ไม่สามารถเล่นวิดีโอนี้
ขออภัยในความไม่สะดวก

ኢትዮጵያዊነትን የሰረቁን እያፋለጉን ነው | በዲ/ን ዶ/ር ቴዎድሮስ በለጠ | Ethiopia

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 23 ม.ค. 2020

ความคิดเห็น • 57

  • @tsehayemekonnen991
    @tsehayemekonnen991 4 ปีที่แล้ว +29

    ሊቅ ፣ ሐያሉ ፈጣሪ እናንተን አያሳጣን ፣ ምስጋና ይድረስህ ።

  • @berukitawetazene4340
    @berukitawetazene4340 4 ปีที่แล้ว +26

    ምሁራንና ጠቢባን ኦርቶዶክስ ውስጥ ነው ያለው ከእውቀታቸው በላይ ግን ጠቢባን ዘረኝነት ይውደም

  • @samhabesha1203
    @samhabesha1203 4 ปีที่แล้ว +19

    በጣም በሳል ሰው ነው በዛ ላይ በጣም ምሁር ምሁር 100/100

  • @user-wb3ri2up1m
    @user-wb3ri2up1m 4 ปีที่แล้ว +3

    ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ልጆች የኛ እቁ መምህራችን ቴድሮስ በለጠ ቃለህይወትን ያሰማልን መፈሳዊ ሰው በሔደበት ሁሉ መፈሳዊ ነው እናተ የአለም ብርሀን ናችሁ እናተ ጨው ናችሁ አልጫውን አለም በእናተ ጨውነት ታጠፍጡት አላችሁ ይላን ቃሉ በጣም እምንወድህ መምህራችን እድሜህም ከሙሉ ጤናጋር ያርዝምንልን አምላክ ቅዱስ ገብረ መፈስ ቅዱስ አሜን

  • @dironazendiro1827
    @dironazendiro1827 4 ปีที่แล้ว +6

    በእውነትና ከልቤ ነው የሰማሁት ድንቅ ነው 💠💠💠🙏🙏🙏

  • @romataf3509
    @romataf3509 3 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን!!! ኢትዮጵያ ለሀቅ የሚቆሙ ልጆች አሏት ። ሀገሬ እንዲህ ያሉትን ያብዛላት።

  • @helenyemariyamlej
    @helenyemariyamlej 4 ปีที่แล้ว +8

    እውነት ነው መምህር ጠቢባን ዝምታቸውን ሊሰብሩ ይገባል።

  • @saranoora5692
    @saranoora5692 4 ปีที่แล้ว +6

    ዲያቆን እውነት ነው በቤቱ ያፅናልን ህዝቡ ግን መቼ ነው የሚነቃባቸው ክፉ ስራቸውን ይህ ነው ፍሬው ነገር

  • @hebeshawithebeshawit1896
    @hebeshawithebeshawit1896 4 ปีที่แล้ว +5

    የተዋህዶ እንቁ በርታልን

  • @genetshale731
    @genetshale731 4 ปีที่แล้ว +3

    እግዚአብሔር አምላክ ፀጋውን ያብዛልክ

  • @eyerusalemdawit3999
    @eyerusalemdawit3999 4 ปีที่แล้ว +2

    የኔ ውድድ መምህር አንደበተ ርዕቱ

  • @user-gw4he6tl4e
    @user-gw4he6tl4e 4 ปีที่แล้ว +1

    መምህሬ እግዚአብሔር አምላክ እድሜና ጤና ይስጥህ ፀጋውን ያብዛልህ

  • @user-ey4wi4kf3c
    @user-ey4wi4kf3c 4 ปีที่แล้ว +2

    መምህሬ እረጅም እድሜ ከጤና ይስጥህ

  • @orthodoxtewahidochristian6479
    @orthodoxtewahidochristian6479 4 ปีที่แล้ว +1

    አዎ እንደዚህ ወጣ ወጣ በሉልን ምርጦቻችን✟❤

  • @marteasefa2234
    @marteasefa2234 3 ปีที่แล้ว

    ቃል ህይወትን ያሰማልን ወንድማችን በእውነት እግዚአብሔር የአገልግሎት ይባርክልን በቤቱይጥናህ ወንድማች እኛም የስማነው ቃልበልቦናችን ያስቅርብን እግዚአብሔር መልካም ፍሬ እንደናፈራ እግዚአብሔር ፍቃድ ይሁን አሜን

  • @user-ut9hr1ry9u
    @user-ut9hr1ry9u 4 ปีที่แล้ว

    ለመምህራችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ

  • @user-vf6pp6wq5p
    @user-vf6pp6wq5p 3 ปีที่แล้ว

    በትክክል

  • @mahitubes749
    @mahitubes749 4 ปีที่แล้ว +2

    ሰላም ፍቅር ለሀገራችን አሜን 🙏 እስቲ ቅን ሰው ብቻ ጀማሪ ነኝ አበረታቱኝ 🙏

  • @habtamutadese1943
    @habtamutadese1943 4 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ይመስገን ሰው ያላሳጣን

  • @user-ld9cu1rn8u
    @user-ld9cu1rn8u 4 ปีที่แล้ว

    ተባረክ ተባረክ እድሜ ይስጥልኝ

  • @selamgedire2238
    @selamgedire2238 4 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይባርክህ

  • @selomonbelay2707
    @selomonbelay2707 4 ปีที่แล้ว +1

    ኦ ትክክል ነው ወንድሜ

  • @user-gm7fn7vh1p
    @user-gm7fn7vh1p 4 ปีที่แล้ว

    አሜን፫

  • @workuhamandefro8884
    @workuhamandefro8884 4 ปีที่แล้ว

    Ewneti bekehal memeher

  • @lidacall4552
    @lidacall4552 4 ปีที่แล้ว

    ❤❤❤👍

  • @birukendryas65
    @birukendryas65 4 ปีที่แล้ว

    Wow wow wow gerami sew Dr #1

  • @tesfamariamtessema1620
    @tesfamariamtessema1620 4 ปีที่แล้ว

    #ይበል ነው ዲያቆን

  • @asteregouale9288
    @asteregouale9288 4 ปีที่แล้ว

    Gerum agelaletse!!!!!!!!

  • @user-ml3yg3dc4y
    @user-ml3yg3dc4y 4 ปีที่แล้ว

    Sewedh tekekl wedmalm

  • @tedyefrem1773
    @tedyefrem1773 4 ปีที่แล้ว

    DAKON/Dr Tewodros Belete anetene yewoledeche enete menega tadeleche

  • @abz8493
    @abz8493 4 ปีที่แล้ว

    የብሄር ስናድሮች
    ★★★★★★
    የዛሪዎቹ በአሜሪካ ሃገር ያየናቸው የከበቡሽ የገደል ማሚቴ የብሄር ስናድሮቹና ሃገር ውስጥ የምናያቸው ጥቂት ጋሻ አቻግሪ አሽቃባጮቹ እልህ የተቀላቀለበት አሳፋሪም አነጋጋሪም ሊነቀፍ ቢገባውም የሞራል ልህቅናን ጥያቄ ውስጥ የሚከት ጎጥ ያጠወለገው በተውሶ ፊዴራሊዝም ደምቆ በብሄር ጡሩንባ የታጀበው ደራማ አዘል ማላዘን አሁን የኢትዮጵያ ህዝብ ለሚሰቃይበት የብሄርና የክልል የፖለቲካ ምች መፍትሄ ማይለግስ፣ በግፍ ለሚፈስ የንፁሃን ደምና ለታገቱት እህትና ወንድሞቻችን ድምፅ ማያሰማ፣ ሰለ ሰው ልጅ እኩልነትና ነፃነት የሚቀነቀንበትና በህግም በሚከበርበት በምድረ አሜሪካ ያለምንም ስጋት እየኖሩ በግልባጩ የሚያሰሙት ተራ ቧልታዊ ስላቅና ጩኸት የኮምፒዩተር ሳይንስ የትምህርት መርዕሃ ግብር ላይ ያለ ምዕፃረ ቃል ያስታውሰኛል። ቃሉም GIGO ይሰኛል። ( Garbage in Garbage out) አሰስ ገሰስ ይገባል አሰስ ገሰስ ይወጣል እንደ ማለት ነው።
    " ነፃ አውጭዎቻችሁ እኛ ነን እያሉ ነፃነቱን ከሚነፍጉት ሞራለ ቢሶች፣ ነፃነቱን በተስፋ የሚጠብቅ ዜጋ ከቁራ መልክተኞችም ከራሱም በፍፁም ነፃ አይወጣም"።
    ምክንያቱም ወደዚች ምድር ሲመጣ በቅድመ አያቶቹ የተከሰሰ አጥንትና የፈሰሰ ክቡር ደም ነፃነቱ ከትውልድ ትውልድ ሲወራረድ እንደመጣ ሊዘክሩለትና ሊያስተምሩት በማይሹ የባህድ የሚስጢር ኪስ የእናት ጡት ነካሾች በለጋ አዕምሮው ያልበር ማንነትና ጥላቻ በተቀነባበረ መልኩ ሲግቱት ነፃ ሆኖ የመፈጠሩ ስብዕና በዕቡ ጉግማንጉጎች እኩይ አስተምሮ እንደማይታደለው አስረግጦ ባለመናገሩ ነው።
    ይኸንንም አይቶ እንዳላየ የሚያይ፣ እስኪያልፍ ያለፋል እያለ፣ የሚተክዝን ዜጋ፣ ትግስትና አርቆ አስተዋይነቱን፣ እንደ ፍርሃት በመቁጠር፣ ጥበት፣ የበታችነት ስሜትና ስብዕና የተጠናዎታቸው ፣ ራዕያቸው ከሃገር ልዑዓላዊነት፣ ከወገን ደህንነትና፣ በሳላም ውሎ ማደር ይልቅ፣ በጎጥ ዙሪያ፣ የልዮነት ሹርባ እየጎነጎኑ፣ ድርና ማግ ሆኖ ሚኖር ህዝብን፣ በማይቆም የእርስ በርስ ጦርነት ውስጥ መክተትና፣ የኢትዮጵያና ህዝቦቿን ሰላምና ብልፅግና ማይሹ ባህዳንን፣ እኩይ ተልዕኮ ማስፈፀምና፣ ባፈናቀሉት ወገን ስም፣ ምፅዋት መሰበሰብና፣ የህገወጥ መሳሪያ ደላላ ሆኖ፣ የስልጣን ዘመንን ማራዘምና፣ ቀፈትን መሙላት ነው።
    ለዚህ የመንጋ ፖለቲካ ተልዕኳቸው ደግም፣ ለግላቸው የቅንጦት ኑሮ እየኖሩ፣ በእከከኝ ልከልልህ ዝርፊያ እያጧጧፉ፣ የነገን ናፋቂ ዕልም ተስፋ እየቀሙ፣ እንዲያነቡ እንዲፅፉ እንዲጠይቁ እንዲመራመሩ በቂ ቤተመፃህፍት ያልገነቡላቸውን፣ የእናት ሃገራቸውን ታሪክ ወግ ባህልና የማህበረሰቡን መስተጋብር በአራቱም አቅጣጫ እንደ ልባቸው ተንቀሳቅሰው እንዲያውቁ እድሉን ያልፈጠሩላቸውን፣ ለምን እንዴት ስለምን፣ ወዴት ለማን ብለው የማይጠይቁ፣ ሩጠው ያልጠገቡ፣ የነገ ሃገር ተረካቢዎችን ህይወት፣ እስቀማስቀጠፍ እኩይ ሴራ ያሴራሉ።
    ***********************
    አቢቹ ምን ቢል ጥሩ ነው።
    ★★★★★★★★★
    " የጀዌስ ይሁን የአቤልና ቃየን ወንድማዊ ክህደት ይፈፀም ዘንድ ነው። ግን መረራን ምን አድርጌያቸው ነው "።
    *************************
    አቤልና ቃየን።
    ★★★★★★
    ንዋይ ክብርን ሲገፍ፣ ሹመት አቅልን ሲያስት፣ ማሰቢያ ሲታመም
    እውነትና ቅጥፈት እየተናነቁ፣ መንፈስ እየናጡ፣ ሃፍረት ልብ ወስጥ ሲከትም
    ጥበት ቤቱን ሰርቶ፣ ጥላቻና ብሄር፣ በግፍ ሲለመልም
    ዘመን የማይመጥን፣ ጎጥ ያጠወለገው፣ ትርክት አዘል ጩኸት
    ሆድ ሲያውቅ ዶሮ ማታ፣ አልሻም ያሉትን፣ ተጠይፎ ሹመት
    ዜጋ እያስቀጥፉ፣ ለወንበር መሻኮት
    በእኔ በልጥ አባዜ፣ መጠላለፍ አለም
    በደቦ ዶልቶ፣ በእልህ መሽቀዳደም
    ከእውነታ የራቀ፣ እኩይ ቃል መቀመም
    ጤነኛን አዕምሮ፣ በአሽሙር ማሳመም
    ቅን አሳቢን መንፈስ፣ ልቦናን ማስደመም
    ወዳጅን ከወዳጅ፣ በተንኮል ማፋለም
    አፍቃሪን ከአፍቃሪ፣ በሴራ ማጓሸም
    ወላጅን ማስተከዝ፣ ፈጣሪን ማስቀየም
    የአቤልን እጣ፣ መሸረብ ለወንድም
    ለቂመኛ ቃየን፣ እቁቡም አይደለም።
    *************************
    " Very few people really care about freedom, about liberty, about the truth, very few. Very few people have guts, the kind of guts on which a real democracy has to depend. Without people with that sort of guts a free society dies or cannot be born."
    Doris Lessing, the Golden note book.
    ****-***--------***--------------*****-
    እናርጅና እንጥበብ
    ★★★★★★★
    በብሄር በሄረሰቡ፣ በስሙ ቀፍለን
    ወሳኙ ፍልሚያ ላይ፣ እኛ፣እየኮበለልን
    በግፍ ሚፈስ ደሙ፣ ስም ዝና እያካበትን
    ወንዝ ማይሻገር፣ ጎጥ ዕራይ ተለመን
    የነገን ናፋቂ፣ ህልም ተስፋ እየነጠቅን
    ዝርፊያ ምናጧጡፍ፣ ወንበር አደላድለን
    ከዘመን ማዕዱ፣ አትርፎ የቸረን
    በእድሜ ባለፀጎች፣ በጥላቻ ያበጥን
    ለምርኩዝ አብቅቶን፣ የማንል ተመስገን
    በሰማዕታቱ ገደል፣ በስማቸው ምለን
    በመጦሪያ ዘመን፣ በራስ ቃል የረከስን
    አደራ የበላን፣ ቃል ኪዳን አፍረሰን
    ከኸርማን ኮኸን ጋር፣ በእናት ሀገር ያሴርን
    ወገን የምንቀጥፍ፣ ካዝና እያስበርን
    አብራክ በዕዳ ምናስር፣ ከአብራክ
    እየዘረፍን
    በታሪክ ውስጥ አልፈን፣ ትውልድ አይዘክረን
    ገባ ገባ በሉ፣ በጎጥ እንቧደን
    እንቆቅልሽና፣ የአፍ መፍቻ ተረቱን
    ምናውቅልህና፣ ደግሞ የላም በረቱን
    እንቀይረውና፣ በእኩይ ተንኮላችን
    ለሚመጣው ትውልድ፣ የተዛባ ዶሴ፣ ታሪክ እናነብንብ
    በእዳ የተያዘ፣ የተዘረፈ ሃገር፣ በዕቡ እናስረክብ
    በመጦሪያ ዘመን፣ እንናርጅና እንጥበብ
    ውስኪ እየተራጨን፣ በደም እንታጠብ
    **************************
    " ና ከእኛ ጋር ደምን በማፍሰስ አንድ ሁን፥ ጻድቅ ሰውንም በምድር እንቅበር፥ ብለው ቢማልዱህ፥
    በሕይወት ሳለ እንደ ሲኦል እንዋጠው፥ መታሰቢያውንም ከምድር እናጥፋ፥
    ብዙ ሃብቱን እንሰብስብ፥ ከምርኮውም ቤታችንን እንሙላ፤
    ዕጣህን ከእኛ ጋር ጣል፤ ለሁላችንም አንድ ከረጢትና አንድ አቁማዳ ይሁንልን" ቢሉ፥ ከእነርሱ ጋር በመንገድ አትሂድ፥
    ከጎዳናቸውም እግርህን ፈቀቅ አድርግ፤
    እግሮቻቸው ወደ ክፋት ይሮጣሉና፥ ደም ለማፍሰስም ይፈጥናሉና።
    ወጥመድን ለወፎች በከንቱ የሚያጠምዱ አይደለምና፥
    መግደለን የለመዱ እነርሱ ክፋትን ለራሳቸው ይሰበስባሉ።
    የኀጢአተኞች ሰዎች አወዳደቃቸው ክፉ ነው።
    ይህ መንገድ ኀጢአትን የሚፈጽሙ ሁሉ ነው።
    ቅሚያ ነፍሳቸውን ታጠፋለች። ተብሏልና በእርጋታ እንራመድ።
    *********************
    በቸርነቱ ይጎብኘን!!!

  • @Ethiohabtina
    @Ethiohabtina 4 ปีที่แล้ว

    Tikikil

  • @selamawittadesse792
    @selamawittadesse792 4 ปีที่แล้ว

    ሁፋ ድንቅ ንግግር እንደው ቆም ብለን እንድናስብ አደረገነ እንዲህም ለካ መታሰብ አለበት ስለቤተክርስቲያን

  • @selambarchi3982
    @selambarchi3982 4 ปีที่แล้ว

    Berta teddy tru tintane new

  • @muliegashu
    @muliegashu 4 ปีที่แล้ว +2

    መቸ ይሆን ይህ ሁሉ ነገር አልፎ እፎይ ምንለው??

  • @joyaojefitness6913
    @joyaojefitness6913 4 ปีที่แล้ว

    ከመቀበል በላይ በመስጠት ልቡ ሐሴት ምታደርግ ሰው #LIKE እና #SUBSCRIBE ያድርገኝ አመሰግናለው::

  • @danielliku8261
    @danielliku8261 4 ปีที่แล้ว

    wey andebet endet des yilal !!!

  • @catsanddogs7268
    @catsanddogs7268 4 ปีที่แล้ว

    እውነት የሚናገር እንጂ አሽቃባጭ ካህን አይመቸኝም

    • @user-zf5uh3dw1w
      @user-zf5uh3dw1w 4 ปีที่แล้ว

      ካህን ብሎ አሽቃባጭ እግዚኦ ተሥሀለነ
      በሥመ አብ ልቦና ይሥጠን

  • @senayitalemayhue2613
    @senayitalemayhue2613 4 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር አምላክ ፀጋውን ያብዛልክ

  • @maiskazeze6402
    @maiskazeze6402 4 ปีที่แล้ว

    በትክክል