆ እናመሰግናለን ይችን አረመኔ በስቅላት ነበረ አንተ ግን የኔ ጀግና ብዬሀለሁ
እኔ ምለው በመተት አስራወላችህ እኮ እግዚአብሔር የስራዋን ይስጣት የልጆች አባት እንድህ መድረግ በጣም አጻያፈ ነው😢😢😢😢
እህቴ ደምሪኝ
አቤቱ ማህረን ያልሰማነዉ እንጂ ያልሆነ ነገር የለም ፈጣሪ ዬ ሆይ
ሚኪ ወንድሜ የኔ ጀግና ባርታ
እንዳንተ ያሉት ይብዙልን
@@ነጃትወለየዋ-ቐ2ኸእንዴ አይኔ ስውር ናችሁ እንዴ የንስር አይን አይደለም እኮ😂
ሌባ በጀግና ስም አትነግጅ😊😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@@RHAMAYGATA እሱ አይደለም እንደ
@@RHAMAYGATA የምረሽ ነው
ሚኪየ ፀበል ዉሰዱት ይቺይ አጭበርባሪ ናት አኡዙቢላህ እኔስ ፈራሁ ወዴየት እየሄድን ነው የአሏህ
አላህ ይጠብቅህ ጀግና ነህ ወንድማችን
እግዚያብሄር እንቆቅልሽን ይፍታልሽ የልጆችሽን አባት በድል ይዘሽው በእልልታ ወደ ቤትሽ ይዘሽው ሄጂ ይቅናሽ
የሌብነት ጥግ ይሉሀን ይሄ ነው ንብረት ገንዘብ ከንቱ ነው ነገ ፈራሽ ነን በሰማይ ነፍሳችን የት ይሆን መጊቢያችን😢😢😢
እህቴ ደምሪኝ
ሚኪዬ ጅግና በርታ እግዚአብሔር ከአንተ ጋር ይሁን አይ ኢትዮጵያ ዉስጥየለዉ ግፍ እግዝኦ ሰው ልጅ አውሬ ሆና 🥺
እህቴ ደምሪኝ
ሚኪ እንኳን ደህና መጣህ ይህን ሰዉዬ እንደምንም ብለህ ከዚች አረመኔ ሴትእንደምታወጣዉ አምናለሀ
ውዴ ደምሪኝ
እውነቱን ነው ጋዜጠኛ ዘላለም ዘገየ በሀገራችን ያልተነገረ እጂ ያልተደረገ ነገር የለም ይላል። የኛ ክፋትስ ከፋ😢
የመተታም ሚስቱ ምትሰራበት ሆስፒታል ሂደህ ጠይቅ እባክህ
እህቴ ደምሪኝ
አህለን ሚኪ ጀግናው ❤❤❤❤ አላህ ይጠብቅህ ❤❤❤❤. ይቺ በመዳኒት ነው ያደነዘዘችው ይቺ የተረገመች 😢😢😢😢 ልክ ያብራሃም ታርክ ጋር ይመሳሰላል ይዚህ ልጅ ታርክ 😢😢😢😢. ያሳዝናል በጣም 😢😢😢
አይ ሚኪ ጥሩ ጀምረህ ብዙ ማስለፍለፍ ስትችል በአጭሩ ቀጨኸው እንደራደር ብላህ ቃል እንደገባችልህ በዛው መቀጠልና ብዙ ሚስጥር ማግኘት ትችል ነበር ለሁሉም ራስህን እየጠበክ በርታ ፈጣሪ ይከተልህ
ጅግና ጋዜጠኛ
እሷ ጋ አትተውት አንድ ነገር እንዳታደርገው እሷን ለህግ ማቅረብ እውነቱን ተናገረች በቂ መረጃ ይዘሃል ለፖሊስ ማስረከብ ነው ምን አይነት ስግብግብ ናት ለገንዘብ ብላ የሌላ ሠው ሂወት ታበላሻለች ሠይጣን ሚኪ በጣም ጀግና ነክ መጨረሻው ተሳክቶልክ ከልጆቹ ጋ እንድታገናኘው እመኝልሃለሁ
ልጁን ፀበል ወስዱት ወደራሱ እንዲመለስ
ሚኪ ፈጣሪ ይጠብቅህ እባክህ ጸበል ውሰዱት ይቺ የተረገመች መሰሪ ነች እመን ያክል ለንብረት የሰውን ህይወት ከልጅ ከሚስቱ እራሱን እንዲረሳ አሳስራ ፈጣሪ የሰራሽን ይስጥሽ
ሚኪ ጀግናናህ አለህ ከኩፉ ነገር ይጠብቅህ❤❤❤❤❤
ወንድሜ ደምረኝ
ሚኮ እንደዚህ አይነት ጉዳይ ቀጥታ ፖሊሲ ይዞ መሄድ እናቱን ማምጣት ከበቂ በላይ ነው ❤❤❤
እኔን የሚገርመኝ ክፍታቸው ሲነቃባቸው ምላሳቸው ክፏ ሰወች የስራዋን ማግኘት አለባት ይች ሴት እግዚአብሔር ይርዳችሁ ሚኪ ጀግና❤👍
የኤልያስንና የበተሰቡን እድሜ በከንቱ የበላሽ እድሜሽን ያሳጥረው አሁን እንኳን ብትፀፁችና ልጁን ለበተሰቡ ብትመልሽና ንስሐ ብትገብ ምን አለበት።
Mikii hojii waraa ketii jabanyaa sii ta;ee
Baay;ee nama gamachisaa jabadhuu❤❤❤❤❤❤❤
🥰🥰🥰
።።። ሚኪ ጎበዝ በጣም ጀግና ነህ።።።ዘመንህ ሁሉ ።። የጤና የሰላም የስኬት ይሁን።።።
ባለጌናት 😢ልጆች አባታችን እያሉ 😢
ውዶች ደምሪኝ
ምናይነት ፈጣጣ ነች በጌታ የልጆች አባት የሖነውን ሰው
ሚኪየ በጣም ጄግናነህ እድሜና ጤና ይስጥህ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉
የሰው ባል አግቶ ባሌ ነው እግዚአብሔር ፍርዱን ይስጥሽ 🙏 ስራሽን ትተሽ አገር አገር እያከራተትሽ የሰውን ሂወት አበላሸሽ ደንቆሮ 🇪🇷
እሚገርም ሱበሀን አላህ ትገርማለች የሌባ አይነደርቅ መልሶ ልብ ያደርቅ
በሽተኛ በማገቷ አሁኑኑ በቁጥጥር ስረ መዋል ይኖርባታል ሚኪ አደጋ ልታደርስ ትችላለች ንብረትም ገንዘብም ታሸሻለች ፍጠን ሚኪ ጀግና!
ሚኪ የኛ ጀግና በረታ ግን እራሰህን ጠብቅ
እባክህ ይችን ሴት ውድ እስር ቤት ውሰዷት ።
መድሐኒት ሰታው ነው የአብርሃም ነገር ነው ያጋጠመው እባክህን ሚኪዬ ሌላው ብቀር እሷ ሞያዋን ተጠቅማ ወንጄል መስራቷ እራሱ ገደል ነው የምከታት ስለዚህ በርታ እራስህንም ጠብቅ ስቀጥል የደጄኔን ቤተሰብ አፈላልግ እነሱም በወንጀል እንድጠይቋት አድርግ!
ሚኪ በጣም ጀግና በረታ አሪፍ ስራ ነው ምትሰራው እቺ አጭበርባሪ ዋጋሽን ማግኘት አለብሽ የባል ሌባ ሴቶች ተበላሽተዋል❤❤❤
ሚኪ በጣም ጎበዝ ነክ በርታ እራስህንም ጠብቅ ጥንቃቄ አርግ ስትቀሳቀስ ሲጀመር ልጅትዋ ታቃለች ሁሉም ነገር አውቃ ነው እዲ ያረገቹ
እህቴ ደምሪኝ
@@HayatMeka-pt8hs እሺ ውዴ አንቺም ደምሪኝ ደምሬሻለሁ
መተት አድርጋቤት ይኦኒል ፀበል ዉሰዱት ይሰተካከላል መተቴኛ ፐናቲ
ሚኪየ ስወድህኮ በምን ቃላት ልግለፅልህ ዶሞ የንየ እክያ ነህ እድሜህ ለማንኛዉ እራስህ ጠብቅ
ሚኪ❤ሚኪ አተ ትለያለህ ❤😢😢😢😢😢😢😢😢
ሚኪዬ ጀግናው ወላሂ ጀግናችን አላህ ይጠብቅህ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ እንወደሀለን እናከብራሀለን
Wel-done micky
Don't leave this woman as it is
ሚኪ በቀጣይ እራሱን እንዲረሳ ያደረገችበትንም አዋጣት በመተት ነው በመድሀኒት? መፍትሄው እንዲገኝ የሚድንበት በደንብ አዋጣት ይችን አረመኔ የልጆቹ እናት እንኳን ደስ አለሽ እግዚአብሔር በቃ ሲልሽ ነው ወደ ሚኪ የሄድሽ
ፀበል ዉሰዱት እዛ ኣትተዉት ሚክየ እባክህ ወደ ሌላ ቦታ ልትወስደው ትችላለች ልትገለውም ትችላለች የተረገመች ሴት 🥺
ሚኪየ የኔ ምርጥ የኔ ጀግና በርታልኝ አድነዉ በጌታ ግን ፍርሀት አለኝ ይዛዉ እንዳትሠወር በዚህ ልክ አይምሮዋ በገንዘብ ይደፈናል ፈጣሪ መአት ያዉርድብሽ
ብሮ እች ሴትዮ በቶሎ ለህግ መቅረብ አለባት ቢቻል እናትየውን ብታገናኜው ። ምክንያቱም የእናትየውን ስም አስታውሷል ሲያቸው ይለያቸዋል ብዮ እጠብቃለሁ። ሰውዮው የህግ ከለላ ያስፈልገዋል።
እቺ ሴት ቶሎ ለህግ ትቅረብ
ጀግና ጋዜጠና ተባረክ ከእውነት ስር መቆም ፈጣሪም ይረዳል ሚኪዬ
የሚገርም ነው እባካችሁ ቶሎ ፀበል ውሰዱት
ሚኪዬ ጎበዝ በርታ ይህቺ ጉደኛ ናት።
እቺ መሰር ስታናድድ ሚኪ ጎበዝ በርታ🎉🎉🎉
ሚኪ ያረብ አተን እሬሜህን ያሥረዝመው የኔ ወድም እፍፍፍ አተ ለምሠራው ሥራ እኔ በጣም ነው የምረካው😢😢😢😢ወላሂ እራሥን ጠብቅ
እረጀግናነህ ሚኪ መርሳቱ መድሀኒትነው እየሰጠችው ነው ሚሆን እባክህ ከቤት አውጣው በመድሀኒት እያፈዘዙትነው
እህቴ ደምሪኝ
ተመስገን አምላኪ እውነት በለችበት እውነት ነዉ ሚኬዬ የኔ ጉበዝ
ደምሩኝ please
ማፍርያ ኣንቺ ብሎ ነርስ ኣርሜን😢😢
ሚኪየ ወንድሜ የኔ ጅግና በርታ አባሳ ነህ❤❤❤❤❤
መገን የምር አተ ጋዘጤኛ በእውነት የምትደነቅ ጀግና የአመቱ ምርጥ ሰው
እህቴ ደምሪኝ
✍️✍️ ሚኪ ሰላምህ ይብዛ በየቀኑ የምታሰማን የምታሳየን የፈረንጅ ጉድ ሳይሆን የአባሻ ጉድ አለማለቁ ያሥገርማል ይችን ጊንጥ የወንዝ አጋንት በቁፈረችዉ ጉድጓድ አሥገቧት አካይሥት ነገር ነች ✍️✍️✍️✍️✍️
ሚኪየኔጀግና ልጁን ከቤት አውጡት ድጋሜመርዛትገለውአለች
ጀግናው እናት እንደእናንተ አይነት ጎበዝ መንታ መንታ ትውለድ
ያለፈውንህይቱእዲረሳአዲርጋበትነውጀግናነህ❤❤❤
እህቴ ደምሪኝ
አይናችን የማያየዉ ነገር የለም ጆሮችን የማይሰማ ነገር የለም ጉድ ነዉ ዘንድሮ አቤቱ ፈጣሪ አንተ ለነዚ አይነት ሴቶች ልቦና ስጣታቸዉ ወይም ከምድር አንሳቸዉ ሚኪ በርታ ጀግና ነክ ፈጣሪ ይጠብቅህ
Waqayoo sif adhaahiisuu dhugaa hin turaa maalee hin dhokaatuu 💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪Mike waqaayoo umrii sif hadheeraatuu
ጎበዝ እደነሰላለምና እድ ስር ሜዳየ ጀግና ኩን ሚኪየ. ለእውነት ቁም ወይታባቷ ይች መሰሪ
ኢትዮጵያ ውሰጥ መንግሰት ህግ የለም በሸተኛ ንብረት ሰላለው አደንዝዛ ንብረት ወሰዳ በመተት በመዳኒት ( በከኒን አደንዛዛ ) ቤቷ ያሰቀመጠች ። አሳውቃ ቤተሰብ አሰፈልጋ ማገናኝ ነበረባት። ንብረት ሰላለው አደንዝዛዋለች መናጢ ነረሰ በሰው ሂወት መቀለድ ። በህግ መጠየቅ አለባት። የቡዙ ሰዋች ጠፍተዋል
ሚኪዬ የኛ ጀግና እንኳን ደህና መጣህ የንስር አይን ታናሽ ወንድም ጀግና በርታልን እስኪ እስከ መጨረሻው ልይና እመለሳለሁ❤❤
Ewunet endezi stweta betam desss ylal miki gegna fetari kegonh yhun
የኛ ጀግና በየሄድክበት ፈጣሪ ይከተላልህ
እሷ የሆነ ነገር አርጋብታለች ፀበል ይግባ🙏