ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
እህታችን የአስብሽውን እመአምላክ ወላዲት አምላክ ቅድስት ድግል ማርያም ክሀፀያት በቀር የልቦን0ሽን መሻት ይፍጸምልሽ እህቴ እብርሀን ትርዳሽ ቅዱስ ሚካኤል ቅዱስ ገብርኤል ይጠብቅሽ እህቴ
እስከመጨረሻው ያጽናሽ እግዚአብሔር እኛንም ከሀዛብ አገር አውቶ ላገራችን ያብቃን 🙏::
አሜን አሜን አሜን በእዉነት የአባቶቻችን ፀሎት ያግዘን
አሜን አሜን አሜን እማ 🙏
አሜን አሜን🙏🙏🙏🙏
አሜን አሜን
@@ameenameen6123 አሜን አሜን አሜን
እያለሁ የለለሁ እኔ ነኝአምላኬ ሆይ ፈቃድህን ለማድረግ የሚያስችል ልብ ስጠን😭😭
የኔ ውብ ሴት አምላክ ተጨንቆ ተጠቦ እኮ ነው የፈጠረሽ ። ደሞ ቶሎ ወደ ቤቱ መለሰሽእኛንም ሳይመሽብን ይመልሰን 👏💓
ሀንዬ የማይደፈረውን ደፈርሽ አንበሳ ነሽ ትክክለኛ ምርጫ መረጥሽ የሰው ሀገር ዝም ብሎ መዳከር ነው ነፍስሽን ማዳን ይበልጣል አልገባንም እኛ እንኳን ልጅሽን አዳንሽ ታድለሽ ሀንዬ ቀላል አይደለም ይሄን መወሰን እመቤቴ እቅፍ ድግፍ ታርግሽ 💚💛❤ልኡሌ ክብር ላንተ ሁሌም አለኝ እናመሠግናለን🙏
ውድ ኦርቶዶክሳውያን ሰላመ እግዚአብሔች ከሁላችን ጋር ይሁን!
ሀኒ እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናሽ ልዕል እባክህ መምህር ተስፋዬን አቅርብልን በእግዚአብሔር አቤት ትምህርቱ ምግብ ነው ከልቡ ያዳመጠው ሰው አብሶ ብስደቱ አለም ያለንው የህይወት ትምህርት እየተማርን ነው ።
Tikkkle
አወ መምህር ተስፋዬ ይቅረብልን
ተባረኪ አገልግሎትሽ ዘመንሽ ይባረክ ያለንን ብናሰላስል ኦርቶዶክስ ክርስቶስ የመሰረታት እራሷ መሆኑን ያስገነዝባል
ተክክክክክል
እግዚአብሔር መለጠሽ እንኳን ወደ ቀጥተኛ ሀይማኖት መጣሽ አሁንም መጨረሸሽ ያሳምርልሽ በርችልኝ የተዋህዶጀግና ልኡል እግዚአብሔር አምላክ ቃለህይወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋያቆይለን 💐🌹በቅንነት ቤተሰብ አድርጉኝላይ
እንኳን ደናመጣችሁ ውድ የተዋህዶልጆች ቃለ ሂወት ያሰማልንአሜን አሜንአሜን
እግዚአብሔር ይመዝገን በ ቤቱ ያፂናሽ ያፂናን በርች ወንድማችን ድያቆን ዘማሪ ልኡል እሰገድ እመብርሓን ወላድተ አምላክ ከልጇ ከአማኑኤል ጋር ከጉድጎድ ጫፍ ስለመለሰህ እግዚአብሔር ን አመሰግናለሁ አመድሜህን እነደ ማቱሳላ የድርግልን በፀሎት አስበኝ ሴፈ ገብሬኤል ነኝ ከስደት
ኪዳነምህረት ትርዳሽ እግዚአብሄር ይባርክሽ
የልጅ አዋቂ እግዚአብሔር ሁላችንንም በጊዜ ወደ ቤቱ ይመልሰንን ማስተዋሉንም ይስጠንንን🙏🙏🙏💒💒💒
ከአለባበስሽ ጀምሮ አነጋገርሽ ለሁላችንም በተለየይ ለእህቶች አስተማሪ ነው ወላዲተ አምላክ ሁሌም በመንገድሽ ትምራሽ የተዋህዶ ልጅ ትነቃ እንደሆነ ንቃ መጀመሪያ እኛ እንለወጥ ከዚያም ለሌላው አርአያ እንሁን እስቲ ከዚህ እንጀምር ቅጽረ ቤተክርስቲያን ከመግባታችን በፊት ጫማችንን በፌስታል ይዘን እንግባ
ፈረንጅ የሳለውን ስዕሎች ትተን በጥንታዊ ገዳማት በራሳችን ቀደምት አባቶች የተሳሉትን ብንጠቀም ቋንቋዬ ሚድያ ቢታሰብበት እላለሁ ።
እግዚአብሔር የአንቺን ፀጋ የደለኝ
ቃለ ህይወትን ያሰማልን ወንድማችን ዘማሪ ልዑል ሰገድ እና እህታችን ሃና እግዚአብሔር ይርዳሽ ደስ የሚል እቅድ ነው እመቤቴ ትርዳሽ እናመሰግናለን በርቱልን ተባረኩ
ቃለሕይውፕትያሰማልን እህታችን ያሠብሽውን ያሳካልሽ መድሐኔአለም ትልቅ ነገር ነው ያሰብሽው
ላንቺ የረዳ አምላክ ሁላችንንም የርዳን በፀሎት አሰቢን
እግዚአብሔር አምላክ በቤቱ ያፅናሽ ማማየ ጥላ ከለለ ይሁንሽ የድግል ልጅ እየሱስ ክርስቶስ ለሁላችንም ልበና ይስጠን ከትንሽ እሰከ ትልቅ ያወቅነው እና ያለወቅነው የሰራነው ሃጥያት ይቅረ ይበለን በቸርነቱ አሜን ፫🕯
ሀንዬ እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናሽ ሉሌ እናመሰግናለን
ሃንዬ በርቺ ባለማተብዋ ድንግል ማርያም ትረዳሻለች
ሀኒች ሁሌም ፈጣሪን የምለምለው እንዳንቺ እንደሆን ነው አለም አሥጠሊታ ናት
የኔ ማር እግዚአብሔር ያፅናሽ ጥሩ ያስተምራልየጤፎ ነግር ትዝታ ቀሰቀስክ ልኡል 😍😍😍
እኔንም አይገርም ከመጀመርያው እስከመጨረሻው ጤፍ ብዙ ታደክማለች
እውነት ነው ማማየ
የሰብሺውን በሙሉ የድንግል ማሪያም ልጅ ይሳካልሺ😘😘😘😘😍
ሉሌ እና ሀኒ በቤቱ በፍቅር በረከት ያኑራችሁ!!!!!!!!
የኔ እህት እግዚአብሔር ይጠብቅሽ 🙏ለኛም ልቦናችንን ልኡል እግዚአብሔር ያብራልን
አሜን አሜን አሜን
እህቴ ሀና ካንቺ ህይወት ብዙ ተምሬያለሁ ሌሎችም ይማራሉ ብዬ አምናለሁ፡፡ እግዚአብሔር እስከመጨረሻው ያበርታሽ እኛንም ጨምሮ።
ሰላም እግዚአብሔር ከናንተ ጋር ይሁን የኔ ውድ እግዚአብሔር አምላክ ያሳካልሽ እናመሰግናለን ከእናንተ ብዙ ነገር ተምረናል
ታላቂቷ ባቢሎን ወደቀች ወደቀች ። ያጋንንትም ማደሪያ ሆነች ። ብዙዎች አለን ባቢሎንን በአጠቃላይ ትተን የመጣን። አትፍሩ ኑ ወደ ቅድስት ሀገር 📗📙📕
ቃለህይወት ያሰማልን እግዚአብሄር የልብሽን መሻት ይፈጽምልሽ ወንድማችን እግዚአብሄር ይስጥልን
አቤት ያንት ስራ መድሃኒቲ ሆይ በእውነት ፀጋውን ያብዛላችሁ ስራው ከአእምሮ በላይነው
እናመሰግናለን ቆንጆ ትምህርት አስተማራችሁን❤❤❤
በርች ሀኒቾ ጎበዝ የኔ ወድ እህቴ በፀሎት አሰቡኝ ፍቅርተ ሰላሴ ብላቸሁ በፀሎት ከእኔ የተሻላቸሁ ቃለ ህይወት ያሰማልን ሀኒቾ ወንድማቸን ሉል ሰገድ አንተን የማ አምላክ እኛንም ይማርን በእውነት ታመናል በሀይማኖታቸን እርቀናል በስዴትያለነው ለንስሀ እድሜ ይስጥን ሀገረ ያሉትን ደግሞ ከቃና ከአረብ ፊልም ያውጣልን አሜን በሉ አሜን
እኳን ወደትክክለኛዋ ሀይማኖት መለሰሽ እግዚአብሄር ይመስገን
እግዚአብሔር ይስጥልን ወንድማችን
በጣም እቁ ልእልት የሆነች ልጅ እኔማ እንዴት እንደምወዳት ሃንየ እድሜና ጤናውን ፍቅሩን ስላሙን ያብዛልሽ እማ ላአንች የተገለጠልሽ ለኛም ለታወርኖች አምላክ ይርዳን መንፈሳዊ ስው በጣም ያስቀናኛል
እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናሽ🙏🙏🙏
Egzhibre yedesh betam ytemretesh nesh endyte endewdedkuesh alebabesesh😘🇪🇹🙏
መክሊትሽን እየተጠቀምሽ ነው ። እግዚአብሔር ይመስገን መጨረሻሽን ያሳምረው።
በቤቱ ያፅናሽ እህታቺን በስደት ያለነውንም በሰላም ለሀገራቺን አብቅቶን ያባቶቻቺንን በረከት ለመቀበል ያብቃን ❤❤
ሀኒየ እንዳንች አይነት ሴት ማግኘት መታደል ነው በቤቱ ያፅናሺ
እስከ መጨረሻሽ ያሳምርልሽ እህታችን
ቃለ ህይውት ያስማልን እህታችን ዘማሪ ሉሌ እኔም የገጠር ልጀ ነኝ ግን አቅማዳ ክክፍት ሳይሆን ክፍየል(ክሙክት እነ ክበግ አውርል ይባላል ክዛ ነው የሚገኝው ክክፍት ግን ሌጦ ውይም ዥንዲክክፍት ይገኝአል እህታችን ሀንይፕ አምላክ ክፍቀድ ፍቃድሽ ክሄልነ ክስደት በስላም ብመለስ እውስድሻልፕው አምላክ ፍቃዱ ክሆነ አች ለውጣቱ ማቂያ ደውል ነሽ እህታሽን
እህታችን እግዚአብሔር አምላክ አገልግሎት ዘበነሽን ነባትክልሽ ሉሊ እናመስግነለ ተባርክልን
እህታችን እግዚአብሔር በቤቱ እስከ መጨረሻው ያፅናሽ
ሃኒቾዬ የኔ ማር እግዚአብሔር ፀጋን ያብዛልሽ እመ ብርሃን ትጠብቅሽ ተባረኪ ልኡሌ እግዚአብሔር ያክብርልን በርታልን ሰላማችሁ በክርስቶስ ይብዛልን ከነ መላ ቤተሰቦቻችሁ
እህታችን ሀና መጨርሻሽን ያሳምርው በጣም ደስ ይላል አምላከ ቅዱሳን ያስብሽ
እግዚአብሔር ፣ይባርክሽ፣በርቺ፣አጋንት፣(ሴጣን)፣በስው፣ተመስለው፣ሊፈትኑሽ፣ይችላሉ፣ና፣ስላሴዋች፣ይርዱሽ።
ሀኒ የኔ ብርቱ በረቺ እግዚአብሔር ፋጻሜሽን ያሳምርልሽ ወድማችን ቃለ ህይውት ያሰማልን
አሜን ቃለህይዎትን ያሰማልን እህታችን ሀነ በቤቱ ያጸነሽ ጸጋውንም ያብዛልሽ
እባካቹ ለወድሞቼ። ፀልዩልኝ። ወደ ኦርቶዶክስ በተክርሥትያን ይመልስልኝ ፀልዩላቸው በኡነት ምነ ማረግ እደለብኝ አላቅም። እመቤቴ ሆይ እባክሽ አሥባቸው ወደ ቤትሽ መልሻቸው እባክሽ እባክሽ እባክሽ
Lib yisten eht tseliyilachew
መመረጥ መባረክ መታደል ነው እግዚአብሔር መፈለግ መጨረሻሽን ያሳምረው እህታችን
እግዚአብሔር ያገልግሎት ዘመንሽን ይባርከዉ በቤቱ ያጽናሽ እንኩዋን ወደ ቀጥተኛዋ ተዋህዶ ተመለስሽ
አሜን አሜን አሜን በእውነት ለእህታችን እና ለመምህራችን ቃለ ህይወይት ያሰማልን በስደት ለለነው ለኛም ፀልዩልን በሰላም ለኢትዩጲያ ምድር እዲያበቃን የሀገሬን ምድር የምረግጥበት ቀን ናፍቆኛል
እግዚአብሔር አምላክ በቸርነቱ ያስብሽ እህታችንእመቤቴ ቅድስት ድንግል ማርያም ከፊት ሁና ያሰብሽውን ታሳካልሽ ፍጻሜሽንም ያሳምርልን ቸሩ መድኃኔዓለም
ተክክል እህቴ በእውነት ለ ሁሉም በሀገር ነው የሚምርው እግዚአብሔር ይርዳ
ሓና በጣም ጥሩ ሐሣብ ነው ። ለምታረጊውን ነገር ሁሉ ግን አባቶችን እያማከርሽ። በየሔድሽበት እግዚያብሔር ይከትልሽ።🙏
ሉሌ እመቤቴ ትጠብቅህ ከነቤተሰቦችህ❤️❤️❤️❤️
እግዚአብሔር መጨረሻውን ያሳምርልሺ የእኔ መልካም እንድህ ነው ትክክለኛ ክርስቲያን
ውድ የቋንቋዬነሽ ዘወንጌል ኢትዮ_ቤተሰብ ጽዋዕ መረጃ ቲቪ እና መሰል የተዋህዶ ሚዲያወች እንደ ምድር አሽዋ እንደሰማይ ከዋክእብት ያብዛችሁ። ከቤተክርስትያን እርቀን ወደዚህ አፍ ለመካፈት ብንመጣም የእግዚአብሔርን ቃል አሰምታችሁናል። የእናንተ ልፋት ህሌናውን ገዝቶ ላየው ሰው ያስገርማል። ሌላ ነገር ፈልጋችሁ ሳይሆን የሃይማኖት እና የሃገር ጉዳይ አስጨንቋችሁ ነው። ውለታችሁ በሰማይ ቤት ነው እና በርቱልን።
Betam des yilal EGIZEABHAR yiredan legna hanicho leul ante betam melkam sew neh💒💒💒💒💒🇪🇹🇪🇹🇪🇹
በርችልኝ እህቴ በቤቱ ያፅናሽ እመቤቴ ትጠብቅሽ❤️❤️❤️❤️❤️
በቤቱ ያጽናሽ እህቴ
ሀና ዘ ኢትዮጵያ እህታችን እንወድሻለን
እህታችን እግዚአብሔር በቤቱ ያኑርሽ
መልካም ሴት ነሽ እግዝአብሔር መጨረሻውን ያሳምርልሽ
የኔማር ሀሳብሽን እግዚአብሔር ያሳካልሽ አቅም ያላችሁ የተዋህዶ ልጆች እህታችን ብንተባበራት ለወጣቱ ትልቅ መዳኛ ትሆናለች እቅዶቹዋ የሚገርም እና አዲስ ናቸው።
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን(🌻🌻🌿🌻🌿🌿💐🌷
ስለማይ ነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን ቃለህይወትን ያሰማል ያገልግሎት ዘመናችሁን እግዚአብሔር ይባርክ እውነት እኛንም ካህዛብ ምድር ለቅድስት ሃገራችን ያብቃን በቅርቡደግሞ ሳኡድ አረቢያም ቤተክርስቲያን ቢታነፅልን ለእግዚአብሔር ምን ይሳነዋል አይቀርም እምዬ ኦርቶዶክ ለዘላለም ትኑር
እግዚአብሔር በአገልግሎት ያበርታሽ የምትወጃት እመብርሃን እንደወደድሻት ትውደድሽ በተረፈ በተቻለን መጠን በሚያስፈልገው በፀሎትም ሆነ በቁሳቁስ ለመርዳት ዝግጁ ነን ልዑሌ አንተም አምላክ በቤቱ ያፅናልን
ፈጣሪ በቤቱ ያፅናሸ አህት
ቃለ ህይወት ያሰማልን እህታችን💐
Amen Amen Amen 🙏🙏🙏❤❤❤💛💛💛💚💚💚
እግዚአብሔር እንኳን ወደ ቤቱ መለሰሽ
እግዝያብሄር ይመስገን እንዳንቺ አይነቱ ያብዛልን
ይቅርታ አያስጠይቅሽም እኔም ባብሎን ብዬ ነው የምጠራው !!!ምንም ስሌለኝ እንጀ መመለስ በጣም እፈልጋለሁ።
ቃለ ህይወት ያሰማልን በቤቱ ያፅናሽ እህታችን እግዚአብሔር አምላክ
ቃለሂዎት ያሠማልን ፈጣሪ አምላካችን ኢትዮጵያ ሀገራችንን ይባርክ፦ለሁላችሁም ቤተኞች አዲስ ገፅ ከፍተናል ኑ አብረን እልልታ እናብዛ በዝማሬፈጣሪያችንን እናመሥግን
ቃለህይወት ያሰማልን ልዑልም እግዚአብሔር ጥበብን ይጨምርልሽ ያሰብሽውን ያሳካልሽ ቋንቋዬነሽ እናመሰግናለን ስለምታደርገው ሁሉ አሁን መድረክ መምራቱን በሚገባ እያስተዋልክ እየመጣህ ነው ብዙ ለውጦችን እያዬንብህ ነው እግዚአብሔር ሞገስን ይጨምርልህ
የኔዉብ ስታምር እኮ እመቤቴ ትጠብቅሽ
እንኳን ደህና መጣሸ እህቴ
በጣም ደሥየሚልነዉ ❤❤❤❤❤😥
በእዉነት ቃለሕይወት ያሠማልን ክፍል ሶስት ልቀቁልን
እህታችን እንኳንደህና መጣሺ እግዚአብሔር ያሰብሺውን ሁሉ ያሳካልሺ
እግዚአብሔር ልባችንን ይክፈተው
አሜን🤲🤲🙏🙏
እናመሰግናለን ሉሌ ስላቀረብክልን እህታችንን
ወይኔ ሉሌ የገጠር ኑሮን አስናፈከኝ
Amen Amen Amen 🙏🙏🙏
Kak hiwet yasemaln Eme brhan titemksch .
እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናሽ እማ
እናግዛለን ምንም ችግር የለውም
ሉሌ በርታ
ሠላም ለናንተ ይሁን
Amen Amen Amen
Amen amen amen kale hiwot yasemaln🙏🙏🙏🙏🙏
we need the more the kind of Ethiopian long life
አሜ
እስኪ ስንቶቻችን ነን ሰላም ነው ከማለት ይልቅ እንደምን ኣደርክ:-እግዚአብሔር ይመስገን ::ብለን ሰላምታ እምንለዋወጠው? በ እኔ እና በብዙ ሃበሻ ወንድሞቼ የታዘብኩት ነገር ስለሆነ ነው
እህታችን የአስብሽውን እመአምላክ ወላዲት አምላክ ቅድስት ድግል ማርያም ክሀፀያት በቀር የልቦን0ሽን መሻት ይፍጸምልሽ እህቴ እብርሀን ትርዳሽ ቅዱስ ሚካኤል ቅዱስ ገብርኤል ይጠብቅሽ እህቴ
እስከመጨረሻው ያጽናሽ እግዚአብሔር እኛንም ከሀዛብ አገር አውቶ ላገራችን ያብቃን 🙏::
አሜን አሜን አሜን በእዉነት የአባቶቻችን ፀሎት ያግዘን
አሜን አሜን አሜን እማ 🙏
አሜን አሜን🙏🙏🙏🙏
አሜን አሜን
@@ameenameen6123 አሜን አሜን አሜን
እያለሁ የለለሁ እኔ ነኝ
አምላኬ ሆይ ፈቃድህን ለማድረግ የሚያስችል ልብ ስጠን😭😭
የኔ ውብ ሴት አምላክ ተጨንቆ ተጠቦ እኮ ነው የፈጠረሽ ። ደሞ ቶሎ ወደ ቤቱ መለሰሽ
እኛንም ሳይመሽብን ይመልሰን 👏💓
ሀንዬ የማይደፈረውን ደፈርሽ አንበሳ ነሽ ትክክለኛ ምርጫ መረጥሽ የሰው ሀገር ዝም ብሎ መዳከር ነው ነፍስሽን ማዳን ይበልጣል አልገባንም እኛ እንኳን ልጅሽን አዳንሽ ታድለሽ ሀንዬ ቀላል አይደለም ይሄን መወሰን እመቤቴ እቅፍ ድግፍ ታርግሽ 💚💛❤ልኡሌ ክብር ላንተ ሁሌም አለኝ እናመሠግናለን🙏
ውድ ኦርቶዶክሳውያን ሰላመ እግዚአብሔች ከሁላችን ጋር ይሁን!
ሀኒ እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናሽ
ልዕል እባክህ መምህር ተስፋዬን አቅርብልን በእግዚአብሔር አቤት ትምህርቱ ምግብ ነው ከልቡ ያዳመጠው ሰው አብሶ ብስደቱ አለም ያለንው የህይወት ትምህርት እየተማርን ነው ።
Tikkkle
አወ መምህር ተስፋዬ ይቅረብልን
ተባረኪ አገልግሎትሽ ዘመንሽ ይባረክ ያለንን ብናሰላስል ኦርቶዶክስ ክርስቶስ የመሰረታት እራሷ መሆኑን ያስገነዝባል
ተክክክክክል
እግዚአብሔር መለጠሽ እንኳን ወደ ቀጥተኛ ሀይማኖት መጣሽ አሁንም መጨረሸሽ ያሳምርልሽ በርችልኝ የተዋህዶጀግና ልኡል እግዚአብሔር አምላክ ቃለህይወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋያቆይለን 💐🌹በቅንነት ቤተሰብ አድርጉኝላይ
እንኳን ደናመጣችሁ ውድ የተዋህዶልጆች ቃለ ሂወት ያሰማልን
አሜን
አሜን
አሜን
እግዚአብሔር ይመዝገን በ ቤቱ ያፂናሽ
ያፂናን በርች ወንድማችን ድያቆን ዘማሪ ልኡል እሰገድ እመብርሓን ወላድተ አምላክ
ከልጇ ከአማኑኤል ጋር ከጉድጎድ ጫፍ
ስለመለሰህ እግዚአብሔር ን አመሰግናለሁ
አመድሜህን እነደ ማቱሳላ የድርግልን
በፀሎት አስበኝ ሴፈ ገብሬኤል ነኝ
ከስደት
ኪዳነምህረት ትርዳሽ እግዚአብሄር ይባርክሽ
የልጅ አዋቂ እግዚአብሔር ሁላችንንም በጊዜ ወደ ቤቱ ይመልሰንን ማስተዋሉንም ይስጠንንን🙏🙏🙏💒💒💒
ከአለባበስሽ ጀምሮ አነጋገርሽ ለሁላችንም በተለየይ ለእህቶች አስተማሪ ነው ወላዲተ አምላክ ሁሌም በመንገድሽ ትምራሽ የተዋህዶ ልጅ ትነቃ እንደሆነ ንቃ መጀመሪያ እኛ እንለወጥ ከዚያም ለሌላው አርአያ እንሁን እስቲ ከዚህ እንጀምር ቅጽረ ቤተክርስቲያን ከመግባታችን በፊት ጫማችንን በፌስታል ይዘን እንግባ
ፈረንጅ የሳለውን ስዕሎች ትተን በጥንታዊ ገዳማት በራሳችን ቀደምት አባቶች የተሳሉትን ብንጠቀም ቋንቋዬ ሚድያ ቢታሰብበት እላለሁ ።
እግዚአብሔር የአንቺን ፀጋ የደለኝ
ቃለ ህይወትን ያሰማልን ወንድማችን ዘማሪ ልዑል ሰገድ እና እህታችን ሃና እግዚአብሔር ይርዳሽ ደስ የሚል እቅድ ነው እመቤቴ ትርዳሽ እናመሰግናለን በርቱልን ተባረኩ
ቃለሕይውፕትያሰማልን እህታችን ያሠብሽውን ያሳካልሽ መድሐኔአለም ትልቅ ነገር ነው ያሰብሽው
ላንቺ የረዳ አምላክ ሁላችንንም የርዳን በፀሎት አሰቢን
እግዚአብሔር አምላክ በቤቱ ያፅናሽ ማማየ ጥላ ከለለ ይሁንሽ የድግል ልጅ እየሱስ ክርስቶስ ለሁላችንም ልበና ይስጠን ከትንሽ እሰከ ትልቅ ያወቅነው እና ያለወቅነው የሰራነው ሃጥያት ይቅረ ይበለን በቸርነቱ አሜን ፫🕯
ሀንዬ እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናሽ ሉሌ እናመሰግናለን
ሃንዬ በርቺ ባለማተብዋ ድንግል ማርያም ትረዳሻለች
ሀኒች ሁሌም ፈጣሪን የምለምለው እንዳንቺ እንደሆን ነው አለም አሥጠሊታ ናት
የኔ ማር እግዚአብሔር ያፅናሽ ጥሩ ያስተምራል
የጤፎ ነግር ትዝታ ቀሰቀስክ ልኡል 😍😍😍
እኔንም አይገርም ከመጀመርያው እስከመጨረሻው ጤፍ ብዙ ታደክማለች
እውነት ነው ማማየ
የሰብሺውን በሙሉ የድንግል ማሪያም ልጅ ይሳካልሺ😘😘😘😘😍
ሉሌ እና ሀኒ በቤቱ በፍቅር በረከት ያኑራችሁ!!!!!!!!
የኔ እህት እግዚአብሔር ይጠብቅሽ 🙏
ለኛም ልቦናችንን ልኡል እግዚአብሔር ያብራልን
አሜን አሜን አሜን
እህቴ ሀና ካንቺ ህይወት ብዙ ተምሬያለሁ ሌሎችም ይማራሉ ብዬ አምናለሁ፡፡ እግዚአብሔር እስከመጨረሻው ያበርታሽ እኛንም ጨምሮ።
ሰላም እግዚአብሔር ከናንተ ጋር ይሁን የኔ ውድ እግዚአብሔር አምላክ ያሳካልሽ እናመሰግናለን ከእናንተ ብዙ ነገር ተምረናል
ታላቂቷ ባቢሎን ወደቀች ወደቀች ። ያጋንንትም ማደሪያ ሆነች ። ብዙዎች አለን ባቢሎንን በአጠቃላይ ትተን የመጣን። አትፍሩ ኑ ወደ ቅድስት ሀገር 📗📙📕
ቃለህይወት ያሰማልን እግዚአብሄር የልብሽን መሻት ይፈጽምልሽ ወንድማችን እግዚአብሄር ይስጥልን
አቤት ያንት ስራ መድሃኒቲ ሆይ በእውነት ፀጋውን ያብዛላችሁ ስራው ከአእምሮ በላይነው
እናመሰግናለን ቆንጆ ትምህርት አስተማራችሁን❤❤❤
በርች ሀኒቾ ጎበዝ የኔ ወድ እህቴ በፀሎት አሰቡኝ ፍቅርተ ሰላሴ ብላቸሁ በፀሎት ከእኔ የተሻላቸሁ ቃለ ህይወት ያሰማልን ሀኒቾ ወንድማቸን ሉል ሰገድ አንተን የማ አምላክ እኛንም ይማርን በእውነት ታመናል በሀይማኖታቸን እርቀናል በስዴት
ያለነው ለንስሀ እድሜ ይስጥን ሀገረ ያሉትን ደግሞ ከቃና ከአረብ ፊልም ያውጣልን አሜን በሉ አሜን
እኳን ወደትክክለኛዋ ሀይማኖት መለሰሽ እግዚአብሄር ይመስገን
አሜን አሜን
እግዚአብሔር ይስጥልን ወንድማችን
በጣም እቁ ልእልት የሆነች ልጅ እኔማ እንዴት እንደምወዳት ሃንየ እድሜና ጤናውን ፍቅሩን ስላሙን ያብዛልሽ እማ ላአንች የተገለጠልሽ ለኛም ለታወርኖች አምላክ ይርዳን መንፈሳዊ ስው በጣም ያስቀናኛል
እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናሽ🙏🙏🙏
Egzhibre yedesh betam ytemretesh nesh endyte endewdedkuesh alebabesesh😘🇪🇹🙏
መክሊትሽን እየተጠቀምሽ ነው ። እግዚአብሔር ይመስገን መጨረሻሽን ያሳምረው።
በቤቱ ያፅናሽ እህታቺን በስደት ያለነውንም በሰላም ለሀገራቺን አብቅቶን ያባቶቻቺንን በረከት ለመቀበል ያብቃን ❤❤
ሀኒየ እንዳንች አይነት ሴት ማግኘት መታደል ነው በቤቱ ያፅናሺ
እስከ መጨረሻሽ ያሳምርልሽ እህታችን
ቃለ ህይውት ያስማልን እህታችን ዘማሪ ሉሌ እኔም የገጠር ልጀ ነኝ ግን አቅማዳ ክክፍት ሳይሆን ክፍየል(ክሙክት እነ ክበግ አውርል ይባላል ክዛ ነው የሚገኝው ክክፍት ግን ሌጦ ውይም ዥንዲክክፍት ይገኝአል እህታችን ሀንይፕ አምላክ ክፍቀድ ፍቃድሽ ክሄልነ ክስደት በስላም ብመለስ እውስድሻልፕው አምላክ ፍቃዱ ክሆነ አች ለውጣቱ ማቂያ ደውል ነሽ እህታሽን
እህታችን እግዚአብሔር አምላክ አገልግሎት ዘበነሽን ነባትክልሽ ሉሊ እናመስግነለ ተባርክልን
እህታችን እግዚአብሔር በቤቱ እስከ መጨረሻው ያፅናሽ
ሃኒቾዬ የኔ ማር እግዚአብሔር ፀጋን ያብዛልሽ እመ ብርሃን ትጠብቅሽ ተባረኪ ልኡሌ እግዚአብሔር ያክብርልን በርታልን ሰላማችሁ በክርስቶስ ይብዛልን ከነ መላ ቤተሰቦቻችሁ
እህታችን ሀና መጨርሻሽን ያሳምርው በጣም ደስ ይላል
አምላከ ቅዱሳን ያስብሽ
እግዚአብሔር ፣ይባርክሽ፣በርቺ፣አጋንት፣(ሴጣን)፣በስው፣ተመስለው፣ሊፈትኑሽ፣ይችላሉ፣ና፣ስላሴዋች፣ይርዱሽ።
ሀኒ የኔ ብርቱ በረቺ እግዚአብሔር ፋጻሜሽን ያሳምርልሽ ወድማችን ቃለ ህይውት ያሰማልን
አሜን ቃለህይዎትን ያሰማልን እህታችን ሀነ በቤቱ ያጸነሽ ጸጋውንም ያብዛልሽ
እባካቹ ለወድሞቼ። ፀልዩልኝ። ወደ ኦርቶዶክስ በተክርሥትያን ይመልስልኝ ፀልዩላቸው በኡነት ምነ ማረግ እደለብኝ አላቅም። እመቤቴ ሆይ እባክሽ አሥባቸው ወደ ቤትሽ መልሻቸው እባክሽ እባክሽ እባክሽ
Lib yisten eht tseliyilachew
መመረጥ መባረክ መታደል ነው እግዚአብሔር መፈለግ መጨረሻሽን ያሳምረው እህታችን
እግዚአብሔር ያገልግሎት ዘመንሽን ይባርከዉ በቤቱ ያጽናሽ እንኩዋን ወደ ቀጥተኛዋ ተዋህዶ ተመለስሽ
አሜን አሜን አሜን በእውነት ለእህታችን እና ለመምህራችን ቃለ ህይወይት ያሰማልን በስደት ለለነው ለኛም ፀልዩልን በሰላም ለኢትዩጲያ ምድር እዲያበቃን የሀገሬን ምድር የምረግጥበት ቀን ናፍቆኛል
እግዚአብሔር አምላክ በቸርነቱ ያስብሽ እህታችን
እመቤቴ ቅድስት ድንግል ማርያም ከፊት ሁና ያሰብሽውን ታሳካልሽ ፍጻሜሽንም ያሳምርልን ቸሩ መድኃኔዓለም
ተክክል እህቴ በእውነት ለ ሁሉም በሀገር ነው የሚምርው እግዚአብሔር ይርዳ
ሓና በጣም ጥሩ ሐሣብ ነው ።
ለምታረጊውን ነገር ሁሉ ግን አባቶችን እያማከርሽ።
በየሔድሽበት እግዚያብሔር ይከትልሽ።🙏
ሉሌ እመቤቴ ትጠብቅህ ከነቤተሰቦችህ❤️❤️❤️❤️
እግዚአብሔር መጨረሻውን ያሳምርልሺ የእኔ መልካም እንድህ ነው ትክክለኛ ክርስቲያን
ውድ የቋንቋዬነሽ ዘወንጌል ኢትዮ_ቤተሰብ ጽዋዕ መረጃ ቲቪ እና መሰል የተዋህዶ ሚዲያወች እንደ ምድር አሽዋ እንደሰማይ ከዋክእብት ያብዛችሁ። ከቤተክርስትያን እርቀን ወደዚህ አፍ ለመካፈት ብንመጣም የእግዚአብሔርን ቃል አሰምታችሁናል። የእናንተ ልፋት ህሌናውን ገዝቶ ላየው ሰው ያስገርማል። ሌላ ነገር ፈልጋችሁ ሳይሆን የሃይማኖት እና የሃገር ጉዳይ አስጨንቋችሁ ነው። ውለታችሁ በሰማይ ቤት ነው እና በርቱልን።
Betam des yilal EGIZEABHAR yiredan legna hanicho leul ante betam melkam sew neh💒💒💒💒💒🇪🇹🇪🇹🇪🇹
በርችልኝ እህቴ በቤቱ ያፅናሽ እመቤቴ ትጠብቅሽ❤️❤️❤️❤️❤️
በቤቱ ያጽናሽ እህቴ
ሀና ዘ ኢትዮጵያ እህታችን እንወድሻለን
እህታችን እግዚአብሔር በቤቱ ያኑርሽ
መልካም ሴት ነሽ እግዝአብሔር መጨረሻውን ያሳምርልሽ
የኔማር ሀሳብሽን እግዚአብሔር ያሳካልሽ አቅም ያላችሁ የተዋህዶ ልጆች እህታችን ብንተባበራት ለወጣቱ ትልቅ መዳኛ ትሆናለች እቅዶቹዋ የሚገርም እና አዲስ ናቸው።
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን(🌻🌻🌿🌻🌿🌿💐🌷
ስለማይ ነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን ቃለህይወትን ያሰማል ያገልግሎት ዘመናችሁን እግዚአብሔር ይባርክ እውነት እኛንም ካህዛብ ምድር ለቅድስት ሃገራችን ያብቃን በቅርቡደግሞ ሳኡድ አረቢያም ቤተክርስቲያን ቢታነፅልን ለእግዚአብሔር ምን ይሳነዋል አይቀርም እምዬ ኦርቶዶክ ለዘላለም ትኑር
እግዚአብሔር በአገልግሎት ያበርታሽ የምትወጃት እመብርሃን እንደወደድሻት ትውደድሽ በተረፈ በተቻለን መጠን በሚያስፈልገው በፀሎትም ሆነ በቁሳቁስ ለመርዳት ዝግጁ ነን ልዑሌ አንተም አምላክ በቤቱ ያፅናልን
ፈጣሪ በቤቱ ያፅናሸ አህት
ቃለ ህይወት ያሰማልን እህታችን💐
Amen Amen Amen 🙏🙏🙏❤❤❤💛💛💛💚💚💚
እግዚአብሔር እንኳን ወደ ቤቱ መለሰሽ
እግዝያብሄር ይመስገን እንዳንቺ አይነቱ ያብዛልን
ይቅርታ አያስጠይቅሽም እኔም ባብሎን ብዬ ነው የምጠራው !!!ምንም ስሌለኝ እንጀ መመለስ በጣም እፈልጋለሁ።
ቃለ ህይወት ያሰማልን በቤቱ ያፅናሽ እህታችን እግዚአብሔር አምላክ
ቃለሂዎት ያሠማልን ፈጣሪ አምላካችን ኢትዮጵያ ሀገራችንን ይባርክ
፦ለሁላችሁም ቤተኞች አዲስ ገፅ ከፍተናል ኑ አብረን እልልታ እናብዛ በዝማሬ
ፈጣሪያችንን እናመሥግን
ቃለህይወት ያሰማልን ልዑልም እግዚአብሔር ጥበብን ይጨምርልሽ ያሰብሽውን ያሳካልሽ ቋንቋዬነሽ እናመሰግናለን ስለምታደርገው ሁሉ አሁን መድረክ መምራቱን በሚገባ እያስተዋልክ እየመጣህ ነው ብዙ ለውጦችን እያዬንብህ ነው እግዚአብሔር ሞገስን ይጨምርልህ
የኔዉብ ስታምር እኮ እመቤቴ ትጠብቅሽ
እንኳን ደህና መጣሸ እህቴ
በጣም ደሥየሚልነዉ ❤❤❤❤❤😥
በእዉነት ቃለሕይወት ያሠማልን ክፍል ሶስት ልቀቁልን
እህታችን እንኳንደህና መጣሺ እግዚአብሔር ያሰብሺውን ሁሉ ያሳካልሺ
እግዚአብሔር ልባችንን ይክፈተው
አሜን🤲🤲🙏🙏
አሜን አሜን አሜን
እናመሰግናለን ሉሌ ስላቀረብክልን እህታችንን
ወይኔ ሉሌ የገጠር ኑሮን አስናፈከኝ
Amen Amen Amen 🙏🙏🙏
Kak hiwet yasemaln Eme brhan titemksch .
እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናሽ እማ
እናግዛለን ምንም ችግር የለውም
ሉሌ በርታ
ሠላም ለናንተ ይሁን
Amen Amen Amen
Amen amen amen kale hiwot yasemaln🙏🙏🙏🙏🙏
we need the more the kind of Ethiopian long life
አሜን አሜን አሜን
አሜ
እስኪ ስንቶቻችን ነን ሰላም ነው ከማለት ይልቅ
እንደምን ኣደርክ:-
እግዚአብሔር ይመስገን ::
ብለን ሰላምታ እምንለዋወጠው? በ እኔ እና በብዙ ሃበሻ ወንድሞቼ የታዘብኩት ነገር ስለሆነ ነው