ไม่สามารถเล่นวิดีโอนี้
ขออภัยในความไม่สะดวก

መዝሙረ ያሬድ በ2ሺ ሰው ፊት ምን አጋጠመው? ermias abebe | melos | wongel tube | ኤል ቃል | faithline | Sofia

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 1 ก.พ. 2024
  • #pastor_tizitaw_samuel
    #ተናገር
    #ተናገር_እውነቱን
    #eritrea
    #መዝሙር
    #ኦርቶዶክስ
    #ሃንኤል
    #ethiopia
    #Israel
    #ቤተእስራኤል
    #ethiopia
    #christianmusic
    #protestant
    #wongel_tube
    #eotc_tv
    #ermiyas
    #jps_tv_worldwide
    #amanshalom
    #devineshow
    #natnaeldawit
    #mihreteab
    #abel_anuna
    #yenetamedia
    #seifufantahun
    #seifuonebs
    #unitedstates
    #ebstv
    #canada
    #protestantmezmur
    #ebstv
    #ethiopianorthodoxchurch
    #yonimagna
    #Abiy_Yilma_ሣድስ
    #በጋሻው
    #pastor_tizitaw_samuel
    #marsiltvworldwide
    #faithline
    #Abiyyilmaሣድስሚዲያ
    #eyohamedia
    #comedianeshetu
    #ኤል_ቃል
    #ኤልቃልtube
    #ኦርቶዶክስ
    #ተዋሕዶ

ความคิดเห็น • 27

  • @isaiah53_1
    @isaiah53_1 6 หลายเดือนก่อน +2

    አውቆ የሚያሳስት መዝሙረ ያሬድ የእግዚአብሔር ቃል እያጣመምክ የምታስተምር ከኢየሱስ ይልቅ ቅዱሳንን የምታከብር አሳሳች ሰው ጌታ ያብራልክ

  • @tsehaykassa5742
    @tsehaykassa5742 6 หลายเดือนก่อน +5

    ወንጌል ስለ ልጁ ነው

  • @tsehaykassa5742
    @tsehaykassa5742 6 หลายเดือนก่อน +4

    ሁሉም የሚያወራው ስለ እየሱስ ነው

  • @helenashewalem569
    @helenashewalem569 6 หลายเดือนก่อน +1

    መዝሙረ ያሬድ ቃለ ሒወት ያሠማልን!!!!

  • @rozaatuba2278
    @rozaatuba2278 6 หลายเดือนก่อน +6

    ወንጌልየምስራች፣የምስራቺም፣ኢየሱስነው።

    • @amentedese8865
      @amentedese8865 6 หลายเดือนก่อน

      "እየሱስ ብቻ " የሚለዉ ቃል እራሱ አሰደንጋጭ ነዉ ምክንያቱም አብ እና መንፈስ ቅዱስ የሌለዉ ከቅድስት ድንግል ያልተዉለደ ቅዱሳን መላእክት የሌሉት ፃድቃን ሰማእታት ያልተጋደሉለት እነዚ ሁሉ የሌሉት ኢየሱስ ብቻ አይሁድ የሚጠብቁት ሀሰተኛዉ ክርስቶስ ነዉ አይናቹን ከፍታቹ ፀልዩ

  • @user-rr7yy5ts6w
    @user-rr7yy5ts6w 6 หลายเดือนก่อน

    Zm beleh gesanges sebsebeh geta eyesusun atadebzezew

  • @kidisthmariam3518
    @kidisthmariam3518 6 หลายเดือนก่อน +2

    ጴንጤው ልጅ እልህ ይዞ ስለገባ ተረጋግቶ መነጋገር አልቻለም እና ሆን ብሎ የማደናገር (ግራ የማጋባት) አላማ ነው የየዘው ከማን ጋር እንደተጋፈጥክ አላወክም በመሰረቱ እናንተ በጣም ብዙ መማር እኮ ገና ይጠበቅባችኋል።እግዚአብሔር ይርዳችህ

    • @dawitgeb1236
      @dawitgeb1236 6 หลายเดือนก่อน

      ከአመት በፊት ከነኢዮብ ጋር የኦርቶዶክስ Apologist ነበር ወንጌል ገብቶት ኢየሱስን ተቀበለና ተቀላቀለን ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን።

  • @GetahunEshetu-cf2rp
    @GetahunEshetu-cf2rp 6 หลายเดือนก่อน

    1 : 23 ቆሮን እኛ ግን የተሰቀለውን የናዝሬቱን ጌታ እየሱስን እነሰብካለን። ገላትያ 1 : 7-------11 ደግሞ ከዚህ ወንጌል ውጪ የሚሠብክ እርጉም ይሁን ይላል።ወንጌል ክርስቶስ ነው።

  • @user-rr7yy5ts6w
    @user-rr7yy5ts6w 6 หลายเดือนก่อน +2

    Wengel sele krestoss bcha new

  • @Trure7Love
    @Trure7Love 6 หลายเดือนก่อน

    👉🏼ችግሩ የኔ የሀይማኖት ተቋም አንደኝነት መንፈስ ነው‼️ለመማማር ቢሆን መልካም ክርስትና የሚያህልቅ የእውቀት ጥግ የለውም ሁሌም አዲስ እያደሰ እየለወጠ የሚያስኬድ ወንጌል ነው‼️

  • @alemayehuwoldemichael585
    @alemayehuwoldemichael585 5 หลายเดือนก่อน

    Pente brothers, may the Lord fill you with all His peace, His patience, and keep you in good health.
    This our Orthodox brothers are a dangerous merrygoround that tests all the patience, all the time and ends out of context or totally false for lack of knowledge.
    Our Orthodox brothers like to walk besides their shoes.
    We all know and understand it is difficult to defend
    fundamental lies .so, all of them are argumentative,on the defensive,angry.
    I force myself to listen because i want to comment what i think about it all.
    Orthodox Need to STUDY the True Bible ,be born again Christians and teach their followers.
    Everlasting Life Is All That Matters!
    Thank you brothers and stay blessed, stand strong, go forward in Jesus Christ Name!!!

  • @eliashirbo8205
    @eliashirbo8205 6 หลายเดือนก่อน +1

    ወይ አርቶዶክሰ ወንጌልንም በውል ያላወቀ ትውልድ ይሄ ነው እንደ የጥንት የጠዋቱ እያለ እራሱን የምያጋንን ወይ ጉራ ብቻ ወንጌል ስለ ልጁ ስለ ክርስቶስ ነው። ሮሜ1 ፣3 እና4 አንብብ አንቴ

  • @sisaydeneke6214
    @sisaydeneke6214 6 หลายเดือนก่อน

    ስለ መላእክት መናገርና ወንጌል ራሱ ማን ነው ማለት ይለያያል

  • @elbethel423
    @elbethel423 6 หลายเดือนก่อน +2

    the center of GOSPLE IS JESSUS

  • @user-rr7yy5ts6w
    @user-rr7yy5ts6w 6 หลายเดือนก่อน

    Brother yared esti tseley yawerahewn meleseleh tekedaleh ymren wengel sele geta eyesus new ...

  • @mimbele3175
    @mimbele3175 6 หลายเดือนก่อน

    ወንጌል - የምስራች ( Good news) ማለት ነው . እሱም ስለ ልጁ ነው!!

  • @ObseGose-jq2dg
    @ObseGose-jq2dg 6 หลายเดือนก่อน

    ግን ብሩክ ያሬድ የሚናገረው ተባይነት ይኑረው አይኑረው ማስጨረስ አለበት ከዛ ያሬድ በተናገረው ላይ ማስታወሻ ይዘህ መሞገት ያለበለዚያ መጯጯህ ነው

  • @user-px9qo8yu1b
    @user-px9qo8yu1b 6 หลายเดือนก่อน +1

    Wengel sile liju nw,sile eyesus

  • @tadewosanishso
    @tadewosanishso 6 หลายเดือนก่อน

    Iyami iski ihunatini insima ka yaredi

  • @GetahunEshetu-cf2rp
    @GetahunEshetu-cf2rp 6 หลายเดือนก่อน

    ፊልጵዮስ 1 : 27 ስለ ሰለ ወንጌል ሐይማኖት ተጋደሉ ይላል፣ይሄ አባባል 1-ሐይማኖት ወንጌል ነው። 2-ወንጌልም ሐይማኖት ነው።ራሱ ጌታ ረዕይ 2 : 13 ጴርጋሞንን በብዙ ከነቀፋት በኋላ ግን አለ ጌታ ሐይማኖቴን ጠብቀሻል አላት። ( ወንጌልም =ሐይማኖትም 1እና1 ክርስቶስ ብቻ ነው።

  • @kidisthmariam3518
    @kidisthmariam3518 6 หลายเดือนก่อน

    ተናግረህ ልብህ ውልቅ ብሎአል

  • @sisaymelese6383
    @sisaymelese6383 6 หลายเดือนก่อน

    መጽሐፍ ቅዱስ በሙሉ ወንጌል አይደለም በመጽሐፍ ቅዱስ ውስጥ ካሉ ነገሮች መካከል አንዱ ወንጌል ነው።

  • @tadewosanishso
    @tadewosanishso 6 หลายเดือนก่อน

    Erimiyasi bazi hizibi atiwaradu xiqisi iyesaxanow fichuni sixa bila xayiqi yala fichu xiqisini ayixaqisimi yaredi yemilowini alusamachumi

  • @inpskhalifa701
    @inpskhalifa701 6 หลายเดือนก่อน

    ያሬዶ እየሱስን ለመሸፈን ብዙ ቅድሳትን እዳምታበላልጥ ያስታውቅብሃል ህዝብን ልቀቁት ህዝብ ንቃ

  • @birukshimelis-xu7zq
    @birukshimelis-xu7zq 6 หลายเดือนก่อน

    Mikiyas እዝህ ቤት መግባት የለበትም