"ፕሮፌሽናል ዋናተኛ ነኝ" ቀጮ - Washew ende - ዋሸው እንዴ - Abbay TV - ዓባይ ቲቪ - Ethiopia

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 14 ม.ค. 2023
  • #AbbayTv #AbbayEntertainment #Ethiopianmusic #Newethiopianmusicvideo2022 #Tarikugankisinewmusicvideo2022 #amhricmusicvideo #Dishtagina #Ethiopiancomedy #Ethiopiandrama #Ethiopianmovie #Ethiopianfilm #Etv #Ebstv #Kanatv #Ethiopiantoday #Ethioforum #DonkeyTube #ልዩ አስቂኝ የዋሸሁ እንዴ ፕሮግራም

ความคิดเห็น • 337

  • @dagmteddy5107
    @dagmteddy5107 ปีที่แล้ว +16

    አዝናኝ ፕሮግራም ነው" የሾው ድምቀት ግን ፍልፍሉ ይለያል 1ኛ 👏👏👏👍

  • @gatadengilselam
    @gatadengilselam ปีที่แล้ว +34

    የቀጮ ንግግር እንጨት እንጨት ይላል ሰው እያያቹ ጋብዙ በተረፈ በርቱ

    • @R.amanshkuri
      @R.amanshkuri ปีที่แล้ว

      True

    • @senitube5770
      @senitube5770 10 หลายเดือนก่อน +1

      በጣም

    • @tayiba4872
      @tayiba4872 8 หลายเดือนก่อน

      አደረቀችዉ

    • @HayatAdem-ty4lz
      @HayatAdem-ty4lz 2 หลายเดือนก่อน

      ምንም አላረገችም በትክክል ስላልመለሱ ነዋ

  • @haymilemma2797
    @haymilemma2797 ปีที่แล้ว +35

    ቀጮ ቀልድም አታውቅም እንዴ🤔 አጥረገረገቻቸውኮ

    • @gcgdvsh2568
      @gcgdvsh2568 ปีที่แล้ว +1

      Ateleflefi jezba

  • @samm5903
    @samm5903 ปีที่แล้ว +20

    ቀጮ ትንሽ ያመረረች ትመስላለች 😀😀

  • @gdhdgdf2001
    @gdhdgdf2001 ปีที่แล้ว +16

    እህ እኔስ ፍልፍሉ ነው የሚያስቀኝ ሲወራ እ የሚላት ነገር ትመቸኛለች 😂😂😆😆😆

  • @seblewengel2506
    @seblewengel2506 ปีที่แล้ว +23

    ቀጮ ግን ጭቅጭቅ አረገችው

  • @user-ui7zf3rp3z
    @user-ui7zf3rp3z ปีที่แล้ว +23

    እስከዛሬ አሪፍ ነበር ዛሬ ግን ቀጮ ጨዋታ መሆኑ አልገባትም ክርክር አረገችው

    • @abay3517
      @abay3517 ปีที่แล้ว

      እንደዛ ሳይሆን ቀልድና ቁምነገር የሚዘባርቁ የአዛውንት ፍንዳታዎች ለዛቢስነት ነው

    • @R.amanshkuri
      @R.amanshkuri ปีที่แล้ว

      Tikekel

    • @R.amanshkuri
      @R.amanshkuri ปีที่แล้ว

      Esua chawetawn leza asatachw...

  • @sifenshume7726
    @sifenshume7726 ปีที่แล้ว +27

    ፍልፍሉ አድክም 😀ሁላችሁም በጣም ደስ ትላላችሁ ፈታ አረጋቹኝ ቃጩዬ ስወድሽ 🥰

    • @Alextube9221
      @Alextube9221 ปีที่แล้ว

      እንደመር በቅንነት

  • @user-qf3ie3kr8f
    @user-qf3ie3kr8f ปีที่แล้ว +6

    ሰው ስጋብዙ ምረጡ እደ ቀጮ አይነቶን አትጋብዙ እያመረረች ነው🙄😉

  • @soulrebel6345
    @soulrebel6345 ปีที่แล้ว +10

    እረረ ፍልፍሉ ድመት ገላምጦኝ ያውቃል 😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @ayelechdbayu3461
    @ayelechdbayu3461 ปีที่แล้ว +24

    ወይኔ ፍልፍሉ አያልቅበት አሌክስ ደምስስ ብቻ ሁላችሁም ተመቻላችሁ ጎበዞች በርቱ

  • @Emanloveyoutube
    @Emanloveyoutube ปีที่แล้ว +12

    ቀጮ ጦርነት አስመሰለችው

  • @amiraomar8754
    @amiraomar8754 ปีที่แล้ว +18

    እስከ ዛሬ በጣም የሚያምርና የተደስትንበት ነበር ቀጮ ፍርድቤት የገባች አስመስለችው

  • @user-sj4lj5io8e
    @user-sj4lj5io8e ปีที่แล้ว +5

    አሌክስ ግን አስናቀን ውጦት ነው በሰማም እራሱን እኮ ነው ድምፁ ዋው ተሰጦ ይመቻቻችሁ👏👏👏👏👍👍👍

  • @onetruth4649
    @onetruth4649 ปีที่แล้ว +13

    ቀጮ ንዝንዝ አደረግሽው

  • @sarasami6129
    @sarasami6129 ปีที่แล้ว +12

    ቀጮ ብዙ ቦታ አይቻታለው ጨዋታ አታቅም ታመራለች

    • @tenalehulum
      @tenalehulum ปีที่แล้ว

      የምር ተጫዋች ስለሆነች ይሆናል ።

    • @sarasami6129
      @sarasami6129 ปีที่แล้ว +1

      @@tenalehulum አደለማ ችክ አለች የሆነ ገገመች

    • @HayatAdem-ty4lz
      @HayatAdem-ty4lz 2 หลายเดือนก่อน

      እረ በጣም አሪፍ ናት ተፈጥሮዋ ስለሆነ ነው

  • @harapodcast4160
    @harapodcast4160 ปีที่แล้ว +11

    ፍልፍሉ የፈጠራ ችሎታው ግሩም ነው ከምር ፣ ወዲያውኑ በቅፅበት ቀልድ ይፈጥራል
    ጥሩ ጭንቅላት እዳለው ተረድቻለው

  • @tedywubie5486
    @tedywubie5486 ปีที่แล้ว +24

    ቀጮ ተንጣጣች
    ወረፋ እሚባል ነገር ሊኖር ይገባል :: አድማጭ ይከበር :: ደምስ ጥሩ ነው አመራርህ 👍

    • @youusethiopianculturefamil1749
      @youusethiopianculturefamil1749 ปีที่แล้ว

      I know she was extra, didn’t really understand it’s just a game smh

    • @tenalehulum
      @tenalehulum ปีที่แล้ว

      በቀልድ መወራረፍ ፡ በወረፋ ፧ ተመችቶኛል ። 🤗

  • @getubest6908
    @getubest6908 ปีที่แล้ว +7

    ቀጮ:- ራሷ ያለችበት የፊልም:-ቀረፃ አደረገችው ባያረጋጓት የእውነት ፀብ:-ይፈጠር ነበር😂

  • @gtrgtt4097
    @gtrgtt4097 ปีที่แล้ว +20

    እውነት እኛ በስደት ያለኖችቻቹሁ ነው ዘና የምንል እና በርቱ እውነት ደስ ይሚል ዝግጅት ነው በርቱ

    • @Alextube9221
      @Alextube9221 ปีที่แล้ว

      በቅንነት እንደመር

  • @yohannestensae6084
    @yohannestensae6084 ปีที่แล้ว +97

    ደምስ መጀመሪይ ታሪካቸው ከመነገሩ በፍት አንተ እውነት ወይም ውሽት መሆኑን ላንተ ከፕሮግራም በፊት ሊነግሩክ ይገባል Fair game እንዲሆን እለበለዛ የማሸነፍና የመሸነፍ ጉዳይ ይሆናል በተረፈ ቆንጆ ነው በርቱ

    • @THEKALEBOTUBE
      @THEKALEBOTUBE ปีที่แล้ว +1

      Awo endeza new eko

    • @GiruEnewari
      @GiruEnewari ปีที่แล้ว +1

      አወ ውድድር እስከሆነ ድረስ ዳኛ ቀድሞ ማወቅ አለበት።

    • @diboraandu2958
      @diboraandu2958 ปีที่แล้ว

      Yawkal

    • @hussienahmedethio4222
      @hussienahmedethio4222 ปีที่แล้ว

      ወሳኝ ሀሳብ ነው ወላሄ ከተጠቀሙበት

    • @blentube3002
      @blentube3002 ปีที่แล้ว

      @@diboraandu2958 ውዶቼ ደምሩኝ

  • @nathanizm1637
    @nathanizm1637 ปีที่แล้ว +10

    ፍልፍሉ ግን ፍቅር ነው አነፈረኝ

  • @hayuemureyanyeharbuwawoloy570
    @hayuemureyanyeharbuwawoloy570 ปีที่แล้ว +4

    ወይኔ ደስ ሲሉ ስወዳችሁ 💖💖💖💖💖🌺🌺🌺🌺🌺🌺ማርቆስንኮ ይሄን ያክል ቀልደኛ አይመስለኝም ነበር 😃

  • @samrawittube9195
    @samrawittube9195 ปีที่แล้ว +7

    ፍልፍሉ ድመት ገላምጣኛለሽ 😂😂😂😂😂😂😂

  • @tewodrosmengesha9592
    @tewodrosmengesha9592 ปีที่แล้ว +16

    በጣም አሪፍ ለረጅም ጊዜ አብራችሁ ለመቀጠል ጣሩ። ይመቻችሁ።

  • @abityyemaya9501
    @abityyemaya9501 ปีที่แล้ว +10

    ይሄንን ፕሮግራም በጣም እወደዋለዉ ዛሬ ግን ቀጮ አናዳኛለች ምንድነዉ እንደዚህ መንጣጣት የሁሉም ታሪክ ሲፈጠር አብራ ያለች ነዉ ያስመሰለችዉ

  • @sabamelese1129
    @sabamelese1129 ปีที่แล้ว +5

    ይሄ ፕሮግራም ይቀጥል ምርጥ ኮሜድያን ናችሁ

  • @kerima4302
    @kerima4302 ปีที่แล้ว +6

    ደስ ሲሉ በአላህ ደስ የሚል ፕሮግራም ነው አታቋርጡት

  • @abelking474
    @abelking474 ปีที่แล้ว +7

    ደምስ በጣም ምርጥ ፕሮግራም ነው በርቱ

  • @extrachange8771
    @extrachange8771 ปีที่แล้ว +4

    ፅንሰነ ዉ መልካም ጅማ ረኖ
    👉ነገር ግን ኮመዲ ራሱ ተናግሮ ራሱ አይስቅም፣ አይቀልም👈
    ቀጭ😎እዬና ፍልፍሉ በዚህ አሸናፊ ናቸዉ!👏👏

  • @user-yu1gj5zj8z
    @user-yu1gj5zj8z ปีที่แล้ว +4

    ዋው አባይ ትቢ ደስ የሚል ሰዎች አሉበት በጣም ደስ ትላላችሁ ሁላችሁም እረጅም ጤና ና እድሜ ይስጣችሁ የሳቅ ምንጮች💚💛❤

  • @alemyeenate3775
    @alemyeenate3775 ปีที่แล้ว +8

    ቀጮ ቀለል አድርጊው እንጂ ቀልድ ፕሮግራም ላይ መጥተሽ ትገግሚያለሽ እንዴ

    • @tenalehulum
      @tenalehulum ปีที่แล้ว

      ገገማነት ፡ የቀልደኞች ድግስን ፡ ያከሳል ። 😀

    • @R.amanshkuri
      @R.amanshkuri ปีที่แล้ว

      Ezih program ley set megreb yelebetm, hahahah

  • @yohalab
    @yohalab ปีที่แล้ว +2

    አባይ ሁሌም ደስታን ለኛ ያሳየናል በጣም እናመሰግናለን ደሞ ምንወዳችሁ ኮሜድያኖችና የሳቅ ፀሐይ ጮራዎቻችን ናቸው ፡፡

  • @hellofuj84
    @hellofuj84 10 หลายเดือนก่อน +1

    ዋዉ ደስ ይልል ቀጥሉበት ግን የቅጮ ንግግር ክርክር ሆነበኝ

  • @user-fo7jh1tr1d
    @user-fo7jh1tr1d ปีที่แล้ว +2

    ቀጮ በጣም ነው የጨዋታውን ሙድ ያበላሸችው

  • @shemelismengistu9414
    @shemelismengistu9414 ปีที่แล้ว +49

    በቃ አዝናኝ ፕሮግራም ማለት ይሔ ነው በጣም እናመሰግናለን ደሞ ምንወዳችሁ ኮሜድያኖችና የናፈቁንን የሕዝብ ልጆችን ስላሳያችሁን እናመሰግናለን ።

  • @melakubirhanu199
    @melakubirhanu199 ปีที่แล้ว +9

    ፍልፍሉ የጨዋታ ዉቅያኖስ በአንተ ቀልድ መሣቅ የማይችል ደንጋይ ብቻ ነው

    • @tenalehulum
      @tenalehulum ปีที่แล้ว

      እራሱ እንዳለው ፡ ድንጋያማ አናቱ ፡ መሳቅ አይደለም ፡ ቀልድ አፍልቆ ማሳቅ ይችላል ።

  • @rebka5068
    @rebka5068 ปีที่แล้ว +3

    አረ እግዚአብሔር ይሰጣችሁ ጥላሁን ፈልፈሉ ሊሎቻችሁም ሰለአየሁዋች በጣም
    ደሰ ብሎኛል እደዝህ ለየት ያለ ነገር አቅርባችሁ ዘና ፈታ በሳቅም ልትገሉኘ ነው የሀገሪ
    ልጆች ቀጮ ብዙ ግዚ ሆኖኘ ነበር ካየሁሸ ደሰ የምትይኘ ልጅ ሁላችሁም እናመሰግናለን
    ሰላም ሁኑልኝ ሀገራችን ኢትዮጵያ ሁሊም ደሰ ይበላት እኛም ሁልግዝ ደሰ ይበለን

  • @mimitube9595
    @mimitube9595 ปีที่แล้ว +1

    ውይ ቀጮ ትቆጫለሽ በሰላም ነው እነሱ ግን ደስ ሲሉ

  • @doniyaberekt9113
    @doniyaberekt9113 ปีที่แล้ว +10

    አርቲሰቶቻችን ሰታምሩ

  • @yaredkebede2571
    @yaredkebede2571 ปีที่แล้ว +7

    ጥሩ ጅምር ነው በርቱ ወደፊት ምርጥ መዝናኛ እደሚሆን እመነቴ ነው ትንሽ ችግር ያየሁበት የድምፅ ጥራትና በጣም ብርሃን በዝቷል the picture is blurry እነዚህ ከተሰተካከሉ አቅም ያለው ስብስብ ነው መልካሙን ሁሉ እመኝላችኋለሁ ።

  • @danboy2425
    @danboy2425 ปีที่แล้ว +6

    ኣሪፍ ዘና የሚያደርግ ፕሮግራም ነው

  • @alemyeenate3775
    @alemyeenate3775 ปีที่แล้ว +2

    አንዳንድ ቃላቶች ላይ ጥንቃቄ አድርጉ ትልቅ ሚድያ ነው የግለሰቦችንም ክብር እየተጠነቀቃችሁ ተናገሩ ከመናገር ብዛት መሳሳት አይጠፋም በተረፈ በርቱ

  • @Nasuri979
    @Nasuri979 11 หลายเดือนก่อน +2

    ቀጮ ግን አሳፈርሽኝ ሽ🫣🫢

  • @negalemteshome6535
    @negalemteshome6535 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ተመችቶኛል። በዚሁ ቀጥሉ።

  • @atseday
    @atseday ปีที่แล้ว +3

    She took it way serious n personal

    • @R.amanshkuri
      @R.amanshkuri ปีที่แล้ว

      That's disgusting 🤣

    • @mwale8371
      @mwale8371 11 หลายเดือนก่อน

      It’s okay that’s her. Nature ! take it easy !

  • @zewedetuabera7532
    @zewedetuabera7532 ปีที่แล้ว +1

    በጣም በጣም እናመሰግናለን በአንድ ክፍል ሁሉንም ስላቀረባችሁ በጣም ተመቼቶኛል የሀገረ ጀግኖች ኑሩልኝ

  • @danielnigatu1983
    @danielnigatu1983 ปีที่แล้ว +2

    የፍልፍሉ ጨዋታ ገዳይ እኮነው እውነት ሲችል

  • @selam2868
    @selam2868 ปีที่แล้ว +2

    ቀጮ ግን ምኗን ነው ሚያማት🤔የመጣችበትን አላማ ዘነጋች😂

  • @amiraomar8754
    @amiraomar8754 ปีที่แล้ว +4

    ቀጭኔ ደርቀሽ አደረቅሽው ጫወታ እኮ

  • @user-sb8kl4yr7e
    @user-sb8kl4yr7e ปีที่แล้ว +6

    ዋውውውው ፕሮግራም

  • @agaroagaro7434
    @agaroagaro7434 ปีที่แล้ว +2

    ቀጮ ለጨዋታ አትሆንም ቁጣ ቁጣ አላት እኮ የምር ነዉ ምትናደደዉ

  • @YaseenYaseen-hh5lp
    @YaseenYaseen-hh5lp ปีที่แล้ว +3

    ምድነው ቀጮ ጨዋታ ሳይሆን ክርክር ነው የያዘችው ሌሎቹ አቦስቶ ነው

  • @kalkali
    @kalkali ปีที่แล้ว +5

    በርቱልን አዝናኞቻችን

  • @amnuelsolomon30
    @amnuelsolomon30 ปีที่แล้ว +3

    ዋሸው እንዴ ስለሆነ አርእስቱን ብትዋሹም
    ችግር የለውም 🤣🤣🤣🤣🤣

    • @tenalehulum
      @tenalehulum ปีที่แล้ว

      ዋሸሁ እንዴ ተብሎ ሲጠይቅ ፡ እውነተኛ መሆን ሁልጊዜ እንደሚጠበቅም ያመለክታል ። 🤔🤔🤔

  • @ermihabteshzeray5343
    @ermihabteshzeray5343 ปีที่แล้ว +4

    I love this program. Filfilu rock starrrrrr 💕💕💕💕💕

  • @EthioAmerica2024
    @EthioAmerica2024 ปีที่แล้ว +2

    ኧረ ጥሌ ኮበሌ በ🤣🤣🤣 ገደለኝ ድመቷ እርቧት እንደነበር ጥላሁን ስትል ድምጿ ያስታውቃል🤣🤣🤣🤣

  • @romiromii9047
    @romiromii9047 ปีที่แล้ว +2

    አመረረች እኮ ቀጮ ወይ ፍልፍሉ ክክክክ

    • @tenalehulum
      @tenalehulum ปีที่แล้ว

      ቀጮነት የመረረው ፡ ፑስቶነት ይመኛል። 🤗

  • @zmare2357
    @zmare2357 ปีที่แล้ว +5

    ቀጮ ታስጠላለች አልገባበትም ጨዋታዉ ኢሽሽሽሽሽሽሽ በጣም ትደብራለች ይሄእኮ ግም ነዉ

    • @tenalehulum
      @tenalehulum ปีที่แล้ว

      ዘማሪ ፡ አይጠላም ፡ አይሳደብም ።🤔

  • @halom3886
    @halom3886 ปีที่แล้ว +3

    ምርጥ ብሮግራም ነው

  • @wamiilee3649
    @wamiilee3649 ปีที่แล้ว +5

    Nice show, I enjoyed it

  • @Ethiolover100
    @Ethiolover100 ปีที่แล้ว +10

    ይቅርታ አርግሉኝ ቀጮ ለዚህ ጨዋታ አትሆንም። የጌሙን ለዛ አጠፋችው

    • @tenalehulum
      @tenalehulum ปีที่แล้ว

      በቀጭን ስልጠና ፡ ቀልደኛ ተጫዋች ማድረግ ይቻላል ። 🤔

    • @gcgdvsh2568
      @gcgdvsh2568 ปีที่แล้ว

      Men agebash ranch cemdada

    • @tgdesalegn6193
      @tgdesalegn6193 11 หลายเดือนก่อน

      ???

  • @HayatAdem-ty4lz
    @HayatAdem-ty4lz 2 หลายเดือนก่อน

    ቀጮ. ቀጮ ምትሉት ምንም አላረገችም ተፈጥሮዋ ስለሆነ ነው ሲቀጥል እንደነሱ ኮሜዲ አደለችም. እና መጠየቄ ልክ ነው እያጭበረበሩ ለምደዋላ 😂🤣🤣🤣🤣🤣❤❤❤

  • @kfnmobile325
    @kfnmobile325 ปีที่แล้ว +4

    ዋው ታምራላችሁ ይመቻችሁ በርቱ

  • @zelealemakele3686
    @zelealemakele3686 ปีที่แล้ว

    ሀገር ሰላም ቢሆን ጥሩ ነበር ፕሮግራሙ ምርጥ ነው

  • @Eyou653
    @Eyou653 ปีที่แล้ว +2

    ደስ ስትሉ (ኣሌ❤👈

  • @Setotaye2024
    @Setotaye2024 8 หลายเดือนก่อน +1

    ቀጮዬ ከሰው ጋር ከተጣላህ ትደባደባለህ ተይ እንጂ😉የተጣላ ሁሉ የሚደባደብ ከሆነማ በየቀኑ ድብድብ እናይ ነበረ😊

  • @ferihiwat8319
    @ferihiwat8319 ปีที่แล้ว +2

    ምችት ድልት ይበላችሁ ምርጦቼ

  • @zolzol7995
    @zolzol7995 ปีที่แล้ว +1

    አሪፍ ነው አንዲ ሙሉውን ሳይቆራረጥ በማየታችን

  • @erhjfghh7753
    @erhjfghh7753 ปีที่แล้ว +2

    ዎው ደስ ይላል በርቱ

  • @amiraomar8754
    @amiraomar8754 ปีที่แล้ว +2

    እረ ኡኡኡኡኡኡኡኡ ቀጮ

  • @ethioqatartube9109
    @ethioqatartube9109 ปีที่แล้ว +2

    ያምራል በርቱልን

  • @Ethiopiahagere7057
    @Ethiopiahagere7057 ปีที่แล้ว +1

    አሌክሶ የሎጂክ ሰው ምርጥ ውሸት ተቀደሀል ሀሀሀ ያ ቁራሌ ሽንት ቤት ምናምን አፍንጫዬን ይዤ ነው ሾውን የጨረስኩት ሀሀሀ ማርቄ ምርጥ ይመችህ

  • @munaaustin7248
    @munaaustin7248 ปีที่แล้ว +3

    You guys are funny 🤣🤣🤣🤣

  • @user-ot3vn6vq7c
    @user-ot3vn6vq7c ปีที่แล้ว +1

    በፍቅር ነው የማያችሁ ስወዳችሁ 🥰🥰🥰🥰🥰

  • @gebrehannabalcha6280
    @gebrehannabalcha6280 ปีที่แล้ว +4

    በጣም አራዶች ናችሁ ከዚህ በኋላ ማንም ሰው ሌላ ፕሮግራም አይከተልም ይህንን ፕሮግራም ብቻ ነው የምንከተለው

  • @gdhdgdf2001
    @gdhdgdf2001 ปีที่แล้ว +3

    የነ ፍልፍሉ ቡድን ግን በጣም ሸዋጅ ናቸው አይቻሉም እኮ 😂😂😂😂

    • @tenalehulum
      @tenalehulum ปีที่แล้ว

      ነገር መፈልፈል ፡ ለሽወዳ ያመቻቻል ።🤗

    • @halimajemal5978
      @halimajemal5978 ปีที่แล้ว

      😂😂😂😂

  • @MrGesesew
    @MrGesesew ปีที่แล้ว

    አዝናኝ ነው እናመሠግናለን

  • @amanuelisrael8507
    @amanuelisrael8507 ปีที่แล้ว

    Wow feta yale program yimechachu

  • @user-pc7yo6ve3y
    @user-pc7yo6ve3y ปีที่แล้ว

    በጣም ነው የምወዳቹ

  • @mihretu4073
    @mihretu4073 ปีที่แล้ว +1

    Ere kecho kes bey betam new mitfetgniw be selam gn..!!!

    • @tenalehulum
      @tenalehulum ปีที่แล้ว

      ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይጻፍ ፦

  • @alemyeenate3775
    @alemyeenate3775 ปีที่แล้ว +6

    ለማዛመድ ለምታቀርቧቸው እንግዶች ወንበር አዘጋጁና በክብር አስቀምጧቸው ከሚቆሙ በተረፈ አሪፍ ነው

    • @abay3517
      @abay3517 ปีที่แล้ว

      ትክክል ነገር ግን የማይደማመጡ የአዛውንት ፍንዳታዎች በመሆናቸው እንዲሁም የመድረክ አቀራረብ እውቀትና ብቃት ስለሌላቸው ኮሜዲነትን እያላገጡበት ነው የተለያዩ ድምፅ ማስመሰል የሚችለው ድንቅ ሰው ከማይመጥኑት መሀከል ጊዜውን ያባክናል ማርቆስም የሚደነቅ ለዛ ያለው አቀራረቡ ያስመሰግነዋዋ ብቻ ኮሜዲ በህይወት እንዳይኖር ለዛ የሚያሳጡት መካሪም የላቸው አላዋቂነትን እንደ እውቀት ከቆጠሩ ምን ይደረግ

    • @egizabhreyemesegn5801
      @egizabhreyemesegn5801 ปีที่แล้ว

      Miret hasabi

    • @sabamelese1129
      @sabamelese1129 ปีที่แล้ว

      @@abay3517 አልገቢቶ እኔ ተመችተውኛል

  • @hanydereje3343
    @hanydereje3343 ปีที่แล้ว

    በጣም ደስስስስ የሚል program

  • @liyatube1517
    @liyatube1517 10 หลายเดือนก่อน

    Kecho betam new emtastelaw mn ya chpachatapl beterefe betam new emyaznanaw

  • @erhjfghh7753
    @erhjfghh7753 ปีที่แล้ว +2

    ደሞ ስታምሩ

  • @samigola
    @samigola ปีที่แล้ว +2

    አቦ ጨብጨባ አታብዙ አጨብጫቢ ሁላ🤣🤣🤣

    • @zedyednglij3314
      @zedyednglij3314 ปีที่แล้ว

      Mnew chbcheba lebale sltan bcha sihon new yemaydeberew

  • @yordanosyohannes1580
    @yordanosyohannes1580 ปีที่แล้ว

    Edegmewalehu kecho le chewata atihonim..kuta kuta miat negeris???ho ho..filfilu u are really gifted...lezah hula...markos tinish yemeregagat chigir yitayibetal...tilish... alexo ..arif nachihu

  • @abirayakobo9888
    @abirayakobo9888 ปีที่แล้ว +6

    የሚገርም እ ጭንቅላት የሚገርም የማደናገር ችሎታ ያላቸው እ የነ ፍልፍሉ ጉሩፕ አንደኛ በተለይ አሌክሶ ይለያል 👏 እ ከዛ ደግሞ የመድረኩ ድምቀት እ ፍልፍሉ ጌታን እሱ ባይኖር መድረኩ ኦና ይሆን ነበር ፍልፍሉ “እ” ን እወድልሀለሁ በአጠቃላይ ሁላችሁንም አመሰግናለሁ ❤

    • @negalemteshome6535
      @negalemteshome6535 ปีที่แล้ว

      ብዙ ሰው አድንቀህ እሱ ባይኖር ኦና?

  • @samgebremichael1783
    @samgebremichael1783 ปีที่แล้ว +1

    Ye Aster first concert was in Jan Meda. Not Stadium. FYI Tilahun Elfeneh

  • @belayatrateraeye942
    @belayatrateraeye942 ปีที่แล้ว +1

    nice program

  • @user-jm5ks7tp7q
    @user-jm5ks7tp7q 4 หลายเดือนก่อน

    Braket great man

  • @saravera4082
    @saravera4082 ปีที่แล้ว

    ደሰ ተላላችው🎉🎉😂😂

  • @sosotete425
    @sosotete425 ปีที่แล้ว +1

    ምን እንደሁን አላቅም ቀጮ ትደብረኛለች

  • @amiraomar8754
    @amiraomar8754 ปีที่แล้ว +1

    ለሁለተኛው ኮሜዲያን ጋር ስትሆኚ ጨዋታ ልመጂ

  • @ruthseyoum9530
    @ruthseyoum9530 ปีที่แล้ว +1

    አረ በፈጠራችሁ ርዕሱን አስተካክሉ ዋሸሁ ነው የሚባለው

  • @wrkk6525
    @wrkk6525 ปีที่แล้ว +1

    ለ TV የማይመጥን program ሆኖ ነው የኔ🙏

  • @MunaAhmed-mf7qb
    @MunaAhmed-mf7qb ปีที่แล้ว

    ማርቆስ ትለያለህ ቀጮ በጣም ጀግና ነሽ

  • @addisalemfekadu6579
    @addisalemfekadu6579 ปีที่แล้ว +1

    ይመቻቹ አቦ

  • @zahramohammad5812
    @zahramohammad5812 ปีที่แล้ว +1

    😂😂😂😂😂😂😂😂😂ትንሽ ሲቆዩነው እድፊ የሚመስለው አላለም

  • @diboraandu2958
    @diboraandu2958 ปีที่แล้ว +2

    Jemere jemere