የአድዋ ድልን አስመልክቶ ዶ/ር መምህር ዘበነ ለማ በብሄራዊ ቲያትር ቤት አዳራሽ ያደረገው አስገራሚ ንግግር

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 9 ก.ย. 2024
  • የአድዋ ድልን አስመልክቶ ዶ/ር መምህር ዘበነ ለማ በብሄራዊ ቲያትር ቤት አዳራሽ ያደረገው አስገራሚ ንግግር
    #Zebene_Lemma #Orthodox #Ethiopia

ความคิดเห็น • 121

  • @tube-ve2zl
    @tube-ve2zl 4 ปีที่แล้ว +56

    ውይ መምህር የተዋህዶ እንቁ ሣዳምጥዎት ብውል አይሠለቸኝም እድሜ ከጤና ጋር ያድልልኝ የድንግል ማርያም ልጅ የአገልግሎት ዘመንዎትን ያርዝምልን

    • @abisalomtadess1912
      @abisalomtadess1912 4 ปีที่แล้ว +1

      አብ ሳላት ታሪኩ አዋ ሁላችንም በፀሎት እናስባቸው

    • @zeadenshe3054
      @zeadenshe3054 4 ปีที่แล้ว

      Wow egzbhre ymsgne

  • @yeabkalmaderia6456
    @yeabkalmaderia6456 4 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅህ በእድሜ በጤና በፀጋ አበልፅጎ ያኑርልን ከእግዚአብሔር የተሰጠኽን ልዩ የተዋህዶ ዘውዳችን ነህ ቃለ ሕይወትን ያሰማልን

  • @hirutphone8602
    @hirutphone8602 ปีที่แล้ว

    የኛ እንቁ መህምራችን ልዑል እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ከጤናጋ ይስጥልን❤❤❤❤❤❤❤ፈጣሪ ፀጋዉን ያብዛልን በእዉነት ድንቅ መልክት ነዉ እዉነት ነዉ ኢትዮጵያ ማለት ጀግነነት ነዉ አሜን አሜን አሜን አሜን

  • @user-yr6zk7fv4f
    @user-yr6zk7fv4f 4 ปีที่แล้ว +24

    መምህር ቃለ ህወት ያሰማልን እግዚአብሔር እድሜ እና ጤና ይስጥልን የኦርቶዶክስ ጋሻ የመናፍቃን መዶሻ

    • @tesfanebeyu6140
      @tesfanebeyu6140 4 ปีที่แล้ว

      ቃለህይወት ያሠማልን መምህሪ ክፋ አይካብን እመብርሃን ሁላችሁንም ትጠብቅልን

  • @user-xq2xw3ql6g
    @user-xq2xw3ql6g 4 ปีที่แล้ว +6

    እንቁው የተዋህዶ አርበኛ መምህራችን እረጂም እድሜና ጤና ይስጥልን ።

  • @alain4813
    @alain4813 4 ปีที่แล้ว +17

    እግዝያብሔር የአገልግሎት ዘመኖን ያርዝምልን አሁን ለስንተኛ ግዜ እደሰማው ብታቁ ፈጣሪዬ ጠብቅልን

  • @user-pn8ux9lg4u
    @user-pn8ux9lg4u 4 ปีที่แล้ว

    መምህር ቀሲስ ዶክተር ዘበነ ትምህርትህ ብስማው ብስማው አልጠግበውም ደስስስስስስስስስ የሚል ልብን የሚነካ ታሪካዊ ትምህርት እፍሜህ እንደማቶ ሳላ ያርዝመው 👍👍👍👍❤️❤️❤️❤️

  • @dagiyealexs5246
    @dagiyealexs5246 4 ปีที่แล้ว +5

    ክብር ለሚገባአው ክብር ስጡ እዳለ ቸሩ መዳአኒያለም ለመምራችን መምር ዶ/ር ዘበነ ለማአ ክብር ይስጥልን እረጅም እድሜ ከጤናአ ጋአ ያአድልልን ያአቆይልን ይመስገን የድንግል ማአርያም ልጅ ቸሩ መዳአኒያለም አሜን 🙏🙏🙏

  • @MdKhan-ph6kj
    @MdKhan-ph6kj 4 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን ምን ልበልህ እንቁ ወድ የአለም ሀብት ብልህ ያንስሀል እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ እድሜ ይስጥልን

  • @user-ph8vq5ob7e
    @user-ph8vq5ob7e 4 ปีที่แล้ว +9

    ኑርልን የተዋእዶ እቁ መምእራችን ዶክተር ዘበነ እናመሰግናለን

  • @xcdf599
    @xcdf599 4 ปีที่แล้ว +9

    በውነት መምህራችን ሲሰሙት ቢውሉ ቢየድሩ የማይጠገብ ብቻ እድሜና ጤና ይስጥልን

  • @bazawork9230
    @bazawork9230 4 ปีที่แล้ว +12

    በእውኑ መምህር ዶክተር ዘበነ ምሁር ነወት
    እግዚያብሄር እድሜ እና ጤና ይስጥልን

  • @smaretsfaye3975
    @smaretsfaye3975 4 ปีที่แล้ว

    አንተን የሰጠን እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን መምህራችን በድሜበፀጋ ያቆይልን

  • @hewaneamdesion7384
    @hewaneamdesion7384 4 ปีที่แล้ว

    ዕንቁው የተዋህዶ መምህራችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን።

  • @elsabatkelile2486
    @elsabatkelile2486 4 ปีที่แล้ว

    እመብርሐን ትጠብቅልን መምራችን ዶ/ር እረጅም እድሜ ከጤና ያድልልን

  • @heregewoinenatuannafaki3686
    @heregewoinenatuannafaki3686 4 ปีที่แล้ว +14

    መምህር እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጠዎት 💚💛❤

  • @menberedegu6684
    @menberedegu6684 4 ปีที่แล้ว

    መምህራችን እድሜና ጤና ይስጥልን ያገልግሎት ዘመንህን እግዛብሔር ይባርክ

  • @aschebogala7673
    @aschebogala7673 4 ปีที่แล้ว +8

    ዶ/ር መምር ዘበነ ለማ እግዚአቤሔር አምላክ እረጅም እድሜና ጤና ይስጦት
    ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር አሜን አሜን አሜን

  • @samrawitengda6243
    @samrawitengda6243 4 ปีที่แล้ว

    ውድ የተዋህዶ መምህራችን እንደው ሲያስተምሩ እኳ እንባኤ ነውየሚመጣው ምርጥ የተዋህዶ እንቁ

  • @mesretasfaw464
    @mesretasfaw464 4 ปีที่แล้ว +6

    በእውነት ለመምህራችን ቃለ ህይዎት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን

  • @OmanOman-fz8sh
    @OmanOman-fz8sh 4 ปีที่แล้ว

    ውድ መምህር::የተዋህዶ:እንቁ:ብሰማውብሰማው:የማይሰለቸኝ:ስብከት:እድሜና:ጤና:ያጎናጽፍልን።

  • @user-kl5ir3cq2f
    @user-kl5ir3cq2f 3 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ይመስገን ስለ ሁሉ ነገር አሜን አሜን አሜን ።
    💯💯አንድትናት ቤተክርስትያን ቋንቋእና ዘር ቀለም የማይለይ (ማይነጣጤላት)🌡️❤️🙏🙏🙏

  • @martabogale2493
    @martabogale2493 4 ปีที่แล้ว +6

    የተዋህዶእንቁ መምራችን ቃለህይወት ያሰማልን

  • @etuhiwot853
    @etuhiwot853 4 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሄር እድሜህን ያርዝመው ይሄን ጣፋጭ አንደበትን ያቆይልን በጣም ነው ምወድክ

  • @mekdeshailemariamdegu3663
    @mekdeshailemariamdegu3663 4 ปีที่แล้ว

    ዋው ዋው መምህር እድሜና ጤና ይሰጥህ ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ አንጀት አርሰ ትምህርት እግዚአብሔር ይጠብቅህ !!!

  • @emnet1125
    @emnet1125 4 ปีที่แล้ว +3

    ኢትዮጵያዊነት 💚💚💛💛❤❤
    መምህራችን ቃለህይወትን ያሰማልን

  • @tiruworkberihun686
    @tiruworkberihun686 4 ปีที่แล้ว +4

    የደሜ ባለፀጋ ያደረግልን ኑርልን መምሕራችን

  • @rebkakidane6200
    @rebkakidane6200 4 ปีที่แล้ว +17

    በዚህ ላይ ዲስ ላይክ የምታደርጉ ሰባት አስራራት ፀበል ያስፍልጋችሆል ።

  • @user-kl5ir3cq2f
    @user-kl5ir3cq2f 3 หลายเดือนก่อน

    ኦክዳኔ ምህረት ❕
    የብዙኃን እናት!!!!!
    ይገርመይኛልኮ ❤
    እሽ ሰዎች እንዴት እናስተውስ ?
    ቆዩልን፣የሞተው ክርስቶስ ስለ ሁሉ ።
    ግዮርግስ በሩታዊቷን በአረብ---💯💯❤️🌡️ እግዚአብሔር ይመስገን ስለ ሁሉ ነገር አሜን አሜን አሜን

  • @etuhiwot853
    @etuhiwot853 4 ปีที่แล้ว

    በስመ አብ በወልድ በመንፈስ ቅዱ አሃዱ አምላክ አሜን. ምን አይነት ጥበብ ከእግኢብሄር የተሰጠክ የተሰጠክ ከእግዚአብሄር እድሜክን ያርዝመው በእድሜ በጤና ይጠብቅክ

  • @user-cr5cu2my8c
    @user-cr5cu2my8c 4 ปีที่แล้ว +3

    እግዚአብሔር እንደ እርሶ ያለውን ያብዛልን የኛንም ልቦና በናተ መንገድ ይምራልን የናተን መንፈስ በኛም ላይ ይደርብን እግዚአብሔር ይጠብቆት መምህር ዶክተር ዘበነ ለማ ❤😘

  • @yenenshyimer8570
    @yenenshyimer8570 4 ปีที่แล้ว +4

    Memeher Doctor Zebene Lema Egzabher amlak edmena tena yestilin leabatachin dinke negerge new Ethiopia lezelalem tinur amen 💚💛❤

  • @hamziamuhammed3211
    @hamziamuhammed3211 4 ปีที่แล้ว +3

    True true true ❤🤚thank you to share us great massage thank again!!!Love and respect you ❤❤❤🤚🤚🤚😍😍

  • @user-pf6vl4kx1s
    @user-pf6vl4kx1s 4 ปีที่แล้ว +1

    በእዉነት መምህር እድሜና ጤና አብዝቶይስጥልን የተዋህዶ እንቁ

  • @user-lf7tt5ys6r
    @user-lf7tt5ys6r 4 ปีที่แล้ว +2

    መምህራችን ሽእአመት ኑርልን
    ስሰማብው አልጠግበውም

  • @hasethaset1869
    @hasethaset1869 4 ปีที่แล้ว +3

    ጀግና ዶ/ር መምህር ዘበነ አንተም እኮ ከነዚህ ሀዞቦች ከነ ጀበል እኩል አንድ መደረክ መቆምህ ይገርማል

  • @kgmtv7266
    @kgmtv7266 4 ปีที่แล้ว +21

    ምናለበት ቀሲስ ዶክተር መምህር ዘበነ ለማ ብላችሁ ብትጠሩት ቀሲሱ ነውኳ ከዶክተሩ የሚበልጠው ስም

  • @user-hu8or8xw7i
    @user-hu8or8xw7i 4 ปีที่แล้ว

    ኢትዮጵያዊነት ሞገስ ነው እግዚአብሔር ይጠብቅህ መምህራችን አሜን

  • @mekdesfikir8468
    @mekdesfikir8468 4 ปีที่แล้ว +1

    ሀገሬ ሰላም ሽይብዛልኝ ሀገሬ መምህራችን እድሜ ጤናይሰጥልኝ

  • @mahatesfaye6832
    @mahatesfaye6832 4 ปีที่แล้ว

    መምእር የአገልግሎት ዘመኖን ያርዝም ልን እድምና ጤና ያድልልን 🌹🌹🌹💒💒💒
    💚💚💛💛❤️❤️

  • @user-kl5ir3cq2f
    @user-kl5ir3cq2f 3 หลายเดือนก่อน

    💯💯እንጮሃሌን አይከፉንም ።
    ፊደልናት ማርያም ፊደልናት❤።
    ---ምንይመሰከር ከንግት ህልን(ከመስቀሉ ታርክበላይ)!!!

  • @senisenishoiloveethiopia9109
    @senisenishoiloveethiopia9109 4 ปีที่แล้ว +1

    መምህር ቃለ ህወት ያሰማልን እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጠዎት

  • @tinawolde9826
    @tinawolde9826 4 ปีที่แล้ว

    መምህራችን ቃል የለኝም እግዚአብሔር ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን የተዋህዶ እንቁ

  • @funinawfandaro9154
    @funinawfandaro9154 4 ปีที่แล้ว +1

    Thank you Kesis Doctor Zebene Lemma Ethiopia AND THE GENERAL TRUTH OF OURSELVES!

  • @meseretmeseret8697
    @meseretmeseret8697 4 ปีที่แล้ว

    መምህራችን የተዋህዶ እንቁ እግዚአብሔር አምላክ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን በሄድክበት ሁሉ ቅዱስ ሚካኤል ከፊትህ ይቅደም

  • @markanmaraki1604
    @markanmaraki1604 4 ปีที่แล้ว +16

    የመናፍቃን መዶሻ

  • @ahmelahmel1485
    @ahmelahmel1485 4 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ለመምራችንን እድሜና ጤና አብዝቶ ያድልልን አሜን አሜን አሜን

  • @Ethiohabtina
    @Ethiohabtina 4 ปีที่แล้ว +3

    Wow! Memuhir Zenebe, kaleHiwet yasemalin! 👍👌🙏💚💛❤️🙏

  • @manayetilahun7223
    @manayetilahun7223 4 ปีที่แล้ว +2

    አሜን ቃለህይወትን ያሠማን

  • @hhfj9761
    @hhfj9761 4 ปีที่แล้ว

    እድሜና ጤና ይስጥልኝ መምህሬ ቃለሂወትን ያሰማልን

  • @sofoniasalemayehu7949
    @sofoniasalemayehu7949 4 ปีที่แล้ว

    great kesis docter memhir lema

  • @kalewoldfkrie6051
    @kalewoldfkrie6051 4 ปีที่แล้ว

    Waw gerami memhre Dr egziabher abzoto yitbkeh yetsal seyfe

  • @user-gw4he6tl4e
    @user-gw4he6tl4e 4 ปีที่แล้ว

    መምህሬ እግዚአብሔር አምላክ እድሜና ጤና ይስጥልን ፀጋውን ያብዛለዎት

  • @zinashbersisa151gmail.
    @zinashbersisa151gmail. 4 ปีที่แล้ว

    መምህራችን እንኮራብካለን እድሜና ጤና ያድልልን

  • @wideelias6597
    @wideelias6597 4 ปีที่แล้ว +1

    ውድ መምህራችን እንቁ እኮ ነክ እግዚአብሔር ይጠብቀክ

  • @embeteanchineshhiwete1384
    @embeteanchineshhiwete1384 4 ปีที่แล้ว

    Memirachin bewnet Egzbher Edme en ten ystilan🤲🤲🤲🤲🤲☝️❤❤❤❤❤❤❤

  • @mahi9635
    @mahi9635 4 ปีที่แล้ว

    መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን🙏🙏🙏

  • @tarikwogaso1287
    @tarikwogaso1287 4 ปีที่แล้ว

    ወይ መምህራችን ከዝህ በላይ ኢንደት ቢነገር ነው የምገባን
    ኢግዚአብሔር ቢቻ ሰላሙን ፍቅሩን ይስጠን የመምህራኖችን ልፈትና ድካም ፈጣሪ ጉልበቱን ይስጣቸው በኢውነት ለማስረዳት የማይናገሩ ምሳለ የማይናገሩ ተረት የለም ይሄ ሁሉ የሐገር ፍቅር የፈጣሪ ፍቅር የሰው ማክበር ፈጣሪን መፍራት አይደል ኢመበተ ትጠቢቅልን ኢርሶን

  • @makdasmkdas6697
    @makdasmkdas6697 4 ปีที่แล้ว

    መምህራችን እድሜና ጸጋ ይስጥልን

  • @maledemekonen4149
    @maledemekonen4149 4 ปีที่แล้ว

    በእውነት ቃለ ሒይወት ያሰማልን!!! ሊቃውንቶችን ሊመጣ ያለውን መጥፎ ዘሙን በጥልቀት ተመልክተው ለሰው ልጅ ጠላት የሆነውን የቀደመውን እባብ ተንኮል ተረድተው ለህዝቡ የቀናውን መንገድ እነርሱ ብርሀን ሆነው የብርሃንን መንገድ ያሳያሉ!!!

  • @mekdlakristigirma9965
    @mekdlakristigirma9965 4 ปีที่แล้ว +1

    ውዴ የኔአባት ትምህርት ስወደው

  • @samriyekerstoslije3234
    @samriyekerstoslije3234 4 ปีที่แล้ว

    Mamherchin
    edme Ena tena yetslhen Amen ❤️❤️

  • @user-yq2ul5kd2p
    @user-yq2ul5kd2p 4 ปีที่แล้ว

    ፈጣሪ የአገልግሎት ዘመንዎትን ይባርክልህ

  • @selenattaye8919
    @selenattaye8919 4 ปีที่แล้ว +1

    Mareyamn sademtek bewl badre yemteslche yen ortodoxs enku memerhachen ❤❤❤❤

  • @bisratberhanu168
    @bisratberhanu168 4 ปีที่แล้ว +1

    dr tank you very much

  • @soilsoil4865
    @soilsoil4865 4 ปีที่แล้ว +1

    Memhre Erjme Edmye Ktinagare Yestlge

  • @elfneshalemu8588
    @elfneshalemu8588 4 ปีที่แล้ว

    Mamerachen kale hiyote yasemalen be ewunet ye Tawahado fire egzaber agerchine yetabekelen Ameen Ameen Ameen💒❤❤❤❤❤❤❤

  • @knsnnbsbb1673
    @knsnnbsbb1673 4 ปีที่แล้ว +1

    Kale hywetn yasemaln memeherachn d/r zeben nurln betena befikir bebereket nurln nurln nurln ❤❤❤💛💛💛💚💚💚👌👌👌👌👌👌🔔🔔🔔🔔🔔⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪

  • @user-lt7wi1el9p
    @user-lt7wi1el9p 4 ปีที่แล้ว

    egziabher yemasegen wowww amazing elllllllllllllllllllllllllllllllllllllll egziabher yemasegen 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @mimisisay3058
    @mimisisay3058 4 ปีที่แล้ว

    Ameeen ameeen ameeen egzabher ymesgen kale hiwotn yasemaln memhir

  • @enatmesfin
    @enatmesfin 4 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ያንተን አይኑን ያብዛልን ለራሳቸው ሞተወ ይቺን መሰል ሀገር ላቆዩልን ለጥቁር ህዝብ አፍሪካ ነጻነትን ላወጁ በእውነቱ ክብር ይገባነዋል ሚኒሊክ ቢሞትን ስራው አልሞተም

  • @getenetgirma2435
    @getenetgirma2435 4 ปีที่แล้ว

    እረጅም እድሜ ከጤናጋር ይስጥዎት አባቴ

  • @wollotentayoutube5860
    @wollotentayoutube5860 4 ปีที่แล้ว

    መምህር እድሜነ ጤነ ይስጥልን

  • @tsinat982
    @tsinat982 4 ปีที่แล้ว +7

    ኢትዮጵያ የእግዚአብሔር ቀን ሲሆን ጡትሽን ጠብተው አድገው አሁን ግን የሚነክሱሽ ልጆችሽን ልቦና ይሰጣቸዋል

  • @Beta504
    @Beta504 4 ปีที่แล้ว

    የአባቶቼ ደም ቀና ብዬ እንድሄድ አድርጎኛል
    ለኔ ኢትዮጲያዊነት ህይወት ነው

  • @samriyekerstoslije3234
    @samriyekerstoslije3234 4 ปีที่แล้ว

    I love you so much ethiopia 💚💛❤️
    💋💋

  • @betiyemaryamlij5271
    @betiyemaryamlij5271 4 ปีที่แล้ว

    Fetari tshegawn yabezalat saw endante naw tadilak Dr zabane

  • @user-ph8vq5ob7e
    @user-ph8vq5ob7e 4 ปีที่แล้ว +3

    የማይወድቅ ስም ኢትዮጵያ ነው

  • @amsaleyaya9550
    @amsaleyaya9550 4 ปีที่แล้ว

    ውድ መምህሬ

  • @meazaghebrezgabher4064
    @meazaghebrezgabher4064 4 ปีที่แล้ว

    🙏🙏🙏🙏🙏

  • @grandpro315
    @grandpro315 4 ปีที่แล้ว +9

    እኒ ዶክተር ዘበነ ከዛራ 10 አመት በፍት የማይጠገብትምህርቱን እርሰውም

    • @selammamo4166
      @selammamo4166 4 ปีที่แล้ว

      Egiziabihar Edima yisitilini

  • @gudayemolla8335
    @gudayemolla8335 4 ปีที่แล้ว +1

    what a speach.....

  • @yashl4018
    @yashl4018 4 ปีที่แล้ว +1

    Mamhre erajemi edame ktena ga ydeloti

  • @meazaghebrezgabher4064
    @meazaghebrezgabher4064 4 ปีที่แล้ว

    Meherahem emekam dema metulem

  • @aschalewarficho1790
    @aschalewarficho1790 4 ปีที่แล้ว +1

    Yemygerm nw fetari edmena tena yestot

  • @workuhamandefro8884
    @workuhamandefro8884 4 ปีที่แล้ว +1

    She Ameti nurelen memeherachin

  • @melkamushitaye9346
    @melkamushitaye9346 4 ปีที่แล้ว +1

    age for you

  • @abemedia2171
    @abemedia2171 4 ปีที่แล้ว +1

    Andebete retu ye tewahedo jegena kalat yelagem lante bicha meddanalem rejeme edeme ke tena gar yesteh

  • @user-ml3yg3dc4y
    @user-ml3yg3dc4y 4 ปีที่แล้ว +2

    Abatachen edmy tena yadeleln

  • @tsegrdamesfintwarda851
    @tsegrdamesfintwarda851 4 ปีที่แล้ว +1

    የኔ እርቱ አንደበት የኦርቶዶክስ ፈርጥ

  • @user-bt1zr1uu4q
    @user-bt1zr1uu4q 4 ปีที่แล้ว

    እንቁ መምህር

  • @alemababe6100
    @alemababe6100 4 ปีที่แล้ว

    ewento yahe naw edema yasetlen

  • @tijyechrstianenat313
    @tijyechrstianenat313 4 ปีที่แล้ว

    Yetewahido anbesa bertalin

  • @hellinabebe424
    @hellinabebe424 4 ปีที่แล้ว

    ቃለሕይወት፡ያሰማልን፡መምሕር፡ዘበነ፡ለማ፡፡እንደው፡ገናተናግሮሳይጨርስ፡ማጨብጨብ፡ምንይሉታል፡አረኢትዮጲያዊያን፡አስተውሉ፡

  • @yeserashworku2733
    @yeserashworku2733 4 ปีที่แล้ว +1

    ግን ንግግርዎ ከባድ ነው ከገባቸው ንገራቸው

  • @user-kw1qp4qf4b
    @user-kw1qp4qf4b 4 ปีที่แล้ว

    የ124ኛው የአድዋ በዓል ታይቶ በማይታወቅ ሁኔታ ተከበረ
    th-cam.com/video/mfM8-CsVLwU/w-d-xo.html

  • @lamborghiniaudi4744
    @lamborghiniaudi4744 4 ปีที่แล้ว

    ቀሲስ ዶክተር መምህር ዘበነ ለማ የቃለ እግዚአብሔር ምንጭ ነህ ለኛ በቃ 4 ::

  • @Hanes1
    @Hanes1 4 ปีที่แล้ว

    የመናፍቃን ሞዶሻ

  • @tefuboy1143
    @tefuboy1143 4 ปีที่แล้ว

    The word Ethiopia is find so many times in the holy Bible, So the word isn't any related with the current country (ethiopia). Which means the current country ethiopia was called Abyssinian okay. teach the reality don't mix history.

  • @mohamedseid4995
    @mohamedseid4995 4 ปีที่แล้ว

    ምን አለበት ምረትአብ የሚባልውን ብታስተምርልን ዘበነ ለማ አከበርኩክ ትልቅ ሰው ነክ

    • @yizeshewalzeleke4821
      @yizeshewalzeleke4821 4 ปีที่แล้ว

      ምን አደረገህ ምረትሐብ ወንድሜ ?

    • @getenetgirma2435
      @getenetgirma2435 4 ปีที่แล้ว

      ምናረገ መምሕር ምሕረታአብ

    • @emebetregassadinku7457
      @emebetregassadinku7457 4 ปีที่แล้ว

      ምን አደረገ ምህረታብ ሁሉም በደረጃው እየታገለ ነው

    • @user-so2fy6bs7c
      @user-so2fy6bs7c 4 ปีที่แล้ว +2

      ምን አደረገ ምህረተአብ እሱ ሀይማኖቱን የማዳን ስራ ነው የሚሰራው ማንንም አለካም

    • @yergedt9660
      @yergedt9660 4 ปีที่แล้ว +1

      እሱን አትንኩብን