ከ6 አመት ትውውቅ በሀላ ለመጀመሪያ ግዜ ተገናኘን

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 16 ก.ย. 2024
  • #donkey #yetnbitube ##semutube

ความคิดเห็น • 658

  • @Mametube
    @Mametube  9 หลายเดือนก่อน +72

    የሰሙ ቲዩብን ለመቀላቀል ሉንኩን ይጫኑ
    መዳሜ የኔ ቀልብ ሊደፈት ነበረ አላህ አወጣት
    th-cam.com/video/KYc-Ozw4GjE/w-d-xo.html&si=5zm3QJOZW5_RNJ_h

    • @sabberhan3177
      @sabberhan3177 9 หลายเดือนก่อน

      She look luck u Miubeark MashiAlleh Aleh Yehifazkouim

    • @zahar447
      @zahar447 9 หลายเดือนก่อน +1

      በርቺ በሎት

    • @dohadoha8116
      @dohadoha8116 9 หลายเดือนก่อน +3

      እርማችንን ቢበላብንም ግን ሰለዲናችን በዴንብብብ አርገን ተምረን ተጠቅመንበታል ውዴ አንች ዴሞ እሰወ ሀገር ቀልጠሸ ልትቀሪነውንዴ አሰር አመት ሙሉ እንዴት ለመግባት ሳላሰብበትነወ ትያለሸ አያያዙን ካወቅሸበት አምሰት አመትም ይቀይራል እሰወ አገር ይሄን ያህል ሰትኖሪ ማግባት መውለዲ አያሰፈልግሸም ዲንን በዴንብ ካላወቁ ወጣትነት እያለ ተሰትሬ እኖራለሁ ብላችሁ አታሰቡ ሰወ እዬበላ እዬጠጣ ዙሙትላይ እንዳቶርቁ እምርጣለሁ እያላችሁ አይይይ

    • @AlexWolloo
      @AlexWolloo 9 หลายเดือนก่อน

      አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ሰላም ሰላም ውድ የተከበራችሁ የ ሀገሬ ልጆች በያላችሁበት የ አለም ዳርቻ ሰላማችሁ ይብዛልኝ በጣም አሪፍ ቆይታ ነበር በርቱ ብለናል ወቅታዊ እና አዳዲስ እንዲሁም የሰሩ ባጃጆች እና መኪና ዋጋ የሚቀርብበት Alex Wolloo ይቲዩብ ቻናል ሄደው ይጎብኙ

    • @user-gx9ud9rb7n
      @user-gx9ud9rb7n 9 หลายเดือนก่อน +1

      ማሜ የሰወራ አትስማ ጎበዝ በርታ

  • @EthioNas
    @EthioNas 9 หลายเดือนก่อน +190

    መልካም ትዳር መብሩክ ወንድሜ🤗

    • @user-xf5ps8th1x
      @user-xf5ps8th1x 9 หลายเดือนก่อน +4

      😂ማን የደገሰውን ማን ሊድር

    • @MadeenaAli-r6w
      @MadeenaAli-r6w 9 หลายเดือนก่อน

      😅😅😅😅😅😅😅

    • @emuemran-zw9vj
      @emuemran-zw9vj 9 หลายเดือนก่อน +6

      ግድ ሰርግ አብሉኝ ሀሀሀ

    • @fatoomabdu1483
      @fatoomabdu1483 9 หลายเดือนก่อน

      😂😂😂😂😂አይ ማሜ😂😂😂😂😂

    • @saeedaahmad2645
      @saeedaahmad2645 9 หลายเดือนก่อน

      😂😂😂😂

  • @user-hf3xx2zg4e
    @user-hf3xx2zg4e 9 หลายเดือนก่อน +86

    እኔ ስደትን በጣም እወደዋለሁ መክሰርም መንሰርንም አውቄበታለሁ በስተመጨረሻም የድን ባልተቤት አድርጎኛል አሁንም በዚሁ በስደት ላይ የወንድ ልጅ እናትሆንኩኝ ዛሬ 5 ቀን ሆነኝ ከወለድኩ አልሀምዱሊላህ እስኪ ማሻ አሏህ በሉኝ ልጀንም አሏህ ያሳድግልሽ በሉኝ እኔንም አሏህ እንድጠብቀኝ ዱዓ አድርጉልኝ
    ውዶች አትሸወዱ እያገባችሁ ውለዱ ጊዜ ታክሲ አይደለም

    • @ሪችነኝ
      @ሪችነኝ 9 หลายเดือนก่อน +6

      ማሻአላህ አላህያሳድግልሽ ልጂሽን አወስደት በጣምብዙያስተምራል

    • @hayatjemal6242
      @hayatjemal6242 9 หลายเดือนก่อน

      Mashallah Ehta enqan Beselam tegelgelsi lijishem Allah yasadegew Le dinu miteqm yaregew Amin ❤❤❤

    • @raudaledase8769
      @raudaledase8769 9 หลายเดือนก่อน

      🌷🌷🌷🌷🌷 ማሻ አላህ አላህ የሳድግሽ

    • @Medinayesuf-ob4ny
      @Medinayesuf-ob4ny 9 หลายเดือนก่อน

      ማሻአላ አላህ ያሳድግልኝ ለኡማዉ ለቤተሠቡ እሚጠቅም ልጅ ያድርግልሽ❤❤❤❤

    • @zulfa7928
      @zulfa7928 9 หลายเดือนก่อน

      ማአሻላህ

  • @fatumamuhammed7167
    @fatumamuhammed7167 9 หลายเดือนก่อน +20

    ይልቁነስ አግብተሺ ውለጅ ልጅ በልጅነት ትዳር ማለት ትልቅ ክብር አለው ሰትመርጭ እምራጭ ላይ እዳውዲቂ እኔ ሰላየሁችው ያችቤጤ ውችወ ያልሁነላይ ነወ የወደቁት

  • @saeda4477
    @saeda4477 9 หลายเดือนก่อน +173

    ወድሜ በሀላል ግባ ከሙስሊም የማይጠበቅ ነገር አታድርጉ ሀጂነብይ ከሆነች ሴት ጋር ድን እኮ ከወጣቶች ብዙ ነገር ይጠበቃል አላህን ፍሩ

    • @semirakemal3483
      @semirakemal3483 9 หลายเดือนก่อน +4

      በትክክክክልልልል

    • @emueAbdullhe
      @emueAbdullhe 9 หลายเดือนก่อน +6

      አይሰሙም ሀቢበቲ ይህ የኢቶዩብ ብር አስክሯቸዋል

    • @user-ms2yc7fh2e
      @user-ms2yc7fh2e 9 หลายเดือนก่อน +1

      ሳህ

    • @jamilajamila6594
      @jamilajamila6594 9 หลายเดือนก่อน +5

      ትክክል በመኪና ውስጥ ብቻቸውን ሁለቱም አጅ ነቢ አካላት ሆነው ይህ ኸልዋ ነው ሀራም ነዉ

    • @ሂባየወንድሞቸእህት2q
      @ሂባየወንድሞቸእህት2q 9 หลายเดือนก่อน +1

      ይሄ ይገርምሻል ኢትዮጵያ ያለ ጉድ መቸ አይተሽ 😢😢😢

  • @JemilaHamtha
    @JemilaHamtha 9 หลายเดือนก่อน +23

    ተው ውንድማችን አንደዚህ አይነት ነገር አያዋጣህም ሸርአው ያለፍቀድውን ነገር አላህን ፍራ ከሀጅ ነብየ ሴት ጋር ማፍካካት
    ላሀዉላወለቁወተ ኢላህ ቢላህ ያርብ መጨርሻችንን አሳምርልን አላህ ሂዳአ ይስጣን ለሁላችንም

    • @saeda4477
      @saeda4477 9 หลายเดือนก่อน

      ሳህ ትክክል

    • @taibah5903
      @taibah5903 9 หลายเดือนก่อน

      ትክክል

    • @fatimaa-io2vc
      @fatimaa-io2vc 9 หลายเดือนก่อน +1

      ብንማረም,,ልብ,አጣን,የአላህ😭😭

  • @zahar447
    @zahar447 9 หลายเดือนก่อน +16

    10በስደት ቆይቼ ስገባ ገራ ነው የገባኝ አውን ከተመለስኩ አመቴ ነው ያኔ,እና,አሁን,ልዩነት አለው,አውን,የመጣቹ በርትታቹ ስሩ ያኔ የመጡ ልጆች ዋጋ ከፍለናል ብቻ ያልፋል,

    • @ٱمويسر
      @ٱمويسر 9 หลายเดือนก่อน

      በጣም

  • @ኡኽቲሀሰንኡሙኻሊድ
    @ኡኽቲሀሰንኡሙኻሊድ 9 หลายเดือนก่อน +46

    ተው እሴት ጋር መተሻሸት ይቅርባችሁ እናተ የምስሩት እና ዲናችን ይሚለን በተቃራኒ ነው

  • @Gdfg-j3z
    @Gdfg-j3z 9 หลายเดือนก่อน +26

    አሏህን ፍራ ገንዘብ እደሁ ነገ ይገኛል አኬራህን አታበላሺ አንችም አሏህን ፍሪ በሜዳ መተሺ ወዲሞችሺን አትፈትኔ
    አችን ብቻ ሳይሆን በሜዳ የሚገላለጡትን ሴቶችንምነዉ እሰላምነን እያላችሁ በሰልምና ላይ ደበር አትለፉ::

    • @user-hv5bh6pn7w
      @user-hv5bh6pn7w 9 หลายเดือนก่อน

      በጣምእነዚህአሰዳቢአሰዚህ
      እየመጣመቀረመቀርይላሉ

  • @dohadoha8116
    @dohadoha8116 9 หลายเดือนก่อน +20

    አሰቡበት ወንዶችም ሴቶችም ከልክ ያለፈ መረጣ መጨረሻላይ ዝሙት እንዳትወዲቁ ሰወ ከበላ ከጠጣ ብዙ የማሰፈልገወ ነገር አለ ብዙዎችን ሰላዬሁ ነወ በአካባቢዬም ሰለማይ ነወ አግቡ ሲባሉ እባክሸ ቆይ ልምረጥ እያሉ ግን ዝሙት ላይ ሲወዲቁ እያዬን ነወ ከዝሙት አግብቶ መሰተር ይሻላል ሁሉንም አላልኩም እኔ ሰላዬሁ ነወ በዲናቸወ ጠንካራ የሆኑት ብቻናቸወ ተቆጥበወ ያዬሁት ላጤዎች አትቀዬሙኝ አሰቡበት አንዳንዶች ማለቴነወ

    • @እክራም
      @እክራም 6 หลายเดือนก่อน

      ትክክል ወለሂ

  • @user-ue8vu9ws8m
    @user-ue8vu9ws8m 9 หลายเดือนก่อน +25

    አትጃጃል ይሄ ከሙስሊም የሚጠበቅ ነገር አይደለም አጂነቢይ ሴት ጋር ትጃጃላለህሳ እረአሏህን ንፍራ

  • @የአረህማንባሪያ
    @የአረህማንባሪያ 9 หลายเดือนก่อน +7

    ዋሊኩም ሠላም ወራህመቱላሒ ወበረካቱ እኔም ከብዙ ቆይታ በኃላ አየኃት መቆየት ደግ ነዉ እንኳን ተገናኛችሁ ማሜ ማሻ አላህ ይጠብቃችሁ ለዩቱብ መክፈት ሠበብ የሆነችህ ልጅ መሠለችኝ ታሪኩን በፊት ስለሠማሁህ

  • @user-xc9xt4vp8s
    @user-xc9xt4vp8s 9 หลายเดือนก่อน +120

    ስደት ለኛ ሴቶች እደ ሸሪአ ባይፍቀድም ግን እኔ ስደት ጠቅሞኛል ከሁሉም በላይ ተውሂድን አውቄያለሁ

    • @medinaseid8005
      @medinaseid8005 9 หลายเดือนก่อน +1

      ሳህ

    • @እሙሙፈሪሀ
      @እሙሙፈሪሀ 9 หลายเดือนก่อน +1

      ትክክ

    • @user-xi5zo6gp9f
      @user-xi5zo6gp9f 9 หลายเดือนก่อน

      ሣህ

    • @ሳሊሀነኝየሀላባቀበጥዋ
      @ሳሊሀነኝየሀላባቀበጥዋ 9 หลายเดือนก่อน +1

      እኔም ቁረአን የተዋሂድ መንገድ ነው ቀረአን ቀረለሁ አለሀምዱሊለህ

    • @fatumaseid2251
      @fatumaseid2251 9 หลายเดือนก่อน +1

      ትክክል ላወቀበት ስደት ጠቃሚነው ብዙወች ጠፉበት ብዙወች ተማሩበት

  • @zahar447
    @zahar447 9 หลายเดือนก่อน +77

    እንደኔ ሙስቱ የመሰለቻቹ በላይክ አሳዩኝ❤❤❤❤❤

    • @genetteshome3906
      @genetteshome3906 9 หลายเดือนก่อน +2

      አይደለችም እዴ

    • @asdds4041
      @asdds4041 9 หลายเดือนก่อน +2

      ሚሥቱ መሥላኝ ነበር እኔም ወላሂ

    • @MmMm-vg8nq
      @MmMm-vg8nq 9 หลายเดือนก่อน +2

      እኔ ጥረጣሬ ላይ ነበርኩ

    • @zahar447
      @zahar447 9 หลายเดือนก่อน

      @@genetteshome3906 አይደለችም አሉ,ቢሆኑ ጥሩ ነበር

    • @user-nv9kf8dy1k
      @user-nv9kf8dy1k 6 หลายเดือนก่อน

      😂tgBu eko bka

  • @user-fe6fw2er3q
    @user-fe6fw2er3q 9 หลายเดือนก่อน +11

    ማሻአላህ ታምሪያለሽ የሠፈሪ ልጅ ማሜ ሁለታቹም ታጋቡ

  • @SelmanSeid-ip5wk
    @SelmanSeid-ip5wk 9 หลายเดือนก่อน +35

    ወይ ሰሙ ቅይር ብላለች እኛ ሴቶች ኢትዮጵያ አይመቸንም አይ ዉበት ሲለካ ባረብ ሀገር ነው ለካ 😂😂

    • @hayte.mohammed8011
      @hayte.mohammed8011 9 หลายเดือนก่อน +2

      ክክክክክክ አረብ አገርነዉ አለለችም

    • @saeedaahmad2645
      @saeedaahmad2645 9 หลายเดือนก่อน

      😂😂😂😂

    • @hawwahawwa7581
      @hawwahawwa7581 9 หลายเดือนก่อน +5

      እረ አሁንም ቆንጅ ናት😊😅

    • @selamselam9761
      @selamselam9761 9 หลายเดือนก่อน

      ​@@hawwahawwa7581አዉ ዝም አትያቸዉም ቅናታም ሁላ የቆጆ ሲት ጠላት ሴት ናት

    • @user-fe6fw2er3q
      @user-fe6fw2er3q 9 หลายเดือนก่อน

      ትክክል

  • @user-zy5dl5xt9q
    @user-zy5dl5xt9q 9 หลายเดือนก่อน +17

    ገና ሳያችሁ ተጋብታችሁ መስሎኝ ነበር እረ ይደብራል ስደት አይታችሁ ትንሽ እንኳን ዲናችሁን ተምራችሁ አትተገብሩትም ለብቻችሁ ካቢና መቀመጥ ሳያንስ በሚስቅ በማያስቀው ትገለፍጣለች

  • @SEADA-h4v
    @SEADA-h4v 9 หลายเดือนก่อน +42

    እረ አላህን ፍሩ ሀጂነብይ ጋር አንድ ጋቤና ውስጥ ሁናችሁ መንካካት

    • @wnshawnsha1108
      @wnshawnsha1108 9 หลายเดือนก่อน +3

      ወረኛ ምነው አስተዳደግሽን ረሳሽከብት👎👎👎👎👎

    • @SEADA-h4v
      @SEADA-h4v 9 หลายเดือนก่อน +17

      @@wnshawnsha1108 ስድቡን ምን አመጣው ያዴኩበት ስለሆነ ስተትን ትክክል ማድረግ አለብን ያለፈውን በተውበት አልፈን ለምንኖረው መጠንቅ ይሻል ይመስለኛል መሳዴብ ሀራም ነው

    • @hayaatnasraddiin5546
      @hayaatnasraddiin5546 9 หลายเดือนก่อน

      ታካብ ቻልሸ እዴ እስኪ ምን አረጉ አልተንካኩ እያዳድሸ ያደግሸበትን አትዝጊ

    • @user-lb5rl8fp1s
      @user-lb5rl8fp1s 9 หลายเดือนก่อน +1

      ​@@SEADA-h4vትክክልነሽእማ የለመደችዉንእኮነዉመተሻሸት አኡዙቢሏህ

    • @user-fb9qy4sw1x
      @user-fb9qy4sw1x 9 หลายเดือนก่อน

      ​@@wnshawnsha1108ሂድ እዛ ተልከስከሱ ዲናችን አይፈቅድም ይዘቅዝቅህ ክርት

  • @KKk-zo9mx
    @KKk-zo9mx 9 หลายเดือนก่อน +4

    አልሀምዱሊላህ እኔም ነገእሁዲነዉኒካየሙረገዉግንየተዉሂድጀግናነዉ አላህየወፈቀኝ ፣እህቶችአላህበተዉሂድእናበሱኒየተዋበያወፍቅችሁ

  • @user-zp7fy8tt6s
    @user-zp7fy8tt6s 9 หลายเดือนก่อน +9

    ምነው ኮሜቶች አጨበጨባችሁ አሁንም ቆንጂዬ ናት ማሻ አላህ

  • @الحمدللهربلالمن
    @الحمدللهربلالمن 9 หลายเดือนก่อน +5

    እኔ ሚጣላው ነገር ቢኖር ሙስሊም የሆኑ ሴቶች ታገላልጣ በሂጃብ ሚዲያ የሚወጡት ነቻው አላህ ሂዲያ ይስጣቻው ምነለ ዲነችንን ብነስካብር ሻርአ በሚያዛው ማንገድ

    • @kkalo659
      @kkalo659 9 หลายเดือนก่อน

  • @nebilatube5713
    @nebilatube5713 9 หลายเดือนก่อน +5

    አሰላምዋሊኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ማሻላህ ሰሙቲ ካየሁት ቆየሁ ጠፍታ ነበር ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል የኔ ቆንጆ😍

  • @sarahmanal9614
    @sarahmanal9614 9 หลายเดือนก่อน +9

    ያርብ ተጋብታችሁ ልይ ሁለታችሁም ቆጆ

  • @قلوالحمدلله
    @قلوالحمدلله 9 หลายเดือนก่อน +7

    አሁን ከዝህ ምን ትምርት እንውሰድ እናተን በማየት ወጀል እጨምር ካሎነ በሰተቀር

  • @مريمعليك
    @مريمعليك 9 หลายเดือนก่อน +6

    አራ ስደት ይብቃሽ አግብታሽ ዉለጂ በአለህሽ ነገር ታብቀቂ

  • @bintseidtube
    @bintseidtube 6 หลายเดือนก่อน +1

    6አመት ያረቢ ተዉግን አትጀናጀኑ ያረብ ሰትርኒ ከምጠላቸዉ ነገሮች አንዱ መጀናጀን ነዉ 😢😢

  • @mohammedseid3128
    @mohammedseid3128 9 หลายเดือนก่อน +15

    የቆንጆ ጊዜ አልቆበታል ቆንጆወች በተለይ ኢትዮ ቆንጆ የተባሉ ከዚህ ተቀየሩ ከዛ ደግሞ የጠፋፉት የሰው ባል በመቀማት ይዘዋል እሩጫ

    • @tututube9118
      @tututube9118 9 หลายเดือนก่อน

      ክክክከ

    • @Rabeah-zn8gp
      @Rabeah-zn8gp 9 หลายเดือนก่อน

      ክክክ

    • @kairyah
      @kairyah 9 หลายเดือนก่อน

      ክክክ

    • @woyay2095
      @woyay2095 9 หลายเดือนก่อน

      ክክክክክ

    • @aagg1862
      @aagg1862 9 หลายเดือนก่อน

      ክክ

  • @emutube2623
    @emutube2623 9 หลายเดือนก่อน +21

    ማሻ አላህ ታምራላችሁ ያጣምራችሁ

    • @saeedaahmad2645
      @saeedaahmad2645 9 หลายเดือนก่อน +3

      ተጀመረ😂😂😂 ይሄኮ ስራችን ነዉ

    • @Hነኝስደተኛዋ-h2s
      @Hነኝስደተኛዋ-h2s 9 หลายเดือนก่อน +1

      እኮ😅😅😅😅😅

    • @badrea36
      @badrea36 9 หลายเดือนก่อน

      ​@@saeedaahmad2645😂😂😂ወኔ ኮሜተታሩች ስታስቁኝ ወላሂ❤❤❤

    • @አልፈለቅሚድያ
      @አልፈለቅሚድያ 6 หลายเดือนก่อน +1

      እሙ አኗር ደረሽ ተጋቡ ነይ ስለትሽ ሰምሯል ሀሀሀሀ

  • @ajaibaasma7611
    @ajaibaasma7611 9 หลายเดือนก่อน +4

    ቅመም የሆንሽ ልጅ ነሽ ማሜ አንተም እንደዛው አላህ ይጠብቃቹ

  • @Kukin168
    @Kukin168 9 หลายเดือนก่อน +3

    የኔ ቆንጆ የሀገሬ ልጅ አሏህ የተስተካከለ ትዳር ይወፍቅሽ

  • @Tube-gy8hm
    @Tube-gy8hm 6 หลายเดือนก่อน +5

    ማሜ ይችን ልጂሳይሆን አይቀርም ያገባው የመዳም ቅመሞች🎉🎉🎉🎉

    • @sabrinasabrina1837
      @sabrinasabrina1837 6 หลายเดือนก่อน

      እቺ አይደለችም ሌላ ነች

    • @nejatayalewu7190
      @nejatayalewu7190 6 หลายเดือนก่อน

      ናት

    • @sabrinasabrina1837
      @sabrinasabrina1837 6 หลายเดือนก่อน

      @@nejatayalewu7190 እኔጃ ተቀየረችብኝ ከሆነች ጥሩ ነዉ ምርጥ ልጂ ነች እድለኛ ነዉ

    • @Tube-gy8hm
      @Tube-gy8hm 6 หลายเดือนก่อน

      እኔም እሷናትነውየምለው እሥከሚነግሩን ናት የምትሉ ላይክአድርጉ በሉ የመዳም ቅመሞች

    • @FatimaMohammed-lf2fb
      @FatimaMohammed-lf2fb 6 หลายเดือนก่อน +1

      ራሷ ናት

  • @mamedina3530
    @mamedina3530 9 หลายเดือนก่อน +24

    ተጋቡሢ ማሜ😂😊😊😊

    • @z.e598
      @z.e598 6 หลายเดือนก่อน +1

      ተጋቡኮ አልሰማሽም እዴ

    • @yChkon-zn9ph
      @yChkon-zn9ph 6 หลายเดือนก่อน

      ​@@z.e598ይቺ ነዉ እዴ ያገባት

  • @zakiazakia6479
    @zakiazakia6479 9 หลายเดือนก่อน +3

    ሰሙ ጦቆረች 😮😮😮😮😮ቲክተክ ለይ እኮ ቆንጆ ነበረች

  • @jamila3850
    @jamila3850 9 หลายเดือนก่อน +5

    ትዳር መሰተሬነው መፍራት ሌላው ነው ትዳር እርዚቅነው እድ ሰው ኢማኑጎደሎነው እስካላገባ

  • @rabeyayusef
    @rabeyayusef 9 หลายเดือนก่อน +12

    ሀቂቃ እንዲሃይተት ነገር ባታቀረብ ወንድሜ
    ይቅረብህ ጭራሽ ይቀጥላል እረ ተው ሽሪዓ የሚፈቅደው ሙስሊምን የሚጠቅም ነገር አስተላልፎ ቻናላችሁን

  • @የሱናተማሪነኝ-ሸ7ሰ
    @የሱናተማሪነኝ-ሸ7ሰ 6 หลายเดือนก่อน +1

    ሱባሀንአላህበዝህመልኩአልጠበኩምነበር ሚስቱን ሚዲያ ላይ ትወጣለችብየ አለሰብምነበር ሌላዉየቅር ኒቃቡ እንኳን አላለበስካትም ድዩስ የድሮአቆምህ ብትወርድአንኳ በዝህደረጃ አኡዙቢላህ

  • @SfgFgh-r2d
    @SfgFgh-r2d 9 หลายเดือนก่อน +3

    መሻአላህ አይንሽ ገዳይ ነዉ ቆንጅየ ነሽ

  • @FafiTUBE-y7u
    @FafiTUBE-y7u 9 หลายเดือนก่อน +8

    በቃ እናጋባቸው🤗🤗

  • @Tgkutabertube
    @Tgkutabertube 9 หลายเดือนก่อน +6

    *ሰሙቲ የኔ ልዕልት በጣም እንደምወድሽ እወቂልኝ ሀገር እንደገባሽ አውቄያለሁ በጣም ጠፋሽ አረ አትጥፊ ሀያቲ*

  • @kzra-xt7dk
    @kzra-xt7dk 9 หลายเดือนก่อน +3

    ተጋቡ ቆጆ ናት መሸአላህ

  • @user-wz1lp5hs2w
    @user-wz1lp5hs2w 4 หลายเดือนก่อน

    ሀርብ ሀገር ሁና ሥታምር አሁንም ቆጆናት ግን እደአርብ ሀገሩ ዉበቶ ጠፍ

  • @hawolatglta2608
    @hawolatglta2608 6 หลายเดือนก่อน

    የኔናት ማሻአላህ አንድ ሰው ክፋም ቢያጋጥመው አልሀምዱሊላህ ብሎ ማለፍ ነው ማሻአላህ ስትር ያልሽ እህታችን🌺🌸🌹🌹🌹🌺🌸🍀🍀☘️☘️

  • @محمد-ل8ح9ع
    @محمد-ل8ح9ع 9 หลายเดือนก่อน +4

    እኔ እኮ ግርርርርም የሚለኝ ወንድሞቻችን በዚህ ሁኔታ ሚዲያ ላይ ወጥተዉ መገልፈጡ ጥቅሙ ምን እንደሆነ ነዉ የማይገባኝ።
    ደግሞ ስለ ግል ጉዳየ ማዉራት አልወድም አለች።ከዚያ ትዳር የለኚም አላለችም!?
    ዋናዉን ሚስጢር አደባባይ ላይ ካወጣሽ ቡኋላ የምን ማዉራት አልወድም ነዉ!?
    ደግሞ ቀጥለሽ ሁሉንም አወራሽዉ ምንም የቀረ የለም እኮ።
    ሀቂቃ ራሳችሁን አራዳ ለማስመሰል የምትሞክሩ ሴቶች ግርም ትሉኛሌችሁ።
    የምን አይናፋር ነች።ከዚህ ዉጭ ምን ታድር ብለክ ነዉ!?
    አልቀረም አይናፋርነት

  • @HanuSaid
    @HanuSaid 9 หลายเดือนก่อน +2

    አላህ ሂዳያ ይስጣቹ ወላሂ በጣም በጣም የምታዝኑበትን ስራ ነው ምትሰሩት አላህ ይዘንላቹ

  • @አይዱኒያ-ኘ3ሸ
    @አይዱኒያ-ኘ3ሸ 9 หลายเดือนก่อน +2

    ማሻአላህ ማሜ ታምራላችሁ አይናፋር ትመስላለች አላህ ያጣምራችሁ ማሻአላህ

    • @user-xh5br8lc2s
      @user-xh5br8lc2s 4 หลายเดือนก่อน

      የምን አይናፈር አይናፋሩስ የነ አዓሻን ፈልግ የሚከተል ነዉ የካፊሪሣይሆን ሴትልጅ ሜድያምንአስወጣት አላህሂዳያ ይስጠንበስ

  • @semiraseid4588
    @semiraseid4588 9 หลายเดือนก่อน +1

    ወይኔ ይችልይ በስት ግዜ አየኋት የአሏህ ጠቋቁራለይ ምናምን መልኳ ሁሉ ተቀየረብኝ

  • @مريمعليك
    @مريمعليك 9 หลายเดือนก่อน +8

    ስደት ለይ መቆያት በጠም ስህተት ነዉ 100%

    • @fatimanigus3261
      @fatimanigus3261 9 หลายเดือนก่อน

      በጣም
      ሀገርለመገባትፈራሁ8አመቲ4ወርቀርኚልገባዱአአርጉልኚ

    • @مريمعليك
      @مريمعليك 9 หลายเดือนก่อน

      @@fatimanigus3261 አትፍሪ ሀቢበቲ እንደቤት ትኖሪያለሽ የሰዉን ብልጭልጭ አመለከቺ ታብቀቅተሽ ኑሪ

    • @مريمعليك
      @مريمعليك 9 หลายเดือนก่อน

      @@fatimanigus3261 አትፍሪ ሀቢበቲ እንደቤት ትኖሪያለሽ የሰዉን ብልጭልጭ አመለከቺ ታብቀቅተሽ ኑሪ

  • @አላህወኪል-ፈ4ዐ
    @አላህወኪል-ፈ4ዐ 9 หลายเดือนก่อน +2

    ማሻአላህ እህትና ወድም የምትመሥሉት ግን ባልና ሚሥት ካድውሀ ይቀዳል ይባላል ተጋቡ ታምራላችሁ

  • @abdumuhedin921
    @abdumuhedin921 9 หลายเดือนก่อน +5

    አትጃጃል አጅነቢይ እሴት ከጎንህ አስከምጠህ እንዲህ እየተፋጠጣችሁ እያወራህ አላህን ፍራ

    • @munafetena4472
      @munafetena4472 9 หลายเดือนก่อน

      ከጎኖ ሁነህ የምትሉ ምን ችግር አለው ያገራችን ምስሊሞች ምነው አብረው ሲበሉ ሊጠጡ ነው የምነቃቸው ከዚህ አረባገር ሁናችሁ ያገራችሁን ባህል አትርሱ

    • @welyaahmed5771
      @welyaahmed5771 6 หลายเดือนก่อน

      ሚስቱ ሆነች እኮ

  • @newuae3590
    @newuae3590 9 หลายเดือนก่อน +2

    ወይኔኔኔ ጥለህኝ አገባህ ብየ ደነገኩ አልሀምዱሊላህ ዝብየ ጥሎብኝ እወደሀለሁ የሀገሬም ልጂ ስለሆክ ይሆን ብቻ ሰላም ይብዛ ከሀራም ነገሮች ያርቅህ ሀላል ነገሮችንንን ያግራልህህህ ጀግናዉ መሀመዱ በቃ ዉስታዝ ሁነህ አሳርፈን ተልካሳ ነገር ላይ አትዋል

    • @areazz1754
      @areazz1754 9 หลายเดือนก่อน

      አየ ቅናት😅😅

  • @SayedAhmada-vm5bm
    @SayedAhmada-vm5bm 9 หลายเดือนก่อน +1

    ተቀይራለች ቆንጆ ነበረች በድምፃ ነው ያወቅኳት

  • @Amtellah-tube
    @Amtellah-tube 9 หลายเดือนก่อน +1

    ከስድስት አመት በኋላ ትውውቅ ሲል ሚስቱ መስላኝ ለመየት ጓጉቼ ወድቄ ነበር😂 ቤቴን ጎብኙኝ እስኪ ስወዳቹ ቀያንም ጠቅ አድርጋት

  • @zekiya-xc1fi
    @zekiya-xc1fi 9 หลายเดือนก่อน +9

    ሁለታችሁ ትመጣጠን አላቹ አድ ሁኑ ስታምሩ ማሻአላህ

  • @ቢንትባባየወንድሞቸታናሽ
    @ቢንትባባየወንድሞቸታናሽ 9 หลายเดือนก่อน +5

    የወሬ ጥማት ማናት ብየ ቶሎ መጣሁ

    • @NaemahHusein
      @NaemahHusein 9 หลายเดือนก่อน

      እኔም

  • @Rozaguraga
    @Rozaguraga 9 หลายเดือนก่อน +6

    ማሜ የሰፈሬ ልጅ ናት ጉሙር ነኝ እኔም በአላህ አስተዋውቀኝ እኔ ጅዳ ነኝ ያለሁት❤

    • @Nezihatube
      @Nezihatube 9 หลายเดือนก่อน

      ሮዚ 😂ሀገር ገብታለች እኮ

  • @ekramtube7866
    @ekramtube7866 6 หลายเดือนก่อน

    በስደት ብዙ እህቶቻችን ማሻአላህ በተዉሂዳቸዉ በኒቃማቸዉ ማሻአላህ እሷ ግን አስር አመት ስትሰራ በዲን በኩል ብዙም ሃያ ያላት ሴት እንዲህ አይደለችም ከቅርታ ጋራ አልተጠቀመችበትም

  • @Abdu-zt2oj
    @Abdu-zt2oj 6 หลายเดือนก่อน

    ማሜ ቱዩብ በልበ ቅንነት ቡዙ መልካም ስራ የምትሰራ መሆኑን አዉቃለዉ ግን በግሌ ቡዙ ማስረጃ ልሰጥህ እፈልጋለዉ ወላሂ በጣም ይጠቅምሃል ብዬም አስባለዉ

  • @ggvfreerrere6429
    @ggvfreerrere6429 9 หลายเดือนก่อน

    ወላሂ ይችልጂ በፍት እከታተላት ነበር ግን ተፍችብኝ ለካም እሷ ኢ/ቶ ገብታ አለሙን ትቀጫለች እኔን እያሥጨነቀች አልሙሄም እኳን ደህና መጣሽ

  • @neimanure
    @neimanure 9 หลายเดือนก่อน +7

    ቆንጆ ሴቶቼ ባል የላቸውም ለምንድነው ?

    • @ekrammohammed3009
      @ekrammohammed3009 9 หลายเดือนก่อน

      እኔጃ እሄዉ እኔም ቁሜ አለሁ

    • @SxB-gz3mt
      @SxB-gz3mt 9 หลายเดือนก่อน

      ቆጆ ሤት ልትዳር አኮንም ላዳርጅ😂😂😂🎉🎉 ለዛነዉ

    • @neimanure
      @neimanure 9 หลายเดือนก่อน

      ጎራዶች አግብተን ወለድን

    • @QweQwe-rw4ox
      @QweQwe-rw4ox 9 หลายเดือนก่อน

      ሥለሚመርጡነዉሀ

    • @ዜድነኝየናቴናፋቂ-ጘ5አ
      @ዜድነኝየናቴናፋቂ-ጘ5አ 9 หลายเดือนก่อน

      ​@@ekrammohammed3009ቁጭበይ እማ😂😂😂

  • @emuemran-zw9vj
    @emuemran-zw9vj 9 หลายเดือนก่อน +6

    ይችልጂ እንዴት ተቀያየረች በጣም ጠቆረች ሁለተኛነው የተሠራችው😢

    • @ፋጡማየወሎየዋ
      @ፋጡማየወሎየዋ 9 หลายเดือนก่อน

      የኢቶኑሮአየሩእራሱያጠቁራልእኮእዝህስንሆንነውነጪየምንመስለው

    • @መኪያሰኢዲ
      @መኪያሰኢዲ 9 หลายเดือนก่อน +5

      ጉድ ነው አንድ አረብ እሚለው ትዝ አለኝ አንድት ሴት አግብቶ ለካ ይሄ ዱቄት ነበር ያሳመራት አይቻት በጣም ወደድኳት አለ ከዛ ላግባሽ ስላት እሽ አለችኝ አለ ከዛ አገባሀት አለ ፈተዋ ሲጠይቅ ሰምቼው ያሸህ ወላ እኒ ወርጣ ገብቻለሁ አለው ሸሁን😂😂 ምን ሆንክ አለው ሚስት አግብቼ ነበር አለ ሳያት አምራኝ ነበር አለ አሁን አብረን ሁነን በጣም ታስጠላለይ አለ በሜካብ ብቻ ነው እምታምረው አለ እና ሰሙ በጣም ገረመኝ ምን መስላለይ ሱባሀን አላህ

    • @ኢስላምነውህይወቴ-ቨ9ዘ
      @ኢስላምነውህይወቴ-ቨ9ዘ 9 หลายเดือนก่อน

      ኢትዬስገባእኔከእስዋ እጠቁራለሁ በቃፀህዩንፋሱ ሲጫውለኝ ጥቁርእላለሁ😅/

    • @mariejaculbe4762
      @mariejaculbe4762 9 หลายเดือนก่อน

      ​@@መኪያሰኢዲእኔም ይህን ፈተዋ ሠምቸዋለሁ😅😂

    • @user-yh8kb3pk1r
      @user-yh8kb3pk1r 9 หลายเดือนก่อน

      ከዚህ ላይማ ደህና ናት በሌላ ፊድዎ አይቻት እሷ አልመሠለችኝም ነበር. 😮

  • @JjJj-lq5x24g
    @JjJj-lq5x24g 9 หลายเดือนก่อน +12

    ❤❤❤ታምራለቹ

  • @zomawa4653
    @zomawa4653 9 หลายเดือนก่อน +8

    ሰው ሁላ ለካ ጥቁር ነው ካሜራው ነው የሚያቀላቸው ሰሙ ማሻአላህ ማሜ በአካልም በካሜራም ያው ነው

    • @semutimohamed8744
      @semutimohamed8744 9 หลายเดือนก่อน

      🤣🤣🤣😥

    • @SelmanSeid-ip5wk
      @SelmanSeid-ip5wk 9 หลายเดือนก่อน

      🤣🤣

    • @zedahmed9371
      @zedahmed9371 9 หลายเดือนก่อน

      😂😂😂እኮ

    • @alyayasenshewmolo3632
      @alyayasenshewmolo3632 9 หลายเดือนก่อน

      የቲክቶኩ ፊልተር ነው ሚያቀላቻው

    • @hayubnetbaba
      @hayubnetbaba 9 หลายเดือนก่อน

      በካሜራ ነው ባክሽ በአካል በሬ ፊት ነው ደሞ በካሜራ ነው አደበኛ የሚመስለው ለማቃቸው አደበኛ ይምሰሉጂ

  • @user-tk6ur9fw7u
    @user-tk6ur9fw7u 9 หลายเดือนก่อน +4

    ስው ሁሉ ገና አላገባም እንደኔ😢

    • @mediwollotube2341
      @mediwollotube2341 9 หลายเดือนก่อน

      አግቢ ትዳረ ጥሩ ነዉ

  • @zahar447
    @zahar447 9 หลายเดือนก่อน +1

    ፌኩን ብቻ ነው የማወራው አላለችም የማማ የትዳር አጋርህ መስላኝ ነበር

  • @seadibistimatube7136
    @seadibistimatube7136 6 หลายเดือนก่อน

    ባለፈውም ገምቸ ነበር ማሻአሏህ በመጨረሻም ተጣመራችሁ መብሩክ ያመረ ትዳር ያድርግላችሁ

  • @zahar447
    @zahar447 9 หลายเดือนก่อน +2

    ሴቶችዬ ትዳር ዘው ተብሎ አይገባም ያለችውን ስሙልኝ,አደራ

  • @user-vw4xd9hz1z
    @user-vw4xd9hz1z 9 หลายเดือนก่อน +3

    የአላህ መሽካካት ወንዲምሽ አረግሽዉ

  • @maryammaryam7694
    @maryammaryam7694 9 หลายเดือนก่อน

    ማሜደግመህሴትንእዳጋብዘን ይች የቡዙ ፍትናናት እየተቅለሰለሰች.

  • @لَوْكَانَفِيالأرضالجنةفهيأ-ش6ب
    @لَوْكَانَفِيالأرضالجنةفهيأ-ش6ب 9 หลายเดือนก่อน +1

    ያዛዝናል ከማይፈቀድልህ ሴት ጋር እየተገለፈጥክ ጊዜህን ከማባከን እራስህን ጠብቅ ወላሂ አላህን ፍራ አይናፋር ነኝ ስትል አለ ማፈሯ ይገርማል

    • @እረህመት-ዘ5ተ
      @እረህመት-ዘ5ተ 9 หลายเดือนก่อน

      ዪቱቨር አይናፋር አይሆንም ሚድያ ወጦ ምኑን ይፈራል

    • @لَوْكَانَفِيالأرضالجنةفهيأ-ش6ب
      @لَوْكَانَفِيالأرضالجنةفهيأ-ش6ب 9 หลายเดือนก่อน +1

      @@እረህመት-ዘ5ተ እኮ እኔም ደሜ የሚፈላው አይናፋር ነኝ ሲሉ ይገርሙኛል የአለም ህዝብ እያያቸው አይናፋር ነኝ ማለት እራስን መሸወድ ነው

    • @እረህመት-ዘ5ተ
      @እረህመት-ዘ5ተ 9 หลายเดือนก่อน

      @@لَوْكَانَفِيالأرضالجنةفهيأ-ش6ب
      የወሬ ማሞያ ነው እና ደበር ካለፊት የተሻለ ከሆነ ለዚያም አይናፋር ይመስላቸዎል

  • @ፎዚያ.የሱፍ
    @ፎዚያ.የሱፍ 9 หลายเดือนก่อน +1

    ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ. ወበረካቱ. ምንው ይቺ. ልጅ ጥቆረች. ባለትዳር ትመስለኝ ነበር. ከላስ. ማሜ ጋር. ትጋቡ. ❤❤❤ ሁሉታችሁም ላጤ. ናችሁ.😂😂

  • @absabs9609
    @absabs9609 9 หลายเดือนก่อน +2

    ሁለት ዉቦች ማሻአላህ

  • @masaratmasarat5240
    @masaratmasarat5240 9 หลายเดือนก่อน

    አገራችን ተቀይርብን የምር በጣም ስው ያባርራል እገር ሲገባ እኔ እንድ ነው የውጣን ህልም ይመስልፕል እኔስ

  • @rahimasiraji9003
    @rahimasiraji9003 9 หลายเดือนก่อน +2

    የኔ ማር ሰሙ አለሽ ግን ስወድሽ❤❤

  • @zahar447
    @zahar447 9 หลายเดือนก่อน +2

    ማሻአላህ ምርጥ ልጅ ናት ❤❤❤❤

  • @Tube-xu5jw
    @Tube-xu5jw 9 หลายเดือนก่อน +1

    በፊልተርና ያለ ፊልተር ያለው ልዩነት 😁አላወኳትም ነበር ግን ቆንጅየ ናት

    • @lulutube4683
      @lulutube4683 8 หลายเดือนก่อน

      አይ ፊልተር 😂😂

  • @mramta8830
    @mramta8830 9 หลายเดือนก่อน +1

    አዑዙቢላህ አላህ ሆይ ከመጃጃል ጠብቀኝ

  • @halowuyamohammed1991
    @halowuyamohammed1991 9 หลายเดือนก่อน

    አልሀምዱሊላ ስደት ብዙነገር አስተምሮናል አልምዱሊላ ።እረበሳቅ

  • @RabiyaTube618
    @RabiyaTube618 9 หลายเดือนก่อน

    መብሩክ ማሜ መልካም የትዳር ዘመን ይሁንላቹ ማች ታረጋላቹ በቅርቡ ሰርግ እንጠብቃለን

  • @Fadoo-jk5tq
    @Fadoo-jk5tq 9 หลายเดือนก่อน +1

    ማሻ አላህ ትንሽ ትመሳሠላላችሁ ተጋቡ

  • @gvcnnbb-bx7wx
    @gvcnnbb-bx7wx 9 หลายเดือนก่อน +1

    ተጋቡ ወዲጀልሀለሁ ማሜ

  • @sdemssi1962
    @sdemssi1962 9 หลายเดือนก่อน +4

    አይ የመዳም ቅመሞች 😂😂ያያችሁትን ሁሉ እንዳጋባችሁ 😂😂😂😂አትሻብኝ

    • @user-em5rd5tf2s
      @user-em5rd5tf2s 9 หลายเดือนก่อน

      😂😂😂😂እኮ

  • @faresfaisal1339
    @faresfaisal1339 9 หลายเดือนก่อน

    እናንተ ሙስልም ሴቶች አላህ ፍሩ ሂጃብ አስተካሉ ሰሚራ አንች የለበሽ ሂጃብ ብለሽ በሸርአ ስታይ አንዱም የለበት የአላህ የኛ ውድ ነብይ ረሱል አኺሩ ዘበን ለብሰው ያለበሱ ይመጣሉ አሉ

  • @user-yz9bg6gt4p
    @user-yz9bg6gt4p 9 หลายเดือนก่อน +4

    ማሻአላህ እህቴ ሥደት ይበቃሻል ያሠብሽውን አላማ ካሣካሽ ትንሽም ቢሆን ይበቃሻል

  • @Fandshaፋንድሻ
    @Fandshaፋንድሻ 9 หลายเดือนก่อน +4

    አይ ፊልተር ኢትዮ ፊልተር የለም ወይ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

    • @hayathayat4616
      @hayathayat4616 9 หลายเดือนก่อน +1

      😂😂😂😂

  • @rehmabu5255
    @rehmabu5255 6 หลายเดือนก่อน

    አረ እደጉ የግመል ሻኛ አስመስለሺአስቀምጠሺዋል ዉነት ምንአርገሺበትነዉ ወላሂ ሀራም አስተካክይ አረማሜ አለባበሷንአስተካክል ሆሆ አተደሞ ማሻአላህ ታቃለህ

  • @user-kv1jc1bt8q
    @user-kv1jc1bt8q 9 หลายเดือนก่อน

    ሁሉ ነገርሺ ይማርካል ማማየ ሴት ሁኔ ሴትን ማድነቅ ያናክል አይደለሁምክክክክክክ ቢሆንም ላች ይገባሻል

  • @ethiojole
    @ethiojole 9 หลายเดือนก่อน +7

    እኔ አስታውሳለው ማሜ እና ሰሙ ዩቲዩብ ላይ ላይቭ ይገቡ ነበር ማሜ ጀማሪ ነበር የሆነ ሳአት እነሱን ማየት ሱስ ሆኖብኝ ነበር ብዙም ተከታይ አለነበረው አንድቀን በእልሜ አየሁት አያቀኝ አላቀው በአይን ፍቅር ልጨልል ነው ብዬ አንሰብስክራብ አረኩህ 😮😅 ክሎሬክስ ሳያስጠጣኝ ብዬ ራኩ አሁን በድጋሚ ስብስክራብ አረኩህ 😂😂😂🎉

  • @fatum164
    @fatum164 9 หลายเดือนก่อน +2

    ተጋቡ ወላሂ ስታምሩ ባንድ❤❤😍😍😍

  • @SumeyabintAssefa
    @SumeyabintAssefa 6 หลายเดือนก่อน

    ሸሪዓሽን ተምረሽበት ቢሆን ተጠቅመሽበት ነበር

  • @MedinaMuhammed-g7p
    @MedinaMuhammed-g7p 9 หลายเดือนก่อน

    ውይ ይችን ልጂ የት ደርሳ ነው የጠፋችው እያልኩ ነበር ቢስሚላ ምን አጠቆራት

  • @mstayoba2119
    @mstayoba2119 9 หลายเดือนก่อน +2

    እኔም አስር ሆነኝ ገብቸለመናር ፈራሁ አቦ ታምራላችሁ ተጣመሩና ተጋፈጡት

  • @tube-yq9no
    @tube-yq9no 9 หลายเดือนก่อน +1

    ክክክ አይወጣም የሷታሪክ 😂 ጎበዝ ቀጥይበት

    • @SadaWolw
      @SadaWolw 9 หลายเดือนก่อน

      ክክክ

  • @sumiwallotube997
    @sumiwallotube997 9 หลายเดือนก่อน +1

    አስላሙ አለይኩም ወርህመቱላሂ ወብረካቱሁ አህለን እንኳን ደህና መጣችሁ ቆይ ስርግ ነው ወይስ ትውውቅ ነው ልበል 😂😂😂🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @selma5801
    @selma5801 9 หลายเดือนก่อน +1

    አሁን ከዚ ምን እንድንማር ነው ? ስንት ጀዝባ አለ አዑዙቢላህ

  • @user-qs2ld3gz6z
    @user-qs2ld3gz6z 9 หลายเดือนก่อน +1

    ተጋቡ

  • @user-kf5ok2jq4f
    @user-kf5ok2jq4f 6 หลายเดือนก่อน

    ማሻአላህ መብሩክ. ወልድ. ሳም

  • @Ramlayt
    @Ramlayt 9 หลายเดือนก่อน +1

    ማሻአላህ ማርካሙ

  • @user-qf2ic2kf5d
    @user-qf2ic2kf5d 6 หลายเดือนก่อน

    ይቅርታ ግን አንድ ጥያቂ አለኝ ቆይ አንቺ ማነሺ ፉሚ ይትዪብ ነሺ እንዲዲ?? ኒቃብሺ የት ሒድ አረ መወዛገብ

  • @lolozgorrt7549
    @lolozgorrt7549 6 หลายเดือนก่อน

    Mashaa Allah 💕💕💕🎉🎉congratulations 👏💖❤🎉🎉🎉❤❤

  • @እሙዬየቡታጀራልጅEmuy
    @እሙዬየቡታጀራልጅEmuy 6 หลายเดือนก่อน

    ለምን አስደበቃት ደሞ አድ ጥያቄ እኳን በስነ ስረአት አልመለሰችም😂😂😂