ለባለ ትዳሮች ብቻ! 😄😄 ፈገግ እያላችሁ ተማሩ||ተሰምቶ የማይጠገብ ፕሮግራም በጣፋጭ አንደበት||

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 26 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 359

  • @ነገሌላቀንነው-ገ7ዐ
    @ነገሌላቀንነው-ገ7ዐ 4 ปีที่แล้ว +72

    ኡስታስ ያሲን ኑሩ አደበተ ጡሩ
    እደኔ የሚወደው ላይክ ግጩኝ👍👍👍❤️

    • @yeemanafaqi9958
      @yeemanafaqi9958 4 ปีที่แล้ว

      👍👍👍

    • @abdolah6556
      @abdolah6556 4 ปีที่แล้ว +2

      ለአላህ ብየ ዉድድድ እስከጥግ

    • @user-hj8xr9go6g
      @user-hj8xr9go6g 4 ปีที่แล้ว +1

      ❤️❤️❤️❤️❤️❤️

    • @rhtube8211
      @rhtube8211 4 ปีที่แล้ว

      ቁል መሸ አለ የክቴ

  • @التت-ق6ذ
    @التت-ق6ذ 4 ปีที่แล้ว +50

    ጥሩ ሚስት አላህ ያርገ ን ያረብ

    • @tube5611
      @tube5611 4 ปีที่แล้ว +1

      አሚን ያረብ

    • @አልሀምዱሊላህ-ቘ1ጠ
      @አልሀምዱሊላህ-ቘ1ጠ 4 ปีที่แล้ว +1

      አሚን ያረብ

    • @nejatali7088
      @nejatali7088 4 ปีที่แล้ว +1

      Tiru bal yigtemish ehite keza anchi tiru tihonaleh

    • @التت-ق6ذ
      @التت-ق6ذ 4 ปีที่แล้ว +1

      @@nejatali7088 አልሃምዱሊላህ ጥሩ ባል አለ ኝ
      ይ በ ል ጥ ጥሩ እንድሆን ነው

    • @saeedaandres500
      @saeedaandres500 4 ปีที่แล้ว

      አሜንን

  • @sofiakasaw3475
    @sofiakasaw3475 4 ปีที่แล้ว +5

    ኡስታዝ ያሲን ኑሩ ሁልግዜ ዳእዋወችህ አድስ ናቸው ተሰምተው አይጠገቡም ማሻአላህ

  • @ቢንትኡመርነኝከደሴቤተሰቦ
    @ቢንትኡመርነኝከደሴቤተሰቦ 4 ปีที่แล้ว +24

    እስኪላዳምጥ የኡስታዝ ያሲን ኑሩ ትምህርቶች ፈታ ያደርጋሉ

    • @kedimyaleewuket8582
      @kedimyaleewuket8582 4 ปีที่แล้ว

      በቅንነት ስብስክራይብ አድርጊኝ ውድ

  • @እነቴንነፈቂእነቴንነፈቂ
    @እነቴንነፈቂእነቴንነፈቂ 4 ปีที่แล้ว +6

    በለ ትደር አይደለሁም ግን ኮርስ
    መውስድ ስለምፈልግ ቀድሜ
    ልውቅ ክክክክክክ
    ማሽ አለህ ስምቸለሁ ከዚም በፍት
    አለህ ይጠብቅህ

  • @RahmaMohamed-mb3jd
    @RahmaMohamed-mb3jd 4 ปีที่แล้ว +11

    እስኪ ዱአ አርጉልኝ ሷሊህ ባል እደሆንልኝ ባሌ ያርብ እኔንም እደዛው እህቶች በዱአችሁ አትርሱኝ ያርብ

  • @ajaeba2046
    @ajaeba2046 4 ปีที่แล้ว +40

    እኛ ሴቶች ትዳራችንን ቤታችንን እንወዳለን እንከብራለን ግን ምን ዋጋ አለው ስደት ላይ ያለትዳር ብር ሰርታ ካልሰጠች ወይም ካለመጣች ትዳሩ ይፈርሳል አላህዬ ሶብሩን ስጠን አንተን ከመፍራት አንፃር 😔

  • @ፖናዶልየኮመንትጠቅላይሚኒ
    @ፖናዶልየኮመንትጠቅላይሚኒ 4 ปีที่แล้ว +19

    _ዋሊኩም ስላም ውራህመቱላሂ ውብርካቱ ኡስታዝ ያሲን ኑሮን የምትጠሎ እንዳልስናክላችሁ🏌🏌🏌‼ ዱሮ ካሴቱን ነብር የምንስማው አልሀምዱሊላ እድሜ ለቴክሎኖጂ_

    • @ዜድገጠሬዋ
      @ዜድገጠሬዋ 4 ปีที่แล้ว

      ንገሪልኝማ 👍👍👌👌

    • @alain8492
      @alain8492 4 ปีที่แล้ว

      ሳህ አልሀምዱሊላህ ዛሬ በጃችን በስልካችም አላህ ይጠብቅልን ኡስታዞቻችንን

    • @Eነኝዉሎየዋየገጠሯፀይም
      @Eነኝዉሎየዋየገጠሯፀይም 4 ปีที่แล้ว

      ሳህ የኔዋ ሰክይልኝማ

    • @wadahahmd199
      @wadahahmd199 4 ปีที่แล้ว

      0597918460 ይህ ነው ያንችን በዋሰብ ላኪልኝ ያኡኽቲ

    • @mussamuhammad9737
      @mussamuhammad9737 4 ปีที่แล้ว

      A

  • @lailheailelah3539
    @lailheailelah3539 4 ปีที่แล้ว +11

    የኔ ባል ግን አለሀምዲሊላህ እደው አላህ ይጨምርለት በድኑም ጠካራ ያርግልኝ ልጆቸንም አላህ በድናቸው ጠካራ ያርግልኝ ያረብ

  • @rabitube1597
    @rabitube1597 4 ปีที่แล้ว +4

    ጥሩ ሚስት ያደረገን ለባሎቻችን።

  • @ዘይነብነኝአለሀምዱሊላህ
    @ዘይነብነኝአለሀምዱሊላህ 4 ปีที่แล้ว +17

    ባይኖረኝም ማዳመጥየ አይቀርም😊

  • @ኡሙማሂር-ጀ4ሠ
    @ኡሙማሂር-ጀ4ሠ 4 ปีที่แล้ว +10

    ክክክክክክክ ይች ሀዲስ በጣም ነዉ ፈገግ የምታደርገኝ

  • @sada-xd5on
    @sada-xd5on 4 ปีที่แล้ว +4

    ውስታዝ ያሲን ኑሩ ጀዛኩም አላህ ኸይረ አንተን ስሠማ ለባሌ ለሠላሳ እየሆኩለት ነዉ አልሀምዱሊላ አላህ ይጠብቅህ አቦ👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍ጣፋጭ ምክር ነዉ በጣም ደጋግሜ እሰመዋለሁ እሻአላህ

  • @soffsoffso5209
    @soffsoffso5209 4 ปีที่แล้ว

    አላህ ይጠብቅህ ኡስታዝ ያረቢ አላህ መልካም ሚስት ያድርገን

  • @sofiya151
    @sofiya151 4 ปีที่แล้ว +12

    ዋለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ
    👇👇
    የትዳር ነገር ሲነሳ አጃኢብ ነውኮ . ምን ፈገግ ብቻ የመዳም ኩሽና ፏ አደረኩት ደተደብሮ ነበር የሳሃን አይነት አብሽሩ የመዳም ታዛዦች አዳምጡት ይጠቅመናል የተግባር ሰው ይበለን ሷሊህ ሴት ያድርገር ያረብ
    ባል እደ ህፃን ልጅ ነው ብብያ ይወዳል.
    ግትር ግትር ድርቅ አይባልም ብላለች እናቴ. ገባኝ እንጉስ ፊት ለካ💖 🙏

  • @seadamohammed9328
    @seadamohammed9328 4 ปีที่แล้ว +5

    ኡስታዝ ጀዛክአላህ ኸይርን ረጅምእድሜና ጤና ከነ ቤተሰቦችህ ይስጥህ አደበትህ ጣፍጭነው ሳዳምጥህ ብውልባድር አልሰለችህም እኛንም መልካም ሚስት ያድርገን ባሎቻችንንም ሷሊህ ያድርግልን ያረብ

  • @kiyalove6881
    @kiyalove6881 4 ปีที่แล้ว +1

    ኡስታዝ ሰላምህን ብዝዝት አላህ ያድርግልህ ለአላህ ስል በጣም እወድህ አለሁ የሰማሁህ ፈገግ እያልኩ ነው😀😀😀

  • @tyebeti7363
    @tyebeti7363 4 ปีที่แล้ว +3

    ماشا الله تبرك الله ዱ አድርጉልኝ አላህ ከለሁበት ፍተና እንዲያወጣኝ እና በኢልሜ ጠንካራ እንድሆን አደራ ሁላችሁም አስታውሱኝ

  • @hhdhdbxbhxxh3191
    @hhdhdbxbhxxh3191 4 ปีที่แล้ว +2

    ወይኔ ይህ ትምህርት ቀጥ አርጎ ይመልሰው ነበር ባሌ ቢሰማው ኖሮ በቂውና ከበቂው በላይ ነበር ኡስታዞቻችን አላሕ ይጠብቃቹ እኛንም አላሕ በሰማነው ተጠቃሚ ያድርገን ያረብ

  • @bestallwaysful
    @bestallwaysful 4 ปีที่แล้ว

    I'm not a Muslim but this guy is preaching very good God bless you

  • @hawahassan7548
    @hawahassan7548 4 ปีที่แล้ว

    ክክክክክ ውይ ኡስታዜ ያኛው በር ከውስጥ አይስራም😁😁😁አላሀምዱሊላህ ምርጥ ሶሊህ ባል ለስጠኝ አላህ ሱመ አላሀምዱሊላህ እኔ እጀራ ስጋግር እሱ ውጥ ይስራ ነበር አላህ በስላም ያገነኝነ ስደት😰

  • @ፍቅር-ነ5ዀ
    @ፍቅር-ነ5ዀ 4 ปีที่แล้ว +5

    የኛ ጀግና አላህ ይጠብቅህ ያረብ ስምተን የምንተገብር ያድርገን

  • @صفيبنتآدم
    @صفيبنتآدم 2 ปีที่แล้ว

    ያሰላም ማሻ አላህ ተባረክ አላህ ደስ የሚል ትም ህርት ነው አላህ ይወፍቀን ኡስታዝ ጀዛአክ አላህ ኸይር ሱለላሁ አለይሂ ወሰለም

  • @መኪያነዳጋመሀመድ
    @መኪያነዳጋመሀመድ 4 ปีที่แล้ว +4

    እስኪ ላዳምጠው ይጠቅመኛል አላህ ይጠብቃችሁ ኡስታዞቼ

  • @hananhanun4531
    @hananhanun4531 4 ปีที่แล้ว +5

    አላህ ጥሩ ባል ይወፍቀን

  • @መይሙናእናቴንናፏቂ
    @መይሙናእናቴንናፏቂ 4 ปีที่แล้ว +4

    ማሻአላህ ጀዛኩም አላህ ኸይር ኡስታዝ አላህ ይጠብቃቹሁ ዉድ የኢስላም ልጆች በያላችሁበት ቦታ
    ሡባሀን አላህ አጂብ ነው ወላሂ ሠለሏሁ አለሂ ወሠለም ሀቢቢና

  • @የመዳምታክሲነኝ-ቀ5ኀ
    @የመዳምታክሲነኝ-ቀ5ኀ 4 ปีที่แล้ว +5

    welikuim selam werhimtulhi webrikathu jezkallah keyer ustze
    እድሜ ለሠደት ከመዳም ጋር ተጋብተን ልጃችን
    ረያል ሁኖ ቀርቶልኝ ያልተኖረው ልጅነት አለቀ በሰድት ilove you ሰደቴ &ilove you
    ብቼኝነቴ ። የዘመኑ ትዳር ለሳምት ሰለሆን
    ንፁህ ልብንና ሀይምሮን ይዞ ዘና በብቼኝነት
    ውሰጥ💃😎😜ሠለላሁ አለይሂ ወሠለም። በርታ ኡሰታዝ አሏህ ያሀፊዘክ ያሀፍዝና ኢንሻ አሏህ ።

    • @aaaffff1698
      @aaaffff1698 4 ปีที่แล้ว +1

      ክክክክክክክክክ አሳቅሽኝ

  • @ቢንትሁሴንወሎየዋ
    @ቢንትሁሴንወሎየዋ 4 ปีที่แล้ว +4

    ትዳር ድሮ በእናቶቻችን ጊዜ ቀረ አሁን እማ መጀመሪያ አንተ ትብስ አንቺ ትብስ ተባብለው በሁዋላ አንተ ብስብስ አንቺ ብስብስ ይባባላሉ ያጀመአ ዱአ አድርጉልኝ ትዳር ሳስብ ያለ መሰላል ሰማይ መውጣት ያክል ይከብደኛል በምሰማው ጉድ የተነሳ

    • @seadatube42
      @seadatube42 4 ปีที่แล้ว +2

      ወላሂ እደኔ ማር ብርነው ወድው የሚወደው

    • @hikmaali6461
      @hikmaali6461 4 ปีที่แล้ว

      ክክክክ ብስብስ

    • @hawahassan7548
      @hawahassan7548 4 ปีที่แล้ว

      ክክክክክ ብስብስ😁😁😁

  • @sineyeyoutube3301
    @sineyeyoutube3301 4 ปีที่แล้ว +1

    ኡስታዝ ያስን ኑር ማሻ አላህ አንደበታ ብርቱ አላህ ይጨምሪልህ ዬት ጠፊቶን ነው ኡስታዝ ያስን ብያዳሚጣው የምይሳለችን

    • @seadatube42
      @seadatube42 4 ปีที่แล้ว

      በጣም ኡስታዛችን በረካዩሁን ኡስታዝ አብድል መጂን አስታወሰኝ አላህ ዩረሀመው እኞን የምሚክሩን ምክሩ ሁሎው አላህ በጀነት ቤቱው ያኑርው

  • @የኡስታዝሙሀመዲዳውዲተማሪ
    @የኡስታዝሙሀመዲዳውዲተማሪ 4 ปีที่แล้ว +2

    وعليكم السلام ورحمته الله وبركته
    ግን ወዶች ይሰሙ ይሆን?
    ለኔ አዳጋች ነው

  • @ሀዩቲከወሎሳዑድውሰጤነች
    @ሀዩቲከወሎሳዑድውሰጤነች 4 ปีที่แล้ว +2

    ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም ኡስታዜ ስወዲህ 💘❤
    ለግዜው ላጤ ነኝ ዳምጠው ለወደ ፊት ይጠቅመኛል
    ጀዛኩሙላህ ኽይርንንንንንን ኡስታዙና
    ላላገባነው አላህ ሷሊሆን ባል አላህ ይወፈቀን
    ላገባችሁ ትዳራችሁን ዘላቂ ያረግላችሁ
    ልጅ ለሌላችሁ ሷሊህ ልጅ ይወፍቃችሁ

  • @zinetseidzanbayseid
    @zinetseidzanbayseid ปีที่แล้ว

    ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ስለላሁ አለይሂ ወሰለም የኛ ጀግና ኡስታዞች አላህ ይጠብቃችሁ ያረብ የምትሰጡት ትምህርት የምታስተምሩት ደአዋ ልብ ሰርስሮ ይገባል አላህ ይጠብቃችሁ ውድ ኡስታዞቻችን

  • @zinatzinat-b4r
    @zinatzinat-b4r ปีที่แล้ว

    ለኛም ላላገባነዉም ይጠቅማል ኢንሻ አሏህ ሶሊህ እረበና ይወፋቀን

  • @hjgfhhjgg4558
    @hjgfhhjgg4558 4 ปีที่แล้ว

    ኡስታዚ አላህ ይጠብቅህ ዳእዋዎችህ ሁሉ ፈገግ እያስብልክ ታሪክ እየቀላቀልክ ስለምታስተላልፍ ምስጥ እኮ ነው ምለው አላህ ይጠብቅህ

  • @ፋፊነኝለድኔታጋይ
    @ፋፊነኝለድኔታጋይ 4 ปีที่แล้ว

    ለቤቱ አድስ ነኝ ኡስታዜ ያስኔ የኛ አንደበተ ጣፋጭ ያረብ አሏህ እረድም እድሜና ጤና ይስጥልን 💝💖

  • @hfgd1722
    @hfgd1722 4 ปีที่แล้ว +1

    ምርጥ ምክር ነው ኡስታዝ አላህ ይጠብቅህ ጀዛከላ ኸይር

  • @rabitube1597
    @rabitube1597 4 ปีที่แล้ว

    ኡስታዜ ለአላህ ብየ እወድሀለሁ አላህ ይጠብቅህ።አደበተ ጥሩ በርታልን

  • @etho4784
    @etho4784 4 ปีที่แล้ว +1

    ምንም ደጋግሜ ብሰማው አይሰለቸኝም የኡስታዝ ሀድስ

  • @Hawa-hj1xg5cm8j
    @Hawa-hj1xg5cm8j 4 ปีที่แล้ว +1

    በሰማነው ተጠቃሚ ያድርገን

  • @ዑስሚቲዩብ
    @ዑስሚቲዩብ 4 ปีที่แล้ว +3

    ባረከላሁ ፊኩም አድ ጥዶች ምን እዳደርጉ ልገራችሁ የባል ሀቅ የጠበቀች ጀነት ትገባለች ሲሏት በጣም ታገለግለው ጀመር እሱም አቡዛውን የሱንም ስራ እድትሰራ ፈልግ በመጨረሻ በጨለማ እነዛን በሮች አምጭ ሂጅና አላት እሽ ብላ ስትዎጣ መሄድ ፈራች ብዙ ካምታታች በሗለ እዳ ፍቱንስ ጀነትን እናተ እግር ስር ሲያደርግብን ደማይገኝ እርግጥ ነው ብላ ተመለሰች አሉ እላችሗለሁ።

  • @አህመድጎጃምዮቱብ
    @አህመድጎጃምዮቱብ 4 ปีที่แล้ว

    ወላሂ የኔ ባል በጣም ጥሩ ሰው ነው እኔ ግን ተኳሳ ነኝ ሶብር የለኝም እሱ ትንሽ እውቀት ያንሰዋል እና እኔ ሌሽ እንደዚ እያልኩ እበሳጫለሁ እሱ ግን መልስ መስጠት አይፈልግም ፀጥ ብሎ ወጣ ነው የሚለው እኔ ግን ሶብር የለኝምና ዱአ አድርጉልኝ ያጀማአ

  • @sadikabdulkaf8328
    @sadikabdulkaf8328 4 ปีที่แล้ว +2

    ማሻ አላህ ማሻ አላህ ማሻ አላህ👍💞👍💞👍💞👍💞👍💞👍💞👍

  • @momommomom5144
    @momommomom5144 4 ปีที่แล้ว +2

    ኡስታዝ የሀበሻ ወንዶች. ዝቅ ስትልላቸው. ጫማ ያረጉናል. ሌላ ደግሞ. ስራ ከሌላት አይወዳትም. በአሁኑ ዘመን ብር ብቻ ሆኗል. ምን ታርገዋለህ አላህ የህዲና. ወየህዲሁም. ያርብ

  • @zaharaebrahim3904
    @zaharaebrahim3904 4 ปีที่แล้ว

    ጀዛክ አላህ ኸይር ውዱና ብርቅዬ ኡስታዛችን አላህ እድሜና ጤና ከነቤተሰቦችህ ይስጥህ አንተም በተናገርከው እኛም በሰማነው የምንጠቀምበት አላህ ያድርገን ያረብ።

  • @ዜድወሎየዋየረሡልወዳጅ
    @ዜድወሎየዋየረሡልወዳጅ 4 ปีที่แล้ว +2

    ዋለይኩም ሠላም ወራህመቱላ ወበረካትሁ ጀዛከላህ ኽይረን ኡሥታዝ አንደበተ ሩቱ ያሲን ኑር ብርቅየው ኡሥታዝ ሁላችሁ አላህ ይጠብቅልን

  • @loveethiotube4346
    @loveethiotube4346 4 ปีที่แล้ว +1

    ጀዛከላሁኸይረን

  • @fatimaahmed6246
    @fatimaahmed6246 4 ปีที่แล้ว +1

    ሰለሏህ አለይሂ ወሰላም. ጀዛከላህኽይርኡዝታዝ

  • @mfaryamasaly8271
    @mfaryamasaly8271 4 ปีที่แล้ว +6

    ሱብሀና አለህ አለይ ይወፊቃን

  • @mybrazersister
    @mybrazersister 11 หลายเดือนก่อน

    MashAlah ያሢን ኑሩ ምርጥ አሥተማሪ ነው እረጅም ሀያትትትትት🎉ያረብ

  • @የአልፍሩቅባለቤትነኝኡምሙ
    @የአልፍሩቅባለቤትነኝኡምሙ 4 ปีที่แล้ว

    ዋአሊኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ
    ሱለላህ አለይሂ ወሰለም ማሻ አላህ ጀዛክ አላህ ኸይር
    ውድ ኡስታዜ የኛ እንቁ መሰሎችህን ያብዛልን የኛ አንደበተ ጣፍጪ
    አላህ እኛን ሴቶችን ለባላችን ጥሩ ሚስት ያድርገን ያረብ የባሌን ሀቅ የምወጣ ጣፋጪ እና ታማኝ ሶልህ ሴት አድርገኝ ባሌንም ሳልህ እና ሀቄን የሚወጣ አድርገው በድኑ ጠንካራ አድርግልኝ
    ወንዶችንም አላህ ለሚስታቸው ታማኝ እና አዛኝ ያዲርጋቸው

    • @ranatest9218
      @ranatest9218 4 ปีที่แล้ว +2

      ጀዛከሏህኽይርኡስጣዛችንእኔንምዱአአድሩግልኝሷሊኽባልእንድገጥመን

  • @كونفىيكونكونفىيكون-ض3ض
    @كونفىيكونكونفىيكون-ض3ض 4 ปีที่แล้ว +4

    አሠላሙአለኩም ወራህመቱሊላህ ወበረካቱ አህለን በመጀመሪያ እኛ ሣሊህ ያርገን ከዛም ሣሊሁን ይወፋቀን ያረብ

  • @lubabal7661
    @lubabal7661 4 ปีที่แล้ว +1

    ማሻአላህ አላህ ይጠብቅህ ኢስታዜ የባሉን ነገር ዉሀ በላዉ አይ ስደት

  • @anwarahmed8146
    @anwarahmed8146 4 ปีที่แล้ว +3

    እኔ ሳድግ ያሲኔን ነዉ መሆን የምፈልገዉ❤❤❤

  • @MekiyaTube
    @MekiyaTube 4 ปีที่แล้ว +2

    አህለን ወሳ አህለን ኡስታዝና
    ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም
    ሰኪና ነው ትዳር አላህ ይወፍቀን ላላቸውም ጥሩ ትዳር ያድርግልን
    ጀዛኩም አላህ ኸይር

  • @emuyaser2588
    @emuyaser2588 4 ปีที่แล้ว

    አላህ ይጠብቅህ ኡስታዜ ያሲኔ አላህ ይጨምርልህ የኛ አንበሳ

  • @seaditube1147
    @seaditube1147 4 ปีที่แล้ว

    ወአለይኩም አሰላም ወራህመቱሏሂ ወበረካትሁ
    ክክክክክ ማሻ አሏህ አሰተማሪ ትምህርት ነው ወጀዛከሏሁ ኸይር ኡስታዙና

  • @ኑራዘገየ
    @ኑራዘገየ 4 ปีที่แล้ว

    ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም እባካቺሁ ኡስታዝ አትጥፉ ዳእዋቺሁ ይናፍቀናል

  • @EeEe-xk9yo
    @EeEe-xk9yo 4 ปีที่แล้ว

    ጀዛከላ ኸይር ኡሥታዜ የትዳሩን ነገር ሖድይፍጀዉ

  • @አልሀምዱሊላህ-ተ2ጐ
    @አልሀምዱሊላህ-ተ2ጐ 4 ปีที่แล้ว +1

    አደበተ ጣፋጭ ኡሥታዜ ግን ለምንድነው እማትጠገበው ወላሂይህንንትምርት ምንዘማን ከዳመጥኩት ግንእየደገምኩትነው

  • @ራውዲነኝየወድሜአይናፋር
    @ራውዲነኝየወድሜአይናፋር 11 หลายเดือนก่อน

    አሰላሙ አለይኩም ወራሕመቱሊላሕ ወበረካትሁ ኡስታዝ አላሕ ይጨምርልሕ እኔ ለባሌ ትልቅ ቦታ ነዉ ያለኝ ግን አላቀዉም 😢 ኢንሸአላሕ ለወዴፊት ለሒወት አጋሬ ታማኝ በዲኔ ጠካራ ሴት ነዉ መሖን የምፈልገዉ የወዴፊት ባሌ ጥሩ ሚስት አለቺሕ 💘

  • @هالح
    @هالح 4 ปีที่แล้ว +1

    ማሻ አላህ ጀዛከላህ ኸይርን

  • @prime9202
    @prime9202 4 ปีที่แล้ว

    ጀዛክ አላህ ከይር ኡስታዙና የህን ዳዋ ስሰማ ሀቅቃ ፈገግ ያረጋ ያስን ኑር ጣፋጩ አደብት አላህ ይጠብህ

  • @pkmg5434
    @pkmg5434 2 ปีที่แล้ว

    አሰላሙ ዓለይኩም ውራሂማቱላህ ውባራካቱሁ ጃዛኻላህ ኸይር ኡስታዝ

  • @አሰማነኝከደሴየወሎልጂፍቅ
    @አሰማነኝከደሴየወሎልጂፍቅ 4 ปีที่แล้ว

    ጥሎብኝ ስወዲህኮ ኡስታዜ አላህ ይጥወል እሙርክ ያርብ ሺ አመት ኑርልን የኝ ጀግነ

  • @ethiopia5992
    @ethiopia5992 4 ปีที่แล้ว

    የኔ አንደበተ ሩቱእ አላህ ይጠብቅህ

  • @cbdhxbxbxn5024
    @cbdhxbxbxn5024 4 ปีที่แล้ว +1

    መሸአላ ጀዛክ አላህ ኸይረን

  • @ካዉሰርሁሴንካዉሰርሁሴን
    @ካዉሰርሁሴንካዉሰርሁሴን 4 ปีที่แล้ว +2

    ጀዛከላህኸይር

  • @halemahalema5641
    @halemahalema5641 4 ปีที่แล้ว

    ኡስታስ ያስንኑር አላህ እድሜሂ ያሪዝማው የርብ🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲

  • @ራሀቱልቀልብየአልኢማንቲዩ
    @ራሀቱልቀልብየአልኢማንቲዩ 4 ปีที่แล้ว

    የያሲኖኮ ዳእዋ አይጠገብም ጀዛከላህ ኸይር ኡስታዝና አላለህ ያቆይህ

  • @deguabdu6332
    @deguabdu6332 4 ปีที่แล้ว

    we thankyou ustaz yasin nuru for this great islmawi advice . jezakeallah ..

  • @hjiyj5930
    @hjiyj5930 4 ปีที่แล้ว

    ትክክል ጀዘኩአለህ ከይር ኡስተዙና

  • @ኡሚየእኔቢቻ
    @ኡሚየእኔቢቻ 4 ปีที่แล้ว +3

    ለባሌ ላኩለት እስቲ ክክክክ

  • @asas2835
    @asas2835 4 ปีที่แล้ว

    ውስታዜ እኔለአላህብየ
    እወድሀለሁ ባንተየተነሳ ብዙ ነገር ተማርኩ
    ጀዛካላህ ኸይር፣አሁለይን!ሰወች ብዙጥላችን ቢያወሩም
    እኔመስሜያየ ጥጥነው
    እወድሀለሁ አላህ ይጠብቅህ
    ባለህበት💓

  • @Mነኝሰደተኛዋ
    @Mነኝሰደተኛዋ 13 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    አይ በዘመነ ሚድያ ምን ትዳር አለ አላህ ያዘነለት ሲቀር ቲክታክ የሚባል ሙሲባ የሚባል ሙሲባ አሏህ ያጥፋዉ እና ከጥቅሚ ጉዳቱ ያመዝናል

  • @አላሁመአርዚቅና
    @አላሁመአርዚቅና 4 ปีที่แล้ว

    ሳህህ ኢንሽአላህ ኡስታዜ ጀዛኪላህ ኸይር

  • @وقلربيارحمهماكماربيانيصغير-ض9غ

    ይሄን ጣፋጭ አደበትህን አታስናፍቀን ይሄን ቪድዮ ስንተየ መሥማቴ ነው ወላሂ ለአላህ ብለን መታዘዝ ይሻላል እጅ እደሷቸውማ ድርቅ ካልን አለቀ አብሮ መንር😢አላህ ይህድና

  • @saraalmu2305
    @saraalmu2305 4 ปีที่แล้ว

    አሜን
    አሜን
    እናመስግናለን
    ውንድሜ

  • @mekiyashikur6379
    @mekiyashikur6379 4 ปีที่แล้ว

    Masha Allah 💗💗💗

  • @Lየልጇናፋቂ
    @Lየልጇናፋቂ 4 ปีที่แล้ว +1

    ጅዛክአሏህኸይር

  • @muridabereka7083
    @muridabereka7083 4 ปีที่แล้ว +2

    አሰላም አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ
    አህለን ወሰህለን ኡስታዝ ያሲን ኑሩ

  • @fethyaabera1685
    @fethyaabera1685 4 ปีที่แล้ว +2

    አላህ ይጠብቅክ ኡስታዙና

  • @Gggg-ev5rv
    @Gggg-ev5rv 4 ปีที่แล้ว

    ያሢኔ ጀዛከላህ ኸይር

  • @እወደዋለሁጅይወደኛልአንበ
    @እወደዋለሁጅይወደኛልአንበ 4 ปีที่แล้ว

    ጀዛኩም አሏህ ኸይር ኡሥታዝ ትምህርቱ ጣፋጭ ነው አሏህ ይጨምርለት

  • @خديجهبنتمحمد-ث2م
    @خديجهبنتمحمد-ث2م 4 ปีที่แล้ว

    As wr wb ahlan ustaza allah yahfazk

  • @Hነኝዝምታሳይሻልአይቀርም
    @Hነኝዝምታሳይሻልአይቀርም 4 ปีที่แล้ว

    ክክክክክ እኔ ግን ትዳር የለኝም ግን ይህንን ፕሮግራም ሰማሁት ክክክክ የኔማ ስነ-ምግባር ምርጥ ነው ክክክክክክ ሆ

  • @saadasaada1092
    @saadasaada1092 4 ปีที่แล้ว

    ዋአለይኩም አሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ጀዛካላህ ጀዛ ኡስታዝ አላህ ይጠብቅህ ጥሩ ምክርነው ለጊዜው አላገባሁም ላዳምጠው ይጠቅመኛል

  • @jemilaemamu7405
    @jemilaemamu7405 4 ปีที่แล้ว

    የለገበነውስ አነደምጥም ወይ? አደምጫወለሁ

  • @rukiya6481
    @rukiya6481 4 ปีที่แล้ว

    አህለን ኡሥታዝ ያላገባነዉ ማየት ይፈቀድልናል ርዕሱ ያገባን ብቻ ስለሚል አፉ በሉን ባለ ትዳሮች አብረን እንስማዉ

  • @uae6728
    @uae6728 4 ปีที่แล้ว

    ዋለይኩምእሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አላህ ያቆይችሁ ኢስታዞቻ ችን እኛም ብምንስማው እምንተገብር ያርገን ባይርም ባሉ ክክክ 👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍🌷

  • @alquaalain127
    @alquaalain127 4 ปีที่แล้ว

    ዜድ እናቴ ናፋቂ ኡስታዝ ጀዛከአላህ ኸይር ይሄ2ተኛ ነው ምሰማው HB ዩቲቭ ድጋሚ ነው

  • @እስልምናችንውድሐይማኖታች
    @እስልምናችንውድሐይማኖታች 4 ปีที่แล้ว

    ዋለይኩም ሰላም ወራህመቱላህ ወበረካቱ አህለን ውስታዝዜ ማአሻአላህ ጣፋጭ ውስታዜ አላህ ይጠብቅህ ሰለላህ ዐለይሂ ወሠለም ጀዛከላህ ሀይር ውስታዜ👍👍👍👍👍👍

  • @shkrea8961
    @shkrea8961 4 ปีที่แล้ว +2

    Jzakalhh

  • @HH-nd5rh
    @HH-nd5rh 4 ปีที่แล้ว

    አልሀምዱሊላ ምርጥ ባል አለኝ እልህ ይጠብቅልን

  • @h.2370
    @h.2370 4 ปีที่แล้ว

    ኡስታዝ ወይ እዳገባ ወሠንኩ ዳእዋሕን ከሰማሑ በሗላ ግን በፊት በጣም ነበር የሚያስፈራኝ አላሕ ይጠብቅሕ

  • @omuyousriaomuyousira2517
    @omuyousriaomuyousira2517 4 ปีที่แล้ว

    ጀዛከላህ ኸይረ ኡስታዝየ

  • @zharazharazhara9643
    @zharazharazhara9643 4 ปีที่แล้ว

    ጀዛከላሕ ኸይር ኡስታስ

  • @መሪየምያአላህባሪያአላሀም
    @መሪየምያአላህባሪያአላሀም 4 ปีที่แล้ว

    ዋአሊኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ አላህ ይጠብቅህ ኡስታዝ አላህ ደህናውን ባል አላህ ይወፍቅን እኔም ለሱ መልካም ሴት ያርገኝ ያረብ

  • @racmaracma2159
    @racmaracma2159 4 ปีที่แล้ว

    ጀዛክ አላህ ኸይር ኡስታዝ አላል ጡሩ ስልህ ሚስት ያርገን አላህ ያሚንትሳሰብ ያርገን

  • @ሂበቱላህ-ቸ2ዘ
    @ሂበቱላህ-ቸ2ዘ 4 ปีที่แล้ว +1

    ወአለይኩምሰላም ወራህመቱላሂይ ወበረካትሁ። አህለን ያሲኔ የኛጀግና ።ለአላህብየ እወድሀለሁ በተለይ ይሄን ስቴ አዳመጥኩት አላህይጠብቅህ ሰ።አ።ወ

  • @seadamm8641
    @seadamm8641 4 ปีที่แล้ว +4

    ኦስታዝ የኔ አበሳ