ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
በጣም ደስ ይላል ወንድማችን በጣም ኣስተማሪ ነው ቃለ ህይወት ያሰማልን
አሪፍ ነዉ ክርስትና እራሱ ዉሸትነዉ ቃል ስንት ቃል አለ ትላለሁ እየሱስ አባቴ ያለዉ አንተን አይዴለም አላህን ነዉ እወቅ አምላክ ነዉ አትበል
ማርያምን። በጣም። አስተማሪ ነዉ
እኔ ግርም የሚለኚ እናተ ስትሰብኩ የኛ ይበልጣል ስትሉ አይ አተ እየሱስን አምላክነው የምትል ጂል ቁረአንንና ነብያቺንን ከየሱስጋ ታውዳድራለህ እርግጥ እየሱስም ነብይ ነው አምላክ ግ ን አደለም ምንም ብትል ምንም ብትሉ እስልምናናት ጥርት ያለቺ መሀመድ ሞቶ እየሱስ የሚቀር ይመስልሀል አሁንም እልሀለው ቁረአንን ምንም ብታመጣ እሚበልጠው የለም እፍረተቢሶቺ ዝም ብለህ ጣወትህን አታመልክም
አለማወቅሽ ጠቀመሽ 😁😁
ቁርአን ስተረጉሙ ሙሉውን ኢሳ ህይወት የዘራው በሽታን የሻረው በአላህ ፈቃድ ነው እሱን ቁርአን እንደዛ ነው ሚለው ።በአላህ ፍቃድ ነው ማንበብ ከቻላችሁ ቁርአንን አንብቡ።
Allah ende ante Yale sew yesten
ማህልዬ ማህልይ የክርስቲያኖች አምላክ 2 ሚስቶችን አግብቷል ኦሆላ ና ኦሆሊባ ይባላሉ።
ይሄ የሰለሞንና ሚስቱ የሚነጋገሩትን ይዛችሁ አለማወቃችሁን ነው የሚያሳብቅባችሁ ይሄ ቃል የሰለሞን እና ሚስቱ እርስ በእርሳቸው ያወሩት እንጅ የአምላካችን አይደለም አለማወቅ ብዙ ያደርጋል እስኪ ጠይቁ ዝም ብላችሁ እዳዋቂ አትመፃደቁ
@@mekdiasefa1584 በደንብ ኣንብቢው በጭራሽ ሰለሞን አይደለም።ተጨማሪ ማረጋገጫ (ትንቢተ ህዝቅኤል ምዕራፍ 23 ጀምረሽ አንብቢው።
@@alhaln8423 ወደ ግራ ነው እንዴ እምታነቡት ክክክክክ ምን ጉድ ናችሁ ላለማመን የምታደርጉት ነገር ያስቃል እንዴት ነው የምትረዱት ግን 🙄
@@mekdiasefa1584 ለማንበብ ስላሳፈረሽነው።
@@alhaln8423 እናንተ ስላላችሁኝ አይደለም የማነበው ሁሌ የማነበው ነው ምንም የሚያሳፍር ነገር የለውም አለመረዳት ያንተ ችግር ነው
💒💒💒🤲🤲🤲❤🥺
ልቀጥልና ፤ ቁርአን ላይ መሀመድ 4 ግዜ ብቻ ነው የተጠቀሰው ፤ እየሱስ ግን 25 ግዜ በመገለጹ ከመሀመድ ይበልጣል አላቹህ። ነገሩ እምነታቹህ ቁርአን ላይ በተጠቀሱ የስም ብዛቶች ከሆኑ ፤ ቁርአን ላይ ከእየሱስ በላይ የተጠቀሱ አንቢያዎች አሉ።ሎጥ 27 ግዜዮሴፍ 27 ግዜኖህ 43 ግዜአብራሀም 69 ግዜ ሙሴ የበላይነትን ስፍራ በመያዝ ስሙ 136 ግዜ ተጠቅሷል።እና እነዚህ ነብያቶች ቁርአን ላይ ከእየሱስ በበለጠ ተጠቅሰዋል። ስለዚህ በናንተ አባባል እነዚህ ነብያቶች ከእየሱስ የበለጡ ናቸው ማለት ነው???እባካቹህ ሀይማኖታችሁን በረከሰ መንገድ አታጋንኑት። እስልምና ምንም ማስታወቂያ የማይፈልግ ታላቅ ነውና በዚህ ርካሽ ድራማቹህ አይበከልምና ራሳችሁን አታርክሱ።
ሁሉንም ከመፀሀፍ ቅዱስ የሰርቃችሁት ነው ሌቦች ከመፀሀፍ ቅዱስ ውጭ እኮ ቁርአናችሁ ባዶ ነው 😂
ሁለት ጥያቄ አለኝ።ነብዩ ሷሊህ(አሰ) ሚባለው ፣ ግመል ከድንጋይ አውጥቷል።ይቅር ይበለኝና ፣ ታዲያ ፈጣሪ ልትለው ነው?የወፍ ከጭቃ መስራቱ ፣ ከቁራን ብቻ የተወሰደ ታሪክ ነው። ታዲያ በቁራን ታሪክ ዛሬ አመንክ ?ምን ተገኝ?
ቁርአንኮ ከኛ መጽሐፍ ኮርጆ ነውጅ ቁርአን ወርዶ አደለም
@@አጸደማርያም-ፀ4ረ የቶማስ ወንጌል ፣ የሚለው አዲስ የተገኘው ጥንታዊ ፣ መጥሀፍ ላይ ነው ፣ ያን የወፍ ከጭቃ የመስራቱን ታሪክ የሚናገረው። ይህ መጥሀፍ ተቀብሮ የተገኘው ፣ በ1945 ፣ በግብጥ ውስጥ ነው። ከዛ በፊት የቶማስ ወንጌል የሚባል አይታወቅም ነበር።ከዛ በፊት ክርስቲያኖች ኢሳ ፣ ይሄንን ወፍ ፣ ከጭቃ ፣ መስራቱን ፣ አያውቁም ነበር። እኛ ብንነግራቸው ይስቁብን ነበር።ስለዚህ ቁርአን ፣ ቀድሞ ተናገረው ማለት አይደለምን? ታዲያ ነብዩ ይሄን ታሪክ ፣ ቀድመው የነገሩን ፣ ከየት አመጡት? (ሰ አ ወ)
@@አጸደማርያም-ፀ4ረ ነብይ ፣ ሙሳ ፣ በትራቸውን ሲወረውሩት ፣ ዘንዶ ሁኖ ተቀይሮ ፣ ነብስ ዘርቶ ነበር። ታድያ ፈጣሪ ነበሩ? አልነበሩም። እንዲያስተምሩበት ፣ ከ አሏህ የተሰጣቸው ተ አምር ነበር እንጂ። ኢሳም እንደዚያው ፣ ሊያስተምሩን የተላኩ እንጂ ፣ ሌላ አልነበሩም። ሰላም በሁሉም ላይ ያውርድልን።
Kale hiywet yasemalin wendim alem
እናተ ሌቦች ዝም አትሉም ቆሻሻ አስተሳስ ባችሁን ወዳጣሉ ጣወታሞች
አረ ካማይምነት ውጡ እያሱስ አምላክ ነው ታሥቃላቹ
ክክክ እስላሞች ክርስቲያን መሆን አለባቸው አላለም🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣
እደው ወደይት ሂጀልሳቅ
ነብይ ሆነ ዋይ ጉድ ነዉ ትገርማለህ
Ante man selehonk new Abu hayder metesadebew one retake meleselin ante seteweled haymanoteh Minden new Islam Christian ketone ende weha haymanot yekeyeral
20 ሳይበላ ነዉር ነዉ ሂዳያ ይስጥህ
በጣም ደስ ይላል ወንድማችን
በጣም ኣስተማሪ ነው ቃለ ህይወት ያሰማልን
አሪፍ ነዉ ክርስትና እራሱ ዉሸትነዉ ቃል ስንት ቃል አለ ትላለሁ እየሱስ አባቴ ያለዉ አንተን አይዴለም አላህን ነዉ እወቅ አምላክ ነዉ አትበል
ማርያምን። በጣም። አስተማሪ ነዉ
እኔ ግርም የሚለኚ እናተ ስትሰብኩ የኛ ይበልጣል ስትሉ አይ አተ እየሱስን አምላክነው የምትል ጂል ቁረአንንና ነብያቺንን ከየሱስጋ ታውዳድራለህ እርግጥ እየሱስም ነብይ ነው አምላክ ግ ን አደለም ምንም ብትል ምንም ብትሉ እስልምናናት ጥርት ያለቺ መሀመድ ሞቶ እየሱስ የሚቀር ይመስልሀል አሁንም እልሀለው ቁረአንን ምንም ብታመጣ እሚበልጠው የለም እፍረተቢሶቺ ዝም ብለህ ጣወትህን አታመልክም
አለማወቅሽ ጠቀመሽ 😁😁
ቁርአን ስተረጉሙ ሙሉውን ኢሳ ህይወት የዘራው በሽታን የሻረው በአላህ ፈቃድ ነው እሱን ቁርአን እንደዛ ነው ሚለው ።በአላህ ፍቃድ ነው ማንበብ ከቻላችሁ ቁርአንን አንብቡ።
Allah ende ante Yale sew yesten
ማህልዬ ማህልይ የክርስቲያኖች አምላክ 2 ሚስቶችን አግብቷል ኦሆላ ና ኦሆሊባ ይባላሉ።
ይሄ የሰለሞንና ሚስቱ የሚነጋገሩትን ይዛችሁ አለማወቃችሁን ነው የሚያሳብቅባችሁ ይሄ ቃል የሰለሞን እና ሚስቱ እርስ በእርሳቸው ያወሩት እንጅ የአምላካችን አይደለም አለማወቅ ብዙ ያደርጋል እስኪ ጠይቁ ዝም ብላችሁ እዳዋቂ አትመፃደቁ
@@mekdiasefa1584 በደንብ ኣንብቢው በጭራሽ ሰለሞን አይደለም።ተጨማሪ ማረጋገጫ (ትንቢተ ህዝቅኤል ምዕራፍ 23 ጀምረሽ አንብቢው።
@@alhaln8423 ወደ ግራ ነው እንዴ እምታነቡት ክክክክክ ምን ጉድ ናችሁ ላለማመን የምታደርጉት ነገር ያስቃል እንዴት ነው የምትረዱት ግን 🙄
@@mekdiasefa1584 ለማንበብ ስላሳፈረሽነው።
@@alhaln8423 እናንተ ስላላችሁኝ አይደለም የማነበው ሁሌ የማነበው ነው ምንም የሚያሳፍር ነገር የለውም አለመረዳት ያንተ ችግር ነው
💒💒💒🤲🤲🤲❤🥺
ልቀጥልና ፤ ቁርአን ላይ መሀመድ 4 ግዜ ብቻ ነው የተጠቀሰው ፤ እየሱስ ግን 25 ግዜ በመገለጹ ከመሀመድ ይበልጣል አላቹህ። ነገሩ እምነታቹህ ቁርአን ላይ በተጠቀሱ የስም ብዛቶች ከሆኑ ፤ ቁርአን ላይ ከእየሱስ በላይ የተጠቀሱ አንቢያዎች አሉ።
ሎጥ 27 ግዜ
ዮሴፍ 27 ግዜ
ኖህ 43 ግዜ
አብራሀም 69 ግዜ
ሙሴ የበላይነትን ስፍራ በመያዝ ስሙ 136 ግዜ ተጠቅሷል።
እና እነዚህ ነብያቶች ቁርአን ላይ ከእየሱስ በበለጠ ተጠቅሰዋል። ስለዚህ በናንተ አባባል እነዚህ ነብያቶች ከእየሱስ የበለጡ ናቸው ማለት ነው???
እባካቹህ ሀይማኖታችሁን በረከሰ መንገድ አታጋንኑት።
እስልምና ምንም ማስታወቂያ የማይፈልግ ታላቅ ነውና በዚህ ርካሽ ድራማቹህ አይበከልምና ራሳችሁን አታርክሱ።
ሁሉንም ከመፀሀፍ ቅዱስ የሰርቃችሁት ነው ሌቦች ከመፀሀፍ ቅዱስ ውጭ እኮ ቁርአናችሁ ባዶ ነው 😂
ሁለት ጥያቄ አለኝ።
ነብዩ ሷሊህ(አሰ) ሚባለው ፣ ግመል ከድንጋይ አውጥቷል።
ይቅር ይበለኝና ፣ ታዲያ ፈጣሪ ልትለው ነው?
የወፍ ከጭቃ መስራቱ ፣ ከቁራን ብቻ የተወሰደ ታሪክ ነው።
ታዲያ በቁራን ታሪክ ዛሬ አመንክ ?
ምን ተገኝ?
ቁርአንኮ ከኛ መጽሐፍ ኮርጆ ነውጅ ቁርአን ወርዶ አደለም
@@አጸደማርያም-ፀ4ረ የቶማስ ወንጌል ፣ የሚለው አዲስ የተገኘው ጥንታዊ ፣ መጥሀፍ
ላይ ነው ፣ ያን የወፍ ከጭቃ የመስራቱን ታሪክ የሚናገረው።
ይህ መጥሀፍ ተቀብሮ የተገኘው ፣ በ1945 ፣ በግብጥ ውስጥ ነው።
ከዛ በፊት የቶማስ ወንጌል የሚባል አይታወቅም ነበር።
ከዛ በፊት ክርስቲያኖች ኢሳ ፣ ይሄንን ወፍ ፣ ከጭቃ ፣ መስራቱን ፣ አያውቁም ነበር።
እኛ ብንነግራቸው ይስቁብን ነበር።
ስለዚህ ቁርአን ፣ ቀድሞ ተናገረው ማለት አይደለምን?
ታዲያ ነብዩ ይሄን ታሪክ ፣ ቀድመው የነገሩን ፣ ከየት አመጡት?
(ሰ አ ወ)
@@አጸደማርያም-ፀ4ረ ነብይ ፣ ሙሳ ፣ በትራቸውን ሲወረውሩት ፣ ዘንዶ ሁኖ ተቀይሮ ፣ ነብስ ዘርቶ ነበር።
ታድያ ፈጣሪ ነበሩ? አልነበሩም። እንዲያስተምሩበት ፣ ከ አሏህ የተሰጣቸው ተ አምር ነበር እንጂ።
ኢሳም እንደዚያው ፣ ሊያስተምሩን የተላኩ እንጂ ፣ ሌላ አልነበሩም።
ሰላም በሁሉም ላይ ያውርድልን።