ዮናታን አክሊሉን ያሳቁት ተወዳጆቹ በሆሊ ስፒሪት ቸርች Amazing Day With Man Of God Prophet Tamrat Demsis

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 2 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 295

  • @lemlemdebele318
    @lemlemdebele318 2 ปีที่แล้ว +7

    ውድ ህፃናት ወላጆች እና አስተማሪውች እግዚአብሔር ይባርካችሁ!

  • @ሚሚሀበሻ-ቨ4ጠ
    @ሚሚሀበሻ-ቨ4ጠ 3 ปีที่แล้ว +25

    ዮን ልጅህን ሰላም በልልኝ ❤ተመችቶኛል ❤ጌታ ያሳድጋችሁ ❤

  • @ruhamagirma5251
    @ruhamagirma5251 3 ปีที่แล้ว +37

    ትውልድ ላይ እንደመሥራት የነሱንም ፍሬ እንደዚህ ማየት እንዴት ደስ ይላል ተባረኩልኝ የአትዮጵያ ስጦታዎች 🇪🇹🇪🇹❤❤🥰🥰🥰

  • @kokobemuluneh2919
    @kokobemuluneh2919 2 ปีที่แล้ว +4

    ሃሌሉያ ጌታ አብዝቶ ይባርካችሁ የኢትዮጵያ የነገ ልጆች ተባረኩልን

  • @nishanraday7062
    @nishanraday7062 3 ปีที่แล้ว +19

    ዋው ጌተ በጥበቡ እና በሞገስ ያሳድጋችሁ ዘመናችሁን በሙሉ ጌታ ቤት ይሁን🙏🙏🙏❤❤❤

  • @kuwaitkuwait4611
    @kuwaitkuwait4611 3 ปีที่แล้ว +2

    ኦፎ አንዴት ደሰ ይላል አንድነታቸው ደሰሰሰሰሰሰአለኝ ተባርኩ

  • @elsaaelsaa3754
    @elsaaelsaa3754 3 ปีที่แล้ว +7

    ሰይጣንን እንደዚህ መበቀል ነው ህፃናትን በእግዚአብሔር ቃል መሙላት ♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️

  • @mhretbeyanmehari6
    @mhretbeyanmehari6 3 ปีที่แล้ว +10

    ጌታ የሱስ ብርክ ያድርካቹ በጸጋና በመንፈስን በቁመትም ያሳድካቹ ጌታ የሱስ ይባርካቹ::

  • @unify9481
    @unify9481 3 ปีที่แล้ว +3

    ታሜ ብርክ በልልን። በጣም በጣም በጣም ደስ ይላሉ ሕጻናቱ ተባርከው ይባርካሉ ወርቅ ናቸው። ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️🙏🏿🙏🏿🙏🏿

  • @ewnetyasarfal
    @ewnetyasarfal 3 ปีที่แล้ว +6

    ነጋዴ ነህ በናትህ!! መጀመሪያ ላይ የህጻናቱን ወድጄው ነበረ... መጨረሻ ላይ ግን የዘቀጠ ነገር አየሁ!!😔 እግዚአብሔር ያይሃል! በሪሲት ጸሎት ትላለህ! አንተ ክፉ ጌታ ይገስጽህ!!

    • @bcyeabsera9671
      @bcyeabsera9671 2 ปีที่แล้ว +1

      Exactly !!!!!! i was blessed by the children's but then i was shoked when he said call with your receipt and i will pray for you. people like him have no respect for the house of lord . They are all business man's and all they care about is how they can rip off or take every penny from the people who follow them and need their prayer.

  • @jothamtamrue7310
    @jothamtamrue7310 3 ปีที่แล้ว +4

    Wow its so amazing .
    God ble you more and more.
    The girl who sang is amazing ❤

  • @romanmekonnen8872
    @romanmekonnen8872 2 ปีที่แล้ว

    የእግዚአብሔር ሰው ታምራት እግዚአብሔር ይባርክህ ሁሌ አገልግሎትህ ይባርከኛል።

  • @yemisrachababula6599
    @yemisrachababula6599 3 ปีที่แล้ว +2

    ዮኒ ሰምተሀል ሰላም በልልኝ ልጅህን ያለችው ልጅ ቀብድ አስይዛለች እንዳትረሳው አንደኛ ናት

  • @toub5564
    @toub5564 3 ปีที่แล้ว +5

    ዋዎ ተባረኩ እግዚአብሔር ፀጋውን ይጨመርላችሁ በጥበብ እና በሞገስ ያሳድጋችሁ ለዘላለም ፍሪያማ ሁኑ 🍇🍇🍇

  • @birukgirmay3594
    @birukgirmay3594 2 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር በእውነትም ኢትዮጵያን እየባረካትና ወደ ከፍታዋም እያወጣት ነው!!! ትውልዷንም ሌላ አስፈሪ ወገን አድሪጎ እያመጣላት ነውና! ይህንን እየሰራችሁ ያላችሁ ወገኖች ተባረኩ! ቃሉ ሲናገር "ልጅን በሚሄድበት መንገድ ምራው እስከ ሽምግልናው ከእርሱ አይወጣም" የልጅነት ጊዜዬን አስታወሰኝ።

  • @aynalemh9590
    @aynalemh9590 3 ปีที่แล้ว +6

    እግዚአብሔር ዘመናችሁን ይባርከው በጥበቡ ያሳድጋችሁ

  • @yohannessissay4052
    @yohannessissay4052 3 ปีที่แล้ว +2

    ዘመናችሁ ይባረክ ፍፃማያችሁ በጌታ ቤት ይሁን

  • @ሀለሉያአሰኔ
    @ሀለሉያአሰኔ 3 ปีที่แล้ว +2

    ልግልፅላችሁ ቃላት የለኝም እግዚአብሔር ያሳድጋችሁ ተባረኩ

  • @amsemidfifty7457
    @amsemidfifty7457 3 ปีที่แล้ว +5

    Is there anyone who noticed the mesmerizing voice of the kid? Wow
    God bless you

  • @Gelane1
    @Gelane1 2 ปีที่แล้ว

    ህፃናቶቹን ጌታ ይባርካችሁ አስተማሪዎቹ ን ጨምሮ
    ነብይ ግን ፀሎት ብዙ በመስጠትና
    ባለመስጠት ነው ? ደረጃ አለው
    ያቺ ያላትን የሰጠቿሰ ለሁሉም
    ጌታ ቸርነው ተባረክልኝ 🙏

  • @egzabherfkrnew3426
    @egzabherfkrnew3426 2 ปีที่แล้ว +1

    ወዉዉዉ እግዚአብሔር ይመስግን
    ቅዱሰን,ሀላችም ተባረክ ልጆች ከዚ በለይ እደጉ 😍😍😍😘😘👏👏🙏🙏🙌🙌💪💪🙏

  • @አምሳልየጌታልጅ
    @አምሳልየጌታልጅ 3 ปีที่แล้ว +2

    ዋው ጌታ እየሱስ በጥበብ በውቀት ያሳድጋቹ ተባረኩ ክብር ሁሉ ለጌታ ይሁን እግዚአብሔር ይመስገን ውድድድድድድድድድድድ

    • @tewbachhaile8579
      @tewbachhaile8579 3 ปีที่แล้ว

      Yoni egziabher abzto ybarkh

    • @tewbachhaile8579
      @tewbachhaile8579 3 ปีที่แล้ว

      Berta ❤🧡🧡🧡💛💛💛💛💛💛💚👭👭👭👭👭👭👭👭👭👭

  • @salem4086
    @salem4086 2 ปีที่แล้ว

    ጌታ በጣም የሳድጋቹዉ ነብይ ትዉልድን እያሳድግ ጌታ ይባረክ

  • @ሳርዬ
    @ሳርዬ 3 ปีที่แล้ว

    ውይይይይይ ጌታ ሆይ እነዝህን ህፀናት ባርካቸው ።እስይይይይይይ ።
    ግንጥልጥል አደርገው አላለም።ተባርኩሎኝ።

  • @mariajouani2847
    @mariajouani2847 3 ปีที่แล้ว +4

    Special song with this child (an angel song).May the Almighty God bless the children and ur services. I feel the presence of God when u preach. Amen

  • @tsehayegetachew4599
    @tsehayegetachew4599 ปีที่แล้ว

    እኞ እግዚአብሔር ያወቅንመሰሉን ሰሙን በከንቱ ሰናሰጠራ ጌተ ህፃናትን ያሰነሳል ተባረኪ።

  • @Ester1234-h7z
    @Ester1234-h7z 21 วันที่ผ่านมา

    ውውውውውውው ❤ወልልልልልልልልልካም 🎉የኔ ዉድድድድቼ 🎉welcome🎉ጅብጅጅጆቼ ❤tebarekuuuu❤የሥሥስ ❤🎉

  • @menaaweke2749
    @menaaweke2749 3 ปีที่แล้ว +7

    በልጂቹ ተጽናንች ። ሪሲት ይዛችሁ የመጣሁ ልዩ ጸሎት የሚለው የመጨረሻው ማስታወቂያ ልቤን ሰበርው። ያሳዝናል!!!

    • @genetsamuel7828
      @genetsamuel7828 2 ปีที่แล้ว +1

      እኔም እንደዚሁ። ውድና ርካሽ ፀሎት ተጀመረ?

  • @moblland3259
    @moblland3259 3 หลายเดือนก่อน

    Ammmen Ammmen Ammmen Ammmen Ammmen Ammmen Ammmen Ammmen Ammmen Ammmen Ammmen Ammmen

  • @ያለውአይቀርም-ከ5ቸ
    @ያለውአይቀርም-ከ5ቸ 3 ปีที่แล้ว +17

    ኢየሱስ ጌታ ነው🙏

    • @dibabeefiqaduu4236
      @dibabeefiqaduu4236 2 ปีที่แล้ว

      Uuuuuuuuffffffffeeeee uuuuuuuuufffffffeeeeeee ameeeeen ameeeeeen ameeeeeen tabarakuu tabarakuuu🤲🤲🤲🤲🤲🤲✊✊✊✊✊✊🙏🙏🙏🙏🙏🎷🎷🎷🎷🎷🎷💘💘💘💘💘♥️♥️♥️♥️👍👍👍👍💪💪🦾💪🪴🪴🪴🪴💐💐💐💐

  • @ranarr6788
    @ranarr6788 3 ปีที่แล้ว +1

    ተባረኩ ዘመናችሁ በቤቱ ይለቅ

  • @birhnshtesfay2446
    @birhnshtesfay2446 3 ปีที่แล้ว +3

    እግዚአብሔር በጥበብ እና በፀጋ ያሳድጋቸዉ ❤😍😘

  • @ebikk3540
    @ebikk3540 2 ปีที่แล้ว +1

    Wwww wwwww ኢየሱስ ጌታ ጌታ ነው እግዝአብሔር ይብርካችሁ ተብርኩ 🙌🏻🙌🏻🙌🏻🍇🍇🍇❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @tsionabera6333
    @tsionabera6333 2 ปีที่แล้ว

    በጣም ጥሩ ነው። ጌታ እየሱስ ይባርካችሁ።

  • @marthaassefa9532
    @marthaassefa9532 2 ปีที่แล้ว

    ውይ ነብይ ታምራት ሳይህ ደነገጥኩ ምነው በጣም ከሳህብኝ?በደህና ነው ፆም ፀሎት ነው በለበኝ ክፉ አይንካህ ::ጌታ ፀጋውን ያብዛልህ::

  • @agcell3731
    @agcell3731 3 ปีที่แล้ว +1

    ዋዉ እልልልልልል እልልልልልልል እልልልልልል እልልልልልልል እልልልልልል ሀሌሉያ ክብርና ምስጋና ለዚህ ጌታችን ይሁን እሰይ ውይ ክብር ውዴ ክብር

  • @martasomoro2303
    @martasomoro2303 3 ปีที่แล้ว +2

    ዋው ዋው ትባርኩ ጌታ በጥበብ በሞገስ ና በማስተዋል ይሳድጋቹ 🥰🥰🙏🙏🙏

  • @ድርሻዬበላቸው-ፐ2ኈ
    @ድርሻዬበላቸው-ፐ2ኈ 3 ปีที่แล้ว

    ዎው ዘመናችሁ ይባረክ ለበረከት ሁን 🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @ቃልነኝ-በ4ጘ
    @ቃልነኝ-በ4ጘ 2 ปีที่แล้ว +1

    አሜን እድጉ በጌታ ሰም ሁላችሁም❤❤

  • @kokobemuluneh2919
    @kokobemuluneh2919 2 ปีที่แล้ว

    ለወላጆቻቸው ክብር ይገባል እንደዚህ አርገው እነዚህን ብላቴናዎች ስለቀረፁአቸው ጌታ አብዝቶ ይባርክ

  • @agcell3731
    @agcell3731 3 ปีที่แล้ว +1

    ዋዉ በክርስቶስ እየሱስ ስም ተባሬኩ የአባቴ ጄግኖች ጌና ክብር ውዴ ክብር

  • @semirajesus5522
    @semirajesus5522 3 ปีที่แล้ว +1

    እሰይይይይይ ኣሜን ጌታ በህጻናት ይናገራል ስሙ ይክበር

  • @solash5218
    @solash5218 2 ปีที่แล้ว

    እንደውም ኤፊ በጣም ሰቋል
    ልጆች ተባረኩ እግዚአብሔር ያሳድጋችሁ

  • @mhsenailmhsenail2098
    @mhsenailmhsenail2098 3 ปีที่แล้ว +4

    ጌታበደሙ ይሸፍናቹ ተባረኩ ጌታ በጥበ ብበዕውቀት በጥበ ብ ያሳድጋቹ

  • @hirutbekelahailu6491
    @hirutbekelahailu6491 2 ปีที่แล้ว +2

    ዋው የሌለው ሞተ ማለት በአንተ ቢሆን ሰው የሚኖረው ይቅር ይበልህ። ከ 500 ብር ጀምሮ ለየት ያለ ጸሎት ይጸለይላችኋል በገንዘብ ከምትጸልይ ለምን ለቤተክርስቲያን ማሰሪያ እርዱን ብትል እኮ በጣም ደስ ይላል እንካ በእንተ ከምታደርገው።

  • @meazabogale
    @meazabogale 2 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር የባረካቹ በተለየ ዘማረዋ👍❤️

  • @BelayTeshome-m1f
    @BelayTeshome-m1f หลายเดือนก่อน

    ጌታን ደስ የሚያሰኘውን እናድርግ

  • @cookingwithroza7181
    @cookingwithroza7181 2 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርካችሁ በጣም ደስ ይላል ክርስቲያን በአለም ይብዛ ተባርከናል አብዝቶ ደግሞ ጌታ እየሱሰ ይባርከን 💖💖💖💖

  • @elfineshtsegaye6581
    @elfineshtsegaye6581 3 ปีที่แล้ว +1

    ኦ ሃሌሉያ ጌታ ሆይ ስምህ ይባረክ ሃሌሉያ እየሱስ ጌታ ነው

  • @tube-mo2hy
    @tube-mo2hy 2 ปีที่แล้ว +1

    የኔ ማሮች ምን ብየ ልኮመንት እግዚአብሔር ቤበቱ ያጽናችው 😍😍😍😍

  • @romandesta4329
    @romandesta4329 2 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይባርካች ያሳድጋች

  • @moblland3259
    @moblland3259 3 หลายเดือนก่อน

    Hi Ammmen Ammmen Ammmen Ammmen Ammmen Ammmen

  • @woinewoine5413
    @woinewoine5413 3 ปีที่แล้ว +2

    ❤❤❤❤❤❤ውድድድድድድድድድ
    ❤❤❤❤❤❤
    ውድድድድድድድድ
    አባታችን እግዚአብሔር
    ያብዛቹ ይባርካቹ

  • @fofoali613
    @fofoali613 2 ปีที่แล้ว

    አሜን 📖☦️🛐🤲👏ጌታ ይበርካቹ ዬኔ ዉዶች ከልብ ዉድድድድድ🌹🌹🌹🌹🍇🍇🍇🍇

  • @yeneneshfiseha9739
    @yeneneshfiseha9739 2 ปีที่แล้ว

    Uuuuufffffff nefse haset aderegichi woooow Ethiopia yetebareku lejochi alushi🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹tebareku wudoche🙏🙏🙏🙏🙏

  • @elsabetpahulis6935
    @elsabetpahulis6935 3 ปีที่แล้ว +3

    God bless you more and more all!!!

  • @DestaMesfn
    @DestaMesfn 6 หลายเดือนก่อน

    ኢየሱስ ያድናል አሜንንንተባረኩ

  • @testphone9278
    @testphone9278 3 ปีที่แล้ว +1

    በያሱስ ሰም ታበራኩ❤❤❤❤❤🏆🏆🏆📖📖📖🙏

  • @AlmazTasfaye-n9c
    @AlmazTasfaye-n9c หลายเดือนก่อน

    Egzhabeher zemanachewun hulu yebarekaw

  • @Alemtsehay777
    @Alemtsehay777 2 ปีที่แล้ว

    ተባረኩ የጌታ በረከቶች ናችሁ

  • @yared7699
    @yared7699 2 ปีที่แล้ว

    ተባረኩ ደሰ ስትሉ።

  • @yetbedane8928
    @yetbedane8928 2 ปีที่แล้ว

    Nice song . god bless you. you little kid. your voice very nice

  • @abebetadesse6164
    @abebetadesse6164 3 ปีที่แล้ว +1

    Wow Wonderful time with Man of God, Blessed children

  • @KokobYasus
    @KokobYasus 2 ปีที่แล้ว

    Wow Amazing voice God bless all children's of the world

  • @mattyokona5440
    @mattyokona5440 2 ปีที่แล้ว +1

    Egziabher bebetu yasadegachhu🙏🙏

  • @sainasaina2388
    @sainasaina2388 3 ปีที่แล้ว +1

    Woooooooooooooow betam des tilalachu degimo gobazoch nachew 🌺🌺🌺🌺🌺🌺❣️❣️❣️❣️😍😍🌺

  • @kennaajamaree
    @kennaajamaree 4 หลายเดือนก่อน

    Ameen ❣️ Ameen ❣️ Ameen ❣️ Ameen ❣️ Ameen ❣️ Ameen ❣️ Ameen ❣️ Ameen ❣️ Ameen ❣️

  • @bekandawit6471
    @bekandawit6471 3 ปีที่แล้ว +1

    ጌታ ይባርካችሁ እደጉልን
    የእግዝያብሄር ቤተሰቦች የዘመረችውን ብላቴና በደብ ያዟት plc ተባረኩ

  • @genetmohemmdemohemde7703
    @genetmohemmdemohemde7703 2 ปีที่แล้ว +1

    ዋው በመጨረሻ ግዜ በወንድና በሴቶች ላይ መንፈሴን አፈሳለው 🙇‍♀️🙇‍♀️🍇

  • @Sara-yw5my
    @Sara-yw5my 2 ปีที่แล้ว

    Amen amen amen amen amen tabareki tabareki tabareki

  • @rebecca8897
    @rebecca8897 2 ปีที่แล้ว

    Be makilitachu eyagelegelachu tiweliden eyferachu selhalachu Geta yibarekachu zega yibzalachu

  • @meem3233
    @meem3233 2 ปีที่แล้ว +1

    Bless you all children gift of God, tebarku sweet

  • @agezechdegele4876
    @agezechdegele4876 2 ปีที่แล้ว

    Amen Tabarak Tabarak Geta Yibarik Tabarak wawi

  • @kalebtahir4518
    @kalebtahir4518 ปีที่แล้ว

    ክብሩን ሁሉ ጌታ ጠቅልሎ ይዉሰደዉ❤❤❤❤❤❤❤

  • @ethiopianonlineacademy3310
    @ethiopianonlineacademy3310 2 ปีที่แล้ว +2

    The song the child is amazing 🔥🔥🔥🔥
    Praise God.

  • @warkeewarda5274
    @warkeewarda5274 2 ปีที่แล้ว

    Thank you

  • @miskeremmiskerem9985
    @miskeremmiskerem9985 3 ปีที่แล้ว +2

    Grow in wisdom and understanding in the house of God🥰🥰🥰

  • @berhanaraya2926
    @berhanaraya2926 2 ปีที่แล้ว +1

    ፀሎት እንደገንዘብ ልክ ይፀለያል ወይ ጊዜ 😭

  • @miratmirat4936
    @miratmirat4936 3 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን

  • @DestaMesfn
    @DestaMesfn 6 หลายเดือนก่อน

    ዋውዘመናችሁይባረክ

  • @salamnashihandino7573
    @salamnashihandino7573 2 ปีที่แล้ว

    Amen amen tabareku bhuneti geta iyesus simi batibabina bamogosi adigu tabareku💔💔💔💔💔🙏🙏🙏🙏🙏🍇🍇🍇🍇🍇🍇👍👍👍👍👍☝☝☝☝☝👏👏👏👏👏👂👂👂👂🙌🙌🙌🙌🙌🙌👈

  • @ruth4961
    @ruth4961 3 ปีที่แล้ว +2

    You are blessed 🙌🙏🙏🙏🙏🙏

  • @liusilas4308
    @liusilas4308 2 ปีที่แล้ว

    The girl who sang the song is sooo gracefull!!!

  • @mamushzewude7298
    @mamushzewude7298 3 ปีที่แล้ว

    Be Eysuseme edagu I love u so much God bless you

  • @amen240
    @amen240 2 ปีที่แล้ว

    The kids are amazing! God bless them.

  • @kokobemuluneh2919
    @kokobemuluneh2919 2 ปีที่แล้ว

    ሁሌም በአካል አብረን ባንሆንም ምንግዜም በልባችን ውስጥ ናችሁ ልጆቼ ብርክ በሉልኝ

  • @taduselamtt6332
    @taduselamtt6332 3 ปีที่แล้ว +5

    ዮንዬ ኧረ እችን ልጅ በደንብ እያት ።

  • @agcell3731
    @agcell3731 3 ปีที่แล้ว +3

    እየሱስ እየሱስ እየሱስ እየሱስ እየሱስ እየሱስ እየሱስ እየሱስ እየሱስ እየሱስ እየሱስ እየሱስ እየሱስ እየሱስ እየሱስ እየሱስ

    • @lidacall5422
      @lidacall5422 2 ปีที่แล้ว

      Amen Amen Amen Amen Amen

  • @italemhaylu4868
    @italemhaylu4868 2 ปีที่แล้ว

    Wowowow wowowow kata yibarhkachu lijoche ❤❤❤❤🇪🇹💯💯

  • @NatiiIbiban
    @NatiiIbiban 6 หลายเดือนก่อน

    Tebareku lign yene konjoch

  • @bobolebanon9735
    @bobolebanon9735 2 ปีที่แล้ว

    Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen ❤❤❤❤🙏🙏🙏

  • @SELI.Jesus.love7
    @SELI.Jesus.love7 2 ปีที่แล้ว

    የእግዚአብሔር ልጃቸው ተባረክ

  • @yeabsiramatiwos8776
    @yeabsiramatiwos8776 2 ปีที่แล้ว

    Blessed kids uffff edegu tebareku so adorable❣❣❣❣

  • @tigistgirma575
    @tigistgirma575 2 ปีที่แล้ว

    God bless you little angels.Jesus is smiling thank you Lord .may my God protect you all in his blood amen 🥰🥰🥰🥰💕💕💕💕

  • @Ester1234-h7z
    @Ester1234-h7z 21 วันที่ผ่านมา

    አሜንንን አሜንንን አሜንንን 📖📖🕊️👏🙏🙏👏📖📖🕊️🕊️📖🤲🔥🔥🔥

  • @GenetGirmay-j9q
    @GenetGirmay-j9q 3 หลายเดือนก่อน

    ተባረክ

  • @PhoneTastic-v8g
    @PhoneTastic-v8g 20 วันที่ผ่านมา

    ተባረኩ ❤️❤️❤️❤️❤️❤️🙏🙏🙏🙏🙏

  • @masaratphone693
    @masaratphone693 3 ปีที่แล้ว

    Ameen ameen ameen ameen ameen ameen ameen geta yebarkachuu

  • @habeebmudeer9903
    @habeebmudeer9903 3 หลายเดือนก่อน

    ተባረኩ❤❤❤❤❤

  • @weynialex128
    @weynialex128 3 ปีที่แล้ว

    የአባቴ ብሩካን ነፍስ እስከማይቀርልኝ ድረስ አወዳችኋለሁ ደግምሞ ህፃናት በሚጣፍጥ አፋችሁና በፍፁም ፍቅር የምትወዱኝ እደጉ ለክብር ብቻ ሁኑ 🙏🙏🙏🙏🙏