ባዕድ አምልኮ እና መዘዙ-በአማራ ቴሌቪዥን

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 26 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 362

  • @ቢንትሁሴንወሎየዋ
    @ቢንትሁሴንወሎየዋ 6 ปีที่แล้ว +11

    ጋዜጠኛ ው ምርጥ ሰው ወንድማችን በርታ ሳላደንቅህ አላልፉም

  • @እግዚአብሔርመመኪያየነው
    @እግዚአብሔርመመኪያየነው 3 ปีที่แล้ว +1

    የዛር መንፈስ እራሄሎ መንፈስ
    እግዚኦ ጌታዬ

  • @ydgxgxgxgxyeyevsgsgd5765
    @ydgxgxgxgxyeyevsgsgd5765 6 ปีที่แล้ว +4

    እግዚአብሔር ወደ ቀጥተኝዉ መንገድ ይመልሳችሁ ከሴጣን አምልኮ ፈጣሪ ይጠብቀን

  • @mesikeremwultawu4180
    @mesikeremwultawu4180 6 ปีที่แล้ว +18

    ለነዚህ ህዝቦች ነው የሐይማኖት አባቶች መድረስ ያለባቸው

  • @mseserta2187
    @mseserta2187 6 ปีที่แล้ว +6

    የዋሁ ገበሬኑሩልኝ ልባችሁ ንፁህ ነው የገበሬ ልጂ ያውም ገጠሬ ውስጤ ናችሁ እድሜ ከፅጋ ጋር.

  • @Ethel1216
    @Ethel1216 6 ปีที่แล้ว +2

    አቤት ፡ አምላኬ ፡ ሆይ ፡ በሀገሩ ፡ የሐይማኖት ፡ አባቶች ፡ የት ፡ አሉ።

  • @nuramiss4831
    @nuramiss4831 6 ปีที่แล้ว +3

    መጽሐፍ ቅዱስ በፍጹም ልብ አምላክህ ብቻ አምልክ ይላል ያሳዝናል

  • @lyduseid5846
    @lyduseid5846 6 ปีที่แล้ว +1

    ኡፍ። ጋዜጠኛው በጣም ተመቸኝ የእውነት። ምርጥ ጋዜጠኛ

  • @sarasara-du3ny
    @sarasara-du3ny 5 ปีที่แล้ว +3

    ደጉ የገጠር ሰው እኛም ሀገር አለ ስደት ሀይማኖቴን አስተምሮኛል

  • @metakonjo6352
    @metakonjo6352 6 ปีที่แล้ว +11

    በጣም ያሳዝናል አላህ ከዚክ መጥፎ አምልኮ ይጠብቀን

    • @Locaoffivjsl
      @Locaoffivjsl 3 ปีที่แล้ว

      አለማወቅ ነዉ

  • @selamselam4554
    @selamselam4554 6 ปีที่แล้ว +5

    በጣም ይገርማል ሆሆሆ ሰይጣን ማገስ
    ሴቷ ጎበዝ ነሽ ቆርጠሻል ባልሽ ግን
    ደስ አላለውም ለማንኛውም
    ፈጣሪ ይርዳችሁ ወደ እውነተኛው
    አምላክ ይመልሳችሁ

  • @raknew9650
    @raknew9650 6 ปีที่แล้ว +3

    ክክክክክክ ኧረ በሳቅ ሆደ ቆሰለ
    አላህ ትክክለኛዉን መንገድ ይምራችሁ አሚን ያረብ

  • @hayat8748
    @hayat8748 5 ปีที่แล้ว

    ወይ ጋዜጠኛዉ ሳላደቅህ አላልፍም በጣም ጎበዝ ነህ
    ያረቢ አላህየ ኧረ አንተ እርዳን ምን አይነት ሽርክ ዉስጥ ነዉ ቤተሰቦቻችን ያሉት የአላህ

  • @muhammdhadu1956
    @muhammdhadu1956 5 ปีที่แล้ว

    ድራማ ነው የሚመሥለው በማርያም ፈጣሪ ሆይ ከዚህ አይነት የሴይጣን ስራ ጠብቀን

  • @የዶርአብይደጋፊ
    @የዶርአብይደጋፊ 6 ปีที่แล้ว

    ጋዜጠኛውን ሳላመሰግነው አላልፍም በጣም ትክክል ብለሃል ከአላህ እና ከህዝብ ከማናቸው ብትጣላ ይሻልሃል የሚደንቅ ጥያቄ ነው አማራ ቲቪ በጣም ጎበዞች ናችሁ በርቱልን

  • @astermequannt1585
    @astermequannt1585 6 ปีที่แล้ว +2

    አቤቱ እግዚአብሄር.ሆይ የሚያደርጉትን አያዉቀዉምእና ይቅር በላቸዉ. ..

  • @mrim6416
    @mrim6416 5 ปีที่แล้ว +2

    የወሎ ሙስሊም ጨርሶ ዛራም ነው የእውነት የናቴ እህት ሙስሊም ናት እና 12 ዶሮ ነው እምታርደው እናቴ ግን አባቴን ክርስትያን ሁና አገባች ተገላገለች እቤታችእን እግዚአብእሔር አለ ምርጥ ህይወት ትኖራለች ሲአማትም ፀበል 7 ቀን ትጠመቃለች

    • @ያባቷናፍቂወሎየዋውቤቴነሽ
      @ያባቷናፍቂወሎየዋውቤቴነሽ 5 ปีที่แล้ว +1

      አይናለም ዋለልኝ Mrim እኸት አትሳች ሁሉ ሙስሊም አደለም ክርስቲያንም ያደማል እግዜር የጠፍትን ይመልስ

  • @nooraallah7399
    @nooraallah7399 5 ปีที่แล้ว +1

    ክክክክክክክክክ እዉነትም ያሥቃል----"'"'''አኡዙ ቢላህ።!!!!ጉዳችሁ ጥግ ደርሷል""ጠብቁ"""ትንሽ እንኳን አታፍሩም??!??!!!???(?(

  • @girmaa5480
    @girmaa5480 6 ปีที่แล้ว +1

    I love that woman's idea ...she is the most powerful person ..I hope she can change many people

  • @nadeazaqxsw1454
    @nadeazaqxsw1454 6 ปีที่แล้ว +23

    ያሳዝናል ከጣኦት አምልኮ ሰውረኝ ፈጣሪ ለንሰሃ ያብቃቹ የሃይማኖት አባቶች ወዮላቹ ህዝቤ እውቀት በማጣት ጠፋ ብሎ ይወቅሳችኋል !!!!!!!!!!

    • @asiamouhamad6266
      @asiamouhamad6266 6 ปีที่แล้ว

      Ki8zippo.o o imo oooloollkiky6you toolkit to get to the gym tonight and I'll get back in the car is ready and I don't think it's a tbd to be able, I have been the subject matter how are your parents? if you uiiiii88iiiii88iikkkkkk;lol l9

    • @madinaamuhmmad3347
      @madinaamuhmmad3347 6 ปีที่แล้ว

      Nadea Zaqxsw ክክክክክክክክክክክክክክክእርበሳቅሞትኩጎበዝ

    • @roseworku6942
      @roseworku6942 6 ปีที่แล้ว

      ay alemetadel demo yihen program bilachihu sitakerbu amilak yikir ybelachihu

    • @mrim6416
      @mrim6416 5 ปีที่แล้ว

      በጣም አሁንካ እየተቀየረ ነው እኛ ሰፈር የለም እየጠፍአ ነው

    • @zinatawal3940
      @zinatawal3940 5 ปีที่แล้ว

      @@roseworku6942 j

  • @gsjsgsba5224
    @gsjsgsba5224 6 ปีที่แล้ว +1

    ዬሴፍ በናትክ የወገኖቼን ነፍስ ታደግ ከእግዛብሔር ጋር እናመሰግናለን

  • @rahmarahma5680
    @rahmarahma5680 5 ปีที่แล้ว

    ሱበሀን አላህ አሁንጅን ማምልክ አልቀረም
    እኛ ሰፈር ግን አልሀምዱሊላህእኔ 8
    አመትልጅ ሁኘ ነው የቀረው አስታውሳለሁ
    መጀመሪያቡሄ ሲከለከለ አልቅሻለሁ
    የአባተ ዘመድ ነበር ወለጋ ቁረአን ቀርቶ
    ሲመጣ ከሾሆቹ ጋር ሁኖው አጠፊት አልሀምዱሊላህ ።ሱመ አልሀምዱሊላህ
    ዛሬ ደግሞ ስደት ብዙ አስተምሮኛል

  • @ዋናውትግስትነውለሁሉምግዜ
    @ዋናውትግስትነውለሁሉምግዜ 5 ปีที่แล้ว +2

    ላኢላሀኢነላህ 😭😭😭ያረብ ቀጥተኛዉን መንገድ ምራልን ቤተሠቦቻችንን

  • @lehowlumegizaalew1703
    @lehowlumegizaalew1703 5 ปีที่แล้ว +2

    አበስኩ ገበርኩ ምን አይነት ጉድ ነው 21 ክፍለ ዘመን ለነዚ መገበር

  • @melkamwalie4864
    @melkamwalie4864 6 ปีที่แล้ว +3

    የፕሮግራሙ አዘጋጂ በጣም እናመሰግናለን የክልላችን አርሶ አደር ለማስተማር የመምታደርገዉን ጥረት ሳላድንቅ አላልፍም ሁሌም ፕሮግራሙን እከታተላለሁኝ፡ በርታልን፡፡

  • @Agent-qd9oz
    @Agent-qd9oz 6 ปีที่แล้ว +1

    እግጅ በጣም እናመሰግናለን። ቁስላችን ወዴት እንደሆን ካላመንን፥ መዳናችንን እንጃ። ወዳጆቼ፥ አለማወቅ ያማል። ለመዳን መፍትሄው መንገር ብቻ ነው። ለሚያክመውም ይመቻል።
    እግዚአብሔር ያክብርልኝ ወገን የኢትዮጵያውያኖቼ። እወዳችኋለው፤ ፍቅር ከእናንተ አለኝ። በርቱ ከጥግ እስከ ጫፍ ያላችሁ ሁላችሁንም ድንግል በምልጃዋ እንዲህ ትጠብቃችሁ... ትጠብቃችሁ... አሜን።

  • @ethiokuwaittube5566
    @ethiokuwaittube5566 5 ปีที่แล้ว

    እረ ለወገን ደራሽ ወገን ነው እባካችሁ የደራች ያለህ ድረሱላቸው

  • @toybaoumer4375
    @toybaoumer4375 5 ปีที่แล้ว

    ያአላህ ጋዜጠኛው ግን ጎበዝ ነህ

  • @meram-no8we
    @meram-no8we ปีที่แล้ว

    ያረቢ አላህ ይመልሳችሁ ያጥፋልን ያረብ ኮቶት 😢

  • @zebenauabebe4649
    @zebenauabebe4649 6 ปีที่แล้ว +1

    እህህህህህህህህህህህህህህህህህህህህህህህህህህህህህህ እኔ ቃላት የለኝም ይህ ነው ህይውቴን የተጫወተብኝ ወገኖቸ አሳዘናችሁኝ ህዝቤ ከእውቀት ማነስ የተነሳ ጠፍፍፍፍ።😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @samsungduos2223
    @samsungduos2223 5 ปีที่แล้ว

    ያርቢ አላህን ከማጋራት አንተ ስላሳወከኝ ምስጋና ለርብላ አለሚን አልሀምዲሊላ

  • @hayathayati7751
    @hayathayati7751 6 ปีที่แล้ว

    በጣም ጥሩ ነዉ ቀጥሉበት ግን ዝም ብሎ ወሬ ሳይሆን ለማጥፋት ጥረት እናድርግ በአንድነት ይህ ስር የሰዴዴ ነዉ ኡስታዞቻችን ይህን ባአድ አምልኮ ለማጥፋት ነበር የጣሩት ኢሻአላህ አሁንም ይጠፋል በአላህ ፍቃድ
    ደግሞም ትንሽ ፈቅ በሉ ወዴ ወረባቦ ብትሄዱ የባሰ ትሰማላችሁ

  • @የሐይቋቀበጥ
    @የሐይቋቀበጥ 5 ปีที่แล้ว

    ያሳዝናል መቼ ነው ሽርክ የሚለቀው ከሀገራችን ያረብ አንተ እርዳቸው

  • @سعيده-ث5و
    @سعيده-ث5و 6 ปีที่แล้ว

    ያአላህ ቃልቻውም አተኳን ቁረአንን ቀርተህ እያወቅ ሽርክን ባህል ነው ትላለህ ያአላህ ሀገራችንን ከሽርክ አውጣልን ያረብ

  • @እርጅኝድንግልማርያም
    @እርጅኝድንግልማርያም 5 ปีที่แล้ว +1

    እንኩዋን ግባ ብለሀው ሰይጣን ዝም ብሎም ይመጣልሃል

    • @ያባቷናፍቂወሎየዋውቤቴነሽ
      @ያባቷናፍቂወሎየዋውቤቴነሽ 5 ปีที่แล้ว

      ማህደረ መለኮት ማርያም ልክብለሻል ማሂ እመብረሀን ትከልለን ከመከራነፍስ ከመከራ ስጋ ይሰውረን በስማም ውሸትነው ምንም አያመጣ እኔ የታመምኩ አይነጥላ አይን ንሀስ የተባለ አባቴ ይሰራነበር ልበደወል ሚባል ራሂሎ አይጠፍም ነበር ደም ይደማ ነበር ከዛ እናቴ ትሙትእጂ አናደማም አለች አባቴ ቄስነው ሲጨቀው ሢያሥመሥል ለማሳሳት ሸዠዳቢሎስ የተረገመ ስለሆነ ሁለቴ አደማ በዘጠና ሀድ ተወ አባቴ ደም ቤተክርስቲያን የሠጠኝ እግዜር አለ ተወኝ ኸመሙ ሸርክነው ጠቋይ አይመቸኝም እኔ አባቴን ቤተክርስቲያን በኔ ስታመም አስቸው መተው ቤተመቅደሥ አይወጣም ይመሥገን ያባቶቸ አምላክ ልኡል እግዜር ይጠብቀን

    • @ዋናውትግስትነውለሁሉምግዜ
      @ዋናውትግስትነውለሁሉምግዜ 5 ปีที่แล้ว

      ማህደረ መለኮት ማርያም 😁😁😁😁

  • @የኮሚቴወቸደጋፊነኝፍትህና
    @የኮሚቴወቸደጋፊነኝፍትህና 6 ปีที่แล้ว +5

    ያ አላህ ወይኔ ወገኖቸ ያስለቅሳል በጣም ያማል ወይኔ ያረቢ ኧረ አተዉ ድረስላቸዉ ኡፍፍፍፍ እዴት አመመኝ አየየየየየየየየየየየ ዛሬስ ኧረ የኡለሞች ያለህ ኧረ የዳኢዎች ያለህ የት ናችሁ ኧረ በኤፍቢ ከመባላት ወርዳችሁ ስሩ ከተጠያቂነት እራሳችንን እናርቅ ከምር በሂዎቴ ካዘንኩበት ቪድዮ መጨረስ አቃተኝ ኡፍፍፍፍ ጌታየ ሆይ እዝነትህን ኧረ የሙስሊሞች ያለህ ሌላኳን ቢያቅተን እርስ በእርስ መባላታችንን ትተን ዱአኳ እናድርግ የአላህ ያሙጂብ ኢስተጂብ ዱአና ያከሪም

  • @ኦርቶዶክስነኝየክርስቶስተ
    @ኦርቶዶክስነኝየክርስቶስተ 6 ปีที่แล้ว

    አቤቱ ጌታ ሆይ የድንግል ማርያም ልጅ ከዚህ የስይጣን ስራ ጠብቀን ።እኛም ሀገር አሉ ወንዝ እየወረድ ጫት እየበሉ ቡና ያፈላሉ ግን ሙስሊሞች ናቸው ።

  • @አለለኔየተሻለነገርዛሬንባ
    @አለለኔየተሻለነገርዛሬንባ 5 ปีที่แล้ว

    እግዚኦ መሀረነ ክርስቶስ

  • @حيتهيت
    @حيتهيت 5 ปีที่แล้ว +4

    ለኬ እናተ እያረዳችሁት ነው ዶሮ የተወደደው ቆይ ግን ይህ ባህል ዛሬም አልቀረ እደ ውይይይይ የአላህ አረ ሀድስ አሰሟቸው እደው ሀረብ ሀገር ልጂ የላቸውም እደ መቸም እሷ የማቀይረው ነገር የላትም ወላሂ እኔ አያቴ ታደርግ ነበር ላባቴ ደውየ ይሄን ነገር ካልተወቸ ሞቴን ትሰማላችሁ እጂ አልደውልም ብር አልክም በረየ ለ5 ወር ዘጋሆቸው ከዛም ሳልናገር ኢጃዛ ሂጀ ምን ቢያጋጥመኝ ጡሩ 24 ሰአት ቴሌቪዥኑ ከመካ ላይ እሳላ ከሴትዬቱ ክላስ ራደወኑ ቁረአን እደት እደተደሰኩ ያረብ ሆልግዜ የምለብሰው ሂጃብ እደው ቅይር አለች ከዛም ወደ ስደቴ ከተመለስኩ 3 አመት ሁኖኝ ኢቃማየን አስተካክየ መልሺ ኢጃዛ ሲሄድ ለመውለድ ነበር የሄረረኩት ጭራሺ ወንድም አያያተረ በኒቃብ መሸፈን ጀምራ የአላህ እደት ደስ እደሚል እናም ከሷ አልፎ ጎረቢቶቿን ቀይራ ቁጭ ብላለች በፈጠራችሁ ድረሱላቸው ልጂ ካላቸው እስከሚቀየሩ ብርም አላኩላቸው አደውሉላቸው ከዛም ይቀየራሉ ከሌላቸውም አረ በግሩብ አዋተን መስጊድ እንስራላቸው ተው ለወገን ደራሺ ወገን ነውና?????

  • @melsatube3058
    @melsatube3058 3 ปีที่แล้ว

    3 ደሮ የሚበላ እረኩሥ በጊታ በየሡሥ ሥም የተወጋ ይሁን amen amen amen

  • @nuramiss4831
    @nuramiss4831 6 ปีที่แล้ว

    ከገጠር ያወጣኝ አምላክ እግዜአብሔር ተመስገንልኝ ብዙ ነገር ተምሪያለሁ የቀሩትንም እግዜአብሔር ይደርሳላቸው አላማወቃቸው ኢኮነሚ ማቃወስ ነው

  • @zinetmuhammed7942
    @zinetmuhammed7942 6 ปีที่แล้ว

    ሱበሀን አላህ እሚገርም ነው አላህ ትክክለኛውን መንገድ ይምራችሁ።

  • @mntewabfreewte3750
    @mntewabfreewte3750 6 ปีที่แล้ว +2

    ሁሉን ገዢ የሁን እግዚአብሔር ወደቤቱ ይምራችሁ ወንድማችን በርታ

  • @ሳምሪነኝየናቴናፋቂአምላኬ
    @ሳምሪነኝየናቴናፋቂአምላኬ 6 ปีที่แล้ว +2

    እረ ዛሬ በሥቅ ክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክ

  • @yeshifananegash2793
    @yeshifananegash2793 5 ปีที่แล้ว

    ግልፅነታቸው ደስ ሲሉ:: የከተማ ሰው ቢሆን አይናገርም

  • @እግዚአብሔርመመኪያየነው
    @እግዚአብሔርመመኪያየነው 3 ปีที่แล้ว

    ክክክክክ ጋዜጠኛው ደነገጠ እኔም ደግጬለሁ ሶስት ቀን ከቤት እማይወጣ ሰው እግዚኦ ልቦናችንን ያብራልን የፈጣሪ ያለህ

  • @ትንሳኤለሀገሬይሁን
    @ትንሳኤለሀገሬይሁን 6 ปีที่แล้ว +4

    በጣም ያሳዝናል ደጉ አማራ ወገኔ እር ፈጣሪ ሆይ አደራህን ምርትህን ላክልን አለማወቅ ግን እንደት ያሳዝናል በአዴን አፈር ብሉ ለምን አታስተምሩም ገጠር እኮ የዋህ ናቸው በTV ለምን ታስተላልፍላቹህ እግዞኦ መሀርነ ክርስቶስ ነው

  • @lubabaahmsd8153
    @lubabaahmsd8153 6 ปีที่แล้ว

    ወዲምየ አላህ ያጠክርክ አይዞክ በርታ

  • @hayatr5199
    @hayatr5199 5 ปีที่แล้ว

    ክክክክክክክክክክክክ ከውቀት ነፃ ናቸው እኮ ወይ ወገኔ

  • @እግዚአብሔርመመኪያየነው
    @እግዚአብሔርመመኪያየነው 3 ปีที่แล้ว

    ጋዜጠኛው ጉድ ፈልቷል አላለም በጣም ጉድ ፈልቶል አቤት ማስተዋሉን ያድለን

  • @aliaazzam30
    @aliaazzam30 6 ปีที่แล้ว +4

    እግዚኦ ምን አይነት ጉድ ነው እኔ ሰምቼ አላውቅም እግዚአብሔር ይድረስላችሁ ፀበል ሂዱ የምን አበሶ ነው አንድ ሰው ሁለት ዶሮ ሊበላ የኔ አባት አደለም ሁለት ዶሮ እኛ ልጆች ከጠገብን በኋላ ነው የሚበላው

  • @ከዲ-ቈ5ዠ
    @ከዲ-ቈ5ዠ 6 ปีที่แล้ว

    በለው አላሀምዱሊላ ስደት ሁሉንም አሳውቆናል። ግን አገራችን ስለዲን ምንም እውቀት የለንም ነበር ግን አላሀምዱሊላ ከደዝህ አይነት ቅራእባ እርቀናል ግን አገራችንጋዜጠኛ ሳይሆን የሚያስፈልገው ደአዋ የሚያደርግ ኡስታዝ ያስፈልጋል

  • @zainabsaid7394
    @zainabsaid7394 6 ปีที่แล้ว

    ወላሂ ጋዜጠኛው በጣም ነው ያሣቀኝ እናም እናመሠግናለን በእውነት ጥሩ ነገር ነው የነገርካቸው አላህ ከሽርክ ያውጣቸው በአላህ ካመኑ ይድናሉ ።

    • @asggjgafhi8dyg588
      @asggjgafhi8dyg588 5 ปีที่แล้ว

      አለይመልሰቸውቀጢተኝውንመንገዲይምረቹ

  • @ቅዱስሚካኤልለእኔልዩነዉ12
    @ቅዱስሚካኤልለእኔልዩነዉ12 6 ปีที่แล้ว +1

    እውነተኛውን መንገድ ይምራች እግዜአብሔር

  • @ኢትዮጵያየኦርቶዶክስደሴት
    @ኢትዮጵያየኦርቶዶክስደሴት 6 ปีที่แล้ว +1

    ደጉ ባላገሩ ምስኪን እግዞኦ መሀረነ ክርስቶስ

  • @tube9895
    @tube9895 6 ปีที่แล้ว

    አላህ ከቢደአ ይጠብቀን ያአላህ እንደት አዲርገን ቢደአን እናጥፋ ወላሂ እኔ ብደአን አጥብቄ እዋጋለሁ ኢንሻ አላህ አላህ ከዉርደት ይጠብቀን

  • @soliyanatubep6104
    @soliyanatubep6104 5 ปีที่แล้ว

    Egziabher kekfu menfes yalakachhu

  • @mengistukufi4739
    @mengistukufi4739 5 ปีที่แล้ว

    The medicine is JESUS.

  • @خضره-ح6ي
    @خضره-ح6ي 6 ปีที่แล้ว

    ወላሂ በጣም ያሳዝናሉ በኛም አገር አሉ ሙስሊም ነን ይላሉ ግን ስራቸው ከስልምና ያወጣን ወደኩፍር ይኸዳሉ ግን ይህሁሉ ድንን አለማወቅ ነው እረ ኡስታዞች ምናለ እነዚህን የዋህ እዝብን ወደፈጠራቸው ጌታ እድመለሱ ቢደረግ ያረብ መልሳቸው ጅንው እድለቃቸው ቁረአን ቅሩባቸው እኛ ሙስሊሞች መዳሂነታችን ቁረአን ነው የሁሉም ፈዋሽ ሰይጣንኮ ከፍሮ አኛን ጀሀነብ ይዞ ለመግባት ነው ያረብ ከሰይጣን ተኮል ነብቀን

  • @ነፍሴኢተቂላህአላህንፍሪኢ
    @ነፍሴኢተቂላህአላህንፍሪኢ 5 ปีที่แล้ว

    ጋዜጠኛው ግን ይመችህ ሌላ ቢሆን ስቆ ዝም ነበር የሚለው አቦ ይመችህ አላህ ሂድያ ይስጥህ ምርጥ። አቦ ይመችህ እናተ አላህ ይሁናችሁ የለይተነ ቀደምት ሀያቲ ያረብ

  • @ከዲ-ቈ5ዠ
    @ከዲ-ቈ5ዠ 6 ปีที่แล้ว

    አይዞችሁ አላህ ይገላግላችሁ የአላህ ባይነት ተጫወተባችሁ እጂ ለነገሩ ስጋ አብሊ ነው ብላችሁ ሰየማችሁት

  • @fatimam5909
    @fatimam5909 5 ปีที่แล้ว

    ወገኖቼ አላህን ፉሩ በአላህ ላይ ሌላ አምልኮ አላህ ይድረስላችሁ

  • @zahabzahebo923
    @zahabzahebo923 6 ปีที่แล้ว

    ሱበሀን አላህ አላህ ከንድህ አይነቱን አምልኮት አውጣቸው

  • @ፍቅርንናፋቂ
    @ፍቅርንናፋቂ 5 ปีที่แล้ว

    እኔ የገረመኝ ቃልቻው ወላሂ ይኸ ባህል መቅረት አለበት ሸይጣን መቀለብ አኡዙቢላህ የወሎ ልጆች እባካችሁ ቤተሰቦቻችሁን ምከሩ በአረብ ሀገር ያሉ ልጆች ብዙ ሰወችን አስትተዋል

    • @fatumaali1668
      @fatumaali1668 4 ปีที่แล้ว

      ወሎነውዴ፣እዴ፣እኔአላውቅምሳ

  • @sufieenana5094
    @sufieenana5094 5 ปีที่แล้ว

    ያ አላህ አላህ ቀጥተኛውን መገድ ይምራን

  • @ፋጡማየደሴልጂሀሰንወሎየዋ
    @ፋጡማየደሴልጂሀሰንወሎየዋ 6 ปีที่แล้ว

    ሀሀሀሀሀ እኔም አያቴ ስታወጣ ዶሮ ስርቄ አለሁ አልሀምዱሊላህ ባገራችን ሽርክቀርቷል

  • @እግዚአብሔርመመኪያየነው
    @እግዚአብሔርመመኪያየነው 3 ปีที่แล้ว

    ጋዜጠኛው ክክክክክክ እኔን ወንዲሜ ደግሞ ትልቅ ወንዲሜን ነው እምትመስለው

  • @ፋጡማየደሴልጂሀሰንወሎየዋ
    @ፋጡማየደሴልጂሀሰንወሎየዋ 6 ปีที่แล้ว

    ትክክል ወንዲሜ ማንኛውም ሀይማኖ ለሰይጣንመገዛትንአይፈቅዲም

  • @karensalam9340
    @karensalam9340 5 ปีที่แล้ว +1

    በስመአብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሀዱ አምላክ አሜን አይነጥላ የሚሉት ዲያቢሎስ ነው ብሎ የሚያሰተምራቸው ይጥፋ

  • @melsatube3058
    @melsatube3058 3 ปีที่แล้ว

    ጠቋዩቼንም እደዚህ በአደባባይ ይውጡ ይማሩ

  • @oumerahmed9738
    @oumerahmed9738 6 ปีที่แล้ว

    አላህ ቀጥተኛውን መንገድ ይምራችሁ, እነዚህ የሃይማኖት ትምህርት ያስፈልጋቸዋል,

  • @ayalbelachew7045
    @ayalbelachew7045 6 ปีที่แล้ว

    ወይኔ ወገኖች እግዚአብሔር አምላክ ይጎብኛቹ ።

  • @yinebebtube9979
    @yinebebtube9979 6 ปีที่แล้ว

    አምሓሮች ዋው ተመቻችሁኝ 👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @destaassefa9442
    @destaassefa9442 6 ปีที่แล้ว +6

    እስኪ ደግሞ የከተማውን የሱስ ባሪያ የሆነውን ወጣት አስተምሩት ወጣቱስ ያው አይደል

  • @zumrasuliman2300
    @zumrasuliman2300 6 ปีที่แล้ว

    አይ ያሳዝናል እነዚህን ነበር በየገጠሩ እየዞሩ ኡስጣዞቻችን ማስተማር ያላባቸው ካላስተሟሯቸው በምን ያውቃሉ አላህ ህዲያ ይስጣቸው

  • @mekdestesses4805
    @mekdestesses4805 6 ปีที่แล้ว +6

    ውይ ጉድ ነው እግዚኮ ማህረነ ክርስቶስ

  • @assaygidey5760
    @assaygidey5760 6 ปีที่แล้ว +1

    ወይእናንተ እውነትም ስልጣኔ የሚባል አልነካችሁም ሁሌ ወደኋላ ይገርማል በዚህ ዘመን ሰይጣን አምላኪ አለ።

    • @brookeasfaw7059
      @brookeasfaw7059 6 ปีที่แล้ว

      Assay Gidey አንቺ ደደብ ይህ የባህልና የአኗኗር ዘይቤ ጉዳይ እንጂ የሀይማኖትና የስልጣኔ ጉዳይ አይደለም ባደጉና እንደ አሜሪካ ያሉትማ በስልክ ነው የሚጠየቀው ሙት አነጋጋሪዎች ሳይቀሩ

  • @wollow6877
    @wollow6877 6 ปีที่แล้ว +1

    አላህ ትክክለኛውን መንገድ ይምራችሁ

    • @howaomar8900
      @howaomar8900 4 ปีที่แล้ว

      ኧረይገርማል

  • @emanali-rs8dp
    @emanali-rs8dp 5 ปีที่แล้ว

    አረ የአላህ ይሄ ሁሉ መሻይህና ኡስታዝ ባለበት ሀገር አሁንም ወገኖቻች በዚህ ሁሉ ሺርክ ውስጥ ተነክረው አንዲ አስተማሪ ይጥፍ 😭 ኤፊቢ ላይ ብቻ ነው ተውሂዲ ማስተማሪያ የተባለ ይመስል እዛ ላይ ብቻ ነው እርብርብ የሚያደርጉት ሱባሀን አላህ

  • @ከዲ-ቈ5ዠ
    @ከዲ-ቈ5ዠ 6 ปีที่แล้ว

    እዴው። እየታወቃቻው ነው የአላህ አላህ ሂዲያ ይስጣችሁ ያረብ

  • @susususutube6787
    @susususutube6787 5 ปีที่แล้ว

    ወይኔ ሲያሳዝን እላህ ሂዳ ይስጠን ወላሂ እንባየን መቆጣጠር አቃተኝ

  • @አቲካአቲካ-ገ9ቈ
    @አቲካአቲካ-ገ9ቈ 6 ปีที่แล้ว

    አላህ ቀጥተኛውን መንገድ ይምረን ያረብ አሁን እነዚህ ስው የማስፈልጋቸውት ስው ነው ስለሁልም ነገረ መጥፍ መሁኑን የሚመክራቸው ከዚህ በላይ ግን አላህ እሱ ካስተካከላቸው ስውች ይድረጋቸው ስው በፈለገው ሳይሆን አላህ ስፈልግ ነው የማስተካክለው

  • @muluryaokbo6549
    @muluryaokbo6549 5 ปีที่แล้ว

    ድራማ በየዋሆች መንደር ክክክክ

  • @ወግዲዩቱብ-ቨ8ገ
    @ወግዲዩቱብ-ቨ8ገ 3 ปีที่แล้ว

    ተሂድ ተውሂድ ጠማን ወለየወችን ተው ድረሱልንን በየ ቀበሌው ተውሂድ ጠማን ማን ይንገረን ስህተታችንን

  • @karensalam9340
    @karensalam9340 5 ปีที่แล้ว +1

    ሲጀመር ሰውየው ጨገር የሚለው ሰውየው አይይይይይ ብቻ ሰው መሆን ያስጠላል

    • @astermandefro3831
      @astermandefro3831 4 ปีที่แล้ว

      😁😁😁ወይ፣መዳህኒያለም፣ቃሉእራሱ፣ሲደብር

  • @HH-rv8hj
    @HH-rv8hj 6 ปีที่แล้ว

    ይህ ባላህ ማሻርክ ነው አላህ ይመልሳችሁ ለኢላ ሀይለላ

  • @ዋናውትግስትነውለሁሉምግዜ
    @ዋናውትግስትነውለሁሉምግዜ 5 ปีที่แล้ว

    አላህ አደራህን ትክክለኛዉን መንገድ ምራን ያንተን መንገድ ሣለቅ ዉሠደኝ

  • @temesgenbeyene5092
    @temesgenbeyene5092 5 ปีที่แล้ว

    መልካም እውነትና ማኅበራዊ መፍትሔ ማን ጋር ይሆን?

  • @asadeteshome1114
    @asadeteshome1114 6 ปีที่แล้ว +1

    አኪምስ አያድንም ይከንፋል የሚያድን ፃበል አለ የለም እንዴ ከዳኒም ገዳይም እግዚአቢሄር ነው

  • @fggcg1573
    @fggcg1573 6 ปีที่แล้ว

    ሱባሀን አሏህ አልሀምዱሊላህ አለ ኒኢመተል ኢስላም ወይ አሏህ ከሺርክ ያውጣችሁ ያረብ አሏህ ነው የሚሰጠን የሚለሳን አሏህ ከከተበው ውጭ አይደርስብንም አይ ዱኒያ

  • @lehowlumegizaalew1703
    @lehowlumegizaalew1703 5 ปีที่แล้ว

    እያወቁት ያመልኩታል kkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkk ምን አይነት ደነዝ ናቸው

  • @awkceawkce2159
    @awkceawkce2159 6 ปีที่แล้ว

    ጉድ ፀልሉ በምታምኑት አምላክ ወደግዛብሆረተመለሡ

  • @mekdesmekdes4522
    @mekdesmekdes4522 6 ปีที่แล้ว

    ጌታ ሆይ ከዚህ አይነት ነገር አንተ ሰውረኝ ኦ አምላኬ በገዛ እዱ ሰይጣንን መጥራት ምን የሚሉት ነው

  • @maremmo1698
    @maremmo1698 6 ปีที่แล้ว

    ከሰይጣንንና ከባአድ አምልኮ በአላህ ስም እጠበቃለው ።

  • @መባጽዮን
    @መባጽዮን 6 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር በቸርነት ይጎብኛችሁ
    ያለማወቅ ነው የሰይጣን ታሳሪ የሆናችሁት ይማራችሁ

  • @fatimahhusain2784
    @fatimahhusain2784 6 ปีที่แล้ว

    ሀሥቢ፡አላህ፡ምንም፡አያዉቁ፡በቲቪ፡እንደሚተላለፍ፡የሚያድነዉም፡የሚገድለዉም፡ፈጣሪያችን፡አንድ፡አላህ፡ብቻ፡ነዉ፡አላህ፡ሂዳ፡ይሥጠን

  • @tube9895
    @tube9895 6 ปีที่แล้ว

    ወላሂ ይሄ አያሥቅም ያሥለቅሣል 😂😂😂😂😃😂😂😂😂😂😂😂 ያአላህ

  • @fano8098
    @fano8098 6 ปีที่แล้ว

    ኸያኔ ይህን ምስኪን ህዝብ በስናይፐር ፈጀብን!😭😭😭😭😭)))

  • @ikramseid1539
    @ikramseid1539 6 ปีที่แล้ว

    አንድ አዋቂ ኡሥታዝ እንደነዚህ አይነት ቦታወች ላይ እየዞሩ ቢያሥተምሩ ትልቅ አጂር ያገኙ ነበር አላህ ቀጥተኛውን መንገድ ይምራችሁ

  • @wereyae5344
    @wereyae5344 6 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ለፍጥረቱ ምህረቱን ይላክ ወዮ ለሀይማኖት አባቶች ልቦን ማስተዋል ያድላችሁ ሀላፊነታችሁን ተወጡ......