የተሀድሶዎች ውሸት አደባባይ ወጣ! ዲያቆን ዘማርያም, ልደተቃል, Lidetekal, Dn Zemaryam

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 11 ก.ย. 2024
  • የተሀድሶዎች ውሸት አደባባይ ወጣ! ዲያቆን ዘማርያም, ልደተቃል, Lidetekal, Dn Zemaryam
    የተሀድሶዎች ውሸት አደባባይ ወጣ! ዲያቆን ዘማርያም, ልደተቃል, Lidetekal, Dn Zemaryam
    የተሀድሶዎች ውሸት አደባባይ ወጣ! ዲያቆን ዘማርያም, ልደተቃል, Lidetekal, Dn Zemaryam

ความคิดเห็น • 35

  • @aberashtamiru2369
    @aberashtamiru2369 10 วันที่ผ่านมา +1

    በአባቶች እግር የተተካችሁ እናንተ ወጣቶች እግዚአብሄር ይባርካችሁ እረጅም እድሜና ጤና ይስጣችሁ በርቱልን የተዋህዶ እንቁዎች

  • @user-tc8oh4ni9e
    @user-tc8oh4ni9e 20 วันที่ผ่านมา +1

    ወንድሞቼ ቃለ ህይወትን ቃለ በረከትን ያሰማልን ጸጋውን ያብዛላችሁ ከዚህ በላይ ትግስቱን ይስጣቸው ጽናቱን ❤❤ልጇ ወልድ ነው ❤❤

  • @mulugetawoldeselassie772
    @mulugetawoldeselassie772 27 วันที่ผ่านมา +2

    መጀመሪያ ቤታቸውን እና ኑሯቸውን ባደሱ!

  • @me-fs4yy
    @me-fs4yy 26 วันที่ผ่านมา +2

    እኔ ከሁሉም ነገር በጣም የሚገርመኝ የዼንጤና የተኃድሶ ተከታዮች ምን ዕውነት አግኝተው ነው የሚከተሏቸው ?

  • @me-fs4yy
    @me-fs4yy 26 วันที่ผ่านมา +3

    በእግዛቢሄር ሪከርዱን አሰሙት እኔ እንኳን ሰምቻለሁ ማስረጃ አመጣለሁ ብሎ እንደወጣ ?

  • @kalkidanabebe4558
    @kalkidanabebe4558 21 วันที่ผ่านมา +3

    አይ ቦርናቄ 😂😂 አርፈህ ተቀመጥ ከማትችለው ጋር አትጋጭ በደንብ ተማር የኦርቶዶክስ ልጆች ወንጌልን በደንብ ተምረው ነው ያደጉት እዩ ጩፈ አደለም የቀባቸው ተማር ተማር

  • @etoviagomes8349
    @etoviagomes8349 27 วันที่ผ่านมา +1

    በስተመጨረሻ ይቅርታ ብሏል ደስ የሚል ማብራሪያ ነበር እግዚያብሔር ይስጥልኝ

  • @aberashtamiru2369
    @aberashtamiru2369 10 วันที่ผ่านมา

    እነዚ ማፈሪያዎች ናቸው ልብ ለማድረቅ የተፈጠሩ ከሀዲያን ናቸው

  • @sisaygebre9656
    @sisaygebre9656 22 วันที่ผ่านมา +3

    እንደዚህ አይነት አጋዘን ከሆነ ውሸታም ሰው ጋር መወያየት እራስን ማሳነስ ነው።

  • @beleteshiferaaw4660
    @beleteshiferaaw4660 27 วันที่ผ่านมา +2

    ለጴንጤዎች የዕውቀት ሁሉ መሰረት ፈረንጆች ናቸው ብለው ስለሚያምኑ በክርስትና አስተምሮ ውስጥ ፈረነጆች የማያውቁት ከሆነ ስህተት ነው ብለው የሚያምኑት። ለፈረንጆች እኛ ደንቆሮዎችና barbaric savage and heathens ነን። ክርስትና የተቀበሉት ከሺህ ዓመታት በኋላ ቢሆንም ለአፍሪቃ ክርስትናን ያመጣነው እኛ ነንብለው በትዕቢት ይናገራሉ። የኛዎቹም በአንዳንድ ጥቅማ ጥቅሞች ተታለው የእነሱን የሀሰት ትርክት እንደ እውነት በመውሰድ የእኛን የሃይማኖት መሪዎችንና ሊቃውንትን ይሰድባሉ። ያንቋሽሻሉ።

    • @hailemariamtamirat3125
      @hailemariamtamirat3125 26 วันที่ผ่านมา +1

      ትክክል:: እግዚአብሄር ይስጥህ

  • @BabiMergia-ft9tl
    @BabiMergia-ft9tl 27 วันที่ผ่านมา +1

    Wendimoche 🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @aberashtamiru2369
    @aberashtamiru2369 10 วันที่ผ่านมา

    እዎ ከእንደዚ አይነት ድንዙር ጋር ጊዜአችሁን ባታጠፉ መልካም ነው

  • @tazinoboshi6587
    @tazinoboshi6587 27 วันที่ผ่านมา

    Wudi wondimoch qala hiwotin yesamalachu bartu ❤

  • @MikiEal-24
    @MikiEal-24 27 วันที่ผ่านมา

    🙏🙏🙏

  • @hailemariamtamirat3125
    @hailemariamtamirat3125 26 วันที่ผ่านมา +1

    በርን አጌይን burn again ብለንሀል!!!!!

  • @fanuelgebrehiwot8787
    @fanuelgebrehiwot8787 26 วันที่ผ่านมา +1

    ገገማው ቦርናቄ በቃ ይቅርታ ብለህ ውጣ ኦርቶዶክስ ይቅር ባይ ነች ይቅር እንላለን🎉🎉🎉🎉

  • @user-qi2gz3zh9m
    @user-qi2gz3zh9m 26 วันที่ผ่านมา

    ይሄ ሰገጤ እንደዚህ ሙድ ይይዝባችኋል ወንድሞቼ በእውነት አንዳንዴ ታናድዱኛላቹ

  • @dawitabebe-fh7xg
    @dawitabebe-fh7xg 26 วันที่ผ่านมา +2

    እረ ቦርን አጌን እፈር

  • @azebbekele4300
    @azebbekele4300 24 วันที่ผ่านมา

    አዝጉ ቦርናቄ በልውጣ
    ትእግሥታችሁን አደንቃለሁ

  • @user-qi2gz3zh9m
    @user-qi2gz3zh9m 24 วันที่ผ่านมา

    በፈጣሪ ይሄ ቦርን አጌን ሳይሆን ቦርቃቄ
    ይሁን ስሙ

  • @fanuelgebrehiwot8787
    @fanuelgebrehiwot8787 26 วันที่ผ่านมา +1

    አይ ቦርናቄ 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @aberashtamiru2369
    @aberashtamiru2369 10 วันที่ผ่านมา

    ርከርዱን አሰሙት በናታችሁ

  • @Achame6Achame
    @Achame6Achame 26 วันที่ผ่านมา

    አይን ያወጣ ውሸት 😮😮😮😅😅😅😅

  • @NaodAyenachew
    @NaodAyenachew 24 วันที่ผ่านมา

    ቦርናቄ አትዋሽ የተነገርከውን አሳይ ወይ ይቅርታ ጠይቅ ካልሆነ ውሽት ልማድህ ከሆነ እግዚአብሔር ይሁንህ

  • @WendwesenGezaheng
    @WendwesenGezaheng 27 วันที่ผ่านมา +2

    ወይ ተሀድሶ የውሸት ቋት 😂😂😂😂😂😂😂

  • @user-pp2fy2vj3q
    @user-pp2fy2vj3q 14 วันที่ผ่านมา

    😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @tkTk-nc6dy
    @tkTk-nc6dy 24 วันที่ผ่านมา +1

    ጮርናቄ የኦነ ሰውዬ

  • @asnakemengistu6658
    @asnakemengistu6658 24 วันที่ผ่านมา

    ጴንጤ ውሸት ነው

  • @AbayaAlemayehu
    @AbayaAlemayehu 27 วันที่ผ่านมา

    😂😂😂😂😂😂😂

  • @aberashtamiru2369
    @aberashtamiru2369 10 วันที่ผ่านมา

    ይሄ ባለጌ ሰገጤ ነው በናታችሁ

  • @user-io8pz3tn6z
    @user-io8pz3tn6z 27 วันที่ผ่านมา

    🙏🙏🙏

  • @beleteshiferaaw4660
    @beleteshiferaaw4660 27 วันที่ผ่านมา

    ለጴንጤዎች የዕውቀት ሁሉ መሰረት ፈረንጆች ናቸው ብለው ስለሚያምኑ በክርስትና አስተምሮ ውስጥ ፈረነጆች የማያውቁት ከሆነ ስህተት ነው ብለው የሚያምኑት። ለፈረንጆች እኛ ደንቆሮዎችና barbaric savage and heathens ነን። ክርስትና የተቀበሉት ከሺህ ዓመታት በኋላ ቢሆንም ለአፍሪቃ ክርስትናን ያመጣነው እኛ ነንብለው በትዕቢት ይናገራሉ። የኛዎቹም በአንዳንድ ጥቅማ ጥቅሞች ተታለው የእነሱን የሀሰት ትርክት እንደ እውነት በመውሰድ የእኛን የሃይማኖት መሪዎችንና ሊቃውንትን ይሰድባሉ። ያንቋሽሻሉ።