ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
ከልብህ ሰው ለመቀየር የተነሳህ ሰው ነህ✅ እናመሰግነለን ወንድማችን 🙏❤
ዉዴ በምትወጃት እናትሽ subscribe አርጊኝ ጀማሪ ጋዜጥኛ ነኝ። tnxs wud
@@musicandcomediescollection7304 argechahalew antem sabskrayb arg
አንተን ያሳደጉ ቤተሰቦችህ ፈጣሪ እረጅም እድሜ ይስጥልን ሁሉንም ትክክል ነዉ
@hiwot ama ሀሜትና ኘራንክ ወዳጅ ደደቡ ነሽ
@hiwot ama ⁰
@hiwot ama 🖓
Betam lnma esun msmate susi nwe
ያንተን ትምህርቶች መከታተል ከጀመርኩ አመት ሆኖኛል ብዙ ተለውጫለሁ አመሰግናለሁ በርታልኝ ብሮ❤🙏
እንዴት ታድያለሁ ምክንያቱም ከዚህ ምርጥ ዘር ስለተፈጠርኩ ወንድሜ ተባረክ ሁሉን እኔስ ተጎናፅፈዉአሁ ተመስገን
7 ቱም ምርጥ ባህሪዎች ናቸዉ !ሳላስበው 2ወይም ሶስቱን የተገበርኩኝ ይመስለኛል !በተረፈ ከዛሬዋ ቀን ጀምሬ ለመኮረጅ እጥራለሁ !!በርታልን የኛ ምርጥ ልጅ!!!!
እጅግ በጣም ገራሚናምርጥ ትምህርት ነው ሁሉም ማለትም ሰባቱም አሥፈላጊናቸው ተባረክልኝ።
ሁሉም ጥሩ ምክር ነው በተግባር የሚውሉ ናቸው
ዶ/ር ንቃተ ህሊና የሆንከው ወንድማችን በርታልን ከ1እና 2 አስርት አመታት ዋላ በአንተ ስራ የተለወጡ ብዙዎች በትላልቅ መድረኮች እንደሚያመስግኑክ እምነቴ ነው ከነዛም መሀል አንዱ እኔ ነኝ።
]09
09p90
09l
⁰09900
ለኔ በጣም የወደድኩት መገፋት አይበግራቸውም የሚለው ነው ተከታታይህ ነኝ በጣም ጠቃሚ ትምህርት ነዉ የምትሰጠው ለኔ ብዙዉን ተጠቅሜበታለሁ አመሰግናለሁ በርታ
የሚገርምና በብር የማይተመን ትምህርት፤የሚያናቃቁና ራስን ለማየት መነፅር የሆኑ ሁሌ ሳትሰለችና ሳትደጋግም የምትሰጠን ዉዱ ወንድሜ በርታልን🙏🙏Galatoomi jabaa namaa!!❤😍
ልክ ነው ካልከው በላይ ናቸው በእውቀታቸው በሀገር ወዳድነታቸው በፅናታቸው የተለየ ተሰጥዎ የተሰጣቸው ይመስላሉ። እስራኤሎች የሚገርም አእምሮ አላቸው
❤
እኔ ሁሉንም ወድጄዋለሁ: በምኖርበት ከተማ የሚኖሩ አይሁዶች አሉ:: የሚኖሩት አንድ ሰፈር ነው: ከመካከላቸው ቤት ሸጦ አንዱ ቢሄድ ፈልገው ሌላ አይሁድ ያስገባሉ እንጂ ሌላ ሰው አይቀላቅሉም:: ቤቶቹ አሮጌ ቢሆንም አይሁዶቹ የሚኖሩበት ሰፈር ቤቱ ውድ ነው:: በጣም ይገርመኝ ነበር:: አሁን አይሁዳውያን ሰፈር ቤቶቹ ለምን ውድ እንደሆኑ ገባኝ:: ይህንን personal quality ስለያዙ ነው::
ወንድሜ ገራሚ ነህ አብዝተህ ገልፀሀቸዋል አብረሀቸው የኖርክ ነው የምትመስለው እናመሰግናለን🙏🏼 ከሁሉም የሚገርመኝ ባህሪያቸው ግን 3ኛው ነው ፣ በጣም ይጠይቃሉ ! የልባቸውን ይናገራሉ በጣም ተናጋሪዎች ናቸው ዕውቀት እና ጥበብም በዛው ልክ ነው ያላቸው። የሚገርምህ 8ኛ የምጨረው ለትንንሽ ነገሮች ቦታ አላቸው ፣ አይንቁ ፣ ሁሉም ነገር በቁጥጥራቸው ስር ነው ።ባጭሩ ትንሽ ምላጭ...............ናቸው
ጠያቂ ናቸው የሚለው ውስጥ የሚካተት መሰለኝ
ፍጻሜህ ያሳምረው ቸሩ ፈጣሪ!!
የእውነት ዘመንህ ይባረክ ሁሉም ተወዳጅ ናቸው, 7ኛውን የሆነ ጊዜ ጀምሬ አቋረጥኩ, ከዛሬ ጀምሬ ለመተግበር ለራሴ ቃል ገብቻለሁ
በጣም ምረጥ ትምህርት ነው የቀረብክልን ውዱ ወንድማችን ለትምህርት የሚሰጡት ቦታ፣ አንባቢ መሆናቸውና ከገቢያቸው በታች መኖራቸው ተመችቶኛል በእርግጥም አለማበባችን ነው ኋላቀር ያደረገን።
በጣም ትክክል ነው አንተም በምሰጠው ትምህርት(ምክር) በጣም የሚያስመሰግን ነው ጎበዝ በርታ
ዋውው 7ቱም በጣም ትልቅ መልክት አላቸው አስፈላጊም ነው በጣም እናመሰግናለን ስኔ በርቱልን ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር 🙏🙏🙏🙏
እናመሰግናለን በሁሉም ነገር በመንፈሳዊውም ነገር እንድንጠነከር አድርጋችሁኛል።
እውቀት በቂ ሳይሆን አስፈላጊ ነው፤ ተግባር ግን የሁሉም ነገር መሰረት ነው።እናመሰግናለን! 🙏
ሁሌም ትለያለህ በህይወቴ ብዙ ነገር ቀይረህልኛል አመሰግናለሁ
አመሠግናለሁ !! የሕይወት ዘመን የኃይል ምንጭ ነው !! በዚህ መንገድ የተጓዘ መንገድ ላይ አይቀርም !!
በአለም ላይ እንደ አይሁዳዊይን ጥበበኛና ሙህር የለም ይኽን ከምንጠቀምባቸው ማህበሪያዊ ሚዲያዎች ጀምሮ ብዙ ጠቃሚ ቴክኖሎጂ መጥቀስ ይቻላል ዳሩ ግን በአልም ዘንድ የተገፉ የተጠሉ ናቸው ውንድማችን አንተ ከብዙው መልካም ነገር በትቂቱ በጣም ጠቃሚውንና አስፈላጊውን ትምህርት ከተመረጡ ህዝቦች ከጥሩ ትንታኔ ጋር ሰጠንሃልና በርታልን ጎበዝ ልጅ ! " ህዝቤን የባረከ እባርካለሁ" ይላል ቅዱስ ቃሉ ተባረክ !
እውነት ነው ያነባሉ ዝቅ ብለው ይሰራሉ ብዙ ነገር ከነሱ ተምሬ አለው ይጠይቃሉ።
በጣም ትገርማለህ ከገቢ በታች መኖር ጀመሩ ልለእኔ ትልቅ ሀብት ሰጠኽኝ። አመሰግናለሁ።
ትክክል ነህ ።ሁሉም ነገር አዕምሮን ከመግራት ነዉ ።ተመሳሳይ በሆነ አላማ ሰዎችን ማንቃት ላይ ስለምንሰራ ደስተኛ ነኝ።
በጣም ትክክል ነው እኛ እንኮን ከኢትዬጵያ ወደ እዚህ አገር ስንመጣ ሁሉንም ችለው ያመጡን ፣ከመጣንም በኍላ ቤት እንዲኖረን የተለያዩ የትምህርት እድሎች እንዲኖሩን ፣ባጠቃላይ ከሌሎች ከሰለጠኑት ሀገሮች ከመጡት ጋር እኩል እንድንሆን የማይደረግ ነገር የለም ።ያው እኛ የመጣንበት ነገር ተፅዕኖ አድርጎ ወደ ኋላ እያሰቀረን ነው እንጂ።በጣም ግሩም አገላለፅ ነው የገለፅከው ተባረክ ከዚክ በበለጠ ይብዘልህ 🤩🙏🙏
አው ልክ ነው የ ሀገሪቱን ነዋሪ እያፈናቀሉ
በጣም አሪፍ ነው።"የይሁዲ አማኞች ታሪክ በኢትዮጵያ" የሚል ቪዲዮ ልስራ እንዴ?Idea ሰጠኸኝ
በጣም አመሰግናለሁ. ጥሩ አቀራረብ ነው። የጉራጌ ህዝብ ተመሳሳይነት አለው። ኢትዮጵያ ውስጥ ባለፉት ረጅም አመታት የጉራጌ ብሄረሰብ በገንዘብ ጉዳይ ስስት ተደርገው ይታዩ ነበር። እንዲሁም ሰዎች ጉራጌዎች ሌቦች ናቸው ብለው ያስቡ ነበር። ሆኖም ግን በጣም ጠንክረው የሚሰሩ ናቸው፣ እያንዳንዱን ሳንቲም ይቆጥባሉ እና ገንዘባቸውን አላስፈላጊ በሆነ ምክንያት ማውጣት አይፈልጉም። ሕይወታቸውን በሙሉ በትዳር ውስጥ ይኖራሉ። ሁሉንም ዓይነት ጥቃቅን ስራዎች ይሰራሉ, ምንም አይመርጡም.:: ትምህርት ይወዳሉ እና በልጆቻቸው ትምህርት ላይ ኢንቨስት ማድረግ ይወዳሉ። አብዛኞቹ ሀብታም በመባል የሚታወቁ እና የኢትዮጵያ ኢኮኖሚ የጀርባ አጥንት እንደሆኑ ሁላችንም እናውቃለን። አሁን ያለውን የጉራጌዎች ደረጃ አላውቅም። ስለዚህ ወንድሜ የአይሁድን የአኗኗር ዘይቤ መስረቅ እንዳለብን ትጠቁማለህ? ኢትዮጵያውያን ; ጉራጌዎች ብቻ ሳይሆኑ ሁላችንም እንደገለጽከው የአይሁድ ባህሪ እና የአኗኗር ዘይቤ እንዳለን አምናለሁ። አይሁዶች የአሜሪካን ሀብቶች እንዴት እንደሚጠቀሙ ያውቃሉ እንዲሁም እንደ ሽልማት ከመንግስት ጥበቃ አላቸው::ያለፉት የኢትዮጵያ መንግስታት የህብረተሰቡን ሞራል መጠበቅና መርዳት ባለመቻላቸው ነው። እነዚህ ችግሮች: ማህበረሰቡ: እሴት እና ተነሳሽነት ማሽቆልቆልን የፈጠረ ይመስላል። እኛ በሥልጣኔ የመጀመሪያዎቹ ነበርን አሁን ግን በተቃራኒው እየሄድን ነው።
እኔም ከዚህ በኃላ አይሁዳዊ ነኝሁሉም በራሱ መልካም ናቸው ጠያቂ መሆን የሚለው ለኔ መልካም ነው በኛ ማህበረሰብ ውስጥ ግን ለማወቅ ብለህ ስትጠይቅ ብዙ ጊዜ ፍቃደኞች አይሆኑም ለምሳሌ እቃ ለመግዛት አንድ ሱቅ ወይም ወደገበያ ሄደህ ስለምትገዛው እቃ ደጋግመህ ስትጠይቅ ስልቹ ይሆኑብሀል ማዳመጥም አይፈልጉም በአጠቃላይ ሁሉም ተመችቶኛል
Ene ayhud neg
The 7th one!!!!!!!
ገና ርዕሱን ሳየው ነው ላይ ሰፍስፍ ያልኩት ዋው አመሰግናለሁ ወንድሜ ጌታ ይባርክህ።
ትምርትህን ለመጀመሪያ ጊዜ ነው የሰማሁት በጣም ተጠቅሜአለሁ በጣም ትልቅ መርህ ነው ዘመንህ ይለምልምልህ ሰላምህ ይብዛ !
አንተ የኢትዮጲያ ምርጥ የአምላክ ስጦታ ነህ፡፡
በመጀመሪያ እኛ ነን ማመስገን ያለብን በእውነት ክበርልን እኔ ሁሉም ጠቅሞኛልም በተቻለኝ መጠንም እየተገበርኩም ነው በተረፈ በፀሎታችሁ አግዙኝ ይበልጥ እንድችል ፀዳለች ጨሬ ከኮልፌ 18ማዞሪያ ወዳችዋለው እመቤቴን!!!!!
አንተ ሰው እግዚአብሔር ይባርክህ ከክፉው ነገር ይሰዉረህ
ሁል ጊዜም የምታስተምራቸው ትምህርቶች በጣም ምርጥ ናቸው ክበርልን
አድናቂህ ነኝ ስነ ወርቅዬ ወንድሜ እውቀትህን አላህ ይጨምርልህ አላህ ይጠብቅህ በርታ 💚💛❤️
እኔ እንደተረዳሁት እነሰዲሁም ቀርቤ እንዳየሁት ከሆነ ለሁሉም ነገር መሰረታቸው ''ጠያቂ ናቸው '' ከልጅነት ጀምሮ ኦሪት ያጠናሉ ማጥናት ብቻ አይደለም እንዴት ሆነ ብለው ይከራከራሉ ሌላ ተጨማሪ ማብራሪያ ያነባሉ ።ስለዚህ እምነትን እንዲሁ በተለምዶ አይደለም ተቀብለው የሚያምኑት ጠንቅቀው አውቀው ገብቷቸው ነው ። እምነትን ጠንቅቆ ላወቀ ሰው 7ቱን መርህ ለመተግበር ቀላል ነው ለነሱ። ሁሉም ነገር ያልከው እውነት ነው አይቻለሁ ባይኔ ከነሱ ጋ ነው የምኖረው ። ለሀገራቸው እና ለሀይማኖታቸው እጅግ ታማኝ ናቸው እቀናባቸው አለሁ ደሞም የሚያስቀኑ ህዝቦች ናቸው ። ፈጣሪ አልተሳሳተም ልጆች ብሎ ከሁሉም ህዝብ ለይቶ በመጥራቱ ይገባቸዋል ።🇮🇱🇮🇱🙏🙏
7ቱም ምርጥ ናቸው ወንድማችን እናመሰግናለን እግዚአብሔር ይባርክህ !!!
እኔ አዚህ ዘር በመፈጠሬ በጣም እኮራለሁ🙏❤
እናዳንተ ሚያነቃቃኝ የለም ስራ ከሜሄዴ በፊት አነቃቃኸኝ አመሰግናለሁ 👏👏👏
ተባረክ እግዚአብሔር እንዳንተ አይነት ብሩካን ይፈልጋል ከራሰ አልፎ ለሰው የሚተርፍ አገልጋይ። ፖሰተር ዶክተር ገዛኢ ነኝ ጌታ ይባርክህ
አንተ እኮ ምርጥ ሰውነህ👈👈👈👈
በጣም እናመሰግናለን ወንድሜ ሁሉም ትምህርትህ በጣም ሚጠቅም ናቸው ሂወቴም ለመቀየር ጥረት ላይ ነኝ እግዚአብሔር እድሜ ና ጤና ይስጥህ ወንድሜ
የልጅ አዋቂ ና ዜጋ አሥተካካይ ጠቃሚ መረጃ ነው
ሰላም ወንድሜ አብዛኛዎቹ ቪዲዬችህን አስማማባቸዋለሁ ግን ይሄኛው ቪድዮህ ግን እረማት ያስፈልገዋል። እንዴት ብትል የአይሁዶች ዋነኛ የስኬት ሚስጥር የእግዚያብሔርን ወርቃማ 10 ትዕዛዛትን መከተላቸው ነው። ልብ በል ይህ ህግ ማንንም የአለም ህዝብ ወደታላቅ ስኬት መምራት የሚችል ሀይል ነው። ሚስጥሩ ደግሞ ይህ ነው። ሀገራችን ደግሞ እነዚህን ህግጋት ብትከተል እኛ ከአይሁዶች በላይ እንሆን ነበር።በተረፈ ምርጥ ቻናል ነው በርታ።
right 👍
ሁሉም ተመችቶኛል አላገባሁም ሳገባ አስተዋይ እንዲሆን ተምረያለሁ አመሰግናለው ❤❤
ወድማችን 7ቱም ምርጥ ናቸው እዳተ ተባረክልን እንወድሀለን በጌታ ፍቅር በተለ የመጨረሻው በጣም ተመቸኝ በእውነት🙏 Thanks so much brother 🙏
የተመቸኝ ለምን ይላሉ ይጠይቃሉ ያመኑበትን ያደርጋሉ የቱጋር ምን ማድረግ እንዳለባቸው ያውቃሉ ዋው ሁሉም አስተማሪ ናቸው ተባረክ!!
እጅግ በጣም ገንቢና ጠቃሚ ምክርና ትምህርት ነው ቀጥልበት በምክርህ ብዙዎች ሊለወጡ እንደሚችሉ አልጠራጠርም ።
አንባቢነታቻውን ወድጄዋለሁ ...ለእኔም ይበልጥ እንዳነብ አነቃቅ ሆኖኝ አግኝቻለሁ ።እና ወንድሜ መልካም ይሁንልህ።
ኮመንት ጽፌ አላዉቅም ወንድሜ ተባረክ መምረጥ ይከብዳል ሁሉም ምርጥ ናቸዉ ለመቀየር ዝግጁ ከሆንን
ተባረክ ሁሉም ፀባያቸው ለኛ እንዲሆን እግዚአብሔር ይርዳን ስንፍናን ያስወግድልን ።
ስለ አይሁዶች ማንም በዚህ መልኩ እሚያብራራልኝ ሰው እንደሌለ እርግጠኛ ነኝ አመሰግናለሁ
አንተን መከታተል ከጀመርኩ ቡሃላ በጣም ተቀይሪያለሁ ውስብስብ ያለ ህይወት ውስጥ ነበርኩ ክበርልኝ አላህ ትልቅቦታ ያድርስህ አላህ ይጠብቅህ
ሁሉም ምርጥ ፀባዮችናቸዉ በተልይ የመጨረሻዋ ተመቸችኝ አሏህ ሁላችንንም ቀጥተኛዉን መንገድ ይምራን
ስወድህ አነደኛ ኮነህ በነገር ሁሉ ተባረክ በብዙ ተባረክ።
ልብ ብለነው ስለማናውቅ ነው እንጂ አብዛኛው ታዋቂ እና ስኬታማ ሰዋች አይሁዳውያን ናቸው። ለምሳሌ ስነ ወርቅ የጠቀስካቸው ፣ አና ፍራንክ እና አልበርት አንስታይንን መጥቀስ ይቻላል።😍☺
ዋው የከፈጣሪ አለመስረቃቸው በትዳር መፅናታቸው በጣም ይገርማሉ😍🙏
የሚገርመዉ ስለአይሁዶች የተናገርከዉ እዉነት ነዉ በስራ አብሬያቸዉ ስለምሰራ አዉቃቸዋለሁ ከሁሉ በላይ የምወድላቸዉ ከእግዚአብሄር አይሰርቁም ሌላዉ በጣም አንባቢ ናቸዉ !ቀትዳራቸዉም አይፋቱም ብዙ መልካም ነገር አላቸዉ።
תודה רבה אחי, הם רעיונות שימושיים עבורנו🙏
በጣም ምርጥ ልጅ ነህ ሁሉም ትክክል ናቸው እንዴት እንደተመራመርህ ግን በጣም ይገርማል የምታመጣቸው ትምህርቶች ሁሉ በ00% እውነት ናቸው በርታልን
"በዓለም ውዱ ክፊያ ያለው ሥራ ማሰብ ነው " ግሩም አገላለፅ ነው
በጣም ደስ የሚል ትምህርት ሁሉም ይመቸኛል በተለይ 4 ተኛው እና 6
ስነየ ያንተ ቪድዮ ካየሁ ጀምሮ ምያስደነግጥ ለዉጥ ነዉ ያገኘሁት ያገኘሁት በጣም ነዉ የቀየርከኝ የንተ ቪድዮ ደግሜ ያላየሁት ያልሰለሱኩት የለም በአካል ባገኝክ ደስ ይለኛል አንድ ቀን አገኘሃለዉ ርግጠኛ ነኝ
ዋዋዋ በጣም ድስ ይላሉ ፈጣሪ ይባርካቸዉ አስተዋይ ነቸዉ አንተም ነህ ቀጥልበት
አቀራረብክ በጣም ደስ ነው የሚል!!በጣም ብዙ ሰዎች አሉ እንዳንተ ደፍረው የማይናገሩ ስለጀዊሽ እንኳን ለማሞገስ ነውና.እ/ር ይጨምርልክ!!!
ግሩም ነው እጅግ በጣም እናመሰግናለን ስነወርቅ ጸጋውን ያብዛልህ በእውነት!
እውነት ነው መገፋት የስኬታችን ቁልፍ ነው ካወቅንብትእናመሰግናልን ጅግናዉ ወንድማችን🙏
እውነት ነው ቅቤም ተገፍቶ ተግፍቶነው አናት ላይ የሚወጣው
7ቱም ወሳኝና አሰፈላጊ ናቸው
ሁሉም ቆንጆ ነው በርታ ስለኢትዮጵያ አልፎ አልፎ በጎነገራትን ብትዘግብ ይህንን የተበታተነ አስተሳሰብ ታቀራርበዋለህ።በርታ
የንግግርህ ኮፊደንስ ብቻ ልብን ይገዛል መለወጥ የቻለ በደንብ ይለዉጣል እናመሠግናለን የኔ ወድም
ሁሉም ጥሩ ነው። በጣም የወደድኩት ከገቢ በታች መኖር የሚለውንና በራስ ላይ ኢንቨስት ማድረግ የሚለውን ነው።
አስራት መስጠት ያለህን ይባርካል.. ተባረክልን
ቤተሰብ እጅግ በጣም ምርጥ ዝግጅት ነዉ ። ሠላም *ጤና*ስኬት ለእናንተ ይሁን።
What a wonderful message!I with my family watch your speaking. We all promised to practice it. Thank you!
ወንድሜ የሚመረጥ የለውም በጣም ድንቅ ነው ብርታት ከሰጠኝ ሰባቱንም ። በጣም ነው የማመሰግነው ።
እግዚአብሔር ይባርክህ ! በጣም ለዋጭ ትምህርት ነው
ለዘለዓለም ዘርህ ይባረክሰባቱም የህይወቴ መሪ ይሆናል
ሁሉም ተመችቶኛል በትከክል ተባረክ አቦ 👍👍👍🌹
፯ ቱም እጅግ አስደናቂ ናቸው።አብዝቶ በእውቀት እና በጥበብ ይባርክህ!!
በጣም ደስ የሚል እና የሚያነቃቃ ሓሳቦችን ነው የምታቀርበውሁሉም ምርጥ ናቸው እናመሰግናለን
በሕይወት ዘመን በሁሉም አቅጣጫ ስኬታማ ሕይወትን ለመምራት ከበቂ በላይ የሆነ አቅጣጫ የሚያመለክት የከበረ እውቀት ነው !!
ሁሉም ለህይወታችን ጠቃሚ ሀሳብ ነው። አመሰግናለው በርታ ወንድሜ
We are lucky because we have you right now በዚ አስቀያዊ ወቅት አንተን ማዳመጥ መታድል ነው keep it up 👍🥰
ደስ ይላል! የተመቹኝ መገፋትን አለመፍራታቸው ወይም አልበገርባይነታቸው ፡ ለዕውቀት ያላቸው አመለካከት፡ አስራት በኩራት የሚሉትን ወድጃቼዋለሁኝ
ነኝም ከዛውም እየኖርኩ ነው በጣም የሚገርመኝ በራስ መተማመናቸው ለስራ ያላቸው አመለካከት የገንዘብ አያያዛቸው ከነሱ ብዙ እየተማርኩ ነው እማራለሁም ዘሬ ስለሆኑ አይደለም የእውነት በጣም ጎበዞች ናቸው ለሀይማኖታቸው ያላቸው ነገር ደግሞ ከሁሉም ይበልጣል
ወንድማችን ሁሉም ጠቃሚ ነው የሚመረጥ የለም በርታ 🙏
አላህ እውቀት ይጨምርልህ 🙏🙏
ሁሉንም ወደጀልሃለሁ በተለይ ሰባተኛዋ ዋዉ! በርታ ወዳጄ
እናመሰግናለን የልጅ ትልቅ!
አበ አንተ ምንም የሚወድቅ ነገር የለህም በርታ።
በጣም ጠቃሚ የሆነ ጥሩ ጥናት ነው እናመሰግናለን
እግዚአብሔር ረጅም ዕደሜና ሙሉ ጤና ይሰጥህ።
ሰነ ዛሬ በቃ በተመሰጦ ነው ያዳመጥኩት ሁሉም ትክክል ነው🙏
አንተ ጥሩ ሰው ነህ ስለዚህ አንድ ብታርመው ምለው ነገር መስረቅን እንደ ጥሩ ነገር ማንሳትህ ነው አየህ ወንድሜ ፈጣሪ አትሰረቁ ሲል ሁሉንም ነገር ነው ስለዚህ ከአሜሪካ አይሁዶች የምንማራቸው 7 ፀባዮች ብትል የተሻለ ነው። በተረፈ አድናቂህ ነኝ ከአንተ ብዙ ትምህርት እያገኘሁ ነው
በጣም ይብዛልህ ይጨምርልህ የኔ አስተዋይ ወንድም ስነወርቅ መልካም ስም
በጣም አመሰግናለው ሁሉም የዘረዘርካቸው ደስ የሚሉና ጠቃሚ ናቸው
በርታ ወድማችን አድናቂህ ነኝ
ሀሉም ህይወት ተቀያሪ አላት ናቸው እናመሰግናለን
ሁሉም እጅግ ጠቃሚና እራሳን መመልከት ማድመጥመረዳት እንድንችል የሚረዱ ምክሮች ናቸው። ይሄንንም አውቀዋለሁ ማለት የሚችለው የሚያውቀውንየተገበረ ብቻነው። የምናውቀውን (ያውቅነውን) ካልተጠቀምንበት እንዳላወቅ ነው ይቆጠራል። ልባዊ ምስጋናዬ በፈጣሪ ስም ይደረስልኝ
እኔ ከአራት አስርት ዓመታት በላይ እስራኤል ዉስጥ ነዉ የምኖረዉ፣ የጠቀስካቸዉ የአይሁዳዉያን ፀባዮች ከአገሯ ከገባሁ ጀምሮ የሂወቴ መመሪያ ናቸዉ፣እንዳንተ ያሉ በወገናቸዉ ላይ ጥሩ ግንዛቤ የሚፈጥሩ ይብዙ፣
የምትሰራቸዉ ቪዲዎች በጣም አስተማሪወች ናቸዉ ከልብ የሚደመጡ ማራኪ ናቸዉ ሁሌም ሌላም ሀሪፍ ቪዲዮ እደምትሰራ ተስፋ አለን 👌
ከልብህ ሰው ለመቀየር የተነሳህ ሰው ነህ✅ እናመሰግነለን ወንድማችን 🙏❤
ዉዴ በምትወጃት እናትሽ subscribe አርጊኝ ጀማሪ ጋዜጥኛ ነኝ። tnxs wud
@@musicandcomediescollection7304 argechahalew antem sabskrayb arg
አንተን ያሳደጉ ቤተሰቦችህ ፈጣሪ እረጅም እድሜ ይስጥልን ሁሉንም ትክክል ነዉ
@hiwot ama ሀሜትና ኘራንክ ወዳጅ ደደቡ ነሽ
@hiwot ama ⁰
@hiwot ama 🖓
Betam lnma esun msmate susi nwe
ያንተን ትምህርቶች መከታተል ከጀመርኩ አመት ሆኖኛል ብዙ ተለውጫለሁ አመሰግናለሁ በርታልኝ ብሮ❤🙏
እንዴት ታድያለሁ ምክንያቱም ከዚህ ምርጥ ዘር ስለተፈጠርኩ
ወንድሜ ተባረክ
ሁሉን እኔስ ተጎናፅፈዉአሁ ተመስገን
7 ቱም ምርጥ ባህሪዎች ናቸዉ !ሳላስበው 2ወይም ሶስቱን የተገበርኩኝ ይመስለኛል !በተረፈ ከዛሬዋ ቀን ጀምሬ ለመኮረጅ እጥራለሁ !!በርታልን የኛ ምርጥ ልጅ!!!!
እጅግ በጣም ገራሚናምርጥ ትምህርት ነው ሁሉም ማለትም ሰባቱም አሥፈላጊናቸው ተባረክልኝ።
ሁሉም ጥሩ ምክር ነው በተግባር የሚውሉ ናቸው
ዶ/ር ንቃተ ህሊና የሆንከው ወንድማችን በርታልን ከ1እና 2 አስርት አመታት ዋላ በአንተ ስራ የተለወጡ ብዙዎች በትላልቅ መድረኮች እንደሚያመስግኑክ እምነቴ ነው ከነዛም መሀል አንዱ እኔ ነኝ።
]09
09p90
09l
⁰09900
ለኔ በጣም የወደድኩት መገፋት አይበግራቸውም የሚለው ነው ተከታታይህ ነኝ በጣም ጠቃሚ ትምህርት ነዉ የምትሰጠው ለኔ ብዙዉን ተጠቅሜበታለሁ አመሰግናለሁ በርታ
የሚገርምና በብር የማይተመን ትምህርት፤የሚያናቃቁና ራስን ለማየት መነፅር የሆኑ ሁሌ ሳትሰለችና ሳትደጋግም የምትሰጠን ዉዱ ወንድሜ በርታልን🙏🙏Galatoomi jabaa namaa!!❤😍
ልክ ነው ካልከው በላይ ናቸው በእውቀታቸው በሀገር ወዳድነታቸው በፅናታቸው የተለየ ተሰጥዎ የተሰጣቸው ይመስላሉ። እስራኤሎች የሚገርም አእምሮ አላቸው
❤
እኔ ሁሉንም ወድጄዋለሁ: በምኖርበት ከተማ የሚኖሩ አይሁዶች አሉ:: የሚኖሩት አንድ ሰፈር ነው: ከመካከላቸው ቤት ሸጦ አንዱ ቢሄድ ፈልገው ሌላ አይሁድ ያስገባሉ እንጂ ሌላ ሰው አይቀላቅሉም:: ቤቶቹ አሮጌ ቢሆንም አይሁዶቹ የሚኖሩበት ሰፈር ቤቱ ውድ ነው:: በጣም ይገርመኝ ነበር:: አሁን አይሁዳውያን ሰፈር ቤቶቹ ለምን ውድ እንደሆኑ ገባኝ:: ይህንን personal quality ስለያዙ ነው::
ወንድሜ ገራሚ ነህ አብዝተህ ገልፀሀቸዋል አብረሀቸው የኖርክ ነው የምትመስለው እናመሰግናለን🙏🏼 ከሁሉም የሚገርመኝ ባህሪያቸው ግን 3ኛው ነው ፣ በጣም ይጠይቃሉ ! የልባቸውን ይናገራሉ በጣም ተናጋሪዎች ናቸው ዕውቀት እና ጥበብም በዛው ልክ ነው ያላቸው። የሚገርምህ 8ኛ የምጨረው ለትንንሽ ነገሮች ቦታ አላቸው ፣ አይንቁ ፣ ሁሉም ነገር በቁጥጥራቸው ስር ነው ።
ባጭሩ ትንሽ ምላጭ...............ናቸው
ጠያቂ ናቸው የሚለው ውስጥ የሚካተት መሰለኝ
ፍጻሜህ ያሳምረው ቸሩ ፈጣሪ!!
የእውነት ዘመንህ ይባረክ ሁሉም ተወዳጅ ናቸው, 7ኛውን የሆነ ጊዜ ጀምሬ አቋረጥኩ, ከዛሬ ጀምሬ ለመተግበር ለራሴ ቃል ገብቻለሁ
በጣም ምረጥ ትምህርት ነው የቀረብክልን ውዱ ወንድማችን ለትምህርት የሚሰጡት ቦታ፣ አንባቢ መሆናቸውና ከገቢያቸው በታች መኖራቸው ተመችቶኛል በእርግጥም አለማበባችን ነው ኋላቀር ያደረገን።
በጣም ትክክል ነው አንተም በምሰጠው ትምህርት(ምክር) በጣም የሚያስመሰግን ነው ጎበዝ በርታ
ዋውው 7ቱም በጣም ትልቅ መልክት አላቸው አስፈላጊም ነው በጣም እናመሰግናለን ስኔ በርቱልን ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር 🙏🙏🙏🙏
እናመሰግናለን በሁሉም ነገር በመንፈሳዊውም ነገር እንድንጠነከር አድርጋችሁኛል።
እውቀት በቂ ሳይሆን አስፈላጊ ነው፤ ተግባር ግን የሁሉም ነገር መሰረት ነው።
እናመሰግናለን! 🙏
ሁሌም ትለያለህ በህይወቴ ብዙ ነገር ቀይረህልኛል አመሰግናለሁ
አመሠግናለሁ !! የሕይወት ዘመን የኃይል ምንጭ ነው !! በዚህ መንገድ የተጓዘ መንገድ ላይ አይቀርም !!
በአለም ላይ እንደ አይሁዳዊይን ጥበበኛና ሙህር የለም ይኽን ከምንጠቀምባቸው ማህበሪያዊ ሚዲያዎች ጀምሮ ብዙ ጠቃሚ ቴክኖሎጂ መጥቀስ ይቻላል ዳሩ ግን በአልም ዘንድ የተገፉ የተጠሉ ናቸው ውንድማችን አንተ ከብዙው መልካም ነገር በትቂቱ በጣም ጠቃሚውንና አስፈላጊውን ትምህርት ከተመረጡ ህዝቦች ከጥሩ ትንታኔ ጋር ሰጠንሃልና በርታልን ጎበዝ ልጅ ! " ህዝቤን የባረከ እባርካለሁ" ይላል ቅዱስ ቃሉ ተባረክ !
እውነት ነው ያነባሉ ዝቅ ብለው ይሰራሉ ብዙ ነገር ከነሱ ተምሬ አለው ይጠይቃሉ።
በጣም ትገርማለህ ከገቢ በታች መኖር ጀመሩ ል
ለእኔ ትልቅ ሀብት ሰጠኽኝ። አመሰግናለሁ።
ትክክል ነህ ።ሁሉም ነገር አዕምሮን ከመግራት ነዉ ።ተመሳሳይ በሆነ አላማ ሰዎችን ማንቃት ላይ ስለምንሰራ ደስተኛ ነኝ።
በጣም ትክክል ነው እኛ እንኮን ከኢትዬጵያ ወደ እዚህ አገር ስንመጣ ሁሉንም ችለው ያመጡን ፣ከመጣንም በኍላ ቤት እንዲኖረን የተለያዩ የትምህርት እድሎች እንዲኖሩን ፣ባጠቃላይ ከሌሎች ከሰለጠኑት ሀገሮች ከመጡት ጋር እኩል እንድንሆን የማይደረግ ነገር የለም ።ያው እኛ የመጣንበት ነገር ተፅዕኖ አድርጎ ወደ ኋላ እያሰቀረን ነው እንጂ።
በጣም ግሩም አገላለፅ ነው የገለፅከው ተባረክ ከዚክ በበለጠ ይብዘልህ 🤩🙏🙏
አው ልክ ነው የ ሀገሪቱን ነዋሪ እያፈናቀሉ
በጣም አሪፍ ነው።
"የይሁዲ አማኞች ታሪክ በኢትዮጵያ" የሚል ቪዲዮ ልስራ እንዴ?
Idea ሰጠኸኝ
በጣም አመሰግናለሁ. ጥሩ አቀራረብ ነው። የጉራጌ ህዝብ ተመሳሳይነት አለው። ኢትዮጵያ ውስጥ ባለፉት ረጅም አመታት የጉራጌ ብሄረሰብ በገንዘብ ጉዳይ ስስት ተደርገው ይታዩ ነበር። እንዲሁም ሰዎች ጉራጌዎች ሌቦች ናቸው ብለው ያስቡ ነበር። ሆኖም ግን በጣም ጠንክረው የሚሰሩ ናቸው፣ እያንዳንዱን ሳንቲም ይቆጥባሉ እና ገንዘባቸውን አላስፈላጊ በሆነ ምክንያት ማውጣት አይፈልጉም። ሕይወታቸውን በሙሉ በትዳር ውስጥ ይኖራሉ። ሁሉንም ዓይነት ጥቃቅን ስራዎች ይሰራሉ, ምንም አይመርጡም.:: ትምህርት ይወዳሉ እና በልጆቻቸው ትምህርት ላይ ኢንቨስት ማድረግ ይወዳሉ። አብዛኞቹ ሀብታም በመባል የሚታወቁ እና የኢትዮጵያ ኢኮኖሚ የጀርባ አጥንት እንደሆኑ ሁላችንም እናውቃለን። አሁን ያለውን የጉራጌዎች ደረጃ አላውቅም። ስለዚህ ወንድሜ የአይሁድን የአኗኗር ዘይቤ መስረቅ እንዳለብን ትጠቁማለህ? ኢትዮጵያውያን ; ጉራጌዎች ብቻ ሳይሆኑ ሁላችንም እንደገለጽከው የአይሁድ ባህሪ እና የአኗኗር ዘይቤ እንዳለን አምናለሁ። አይሁዶች የአሜሪካን ሀብቶች እንዴት እንደሚጠቀሙ ያውቃሉ እንዲሁም እንደ ሽልማት ከመንግስት ጥበቃ አላቸው::ያለፉት የኢትዮጵያ መንግስታት የህብረተሰቡን ሞራል መጠበቅና መርዳት ባለመቻላቸው ነው። እነዚህ ችግሮች: ማህበረሰቡ: እሴት እና ተነሳሽነት ማሽቆልቆልን የፈጠረ ይመስላል። እኛ በሥልጣኔ የመጀመሪያዎቹ ነበርን አሁን ግን በተቃራኒው እየሄድን ነው።
እኔም ከዚህ በኃላ አይሁዳዊ ነኝ
ሁሉም በራሱ መልካም ናቸው ጠያቂ መሆን የሚለው ለኔ መልካም ነው በኛ ማህበረሰብ ውስጥ ግን ለማወቅ ብለህ ስትጠይቅ ብዙ ጊዜ ፍቃደኞች አይሆኑም ለምሳሌ እቃ ለመግዛት አንድ ሱቅ ወይም ወደገበያ ሄደህ ስለምትገዛው እቃ ደጋግመህ ስትጠይቅ ስልቹ ይሆኑብሀል ማዳመጥም አይፈልጉም በአጠቃላይ ሁሉም ተመችቶኛል
Ene ayhud neg
The 7th one!!!!!!!
ገና ርዕሱን ሳየው ነው ላይ ሰፍስፍ ያልኩት ዋው አመሰግናለሁ ወንድሜ ጌታ ይባርክህ።
ትምርትህን ለመጀመሪያ ጊዜ ነው የሰማሁት በጣም ተጠቅሜአለሁ በጣም ትልቅ መርህ ነው ዘመንህ ይለምልምልህ ሰላምህ ይብዛ !
አንተ የኢትዮጲያ ምርጥ የአምላክ ስጦታ ነህ፡፡
በመጀመሪያ እኛ ነን ማመስገን ያለብን በእውነት ክበርልን እኔ ሁሉም ጠቅሞኛልም በተቻለኝ መጠንም እየተገበርኩም ነው በተረፈ በፀሎታችሁ አግዙኝ ይበልጥ እንድችል ፀዳለች ጨሬ ከኮልፌ 18ማዞሪያ ወዳችዋለው እመቤቴን!!!!!
አንተ ሰው እግዚአብሔር ይባርክህ ከክፉው ነገር ይሰዉረህ
ሁል ጊዜም የምታስተምራቸው ትምህርቶች በጣም ምርጥ ናቸው ክበርልን
አድናቂህ ነኝ ስነ ወርቅዬ ወንድሜ እውቀትህን አላህ ይጨምርልህ አላህ ይጠብቅህ በርታ 💚💛❤️
እኔ እንደተረዳሁት እነሰዲሁም ቀርቤ እንዳየሁት ከሆነ ለሁሉም ነገር መሰረታቸው ''ጠያቂ ናቸው '' ከልጅነት ጀምሮ ኦሪት ያጠናሉ ማጥናት ብቻ አይደለም እንዴት ሆነ ብለው ይከራከራሉ ሌላ ተጨማሪ ማብራሪያ ያነባሉ ።ስለዚህ እምነትን እንዲሁ በተለምዶ አይደለም ተቀብለው የሚያምኑት ጠንቅቀው አውቀው ገብቷቸው ነው ። እምነትን ጠንቅቆ ላወቀ ሰው 7ቱን መርህ ለመተግበር ቀላል ነው ለነሱ። ሁሉም ነገር ያልከው እውነት ነው አይቻለሁ ባይኔ ከነሱ ጋ ነው የምኖረው ። ለሀገራቸው እና ለሀይማኖታቸው እጅግ ታማኝ ናቸው እቀናባቸው አለሁ ደሞም የሚያስቀኑ ህዝቦች ናቸው ። ፈጣሪ አልተሳሳተም ልጆች ብሎ ከሁሉም ህዝብ ለይቶ በመጥራቱ ይገባቸዋል ።🇮🇱🇮🇱🙏🙏
7ቱም ምርጥ ናቸው ወንድማችን እናመሰግናለን እግዚአብሔር ይባርክህ !!!
እኔ አዚህ ዘር በመፈጠሬ በጣም እኮራለሁ🙏❤
እናዳንተ ሚያነቃቃኝ የለም ስራ ከሜሄዴ በፊት አነቃቃኸኝ አመሰግናለሁ 👏👏👏
ተባረክ እግዚአብሔር እንዳንተ አይነት ብሩካን ይፈልጋል ከራሰ አልፎ ለሰው የሚተርፍ አገልጋይ። ፖሰተር ዶክተር ገዛኢ ነኝ ጌታ ይባርክህ
አንተ እኮ ምርጥ ሰውነህ👈👈👈👈
በጣም እናመሰግናለን ወንድሜ ሁሉም ትምህርትህ በጣም ሚጠቅም ናቸው ሂወቴም ለመቀየር ጥረት ላይ ነኝ እግዚአብሔር እድሜ ና ጤና ይስጥህ ወንድሜ
የልጅ አዋቂ ና ዜጋ አሥተካካይ ጠቃሚ መረጃ ነው
ዉዴ በምትወጃት እናትሽ subscribe አርጊኝ ጀማሪ ጋዜጥኛ ነኝ። tnxs wud
ሰላም ወንድሜ አብዛኛዎቹ ቪዲዬችህን አስማማባቸዋለሁ ግን ይሄኛው ቪድዮህ ግን እረማት ያስፈልገዋል። እንዴት ብትል የአይሁዶች ዋነኛ የስኬት ሚስጥር የእግዚያብሔርን ወርቃማ 10 ትዕዛዛትን መከተላቸው ነው። ልብ በል ይህ ህግ ማንንም የአለም ህዝብ ወደታላቅ ስኬት መምራት የሚችል ሀይል ነው። ሚስጥሩ ደግሞ ይህ ነው። ሀገራችን ደግሞ እነዚህን ህግጋት ብትከተል እኛ ከአይሁዶች በላይ እንሆን ነበር።
በተረፈ ምርጥ ቻናል ነው በርታ።
right 👍
ሁሉም ተመችቶኛል አላገባሁም ሳገባ አስተዋይ እንዲሆን ተምረያለሁ አመሰግናለው ❤❤
ወድማችን 7ቱም ምርጥ ናቸው እዳተ ተባረክልን እንወድሀለን በጌታ ፍቅር በተለ የመጨረሻው በጣም ተመቸኝ በእውነት🙏 Thanks so much brother 🙏
የተመቸኝ ለምን ይላሉ ይጠይቃሉ ያመኑበትን ያደርጋሉ
የቱጋር ምን ማድረግ እንዳለባቸው ያውቃሉ ዋው ሁሉም አስተማሪ ናቸው ተባረክ!!
እጅግ በጣም ገንቢና ጠቃሚ ምክርና ትምህርት ነው ቀጥልበት በምክርህ ብዙዎች ሊለወጡ እንደሚችሉ አልጠራጠርም ።
አንባቢነታቻውን ወድጄዋለሁ ...ለእኔም ይበልጥ እንዳነብ አነቃቅ ሆኖኝ አግኝቻለሁ ።እና ወንድሜ መልካም ይሁንልህ።
ኮመንት ጽፌ አላዉቅም ወንድሜ ተባረክ መምረጥ ይከብዳል ሁሉም ምርጥ ናቸዉ ለመቀየር ዝግጁ ከሆንን
ተባረክ ሁሉም ፀባያቸው ለኛ እንዲሆን እግዚአብሔር ይርዳን ስንፍናን ያስወግድልን ።
ስለ አይሁዶች ማንም በዚህ መልኩ እሚያብራራልኝ ሰው እንደሌለ እርግጠኛ ነኝ አመሰግናለሁ
አንተን መከታተል ከጀመርኩ ቡሃላ በጣም ተቀይሪያለሁ ውስብስብ ያለ ህይወት ውስጥ ነበርኩ ክበርልኝ አላህ ትልቅቦታ ያድርስህ አላህ ይጠብቅህ
ዉዴ በምትወጃት እናትሽ subscribe አርጊኝ ጀማሪ ጋዜጥኛ ነኝ። tnxs wud
ሁሉም ምርጥ ፀባዮችናቸዉ በተልይ የመጨረሻዋ ተመቸችኝ አሏህ ሁላችንንም ቀጥተኛዉን መንገድ ይምራን
ስወድህ አነደኛ ኮነህ በነገር ሁሉ ተባረክ በብዙ ተባረክ።
ልብ ብለነው ስለማናውቅ ነው እንጂ አብዛኛው ታዋቂ እና ስኬታማ ሰዋች አይሁዳውያን ናቸው። ለምሳሌ ስነ ወርቅ የጠቀስካቸው ፣ አና ፍራንክ እና አልበርት አንስታይንን መጥቀስ ይቻላል።😍☺
ዋው የከፈጣሪ አለመስረቃቸው በትዳር መፅናታቸው በጣም ይገርማሉ😍🙏
የሚገርመዉ ስለአይሁዶች የተናገርከዉ እዉነት ነዉ በስራ አብሬያቸዉ ስለምሰራ አዉቃቸዋለሁ ከሁሉ በላይ የምወድላቸዉ ከእግዚአብሄር አይሰርቁም ሌላዉ በጣም አንባቢ ናቸዉ !ቀትዳራቸዉም አይፋቱም ብዙ መልካም ነገር አላቸዉ።
תודה רבה אחי, הם רעיונות שימושיים עבורנו🙏
በጣም ምርጥ ልጅ ነህ ሁሉም ትክክል ናቸው እንዴት እንደተመራመርህ ግን በጣም ይገርማል የምታመጣቸው ትምህርቶች ሁሉ በ00% እውነት ናቸው በርታልን
"በዓለም ውዱ ክፊያ ያለው ሥራ ማሰብ ነው " ግሩም አገላለፅ ነው
በጣም ደስ የሚል ትምህርት ሁሉም ይመቸኛል በተለይ 4 ተኛው እና 6
ስነየ ያንተ ቪድዮ ካየሁ ጀምሮ ምያስደነግጥ ለዉጥ ነዉ ያገኘሁት ያገኘሁት በጣም ነዉ የቀየርከኝ የንተ ቪድዮ ደግሜ ያላየሁት ያልሰለሱኩት የለም በአካል ባገኝክ ደስ ይለኛል አንድ ቀን አገኘሃለዉ ርግጠኛ ነኝ
ዋዋዋ በጣም ድስ ይላሉ ፈጣሪ ይባርካቸዉ አስተዋይ ነቸዉ አንተም ነህ ቀጥልበት
ዉዴ በምትወጃት እናትሽ subscribe አርጊኝ ጀማሪ ጋዜጥኛ ነኝ። tnxs wud
አቀራረብክ በጣም ደስ ነው የሚል!!
በጣም ብዙ ሰዎች አሉ እንዳንተ ደፍረው የማይናገሩ ስለጀዊሽ እንኳን ለማሞገስ ነውና.
እ/ር ይጨምርልክ!!!
ግሩም ነው እጅግ በጣም እናመሰግናለን
ስነወርቅ ጸጋውን ያብዛልህ በእውነት!
እውነት ነው መገፋት የስኬታችን ቁልፍ ነው ካወቅንብት
እናመሰግናልን ጅግናዉ ወንድማችን🙏
እውነት ነው ቅቤም ተገፍቶ ተግፍቶነው አናት ላይ የሚወጣው
7ቱም ወሳኝና አሰፈላጊ ናቸው
ሁሉም ቆንጆ ነው በርታ ስለኢትዮጵያ አልፎ አልፎ በጎነገራትን ብትዘግብ ይህንን የተበታተነ አስተሳሰብ ታቀራርበዋለህ።
በርታ
የንግግርህ ኮፊደንስ ብቻ ልብን ይገዛል መለወጥ የቻለ በደንብ ይለዉጣል እናመሠግናለን የኔ ወድም
ሁሉም ጥሩ ነው። በጣም የወደድኩት ከገቢ በታች መኖር የሚለውንና በራስ ላይ ኢንቨስት ማድረግ የሚለውን ነው።
አስራት መስጠት ያለህን ይባርካል.. ተባረክልን
ቤተሰብ እጅግ በጣም ምርጥ ዝግጅት ነዉ ። ሠላም *ጤና*ስኬት ለእናንተ ይሁን።
What a wonderful message!
I with my family watch your speaking. We all promised to practice it. Thank you!
ወንድሜ የሚመረጥ የለውም በጣም ድንቅ ነው ብርታት ከሰጠኝ ሰባቱንም ። በጣም ነው የማመሰግነው ።
እግዚአብሔር ይባርክህ ! በጣም ለዋጭ ትምህርት ነው
ለዘለዓለም ዘርህ ይባረክ
ሰባቱም የህይወቴ መሪ ይሆናል
ሁሉም ተመችቶኛል በትከክል ተባረክ አቦ 👍👍👍🌹
፯ ቱም እጅግ አስደናቂ ናቸው።
አብዝቶ በእውቀት እና በጥበብ ይባርክህ!!
በጣም ደስ የሚል እና የሚያነቃቃ ሓሳቦችን ነው የምታቀርበው
ሁሉም ምርጥ ናቸው እናመሰግናለን
በሕይወት ዘመን በሁሉም አቅጣጫ ስኬታማ ሕይወትን ለመምራት ከበቂ በላይ የሆነ አቅጣጫ የሚያመለክት የከበረ እውቀት ነው !!
ሁሉም ለህይወታችን ጠቃሚ ሀሳብ ነው። አመሰግናለው በርታ ወንድሜ
We are lucky because we have you right now በዚ አስቀያዊ ወቅት አንተን ማዳመጥ መታድል ነው keep it up 👍🥰
ዉዴ በምትወጃት እናትሽ subscribe አርጊኝ ጀማሪ ጋዜጥኛ ነኝ። tnxs wud
ደስ ይላል! የተመቹኝ መገፋትን አለመፍራታቸው ወይም አልበገርባይነታቸው ፡ ለዕውቀት ያላቸው አመለካከት፡ አስራት በኩራት የሚሉትን ወድጃቼዋለሁኝ
ነኝም ከዛውም እየኖርኩ ነው በጣም የሚገርመኝ በራስ መተማመናቸው ለስራ ያላቸው አመለካከት የገንዘብ አያያዛቸው ከነሱ ብዙ እየተማርኩ ነው እማራለሁም ዘሬ ስለሆኑ አይደለም የእውነት በጣም ጎበዞች ናቸው ለሀይማኖታቸው ያላቸው ነገር ደግሞ ከሁሉም ይበልጣል
ወንድማችን ሁሉም ጠቃሚ ነው የሚመረጥ የለም በርታ 🙏
አላህ እውቀት ይጨምርልህ 🙏🙏
ሁሉንም ወደጀልሃለሁ በተለይ ሰባተኛዋ ዋዉ! በርታ ወዳጄ
እናመሰግናለን የልጅ ትልቅ!
አበ አንተ ምንም የሚወድቅ ነገር የለህም በርታ።
በጣም ጠቃሚ የሆነ ጥሩ ጥናት ነው እናመሰግናለን
እግዚአብሔር ረጅም ዕደሜና ሙሉ ጤና ይሰጥህ።
ሰነ ዛሬ በቃ በተመሰጦ ነው ያዳመጥኩት ሁሉም ትክክል ነው🙏
አንተ ጥሩ ሰው ነህ ስለዚህ አንድ ብታርመው ምለው ነገር መስረቅን እንደ ጥሩ ነገር ማንሳትህ ነው አየህ ወንድሜ ፈጣሪ አትሰረቁ ሲል ሁሉንም ነገር ነው ስለዚህ ከአሜሪካ አይሁዶች የምንማራቸው 7 ፀባዮች ብትል የተሻለ ነው። በተረፈ አድናቂህ ነኝ ከአንተ ብዙ ትምህርት እያገኘሁ ነው
በጣም ይብዛልህ ይጨምርልህ የኔ አስተዋይ ወንድም ስነወርቅ መልካም ስም
በጣም አመሰግናለው ሁሉም የዘረዘርካቸው ደስ የሚሉና ጠቃሚ ናቸው
በርታ ወድማችን አድናቂህ ነኝ
ሀሉም ህይወት ተቀያሪ አላት ናቸው እናመሰግናለን
ሁሉም እጅግ ጠቃሚና እራሳን መመልከት ማድመጥ
መረዳት እንድንችል የሚረዱ ምክሮች ናቸው።
ይሄንንም አውቀዋለሁ ማለት የሚችለው የሚያውቀውን
የተገበረ ብቻነው። የምናውቀውን (ያውቅነውን) ካልተጠቀምንበት እንዳላወቅ ነው ይቆጠራል።
ልባዊ ምስጋናዬ በፈጣሪ ስም ይደረስልኝ
እኔ ከአራት አስርት ዓመታት በላይ እስራኤል ዉስጥ ነዉ የምኖረዉ፣ የጠቀስካቸዉ የአይሁዳዉያን ፀባዮች ከአገሯ ከገባሁ ጀምሮ የሂወቴ መመሪያ ናቸዉ፣
እንዳንተ ያሉ በወገናቸዉ ላይ ጥሩ ግንዛቤ የሚፈጥሩ ይብዙ፣