ትንሿ ብሌን ህዝቡን በድጋሚ ከመቀመጫው Amazing Worship Belen

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 2 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 256

  • @hiwotkedir2478
    @hiwotkedir2478 2 ปีที่แล้ว +37

    በጥበብ ና በብዙ ማስተዋል እደጊልን በረከታችን ነሽ ዘመንሽ በቤቱ ይለቅ

    • @AA-jj6gj
      @AA-jj6gj 2 ปีที่แล้ว +1

      ጌታ ዘመንሽን ይባርከው ቤተሰብ ለዝች ልጂ ትኩረት ትልቅ ነገር አላት አውሬው እንዳይበላት ጌታ በደሙ ይሸፍንሽ❤❤🙏

    • @libesymone1467
      @libesymone1467 2 ปีที่แล้ว +1

      Tebarek yene qonijo

  • @elsahegano3477
    @elsahegano3477 ปีที่แล้ว +1

    ተባርክ ፈሻር ይብአርክ ❤❤❤❤

  • @mhsenailmhsenail2098
    @mhsenailmhsenail2098 2 ปีที่แล้ว +2

    ተባረኪ ጌታ ያሳድግሽ

  • @selamgebeyehu1872
    @selamgebeyehu1872 2 ปีที่แล้ว +2

    እሰይ እሰይ እሰይ እሰይ ውይይይ የኔ ጣፋጭ ስትጣፍጪ እግዚአብሔር ያሳድግሽ

  • @mochie_cute
    @mochie_cute ปีที่แล้ว +1

    የኔ ቆንጆ ተባረኪልኝ ቤተሰቦች ሁሉ ይባረኩ ዘመንሽ ሁሉ በጌታ ቤት ይለቅ

  • @takoushcell4235
    @takoushcell4235 2 ปีที่แล้ว +11

    ዘመንሽ ይባረክ ጌታ ኢየሱስ በዳሙ ገርዶ በክንፎቹ ስር ሸሽጎ ያሳድግሽ የኔ ቅመም ብርክ ብይ 🍒❤

  • @እየሱስጌታነው-ሠ4ፐ
    @እየሱስጌታነው-ሠ4ፐ 2 ปีที่แล้ว +5

    የኔ ውድ እደጊልኝ ብዙ ይጠበቅብሻል አምልኮ ለጌታ ነው በስርአት ቆመሽ ያለ ግርግር ያለ ጩከት ያለ ፊጨት በተረጋጋ መንፈስ ደግሞ ፀልየሽበት ያገለገልሽው ጌታ ያሳድግሽ ይሄ በዘመንሽ ሁሉ አይወሰድብሽ እወድሻለሁ ደጋግሜ ነው የምሰማሽ ብሌንዬ

  • @meseretegrace4793
    @meseretegrace4793 2 ปีที่แล้ว +1

    የኔ ቆንጆ እግ/ር በቤቱ በብዙ ሞገስ ያሳድግሽ!!!!!

  • @womensempowerment71
    @womensempowerment71 2 ปีที่แล้ว +1

    ዘመንሽ ይለምልም የኔ ቆንጅዬ 👐

  • @adisushoko
    @adisushoko 2 ปีที่แล้ว +2

    እውነት የድውልዳችን በረከት ነችና ነብይ በዳም አሳድግልን ብሌን ጌታ ከክፉ ሁሉ ሸፍኖ ያሳድግሽ ብርክ በልልን

  • @peaceworld5948
    @peaceworld5948 2 ปีที่แล้ว +1

    ክብር ክብር ምስጋና ሁሉ ለጌታ ብቻ ይሁን ኔማ ማር ኑሪልኝ ውድድድድድ

  • @peaceworld5948
    @peaceworld5948 2 ปีที่แล้ว +1

    ዋዋዋዋዋ
    ዋዋዋዋዋ
    አሜንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንን አሜንንንንንንንንንንንንንንንንንንን
    ጌታ ይበረክሸ ፀጋ በእጥፍ ይጨምራልሸ

  • @emebetbetre2350
    @emebetbetre2350 2 ปีที่แล้ว +2

    ጊታ በጥበበብ እ/ር በማወቅ በቤቱ ለዘላለም ለክብሩ በመዘመር ጊታ ያሳድግሽ ነብዩ ታምራት ህፃናት ከዚህ ቸርች እየተነሱ ነው ጊታ ዘመንህን ይባርከው

  • @ሠላማዊትየኢየሱስተከታይ
    @ሠላማዊትየኢየሱስተከታይ 2 ปีที่แล้ว +1

    አሜን
    ሃሌሉሉሉሉሉሉያያያያያያያ
    ስለ አንች ጌታዬን እጅግ አድርጌ አመሰግናለሁ
    ዋዋዋዋዋዋዉዉዉዉዉዉዉዉዉዉዉ
    ቸርነትህ ብዙ ብዙ ምህረትህ ብዙ ብዙ
    ይወራ ይነገር ለእኔማ ያረከዉ ነገር አሜን
    ተስማማሁ
    ጌታ ኢየሱስ ከክፉ ሁሉ ደብቆ በቤቱ እስከ መጨረሻ ድረስ አጽንቶ ያቁምሽ
    💪💪💪💪💪💪💪🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏❤❤❤❤❤❤🎶🎵🎶🎵🎶🎵🎶🎵🎶🎵🎶🎧🎤🎧🎤🎧🎤🎧🎤🎧🎵🎹🎹🎹🎹🎹🎹🎹🎹🎼🎼🎼🎼🎼🎼🎹🎹🎹🎹🎹🎹🎙🎙🎙🎙🎙🎙🎙🎙🎸🎸🎸🎸🎸🎸🎸🎸🎸🎸

  • @bogemamo8165
    @bogemamo8165 2 ปีที่แล้ว +1

    እልልልልልልልልልልልልልልለለልልልልልልልልልል ተባረኪ ክፉ አይንካሽ!!

  • @ZbahStrawberry
    @ZbahStrawberry 7 วันที่ผ่านมา

    የኔ ውድ ተባረኪልኝ ዘመንሽ በቤቱ ይለቅ

  • @ענתטפרה-ט8כ
    @ענתטפרה-ט8כ 2 ปีที่แล้ว +2

    የኔ..ቆጆ..እግዛቤር.ይባርክሽ

  • @senaitdesa7927
    @senaitdesa7927 2 ปีที่แล้ว +1

    ጌታ ኢየሱስ ዘመን ዘለአለምሽ ይባርከው ውድ በጥበብና በደሙ ሸፍኖ ያሳድግሽ ተባረኪ
    ታምራት ዘመንህ ይባረክ በብዙ ፀጋ

  • @egzabherfkrnew3426
    @egzabherfkrnew3426 2 ปีที่แล้ว +5

    አሜን አሜን እግዚአብሔር ይባረክ 😘🔥🕊 አሁን ይጨምራልሽ ዉድድድድ ብሌን 🔥🥰🕊

  • @Veyo_gunners
    @Veyo_gunners 2 ปีที่แล้ว +3

    ጌታ ኣብዝቶ ይባርክሽ የኔ ልጅ እኔና ልጄም ኣንድ ቀን በጌታ ቤት ቁመን እንዘምራለን ጌታን አምነዋለው ያደርገዋል ኣሜንንንንንንን

  • @maranat7829
    @maranat7829 2 ปีที่แล้ว +1

    አመንንንን ሞገስ እየሆን ብርታት እየሆን እየሱስ ጌታ ነው ጌታ በትብቡ ያሳድግሺ ተባረክልኝ ❤❤🙏🙏

  • @birkejiloofficial4827
    @birkejiloofficial4827 2 ปีที่แล้ว +1

    ተባረኪልኝ ዬኔ ቆንጆ ጌታ አቢዚቶ ይባርክሽ 😍😍😍

  • @TiruworkSimegn
    @TiruworkSimegn 3 หลายเดือนก่อน

    የኔውድእህት ዘመንሽ ባገልግሎትይለፍ

  • @mekleetkebede2986
    @mekleetkebede2986 2 ปีที่แล้ว +7

    ደስ የሚለው ነገር, ከአንዳንድ ሙዚቃ ሲጀምር ገና እንጣጥ እንጣጥ የሚሉትን Copy አለማድረግ ትልቅ ማስተዋል ነው.. መቼም ጌታ ዘንድሮ እግዚአብሔር በልጆች እያስተማረን ነው.. GBU. More🧚🏿‍♂️🌺🪀

  • @mulujesus9592
    @mulujesus9592 2 ปีที่แล้ว +1

    ዋዉ ክብር ለኢየሱስ ይሁን አሜን አሜን አሜን የኔ ቆጆ በብዙ መጎስ ያሳድግሽ

  • @atnafukassatilahun2998
    @atnafukassatilahun2998 2 ปีที่แล้ว

    ነብስ አልቀረልኝም ብሌንየ
    እንዴት ጌታ ካንች ጋር እንዳመለኩት!
    ብርክ በይልን! ክፋ አያግኝሽ! በሞገስ እና በጥበብ እደጊ!!

  • @LiYu-wo4bi
    @LiYu-wo4bi 15 วันที่ผ่านมา

    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን ተባርክሽ እግዚአብሔር ይባርክሽ🙏🙏🙏🤲🤲🤲🥰🥰🥰🥰

  • @hiruthirut6637
    @hiruthirut6637 2 ปีที่แล้ว +1

    በ ጥ በ ብ በ ስ ተ ዋ ል እደ ጊ ል ን የኔ ቆንጆ ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️አሜን አሜን አሜን አሜን

  • @wubabini1823
    @wubabini1823 2 ปีที่แล้ว

    Yene konjo geta chemiro yibarikishi

  • @Hassan-ry4ye
    @Hassan-ry4ye 2 ปีที่แล้ว +1

    ጌታ አብዝቶ ይባርክሽ ብሌን ይጠብቅሽ

  • @michaelawoke5060
    @michaelawoke5060 2 ปีที่แล้ว +2

    ጌታ ይባርክሺ

  • @ليوبوناتيني-ع4ز
    @ليوبوناتيني-ع4ز 2 ปีที่แล้ว +1

    የኔ እናት ጌታ ዘመንሽን አብዝቶ ይባርክህ ለምልም እወድሻለሁ ❤️❤️❤️❤️

  • @tsgatube7534
    @tsgatube7534 2 ปีที่แล้ว +7

    አሜን አሜን ታባራኪ ጌታ በደሙ ይሸፍንሽ

  • @hanamarkos5340
    @hanamarkos5340 2 ปีที่แล้ว +1

    Yena Kimem Tebarekiligni 😍😘☝️🙌🙏

  • @lemmaayelechannel9825
    @lemmaayelechannel9825 2 ปีที่แล้ว +1

    ዋው ኧረ ጌታ ከክፉ ጠብቆ ያሳድግሽ የኔ ቆንጆ🙌

  • @seniyts3287
    @seniyts3287 ปีที่แล้ว +1

    Amennn amen 🙏🙌👏amen 🙏🙌👏amen 🙏🙌👏amen 🙏🙌amen 🙏🙌👏amen 🙏🙌amen 🙏🙌👏amen 🙏🙌hallelujah 🙏🙌🔥👏hallelujah 🙏🙌🔥👏❤❤❤❤ yene wud tebareki tebareki tebareki ❤❤❤❤

  • @tabotemekonnen145
    @tabotemekonnen145 2 ปีที่แล้ว +1

    Ebifami ebifami dacha dacha ebifami ebifami ❤❤❤❤❤❤❤

  • @ያለውአይቀርም-ከ5ቸ
    @ያለውአይቀርም-ከ5ቸ 2 ปีที่แล้ว +3

    ተባረክ እግዚአብሔር ይባርክሽ የእኔ ማር😍😍

  • @AkliluashikoAklilu
    @AkliluashikoAklilu 6 หลายเดือนก่อน

    እደግ ተባረክ እግ/ር ያሳድግሽ

  • @LidaWolde
    @LidaWolde 6 หลายเดือนก่อน

    Tebareku.

  • @mryamm6582
    @mryamm6582 2 ปีที่แล้ว +2

    Wow wow wow wow 🥰🥰 wedddd yen konjo Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Thanks so much Jesus eleeeeeeeeeeeeee eleeeeeeeeeeeeee eleeeeeeeeeeeeee eleeeeeeeeeeeeee 💕

  • @selamtube6038
    @selamtube6038 2 ปีที่แล้ว +1

    Essssyiii Elelelelelelelel ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏👋👋👋👋👋👋👋🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹

  • @yenasera4842
    @yenasera4842 2 ปีที่แล้ว +3

    Amen እግዚአብሔር በሞግስ ያሳድግሽ የኔ ቆንጆ

  • @abeneteshetu6218
    @abeneteshetu6218 2 ปีที่แล้ว +1

    የኔ ጣፋች ጌታ አብዝቶ ይባርክሽ👏👏👏🥰🥰

  • @LILO-Paris
    @LILO-Paris 2 ปีที่แล้ว +1

    May God bless you more and more

  • @alemnshwosine540
    @alemnshwosine540 2 ปีที่แล้ว

    ጌታ የባርክሽ ዘማሪዎቻችን እንግዲህ ከአንች ይማሩ የእግዚአብሔር ቤትን የጭፈራና የዝለይ መድረክ አድርግጋችሁ ዝናብ የሌለው ደመናዎች እባካችሁ ከዚች ብላቴና ተማሩ በእግዚአብሔርና በህዝቡ ፊት መዘመርን በቀረርቶ ና ፉከራን ጮቤ መዝለልን ትታችሁ አስመልኩን እባካችሁ ።

  • @abeneteshetu6218
    @abeneteshetu6218 2 ปีที่แล้ว +1

    አሜን ትባረክ ቤተሰቦችዋም ሁሉ የተባረኩ ይሁኑ🙏🙏🙏🙏

  • @እየሱስጌታነው-ኀ3ፀ
    @እየሱስጌታነው-ኀ3ፀ 2 ปีที่แล้ว +1

    እሰይይ ጌታ ሆይ ከፍ በል እልልልልልልል የኔ ቆንጆ ከፍ በይ🙏❤❤❤

  • @netsanetbekele1092
    @netsanetbekele1092 2 ปีที่แล้ว +1

    ጌታ አብዝቶ ይባርክሽ ።

  • @sifenshume7726
    @sifenshume7726 2 ปีที่แล้ว

    የኔ ማር እግዚአብሔር በሞገሱ እና በጥበቡ ያሳድግሽ ዘመንሽ በእግዚአብሔር ቤት ይለቅ ተባረኪልኝ ❤❤

  • @kwegheyu9621
    @kwegheyu9621 2 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክሽ

  • @Lionofjuda7737
    @Lionofjuda7737 2 ปีที่แล้ว +9

    Amazing worship God bless you more you are blessings for Generations ❤️ 💖❤💕😍✨️💞💗💝

  • @fanayadsiabebaaityop6515
    @fanayadsiabebaaityop6515 ปีที่แล้ว

    Ameni Ameni Ameni Ameni tebarekish hiwotishi zemenishi fesimo ceriso yibarekishi yeabate jegina tebareki 💔💔💔💔💔💔💯✅️

  • @Molo-v7m
    @Molo-v7m 7 หลายเดือนก่อน

    Gata eyesusi yibarakish tabarakii Yen qonejo gata baxibabi yasadogishi❤❤❤❤❤

  • @WubalemWubalem-s6k
    @WubalemWubalem-s6k หลายเดือนก่อน

    ጌታ ኢየሱስ ያሳድግሽ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @tenagnegodana8123
    @tenagnegodana8123 2 ปีที่แล้ว

    ተባረኪ ዘመንሽ ይባረክ

  • @zinashtaddesa6678
    @zinashtaddesa6678 2 ปีที่แล้ว +1

    uuuuuufffeeee geta yebrakesh wuddee sis😍😍😍😘😘

  • @madeenayousef3686
    @madeenayousef3686 2 ปีที่แล้ว +1

    geta eyesus yibarkish
    yene tafach
    I love you so much 💗 💓 💛 ♥ 💖 💜

  • @ያለውአይቀርም-ደ1ጘ
    @ያለውአይቀርም-ደ1ጘ 2 ปีที่แล้ว +2

    አሜን አሜን አሜን አሜን ❤🙏🙏🙏🙏 ተባረኪ❤❤❤

  • @lidyatekalegn1643
    @lidyatekalegn1643 2 ปีที่แล้ว

    ጌታ ትውልድ አለው ዘመንሽ ይባረክ

  • @wubityedemufireenegh5601
    @wubityedemufireenegh5601 2 ปีที่แล้ว

    Haleluyaaaa kibir Legeta yhunliteeee be tsega mulati be menfes kdus mulati idglin

  • @GenetGirmay-j9q
    @GenetGirmay-j9q 4 หลายเดือนก่อน

    አሜን እግዚአብሔር ይባርከሸ

  • @Alyssa-tj1si
    @Alyssa-tj1si 2 ปีที่แล้ว +1

    Pure soul 😭😭😭may God help you on the right path zemensh be embetachen dej yemibarek yihun yene meskin fetari yerdash medere azaboch

  • @rumbidzaitracy7022
    @rumbidzaitracy7022 2 ปีที่แล้ว +1

    Wow so amazing voice 🤏🤏🤏🤏 but i don't understand language 👏👏👏

  • @መሮ
    @መሮ 2 ปีที่แล้ว +1

    ተባርክ እደግልኝ የኔ ጣፋጭ 😘😘😘😘😘

  • @masarateshetu8836
    @masarateshetu8836 2 ปีที่แล้ว

    Ameen ameen ameen gete yesus yebarkishi yene konjo

  • @simesima3954
    @simesima3954 2 ปีที่แล้ว

    Ufffffffe ameeeen ameeeen ameeeen isay yene kimem geta iyessus be mogosu yasadigish le lijjochem ameeeen biye wosedikut

  • @ZeynuTirago
    @ZeynuTirago 2 หลายเดือนก่อน

    የኔ ውድ እግዚአብሔር ይባርክሽ

  • @tigisttsegaye9560
    @tigisttsegaye9560 2 ปีที่แล้ว

    ጌታ በደሙ ሸፍኖ ፀጋውን ሰቶሽ ያሳድግሽ

  • @tgyegetaleji2537
    @tgyegetaleji2537 2 ปีที่แล้ว

    Uuuff yen konjo 💓💓 tabrki siagaba indanchi ayinati liji naw miwoldawo

  • @kirubelsamuel6957
    @kirubelsamuel6957 2 ปีที่แล้ว +1

    yene kongo geta yebarkesh😘😘😘😘😍😍😍😍🥰🥰🤩🤩🤩😃😃😃😀😀😀

  • @madeenayousef3686
    @madeenayousef3686 2 ปีที่แล้ว +1

    prophet geta eyesus yibarkih ❤

  • @እመብትእመቤት
    @እመብትእመቤት 2 ปีที่แล้ว

    ታባረክ ምዝር 🙏🪑☝️

  • @AlemTolesa
    @AlemTolesa 10 หลายเดือนก่อน

    Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen tebarekii

  • @emuyebaba2743
    @emuyebaba2743 6 หลายเดือนก่อน

    እልልልልልልል ተባረኪ እደጊልን ❤❤❤

  • @አዲስአለም-ወ8ጨ
    @አዲስአለም-ወ8ጨ 2 ปีที่แล้ว +1

    አሜንአሜንአሜንንን ጌታ ያሳድግሽ በክብሩ

  • @kefenishikefenishi3331
    @kefenishikefenishi3331 2 ปีที่แล้ว

    Amen Amen Amen Amen Amen tebareki be geta sim

  • @medanbegeta2644
    @medanbegeta2644 2 ปีที่แล้ว

    Ejig betam yemigerimu dink tefetiro tebareku esh

  • @brukfarenjbrukfarenji8896
    @brukfarenjbrukfarenji8896 2 ปีที่แล้ว

    ተባርክ ጌታ በቤቱ ያሳድግሸ

  • @tensumamush9918
    @tensumamush9918 2 ปีที่แล้ว

    Amennnnnn zemenish yibarek lijinetish begeta bet yilek

  • @elsaberhane435
    @elsaberhane435 2 ปีที่แล้ว

    Tebarekln Marej 🙏🙏🙏🤲🤲🤲🔥🔥🔥❤❤❤🌹🌹🌹💐💐💐👍👍👍🇸🇪🇪🇷

  • @martatesfaye7773
    @martatesfaye7773 2 ปีที่แล้ว

    የኔ ፍቅር የተባረክሽ

  • @furtunaghirmay6677
    @furtunaghirmay6677 2 ปีที่แล้ว

    Birke beylin maryee
    Abatshna enatdh ybareku

  • @ajealajeal
    @ajealajeal 2 ปีที่แล้ว +2

    አሜንንንንንን ብሩክ ነሽ

  • @lovejrusi3524
    @lovejrusi3524 2 ปีที่แล้ว

    Blenye yene tafach zemari wdddddddd new emadergh geta yesus yasadgsh zemensh ylemlm ye Lukas wengel 2 ; 40

  • @eden6094
    @eden6094 2 ปีที่แล้ว

    Tebareki biluye be tibeb yasadgish gita

  • @masaratababa2012
    @masaratababa2012 2 ปีที่แล้ว

    geta eyesus yibarakishe tabarki kibr hulu lasimu yhune

  • @gelilaeeerkoo5579
    @gelilaeeerkoo5579 2 ปีที่แล้ว

    Tabareki abizito yeah barekish gatha yacusuu

  • @berhanesekera1996
    @berhanesekera1996 ปีที่แล้ว

    Idegi yene konjo widddd💕💕💕💕💕

  • @MeskermTadese
    @MeskermTadese 4 หลายเดือนก่อน

    ተባርክ የኔ ቆንጆ❤❤❤❤

  • @LemlemGidey-o8t
    @LemlemGidey-o8t ปีที่แล้ว

    ለጠላት አትነኚ የኔ ቆንጆ ተባረኪ

  • @avivagedamo1587
    @avivagedamo1587 2 ปีที่แล้ว

    የኔ ቆንጆ የኦርቶዶክስ ተዋህዶ ልጅ ነኝ ግን ሳላደንቅሽ ባልፍ ንፉግነት ነውና እድድግ በይ መድረክ አገኘን እያሉ ከሚያብዱት ከነዘርፌና መሰሎቹዋ አንቺ በ100%ትበልጫለሽ እርጋታንና ስርአትን ከአንቺ ይማሩ

  • @melseche.arega.6156
    @melseche.arega.6156 2 ปีที่แล้ว +1

    የኔ ቆንጅ ጌታ ያሳድግሼ አሜንን

  • @ሲንቅቴኑር
    @ሲንቅቴኑር 2 ปีที่แล้ว +2

    አሜንን አሜንንንንን መሬ ነሺ ❤❤❤❤❤❤❤❤👍👍👍👍👍🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥

  • @saratg6717
    @saratg6717 2 ปีที่แล้ว

    ክብርለጌታይሁን

  • @አምሳልየጌታልጅ
    @አምሳልየጌታልጅ 2 ปีที่แล้ว +1

    ጌታ እየሱስ በደሙ ሸፍኖ ያሳድግሽ

  • @shettaytaklie3371
    @shettaytaklie3371 2 ปีที่แล้ว

    Egzabiher abizto yibarekish Ameeeen

  • @temesgenkobbot1181
    @temesgenkobbot1181 2 ปีที่แล้ว

    ተባረክልኝ

  • @abeabe1643
    @abeabe1643 2 ปีที่แล้ว

    ተበረከልኝ

  • @gloryjesus9355
    @gloryjesus9355 2 ปีที่แล้ว

    Tebareke zemensh bebetue yelke