"የኢትዮጵያ መከላከያ ማሪን ኮማንዶ ነበርኩ" ጃሉድ አወል - ዋሸሁ እንዴ? washew ende?

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 7 ม.ค. 2023
  • #ፍልፍሉ #ጥሌኮበሌ #ጃሉድ #ማርቆስቁራሌው #ደምሴ #አሌክስ #ገና #አሲናገናዬ#AbbayTv #ethiopiancomedy #Ethiopianmusic #Newethiopianmusicvideo2022 #Tarikugankisinewmusicvideo2022 #amhricmusicvideo #Dishtagina #Ethiopiancomedy #Ethiopiandrama #Ethiopianmovie #Ethiopianfilm #Etv #Ebstv #Kanatv #Ethiopiantoday #Ethioforum #DonkeyTube #washewende

ความคิดเห็น • 215

  • @user-qk7kq3gv9z
    @user-qk7kq3gv9z ปีที่แล้ว +131

    ማነው እደኔ ጃሉድን አይቶ የመጣ ?

  • @AYC255
    @AYC255 ปีที่แล้ว +55

    ይኸ ፕሮግራም በጣም ተመችቶኛል፣ በተለይ በሀገራችን ብዙ የለፉ ኮሜድያን በመሆናቸው እና ሁሌም በዚህ ፕሮግራም ምክንያት ከህዝቡ ጋር በየሳምንቱ እንዲገናኙ እድል ስለሚሰጥ አባይ ቲቪ እናመሰግናለን፣

  • @sewasew
    @sewasew ปีที่แล้ว +62

    ፈጣሪ ሆይ ላጣ ማግኘትን
    ለታመመ ጤንነትን
    ላላገባ ትዳርን
    ላልወለደ ልጅን
    የተሰደደውንም ወገናችን ለሀገራችው ያብቃልን።
    አገራችንን ሰላም ያድርግልን።
    አሜን🙏🙏🙏

  • @melakubirhanu199
    @melakubirhanu199 ปีที่แล้ว +11

    ጃሉድ በጣም ነው የተመቸኝ ሁሉንም ኮመዲያኖች ነው የቦነሣቸው

  • @AYC255
    @AYC255 ปีที่แล้ว +19

    አቦ ፍልፍሉ እኮ ይችላል አይገልፀውም 😂😂😃😂

  • @fresenaytrading8178
    @fresenaytrading8178 ปีที่แล้ว +3

    ጃሉድ ጨዋታ አዋቂ ነህ ከሁሉም ትበልጣለህ በእውነት ትመቸኛለህ አነ ፍልፍሉ በጣም ደስተኛና በጨዋታ መበለጣቸውን አምነውበታል ............

  • @tad799
    @tad799 ปีที่แล้ว +5

    Ja lude.....u serve your country...big respect man!!!

  • @zoma663
    @zoma663 ปีที่แล้ว +7

    ውይ ጃሉድ በሳቅ ገደለኝ

  • @mekonnenbulicha2833
    @mekonnenbulicha2833 ปีที่แล้ว +16

    እባካችሁን ለፈልፈሉ መላጣው ላይ ዘመናዊ ጥቁር ሳር ይተከልልት እባካችውን የፀጎር ባለሞያዊች እሰፖንሰር ሁኑት በፈጣሪ ።ምርጥ ልጅ ነውና።

  • @selamabebe5820
    @selamabebe5820 ปีที่แล้ว +10

    ይሄ እንደ ሾ አድርጋ ሁ ቢቀጥል ደስ ይለንል የኝዘመን ምርጦች ይመቻችሁ በስራችሁ ሁ ይርዳችሁ ብዙ ለፍታችሀል ለኮሜዲው ግን የልፍታችሁን አላገኝችሁም ግን እግዚአብሔርም ይርዳችሁ እንዳችሀለን

  • @amanuelmeloh8429
    @amanuelmeloh8429 ปีที่แล้ว +11

    የናፈቃችሁ መድረክ ላይ እንደዚህ ፈታ ስትሉ ደስ ይላል እድሉን ያመቻቸው አባይ ቲቪ እናመሰግናለን

  • @ermiasalemu7706
    @ermiasalemu7706 ปีที่แล้ว +4

    ጃሉዴ እንደናንተ አይነት ጀግና ወታደር ጠፍቶ ነው ኢትዮጵያችን እንደዚ የሆነችው !!!

  • @solomongelagay9344
    @solomongelagay9344 ปีที่แล้ว +16

    ለፍልፍሉ መልካም ልደት በሉልን

  • @blackhabeshawit5954
    @blackhabeshawit5954 ปีที่แล้ว +6

    የአባይ ቲቪ ድምቀቶች ናቹ 💝

  • @eliyasmatiwos
    @eliyasmatiwos ปีที่แล้ว +4

    ጃሉድ ይመች ።።።abay ❤❤❤❤❤

  • @hagereethiopia3451
    @hagereethiopia3451 ปีที่แล้ว +21

    የአባይ tvን የእይታ መጠንን ከፍ የሚያደርግ show ነው well done

  • @bakdjansdksj8523
    @bakdjansdksj8523 ปีที่แล้ว +5

    በጣም ደስ የምትሉ ጉሩቦች ሁሊም አብሮ ያኑርቻህው አመት አመት አይላያችሁ መልካም ለገና በአል

  • @hirutwedajo6984
    @hirutwedajo6984 ปีที่แล้ว +8

    በበዓል ቀን ፈታ ዘና
    በአዘቦትም ቀን ፈታ ዘና
    ሰለ ምታረጎን በጣም እናመሰግናለን የኛ ኮሚዲያኖች ኑሪልኝኝኝኝኝ!!!!!!!!

  • @zoma663
    @zoma663 ปีที่แล้ว +63

    ጃሉድን የምትሉ ላይክ

  • @yimer2543
    @yimer2543 ปีที่แล้ว +2

    ብዙ ሰው ልታውቅ ትችላለህ የጃሉድ አወል ግን ይለያል😂😂

  • @zewedetuabera7532
    @zewedetuabera7532 ปีที่แล้ว +3

    እንኳን አደረሳችሁ በእዉነት በጣም ደስ ትላላችሁ ኑሩልን ዉድ የአገረ ዉዶችን

  • @hddi491
    @hddi491 ปีที่แล้ว +2

    Yemer teliliyalcheu enanet best comedeyan wow

  • @Tube-fw9dv
    @Tube-fw9dv ปีที่แล้ว +4

    ወይኔ ፍልፍሉ በሳቅ ገደልከኝ በናተ ጊዜ ክትባት አነበረም ትነከሱ ነበረ 🤣🤣🤣

  • @fitsumalayu6787
    @fitsumalayu6787 ปีที่แล้ว +5

    ፍልፍሉ መልካም ልደት ይሁንልክ💚💛❤

  • @muditubee
    @muditubee ปีที่แล้ว +4

    The best Comedy 🎭 Program guys keep streaming 😂😂😂

  • @danielnigatu1983
    @danielnigatu1983 ปีที่แล้ว +3

    ፍልፍሉ ጨዋታ በጣም ይችላል

  • @samm5903
    @samm5903 ปีที่แล้ว +4

    ጃሉድ እራሱ ኮሜዲያን ነው ሃሃሃሃ

  • @ayelechdbayu3461
    @ayelechdbayu3461 ปีที่แล้ว +6

    አይ ፍልፍሉ አቦ ይመችህ

  • @HayatAdem-ty4lz
    @HayatAdem-ty4lz 2 หลายเดือนก่อน

    ጨዋታችሁ አይጠገብም ጃሉድ ጨዋታ አዋቂ ነክ ለካ ፍልፍሉ ብቻ ሁላችሁም🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣❤❤❤❤❤ ክፍል 2 የለውም እንዴ

  • @gdhdgdf2001
    @gdhdgdf2001 ปีที่แล้ว +3

    ጃሉድን አይቸ ነበር የገባሁት ፈታ አደረጋችሁኝ አየ ፍልፍሉ ፎንቾ ፎንቾ 😂😂😂😂

  • @akaluwolde4307
    @akaluwolde4307 ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለን ።

  • @Mayomayomayo573
    @Mayomayomayo573 ปีที่แล้ว +1

    አይ ጃሉድ ለምንዛሬም አልወጣህም 😅😂😂 እንወዳቹዋለን ።

  • @blitzer9628
    @blitzer9628 ปีที่แล้ว +1

    ተባአረኩ ያመት ሰው ይበለን

  • @xyzwonde1298
    @xyzwonde1298 ปีที่แล้ว +4

    ጥሩ ፕሮግራም ነው

  • @lishan3779
    @lishan3779 10 หลายเดือนก่อน +1

    woow❤❤❤❤❤❤😅😅😅😅😅

  • @mhsenailmhsenail2098
    @mhsenailmhsenail2098 ปีที่แล้ว +2

    አሪፍ ዝግጅትነው ጃ ትለያለህ😂😂😂😂

  • @Heroinesmarak
    @Heroinesmarak ปีที่แล้ว +1

    It’s good show specially it will support our comedian .wall done

  • @elsakassa1088
    @elsakassa1088 ปีที่แล้ว +2

    ጃሉድ ይመችህ 😂 ስወድህ

  • @abumesay9435
    @abumesay9435 ปีที่แล้ว +3

    ማርቆስ በግ ማዘል እንጂ ማረድ አይችልም።

  • @rebka5068
    @rebka5068 ปีที่แล้ว +1

    በሳቅ ገደላችሁኝ ይመቻችሁ የሀገሪ ልጆች

  • @mariyambekele2595
    @mariyambekele2595 ปีที่แล้ว +1

    ጤና ይስጥልኝ ፕሩግራም በጣም ደስ ይላል ፍልፍሉ መልካም ልደት አገራችን ሰላም ይሆንልን አሜን ፫

  • @bazamesawey2268
    @bazamesawey2268 ปีที่แล้ว

    ምርጥ ጨዋታ ነው ደሞ እዳታቋርጡት

  • @tyry6852
    @tyry6852 ปีที่แล้ว +2

    ከምር ጃሉድኮ የተመታ ነው ሀሀሀሀሀሀሀሀሀ ወዮ

  • @notfitsum
    @notfitsum ปีที่แล้ว +3

    When Alemye came on and Washew Ende played 🤣🤩🙌🏾

  • @aielafyihun5210
    @aielafyihun5210 ปีที่แล้ว

    በጣም ምርጥ ሾዉ ነዉ ተመችቶኛል።
    ግን ደግሞ እንዳይቋረጥ

  • @AyanElmi-cp6nx
    @AyanElmi-cp6nx 7 หลายเดือนก่อน

    የሚገር ዘና ሚያደርግ ነው ዋወወወ👏👏👏👏👏

  • @fatumadem8868
    @fatumadem8868 ปีที่แล้ว +1

    ዋው እንኮንአደረሳችሁ

  • @abediabedu9147
    @abediabedu9147 ปีที่แล้ว +1

    Wow

  • @3Dtube19
    @3Dtube19 ปีที่แล้ว +3

    አቦ ይመቻቹህ የኔ ምርጦች
    ሁሉም ምርጥ ነው ......🥰🥰😎😎😎

  • @ahmedmohammadsalih5642
    @ahmedmohammadsalih5642 8 หลายเดือนก่อน

    I am the only man addicted this programme

  • @dawitdave6328
    @dawitdave6328 ปีที่แล้ว +7

    ጃሉድን ለማየት ነው የመጣሁት

  • @diboraandu2958
    @diboraandu2958 ปีที่แล้ว

    What great directing

  • @henokaddisu5360
    @henokaddisu5360 ปีที่แล้ว +1

    ምርጥ fun የሚያደርግ ፕሮግራም

  • @user-hs7hw4km6z
    @user-hs7hw4km6z ปีที่แล้ว +6

    ደምስን እና ፍልፍሉን አይቼ ነው የመጣውት ገና ሳየው ነው የሚያስቀኝ ፍልፍሉ😂😂😂

  • @bezayacop9534
    @bezayacop9534 ปีที่แล้ว +1

    Mereteeee sebesibes new🥰🥰🥰 betsmeee areifeee

  • @kedirmohammed3219
    @kedirmohammed3219 ปีที่แล้ว

    Tariku Baba lemin comedian athonim silut demo Comedian Hogne yemawqew Qeld yitfabign ende yalew sin betam yasqegnal .Ahun enezih min yasqalu abo midre Tejam.Tile anten aymeleketim.

  • @bitcoinasset
    @bitcoinasset ปีที่แล้ว +4

    እንኳን አደረሣቹ
    መልካም ልደት ፍልፍሉ

  • @MakmanM9724
    @MakmanM9724 ปีที่แล้ว +3

    መልካም ልደት ፍልፍሉ!!!

  • @user-hs4cd9hh8j
    @user-hs4cd9hh8j ปีที่แล้ว +1

    ዋውውውው

  • @tgalmey
    @tgalmey ปีที่แล้ว

    Jalodey ❤❤❤❤ betam nwe emwdek ❤❤❤ felfelu ke emiyazenanuge sewchi yemjimriyawe ❤❤ telauen elfenke telyalk ❤❤ marekosema gena sayek nwe emtazenanag ❤❤ alxso telyalk abati❤❤❤ akerabiwe bertalge ❤❤❤ bemchireshal washiue enda selayuek dess belogale❤❤❤❤

  • @globalcitizenethiopia3617
    @globalcitizenethiopia3617 10 หลายเดือนก่อน

    ፍልፍሉ ብሶበታል!!!😃😃😃😃😃

  • @tsionbaheran468
    @tsionbaheran468 ปีที่แล้ว +1

    hahahhahhahah yeneye wedohe miss u sooo much i can wait to see you😍😍😍😍😍be abyi gezyehagerye megebateasetelage selamune yensawe abalane abyi must gooooo

  • @HayahMalls-lq8ew
    @HayahMalls-lq8ew 10 หลายเดือนก่อน

    ሰታምሩ

  • @meseretfufa5190
    @meseretfufa5190 ปีที่แล้ว

    Enqwan Aderesen love you 😍 ❤️ guys ymechachhu

  • @user-tu8zz6fh3x
    @user-tu8zz6fh3x 8 หลายเดือนก่อน

    አንዳችሁ ካንዳችሁ ትበልጣላችሁ ሥወዳችሁ

  • @Alemye777
    @Alemye777 ปีที่แล้ว

    I love your show🥰

  • @fekerelda3740
    @fekerelda3740 ปีที่แล้ว +1

    Aref mezengna new bertu👍

  • @Melat-000
    @Melat-000 ปีที่แล้ว +1

    sint sira fet ale bezih midir

  • @user-sb8kl4yr7e
    @user-sb8kl4yr7e ปีที่แล้ว +1

    እሚገርም ፕሮግራም❤

  • @honey48757
    @honey48757 ปีที่แล้ว +1

    Des Yemil Program New 👍🏾👍🏾

  • @jomanehagos8299
    @jomanehagos8299 ปีที่แล้ว

    Best program to spend your time

  • @notfitsum
    @notfitsum ปีที่แล้ว +13

    Having lived in various parts of the world where the basic premise of this show had been adapted (originally from BBC's very popular TV series 'Would I Like to You?'), I've been pleasantly surprised at how well the Amharic version plays out. A balanced dais of comedians on both ends, popular guests who each bring their own element of fun to the bunch, and a charismatic host to guide the shenanigans along all make for an overall fun time. Please keep it up and make it a weekly😊🙌🏾

    • @hannat600
      @hannat600 ปีที่แล้ว

      Yea the show is Would I lie to you ,I'm also impressed with the amharic version

  • @amanuelmeloh8429
    @amanuelmeloh8429 ปีที่แล้ว +3

    ወይኔ አይተን ስንጨርስ ክፍል 1 ጀመረ ምንሼ ነው

  • @anwarjemal3495
    @anwarjemal3495 ปีที่แล้ว +1

    Felfelu teleyaleh chemerehal hulachunem ewedachuwalehu bertu

  • @wondwosensisay
    @wondwosensisay ปีที่แล้ว +2

    መልካም ልደት ፍልፍሉ

  • @sabanizgi4131
    @sabanizgi4131 ปีที่แล้ว +1

    Ay Filflu❤😂❤❤😂😂

  • @makamaka3019
    @makamaka3019 ปีที่แล้ว +1

    ዉይ ጃሉድዬ ነጭ ነጭን ክክክ

  • @user-if3sf2ni2m
    @user-if3sf2ni2m ปีที่แล้ว

    ኸረ ወይኔ🤣🤣🤣

  • @dagitube-6921
    @dagitube-6921 ปีที่แล้ว +4

    ተፍታታሁባችሁ ኑሪልኝ🙏

  • @tibaremu1357
    @tibaremu1357 ปีที่แล้ว

    Hbd Filflu

  • @AbCd-dm4sy
    @AbCd-dm4sy ปีที่แล้ว +2

    ጃሉድ አይዋሽም ለዛ ነው ጃሉድ ላይ ትኩረት የምናደርገው እውነታችን ያስቀናል

  • @rahmatofeeq9427
    @rahmatofeeq9427 ปีที่แล้ว +4

    ፍልፍሉ ይመችህ

  • @nahi88
    @nahi88 ปีที่แล้ว +1

    abet fugara wow 👏 enkwan adresach ewdachuwal

  • @soloasefa9152
    @soloasefa9152 ปีที่แล้ว

    Jaluid yewahi new Egziabhir ke antegar yhun

  • @mikiyasmekonen8375
    @mikiyasmekonen8375 ปีที่แล้ว

    yamer betam naw yaznanachehun enamesagenalen

  • @yabetsfantahun8974
    @yabetsfantahun8974 ปีที่แล้ว +2

    የአባይ tv youtuber የተመታ

  • @wondimagegngezahegn8072
    @wondimagegngezahegn8072 ปีที่แล้ว

    Legendary❤❤❤ እኔ 6 comedian ነው ሚታየኝ 😂😂 ወይኔ ጃሉድ

  • @ekramnassir5654
    @ekramnassir5654 ปีที่แล้ว

    ለሚዲያ ፍሬሽ ነዉ ምትመስሉት ምድረ ኮተታም ሑላ በተለይ ወላቃው ሰገጥ እኮ ጃሉዴ ውድድድድድድ የኔ ሸፋፋ ስወድሕ እኮ አቦ ኑርልኝ፠ አላሕ ሒዳያ ይስጥሕ

  • @zumerazuzu1717
    @zumerazuzu1717 ปีที่แล้ว

    ጃሉድን አይቸ ነዉ የመጣሁት

  • @genet19
    @genet19 ปีที่แล้ว

    Happy birthday filflu

  • @lishan3779
    @lishan3779 10 หลายเดือนก่อน +1

    ቆንጆ 🙏

    • @lishan3779
      @lishan3779 10 หลายเดือนก่อน

      wow comment

  • @amanuelmeloh8429
    @amanuelmeloh8429 ปีที่แล้ว +1

    ክበሩልን ለማንኛውም

  • @blackhabeshawit5954
    @blackhabeshawit5954 ปีที่แล้ว

    ጃሉዴ አክባሪክ ነኝ 🙏

  • @samuelteklu7289
    @samuelteklu7289 ปีที่แล้ว +3

    ጃ ትለያለክ

  • @bisratshiferaw8002
    @bisratshiferaw8002 ปีที่แล้ว

    This is ORIGINAL! sorry I don't have amharic keyboard good job guys. This show can be done for the next few couple of years early, please don't stop.

  • @user-wp2gl6hg2j
    @user-wp2gl6hg2j ปีที่แล้ว +1

    ሰላምናችሁ

  • @hafsafedlu9298
    @hafsafedlu9298 ปีที่แล้ว

    በየሳምንቱ ብታደርጉት አሪፍ ነበር

  • @kimo428
    @kimo428 ปีที่แล้ว +1

    ጃሉድ አሪፍ ሙድ ላይ ነው አጠፉሪሱን ቀንሷል በርታ ብሮ የሰፈር ልጅ ፍልፍሉ ግን ኮሜድያን ነህ በርግጥ ግን ዝብዝብ ትላለህ ይሰለቻል please ሰብሰብ በል

  • @fireyotasgidom3169
    @fireyotasgidom3169 ปีที่แล้ว

    ❤❤❤

  • @senytekassa8003
    @senytekassa8003 ปีที่แล้ว

    በጎች ድሮም ያዲስ ልጅ የዋኸ በግ ነዉ