ሥርዓተ አምልኮ እና ዘመነ ጽጌ | ኤማሁስ ሥርዓተ-አምልኮ Ep1

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 1 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 20

  • @tilahungeremew8781
    @tilahungeremew8781 หลายเดือนก่อน

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን! የአገልግሎት ዘመናችሁ ይባረክ!

  • @amesh1365
    @amesh1365 หลายเดือนก่อน +2

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን። የቤተክርስቲያናችን አስተምህሮ ይህ ነው። ዲያቆን እንዳለው የመጨረሻው ግብም Theosis ወይም እግዚአብሔርን መምሰል ነው። ከላይ እስከታች አሁን ያለን ሕይወት ግን እግዚአብሔርን ወደመምሰል ሳይሆን ፍፁም ከመንፈሳዊነት የወጣ ነው። በቤተክርስቲያን አገልግሎት ላይ ያለነውም ከአንድ ተዋናይ ባልተለየ ሁኔታ ባለሙያ ነን እንጂ መንፈሳውያን አይደለንም። ከአምላካችንና ከቅዱሳኑ ጋር ለሚኖረን ቁርኝት ከመጠንቀቅ ይልቅ እውቀት ለማሳየትና ሌላውን ለማሳነስ ስንተጋ ነው የምንታየው።
    ከፍ ሲልም ሙሰኞች፣ ነገረኞች፣ አድመኞች፣ ትዕቢተኞች፣ ቂመኞች፣ ሴረኞች፣ ወዘተ ነን።
    ይህን ካልተውን እና በንስሀ ሕይወታችንን ካላስተካከልን ሌሊቱን ሙሉ ማኅሌት ቆመን ብናድር ከንቱ ነው። ፈሪሳዊነት ይብቃን!

  • @hopehope8661
    @hopehope8661 หลายเดือนก่อน +2

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድሞቼ። የማህሌት ቀለሞች በእንዲህ ያለ ትንታኔ ሲቀርብ በጣም ይጠቅማል።

    • @ddbhumne
      @ddbhumne หลายเดือนก่อน

      ጊዜ ዘለዓለማዊ ነው?

  • @tewahedodocumentary
    @tewahedodocumentary หลายเดือนก่อน

    ግሩም! ❤❤❤❤❤

  • @ChalaAlemayhu
    @ChalaAlemayhu หลายเดือนก่อน

    በጣም ብሩክ ሚዲያ እው በርቱልን

  • @nafkotkassahun7580
    @nafkotkassahun7580 หลายเดือนก่อน

    ቃለ ህይወት ያሰማልን !

  • @-marontube1097
    @-marontube1097 หลายเดือนก่อน +1

    You are doing a great Job! Keep up the good work. There was minor voice quality fluctuation.

  • @estifanosdesalegn7621
    @estifanosdesalegn7621 หลายเดือนก่อน

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ። በዕድሜ በጤና ይጠብቅልን !

  • @chorra977
    @chorra977 หลายเดือนก่อน

    ጥሩ ዝግጅት ነው። ንባባችሁ የሰጣችሁ እግሊዘኛ ቢኖርም ቀንሱ (ውይይቱን መሪ)። meaning, inner stillness, ወዘተ የአማርኛም የግዕዝም እኩያ አላቸው። ወይ እንደ Doxology እዚያው ላይ ተርጉሙት። አድማጫችሁ ብዙ ዓይነት ደረጃ ያለው ነውና።
    **ይህን ዝግጅታችሁን ወድጄዋለሁ። ጥልቅ የሆኑ ፣ ህይወት የሆኑ የሚሆኑልን ጉዳዮችን አንስታችኋል።ይባርካችሁ፣ ያበርታችሁ!

  • @BehailuMetaferia
    @BehailuMetaferia หลายเดือนก่อน

    ቃለ ሕይወት ያሰማችሁ! 🌹🌹🌹

  • @HelenTaye-x4g
    @HelenTaye-x4g หลายเดือนก่อน

    ቃለ ህይወት ያሰማቹ 👏

  • @addisubanksra3578
    @addisubanksra3578 หลายเดือนก่อน

    great . great people . i wish it was divided into two or three parts.

  • @kidusegziabhertube27
    @kidusegziabhertube27 หลายเดือนก่อน

    እንኳን አደረሳችሁ

  • @iil1144
    @iil1144 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ይስጥልን ወንድሞች!

  • @yihuntadese1208
    @yihuntadese1208 หลายเดือนก่อน

    በጣም ጥሩ ማብራራት ነው ወንድሞቻችን በርቱ ቃለ ህይወት ያሰማልን በውነቱ ..ግን መሀል መሀል ላይ ድምፁ ቁርጥ ቁርጥ ይላል በቀጣይ ያ ባይኖር እላለው 1:41:21

  • @birkuwawakijera
    @birkuwawakijera หลายเดือนก่อน

    በጣም ጎበዞች በርቱ አምላክ ይርዳቹ በደንብ አጠንክሩት ግን ድምጻቹ ትንሽ ያንሳል እርሱን ብታስተካክሉ

  • @hiwotberhanu-ሕይወት
    @hiwotberhanu-ሕይወት หลายเดือนก่อน

    ቃለ ሕይወት ያሰማችሁ።
    በዚሁ ቀጥሉ።
    ትንሽ የድምፅ ጥራት ችግር አለው እሱን እባካችሁ አስተካክሉልን።🙏🏽

  • @LemlemTsifete-k4
    @LemlemTsifete-k4 หลายเดือนก่อน

    eyetebeknachuh new

  • @ChalaAlemayhu
    @ChalaAlemayhu หลายเดือนก่อน

    በጣም ብሩክ ሚዲያ እው በርቱልን