ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
ወይኔ እንዴት ደስ ይላል ከምንም በላይ ፍቅራችሁ የእውነት ታስቀናላችሁ መንፈሳዊ ቅናት አደርብኝ ምናለበት እንዲህ አይነት አፍቃሪ ቢሰጠን አንዳንዳንዶች የሴትን ገንዘብ ይበላሁ ለፍታ ደክማ ያመጣችው እንዲህ አይነት አፍቃሪ ስናይ ደግሞ ያስደምመናል በጣም ቆንጆ ስጦታ ነው ውብዬ እንኳን ደስ ያለሽ ማሬ ❤
ሰላም በቅነት ሰብእሰክረይብ አደረጊኙ ዉደቸ
Wud yegeri lejeche demeruge
@@yordi8453 ውዴ ደምሪኝ እመልሳለሁ
tikikil
አለቅጥ፡አትራጠብ፡
ናሂ ግን እሰኪ የውብየን ግማሺንኳን ለሄሉ ሰጦታ ሰጣት ወንዶች እሰኪ ካላችሁ ገንዘቡ የቤተሰብም ሀላፊነት ሰላለብን ቤተሰብም አሰደሰቱ ደሞ እዳትሳደቡ ሆሆ
እግዚአብሔር ፍፃሜያችሁን ያሳምርላችሁ :: አብዝቶ ፍቅርን ይስጣችሁ ተወዳጆች
ሰላም በቅነት ሰብእሰክረይብ አደረጊኛ ዉደቸ
Egzyabiher fikirachehun yebzalechahu yewnt betam tesknlchehu
ውዴ እባክሽ እንደማመር
ደምሪኛዋ❤
የኛዉዱ እረሱላችን ሱለላህ አለይሂ ወሰለምስጦታ ተሰጣጡ በተለይ ለባለትዳሮችፍቅርን ይጨምራል ብለዋል።።።።
ውዴ ነይ እንደማመር
ሱሉላሁ አለይሂ ወሳልም
@@selamtube1319 በቅንነት እነደማመር
@@TubeTube-vf4yb እሺ እኔ ደስ እያለኝ እደምርሻለው ነይ ቤቴ ሰአት ሲሞላ አይቼ ደምርሻለው እንዳይነሳብሽ
@@selamtube1319 እንደመር
ይታደሉታል እጂ አይታገሉትም መንፈሳዊ ቅናት ይዞኛል ለሁላችሁ መልካም ባል ይስጠን ፈጣሪ መዋደድ መተሳሰብ ካለ ሁሉም አለ
ከስጦታው ይልቅ አንገትሽ ስር የሚስምሽ ነገር ትልቅ ፍቅር ነው ከሁሉም ይበልጣል እድለኛ ሴት ነሽ ፈጣሪ የፍቅር ፅናት ይስጣችሁ
ለኛም ይስጠን
የኔባል ብታው ግን ኮሜቶች ትታነቃላችሁ 😜😜
@@ሰአድቀበጧ ክክክክ
@@ሰአድቀበጧ የኔንስ ቢያዩ ወላሂ ግ ሚደያ አንወጣም
@@ወንድሜአለኝታዬነህ ደምሪኛ
ዛሬ ብቻ ሳይሆን ነገ ከነገ ወዲያ የዛሬ አስር አመት በዚሁ ፍቅራችሁ እንደምናያችሁ ተስፍ እናደርጋለን ታይተው ጠፉ ከመባል ይጠብቃችሁ
Endmamer
እህቴ እባክሽ ደምሪኝ
ባለፈው የህይወትሺን ትልቁን ስጦታ ድንግል ማሪያምን ስጥቶሻል!! ይሄ ደሞ ደስ የሚል ስጦታ ነው!! እግዚአብሔር አምላክ ይሄን ፍቅር በልጂ ይባርከው ደስ የምትሉ ጥንዶች።
ከስደት መልስ እንደዚ አይነት ባል ይስጠን አይለያችሁ ❤❤
አሜን😥
አሚንንን
አሜን አሜን 🤲
አሜን
@@ኢትዮጵ-ዘ ደምሪኛዋ
ፈጣሪ ሆይይይይ እኔንም ከመዳም ጩህት ስራ ገላግለህ ስጦታ እሚሠጠኝ እሚያከብረኝ ባል ስጠኝ እደኔ ላሉ እህቶቸም እደዛው አሜን በሉ
አሜን አሜን አሜን ይስጠን በእውነት
Aminn. Ehit enganmm
@@asniweleteweld4576 ውዴ በቅንነት ደምሪኝ
@@temremohammed7271 ውዴ በቅንነት ደምሪኝ
@@asniweleteweld4576 ደምሪኛ
ስጦታው ትንሽ ትልቅ መሆኑ ሳይሆን ለሷ ያለህ ፍቅር እና አክብሮት አደቃለሁ እግዚአብሔር እረዝም እድሜ ይስጣችሁ ግን የመቤቴ ስእል ይበልጣል ተባረኩ
እህቴ እባክሽ እንደማመር
ባሁኑ ሰአት በስጦታ እሚስለቅስ ባል ሳይሆን በነገር እሙስለቅስ ወድ ነው የበዛው ፍቅራችሁን ይጨምሪላችሁ
😂😂😂
እህት ወንድሞቼ አሞኛል በፀሎታችሁ አስቡኝ 😭😭
❤
ፈጣሪ ያሽርሽ እህቴ
እመቤት ትማርሽእህቴ
አይዞሽ ፈጣሪ ይማርሽ
እግዚአብሔር ይማርሽ እህት 🤲🏻🤲🏻🤲🏻
ስጦታው ሳይሆን ያስለቀሳት አንተ ለሷ ያለህ ፍቅር ይመስለኛል ይሄ ቁስ ነው ዋናው ፍቅር ነው እመቤቴ ትጠብቃችሁ ውለዱ ክበዱ
ሆሆሆየኔለቅሶምን ይሉታል ውብየ ስታለቅስ እኔም እያለቀስኩጨረስኩት ታምራላቸሁ 👍👍
ሴት ልጂ እንኳን ይሄ ቸኮሌትም ብትሰጣት ደስ ነው የሚላት
በጣም ታምራላችሁ እናተን ሳይ የማላቀው ባሌ ይናፍቀኛል
አብሽሪ ታቂዋለሽ 😂😂😂😂😂😂
😆😆😆😆😆
😂😂😂እኔስ ብትይ
@@rahma-pc1fp ኢንሻአላህ በተስፋ መዳም ቤት ተቀምጨ
ክክክ አላለችም. ታቂዋለሽ ቀስ በይ
ሴትን ልጅ የምየካብር ረሱ የተካበራ ብሆን እንጂ ሴትን ልጅ የምየወርድ ረሱ የተወራደ ብሆን እንጂ ወንዶች ኑ ተመሩ
ውቤ እንኳን ደስ አለሽ ይገባሻል የእውነት ስራትሽ ጨዋ እረጋ ያልሽ ሰው ነሽ ናሂ ቃል የለኝም እኔ ማየት የምፈልገው ምኞቴም ልጅ ወልዳቹ ማየት ነው መጨረሻቹ ያሳምርላቹ
ተሰጣጡ ፍቅርን ያበዛል ስታምሩ ናሂ ምርጥ አፍቃሪ ነክ ውቤም እንድስምሽ ውብ ነው ፈጣሪ ለኛም ለሽቃሎች እንደ ናሂ ምርጥ ባል ይስጠን የምር ደስ ትላላችሁ
ዉብየ ደግሞ ተሎ ብለሸ ወላጅ ፍቅራቸው እንደድ ምቅ ልጅ ቤት ያምቃል
ልጅ እጂስራ አደራክ እዴ እግዚአብሔር ሲስጥነው ምን አይነት ነገርነው አንተየዋ 😄
የኔዉ ጉድ የታባክ አለክ ቀለበት ገዝተሺ ነይ አይልመረ ይህ ደነዝ
የሆንሽ አልቃሻ እንዲያው ምን ይሻልሻል? በጣም ነው ምታምሩት ውለዱ ክበሩ የኔ ውቦች💖
ማሻ አላህ መታደል ነው የኔው የተረገመ መልካም ቃልካ አይናገርም ጨጎራየን ላጠኝ
ዋአው በጣም ደስ ይላል ፍቅራቹ ይጨምርላቹ ነሂ የምር ከዘመኑ ወዶች ትለያለክ የምር👍🙏 ደስ የምትሉ ጥዶች ❤❤❤❤❤
🐀🐁🐀🐁🐀🐁🐀🐁
Yegna feker bahalem calu hulu yebeletal
ኩሩ እባክሽ እንደማመር
@@RitaRita-xh8li እባክሽ ደምሪኝ
@@hanansolomon8822 እህት እባክሽ እንደማመር
በጣም ደስ ይላል በርቱ ናህ ግን....
ፅድቁ ቀርቶብኝ በትንሹ በኮነነኝ አለች አያቴ እንክዋን ወርቅ እውነተኛ ፍቅር ባጣንበት ሠአት ተው እንጂ አዘኑልን😢 አቦ ፍቅራችሁን ያብዛው🙏😍😍😍
በጣም 😭😭😁😁😁
@@አዩሽጉራጌዋ 😃😍
የኔ አብሪያት ማልቀሴ በጣም ነው ደስ እምትሉት
እዳተ አይነቱን አፍቃሪ ባል ይስጠን ለኛ ለስደተኞችም በተሰቀለው በጣም ነው እምታምሩ ፍቅራችሁ አብሯቹህ ያርጂ ታምራላችሁ 😍😍ደርባባ የሴት ልክ ነሽ እደስምሽ ውብ
ሪሀና በቅንነት ደምሪኝ እህቴ
እውነት ነው ውብየ ውብ እኮ ነሽ ናሆምም ቆንጆ ነህ
💯💯💯♥️♥️♥️🙏🙏🙏⛪⛪☂️☂️
New video post arganal gaba gaba balu
እውነት ነው የኔ ቆኝጀ
ሥታለቅሽ የኔ አብሮ ማልቀሥ ምን ይሉታል ደሥ ትላላችሁ
ከሰው አይን ይጠብቃቸው ፍቅራቸው ያስቀኛል በእውነት እርስበርስ የፍቅር ቃላት መጠራራት እስራሱ ትልቅ ነገር ነው ፈጣሪ አይለያቸውም ለዘላለም በደስታ ኑሩቤት
ሰላም ሰብ እሰክረይብ አደረጊኛ
🎉🎉🎉🎉 abet ye fikr bet matadel ayileyachihu sitamru
ዋውውው ክበርልን ውድ ወንድማችን ፈጣሪ ያሥደሥትህ ውብዬ እግዛብሄር በልጅ ይባርካችሁ
ቅዱስ ገብርኤል ፍፃሚቹሁን ያአሳምረው ውብዬ ማአውቀው ናውምን ነው በጣም ነው ምወደው ማከብረው አንች ደግሞ ከሱም ትበልጫለች በእውነት ያአለሽ ትህትና ምርጥ ሴት እሱስ ብትይ ለወንዶች ተምሳሌት የሚሆን ነው ፕሊስ ወንዶችዬ ከናውም ተማሩ ፍቅር መከባበር
ከዚህ በላይ ፍቅር ይጨምርላቹ ናሂዬ🥰😍😍👏
ውዴ እባክሽ ደምሪኝ
ዉብዬ እድለኛ ነሽ እደ ናሂ አይነት ባል ስለሰጠሽ ፍቅራቹህ ይብዛ
በጣም ታምራላቹህ። እግዚአብሔር ።ይጠብቃችህ❤❤❤😘😘
Wiyyy des stlu fikirachihun yabzaw tebareku ende nahi yale afikari bal yisten lalageban
እውይ እንዳተ ያለ ወንዶችን ያብዛልን አሜን ያዝልቃችሁ ውቤና ናሂ
እህትደምርኝውዴ
@@ZAMZAM-dz6dr እረ እንደሱ ነህ ?
@@tazashtube6534 ደምሪኛ
ፍቅራችሁ ደስስ ይላል ግን ከባድ ፕራንክ አትደራረጉ ታምራላችሁ
ከዱቄት ከፈረሥ ጭራ ነፃ የሆነች በጣም ጎበዝ ናት
Bexami tileyalachu egzaberi amlaki fiqrachun abizeto yisxachu 😍😍😍❤❤❤❤🙏🙏
ሰላም ሰላም 👨👩👧ቤተሰብ 😊😘እግዚአብሔር ፀጋውን ፈቅሩን ያብዛላችሁ!ዉብየ አብረሽ እኮ አለቀስኩ 🤭ከባድ ነው ኦኦኦ😊😍😍
Wawww das sitilu agazabera fiqrichihun yabazalchu wadoche 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
በጣም ደስ ትላላች ትዳራችሁ ይባረክ🙏
ትዝታማርደምርኝ
Ate telayale ba ewunate nahom tabaraki egzabhere yibarikik tabaraki hiwotik yibariki zamanik yibariki mawoxate
ናሆምዬ እና ውብዬ በጣም ነዉ የምወዳችሁ ❤❤❤♥️♥️❤❤♥️♥️♥️❤♥️ግን ፕራንክ ይቅርባችሁ ፍቅራችሁን እንዳይቀንስባችሁ እንደ እህት ነዉ የምመክራችሁ ካጠፋሁ ይቅርታ 🙏🙏🙏♥️♥️♥️♥️❤❤
ውቤ ግን እርጋታሽ እና አይናፋርነትሽ ልክ እደኔ ነው አሁን ከወርቅ በላይ ምንም ውድ ስጦታ የለም ግን ተነስተሽ እምትቦርቂው ነበር የመሰለኝ እኔም ባለቤቴ የ8ሸ ሪያል ወርቅ ገዝቶ ሰርኘራይዝ ሲረገኝ ውስጤ ቀጣምምምመ ደስብሎታል ግን ዝም ነው ብየ አመሰግናለሁ አልኩ ጓደኞቸ ወቀሱኝ ይህን ብቻ ነውደ እምትይው አሉኝ ግን አዳዱ ሰው ምላሽ መስጠት ይችላል እኔ ግን___ደካማ ጎኔ ይህ ነው
በጣም ታምራላቹሁ እግዚአብሔር ፍቅራቹሁ ያብዛላቹሁ
እህትደምርኝ በቅንነትውዴ
Wow www fikr malet Endeee new tebareku 😍
ከናንት ጋር የማለቅሰዉ ነገርስ በደስታ በጣም ነዉ የምወዳቹ ማርያምን በጉጉት ነዉ የምጠብቃቹ እግዚአብሔር አብዝቶ ፍቅሩን ይጨምርላቹ
ውዴደምርኝ በቅንነትማርቤተሠብእንሁን
መዱ እባክሽ እንደማመር
@@ZAMZAM-dz6dr እህቴ እባክሽ እንደማመር
Addis video post arganal gaba gaba balu family
ወይኔ በፈጣሪ ደስ ስል እውነት ናህየ በጣም መልካም ባል ነህ ለነገሩ ይገባታል ውብየም መልካም ሴት ነችና እውነት ከዚህም በላይ ፍቅራችሁ ያማረ ይሁን እግዚአብሔር እምላክ ይጠብቃችሁ ውዶቼ 😘😘😘😘😘😘🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹❤❤❤❤❤❤❤❤❤💐💐💐💐💐💐እረ ለኔም ባሌ ጥሩ እንደሆንልኝ ጸልዩልኝ ክክክክክ😋
በቅናት ልደፉኝ ነውዴ😍 እስከ መጨረሻው ያፅናችሁ
Hahahaha 🤣😂🤣🤣😂😂😂😂
Anchim lebalish tiru afikari hugi yigezalishal
Gen arebega aygebabushim gobez nahi gibezzzzz beyahalehu
እኔ ምድነኝ ማርያምን አለቀስኩ ዋውውውው ስታምሩ 🙏🙏🙏❤❤❤ ዘመናችሁ ሁሉ ብድገል ይባርክ
እባክሽ እንደማመር
Wowww batame naw metameru egzabahare yetabekachu
ይህ ነው የሚያምርባችሁ እንደ በፕራንክ እሰተኛው እያስደነገጣችሁን አቦ አይለያችሁ የጨንጓራ በሽታና ብር ላኩ ከሚል ወንድ ወርቅ የሚሠጥ ባል ይስጠን ክክክ የእውነት ይገባታል ደሪባባ ሴት ናት❤❤❤
አወን እደዚህ ነው የሚምረው ሰጦታ ፍቅር ይጨምራል ፕራክ ግን እዳሰሩ ድጋሜ
ሰላም ለዚህ ቤት እግዚአብሄር ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ
woy nahi meret lege neke geta yebarekacehu ...
ስም ፡ ሙሐመድ ﷺ✔︎ የአባት ስም ፡ አብደላህ✔︎ የእናት ስም ፡ አሚና✔︎ የትውልድ ቦታ ፡ መካ✔︎ የሞቱበት ቦታ ፡ መዲና✔︎ የሞቱበት ቀን ፡ ረቢአል አወል 12✔︎ ዕድሜ ፡ 63✔︎ የመጀመሪያ ሚስታቸው ፡ እመት ኸድጃ✔︎ የመጀመሪ ጋብቻቸውን ሲፈፅሙ ዕድሜቸው ፡ 25✔︎ የመጀመሪያ ወህይ ሲወርድላቸው ዕድሜቸው ፡ 40 እንሻ አሏህ በቪድዮ ሙሉ የሚስቶቻቸው ስም እና ከናሙሉ ታርከቸው አቀርበለው ኑ ቤተሰብ ይሁኑ❣🎓
She so cut yene konjo des telalachew embete tebarkelachew tedaracewn ye ene derbaba web sete des teyales
በጣም ደስ ትላላችሁ❤❤ጌታን ፍቅር ያብዛላችሁ
ገንዬ እባክሽ እንደማመር
እግዚአብሔር ፍቅራችኹን ያብዛላችኹ ውድ ነው ውድ ነው ሲል ቆይቶ ከዛ ይህ ላንች ትንሽ ነው አላለም አነጋገርህ የሚያስቀኝ ነገርስ አረ የኔ ቅምጫና እራስ ና ሰርፕራይዝ አርገኝ
ውዴ ደምርኝማርበቅንነትቤተሠብእንሁን ሥወድሽ
በጣም ድስ ይላል ናህ ❤❤ፈጣሪ ፍቅርቸው ይችምርልቸው 💯💯💯❤❤❤
አላህ ያሺረሺ ዉደ አብሺረ ይሻልሻል
ኡፉ የኔ ማሮች ወይኔ 😍😪የኔ አብሮ ማልቀስስ አይይ እግዚአብሔር መጨረሻችሁን ያሳምርላችሁ👏👏 ወይኔ ዉርቅ 60 ሽብር ይገርማል ግን ስጦታ ብሩ አይነገርም በተረፈ ልዩ ናችሁ😍
አይዞሽ ያንቺም መንገድ ላይ ይሆናል
@@ቅንነትለራስነው-ወ5ጸ እባክሽ እንደማመር
Woww das nama jedha jalalaa keessan isiniif haa jabessu waaqayyoon😍
ስወዳቹሁ የኔ ማሮች እግዚአብሔር ይጠብቃቹሁ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ዋው፡ውብዬ፡እኔም፡እባዪመጣ፡ጌታን፡ነዪ፡ትለዪለክ፡ፍቅርቹን፡ያበዛው
ናህዬ & ዉብዬ ፍቅራቹዉን መዳንያለም ይጨምርላቹው አይለያቹው ዎልዳቹው ለመሳም ያብካቹው መዳንያለም 🙏🙏❤❤ ቅመሞችዬ መዳንያለም ባላችሁበት የጠብቃቹው ❤
ሰላም ሰብእሰመይብ አ ዱረጊኛ
@@እሙሙአዝዩቱብ-ዸ2ኀ እሺ እሙዬ 🏃🏃
ው ብዬ እህት አላት ለወንድሜ አቤት ፀባይ ስርአቷ ልዩ ነች ይ ገባሻል ውብዬ ናሂ ልዩ ወንድ ነህ ተባርክ::
የኔ ማሮች ፍጣሪ ጅማርዮ ብቻ ሣይሆን እስክ ምጭርሻው ያማር የስመር ያርግላች ውልዳቹ ሳሙ ወብዬ እድልኛ ነሽ የኔ እናት ውድድድ
እህት ደምርኝ ውዴ በቅንነትቤተሠብእንሁን
ስጦታ ተሰጣጡ ፍቅርን ይጨምራል ብለዋል ረሱሉል አሚን ሱለላህ አለሂ ወሰለም
ሱለላሁ አለይሂ ወሰለም ሀቢቡና
ሱለላሂ አለይሂወሰለም
@@seadbinteslam7415 ደምሪኛ
ደምሪኛዋ❤❤
እባካችሁ ከዚ ማማራችሁ ጋር ፕራንኩን አቁሙ ቁምነገር አዘል ስራ ስሩ ወይም ጌታየሚያስከብር ሰውን የሚያስደስት ስራ አድርጉ በጣም ነው የምወዳችሁ ለችግረኛች ድምፅ ሁኑ ለተራቡ መግቡ ወጣ በሉና ሁለትሰው መግቡና ፖስት አድርጉ በረከት ከላይ የመጣል የፕራንኩ ብዙ ህይወት የለውም አደራ የጌታ ሚሽነሪ ሁኑለት በካሜራች ጌታን አገልግሉበት።
ዉዶቼ በጣም ታምራላችሁ ጌታ እየሱስ ፍቅር ያብዛላችሁ 😍😍😍
ብርቱካን ውዴ ደምርኝ በቅንነትቤተሠብእንሁን
ደምሪኛዋ❤❤🎉
🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺💐💐💐💐💐💐💐💐💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒🎁🎁🎁🎁🎁🎁❤️❤️❤️❤️❤️❤️💞💞💞💞💞💞💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕Waaqayyo gooftan isinirratti haa irraanfatu
ፍቅርን ይጨምራል ስጦታ መሰጣጣት ❤❤❤
Betam new yemtasasut efff yarbi eganm wfikn yarb betam edlga nesh wubiye
ፈጣሪ ፍቅራቹሕን ብዝትዝት ያድርግላችሁ በልጅ ይባርካችሁ 🙏🙏🙏
Egzihabher fekirachun hichemrlachu wow 😍😍
በጣም ቲምራላችሁ እድሜ ዘመናችሁ ይባረክ ኖሆምዬ ፈጣሪ ይጨምርላችሁ 🌷🌷🌷🌷💔
ውዴ ደምርኝ በቅንነት ቤተሠብእንሁንማር
የኔ ማርች
Wubiye anchi sitalkishi inem alkaskugnNahi ante malt fikir nak9
ታዲለሽ ምን አለበት እዚህ አይነት ፍቅር ብሰጠን የመደም ሰራተኛ ኦናነን ቃራን እኳ😍😔
አይዞን አንድ ቀን ይሰጠናል ለኛም ለሂሉም ጊዜ አለዉ
🙏❤
Betam dess telalachu fitarie ekmchareshaw abero yanurachu yenawochunm lebona yestln kkk
ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ ናሂ ከልብ አፊቃሪ ነህ ውቤ ታድለሸ 😍😍😍
እህቴ በቅንነት ደምሪኝ
ለወርቅ ስልሳ ሽብር ከማዉጣታ ቤት አገዙም እዴ አይ አበሻ
አይ ሥጦታው በጣም ደሥ ይልነበረ ግን ኋላ የተመለከቱት የኔቢጤ 60ሺ የናፈቃቸው እንዴይ ጎበኟት ፈረው አ፣ረ ኡኡ አጥፍቶ ጠፊ ነው ያደረክላት መቸም አደረገሸው አትሄጅም
እግዚአብሔር በጣም ነዉ የምወዳቸው በፈጣሪ ስም በተለይ ውብዬን ፈጣሪ ትዳራቸው ይብርክላችሁ አሜን አሜን ሰላም ላገራችን 🇪🇹❤
ሰኒ እባክሽ እንደማመር
ማሪያምን እንደ ናሒ አይነት ወንዶች በበዙ ብዬ ተመኘሁ
እግዚአብሔር ፍቅሩንያብዛላችሁ ውዶቸ በፍሬ ይባርካችሁ😍🥰
ተባረክ ሴት ልጅ ለሚያስደስት ሰው ደስ ነው ሚለው በርቱ
እግዚአብሔርን እኔ በህይወቴ ፍቅርን አልድም ነበር አሁን ግን ባል እዴያስምርኝ አርጋችሁ እውነት እግዚአብሔር ስታምሩ እርዥም እድሜ ይስጣችሁ እግዚአብሔር ኮሜት አልውድ ነበር ስውዳችሁ
👍👍👍👍❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏
እግዚአብሔር በጥበቡ መጨረሻችሁን ያሳምርላችሁ በጣም ነው ደስየምትሉት
ዉብዬ እና ናሂ እ/ር ፍቅራቹን ያብዛላቹ 😍
Demerige bezzuye
ወይኔ የኔ ማልቀስ ምን ይሉታል በጣም ደስ ትላላችሁ
🇪🇹🇸🇦ይሄን ፅሁፍ የምታ ነቡ በሙሉ ባላቺሁበት አለም ጫፍ ሁሉ የአሏህ ሰላም እና እዝነቱ እርህራሄው አይለያቺሁ! ሀሳባቺሁ ተሳክቶ አላህ በሰላም ለሀገራቺሁ ያብቃቺሁ። ወጥቶ ከመቅረት ይጠብቃቺሁ! ኑው ቁራዓን በተጂዊድና ኪታቦቺን እንማማር!!🇪🇹🇸🇦🇸🇦።።
ልዩ ነሽ ኮ የገባሻል በኡወነት ቆንጆ ጌታ እየሱስ ፈቂራችን ለ ዘላለም ያረጋች ❤️🥰❤️🥰🥰
እውይይ ስታለቅስ የታፈነ ጩህት በ ናሂ የካሳት ይመስለኛል
እኔም የምር ሁልግዜም ሳያት
ማሻአላህ ስታምሩ የኔ ማርች
እግዚአብሔር ፍቅር ያብዛላችሁ እውነት ታስቀናላችሁ ወንድልጅ እንደዚህ ነው ለሚስትህ ያለህ ክብር መታደልነው ፍቅር ያሸንፍል በፍቅር ያጽናችሁማሮች
Demeruge wud yegeri leje
አቦ እንደዝያለ ደረሣ ባል ይሥጠኝ ያረብ
Deresa hhh
ሆሆሆ
ክክክክ ይሰጥሺ
ደረሳ ማለት ምን ማለት እደሆነ እምታቂ አይመስለኝም
እግዚአብሔር ያክበርህ ናሂዬ እንዳተ ያለውን ወጣት ያብዛልንን!🥰🦋🙏
ወይኔ እንዴት ደስ ይላል ከምንም በላይ ፍቅራችሁ የእውነት ታስቀናላችሁ መንፈሳዊ ቅናት አደርብኝ ምናለበት እንዲህ አይነት አፍቃሪ ቢሰጠን አንዳንዳንዶች የሴትን ገንዘብ ይበላሁ ለፍታ ደክማ ያመጣችው እንዲህ አይነት አፍቃሪ ስናይ ደግሞ ያስደምመናል በጣም ቆንጆ ስጦታ ነው ውብዬ እንኳን ደስ ያለሽ ማሬ ❤
ሰላም በቅነት ሰብእሰክረይብ አደረጊኙ ዉደቸ
Wud yegeri lejeche demeruge
@@yordi8453 ውዴ ደምሪኝ እመልሳለሁ
tikikil
አለቅጥ፡አትራጠብ፡
ናሂ ግን እሰኪ የውብየን ግማሺንኳን ለሄሉ ሰጦታ ሰጣት ወንዶች እሰኪ ካላችሁ ገንዘቡ የቤተሰብም ሀላፊነት ሰላለብን ቤተሰብም አሰደሰቱ ደሞ እዳትሳደቡ ሆሆ
እግዚአብሔር ፍፃሜያችሁን ያሳምርላችሁ :: አብዝቶ ፍቅርን ይስጣችሁ ተወዳጆች
ሰላም በቅነት ሰብእሰክረይብ አደረጊኛ ዉደቸ
Egzyabiher fikirachehun yebzalechahu yewnt betam tesknlchehu
ውዴ እባክሽ እንደማመር
ደምሪኛዋ❤
የኛዉዱ እረሱላችን ሱለላህ አለይሂ ወሰለም
ስጦታ ተሰጣጡ በተለይ ለባለትዳሮች
ፍቅርን ይጨምራል ብለዋል።።።።
ውዴ ነይ እንደማመር
ሱሉላሁ አለይሂ ወሳልም
@@selamtube1319 በቅንነት እነደማመር
@@TubeTube-vf4yb
እሺ እኔ ደስ እያለኝ እደምርሻለው ነይ ቤቴ ሰአት ሲሞላ አይቼ ደምርሻለው እንዳይነሳብሽ
@@selamtube1319 እንደመር
ይታደሉታል እጂ አይታገሉትም መንፈሳዊ ቅናት ይዞኛል ለሁላችሁ መልካም ባል ይስጠን ፈጣሪ መዋደድ መተሳሰብ ካለ ሁሉም አለ
ደምሪኛዋ❤
ከስጦታው ይልቅ አንገትሽ ስር የሚስምሽ ነገር ትልቅ ፍቅር ነው ከሁሉም ይበልጣል እድለኛ ሴት ነሽ ፈጣሪ የፍቅር ፅናት ይስጣችሁ
ለኛም ይስጠን
የኔባል ብታው ግን ኮሜቶች ትታነቃላችሁ 😜😜
@@ሰአድቀበጧ ክክክክ
@@ሰአድቀበጧ የኔንስ ቢያዩ ወላሂ ግ ሚደያ አንወጣም
@@ወንድሜአለኝታዬነህ ደምሪኛ
ዛሬ ብቻ ሳይሆን ነገ ከነገ ወዲያ የዛሬ አስር አመት በዚሁ ፍቅራችሁ እንደምናያችሁ ተስፍ እናደርጋለን ታይተው ጠፉ ከመባል ይጠብቃችሁ
Endmamer
እህቴ እባክሽ ደምሪኝ
ደምሪኛዋ❤
ባለፈው የህይወትሺን ትልቁን ስጦታ ድንግል ማሪያምን ስጥቶሻል!! ይሄ ደሞ ደስ የሚል ስጦታ ነው!! እግዚአብሔር አምላክ ይሄን ፍቅር በልጂ ይባርከው ደስ የምትሉ ጥንዶች።
ደምሪኛዋ❤
ከስደት መልስ እንደዚ አይነት ባል ይስጠን አይለያችሁ ❤❤
አሜን😥
አሚንንን
አሜን አሜን 🤲
አሜን
@@ኢትዮጵ-ዘ ደምሪኛዋ
ፈጣሪ ሆይይይይ እኔንም ከመዳም ጩህት ስራ ገላግለህ ስጦታ እሚሠጠኝ እሚያከብረኝ ባል ስጠኝ እደኔ ላሉ እህቶቸም እደዛው አሜን በሉ
አሜን አሜን አሜን ይስጠን በእውነት
Aminn. Ehit enganmm
@@asniweleteweld4576 ውዴ በቅንነት ደምሪኝ
@@temremohammed7271 ውዴ በቅንነት ደምሪኝ
@@asniweleteweld4576 ደምሪኛ
ስጦታው ትንሽ ትልቅ መሆኑ ሳይሆን ለሷ ያለህ ፍቅር እና አክብሮት አደቃለሁ እግዚአብሔር እረዝም እድሜ ይስጣችሁ ግን የመቤቴ ስእል ይበልጣል ተባረኩ
እህቴ እባክሽ እንደማመር
ደምሪኛዋ❤
ባሁኑ ሰአት በስጦታ እሚስለቅስ ባል ሳይሆን በነገር እሙስለቅስ ወድ ነው የበዛው ፍቅራችሁን ይጨምሪላችሁ
😂😂😂
እህት ወንድሞቼ አሞኛል በፀሎታችሁ አስቡኝ 😭😭
❤
ፈጣሪ ያሽርሽ እህቴ
እመቤት ትማርሽእህቴ
አይዞሽ ፈጣሪ ይማርሽ
እግዚአብሔር ይማርሽ እህት 🤲🏻🤲🏻🤲🏻
ስጦታው ሳይሆን ያስለቀሳት አንተ ለሷ ያለህ ፍቅር ይመስለኛል ይሄ ቁስ ነው ዋናው ፍቅር ነው እመቤቴ ትጠብቃችሁ ውለዱ ክበዱ
ሆሆሆየኔለቅሶምን ይሉታል ውብየ ስታለቅስ እኔም እያለቀስኩጨረስኩት ታምራላቸሁ 👍👍
ሴት ልጂ እንኳን ይሄ ቸኮሌትም ብትሰጣት ደስ ነው የሚላት
በጣም ታምራላችሁ እናተን ሳይ የማላቀው ባሌ ይናፍቀኛል
አብሽሪ ታቂዋለሽ 😂😂😂😂😂😂
😆😆😆😆😆
😂😂😂እኔስ ብትይ
@@rahma-pc1fp ኢንሻአላህ በተስፋ መዳም ቤት ተቀምጨ
ክክክ አላለችም. ታቂዋለሽ ቀስ በይ
ሴትን ልጅ የምየካብር ረሱ የተካበራ ብሆን እንጂ
ሴትን ልጅ የምየወርድ ረሱ የተወራደ ብሆን እንጂ
ወንዶች ኑ ተመሩ
ውቤ እንኳን ደስ አለሽ ይገባሻል የእውነት ስራትሽ ጨዋ እረጋ ያልሽ ሰው ነሽ ናሂ ቃል የለኝም እኔ ማየት የምፈልገው ምኞቴም ልጅ ወልዳቹ ማየት ነው መጨረሻቹ ያሳምርላቹ
ተሰጣጡ ፍቅርን ያበዛል ስታምሩ ናሂ ምርጥ አፍቃሪ ነክ ውቤም እንድስምሽ ውብ ነው ፈጣሪ ለኛም ለሽቃሎች እንደ ናሂ ምርጥ ባል ይስጠን የምር ደስ ትላላችሁ
ዉብየ ደግሞ ተሎ ብለሸ ወላጅ ፍቅራቸው እንደድ
ምቅ ልጅ ቤት ያምቃል
ልጅ እጂስራ አደራክ እዴ እግዚአብሔር ሲስጥነው ምን አይነት ነገርነው አንተየዋ 😄
የኔዉ ጉድ የታባክ አለክ ቀለበት ገዝተሺ ነይ አይልመረ ይህ ደነዝ
የሆንሽ አልቃሻ እንዲያው ምን ይሻልሻል? በጣም ነው ምታምሩት ውለዱ ክበሩ የኔ ውቦች💖
ማሻ አላህ መታደል ነው የኔው የተረገመ መልካም ቃልካ አይናገርም ጨጎራየን ላጠኝ
ዋአው በጣም ደስ ይላል ፍቅራቹ ይጨምርላቹ ነሂ የምር ከዘመኑ ወዶች ትለያለክ የምር👍🙏 ደስ የምትሉ ጥዶች ❤❤❤❤❤
🐀🐁🐀🐁🐀🐁🐀🐁
Yegna feker bahalem calu hulu yebeletal
ኩሩ እባክሽ እንደማመር
@@RitaRita-xh8li እባክሽ ደምሪኝ
@@hanansolomon8822 እህት እባክሽ እንደማመር
በጣም ደስ ይላል በርቱ ናህ ግን....
ፅድቁ ቀርቶብኝ በትንሹ በኮነነኝ አለች አያቴ እንክዋን ወርቅ እውነተኛ ፍቅር ባጣንበት ሠአት ተው እንጂ አዘኑልን😢 አቦ ፍቅራችሁን ያብዛው🙏😍😍😍
በጣም 😭😭😁😁😁
@@አዩሽጉራጌዋ 😃😍
የኔ አብሪያት ማልቀሴ በጣም ነው ደስ እምትሉት
እዳተ አይነቱን አፍቃሪ ባል ይስጠን ለኛ ለስደተኞችም በተሰቀለው በጣም ነው እምታምሩ ፍቅራችሁ አብሯቹህ ያርጂ ታምራላችሁ 😍😍ደርባባ የሴት ልክ ነሽ እደስምሽ ውብ
ሪሀና በቅንነት ደምሪኝ እህቴ
እውነት ነው ውብየ ውብ እኮ ነሽ ናሆምም ቆንጆ ነህ
💯💯💯♥️♥️♥️🙏🙏🙏⛪⛪☂️☂️
New video post arganal gaba gaba balu
እውነት ነው የኔ ቆኝጀ
ሥታለቅሽ የኔ አብሮ ማልቀሥ ምን ይሉታል ደሥ ትላላችሁ
ከሰው አይን ይጠብቃቸው
ፍቅራቸው ያስቀኛል በእውነት እርስበርስ የፍቅር ቃላት መጠራራት እስራሱ ትልቅ ነገር ነው ፈጣሪ አይለያቸውም ለዘላለም በደስታ ኑሩቤት
ሰላም ሰብ እሰክረይብ አደረጊኛ
እህቴ እባክሽ እንደማመር
🎉🎉🎉🎉 abet ye fikr bet matadel ayileyachihu sitamru
ዋውውው ክበርልን ውድ ወንድማችን ፈጣሪ ያሥደሥትህ ውብዬ እግዛብሄር በልጅ ይባርካችሁ
ቅዱስ ገብርኤል ፍፃሚቹሁን ያአሳምረው ውብዬ ማአውቀው ናውምን ነው በጣም ነው ምወደው ማከብረው አንች ደግሞ ከሱም ትበልጫለች በእውነት ያአለሽ ትህትና ምርጥ ሴት እሱስ ብትይ ለወንዶች ተምሳሌት የሚሆን ነው ፕሊስ ወንዶችዬ ከናውም ተማሩ ፍቅር መከባበር
ከዚህ በላይ ፍቅር ይጨምርላቹ ናሂዬ🥰😍😍👏
ውዴ እባክሽ ደምሪኝ
ዉብዬ እድለኛ ነሽ እደ ናሂ አይነት ባል ስለሰጠሽ ፍቅራቹህ ይብዛ
በጣም ታምራላቹህ። እግዚአብሔር ።ይጠብቃችህ❤❤❤😘😘
Wiyyy des stlu fikirachihun yabzaw tebareku ende nahi yale afikari bal yisten lalageban
እውይ እንዳተ ያለ ወንዶችን ያብዛልን አሜን ያዝልቃችሁ ውቤና ናሂ
እህትደምርኝውዴ
@@ZAMZAM-dz6dr እረ እንደሱ ነህ ?
@@tazashtube6534 ደምሪኛ
ፍቅራችሁ ደስስ ይላል ግን ከባድ ፕራንክ አትደራረጉ ታምራላችሁ
ከዱቄት ከፈረሥ ጭራ ነፃ የሆነች በጣም ጎበዝ ናት
Bexami tileyalachu egzaberi amlaki fiqrachun abizeto yisxachu 😍😍😍❤❤❤❤🙏🙏
ሰላም ሰላም 👨👩👧ቤተሰብ 😊😘እግዚአብሔር ፀጋውን ፈቅሩን ያብዛላችሁ!ዉብየ አብረሽ እኮ አለቀስኩ 🤭ከባድ ነው ኦኦኦ😊😍😍
Wawww das sitilu agazabera fiqrichihun yabazalchu wadoche 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
በጣም ደስ ትላላች ትዳራችሁ ይባረክ🙏
ትዝታማርደምርኝ
Ate telayale ba ewunate nahom tabaraki egzabhere yibarikik tabaraki hiwotik yibariki zamanik yibariki mawoxate
ናሆምዬ እና ውብዬ በጣም ነዉ የምወዳችሁ ❤❤❤♥️♥️❤❤♥️♥️♥️❤♥️ግን ፕራንክ ይቅርባችሁ ፍቅራችሁን እንዳይቀንስባችሁ እንደ እህት ነዉ የምመክራችሁ ካጠፋሁ ይቅርታ 🙏🙏🙏♥️♥️♥️♥️❤❤
ውቤ ግን እርጋታሽ እና አይናፋርነትሽ ልክ እደኔ ነው አሁን ከወርቅ በላይ ምንም ውድ ስጦታ የለም ግን ተነስተሽ እምትቦርቂው ነበር የመሰለኝ እኔም ባለቤቴ የ8ሸ ሪያል ወርቅ ገዝቶ ሰርኘራይዝ ሲረገኝ ውስጤ ቀጣምምምመ ደስብሎታል ግን ዝም ነው ብየ አመሰግናለሁ አልኩ ጓደኞቸ ወቀሱኝ ይህን ብቻ ነውደ እምትይው አሉኝ ግን አዳዱ ሰው ምላሽ መስጠት ይችላል እኔ ግን___ደካማ ጎኔ ይህ ነው
በጣም ታምራላቹሁ እግዚአብሔር ፍቅራቹሁ ያብዛላቹሁ
እህትደምርኝ በቅንነትውዴ
Wow www fikr malet Endeee new tebareku 😍
ከናንት ጋር የማለቅሰዉ ነገርስ በደስታ በጣም ነዉ የምወዳቹ ማርያምን በጉጉት ነዉ የምጠብቃቹ እግዚአብሔር አብዝቶ ፍቅሩን ይጨምርላቹ
ውዴደምርኝ በቅንነትማርቤተሠብእንሁን
Endmamer
መዱ እባክሽ እንደማመር
@@ZAMZAM-dz6dr እህቴ እባክሽ እንደማመር
Addis video post arganal gaba gaba balu family
ወይኔ በፈጣሪ ደስ ስል እውነት ናህየ በጣም መልካም ባል ነህ ለነገሩ ይገባታል ውብየም መልካም ሴት ነችና እውነት ከዚህም በላይ ፍቅራችሁ ያማረ ይሁን እግዚአብሔር እምላክ ይጠብቃችሁ ውዶቼ 😘😘😘😘😘😘🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹❤❤❤❤❤❤❤❤❤💐💐💐💐💐💐እረ ለኔም ባሌ ጥሩ እንደሆንልኝ ጸልዩልኝ ክክክክክ😋
በቅናት ልደፉኝ ነውዴ😍 እስከ መጨረሻው ያፅናችሁ
Hahahaha 🤣😂🤣🤣😂😂😂😂
Anchim lebalish tiru afikari hugi yigezalishal
Gen arebega aygebabushim gobez nahi gibezzzzz beyahalehu
እኔ ምድነኝ ማርያምን አለቀስኩ ዋውውውው ስታምሩ 🙏🙏🙏❤❤❤ ዘመናችሁ ሁሉ ብድገል ይባርክ
እባክሽ እንደማመር
ደምሪኛዋ❤
Wowww batame naw metameru egzabahare yetabekachu
ይህ ነው የሚያምርባችሁ እንደ በፕራንክ እሰተኛው እያስደነገጣችሁን አቦ አይለያችሁ የጨንጓራ በሽታና ብር ላኩ ከሚል ወንድ ወርቅ የሚሠጥ ባል ይስጠን ክክክ የእውነት ይገባታል ደሪባባ ሴት ናት❤❤❤
ደምሪኛዋ❤
አወን እደዚህ ነው የሚምረው ሰጦታ ፍቅር ይጨምራል ፕራክ ግን እዳሰሩ ድጋሜ
ሰላም ለዚህ ቤት እግዚአብሄር ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ
woy nahi meret lege neke geta yebarekacehu ...
ስም ፡ ሙሐመድ ﷺ
✔︎ የአባት ስም ፡ አብደላህ
✔︎ የእናት ስም ፡ አሚና
✔︎ የትውልድ ቦታ ፡ መካ
✔︎ የሞቱበት ቦታ ፡ መዲና
✔︎ የሞቱበት ቀን ፡ ረቢአል አወል 12
✔︎ ዕድሜ ፡ 63
✔︎ የመጀመሪያ ሚስታቸው ፡ እመት ኸድጃ
✔︎ የመጀመሪ ጋብቻቸውን ሲፈፅሙ ዕድሜቸው ፡ 25
✔︎ የመጀመሪያ ወህይ ሲወርድላቸው ዕድሜቸው ፡ 40
እንሻ አሏህ በቪድዮ ሙሉ የሚስቶቻቸው ስም እና ከናሙሉ ታርከቸው አቀርበለው ኑ ቤተሰብ ይሁኑ❣🎓
She so cut yene konjo des telalachew embete tebarkelachew tedaracewn ye ene derbaba web sete des teyales
በጣም ደስ ትላላችሁ❤❤ጌታን ፍቅር ያብዛላችሁ
ገንዬ እባክሽ እንደማመር
እግዚአብሔር ፍቅራችኹን ያብዛላችኹ
ውድ ነው ውድ ነው ሲል ቆይቶ ከዛ ይህ ላንች ትንሽ ነው አላለም አነጋገርህ የሚያስቀኝ ነገርስ
አረ የኔ ቅምጫና እራስ ና ሰርፕራይዝ አርገኝ
ውዴ ደምርኝማርበቅንነትቤተሠብእንሁን ሥወድሽ
በጣም ድስ ይላል ናህ ❤❤ፈጣሪ ፍቅርቸው ይችምርልቸው 💯💯💯❤❤❤
አላህ ያሺረሺ ዉደ አብሺረ ይሻልሻል
ኡፉ የኔ ማሮች ወይኔ 😍😪የኔ አብሮ ማልቀስስ አይይ እግዚአብሔር መጨረሻችሁን ያሳምርላችሁ👏👏 ወይኔ ዉርቅ 60 ሽብር ይገርማል ግን ስጦታ ብሩ አይነገርም በተረፈ ልዩ ናችሁ😍
አይዞሽ ያንቺም መንገድ ላይ ይሆናል
Endmamer
እህቴ እባክሽ እንደማመር
@@ቅንነትለራስነው-ወ5ጸ እባክሽ እንደማመር
Addis video post arganal gaba gaba balu family
Woww das nama jedha jalalaa keessan isiniif haa jabessu waaqayyoon😍
ስወዳቹሁ የኔ ማሮች እግዚአብሔር ይጠብቃቹሁ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ዋው፡ውብዬ፡እኔም፡እባዪመጣ፡ጌታን፡ነዪ፡ትለዪለክ፡ፍቅርቹን፡ያበዛው
ናህዬ & ዉብዬ ፍቅራቹዉን መዳንያለም ይጨምርላቹው አይለያቹው ዎልዳቹው ለመሳም ያብካቹው መዳንያለም 🙏🙏❤❤ ቅመሞችዬ መዳንያለም ባላችሁበት የጠብቃቹው ❤
ሰላም ሰብእሰመይብ አ ዱረጊኛ
@@እሙሙአዝዩቱብ-ዸ2ኀ እሺ እሙዬ 🏃🏃
ው ብዬ እህት አላት ለወንድሜ አቤት ፀባይ ስርአቷ ልዩ ነች ይ ገባሻል ውብዬ ናሂ ልዩ ወንድ ነህ ተባርክ::
የኔ ማሮች ፍጣሪ ጅማርዮ ብቻ ሣይሆን እስክ ምጭርሻው ያማር የስመር ያርግላች ውልዳቹ ሳሙ ወብዬ እድልኛ ነሽ የኔ እናት ውድድድ
እህት ደምርኝ ውዴ በቅንነትቤተሠብእንሁን
ስጦታ ተሰጣጡ ፍቅርን ይጨምራል ብለዋል ረሱሉል አሚን ሱለላህ አለሂ ወሰለም
ሱለላሁ አለይሂ ወሰለም ሀቢቡና
ሱለላሂ አለይሂወሰለም
@@seadbinteslam7415 ደምሪኛ
ደምሪኛዋ❤❤
እባካችሁ ከዚ ማማራችሁ ጋር ፕራንኩን አቁሙ ቁምነገር አዘል ስራ ስሩ ወይም ጌታየሚያስከብር ሰውን የሚያስደስት ስራ አድርጉ በጣም ነው የምወዳችሁ ለችግረኛች ድምፅ ሁኑ ለተራቡ መግቡ ወጣ በሉና ሁለትሰው መግቡና ፖስት አድርጉ በረከት ከላይ የመጣል የፕራንኩ ብዙ ህይወት የለውም አደራ የጌታ ሚሽነሪ ሁኑለት በካሜራች ጌታን አገልግሉበት።
ዉዶቼ በጣም ታምራላችሁ ጌታ እየሱስ ፍቅር ያብዛላችሁ 😍😍😍
ብርቱካን ውዴ ደምርኝ በቅንነትቤተሠብእንሁን
ደምሪኛዋ❤❤🎉
🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺💐💐💐💐💐💐💐💐💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒🎁🎁🎁🎁🎁🎁❤️❤️❤️❤️❤️❤️💞💞💞💞💞💞💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕Waaqayyo gooftan isinirratti haa irraanfatu
ፍቅርን ይጨምራል ስጦታ መሰጣጣት ❤❤❤
Endmamer
እባክሽ እንደማመር
Betam new yemtasasut efff yarbi eganm wfikn yarb betam edlga nesh wubiye
ፈጣሪ ፍቅራቹሕን ብዝትዝት ያድርግላችሁ በልጅ ይባርካችሁ 🙏🙏🙏
Egzihabher fekirachun hichemrlachu wow 😍😍
በጣም ቲምራላችሁ እድሜ ዘመናችሁ ይባረክ ኖሆምዬ ፈጣሪ ይጨምርላችሁ 🌷🌷🌷🌷💔
ውዴ ደምርኝ በቅንነት ቤተሠብእንሁንማር
የኔ ማርች
Wubiye anchi sitalkishi inem alkaskugn
Nahi ante malt fikir nak9
ታዲለሽ ምን አለበት እዚህ አይነት ፍቅር ብሰጠን የመደም ሰራተኛ ኦናነ
ን ቃራን እኳ😍😔