የጋብቻ ውል ለባልና ለሚስት ያለው ጥቅም ‼ የጋብቻ ውል የህግ ጉዳይ ‼

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 14 ต.ค. 2024
  • የጋብቻ ምስክር ወረቀት ጋር ያለው ልዩነት ምንድነወ?
    የጠበቃ ዩሱፍ የህግ አገልግሎት ከፈለጉ 0911308235 ወይም 0923598702 ይደውሉ‼

ความคิดเห็น • 11

  • @tegegnbirhan9482
    @tegegnbirhan9482 ปีที่แล้ว

    Thank you

  • @demituhailu6535
    @demituhailu6535 ปีที่แล้ว

    ሰላም ጠበቃ ለምትሰጠን ምክር እግዚያብሄር ይስጥልኝ አንድ ጥያቄ ነበረኝ አባታችን ስሙን እንከነአባቱ ከቀየረ 10 አመት ገደማ ይሆናል እኛ ልጆቹ ግን የአባታችንን ስም አልቀየርንም በህግ አግባብ እንዴት ነው የሚታየው ምንስ ችግር ይገጥመናል እባክህን ትንሽ ብታብራራልን አመሰግናለሁ

  • @YewbderAmeteMengsha
    @YewbderAmeteMengsha 2 หลายเดือนก่อน

    አሽ ወልጄ የግል ንብረቱን ከቆጠረስ ማግኝት አይቻልም

  • @ስንዱከበበው
    @ስንዱከበበው ปีที่แล้ว

    ለምትሰጠን መረጃ በጣም እናመሰግናለን አንድ ጥያቄ ነበረኝ እኛ ቤተሰቦቻችን ከሞቱ ወደ10አመት ይሆናል እኛም ንብረቹን አልተካፈልንም ንብረቱን የያቸው ወንድማችን ነው ንብረቱን ያለኛ ፍቃድ ወደ ስሙ ማዘዋወር ወይም ያለኛፍቃድ ንብረቱን አሲዞ መበደር ይችላል

  • @Fthforammedia
    @Fthforammedia ปีที่แล้ว

    ጀዛክ አላህ ኸይር
    ጥያቄ ሚስት ፍች ጠይቃ ከተፈታች ቡኃላ ሌላ አግብታ ወልዳ እያላች ከጊዜ ቡኃላ የቀድሞ ባሏን ንብረት መጠያቅ ትችላላች ወይ ማለት ከፈታት ቡኃላ የፈራውን ንብረት የፍርድ ቤት የፍች ማስረጃ ስለሌላቸው ማለት ነው

  • @meklit2710
    @meklit2710 ปีที่แล้ว +1

    ጠበቃ አንድ ነገር ልጠቁምህ የቀበሌ ቤት እየተወሰደ ነው በትንሽ እንከን መረጃው አለክ ወይ ለምንስ ይወስዳሉ መሟላት ያለበት ነገርስ ምንድን ነው በሌላው የደረሰው በኛስ ቢመጣ ማድረግ ያለብን ነገር ምንድነው እስኪ ትንሽ በለኝ ጠበቃ

  • @ismaelmohammed5148
    @ismaelmohammed5148 ปีที่แล้ว

    ማወቅ አይከፉም የኔ ጥያቄ ከጋብቻ ውጪ የተወለዱ ልጆች ብዙዎች ሲክዱ ይታያል ልጂ ባባቱ ላይ ያለመብት እሰከምን ድርሰ ነው ከጋብቻ ውጪ ሰል ያለፌርማ አብርዉ የሚኖሩ ሰዎች ማለት ነው ከህግ እይታ ።

  • @hailugebremeskel3952
    @hailugebremeskel3952 ปีที่แล้ว

    Arif geletsa new gin tiyak align
    Niberet magilel kegabicha behual yechalale? Woyes yerega alewo?

  • @ስደተኛዋነኝተስፈኛዋ
    @ስደተኛዋነኝተስፈኛዋ ปีที่แล้ว

    ባልና ሚስት ተጋብተዉ እዳለ በምሀል ፀብ ቢፈጠር ኒካ ሳላወረደ እደተካረፊ ሆነዉ እሳም እሱም የሚሰሩት ንብረት ባዲ ሳልተደባለቀ እደት ይታያል መልስልኝ በፈጣሪህ

  • @yifdthbuife8io853
    @yifdthbuife8io853 ปีที่แล้ว

    Enamsgnaln

  • @iqrayar
    @iqrayar ปีที่แล้ว

    Tedarewste.menem.meseker.klales.