የጋብቻ ውል አፈጻጸም እና ውጤቶቹ!! ፍች እንዴት እንደሚፈጸምና የፍች ውጤቶች..... | Marriage | Divorce

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 25 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 12

  • @ikramieb9401
    @ikramieb9401 2 ปีที่แล้ว +7

    በሌሉበት መፋታት ይቻላል

  • @user-sy4zj4vf
    @user-sy4zj4vf 10 หลายเดือนก่อน +2

    እኔ ለቻናላቹ አዲስ ነኝ በጣም የተቸገርኩበት ነገር ስለሆነ ስላገኘሁህ ደስ ብሎኛል ኧረ መላ በሉኝ ተሰቃይቻለሁ ጭራሽ ከሱ ለመሸሽ ብዬ እንደሞት የምጠላው ስደት ተሰድጃለሁ የተጋባነው ገናበ 17 አመቴ ነው እሱ በዛ ጊዜ ከ35- 40አመት ይሆነዋል በቤተሰብ ተገድጄ ትምህርቴን አቋርጬ ነው ያገባሁት በማሀል አንድ ሴት ልጅ ወልጃለሁ እሱን እንደባል ልቀበለው ቀርቶ እየዋለ ሲያድር ለአይኔም እየቀፈፈኝ መጣ በቤተሰብ ፍቺ ስጠይቀው አልፈታም አለኝ ህግ ጋር እንዳልሄድ አቅሜ ትንሽ ነው አማራጭ ሳጣ ልጄ ለናቴ ሰጥቼ ተሰደድኩኝ እሱ አሁንም እስክመለስ እየጠበቀኝ ነው በምን መልኩ መውጣት እንደምችል እባክህን እርዳኝ ወንድሜ

    • @AlemaYaa
      @AlemaYaa 5 หลายเดือนก่อน

      አብሽሪ ዉደ ለኸይሩነዉ

  • @lalatesema9529
    @lalatesema9529 6 หลายเดือนก่อน +1

    v.good for all presenting

  • @basore-ys6yn
    @basore-ys6yn 2 หลายเดือนก่อน

    ግልፅ መልስ ያገኘሁበት፡ clear and simple to understand! thanks

  • @vgevg7084
    @vgevg7084 2 หลายเดือนก่อน

    በጣምደሥ,ይላል,,የልቤን,አደረሥከኝ,

  • @SamrawitSam-o9b
    @SamrawitSam-o9b 20 วันที่ผ่านมา

    እኔ ውጭ ነው ያለውት እና አሁለይ ልመለስ ስለማልችል ለመፈራረም ፈልጌነበር እዴትነው ማረግ የምችለው እባካቹ ንገሩኝ

  • @Arabana-kobo
    @Arabana-kobo ปีที่แล้ว +5

    ክስ በውክልና ማለቅ ይችላል ካገር ውጭ ላለነው

  • @MituBirhanu-e8l
    @MituBirhanu-e8l 2 หลายเดือนก่อน

    አዲስ አበባ የተፈፀመጋብቻፍቺውንአዳማማድረግይቻላል

  • @tayibaetopy9509
    @tayibaetopy9509 ปีที่แล้ว +3

    ጥያቄ እሚቀበለን ማነዉ ፕሊስ ጥያቄ አለኝ???