#Zaramedia

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 16 ต.ค. 2024
  • Join this channel to get access to perks:
    / @zaramedianet
    Zelle/cash app-571-622-8891
    donorbox.org/s...
    gofund.me/6229...
    #Zaramedia #ZaraTigray #Ethiopia #Amhara #Eritrea

ความคิดเห็น • 191

  • @Zaramedianet
    @Zaramedianet  2 หลายเดือนก่อน +21

    Subscribe, share, like, comment. Zelle/cashapp -571-622-8891 Join monthly membership donorbox.org/support-zara-media-network or gofund.me/6229ecd0

  • @abebakebede1270
    @abebakebede1270 2 หลายเดือนก่อน +9

    የቀንየልና ተባእ ሓውና።

  • @blenmehari8401
    @blenmehari8401 2 หลายเดือนก่อน +12

    ጥረትህ ለእውነት ነው

  • @AbdulAzizIsmacil
    @AbdulAzizIsmacil 2 หลายเดือนก่อน +13

    ህወሃት ማለት
    አባይ ፀሃዬ
    ሰዩም መስፍን
    አስመላሽ አባይ ነብሱ
    እነዝህና ሌሎች ብዙ ጀግኖች የተሰዉለት
    ጀግና ፓርቲ ናቸዉ
    ለትግራይ ህዝብ ብዙ ዋጋ የከፈሉለት ናቸዉ
    እኔ ሁሌ እናገራለዉ ህወሃት ዉስጡን ይፈተሽ ትግራይ ህዝብ የራሱን ድርሻ እንደ ምወጣ እተማመናለዉ

  • @abdullahihamid4738
    @abdullahihamid4738 2 หลายเดือนก่อน +24

    ሰላም ዎንድሜ ስታሊን ያህዋሃት መዳካም ወይም መካፋፋል ያምጎዳው የትግራይ ሕዝብ ብቻ አይደለም ሁሉንም ብህሮች ይጎዳል ምክንያቱም በዳንኤል ክብረት የሚመረው የአብይ መንግስት አሃዳዊ መንግስት እንዳይመሰርት እንቅፋት የሆናበት ህወሓት ነው ምክንያቱም ብዙ ወጋ ተካፍሎባታል ስለዚህ ህወሓት እንዲፈርስ የሚሰሩ አካላትን ከየተኘውም ብሔር ይሁኑ ሁሉም ብሔሮች መተጋል አለበቸው ምክንያቱም እናሱ ሆዳሞች, ባንዳዎች ናቸው.

    • @خديجهخديجه-م3غ
      @خديجهخديجه-م3غ 2 หลายเดือนก่อน +7

      በትክክል ብለሃል ። ብሄርብሄረሰቦች እንደበፊቱ ተታለው በህወሓት ጥላቻ መግባት የለብንም ።ለእኛ ህወሓት ባለውለታችን እንጂ ጠላታችን አይደለም ።እንደሰው ቆም ብለን ማሰብ ይጠበቅብናል።

  • @SibihatAdigeh
    @SibihatAdigeh 2 หลายเดือนก่อน +10

    ወንድም እስታሊን እንዴት አለህ እውነት እግ/ብሔር በሚያውቀው እጆግ አከብርሀአለሁ ጥሩ ኢትዮጵያዊ ተጋሩ ነህ ሀቀኛና ደፋር ለእውነት የቆምህ ነህ እድሜህ ይርዘም በዚሁ አቋምህ ቀጥል በርታ

  • @BirishAmare
    @BirishAmare 2 หลายเดือนก่อน +12

    🎉🎉🎉ጂግና ሰታሊን

  • @CapitalCapital-dy3wo
    @CapitalCapital-dy3wo 2 หลายเดือนก่อน +19

    ሕወሀት በድንቅ ሁኔታ ይነሳል እግዚአብሔር አላ

  • @GarbelHilla
    @GarbelHilla 2 หลายเดือนก่อน +7

    TDF 🫶🙏❤👈

  • @adeyminet2551
    @adeyminet2551 2 หลายเดือนก่อน +2

    telling the truth ,
    keeping it coming
    you're a good man
    💊🇪🇷
    😎
    🎷
    +++

  • @jssllaa122ali7
    @jssllaa122ali7 2 หลายเดือนก่อน

    ካማካ የብዘሐዮ እስታሊን ጅግና100000 ንበረልና ሓደ ክንድሽሕ

  • @rezeneberhe818
    @rezeneberhe818 2 หลายเดือนก่อน +3

    ስታሊን ጎይታ ❤❤

  • @YibrahGebreMedhin-ll8sy
    @YibrahGebreMedhin-ll8sy 2 หลายเดือนก่อน

    ሺሕ ግዜ ተወለድ ጅግና

  • @Ele_Simri
    @Ele_Simri 2 หลายเดือนก่อน +5

    Abyeee Must go soon !!!🟡🔴

  • @mulualemmulualem6710
    @mulualemmulualem6710 2 หลายเดือนก่อน +4

    You the man! Stalin.
    Fano and TPLf has to work together.

  • @sinamamo571
    @sinamamo571 2 หลายเดือนก่อน +6

    እስታሊን ወንድሜ የትግራይ እንባ እኮ ደም እባ ነውኮ ፈጣሪስ ያይ የለ

  • @unknownUnknown-lv9gb
    @unknownUnknown-lv9gb 2 หลายเดือนก่อน +1

    ስታሊን ጀግና ጎበዝ ተንታኝ በርታ

  • @HopHop-b2w
    @HopHop-b2w 2 หลายเดือนก่อน +2

    በርታ

  • @bilenbelay3803
    @bilenbelay3803 2 หลายเดือนก่อน +11

    በገጀራ ተጋሩ የከተከቱ፣ ፈጣሪ ተፋረዳቸው!!!

  • @dagimdagne9508
    @dagimdagne9508 2 หลายเดือนก่อน +5

    የህውሃት ጉዳይ እንደሌሎች ፓርቲ አይደለም እነዛ ዝም ብለው ነው አቅም የሌላቸው ናቸው ህውሃት ግን ከገጂው ፓርቲ እኩል እንዳውም በላይ አቅም ያለው ስለሆነ ልዩ ተገዳዳሪ ሀይል ነው እና መጥፉት አለበት ብሎ መንግስት ሚሰራበት ነው የቀድሞ እውቅናውን ከመለሰ ብዙ ሀብቱን መመለስ ከመንግስት ይጠበቃል ያንን ማድረግ ደግሞ መንግስት አቅምም የለውም መመለስ አይፈልግም

    • @خديجهخديجه-م3غ
      @خديجهخديجه-م3غ 2 หลายเดือนก่อน +3

      በትክክል ። የቀድም እውቅናህን አልሰጥም የሚለው በዋናነት የወረሰውንና የዘረፈውን ሀብት ላለመመለስ እንዱነው።ሁለተኛው ህወሓት የካበተ ልምድ ስላለው መንግሥት ን ተገዳዳሪ ስለሆነ ፍራቻ ነው ።

  • @Ele_Simri
    @Ele_Simri 2 หลายเดือนก่อน +5

    ዕናት ለጉፉ ህዝብ, ከትግራይ። 🟥🟨

  • @isurafelkif
    @isurafelkif 2 หลายเดือนก่อน +5

    እንዲህ እያለ የትግራይ ህዝብ ማደከም ነው ምንም አማራጭ የለውም የትግራይ ህዝብ አንዱንና አንዱን ጦርነቱ የጅምር በጭራሽ የሚተኙ አይይደሉም የጌታቸው ረዳ ግሩፕ በገንዘብ በቢሊዮን ገዝቶት ትግራይ ለመበተን የሚስራ ያለው ነው ሰለዚህ TDF ወግያው መጀመር አለበት በታትኖ በኃላ የትግራይ ህዝብ ይቆጮዋል ባንዳው ጌታቸው ረዳ ሰላም ሰላም የሚለው በብሊዮን የተሰጠው ወጊያ አንዳያነሳ ማረግ ነው ሰላም እያለ ለማደከም ነው አሁን tdf ወጊያ ከከፈተልኝ በአጭር ጊዜ ሊያፈርሰን ይችላል በማለት የሚሰራ ሰራ ነው ማዳከም የትግራይ ህዝብ ሆነ ተብሎ የሚሰራ ሰራ ነው እንዲህ ከቀጠለ ብትንተንህ ነው የሚወጣው ቀጠል አይቀረውም አብይ ከገባ እወቁ ባንዳውም እንጦርጦሰ ያሰገበዋል የሚምረው ምሰሎቸዋል ለለማ ያልተመለሰ

  • @mizaanberhane4002
    @mizaanberhane4002 2 หลายเดือนก่อน +2

    ብዓፋር ገይሮም ይበቑጹዎ እንተኺኢሎም ኦሮማራ, ዓፋር, ኤርትራ ኩሎም ጸላእቲ ህዝቢ ትግራይ, ብናይ ተጋሩ ደም ኢዶም ዝጠክቀዩ ናይ ደም ሰባት ኢዩም

  • @MichaelKidane-b5t
    @MichaelKidane-b5t 2 หลายเดือนก่อน +5

    የህወሓት እውቅና ያልተመለሶው በምርጫ ቦርድና እና በማእከላዊ መንግስት ጥንካሬ ሳይሆን በህወሓት ውስጥ መስሎው የነሩ የስልጣን ጥመኞች በሚጫወቱት ሴራ መሆኑ ጥርጥር የለውም::ይህ ለጊዜ እንስጦው::በአሁን ሳዓት ህወሓት on the right truck ነው::ጫጫታው የበዛው በምጣዱ ላይ ያለውን ዳቦ አይተው ነው::አሁን መሆን ያለበት ጫጫታውን ልክ እንደ ነዳጅ ተጠቅመን ወደ ጉልበት ቀይረን ወደፊት መገስገስ ያስፈልጋል::ንበርትዕ :ሰማእታትን የረሱ የስልጣን ጥመኞች ካሉ ግን ለጊዜ እንቅፋት ከመፍጠር ውጪ እርባና አይነሮውም :: ህወሓት በጫጫታ የሚፈርስ ድርጅት ቢሆን ንሮ ድሮ ነበር::ከንቱ ድካም ነው እንበርታ ታሪክ የሰጠን እድል ማሸነፍ እንጂ ተሸናፊነት ሰጥቶን አያቅም::እውነታው የሚጠራጠር ካለ ታሪክ የማያውቅ ከማለት ዉጪ ምን ይባላል ?

    • @yokishmedia
      @yokishmedia 2 หลายเดือนก่อน

      ምን ማለት ነዉ?ጦርነት ይጀምር ነዉ እያልክ ነዉ?

  • @hishemmabrat4227
    @hishemmabrat4227 2 หลายเดือนก่อน +4

    እድሜ እና ፣ ጤና ይጥሕ በርታ. ❤❤❤❤

  • @ebro1yi2abba
    @ebro1yi2abba 2 หลายเดือนก่อน +3

    ❤❤❤❤❤❤❤ ሲጀመር ህውሃት ጉባኤ ለማድርግ አብይን ማሰፈቀድ ለምን ተፈለገ። እሰታርሊን ይህንን ነገር በደንብ ለመረዳት ያሰፈልጋል። አልገባኝም ይህንን : ለአብይ ብልፅግና የፈፀመውን ግፍ የረሳ የህዋህት አመራር ይኖራል ብዬ አልገምት።ትግራይ በቅፅምና ። የተረጋገጠልንን መከበር አሳልፎ ለበላተኛው ብልፅግና መብትህን በነፃ እንደመሰጠት ይቆጠራል

    • @Mulugeta-w8q
      @Mulugeta-w8q 2 หลายเดือนก่อน +1

      አቢይን ሳታስፈቅድማ ምንም ማድረግ አትችልም እሷ ትእቢት ዋጋ አስከፍላለች አሁን ሲጠራችሁ አቤት ሲልካችሁ ወዴት ማለት ብቻ ነው አማራጭ የለም።

    • @خديجهخديجه-م3غ
      @خديجهخديجه-م3غ 2 หลายเดือนก่อน

      ​@@Mulugeta-w8qዝም ብለህ የሻቢያን ቂጥእየላስክ ተቀመጥ መከላከያ ቂጥህን እየገረፈህ ተቀመጥ ።የትግራይ ህዝብ ጀግና ህዝብ ነው 5 የውጭ ሃይሎችንና የ10 ሩ ክልሎች ልዩሃይልና ምላሽ ድሮንና ሚሳኤል የጦርጀት ጋር አንድ ብቻቸውን ገጥመው ነው ያሸነፉና ወደ ድርድር ያመጧቸው።አንድ መከላከያን ማሸነፍ አቅቶህ ቱሪናፋህን ትነፋለህ።ቱልቱላ።

  • @hope2021-p5t
    @hope2021-p5t 2 หลายเดือนก่อน

    stalin the great belih tigraway ntigray tigebro zeleka service is paramount and huge.edmen tienan yhabka tegaru kkebru.nska jigna eka and the information u bring is evidence based and so informative

  • @DendishoGudeta
    @DendishoGudeta 2 หลายเดือนก่อน

    " ሕወሓት ካልሆነ ሌላ ነው ። "
    ፅንፈኛ ቡድንተኝነት ።

  • @teklaytesfugebru
    @teklaytesfugebru 2 หลายเดือนก่อน +1

    ብዝዓባ ህወሓት ብትግርኛ እተትገብራ አየሐይሽን ስታሊን ሓወይ። ንሕና ጥራሕ እኳ እስቲ ንስማዓዮ

    • @AbdulAzizIsmacil
      @AbdulAzizIsmacil 2 หลายเดือนก่อน +1

      ትክክል እኔም እስማማለዉ
      ጥሩ ሀሳብ ነዉ

  • @abrhamgebre4625
    @abrhamgebre4625 2 หลายเดือนก่อน

    ፁብቕ አለኻ እስቲ ስለ አለም ገብረዋህደ ስለ መኒጀሪኖ ስለደብረፂዮን ተዛረብ

  • @hagosGebrehaweria
    @hagosGebrehaweria 2 หลายเดือนก่อน +1

    በጋሞ የተፈጠሮው ያሳዝናል
    ➢➢ግን ለተስፋየ በልጅጌ መልእክት አለኝ በጋሞ ወጣቶችና ገበሬዎች የትግራይ ተወላጆች በአገር መከላከያ ኢትዮጵያን ስያገለግል የነበረ ከጀኔራል እስከ አምሳለቃ ነው ➢ በገጀራ ቆራርጦ ረይሳቸው ለአሞራና ለአዞ የሰጣቸው

  • @ZemadEkud
    @ZemadEkud 2 หลายเดือนก่อน +3

    31:00 Abiy leflifo Assab aygegnm . Kamareh nana mokrew . Be Eritrea qeld yelem !

    • @DawitNigussie-r9g
      @DawitNigussie-r9g 2 หลายเดือนก่อน +1

      Tdf selale bedneb yaregwale men Addis iydelm tdf akem selalew yaregwale.

    • @tesfutewoldberhan8756
      @tesfutewoldberhan8756 2 หลายเดือนก่อน

      Just dream😊​@@DawitNigussie-r9g

  • @nigussegirmaamiru4779
    @nigussegirmaamiru4779 2 หลายเดือนก่อน

    መዘበራሪቅ ጀመረክ

  • @genetgebremariam9060
    @genetgebremariam9060 2 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @zaebakulu8553
    @zaebakulu8553 2 หลายเดือนก่อน +13

    እስታሊን ገብረሚኪኤል
    ባሻ ደስታ
    Dr ሃይለ
    የቀድሞም የህውሓት ታጋይ ብሄራዊነት እና ትግራዋይነት የተላበሱ የጀግንነት ኣርማ ለህዝብ ና ለ ብሄራውነት ክብር ቆመው የሚታገሉ በነፈሰው የማይነፍሱ የ ትግራይ ህዝብ ኣሽከር ወይም (ገብርሄር ናቸው )❤❤❤❤#ሳብስክራይብ የሕዋተይ

    • @BrhanuKiros-b7x
      @BrhanuKiros-b7x 2 หลายเดือนก่อน

      Cadre

    • @sabafekadu911
      @sabafekadu911 2 หลายเดือนก่อน +1

      @@BrhanuKiros-b7xso what ካድረ ኾንካ ህዝብኻ ምድሐን እኮ ጀግንነት ነው

    • @BrhanuKiros-b7x
      @BrhanuKiros-b7x 2 หลายเดือนก่อน

      @sabafekadu911 which people do you save 1million and above give to our people democracy freedom period

    • @AgameTigray
      @AgameTigray 2 หลายเดือนก่อน

      @@sabafekadu911 ካድረ ኮይኑ አየናይ ህዝቢ አድሒኑ? ናይ ህውሓት ካድረ ንከብዶምን ንውድቦምን ጥራህ እምበር ህዝቢ እንተሐለቀ ሐንቲ በጊዕ ዝጠፍአቶም አይመስሉን። ህውሓትን ካድረታታን ደም ህዝቢ ትግራይ ሰትዮም ዘይዓግቡ ቁርዲዳት ኢዮም።

    • @AgameTigray
      @AgameTigray 2 หลายเดือนก่อน

      ባሻ ክሻና ሃይለ እሉላት ደገፍቲ ህውሓት ኢዮም ። የትግራይ ህዝብ ይዳን አይዳን ግድ አይላቸውም። ለህውሓት የምትጥልላቸው ትራፊ አንጥንት ነው የሚሰሩት። እታሊን በጦርነቱ ጊዜ ከሚገባው በላይ ለትግራይ ህዝብ ታግሎዋል ። ነገር ግን ከፕሪቶሪያ ስምምነት በሓላ ግን የህውሓት ድክመትና ሽንፈት ነው የሸፈነው። ህውሓትን እንደሚገባው አላጋለጣትም።

  • @yesawku
    @yesawku 2 หลายเดือนก่อน +1

    ስለዚህ ህወሃት የቀደመ ስህተቱን ትቶ ኢትዮጵያ ከአዳጋ እንድትወጣ ከሚሠሩ ሃይሎች ጋር መሠለፍ አለበት

  • @ThomasTemare
    @ThomasTemare 2 หลายเดือนก่อน +2

    100%

  • @TsegaTsegaGerezihar
    @TsegaTsegaGerezihar 2 หลายเดือนก่อน +2

    Egzabiher amlak lbaalu ykfelo zumenati wedza tenkalit

  • @FiyoriShishay-j6d
    @FiyoriShishay-j6d 2 หลายเดือนก่อน

    ትንሹ ሃይለ

  • @wine488
    @wine488 2 หลายเดือนก่อน +2

    አረ ይሄን ህፃን መሪ መስማት ሰቀጠጠን

  • @aberatek5731
    @aberatek5731 2 หลายเดือนก่อน +2

    DearStalin I really appreciate your smart mind...but not to same problem I believe TPLF have to focus on its internal democracy and tramsperency.They have to focus on how to deliver the standard service for Tigray people who paid their kids .....tigray people doesn't deserve such poor leadership

    • @wediofla3230
      @wediofla3230 2 หลายเดือนก่อน

      Do really believe democracy can come to Tigray while Abiy is at 4 kilo??? TPLF's first priority must be the removal of Abiy.

  • @Fanatigray
    @Fanatigray 2 หลายเดือนก่อน +4

    ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @seleshemulaw1448
    @seleshemulaw1448 2 หลายเดือนก่อน

    🙏🙏🙏

  • @amanuelmesfin1683
    @amanuelmesfin1683 2 หลายเดือนก่อน

    እስታሊን ሓዉና እተቅርቦ ዘለካ ፕሮግራም ብጣዕምሚ ፅቡቅ እዩ ንፋኖ ግን ቡዙሕ ትኩረት አይትግበረሉ ምክንያቱ አይእመኑን

  • @engdagizaw3233
    @engdagizaw3233 2 หลายเดือนก่อน

    TIGERY MEDIATATE BEJAHUM KEYETEDEKEMU AFELUTOWOM NEZEYEFELETE...............................YA ESE ELELEHU

  • @dkm1666
    @dkm1666 2 หลายเดือนก่อน +2

    ማስተር አብነት ከመንግስት ተብዬው ቀድሞ ደርሷል

  • @AbuHashu-d8c
    @AbuHashu-d8c 2 หลายเดือนก่อน

    ግደይ ዕወነት ነው ተወዳጅ ነበረ ፣ ከመሰራቾች ኣንዱ ሁኖ የኣባቱ ጓንዴ የሚባል በዛኔ ጥሩ የሚባል ብረት ይዞ ነው የታገለው ፣ መ/ኮሚቴም ነበረ ፣
    በሪሁ / ኣረጋዊ በረሀ ኣምባ ገነን ጨካኝ! ገዳይ ነበረ ።

  • @TsegayTeklu-c3s
    @TsegayTeklu-c3s 2 หลายเดือนก่อน +1

    ስታሊን ህወሓት ቅድም ህዝቢ ይፈትዋ ነይሩ ሐዚ ግን ብሰንኪ ሰንፈት ድክመትን መሪህነት ህወሓት ህወሓት ህዝቢ ፀሊ እዋ እዩ። ምክንያቱ ህዝቢ ፍትሒ ስኢኑ፣ ስርቂ በዚሑ ካብቶም መራሕቲ ክሳብ ታሕቲ፣ ዝተፈናቀለ ህዝቢ ናብመረበቱ ኣብ ክንዲ ምምላስን ፀጥታ ህዝቢ ኣብ ክንዲ ምሕላውን ኣብ ሕቱክቱክ ምውዓል ዝኣምሰሉ ፀገማት ብሰፊሑ ይረአ ስለ ዘሎ ከስተካክል ይግበኦ። እንተዘይ ኮይኑ ግና እቲ ፓርቲ እንተዘይ ዓርዪ ግና ከም እንስኖ ኣየጠራጥርን።

  • @abrhamkelali9038
    @abrhamkelali9038 2 หลายเดือนก่อน +2

    well com stalin

  • @araddaayadete8979
    @araddaayadete8979 2 หลายเดือนก่อน

    Stalin now it will better to move with caution tactically and peacefully and concentrating on rehabilitation and reconstruction works that will benefit the Tigrean people. The current contravenes could divert the attention and effort of the reconstruction endeavors!

  • @zaebakulu8553
    @zaebakulu8553 2 หลายเดือนก่อน +4

    ናይ ሚድያ ሓርበኛታት ተጋሩ ሕውሓት ሕውሓት ሕውሓት ናበልኩም ዓብይ ናይ ጥፍኣት ገደል ኣብቕድሜኹም ኣሎ እቲ ዘሕዝን ነቲ ሚስኪን ህዝቢ ትልክሙ ሙኻንኩም እዩ😢

    • @yeshig4227
      @yeshig4227 2 หลายเดือนก่อน

      @@zaebakulu8553 እሞ መን ድኣ ክንብል ባይቶና፣ ሳልሳይ ወያነ ወይስ ናይ ትግራይ ብልጽግና?

    • @AgameTigray
      @AgameTigray 2 หลายเดือนก่อน

      @@yeshig4227 ንትግራይ ህዝቢ ድምጺ ኩኑ። ህዝቢ ትግራይ ንህውሓት አሚኑ እታንይ ረኪቡ? በዘይካ ሞትን፣ጥፍአትን፣ምብትታንን፣ሐዘንን፣ ብርሰትን፣ወዘተ። ብይቶናን ሳልሳይ ውያነ ተስፋ ዘለወን ብድባት ኢየን።

    • @yeshig4227
      @yeshig4227 2 หลายเดือนก่อน

      @@AgameTigray ኧረ ግደፈና በጃኻ እንታይ ክገብራ ሪኢናየን ኢና መራሕተን ከም ተራ ዕዋላ ኣብ fb ክጻረፉን ካብ ሓደ መራሒ ውድብ ዘይሕለው ቃላት ክጽሕፉን ኢና ንሪኦም ዘለና ብተወሳኺ ገና ከይጸመዱ ኣብ ክልተ ተኸፊሎም እቲ ሓደ ነቲ ሓደ ክእግድን ከባርርን ኢና ንሪኦም ዘለና እምበር ዝሓሸ ነገር ሒዞም እንተዝመፁ ድኣ ንትግራይ ካሕሳ እንድዩ ኔሩ

  • @gabrielfantaye5325
    @gabrielfantaye5325 2 หลายเดือนก่อน

    ውሻሻሻሻሻሻ!!!
    ቁርስ ቡና ኣመላላሽ!!

  • @HadushWeldeselassie
    @HadushWeldeselassie 2 หลายเดือนก่อน

    🎉

  • @sallyasfaw
    @sallyasfaw 2 หลายเดือนก่อน

    What is the difference to Aby before or after the. ጉባኤ meeting to apply for registration? why he envelop on Tplf meeting? Is any different to Aby?

  • @NuruJuhare
    @NuruJuhare 2 หลายเดือนก่อน +2

    Stalin ambesaye nurlin

  • @Alemaz-vi7on
    @Alemaz-vi7on 2 หลายเดือนก่อน +1

    አይ ሰታሊን ናይ እዝኦም መስቀል ናይ ክርስቶስ አይኮነን ሐይማኖት ካብ አክሱም ምስ ወፀት ጠፊአ እየ::

  • @DawitNigussie-r9g
    @DawitNigussie-r9g 2 หลายเดือนก่อน +1

    Ewnet new wesagnu hewhat new mengest endaweraw iydelm Este ahune kechale wegiya yjemer tdf be 1 were Addis Ababa yegebal wergna akem endalew sew ermeja ewesdalew yelal yemokerw esti.

  • @muzz.bedabo1771
    @muzz.bedabo1771 2 หลายเดือนก่อน +1

    Nebiyu Mohammed duaaa yetederegelat meryett inaa hizzeb tigray yee diridawak kentiba merkeno meto sew aydelum bil man yesemawal korekonda belutt

  • @almazyehdego4802
    @almazyehdego4802 2 หลายเดือนก่อน +1

    ❤️💛🎉🎉🎉🎉🎉👋👋👋👋

  • @sallyasfaw
    @sallyasfaw 2 หลายเดือนก่อน +1

    TPLF እዝህ ላይ መጠንቀቅ አለበት እንደገና ከተመዘገበ የ genocide ተጠያቅነቱ ይደመሰሳል ሌላ ንብረታቸው ይወርሰዋል ይህን ለፒርቶርያ ማመልክት ነው የሚያዋጣ

  • @Alemaz-vi7on
    @Alemaz-vi7on 2 หลายเดือนก่อน

    ስታሊን ድምፅ ህዝቢ ክነግረካ እሞ ኤርትራዉያን ሽኡ እንታይ እሎም ይመስለካ ነብዩ መፅእሉና ለካ ከምዚ ስለ ዝበለም እዩ ::

  • @temesgenberhane
    @temesgenberhane 2 หลายเดือนก่อน

    ስታሊን ቕጭን well done

  • @AteAte-vj2gx
    @AteAte-vj2gx 2 หลายเดือนก่อน

    😢😢😢😢😢

  • @soadsaleh4581
    @soadsaleh4581 2 หลายเดือนก่อน +2

    ለጎፋ ህዝብ ጽናት እመኛለሁ💔😭😭😭

  • @GamachuBeyena
    @GamachuBeyena 2 หลายเดือนก่อน +1

    Ethiopia cannot afford to go to vicious and malicious cycle of unwanted and unwarranted war's. Abiy Ahmed Ali should resign stand inside the Courts of Law answer for his crimes and war crimes against humanity inside Ethiopia.

  • @k.mihret3332
    @k.mihret3332 2 หลายเดือนก่อน

    ዘመድኩን ለዐብይ እንደሚሰራ ተረጋገጠ።

  • @TesfayKidu-d1g
    @TesfayKidu-d1g 2 หลายเดือนก่อน

    ሰላም ኢስታሌም እክ እት ኖርማን ስልክኻ ኣፊልጠና

  • @hagosGebrehaweria
    @hagosGebrehaweria 2 หลายเดือนก่อน

    ሕወሐት ትዋና ፀገማ ለይባ አብውሽጣ ሓቂፋ ንቲውድብ ሓደጋ ዝኾነ ሰብ አብውሽጦም ስጋብ ዝግብል ስቅኢሎም እናረኤይዎ ንዝኩሉ ፀገም ክመፅእ
    ዝፈቀዱ በአልቶም እዮም ሰአን በቢሰዓቱ መፍትሒ ክግበረሉ ይግበኦ ነይሩ

  • @SaidHamad-bg8dd
    @SaidHamad-bg8dd 2 หลายเดือนก่อน +5

    Getachew Reda must resign

  • @BrhanuKiros-b7x
    @BrhanuKiros-b7x 2 หลายเดือนก่อน

    Dynasty

  • @kebedeAsefa-n7o
    @kebedeAsefa-n7o 2 หลายเดือนก่อน

    ስታሊን አብ ትግራይ ዘሎ ፀገም አዚዩ ዝለአለ ህማቅ ኢዩ ቀፃሊ እንታይ ይኾን ኣይፍለጥን ሐዚ አነ ዝብሎ እተን አብ ዝተፈላለየ ኸባቢ ካብ ብሎኬት ምምራት ጀሚሩ ብሰንኪ ሲሚንቶ ህፅረት ጠጠዉ ኢሉ ይርከብ እንታይ ኢዩ ኮይኑ መሰቦ ? አብ ልዕሊ ፀገም ተወሳኺ ፀገም ፡እንታይ አይነት እርግማን ኢዩ?

  • @dawitbefekadu1003
    @dawitbefekadu1003 2 หลายเดือนก่อน +1

    እስታሊን እንደህዝብ የጋሞ ስው ነው እኮ የትግራይ ልጆችን በገጀራ በቆጨራ ጨፍጭፎው የአዳም አፍር እንዲያገኝ ለአሞራ ለአዞ የስጡት ስለእዝብ እ ስራ ወንድሜ አትዘጋ

  • @ebsamohamed5845
    @ebsamohamed5845 2 หลายเดือนก่อน

    Stalin don’t worry if Abiy forms Tegaru people’s Democratic front “TPDF” then he is digging his own grave just like “OPDO “ did to TPDF . I just wonder how people don’t learn from others mistakes most importantly from their own mistakes.

  • @destaAman-xn7td
    @destaAman-xn7td 2 หลายเดือนก่อน +2

    ሰታሊን ንህዝቢ ትግራይ ምንም ዘይጨንቁም ሰብ ብጢሚት በዝናብ እናትሰቃየ ሓሳር መከራ ደም እናንብዕ ከብ ሓደ ገዛ 4 5 6 መሰዋእቲ ክፊልና መሰዋእቲ በምክፈልና ምንም ዘይመሰሎም እንታይ እንተገብርና ይሕሸና ዋይ ህዝብይ

  • @danielwildetensae6612
    @danielwildetensae6612 2 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤❤❤❤😂

  • @Brokethebeas
    @Brokethebeas 2 หลายเดือนก่อน

    መለስ ኣራሲኖም ትግራይ ክትምለሰሉ ኣብ ዘይትኽእል ጠንቂ ዝኾኑ ኣኽረርቲ ተጋሩ ኣለው፡ ጽልኢ ህዝቢ ኤርትራ ዘለዎም ኢዮም ቀንዲ ጸላእቲ ተጋሩ ኮይኑ ዘሎ።

  • @Thellman1
    @Thellman1 2 หลายเดือนก่อน

    We tigrayans will never accept anyone even thos we love to work with the prosperity party..NEVER..so thoe who are trying sulld be careful..we will reject them directly..WE ONLY ACEPT THOS WHO ARE WORKING IN THE INTEREST OF TIGRAY AND TIGRAYANS..

  • @sabafekadu911
    @sabafekadu911 2 หลายเดือนก่อน +2

    ስታሊን በጃኻ እዞም ናይ ግምት ስልጣን ሒዞም ምስ ብልፅግና እንዳሰርሑ ሕወሐት መሲሎም ንሕወሐት ከፍርሱ ዝሰርሑ ዘለው ብሽም ክፅርሑ አለዎም ንባዕሎም ተዋሪዶም ህዝቢ ትግራይ የዋርዱ አለው
    አብ ትግራይ ሕንፍሽፍሽ ከይተፈጠረ ዝደለይዎ ከይገበሩ we have to name and shame them so they can stop please please 🙏

    • @Brokethebeas
      @Brokethebeas 2 หลายเดือนก่อน

      ኣንታ ዋል ተነጊርካ እንታይ ኢካ ክትገብር፡፡ there is no shame in tigray killing 1,5 million people just for tplf ego.😂😂😂

    • @GarbelHilla
      @GarbelHilla 2 หลายเดือนก่อน +1

      ​@@BrokethebeasAnimal 😂

    • @Brokethebeas
      @Brokethebeas 2 หลายเดือนก่อน

      @@GarbelHilla abiy has still the capacity of massacring of tigrians till you have changed your mindset on tplf

    • @sabafekadu911
      @sabafekadu911 2 หลายเดือนก่อน

      @@Brokethebeas so what are you saying give up for Aby ?

    • @Brokethebeas
      @Brokethebeas 2 หลายเดือนก่อน

      @@sabafekadu911 No i am suggesting for tigreans to obey what abiy and getachew are saying. Especially do not conspire over your humble leader getachew reda.

  • @lina.m14
    @lina.m14 2 หลายเดือนก่อน +1

    የወለጋ ኦሮሞና የባሌ ኦሮሞ ሲገናኝ በአማርኛ ነው የሚግባባው
    ያ ክልል ሳይከፋፈል አማራ ትግራይን ጥቃቅን ብሄረሰቦችን በባትሪ እየፈለገ ክልል ላድርግ ይላል !!

    • @ebsamohamed5845
      @ebsamohamed5845 2 หลายเดือนก่อน

      Who are the minor nationalities you are referring too? The Agawoo Kimant Argoba ? You still want to deny their rights because the Oromo from Harar& wollega use Amharic to communicate ? I assume you don’t know Afan oromo but since you are you decide every thing in the country . Please stop thinking like you are the ruler ,you are not .

    • @hanadavid6676
      @hanadavid6676 2 หลายเดือนก่อน

      ቱልቱላ አህያ😂😂😂 የወለጋ እና የባሌ ኦሮሞ በምን ምክንያት ነው አማርኛ የሚናገረው??? next time ስትቀደጂ do some research don't embarass yourself lmao

  • @WoldeM-jf9yc
    @WoldeM-jf9yc 2 หลายเดือนก่อน +2

    Taking into consideration the current situation and the conditions of our people I don’t imagine who’s from TPLF working for the genocider Abiy Ahmad. What kind of moral they have ? Is it necessary to quarreling each other’s at this time? Let people with sanity of mind give their judgement! What should be clear is that as long as the bloodthirsty Abiy is in power the people of Tigray will never and ever get peace! Knowing this who have the moral from Tegarus dare to cooperate with bloodthirsty Abiy to harm its own people? History will show us!

  • @kedirsalih-q8o
    @kedirsalih-q8o 2 หลายเดือนก่อน

    stalin best tigraway

  • @had860
    @had860 2 หลายเดือนก่อน

    ስታሊን ብዛዕባ ቀይሕ ባሕር ናትካ ቅዋም ይፅነሐልካ

  • @kebedeAsefa-n7o
    @kebedeAsefa-n7o 2 หลายเดือนก่อน

    ስታሊን ጦርነቶ የሚባል ስሙ ባይነሳ የተሻለ ነዉ ያለፈው ይበቃል የፖለቲካ ብስለትን ይዞ በሰላምና በድርድር መሄድ ፡

  • @KELOEBAN
    @KELOEBAN 2 หลายเดือนก่อน

    I think you are wrong when you said Ethiopian airline fly 6:30 mins this day

  • @seifuyazew5189
    @seifuyazew5189 2 หลายเดือนก่อน

    ደብረጽዮን አዲሱን ምዝገባ እንደተቀበለና ደብዳቤ ለምርጫ ቦርድ እንዳስገባ አልሰማህም ወይጨ

  • @tesfaykiros2534
    @tesfaykiros2534 2 หลายเดือนก่อน

    ድምፂ ህዝቢ ዲኻ ወይ ድመፂ ሓደ ፓርቲ? ደጊም መፂ ኻ ተዋጋእ፡፡

  • @t.b4065
    @t.b4065 2 หลายเดือนก่อน

    ስታሊ የምትለዉ ትክክል ኣይደለም
    ትግራይ የሚያስታዳድረዉ ግዝያዊ መንግስት ነዉ ከሱ በላይ ደግሞ ብልፅግና ኖዉ ስለዚ ህወሓት እንደ ፓርቲ እዉቅና የለዉም

  • @malimonagaa5506
    @malimonagaa5506 2 หลายเดือนก่อน

    የራስን ህዝብ ከወጉ በኋላ ትግራይ የኢትዮጵያ አንድ አካል ትሆናለች...አብይ አህመድ የትኛውም የኢትዮጵያ መሪ ያልፈጸመውን ክህደት ነው በትግራይ ህዝብ ላይ የፈጸመው። እንደ እኔ ኢትዮጵያ ፈርሳለች።" ኢብሳ ጉተማ

  • @خديجهخديجه-م3غ
    @خديجهخديجه-م3غ 2 หลายเดือนก่อน +2

    ሰው አያገናዝብም እንጂ ዳንኤል ክስረት መጀመሪያ ተናግሮታል።ህወሓትን በእራሳቸው ልጆች እንዲፈርስ እናደርገዋለን። የትግራይን ህዝብ ነፃ እናወጣዋለን ብሎ ተናግሯል።

  • @naliru6096
    @naliru6096 2 หลายเดือนก่อน

    ስታሊን ኣንዳንዴ ፍሬን መያዝ ጥሩ ነው በተለይ በኤርትራ ስትናገር ማለት የሱዳን ኤምባሲ መባረር ኣጣርቼ ያልከው ፈገግ ኣሰኘሀኝ ለጠቅላላ እውቀት የኤርትራ የስለላ ምስጢር ልታገኝ ብለህ ፈጽመህ ኣትሞክር ኣታገኘውማ ራሱ መንግስት መግለጫ ካልሰጠ በቀር ። የኢትዮጵያ ኣየር መንገድ ወደ ኣስመራ መቋረጡ ኤርትራውያን ስንጠብቀው የነበርነው ነው ይህኮ የ ኤርትራ ሲቪል ኣቭየሽን ኣይደለም ኣብይ ስለ ቀይባህር ኣንስቶ ""እናያለን """ ሲል ያ ነው ወደ ኤርትራ ጦርነት ያወጀ ። ምን ሊያረግ ነው ታድያ ወደ ኣፋር ኣከባቢ የሚመላለሰው ሻዕብያ ሁሉንም ያውቃል ለምን መከላከያ የኣፋር ተወላጅ እንዳደረገ ቀጥሎ በየ የመንግስት ሜድያ ቀይ ባህርኛ በሚል የጦርነት ቅስቀሳ እየተካሄደ ስዩም ተሾመና ሌሎች ኢትዮጵያውያን በድሮን ኣስመራ እንመታለን ታንኮቻቸው በቁጥር ይነግሩንና በኣንድ ቦምብ በድሮን ኣንድ ቦታ ልንሰበስብላቸው ከዛ እንዲያጋዩት እንድናደርግ ክክክክክ ከዚህ በላይ ጦርነት ቅስቀሳ የለም እኛ ኤርትራውያን ይህ እየሰማን ኣየር ክልላችን ለናንተ ክፍት ልናደርግ ኣስባችሁት ነው ? እነ ስዩም ተሾመ የኣብይ ልሳን ሆናችሁ ቀስቅሱ ያ ድሮን የምትሉት እኛ ጋ ከናንተ እጥፍ ኣለ መጥፊያቹ ደርሷል እኛ ሃገር ነን ኣርፋቹ ተቀመጡ በሰላም የ IMF ና ሌላ ብድራቹ ብትከፍሉና ዝም ብላቹ እርዳታቹ መለመን ይሻላቹሃል ኣሁን በኣጭር ጊዜ ሻዕቢያ ሊያደርግ የምንጓጓው ቴሌኮሙኒኬሽን እንዲቋረጥ ና የኛ ኤምባሲ ወደ ሃገሩ እንዲመጣ የኢትዮጵያ ኢምባሲም እንዲዘጋና ኣምባሳደራቸው ከኣስመራ እንዲባረር ። ኢትዮጵያ ለኤርትራ ምንም ጥቅም የላትምም ኣልነበራትምም

    • @daniman6059
      @daniman6059 2 หลายเดือนก่อน

      መጀመሪያ ተረዳ ምን ለማለት እንደፈለገ ሳይገባህ አዘባርቅ ካንተ በላይ ሰለ ኤርትራ ህዝብ ያስባል ወይስ ስለ ኢሰያስ ካልደሰኮረ ለህዝቡም አያስብም ብለህ ታስባለህ

    • @Yohanasenafe
      @Yohanasenafe 2 หลายเดือนก่อน

      ​@@daniman6059አንተ አራሱ በ ደንብ አዳምጥ ደሞ ኢስታልን ከኛ በላይ ለኛ ሊያስብ ነው iyaliken ነው

    • @Ele_Simri
      @Ele_Simri 2 หลายเดือนก่อน

      Hey,
      I read your com mix…. And why are figuring on Stalin? He is telling to the Ethiopian PM the reason why was ER Esyas bring the issues about the Ethio. Airlines to Stop okay. And he is generous it is about to Start the New War. Okay he not talking about Eritrean Mothers or Fathers.
      You have to listen carefully.

  • @SeidKedir-jb7vb
    @SeidKedir-jb7vb 2 หลายเดือนก่อน

    ኤሬትራ vs ኢ/ያ ሲዎጉ ዳኛ ትግራይ መሆን አለባት

    • @Yohanasenafe
      @Yohanasenafe 2 หลายเดือนก่อน

      😂😂😂አይ ድንቁርና የምትኖሩት ሰማይ ላይ ነው የምትኖሩት አይደል

  • @muller3255
    @muller3255 2 หลายเดือนก่อน +2

    አሁንም የትግራይ ህዝብ ባንዳዎቹ ባሉበት ቦታ አዲስ አበባ ይኑሩ መቐለ ይኑሩ ስልጣን ይኑራቸው አይኑራቸው አንድ ባንድ ለቅሞ ፍጹም ቅጣት ካልሰጣቸው በትግራይ ከጀኖሳይድ የባሰ እልቂት ለወደፊቱ እንደሚያደርሱባት የታወቀ ነውና እርምጃ ይወሰድባቸው፣ ህዝባችሁን ለዘብተኛ ሁናችሁ አታስጨርሱት ።

  • @gidaygkidan1096
    @gidaygkidan1096 2 หลายเดือนก่อน

    ኣንተ ከነ ኣለም ኔትዎርክ ነህ መሰለኝ ?

  • @TEEK4039
    @TEEK4039 2 หลายเดือนก่อน +1

    ጥያቄ ለስታሊን፡-
    1፡ በህወሓት መተዳደሪያ ደምብ ውስጥ ህወሓት ቢፈርስ ሃብቱ እና ንብረቱ ለማን ይሰጥ ይላል?
    2፡ በለውጡ የመጀመሪያ ኣካባቢ ህወሃት በኢፈርት ሥር የነበረው ሃብት ለትግራይ ህዝብ እንደተሰጠ አውጆ ነበር። ምን ሆነ?
    3፡ ህወሓት መቼ ነው ኣዲስ ትውልድ ወደ ኣመራር የምታመጣው?

  • @user-awet
    @user-awet 2 หลายเดือนก่อน

    ፈሊጥናካ ኢና ኣታ ካድረ

  • @berhanumebratu3671
    @berhanumebratu3671 2 หลายเดือนก่อน

    Haku tawkewalh hak atlef

  • @moe3000
    @moe3000 2 หลายเดือนก่อน

    Enna ereatra lemasgentel tigray lemin ye hiwot meswaat kefelech?

  • @memecat84
    @memecat84 2 หลายเดือนก่อน +3

    Debretsion is power hungry thief. He needs to stop risking Tigray for his personal gains. We are tired of him and his old friends. The new generation needs to take charge and retire the old generation.

    • @eyasumengesha3016
      @eyasumengesha3016 2 หลายเดือนก่อน +1

      🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤

    • @yonasberhe6284
      @yonasberhe6284 2 หลายเดือนก่อน

      👿👿👿

  • @yokishmedia
    @yokishmedia 2 หลายเดือนก่อน +2

    አረ እስታሊን ሁሉም እንቅስቃሴ ከአዲስ አበባ ባህሪ አንጻር ነዉ መቃኝት ያለበት አለበለዝያ ትግራይን መሣለቂያ ማድረግ ነዉ።ሌላዉ እንደ እነደፂዮን አይነቱ ጅላጅል ጋር ምን አይነት ወጤት እንደሚመጣ የባለፈዉ ምስክር ነዉ

  • @AbebeAbay-zk2nm
    @AbebeAbay-zk2nm 2 หลายเดือนก่อน +2

    ኦዲት ኮሚሸን አይሆንም አይጠቅምም እያለ አንተ እንዴት ነው ለአንድ ወገን እያገለገልክ አይደለም ወይ?

    • @anwarabdela2568
      @anwarabdela2568 2 หลายเดือนก่อน +1

      ንስካ መህፈሪ