ወድቆ መነሳት! የማይሳሳት የለም!
ฝัง
- เผยแพร่เมื่อ 3 ก.พ. 2025
- "የማይሳሳት አሳዩኝ የማይሞት አሳያችኋለው" ደስ የሚለኝ አባባል ነው። ያልጠበቅነው ነገር ህይወታችን ላይ ቢፈጠር፣ ትምህርቱ ስራው ባይሳካ፣ ከሰው ጋር ያለን ግንኙነት ቢበላሽ ምንድነው ማድረግ ያለብን? ራስህን መውቀስና መጉዳት አቁመህ እንዴት ጠንካራ ማንነት እንደምትገነባ በዚህ ቪዲዮ እንወያያለን።
Inspire Ethiopia App 👉 play.google.co...
አዳዲስ ቪዲዮ እንዲደርስዎት ይሄንን ሊንክ ይጫኑ / @inspireethiopia
ጠዋት ጠዋት አጫጭር አነቃቂ ሀሳቦች በስልካችሁ እንዲደርሳችሁ የቴሌግራም ቻናላችንን በዚህ ሊንክ ይቀላቀሉ Telegram : t.me/inspire_e...
የ 'Online' ስልጠናችንን መመዝገብ የምትፈልጉ ሁሉ ከታች ባለው ስልክ መደወል ወይም ቴሌግራም ላይ መልዕክት ማስቀመጥ ትችላላችሁ ።
☎️ +251944314544
New Channel አዲሱን ቻናላንን 🙌 Like and Subscribe
Inspire Ethiopia Podcast 👉 / @daniel_wodajo
Email: tsinework0@gmail.com
daniwodajo1@gmail.com
Tiktok account 1: / inspire_ethiopia
Tiktok account 2: / inspire__ethiopia
Facebook : @Inspire Ethiopia
#ethiopia #habesha #inspireethiopia
በከንቱ አትጨነቅ እና በእምነት መጠንከርን በጣም የተመቸኝ ተባረክ
🛑 የመቃብር ቦታዎን ሳይገዙ መሞት በህግ ያስቀጣል
🛑 ለማመን የሚከብዱ አደገኛ ስፍራዎች
🛑 የማይታመኑ ሰዎች የሚበሏቸው ዘግናኝ ምግቦች
ድንቃ ድንቅ የሆኑ አስገራሚ ቪዲዮዎችን ለማየት ቤተሰብ ይሁኑ yy
Tebarekilini ineye wosekuti beimi neti layi xenikara mahoni inidalebeni
ሁሉም ይመቻል ግንበእምነት ላይ መጠንከር ከሁሉም በላይ ይበልጣል
*_አንተን ጆሮ ስጥቶ ያዳመጥ የማይለውጥ የለም ብየ ነው የማስብው ድንቅ ልጂ ትችላለህ ✔👌_*
ሙከራ አይን ውስጥ ያስገባል፤ ስህተት ትኩረት ይስባል፤ አርፎ የተቀመጠ ሰው ሊወድቅ አይችልም። ከሞከርክ ብቻ ልትወድቅ ትችላለህና ዳግም በመነሳትህ እመን፤ አምላክህን ተደገፍ።
ክብረት ይስጥልን! እናመሰግናለን! 🙏
wow
Good
በትክክል ታድለሀል ስንታችንን እዳንከን ተባረክልን።
ሁሌ ንግግሮችእን ደጋግሜ ነው የምሰማቸው እራስ ላይ ማተኮርና በእግዚአብሔርም መተማመን ሁሉም አስተማሪ ናቸው ተባረክ
🛑 የመቃብር ቦታዎን ሳይገዙ መሞት በህግ ያስቀጣል
🛑 ለማመን የሚከብዱ አደገኛ ስፍራዎች
🛑 የማይታመኑ ሰዎች የሚበሏቸው ዘግናኝ ምግቦች
ድንቃ ድንቅ የሆኑ አስገራሚ ቪዲዮዎችን ለማየት ቤተሰብ ይሁኑ yy
1.ወይ ትምህርት ነው ወይ በረከት ነው ስህተትን አትፍራ። 2.ካልጠነከርክ ማንም አይፈልግህም። 3.እራስህ ላይ አተኩር። 4.በከንቱ አትጨነቅ። 5.በእምነትህ ጠንክር።ብዙ ሰው ሀይማኖት አለው ግን እምነት የለውም የሚለው በጣም ተመቸኝ ትክክል አብዛኞች ሀይማኖት እንጂ እምነት የላቸውም።
🛑 የመቃብር ቦታዎን ሳይገዙ መሞት በህግ ያስቀጣል
🛑 ለማመን የሚከብዱ አደገኛ ስፍራዎች
🛑 የማይታመኑ ሰዎች የሚበሏቸው ዘግናኝ ምግቦች
ድንቃ ድንቅ የሆኑ አስገራሚ ቪዲዮዎችን ለማየት ቤተሰብ ይሁኑ rr
th-cam.com/video/o_x5lCooV9Q/w-d-xo.html
እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅህ 🙏♥️
🛑 የመቃብር ቦታዎን ሳይገዙ መሞት በህግ ያስቀጣል
🛑 ለማመን የሚከብዱ አደገኛ ስፍራዎች
🛑 የማይታመኑ ሰዎች የሚበሏቸው ዘግናኝ ምግቦች
ድንቃ ድንቅ የሆኑ አስገራሚ ቪዲዮዎችን ለማየት ቤተሰብ ይሁኑ yy
ragim idim in tana yisitih wandim Alallah ytabiki
@@dagiostube5311❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉😮❤❤
ታውቃለህ ከፍርሃት እና ስተትን በጣም እፈራለነበር ግን አተን ካወኩ ቡሃላ ሁሉንም ከውስጤ በጥሼ ጣልኩት ግን አሁን ጡሩ ላይ ነኝ አልሃምዱሊላህ ክብር ይገባሃል የብዙ ሰው ነገድ እንደከፈትከው አልጠራጠርም 🙏እድሜና ጤና በስፊው ይስጥሕ አሚን
🛑 የመቃብር ቦታዎን ሳይገዙ መሞት በህግ ያስቀጣል
🛑 ለማመን የሚከብዱ አደገኛ ስፍራዎች
🛑 የማይታመኑ ሰዎች የሚበሏቸው ዘግናኝ ምግቦች
ድንቃ ድንቅ የሆኑ አስገራሚ ቪዲዮዎችን ለማየት ቤተሰብ ይሁኑ rr
ኡፍ እግዚያብሔር ይስጥህ 🙏♥ የአገላለፅ መንገድህ ሰውን እንዲረዳው ስለምታደርግ ለኔ በሕይወቴ የአንተን ትምህርት ማየትና መስማት ከጀመርኩ ጀምሮ በእራሴ ላይ ብዙ ለውጥ እያመጣሁ ነው ከእግዚያብሄር ጋር!! በማልቀይረውን ነገር በከንቱ እየተጨነኩ ስንት እና ስንት ጊዜ እንደፈጀው አሁን ለፈጣሪ ሰጥቻለሁ፡፡🙏🙏🙏
🛑 የመቃብር ቦታዎን ሳይገዙ መሞት በህግ ያስቀጣል
🛑 ለማመን የሚከብዱ አደገኛ ስፍራዎች
🛑 የማይታመኑ ሰዎች የሚበሏቸው ዘግናኝ ምግቦች
ድንቃ ድንቅ የሆኑ አስገራሚ ቪዲዮዎችን ለማየት ቤተሰብ ይሁኑ rr
የሚገርምህ ስነ፡ የሚገርም ሃይ ሬንጅ ያለው ቫይቭሬሽን መልካም ኤነርጂ ታጋባለህ ድንቅ ነህ ወንድሜ ኣመሰግናልሁ።
Thank you so much
ድንቅ ወንድማችን እኔ ሁሉም ተመችቶኛል ዘመንኸ ይባረክ
በከንቱ አትጨነቅ ና በእምነትክ መጠንከር በጣም ተመችቶኛል
ሁሉም ለኔ ወሳኞች ናቸው
እናመሰግናለን ባሮየ
🛑 የመቃብር ቦታዎን ሳይገዙ መሞት በህግ ያስቀጣል
🛑 ለማመን የሚከብዱ አደገኛ ስፍራዎች
🛑 የማይታመኑ ሰዎች የሚበሏቸው ዘግናኝ ምግቦች
ድንቃ ድንቅ የሆኑ አስገራሚ ቪዲዮዎችን ለማየት ቤተሰብ ይሁኑ rr
ሁሉም ጥረት የለው ትምህርት ነው አሏህ እድሜ ይስጥህ 🙏
እኔ የተመቸኝ ራስህ ላይ አተኩር የሚለው ነው ሰለ ትምህርትህ እናመሰግናለን ቀጥልበት👏👍
እውነት ትለያለህ ስልህ ከልቤ ነው ቃላት የለኝም ለዚህ ቻናል ♥️🙏🙏🙏
🛑 የመቃብር ቦታዎን ሳይገዙ መሞት በህግ ያስቀጣል
🛑 ለማመን የሚከብዱ አደገኛ ስፍራዎች
🛑 የማይታመኑ ሰዎች የሚበሏቸው ዘግናኝ ምግቦች
ድንቃ ድንቅ የሆኑ አስገራሚ ቪዲዮዎችን ለማየት ቤተሰብ ይሁኑ rr
th-cam.com/video/o_x5lCooV9Q/w-d-xo.html
በእምነትህ ጠንክር 👌
በከንቱ አትጨነቅ 👌
thank you very much my brother 🙏💙
🛑 የመቃብር ቦታዎን ሳይገዙ መሞት በህግ ያስቀጣል
🛑 ለማመን የሚከብዱ አደገኛ ስፍራዎች
🛑 የማይታመኑ ሰዎች የሚበሏቸው ዘግናኝ ምግቦች
ድንቃ ድንቅ የሆኑ አስገራሚ ቪዲዮዎችን ለማየት ቤተሰብ ይሁኑ rr
በእምነትህጠንክር
ወይ በረከት ወይ ትምህርት የሚለውን እና በእምነትክ ጠንካራ ሁን የሚለው አነሳስቶኛል አመሰግናለሁ
አምሰቱን ወድጀዋለሁ ጌታ ይባሪክ ወንድማችን።
🛑 የመቃብር ቦታዎን ሳይገዙ መሞት በህግ ያስቀጣል
🛑 ለማመን የሚከብዱ አደገኛ ስፍራዎች
🛑 የማይታመኑ ሰዎች የሚበሏቸው ዘግናኝ ምግቦች
ድንቃ ድንቅ የሆኑ አስገራሚ ቪዲዮዎችን ለማየት ቤተሰብ ይሁኑ yy
ትንሽ ሆና ብትታየንም እንኳ መልካም ያደረገልንን ሰው ውለታ አንርሳ፡፡ ውለታውን መመለስ ባንችል እንኳ በዱዓእ እናግዘው፡፡ አስቦልን የሚመክረንን ሰው እናዳምጥ፡፡ ለኛ ባይገባንም እንኳ ስለኛ ማንነት ሳያውቅ ተከታትሎ ለሚያከብረን ሰው ቦታ እንስጥ፡፡ ችግሩን ለመፍታት አቅሙ ባይኖረንም እንኳ ቀርቦ ለሚያማክረን በቻልነው ያህል መፍትሄ እንጠቁም፡፡ የሚያስቡልንና በስስት ዐይን ለሚያዩን ሰዎች እኛም እናስብላቸው፡፡
.
በአንድ ወቅት አቢ አዩብ አል አንሷሪ (ረ.ዐ.) ከአላህ መልእክተኛ (ሰ.ዐ.ወ.) ፂም ላይ አንዳች መጥፎ ነገር አየና አነሣላቸው፡፡ የአላህ መልእክተኛም ሰ.ዐ.ወ ‹አባ አዩብ ሆይ! አላህ የምትጠላውን ነገር ሁሉ ያንሣልህ፡፡› አሉት🌹
እናመሰግናለን ኢንስፓየር ወድቆ መነሳት ለሌላ ጊዜ ትምህርት ነዉ አዎ እግዚያብሔር ብዙ የማናዉቃቸዉን ነገሮች ላይ ጠንክረን ከራሳችን ጋር እንድንነጋገር ትምህርት ለሰጠን እረጅም እድሜ ይስጥልን ሺ አመት ኑርልን እንዳንተ አይነት ወገኖቹን ወዳጅ ያብዛልን እግዚያብሔር ከፈጣሪ ቀጥዬ አንተን ነዉ የማመሰግን ህይወቴን ከነበረበት ስለቀየርክልኝ እናመሰግናለን🙏🙏🙏❤
ሁሉም ትክክል ነህ ሁሌም ፈጣሪ ይጠብቅህ
በእምነትሽ ጠንክሪ የሚለው ተመችቶኛል እግዚአብሔር ይማርክ ውድ ወንድማችን
🛑 የመቃብር ቦታዎን ሳይገዙ መሞት በህግ ያስቀጣል
🛑 ለማመን የሚከብዱ አደገኛ ስፍራዎች
🛑 የማይታመኑ ሰዎች የሚበሏቸው ዘግናኝ ምግቦች
ድንቃ ድንቅ የሆኑ አስገራሚ ቪዲዮዎችን ለማየት ቤተሰብ ይሁኑ rr
የወርቅ ነገር ሁሌም ውድ ነው። ስለዚህ ስሙም በብዙዎች ይፈለጋል። እነዚህን የማነቃቂ ና የምክር ንግግሮችን በመጽሐፍ መልክና በሙል ምስልና ድምጽ ቢሰበሰቡ ለብዙዎች መድረስ ይችላሉ። እሰከ ትርጉም ስራ ድረስ ማሰብ እና መስራት ብዙ ወጋ ያለው ጠቀሜታ ለአለማችን ያበረክታል።
🛑 የመቃብር ቦታዎን ሳይገዙ መሞት በህግ ያስቀጣል
🛑 ለማመን የሚከብዱ አደገኛ ስፍራዎች
🛑 የማይታመኑ ሰዎች የሚበሏቸው ዘግናኝ ምግቦች
ድንቃ ድንቅ የሆኑ አስገራሚ ቪዲዮዎችን ለማየት ቤተሰብ ይሁኑ yy
ደስ ብሎኝ ነው የምሰማህ ሁሉም ይስማሙኛል እናመሰግናለን እግዚአብሔር ከፍ ያድረግህ ወንድማችን
🛑 የመቃብር ቦታዎን ሳይገዙ መሞት በህግ ያስቀጣል
🛑 ለማመን የሚከብዱ አደገኛ ስፍራዎች
🛑 የማይታመኑ ሰዎች የሚበሏቸው ዘግናኝ ምግቦች
ድንቃ ድንቅ የሆኑ አስገራሚ ቪዲዮዎችን ለማየት ቤተሰብ ይሁኑ rr
አንተን የወለደች እናት ምን ነበር ሁለት አድርጋህ ቢሆን ምንም ቃል የለኝም ያንተን ቪዶ መከታተል ከጀመርኩ ወድህ በሂወቴ ብዙ ለዉጥ አይቻለሁ በርታልን 👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍
ካልጠነከርክ ማንም አይወድህም የሚለው ወድጀዋለሁ ያልካቸው ሁሉ የሚያስፈልገንን ነው ወንድማችን በርታልንን
ወንድሜ በጣም አመሰግናለው ንግግሮችህ ሁሉ ይለያሉ ተባረክ
እምነትህ ላይ ትኩረት አድርግ የሚለው ተመችቶኛል ተባረክ
ሰነ ወርቅ በጣም ደስተኛ ነኝ በሰማዉት ነገር ምክንያቱም ጓደኛህ ቤት ሄደህ ዉሻዉ በጭሆት ሲያስቸግርህ ለጓደኛህ እንደደወልክ ለፈጣራም ቀጥታ ብትነግረዉ ፈጣሪ ቀጥ የማያረገዉና የማይመልሰዉ መልስ የሀም እና በጣም ነዉ ምወድህ ወድሜ ፈጣራ ያብዛልህ ይጨምርልህ ቻዉ ደና ደሩ ።
በከንቱ አትጨነቅ አቀራረብህ ራሷ ትመቻለች።
ራስህ ላይ አተኩሮ እና በእምነትህ ጽና መሠረት ናቸው ።
ወይ በረከት ወይ ትምህርት ግን ዕለታዊ ነዳጅ ናት ።
እናመሰግናለን ብሮ
እውነት የእምነት ችግር አለብን እምነትን ይጨምርልን ሌላው ነገር ቀላል ነው እናመሰግናለን ስነ ሃቢቢ
🛑 የመቃብር ቦታዎን ሳይገዙ መሞት በህግ ያስቀጣል
🛑 ለማመን የሚከብዱ አደገኛ ስፍራዎች
🛑 የማይታመኑ ሰዎች የሚበሏቸው ዘግናኝ ምግቦች
ድንቃ ድንቅ የሆኑ አስገራሚ ቪዲዮዎችን ለማየት ቤተሰብ ይሁኑ rr
እናመሰግናለን በትክክል እግዚአብሔር ይጥብቅህ ወንድማችን
ምርጥ መካሪያችን ተባረክል 🙏
መቀየር ከተቻለ መቀየር ካልተቻለ አምኖ መቀበል የምን መጨነቅ ነው ይህ ቃል ያበረታል
በፈጣሪም መደገፍ ከሁሉ ይበልጣል
እናመሰግናለን ወንድማችን በርታልን
🛑 የመቃብር ቦታዎን ሳይገዙ መሞት በህግ ያስቀጣል
🛑 ለማመን የሚከብዱ አደገኛ ስፍራዎች
🛑 የማይታመኑ ሰዎች የሚበሏቸው ዘግናኝ ምግቦች
ድንቃ ድንቅ የሆኑ አስገራሚ ቪዲዮዎችን ለማየት ቤተሰብ ይሁኑ rr
ራሳችንን እንዴ አድስ እንድንሰራ ስላደረክ በጣም እናመሰግናለን ወይ ትምህርት ነው ፣ ወይ በረከት ነው🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
🛑 የመቃብር ቦታዎን ሳይገዙ መሞት በህግ ያስቀጣል
🛑 ለማመን የሚከብዱ አደገኛ ስፍራዎች
🛑 የማይታመኑ ሰዎች የሚበሏቸው ዘግናኝ ምግቦች
ድንቃ ድንቅ የሆኑ አስገራሚ ቪዲዮዎችን ለማየት ቤተሰብ ይሁኑ rr
እኔ ካልጠነከርክ ማንም አይፈልግህም እና በእምነትህ ጠክር የሚለዉ በጣም ተመችኛል🥰
አረ ሀሉም ነው አባቴ ተባረክ ልዩ ነህ!!! እናመሠግናለን🙏🙏🙏🙏🙏
ህይወት መሰላል ስለሆነች መውደቅና መናሳት ግዴታ ስለሆነ ያንን እንድንረዳና ተስፋ እንዳንቆርጥ እምነት እንዲኖረን ስለምታበረታታን እናመሰገናለን ወንድሜ ተባረክልን🙏🙏🙏🙏
ስነወርቅታየ እድሜናጤና አብዝቶ ይስጥህ
ባለህበትቦታ ፈጣሪይጠብቅህ
የኛምርጥ መካሪ ኑርልን🥰 አድናቂህ ነኝ
በእመነትህ ፅና የሚለውና በከንቱ አትጨነቅ የሚለውን ዎድጀዋለሁ
እናመሰግናለን 💐 ሁሉም አሪፍ ናቸው ካልጠነከርክ ማንም አይፈልግህምና በዕምነትህ ጠክር ሚለው በጣም ተመችቶኛል
🛑 የመቃብር ቦታዎን ሳይገዙ መሞት በህግ ያስቀጣል
🛑 ለማመን የሚከብዱ አደገኛ ስፍራዎች
🛑 የማይታመኑ ሰዎች የሚበሏቸው ዘግናኝ ምግቦች
ድንቃ ድንቅ የሆኑ አስገራሚ ቪዲዮዎችን ለማየት ቤተሰብ ይሁኑ rr
እግዚአብሔር ፀገውን ያብዛልህ ውድ መምህራችን
th-cam.com/video/o_x5lCooV9Q/w-d-xo.html
ወንድሜ ሁሌም እከታላለሁ በጣም በጣም አስተማሪ ነገሮችን ታቀርባለኽ ጤናህን ከረጅ እድሜ ጋር ይስጥህ ደስ ከሚለኝ እግዚአብርን ታስቀድማለህ
ሁሉም ተመችቶኛል ትለያለህ እኮ ስነ ወርቅ ታዬ
👌👌👌
ከልብ አመሰግናለሁ ወንድሜ አንተ የመሰለ ወንድም ጥሩ መካሪ እግዚአብሔር ስለሰጠኝ አመሰግናለሁ አሁንም እግዚአብሔር ጸጋውን ያብዛልህ
th-cam.com/video/o_x5lCooV9Q/w-d-xo.html
ሁሉም ምርጥ መፍትሄዎች ናቸው። በራስህ ላይ አተኩር የሚለው ግን የሁሉም ገዢ ይመስለኛል። በራስ ላይ ካተኮርን ጥንካራነት፣ ትምህርት፣በረከት ከውጭ ሳይሆን ከውስጥ በሚሰራ ስራ መምጣታቸው አይቀርም።
በእምነት ኣትጨነቅ ደሰ ብለኛል ተባረክ🙏🙏
እራስህ ላይ አተኩር በከንቱ አትጨነቅ እምነትህ ላይ ጠንክር
የሚለው ለእኔ ተመችቶኛል። የምታነሳቸው ሀሳቦች ሁሉም
በጣም እጅግ በጣም አስተማሪዋች ናቸው።
እናመሰግናለን።
የዚህ ወንድም ምክር ጆሮ ያለው👂ይስማ ያልሰማ ያሰማ ....ወድቆ መቅራት እንጅ ወድቆ መነሳት ጅግንነት ነው👌👌 እኔ የአንተ ምታስተላልፋቸው መለእክት ከሰማሁ ጀምሮ በሄወቴ ብዙ ለውጥ አይቸለው ፈጣሪ ከዚ በላይ ፀጋው ያብዛል ወንድሜ ቀጥልበት🙏❤
እምነትህ ላይ ጠንክር💒🕌🙏🙏🙏🙏 ሁሉም ተመችቶኛል
በእምነትህ ጠንክር የሚለው ባጠቃላይ ሁሉም አስተማሪ ናቸው ጥበብ ልዩ ነች !!
እምነትህ ላይ ጠንክር❤❤❤❤
ድንቅ ሰው ሰለምህ ብዝት ይባል
እራስህ ላይ አተኩር የሚለውና ካልጠነከርክ ማነም አይፈልግህ በጣም የተመቸኝ💪💪💪💪
በእውነት ትልቅ ክብር አለኝ እግዚአብሔር ሞገስ ይሁንህ የምትላቸው ሁሉ ትክክል ነህ በህይወቴ ብዙ ነገር አለ ነገር ግን ትምህርትህ በጣም ጠቃሚ ነው እውነትህን ነው እግዚአብሔር ለሁላችንም ከመዉደቅ ያርቅልን !!!!
ምልህ የለኝም ወድሜ በሄድክበት ሁሉ ፈጣሪ ይከተልህ ቀጥተኛ መንገድ ይምራህ
Z,dsk❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉😢😂
በጣም ጥሩ ነዉ thank you
እምነት ፪ አትጨነቅ ፫ እራስን ተመልከት
ስነ ወርቅ ዛሬዉ ትምህርት በጣም ግሩም ነበር። የተመቸኝ አንድም ለበረከት አንድም ለትምህርት የተሰኘዉ ነዉ።
በእምነት መጠከር የችግሮች ሁሉ መፍቻ ቀያሪ አሏህ ነው እናት ለልጇ ከመትጨነቀው በላይ አላህ ለኛ አዛኝ ቅርብ ነው ነገሮችን ወደአሏህ ማስጠጋት ኢነሏሀ ላየክፍ አነሁ ሸይአ. ከፈጣሪ የሚሰወር ነገር የለም እኛ የሱበር ማኳኳት ብቻ ነው
ደሰ የሚል ሀሳብ ሁላችሁም አይታቹ አትለፉ እርዱኝ
እኔ ባንተ ትምህርት ብዙ እሮምጃ ሂጃለው ተመሰገን
ወይ በረከት ወይ ትምህርት የሚለው በጣምወድጄዋለሁ ምን ያህል ተች እንዳደረገኝ ይገርማል በቃ ይሄ የህይወት ቁልፍ ነው ከእዚህ አንወጣም በሚገርም ሁኔታ ተረድቼዋለሁ አመሰግኔለሁ አንድ እርምጃ ወደፊት ነው ያራመድከኝ ዛሬ ♥♥♥ በድጋሚ አመሰግናለሁ ባለውለታዬ ነህ
በጣም እናመሰግናለን በርታ
በጣም የወደድኩት እራስህን ቀይር እና በእምነትህ ጠንክር ናቸው በተረፈ ሁሉም አሪፍ ናቸው በርቱልን
አንተ ልዩ ምርጥ ሰው ሁሉም ተመችቶናል!! በተለይ ደሞ እራስህ ላይ አተኩር እና አንዳንዴ አንተ ልትሸከማቸው የማትችላቸውን ነገሮች ከራስህ አሳልፈህ ለፈጣሪህ ስጥ እሱ የሚሳነው የለምና!!!!!!
እውነት የነ የመጠከሬ ምክንያት አተ ነህ እምነት ላይ ማተኮሮ🙏🙏🙏🙏🙏
በጣም ነው ማመሰግነው ወንድማችን
በከንቱ አትጨነቅ እና እምነት ይኑርህ
ሁሉም ያስፈልጉኛል አመሰግናለሁ
ይመችህ በሆነባልሆነው መጨነቅ እወዳለሁ ለማስተካከል እሞክራለሁ ኢንሻ አላህ
እናመሰግናለን ወንድማችን። እኔ ሁሉም ተመችቶኛል 🙏😍
በጣም ደሰ የሚል ትምህርት እጅግ እናመሰግናለን ወንድሜ ❤❤🙏
አመስቱንም ወድጀዉ አለሁ አላህ ያክብርል
ሁሉም ተመችተውኛል ይመችህ
እንደ ፈተናየ ብዛት ከእግዚአብሔር እርዳታ ጋር የእናንተ ምክር ለኔ ትልቅ ባለ ዉሌታ የ ነው አመሰግናለሁ ከእግዚአብሔር ሆይ ከቃላት በላይ ለሆነዉ እርዳታህ እወድሃለሁ
የሂይወቲ መቀየር መሰኤ ሰልህ ከልቤ ነው በውቀት ላይ እውቀት ይጨምርልህ እኛንም በተማርነው አላህ ተጠቃሚ ያርገን
Tank you
@@jemilamohammed9961 ምንም አይደል
ስነወርቅን እሸቱን ፍፁም አፅፋውን የወለዱ እናቶች ማህፀናቸው ይለምልም ሰው እድለወጥ ይረዳሉ ሰላማችሁ ይብዛ ያረብ
Amen 🙏🙏🙏
Ufff ቀሰ🙄
ሁሉም መልእክቶችህ ምርጥ ናቸው. በተለይ. እምነትህ ላይ ጠንክር የሚለው
ኢሄ ለኔ ነው በጣም ጠቃሚ ምክር ነው ከልብ እናመሰግናለን ወንድሜ❤👍🙏
ሁሉም መፍትሄዎች ልዩዎች ናቸው። መሠል እሳቤዎችን ለመላው ሠዎች አስፈላጊዎች ናቸው የነቃ ማህበረሰብ ለመገንባትና እሳቤዎችን ለማንሸራሸር ስለራሴና ስለህዝቤ እናመሰግናለን።
በሚገርም ሁኔታ ለኔ የተሰራ ይመሰላል እናመሰግናለን ✌️
መንፈሳዊ መዝሙሮችን ከነግጥማቸው ኑ አብረን እንዘምር:: ጥሩ ነገርን ያምጣልን ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር
ትምህርት ለማግኘት ነዉ
በህምነትህ ጠንክር❤
ሁሉንም ወድጄዋለው ሁሉም ምርጥ ነው bro Tnx !!!
Thank you 💗 Br !
your my best techer
እምነትህ ላይ ጠንክር የሚለውን ደስ ኣለኝ
ሁሌምኑርልን ወድማችንክበርልን
አትጨነቅ በእምነትህ ጠነንክር
Love you. Bertalen
በጣም ደሰ የሚል ምክር ነው ወንድማችን ቀጥልበት
አመሰግናለሁ🌷🌷
Bemenethe Tenakuar betam dessssyilale thanks for you Good 👍 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🇪🇹💯💯💯💯💯
ሁሉም ተመቸን 🙏
ሁሉም ምርጥ ነው በተለይ በእምነትህ ጠንክር
bless you brother
ጀዛከላህ ከይረን
ሁሉንም ወድጀዋለው ስኔ የኔ ወንድም አመሰግንሀለው በ ከንቱ መጨነቅ..... በርታልን
ሁሉም እጅግ በጣም ምርጥ ናቸው እናመሰግናለን በርቱ ግን በይበጥ ደሞ በከንቱ አትጨነቅ የሚለውና በእምነትህ ጠንክር ለእኔ ምርጦች ናቸው