6ቱ የMindset ለውጦች
ฝัง
- เผยแพร่เมื่อ 6 ก.พ. 2025
- FutureX አፕሊኬሽን ስልክ ላይ ለመጫንና በአጭር ጊዜ ውጤታማ የሚያደርጉ ኮርሶችን ለማግኘት ይሄንን ሊንክ ይጫኑ 👉play.google.co...
ሁሌም የ Inspire Ethiopia አዳዲስ ቪዲዮ እንዲደርስዎት Subscribe አድርገው የደወል ምልክቱን ይጫኑ ወይምይሄንን ሊንክ ይጫኑ / @inspireethiopia
ጠዋት ጠዋት አጫጭር አነቃቂ ሀሳቦች በስልካችሁ እንዲደርሳችሁ የቴሌግራም ቻናላችንን በዚህ ሊንክ ይቀላቀሉ Telegram : t.me/inspire_e...
"
🔻 "Scott Buckley - Bring Me The Sky" is under a Creative Commons (CC BY 3.0) license.  / musicbyscottb www.scottbuckl... Music promoted by BreakingCopyright:  • 🦋 Fantasy & Inspi... 🔺
ህይወትህ ጥራት የሚኖረው በአስተሳሰብህ (Mindset) ጥራት ልክ ነው።
THANKS DEAR! 😍🙏
ስንዬ በጣም እናመሰግናለን በትህትና ስላስተማርከን እና ቀጣይ ቪድዮ ስለ soft skill ማለትም ስለ ተግባቢነትና ተጫዋችነት፣የስሜት ብስለት ቢሆን ደስ ይለኛል የብዙ ሰዎች ችግር ነው ብዬ አስባለሁ
Ui
ስኔ የምር አነቃቂ ምክሮችህ በጣም ነው የምወዳቸው ከመውደድም በላይ ሱስ ሆኖብያል TH-cam ላይ ጠፍታሃል እንካን በሰላም መጣህ 🎉🎉🎉🎉🎉
ኤርትራዊ ነኝ ልቤን ነካህኝ እና ተነሲቻለሁኝ now no excuses ኣቤት ሁሉ ሰው ቢሰማው 😊❤❤❤❤
You r right wedi remey
Ja wedi eriey let’s go 😊
Samity my bro wedi eri let’s go 💪
Sami heway krkebka dely nar yfqad du ✌️
ኤረትራዊያን በጣም ነው የምወዳችሁ ለምን እንደሆነ እንኳን አላውቅም ...
ኤርትራዊ ጓደኛ እንኳን የለኝም እኮ 😂💚💛❤🙏
እንኳን ደህና መጣህ የማከብርህ የማደንቅህ ልዩ እንድሆን ስበብ የሆንከኝ ያገሬ ልጅ ምችት ይበልህ በእውነት እጅግ በጣም ድንቅ የሆኑ ትምህርቶችን ነው የምትመግበን አመሰግናለሁ❤
ወይ ስወድህ ሳላይህ አልወልም አፈቀርሽ ብለው እስከሚፎግሩኝ ከፈጣሪ በታች ህይወቴን ቀይረህዋል🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤
እኔም ነኝ ግን ዋናው እኛን እየጠቀመን ነው ያውሩ ስራቸው ነው
እውነት ነው ብሮ በራስ መተማመን ወሳኝ ነው🙏🥰🥰
I just started 3 months challenge to change my life completely. And i think it'll help me a lot.
ቀጠይ attraction of low የሚለውን መፅሐፍ audio book 📚 ስራልን ወንድማችን tnks
እጅግ ከልብ እናምሠግናለን ጅግና ወንድማችን 🥰🥰❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰❤❤ በጣም ደስ የሚል ትምህርት ብዙ የሚያሠተምረ🥰🥰❤❤❤❤❤🥰❤❤❤
እግዚኣብሄር ይባርክህ ወንድማችን
ስንዬ ዉድ እንኳን በሰለም መጠህ እግዝ/ር
ይጠብቅህ ብዙኖ የተለዎጥኩት👌
እነመሰግናለን፤የሁልጌዜ መምህራችን።
እራሴኔ በገመገምኩት መሰረት 3/6 አግቻለሁ።
ችግሮቼ ብዬ የገመገምኳቸው 1,3,4,
ውስጥ ናቸው።
የሚገርም ትምርት ❤ ወንድማችንበረታ
በራስ መተማመንህ በጣም ደስ ይላል ፈጣሪ እድሜና ጤና ይስጥልን
ጀግናዬ እንኳን ደህና መጣህ❤😍🥰🤩😍🤩🤩🥰😍
እዚ ውስጥ ሁሉም የኔ ባህሪ ነው በሂደት አስተካኬላቸዋለሁ ኢንሻሏህ ስነወርቅ አመሰግናለሁ
ኢኔ ኤርትራዊ ነኝ።ቀን ከቀን ኢየተከታተልኩህ ነው።ትልቅ ስኬት ላይ ለምድረስም ቆሪጬ ተነስቻለው ኢና ኢናመሰግናለን።❤❤❤
betam enamesegenalen hulum vidoceh hiwoten endeker redetewegal le adisu manenete telek አስተዋጾ ale ስነዬ betam tnxs
1ኛ 4ኛ 6ኛ ችግሮቼ ናቸው እነዚህን እንድገነዘብና እንዳውቅ ሰለረዳህኝ አመሰግናለሁ!!
ከአሁኑ ስዓት ጀምሮ እንደምለውጣቸው ለራሴ ቃል ገባሁ!::
ፈጣሪ እድሜ ይስጥትክ ወንድሜ ባንተ ምክንያት ብዙ ነገር ኣስተካክያለሁ ❤🙏❤
እኔማ ወላሂ ሱስ ሆንክብኝ ትምርትህን ሳልሰማ አላድርም ምርጥ ትምርት ነው🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
የሚገርም ትምህርት ነው በርታ 🙏
to be honest i can't even choose from those 6 mindset ,ene hulum neber weakness yneberew but now i know how i can change my mindset betam enamesegnalen sene.big love and respect😍🙏
ገራሚነው ወድማችን እናመሰግናለኔ❤❤❤❤❤
ዋውውውው እኔም አመለካከቴን ነው የቀየረው እኔጋ ምን ነበር ጥፋት እደሆነ እያዎኩ እደማያዋጣኝ እያዎኩ ግን ለመውጣት ያንን የደከምኩበትን ሰአት እያሰብኩ እዛው እቆያለሁ ይሄ ነው እኔን የጎዳኝ
May God bless you in 3 day watching you my mindset is getting better than ever u are so gifted ❤❤❤
እግዚአብሔር ይባርክህ 🎉
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
💛💛💛💛💛💛💛
💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚
ግን ጠፍተሃልኮ 🤷♀️በተለይ ለእኛ ለማዳም ቅመሞች በጣም ታስፈልግይኛለህ 🙏እኔ በበኩሌ በጣም ተጠቂመበታለው ባንቴ ትምርት 💪🎉🎉🎉🎉🥰🥰🥰🥰🥰🥰
❤
አወ እህቴ ያጠናክርናል ተስፋ የቆርጥነውን ኡፍፍ ሞት ሞት እየሸተተኝ ነበር የሱን ትምህርት ስጀምር አልሀምዱሊላህ ከሞት ልተርፍ ነው መሰል የሆነ ተስፋ ሰጠኝ
@@iamfromethiopia3942 የኔ እህት በህወት እስካለሽ ድርስ የሰው ልጅ ይፈተናል ያልፋል,,, ከመቃብር በታች ያለው ሰው ነው እንጂ የማይፈተናው 👈እኔ እንዴ አንቺ ብዙ ተግዳሮት ዉስጥ አለፍኩ ግን ዛሬ ከሁነታዉች በላይ ነኝ ተመስገን 🙏🙏መቼም ተስፋ እንዳትቆርጭ 💪
Thanks guys for all of you support
ስነዬ እንኳን ሰላም መጣህልን እግዚአብሔር ይስጥልን በርታ ጀግናችን❤
Betam desi bilognl
የኔመልካም አላህ ይጨምርልህ በሰማነዉ የምንጠቀም ያርገን
Amiin habibtye
Amesegnalew hiwothn egziabher yibark
Baga nagan dhufte namati tola galatomo
❤unkan beselam meta wandmachn
ትችላለህ አለሜ 💕
እናመሰግናሌን ውድማችን👌👍🙏
Bless you bro berta ❤
1ኛ ነህ እግዚያቤር አቅሙንና ብርታቱቱ ይስጥህ
GREAT JOB
በጣም አመሰግናለው🙏የኔ ከስድስቱ አንዱ ነው ነገ እጀምራለው ትክክለኛው ሳዓት ሱመጣ እጀምራለው የሚለው ነው 🥺
all best
Min tilengalk ideme 30naw lela sira nigidi layi maniyawm siralayi siketama nangi kesu balayi timrti yalemere yekocengal wadime ibakikin min tilengalek❤🎉 sufe ktnbebk irda benatik keftari tagengalek❤❤🎉
ኘሮፌሰር ስነወርቅ ታዬ ለአንተ ያለይ ክብር ልዩ ነው ::እና እነዚህ ጥያቄ ብትመልስልይ ደስ ይለያል
1.ሜድቴሽን እንዴት እናርግ?
2.አይምሮዋችን /ሀሳባችን እንዴት እንቆጣጠረዋለን ?
thank you bravo bro
always my favrite
ተባረክ!!
❤❤❤ስእነ ምርጥ ሰው
ናይ ብሓቂ ዓቢ ትምህርቲ ❤❤❤
It's really amazing, dear sine
Emotional intelligence lay sralen ...
ራስህን ተቀይረህ ለሃገርህ በማገልገልህ በጣም ኣመሰግናሎህ !
Wow amazing thank you so much my brother 🙏🙏🙏❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
4/6 😊 ye 4 tegnaw ena 6 tegnaw nachew wedehula yaskerugn astekaklalew😊.tnx betam ❤
ለምን እንደሁ ባላዉቅም የአበቃልሽ አይነት ስሜት ይሰማኛል ሞራል ሰላም የቤተሰብ ናፍቆት ምናምን የለኝም አልናፍቅም አልወዳቸዉም እንዳልናፍቅ አድርገዉ በለጋ እድሜዬ ስለጎዱኝ 😢 እድሜዬ 29_30 ነዉ ያለሁት አረብ ሃገር ነዉ እናም ሃገር መግባት ማግባት እንዳለብኝ አስባለሁ ግን ከዚህ ይልቅ አበቃልሽ ከእንግዲህ እድል የለሽም የሚሉ ድምፆች ጮክ ብለዉ ይሰሙኛል😢😢 የተወሰነ ብር አለኝ 1 ሚሊዮን 300ሺ በዝች ብር ምን ልሰራባት እችላለሁ እርዱኝ የስራ ልምድ ያላችሁ
አብሽሪ 3 መቶ ሺም መስራት ትችያለሽ
ኣይዞሽ የኔ እህት 🥰
አይምሮሽ ላይ ያለው ነገር በውስጥሽ ላይ ያለው ነገር ከዚ እድትወጪ የሚረዱሽ ሰዎች ላገናኝሽ እችላለው ለሌላ ግዜ ግን እደዚ ብር አለኝ ብለሽ አትፃፊ አትናገሪ
@@يارباخبكيارباخبك ልክ ነህ እኔ በአካል ለማገኛቸዉ ሰዎች አልናገርም ግን በዚህ የሃሳብ እርዳታ ስለፈለኩ ነዉ የዉስጤን የተናገርኩት አመሰግናለሁ
አይዞሽ እህቴ አስተሳሰብሽን ከቀየርሺው እነሱ የበደሉሽ ሁሉ ረስተሽ ለራስሽ መካስ አለብሽ አገርሽ ገብተሽ የምትወጂውን ስራ በትንሽ ብርም ቢሆን መስራት ትችያለሽ ጠንካራ መሆን አለብሽ
Thanks for your help as well as advise
ምርጥ ሰው
Good leader 🎉
አመሰግናለሁ 🙏
ሰነወርቅ እደስምህ እውነትም ወርቅ ነህ ስምና ጭቅላት ሲገናኝ❤❤❤❤❤❤
አመሰግናለሁ ወንድሜ
Tebarek wud wondime ❤❤
What a super man keep it up bra wow😍😚😮😯
Tleyaleh
Betam, enamesaginalena 😘😘😘🥰😘😘😘🥰
1,2,3,5 I have surely but I will correct the 4 and 6.
Sne I have consistently following your way and I'm in the way of that I think.
A million thanks for our expert
🙏🙏🙏🙏🙏🙏
Okay Guide me some point to correct those points.
እግዝአብሔርይባርክህ❤🙏
ምርጥ
Enamsegnalen gen hossana noreh tawkaleh
Exactly bro thank u
Thanks Mr Sine🎉🎉❤❤
Keep going 🐐
Thanks for you ena ene 5tu alegn enam ahun eyetegeberkut new 😊
ከልብ አመሰግናለሁ ወዳጄ
የኔ አበሳ እናመሰግናለን❤❤❤❤❤❤❤❤😊
Medhanialem anten ena meselochhn saymar yastemarachhun zega yemtgedlu ye nechoch tegezi dft yadrgachu
እግዚአብሔር ከዚህ በላይ እዉቀቱን ጥበቡን ያድልልህ ይጨምርልህ እናመሰግናለን ወንድሜ በርታልን!!!
አንተ ልጅ እንኳን ደህና መጣህ !
Best Video ever
እናማሰግናላን
ወንድማችንእንኳንደህናመጣህልን
Keep it up you are changeing my life
Wowww Thank you🙏
አመሰግንሃለው ወንድሜ
Amesegenalew Berta
You are already blessed
Wowwwww❤❤❤❤❤❤
My life have been changed by you
ስንዬ ስለ ምክርህ አመሰግናለሁ
አመሰግናለሁ❤ አስተማሪዬ
❤በትክክክል
Tebark
Wow የሚገርምነው
አመሰግናለሀ❤❤❤❤❤❤❤❤
Thank you sinewerk
በኝንድ ቃል ጀግናችን ነክ
It's good study
ክበርልን ዋውውው
My hero bro
thankful bro
Hi sinework thanks for this video
ሁሉም የኔ ናቸው