ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
ይቺን የጉራጌ ሳዱላ እየገባችሁ አበረታቷት ሊንኩን ጠቅth-cam.com/video/g_RZzqcIFgw/w-d-xo.htmlsi=VCr8eKaWzPmQkTeX
እሺ❤
እሺ ወድማችን
@@ሰሚራሰሚራ-ዠ7ቈእንተዛዘንእኛስደተኙች
የኔው ነሽ ማሻአላህ የተኝቢ
ማሜዋ አንትት ካብርታታሀት አይበቃም😅😅😅 ውይ ለጨዋታ ነው
ጉራጌ❤ ሴቱም ለቤቱ ለትዳሩ ሟች ሰውአክባሪ ሀገርወዳድ እስላምክርስትያኑ ሰላምሰባኪ እንግዳወዳድ ቤታቸው የሚያምር ሁላም ጨዋ ግፍየሚፈራ ፈጣሪውን የሚያስቀድም የኢትዮጵያ የሰላም ተምሳሌት ጉራጌ❤❤❤
አዉ በተለ ቀመጥ ሚባለዉስ ጎራጌ ሰዉ አክባራ
@@ሰሚራሰሚራ-ዠ7ቈ በጣም የቤታችን ውበቱ ምንምደሃቢሆን ቀመጥ ያቃል አማራ ኢናኸማ ቀመጥየሂሮ በህክም ይቦሬ በህክም ይታጠቡ ቢያዝወኒ ባያዝወኒ ግድየነኖ ገነህኖ ንቃህር ጋሟ አሸሁንም ጨርየነኖ አነበት ቢቻኖ
kkkkkቀጠርሂዮ ይቸኖቴ ይቀርሞደቴ ትህም ሰላም እተሞ
አርብም ህኖም ቀመጥ ኤሂር
@@user-bl9vt8yr9C😂😂😂😂😂😂
የጉራጌ ወንድ ሰርቶ ለመለወጥ አንደኛ ናቸው የኛ የአማራ ወንዶች ግን ያገኙትን አይሰሩም ትንሽ ጉራ አለባቸው 😂😂😂ለወንድነታቸው ግን የወሎ ወንድ ባጠቃላይ የአማራ ወንድ👌👌👌
እልከኛ ትዕቢተኛ ናቸው ዱላ ነው የሚቀናቸው😂
😂😂😂😂
Uu
ጉራ ብቻ ናቸው አማራ በጣም ምላሥ አላቸው በሚዲያ ሣያቸው
@@bituu126እየቀጠቀጡ ገደሉን😢😢😂😂
ጉራጌ ይሁን አማራ በእምነታችሁ አድአይነት ከሆናችሁ ለመጋባት ችግር የለም በእሥልምናችን ዘረኝነት ክልክልነው ፡፡
ሲጀመር ዘራቸው በታሪክ ከሰሜኑ ነው ብለዋል
ጉራጌ ዉስጤ ነዉ ጉራጌ የስራ እና የፍቅር ስዉ ነዉ አይለምኔም እርዳታም አይጠብቅም ስርቶ ይኖራል 🌺🌺🌺🌺🌺🌺
እንደኔ ሀሳብ ሴት ልጅ ሁሉም ነገሮች ከተሟሉላት ለባሎ ቆንጆ ሚሰት ለልጆቾ ምርጥ እናት በመሆን በአደብ በቤት ውሰጥ መቀመጥአለባት ብየ አምናለሁ
ሳህ👌
ይቺ ልጅ ለትዳር በጣም ጥሩ ትመስለኛለች ምክንያቱም አስተሳሰባና ንግግራ ጨዋ ነው
ጉራጌ በሚወደው ነገር አይደራደርም አለግባብ ብር አያጠፋም ለቤቱ ሟች ነው ወንድም ሴቱም👌
😂😂😂😂 በለው ወሬ ብቻ የሚኖሩት ግን ሳርቤት ውስጥ ነው ግን ስራ ይወዳሉ እኝእኝ
አላህ ከነፍሳቹ በላይ ብር ትወዳላቹ ብሎዋል ይህን ያለው ለሁሉም ነው ለጥቁሩም ለነጩም ሁሉም ብር ይወዳል ለትዳር ጉራጌና ስልጤን ማንም አይወዳደርም
የጉራጌ❤❤
ጉራጌ ፍቅር ነው ❤❤❤
❤️❤️❤️❤️🙏🏾
😂😂😂😂 አላለችም እረ አታካብጂ ቋጣሪ ሁላ
@@እራቢነኝቢትሙሀመድጫቱስ ብትይ😂
😂😂😂 ወቸው አንቺሳ መች ሜዳላይትበትኚያለሽ?እክፍ።@@እራቢነኝቢትሙሀመድ
ሀሀሀሀ@@እራቢነኝቢትሙሀመድ
እችጠጋ ጠጋ አላማርችኝም ማሜዋ 😂😂😂🤗🤗🤗 ተጋቡና አስደስቱን ❤
እኮ ነገር አለ
😂😂
😂😂😂
ክክክ ወይ ኮሜተተሮቺ
ሴትልጂ እንደዚህ አትስቅም ሰተር በይ ኡክቲ
ስልጤና ጉራጌ በባህላቸው የራሳቸውን ጎሳ ነው የሚገቡት በብዛት
እኔምየራሴን እደህከሆነ
ሴት ልጅ በሚድያ እደዚህ አስቅም አትሻብኝ😢
ማሚ እንዲህ አዪነት ነገር ዪቅርብህ ሴት ጋር ቢሚዲያ ከመገልፈጥ ብዙ የሚሰራ አለ
ጉራጌ ስራ ይወዳል ስራ ስለሚወድ ነዉ ብር ይወዳል የሚባለዉ ብር የማይወድ የለም
ሳ ትክክል ብር እሚጠላ የለም ይጉራጌ ቢቻ ማነው ያርግው
ኖ እንደዛ አደለም። ለምሳሌ አማራ ከዉጭ ሰዉ ጋር ሂዶ ያጠፍል ጉራጌ ግን ለቤቱ ነዉ የሚያጠፋ
@hayattያውነው ጉራጌምኮ ከግዳጋ ከሆነ ያዎጣል ግን በማይሆን ነገር አያዎጣምube9044
@@AeishaAhmed-k1q የኛ አይወራ ብሩን በማይጠቅም ነገር ላይ እናዉላለን በተለይ ከጓደኛጋ
ማሻአላህ አላህዘላቂ ያርግላቺሁ አረ ሸርብሺን እደሱአትልበሺ ሀራም እዴ ማሜ እስልምና አስተምራት ይቅርታ
ጉሬጌም እወዳለሁ። ግን ማን እንደ አማራ ሙቸ ነዉ የምወዳቸዉ አማራወችን❤።. ሲቀጥል አንተ ጠባብ ስለሆንክ ወሎ ብቻ ነዉ ያልከዉ እሷ ጉንችሬ ቡታጅራ ያለች ይመስል አማራ ብትል ሸዋዉን ሌዉንም ታካትታለህ ሙስሊም አንድ ነዉና ።ዉድድድ ሞላ አማራ❤ ወንዳወንድነታቹህ ብቻ ይበቃል🌹
My ጉራጌ ፍቅር በቻ❤❤❤❤❤
ቢጋረፉም የኛ አማራወች ከልብ ወንድ ናቸው ትግሬ አማራ አንድ ነን
❤❤❤
የቅን ሠው ኮመት❤❤
ማን እንደ ጉራጌ!? ጎበዝ የ ስራ ሰው!? ከ አሜሪካ ሀገሬ መጥቼ ጉራጌ ነው የማገባው::እኔም የ ጉራጌ ደም ስላለብኝ ምርጫዬ ጉራጌ ነው::ስለዚህ ተዘጋጅተህ ጠብቀኝ ጉራጌው የ ሀገሬ ልጅ::
OK im waiting you
የኔ ጉራጌ Love you❤ወለዎች ግን ተደፍራቹዋል ጎበዝ ተሸነፋቹ ተሸነፋቹ😂😂😂
አንሸነፍም ኢሻአላህ❤❤❤
ፈዶስ ተሸነፉ ቁስበዮ
ክክክ ፌርዶስ ሰላም ማማ
አኮራሽን ልጂችን ጉብዝ እንኮንም ጉራጌ መረጥሽ♥️♥️💟💟💟
እናነት ልጆች ግን ኒካሃ አላችሁ ነው እንደ ኩፋሮች እያደርጋችሁ ነው አላህ ይስቱር
ጎበዝ ነሽ❤❤my guragaአሁን ሰብስክራይብ ገጨሁሽ
የጉራጌ ፍቅር ይለያል ከኛ ተማሩ
እረ ወደዛ.
አልቀረብሽም
ጉራጌ ፍቅርርርርርርርርርርርርርርርርርርርርርርርር ነዉ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ማሜ ፈታነው ያደርከን ወሎየ❤❤❤❤
የጉራጌ ወድ ታታሪናቸው የአማራ ወዶይግን መልካቸው ዋው ግን ስራ ላይ ችልተኛነን መቸም ባሌ እደማታየው እርግጠኛነኝ
አሁን እሄ ጥያቄ ምን ትምርት አለው ፈሳድ ከማሰፋፋት ካሎነ በሰተቀር አላህ ይጠብቀን ሚዳወቶ ከመገላፈጥ
ሲላማሜ ይችልይጋር ተጋብታችሀልደ ማሻአላህ ደስይላል መታመታውን አላህ ይስጣችህ
በሉ ተጋቡ ጠጋጠጋ አበዛችሁ ሁለታችሁም 😂😂😂
አላህይጠብቃችሁ ❤❤❤ነገሩያሥቃል😂😂
ማሜ ወንድሜ አግባ 🎉🎉
ሰለም መሜና ሰሙ እኛ ስልጤወች ከመንም ጋ ታግበብታን ታቻችላን ያምንኖር ሰሙ ኒጋሪሊኝማ ስራ ወዳድ በዚህ አጋጣሚ ቆጮ ውስጤናው❤❤😂😂
ተጋቡ ዋናው ነገር ተገባብቶ መኖሩ ነው
ማሻአላህአህለንወንደሜ❤መሀመድዩ❤ማማዬ❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
😢እህትህ ካልሆነች ሴት ጋር አችም ወንድምሽ ካልሆነ ሰው ጋር ምድነው ጎንለጎን ተቀምጣችሁ ከልክያለፈ ግልፈጣ ይህኮ ዝሙት ነው ሀልጋው ነው የቀራችሁ እጂ ያው ዝሙት ላይ ናችሁ ቱቱቱቱ ሙሀመድ እደት ወረድክ እባክህ
😅😅ሚስትናት
አቤት ማካበድ መቸኮልሽ ሚስቱ ናት
አረማሜ ሀብታሙን የገለፅክበትመንገድ እደት እደሚዘጋ ፡፡፡በነገራችንላይ እኔ ቆጆ አድናቂ ሰለሆንኩነው
አይ ማሜ ክክክክክክክክክክክ የመጨረሻ ጥያቄክ አስቆኛል ሆሆሆ ከባድ ነው
😂ከኋላ የሚንኮሻኮሸዉ ማነዉ ግን
ባጭሩ ጉራጌ ዝቅ ብሎ ያገኘውን ስራ ይሰራል እንጂ ቋጣሪ አይደለም
አላህን ፋራ አላህን ፍሪ እህቴ ታው እያወቃችሁ ካፊሪ አውቆ ጠፍ አትሁኑ ጋቢና አንድ ላይ አላህ ይህድኩም ይህድና
የኔ ዉድ ትለያለሽ ጉራጌ ይለያል
አሽኮረመምካት የወሎ ወድና የጉራጌ ወድ ብልህ
ማሻአላህአህለንእህቴ❤ሠሙዩ
ቆጅዬ የጉራጌ ልጅ ነት አግባት ጉራጌ ብር ይወዳል አላለም ማን ነው እስኪ ብር ምጠላው?
ማንም አይጠላ እኔ ወሎየነኝ እወዳለሁ ብር ለብር ብየ የተሠደድኩት😂😂
እኮ😅
ሳህ እኔም እወዳለሁ፣ሆይ
የሚጠላየለም ግንእደጎሬጌ የሚወድየለም
@@ስአዲውሎየ እሡስ ልክነሽክክክክ
እና ታዳ ጎራጌ ወንድ ብለሽ ለምን ማሜን አገባሽ😂😂😂😂😂ወለየን ወንድ አግኝተሽ ነው ጦጣ በል ባሏን በጇ ይዛ ጉራጌ ወንድ አላለችም ብልጥ🎉
ግን ይቺን ልጅ የት ነው የማውቃት በአሏህ እስኪ ሹክ በሉኝ😎😎😎😎
ትውደዋለች😂ከፍሮተላቅቅእኮ
አተና እሶ ታጋብ ማሜ ቆጆየናት
አሠላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበርካትሁ እህለን ማሜ እኳንደሥያለህ ወንድሜ
ሰሙ የኔ ዉድ ስወድሽ❤
❤ልጂቱ ዉራጌ ናት ውዶችየ በወሬ ጥማት❤❤
እታቂ ላህኩም የምን መከትከት ነው
ለሴት ሊጅ ማ ሚድያ ፈቀደለት አለህን ፉሩ ኢቶሮች
ከጉረጌ ወንድነ ከአመረ ወንድ ሁሌቱም መምረጥ ግን እመነው ምርጫ እስልምና ነው ምርጫ❤❤❤❤
My ጉራጌ❤❤❤
ቆይ ግን ማሻ አላህ እህትና ወንድም ናችሁ ትማሰላላችሁ
ኮሜተሮች ሰወዳቹ በፍቅር ነወ ወላሂ ፍቅራቹ♥️💟
ትክክል ውዴ ጉራጌፍቅርነው
እውነት ነው እኔም የሀገሬን ልጅ አግብቸ በሆን ብየ ተምኞሁ ጉራጌ ከማገባ
ለምን ፀፀተሽ
አላህ የረዘቀሽን እንጂ እኛ ባልነው ነው እኔ ችግር የለብኝም የትኛውም መልካም ያርገው የአላህ የቀረብ ያርግልኝ እንጂ
@@nefisa70 ስለጎዳኝ
😂😂😂😂አይ ጉራጌነቴ አስደሰተኝ
ወሎየወች በቃ ሰሙ ናቀቻችሁ ዛሬ ማንም የማያረገውን በቃ ተደፍራችኋል ማለቴ ተንቀናል🤪😮😂
ቀልዳቹ ይምፕቻል ዋው ፍቅር ያብዛላቹ
ኒካህ አስራችሁ ከሆነ ንገሩን? ክፉ አታናግሩን ክክኪ ከአናግሮ አናገሪ ጠብቀን አሉ ቤተስቦቻችን ዳይ ወደ ኒካህ
ረውደትእየድነው ሴት ልጅ መሜዳያላይ መጣት ምንእሚሉትነው ይህ ልጅ ግንዳህናስመስለኝነበር ረአላህፍራ ወድም
የኛዎቹ ለፍቶ አዳሪናቸው🎉😂 ታና ሟን ይሰራ
በጉራጌ ተበድየ ጉራጌ ሢባል አሁን ምንም ጡሩ ያላቸዉ አይመሥለኝ በጣም ጥቅመኛ ናቸዉ ሢበዛ በስደት ላይ በጣም የምዎዳት አከራየ ጉራጌ ነበረች ሥራ አጥቸ የቤት ኪራየ ቀኑ አለፈብኝና እኔ በሌለሁበት ሥሌኬን ዎርቄን ወስዳ ጠበቀችን ሥጠይቃት የቤት ኪራይ ሥላልከፈልሽ ነዉ አለችን ከዛ ስራ ሣገኝ ሠርቸ እሠጥሻለሁኝ ብላት እንቢ አለች ከዛ ተጣላን ፖሊሥ ሁሉ መጣ እቃየን ሁሉ አዉጥታ ጎዳና ላይ በዱባይ በረሃ 2 ቀን አደርኩኝ ከዛም የሆኑ ሠዎች አግኝቸ አሥጠጉኝ ሥራም ገባሁኝ ሁሉም አለፈ አልሀምዱሊላህ እሧም ብዙ ሣትቆይ ታማ ሀገሬ ገባች
አልሀምዱሊላ እኳንም ታመመች
ሱብሀን አላህ
ወይ ሜካብ ይች ልጅ ትቀያየራለችሳ ሰሙ አትመስልም ዛሬስ
እኛየመዳምቅመሞችተጋቡእያልናችሁነውእያያዛችሁእስፈራ
አሥጠላህኝ ማሜ አላህ ኢህድክ ከሀጅ ነብይ ሴት ትጃጃላለህ ከጥመት ይጠብቀን ሰብስክራይብ አስቻለሁ የቆሻሻ ንግግረ ከማዳመት መውጣት ህይረ ነው ለአላህ ብየ
ደፋር የጉራጌ ወንድ 100% የጉራጌ ወንድ ሰርቶ የሚያበላ ጀግና ነውወሎ ወላዋይ ይባል የለ እዳይከፋቹ እኔ አላልኩም ተረቱን ነው
ተረቱ ወላዋይ የተባለዉ ሰዉ አስቀይሞት ሆዱ ይባባል ይቅርታ ሲጠይቁት ይቀበላል ፍቅር ከወሎ ልጂ ብር ብቻዉን ፍቅር አይሆንም
ሀብታም ባይሆንም ስራ ወዳድ እንጅ ቦዘኔ ምን ለትዳር ይሆናል በምኑ ሊያስተዳድርሽ ቦዘኔ ማለትኮ የስራ ፍላጎት የሌለወሸ ለስራ ቦታ የሌለው ነው
ትክክልነዉ፡በቅርብየሚያዉቁትንማግባትጡሩነዉማሜለበተሠብምእዳአንሆንም፡የማይሆንሰዉከማፍር፡
welcome Eadat nachu sew Ad new duwa marag yalaban heayearachan yeamaratalan bas Kamu media nag damaruag😂😂😢
ማሜ ጥሩ ልጀ አስተዋይ ነህ አሁን ግን ተሣሥተሀል ከሀጅ ነብይ ሴት ጋር ተቀምጠህ መሣቅ ከየት የመጣኸው ባህሪህነው።ምስትህ እኳ ብትሆን ሰትረህ ያዝ
ጠጎሯንእደ ግመል ሻኝ ቆልላእምታስራሴት ነብያች ሙሀመድ ሰለ ላሁአለይሂ ወሰለም እረግመዋታል ሴትልጅ ሜዳለይእዴህአስካ ክታ ስስቅ በጣምይደበራል አተስእድህያሉትሴቶች ለምድንነው በቻናልእምለቀው???
የወሎ ወንድ በድል ነው እጅ ዝምብሎም አይገኝም ስጀመር ❤❤❤
ምክንያት
እኔ ግን ወሎየ ነኝ ጉራጌወች ወላሒ አሪፍ ናቸው ሴቶቹ እራሡ ሥራም ይወዳሉ ሠውም ያከብራሉ
❤❤❤❤❤❤❤
አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱሊላሂ ወበረካቱሁ ሰላምነቹሁልኝ የዶሮ ወጥ ቆጮ በክትፎ ይመችሻል እእ ጉራጌ ግን እንጀራ አለ እንዴ ከይቅርታ ጋር ለምን ብዙ ጊዜ በኢድ ውይም ለመስቀል እንጀራ ሲቀርብ አላየሁም
ዋሌኩመሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ አው አለ ውዴ ሞልቶዋል ያው ዋና ሚታወቀው በክትፎና በቆጮ ስለሆነ እጂ አብዛኛው ግዜ ምበላው እጀራ አባሻ የፈለግሺውነው አብዛኛ ግዜ ቆጮና ክትፎ ባሀላችን ስለሆኑ በኢድ ምናምን ይቀርባሉ ብቻ እደፍላጎትሽነው ያው እኔ ወዳለሁበት መደር ብዙም መሬቱ ጤፍ አያበቅልም ነገርግኔ ሌላው ነገር በማምረት አደኛነው ቦቆሎው ስዴው ገብሱ ማሽላውአተሩ ሽብራው አልሀመዱሊላህ ሞልቶዋል
ጉራጌሞያየለምእካንቀረችብህ
እኔም ከምግብ ሁላ ምወደው ቆጮ ነው 😂😂😂
እኔ ግን ወሎ የለ😂😂
@@zeynebasnake8391የማኛ ጤፍ እንጀራ የት ህዶብን ነው የኮባ ስር የምንበላዉ አኡዙቢላህ ሽታዉ ራሱ በሽታ ነው
@@zedahmed9371አረታዉ አትሠዳደቡ አ😅ኔ ወለዯ ነኝወላ
ካልበላሽ አልወድም መብት ነዉ ያስገደደሽ የለም ኡዑዙቢላህ ማለቱ አስፈላጊ መስሎ አይታየኝም እኔ የሁለቱም ተጠቃሚ ነኝ ክፍፎ ያለ ቆጮ አይበላም አይቤ ጎመን ክትፎ የመሳሰሉት ባህላዊ ምግብ ያለ ቆጮ አይቀርብም ወጥ ከሆነ ዶሮም ይሁን ስጋ አልጫም ይሁን ቀይ ወጥ ከሆነ ደግሞ ያለ እንጀራ አይቀርብም @@zedahmed9371
yes my gurage ❤❤❤❤❤❤❤
ማሻአላህ❤❤❤❤❤🎉🎉ማሜ
አተ ማሀይም ደቆሮ ዝብለህ አጠብሳትም ያልሆነ ጥያቄ እምጠይቃት
ይጉራጌ ወንድ👍 የወሎ በተለይ አይኑ ጦልጣላ ነው
እረ የሱን ልጋግ እያየሁ ከምኖር ሰባት አመት ይቅርብኝ ውይይይ ሀብታም እኮ እደሪሞት ሲያሮጠኝ ነው እሚውለው❤
ያርቢ ምን ጉድ ነው በአሏህ ሰታሰጠሊ በአሏህ አትገላፍጭ አትገላፍጭ አቅለሸለሸኝ ውላሂ ሰርአት ይኑርሸ
ዲናችን ሁሉንም ይፈቀዳል ግን ማግባት አካባቢውን / ዘመዱን ማግባት ነው ያለበት
ሀላስ በቃቹ ሀቂቃ ኧሄ አግባብ ነው ግን ባአላህ
ለምንአይጋቡም አይይእኔብሆን 😅
አይ መሀመድ መጀነው የምታገባው ጎደኛዩ ወላሂ ይችን ነው የሚያገባው ስትል 😂😂😂
አረባክሺ ማንእደዉሎ ሆሆሆ
ማምየ ማሻአላህተጋቡ❤
Ayii mame awukenbhal agba ena tegelagel
ሰምራ ጉረጌነ ስልጤ ነት የምተገበውም ከሁለት አንዱን ነው
😂😂😂መሜ ምን ለርስክ አሰብከት እንዴ
ማሜ በሰላም ነው
ጉራጌዎች ዘራቸው ከሰሜኑ ነው ብለዋል ስለዚህ አንድ ነን ከምግብ በስተቀር😂😂😂
እኮ 2ተኛ ኘፍጠኛ እያሉን ነው😂😂I love አማራ❤
ተጋቡ ማሜ
ይቺን የጉራጌ ሳዱላ እየገባችሁ አበረታቷት ሊንኩን ጠቅ
th-cam.com/video/g_RZzqcIFgw/w-d-xo.htmlsi=VCr8eKaWzPmQkTeX
እሺ❤
እሺ ወድማችን
@@ሰሚራሰሚራ-ዠ7ቈእንተዛዘንእኛስደተኙች
የኔው ነሽ ማሻአላህ የተኝቢ
ማሜዋ አንትት ካብርታታሀት አይበቃም😅😅😅 ውይ ለጨዋታ ነው
ጉራጌ❤ ሴቱም ለቤቱ ለትዳሩ ሟች ሰውአክባሪ ሀገርወዳድ እስላምክርስትያኑ ሰላምሰባኪ እንግዳወዳድ ቤታቸው የሚያምር ሁላም ጨዋ ግፍየሚፈራ ፈጣሪውን የሚያስቀድም የኢትዮጵያ የሰላም ተምሳሌት ጉራጌ❤❤❤
አዉ በተለ ቀመጥ ሚባለዉስ ጎራጌ ሰዉ አክባራ
@@ሰሚራሰሚራ-ዠ7ቈ በጣም የቤታችን ውበቱ ምንምደሃቢሆን ቀመጥ ያቃል አማራ ኢናኸማ ቀመጥየሂሮ በህክም ይቦሬ በህክም ይታጠቡ ቢያዝወኒ ባያዝወኒ ግድየነኖ ገነህኖ ንቃህር ጋሟ አሸሁንም ጨርየነኖ አነበት ቢቻኖ
kkkkkቀጠርሂዮ ይቸኖቴ ይቀርሞደቴ ትህም ሰላም እተሞ
አርብም ህኖም ቀመጥ ኤሂር
@@user-bl9vt8yr9C😂😂😂😂😂😂
የጉራጌ ወንድ ሰርቶ ለመለወጥ አንደኛ ናቸው የኛ የአማራ ወንዶች ግን ያገኙትን አይሰሩም ትንሽ ጉራ አለባቸው 😂😂😂ለወንድነታቸው ግን የወሎ ወንድ ባጠቃላይ የአማራ ወንድ👌👌👌
እልከኛ ትዕቢተኛ ናቸው ዱላ ነው የሚቀናቸው😂
😂😂😂😂
Uu
ጉራ ብቻ ናቸው አማራ በጣም ምላሥ አላቸው በሚዲያ ሣያቸው
@@bituu126እየቀጠቀጡ ገደሉን😢😢😂😂
ጉራጌ ይሁን አማራ በእምነታችሁ አድአይነት ከሆናችሁ ለመጋባት ችግር የለም
በእሥልምናችን ዘረኝነት ክልክልነው ፡፡
ሲጀመር ዘራቸው በታሪክ ከሰሜኑ ነው ብለዋል
ጉራጌ ዉስጤ ነዉ ጉራጌ የስራ እና የፍቅር ስዉ ነዉ አይለምኔም እርዳታም አይጠብቅም ስርቶ ይኖራል 🌺🌺🌺🌺🌺🌺
እንደኔ ሀሳብ ሴት ልጅ ሁሉም ነገሮች ከተሟሉላት ለባሎ ቆንጆ ሚሰት ለልጆቾ ምርጥ እናት በመሆን በአደብ በቤት ውሰጥ መቀመጥአለባት ብየ አምናለሁ
ሳህ👌
ይቺ ልጅ ለትዳር በጣም ጥሩ ትመስለኛለች ምክንያቱም
አስተሳሰባና ንግግራ ጨዋ ነው
ጉራጌ በሚወደው ነገር አይደራደርም አለግባብ ብር አያጠፋም ለቤቱ ሟች ነው ወንድም ሴቱም👌
😂😂😂😂 በለው ወሬ ብቻ የሚኖሩት ግን ሳርቤት ውስጥ ነው ግን ስራ ይወዳሉ እኝእኝ
አላህ ከነፍሳቹ በላይ ብር ትወዳላቹ ብሎዋል ይህን ያለው ለሁሉም ነው ለጥቁሩም ለነጩም ሁሉም ብር ይወዳል ለትዳር ጉራጌና ስልጤን ማንም አይወዳደርም
የጉራጌ❤❤
ጉራጌ ፍቅር ነው ❤❤❤
❤️❤️❤️❤️🙏🏾
😂😂😂😂 አላለችም እረ አታካብጂ ቋጣሪ ሁላ
@@እራቢነኝቢትሙሀመድጫቱስ ብትይ😂
😂😂😂 ወቸው አንቺሳ መች ሜዳላይትበትኚያለሽ?እክፍ።@@እራቢነኝቢትሙሀመድ
ሀሀሀሀ@@እራቢነኝቢትሙሀመድ
እችጠጋ ጠጋ አላማርችኝም ማሜዋ 😂😂😂🤗🤗🤗 ተጋቡና አስደስቱን ❤
እኮ ነገር አለ
😂😂
😂😂😂
ክክክ ወይ ኮሜተተሮቺ
😂😂😂
ሴትልጂ እንደዚህ አትስቅም ሰተር በይ ኡክቲ
ስልጤና ጉራጌ በባህላቸው የራሳቸውን ጎሳ ነው የሚገቡት በብዛት
እኔምየራሴን እደህከሆነ
ሴት ልጅ በሚድያ እደዚህ አስቅም አትሻብኝ😢
ማሚ እንዲህ አዪነት ነገር ዪቅርብህ ሴት ጋር ቢሚዲያ ከመገልፈጥ ብዙ የሚሰራ አለ
ጉራጌ ስራ ይወዳል ስራ ስለሚወድ ነዉ ብር ይወዳል የሚባለዉ ብር የማይወድ የለም
ሳ ትክክል ብር እሚጠላ የለም ይጉራጌ ቢቻ ማነው ያርግው
ኖ እንደዛ አደለም። ለምሳሌ አማራ ከዉጭ ሰዉ ጋር ሂዶ ያጠፍል ጉራጌ ግን ለቤቱ ነዉ የሚያጠፋ
@hayattያውነው ጉራጌምኮ ከግዳጋ ከሆነ ያዎጣል ግን በማይሆን ነገር አያዎጣምube9044
@@AeishaAhmed-k1q የኛ አይወራ ብሩን በማይጠቅም ነገር ላይ እናዉላለን በተለይ ከጓደኛጋ
ማሻአላህ አላህዘላቂ ያርግላቺሁ አረ ሸርብሺን እደሱአትልበሺ ሀራም እዴ ማሜ እስልምና አስተምራት ይቅርታ
ጉሬጌም እወዳለሁ። ግን ማን እንደ አማራ ሙቸ ነዉ የምወዳቸዉ አማራወችን❤።. ሲቀጥል አንተ ጠባብ ስለሆንክ ወሎ ብቻ ነዉ ያልከዉ እሷ ጉንችሬ ቡታጅራ ያለች ይመስል አማራ ብትል ሸዋዉን ሌዉንም ታካትታለህ ሙስሊም አንድ ነዉና ።ዉድድድ ሞላ አማራ❤ ወንዳወንድነታቹህ ብቻ ይበቃል🌹
My ጉራጌ ፍቅር በቻ❤❤❤❤❤
ቢጋረፉም የኛ አማራወች ከልብ ወንድ ናቸው ትግሬ አማራ አንድ ነን
❤❤❤
የቅን ሠው ኮመት❤❤
❤❤❤
ማን እንደ ጉራጌ!? ጎበዝ የ ስራ ሰው!? ከ አሜሪካ ሀገሬ መጥቼ ጉራጌ ነው የማገባው::እኔም የ ጉራጌ ደም ስላለብኝ ምርጫዬ ጉራጌ ነው::ስለዚህ ተዘጋጅተህ ጠብቀኝ ጉራጌው የ ሀገሬ ልጅ::
OK im waiting you
የኔ ጉራጌ Love you❤ወለዎች ግን ተደፍራቹዋል ጎበዝ ተሸነፋቹ ተሸነፋቹ😂😂😂
አንሸነፍም ኢሻአላህ❤❤❤
ፈዶስ ተሸነፉ ቁስበዮ
ክክክ ፌርዶስ ሰላም ማማ
አኮራሽን ልጂችን ጉብዝ እንኮንም ጉራጌ መረጥሽ♥️♥️💟💟💟
እናነት ልጆች ግን ኒካሃ አላችሁ ነው እንደ ኩፋሮች እያደርጋችሁ ነው አላህ ይስቱር
ጎበዝ ነሽ❤❤my guraga
አሁን ሰብስክራይብ ገጨሁሽ
የጉራጌ ፍቅር ይለያል ከኛ ተማሩ
እረ ወደዛ.
አልቀረብሽም
ጉራጌ ፍቅርርርርርርርርርርርርርርርርርርርርርርርር ነዉ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ማሜ ፈታነው ያደርከን ወሎየ❤❤❤❤
የጉራጌ ወድ ታታሪናቸው የአማራ ወዶይግን መልካቸው ዋው ግን ስራ ላይ ችልተኛነን መቸም ባሌ እደማታየው እርግጠኛነኝ
አሁን እሄ ጥያቄ ምን ትምርት አለው ፈሳድ ከማሰፋፋት ካሎነ በሰተቀር አላህ ይጠብቀን ሚዳወቶ ከመገላፈጥ
ሲላማሜ ይችልይጋር ተጋብታችሀልደ ማሻአላህ ደስይላል መታመታውን አላህ ይስጣችህ
በሉ ተጋቡ ጠጋጠጋ አበዛችሁ ሁለታችሁም 😂😂😂
አላህይጠብቃችሁ ❤❤❤ነገሩያሥቃል😂😂
ማሜ ወንድሜ አግባ 🎉🎉
ሰለም መሜና ሰሙ እኛ ስልጤወች ከመንም ጋ ታግበብታን ታቻችላን ያምንኖር ሰሙ ኒጋሪሊኝማ ስራ ወዳድ በዚህ አጋጣሚ ቆጮ ውስጤናው❤❤😂😂
ተጋቡ ዋናው ነገር ተገባብቶ መኖሩ ነው
ማሻአላህአህለንወንደሜ
❤መሀመድዩ❤ማማዬ❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
😢እህትህ ካልሆነች ሴት ጋር አችም ወንድምሽ ካልሆነ ሰው ጋር ምድነው ጎንለጎን ተቀምጣችሁ ከልክያለፈ ግልፈጣ ይህኮ ዝሙት ነው ሀልጋው ነው የቀራችሁ እጂ ያው ዝሙት ላይ ናችሁ ቱቱቱቱ ሙሀመድ እደት ወረድክ እባክህ
😅😅ሚስትናት
አቤት ማካበድ መቸኮልሽ ሚስቱ ናት
አረማሜ ሀብታሙን የገለፅክበትመንገድ እደት እደሚዘጋ ፡፡፡በነገራችንላይ እኔ ቆጆ አድናቂ ሰለሆንኩነው
አይ ማሜ ክክክክክክክክክክክ የመጨረሻ ጥያቄክ አስቆኛል ሆሆሆ ከባድ ነው
😂ከኋላ የሚንኮሻኮሸዉ ማነዉ ግን
ባጭሩ ጉራጌ ዝቅ ብሎ ያገኘውን ስራ ይሰራል እንጂ ቋጣሪ አይደለም
አላህን ፋራ አላህን ፍሪ እህቴ ታው እያወቃችሁ ካፊሪ አውቆ ጠፍ አትሁኑ ጋቢና አንድ ላይ አላህ ይህድኩም ይህድና
የኔ ዉድ ትለያለሽ ጉራጌ ይለያል
አሽኮረመምካት የወሎ ወድና የጉራጌ ወድ ብልህ
ማሻአላህአህለንእህቴ❤ሠሙዩ
ቆጅዬ የጉራጌ ልጅ ነት አግባት ጉራጌ ብር ይወዳል አላለም ማን ነው እስኪ ብር ምጠላው?
ማንም አይጠላ እኔ ወሎየነኝ እወዳለሁ ብር ለብር ብየ የተሠደድኩት😂😂
እኮ😅
ሳህ እኔም እወዳለሁ፣ሆይ
የሚጠላየለም ግንእደጎሬጌ የሚወድየለም
@@ስአዲውሎየ እሡስ ልክነሽክክክክ
እና ታዳ ጎራጌ ወንድ ብለሽ ለምን ማሜን አገባሽ😂😂😂😂😂ወለየን ወንድ አግኝተሽ ነው ጦጣ በል ባሏን በጇ ይዛ ጉራጌ ወንድ አላለችም ብልጥ🎉
ግን ይቺን ልጅ የት ነው የማውቃት በአሏህ እስኪ ሹክ በሉኝ😎😎😎😎
ትውደዋለች😂ከፍሮተላቅቅእኮ
አተና እሶ ታጋብ ማሜ ቆጆየናት
አሠላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበርካትሁ እህለን ማሜ እኳንደሥያለህ ወንድሜ
ሰሙ የኔ ዉድ ስወድሽ❤
❤ልጂቱ ዉራጌ ናት ውዶችየ በወሬ ጥማት❤❤
እታቂ ላህኩም የምን መከትከት ነው
ለሴት ሊጅ ማ ሚድያ ፈቀደለት አለህን ፉሩ ኢቶሮች
ከጉረጌ ወንድነ ከአመረ ወንድ ሁሌቱም መምረጥ ግን እመነው ምርጫ እስልምና ነው ምርጫ❤❤❤❤
My ጉራጌ❤❤❤
ቆይ ግን ማሻ አላህ እህትና ወንድም ናችሁ ትማሰላላችሁ
ኮሜተሮች ሰወዳቹ በፍቅር ነወ ወላሂ ፍቅራቹ♥️💟
ትክክል ውዴ ጉራጌፍቅርነው
እውነት ነው እኔም የሀገሬን ልጅ አግብቸ በሆን ብየ ተምኞሁ ጉራጌ ከማገባ
ለምን ፀፀተሽ
አላህ የረዘቀሽን እንጂ እኛ ባልነው ነው እኔ ችግር የለብኝም የትኛውም መልካም ያርገው የአላህ የቀረብ ያርግልኝ እንጂ
@@nefisa70 ስለጎዳኝ
😂😂😂😂አይ ጉራጌነቴ አስደሰተኝ
ወሎየወች በቃ ሰሙ ናቀቻችሁ ዛሬ ማንም የማያረገውን በቃ ተደፍራችኋል ማለቴ ተንቀናል🤪😮😂
ቀልዳቹ ይምፕቻል ዋው ፍቅር ያብዛላቹ
ኒካህ አስራችሁ ከሆነ ንገሩን? ክፉ አታናግሩን ክክኪ ከአናግሮ አናገሪ ጠብቀን አሉ ቤተስቦቻችን ዳይ ወደ ኒካህ
ረውደትእየድነው ሴት ልጅ መሜዳያላይ መጣት ምንእሚሉትነው ይህ ልጅ ግንዳህናስመስለኝነበር ረአላህፍራ ወድም
የኛዎቹ ለፍቶ አዳሪናቸው🎉😂 ታና ሟን ይሰራ
በጉራጌ ተበድየ ጉራጌ ሢባል አሁን ምንም ጡሩ ያላቸዉ አይመሥለኝ በጣም ጥቅመኛ ናቸዉ ሢበዛ በስደት ላይ በጣም የምዎዳት አከራየ ጉራጌ ነበረች ሥራ አጥቸ የቤት ኪራየ ቀኑ አለፈብኝና እኔ በሌለሁበት ሥሌኬን ዎርቄን ወስዳ ጠበቀችን ሥጠይቃት የቤት ኪራይ ሥላልከፈልሽ ነዉ አለችን ከዛ ስራ ሣገኝ ሠርቸ እሠጥሻለሁኝ ብላት እንቢ አለች ከዛ ተጣላን ፖሊሥ ሁሉ መጣ እቃየን ሁሉ አዉጥታ ጎዳና ላይ በዱባይ በረሃ 2 ቀን አደርኩኝ ከዛም የሆኑ ሠዎች አግኝቸ አሥጠጉኝ ሥራም ገባሁኝ ሁሉም አለፈ አልሀምዱሊላህ እሧም ብዙ ሣትቆይ ታማ ሀገሬ ገባች
አልሀምዱሊላ እኳንም ታመመች
ሱብሀን አላህ
ወይ ሜካብ ይች ልጅ ትቀያየራለችሳ ሰሙ አትመስልም ዛሬስ
እኛየመዳምቅመሞችተጋቡእያልናችሁነውእያያዛችሁእስፈራ
አሥጠላህኝ ማሜ አላህ ኢህድክ ከሀጅ ነብይ ሴት ትጃጃላለህ ከጥመት ይጠብቀን ሰብስክራይብ አስቻለሁ የቆሻሻ ንግግረ ከማዳመት መውጣት ህይረ ነው ለአላህ ብየ
ደፋር የጉራጌ ወንድ 100% የጉራጌ ወንድ ሰርቶ የሚያበላ ጀግና ነው
ወሎ ወላዋይ ይባል የለ እዳይከፋቹ እኔ አላልኩም ተረቱን ነው
ተረቱ ወላዋይ የተባለዉ ሰዉ አስቀይሞት ሆዱ ይባባል ይቅርታ ሲጠይቁት ይቀበላል ፍቅር ከወሎ ልጂ ብር ብቻዉን ፍቅር አይሆንም
ሀብታም ባይሆንም ስራ ወዳድ እንጅ ቦዘኔ ምን ለትዳር ይሆናል በምኑ ሊያስተዳድርሽ ቦዘኔ ማለትኮ የስራ ፍላጎት የሌለወሸ ለስራ ቦታ የሌለው ነው
ትክክልነዉ፡በቅርብየሚያዉቁትንማግባትጡሩነዉማሜለበተሠብምእዳአንሆንም፡የማይሆንሰዉከማፍር፡
welcome Eadat nachu sew Ad new duwa marag yalaban heayearachan yeamaratalan bas Kamu media nag damaruag😂😂😢
ማሜ ጥሩ ልጀ አስተዋይ ነህ አሁን ግን ተሣሥተሀል ከሀጅ ነብይ ሴት ጋር ተቀምጠህ መሣቅ ከየት የመጣኸው ባህሪህነው።ምስትህ እኳ ብትሆን ሰትረህ ያዝ
ጠጎሯንእደ ግመል ሻኝ ቆልላእምታስራሴት ነብያች ሙሀመድ ሰለ ላሁአለይሂ ወሰለም እረግመዋታል ሴትልጅ ሜዳለይእዴህአስካ ክታ ስስቅ በጣምይደበራል አተስእድህያሉትሴቶች ለምድንነው በቻናልእምለቀው???
የወሎ ወንድ በድል ነው እጅ ዝምብሎም አይገኝም ስጀመር ❤❤❤
ምክንያት
እኔ ግን ወሎየ ነኝ ጉራጌወች ወላሒ አሪፍ ናቸው ሴቶቹ እራሡ ሥራም ይወዳሉ ሠውም ያከብራሉ
❤❤❤❤❤❤❤
አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱሊላሂ ወበረካቱሁ ሰላምነቹሁልኝ የዶሮ ወጥ ቆጮ በክትፎ ይመችሻል እእ ጉራጌ ግን እንጀራ አለ እንዴ ከይቅርታ ጋር ለምን ብዙ ጊዜ በኢድ ውይም ለመስቀል እንጀራ ሲቀርብ አላየሁም
ዋሌኩመሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ አው አለ ውዴ ሞልቶዋል ያው ዋና ሚታወቀው በክትፎና በቆጮ ስለሆነ እጂ አብዛኛው ግዜ ምበላው እጀራ አባሻ የፈለግሺውነው አብዛኛ ግዜ ቆጮና ክትፎ ባሀላችን ስለሆኑ በኢድ ምናምን ይቀርባሉ ብቻ እደፍላጎትሽነው ያው እኔ ወዳለሁበት መደር ብዙም መሬቱ ጤፍ አያበቅልም ነገርግኔ ሌላው ነገር በማምረት አደኛነው ቦቆሎው ስዴው ገብሱ ማሽላውአተሩ ሽብራው አልሀመዱሊላህ ሞልቶዋል
ጉራጌሞያየለምእካንቀረችብህ
እኔም ከምግብ ሁላ ምወደው ቆጮ ነው 😂😂😂
እኔ ግን ወሎ የለ😂😂
@@zeynebasnake8391የማኛ ጤፍ እንጀራ የት ህዶብን ነው የኮባ ስር የምንበላዉ አኡዙቢላህ ሽታዉ ራሱ በሽታ ነው
@@zedahmed9371አረታዉ አትሠዳደቡ አ😅ኔ ወለዯ ነኝወላ
ካልበላሽ አልወድም መብት ነዉ ያስገደደሽ የለም ኡዑዙቢላህ ማለቱ አስፈላጊ መስሎ አይታየኝም እኔ የሁለቱም ተጠቃሚ ነኝ ክፍፎ ያለ ቆጮ አይበላም አይቤ ጎመን ክትፎ የመሳሰሉት ባህላዊ ምግብ ያለ ቆጮ አይቀርብም ወጥ ከሆነ ዶሮም ይሁን ስጋ አልጫም ይሁን ቀይ ወጥ ከሆነ ደግሞ ያለ እንጀራ አይቀርብም
@@zedahmed9371