Abhayder's boy who is arguing on Arabic translation here with the brilliant young Ethiopian orthodox defender. I was going to post my comment on Abeba's and Abuhayder's argument, unfortunately, comment is closed; So, I want to post it here. I am really proud of this young brilliant Ethiopian girl who made us proud. Here is my previous comment on the ISIS cult Abuhayder and our brilliant Abeba ( I hope I pronounced her name right). The start of Islam is marked in the year 610, following the first revelation to Muhammad at the age of 40 when he was a merchant/trader/. Muhammad and his followers spread the teachings of Islam throughout the Arabian Peninsula since after that. It I just a new faith. Abuhayder is a wuhabist cult. Wuhabist are armed with insults and violence. I see Abeba’s brilliant argument with the extremist Abuhayder (a former Orthodox follower) who is a complete ignorant armed with violent insults to intimidate his opponents when he faced a strong challenger. Good job Abeba! I am proud of you! Abuhayeder was playing games for a long time, now he is pissing publicly. Intimidating with a violent insult to oponents is no more working. Game over Abuhayder! Get lost terrorist looser! Fiction is no more reality!
የእኔ ማር እግዚአብሔር አምላክ እውቀቱን ያብዛልሺ ከማንም የማይጠበቅ ቃላት ነው እየተናገረች ያለች መምህራን እንኩዋ የእርሱዋን ያህል እውቀት ብዙም አላየሁባቸውም እያንቀጥቀጥሻቸው ነው ጎበዝ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ አድርጎ ለፈጠረኝ ለቅድስት ድንግል ማርያም ልጅ ክብር ምስጋና ይግባው #አበባየ የእኔ ቆንጆ እመቤቴ ትጠብቅሺ
እያወቀ ከሚጠም ሰው ጋር ውይይት አታድርጉ ሙስሊም ወንድም እህቶቼ
ከዉሥታዝ አቡሀይር ያደረግሹ አዳምጫ አሣቅሽኝ አይዞሽ ተፍ ተፍ እያልሽ ነዉ በቅርቡ ቀጥተኛ መንገድ ይምራሽ አላህ አንድ ነዉ
Enenm besak new yegedelechgn
ጀግና እህታችን እግዛብሄር እድሜና ጤና ይስጥሽ ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር እምነት አንዲት ናት የዉም ተዋህዶ
ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር እኔ እዳንች ጀግና ባልሆንም ኦርቶዶክስ ተዋህዶ በመሆኔ በጣም ደስስስስ ብሎኛል ደስታዬ ወደር የለውም እግዝያብሔር ይመስገን ክብርና ምስጋና ለሱ ይሁን
ጌታሆይ፡ላተምን፡ይሰጥህ፡ክበርልኝ፡እምዬ፡ኦርቶዶክስ፡ለዘላለም፡ኑሪ፡ዉደእውነት፡ምን፡ብቻ፡ቃላት፡የለኝም፡እግዛብሔር፡ይጠበቅሽ፡ውደ፡በቤቱ፡ያፅናሽ፡ጊርማ፡ሞገሱን፡ያላብስሽ።
ተዋህዶ ሃይማኖቶ የጥት ነሽ ያባትና እናቴ
ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር
እይውልሽ እህቴ አለማወቅ ሀጢአት አይደለም ድድብና እንጂ መረዳዳት የምትፈልጊ ከሆነ ሰው የሚልሽን መስማት አለብሽ አንዲት አረበኛ ስለቻልሽ ቁርአንን ልትተረጉሚ አትችይም የሰጠሽ መልስ በጣም በቂ ነው አንቺ እምትፈልጊው እውነት ሳይሆን ማሸነፍ ነው ማሸነፍ ደግሞ በድርቅና አይመጣም በማወቅ እንጂ
{ إِنَّ ٱللَّهَ وَمَلَـٰۤىِٕكَتَهُۥ یُصَلُّونَ عَلَى ٱلنَّبِیِّۚ یَـٰۤأَیُّهَا ٱلَّذِینَ ءَامَنُوا۟ صَلُّوا۟ عَلَیۡهِ وَسَلِّمُوا۟ تَسۡلِیمًا }
[Surah Al-Ahzâb: 56]አላህና መልእክቱ በነብዩ ላይ የአክብሮት እዝነትን ያወርዳሉ እናንተ ያመናችሁ ሆይ በእርሱ ላይ የአክብሮት እዝነትን አውርዱ የማክበርንም ስለምታ ስላም በሉ፡፡
ነው የሚለዉ ትክክለኛ ትርጉሙ እና ገብታችሁ ማርጋገጥ ትችላላችሁ ግን አንድ ነገር ላይ ችክ አትበሉ ተመልካችም ይስለቻል ውድ አረብኛው ስንመጣ (صلي ) (ሶሊ) ስገድ
صلي على النبي} )ሶሊ አለነብይ)
በነብያችን ላይ እዝነት አውርድ
ማለት ነው
ሲጀመር እኮ አላህ አጣሞአችሀል ከመረጠው በቀር ለምን ቶሎ ትናደጃለሽ እህታችን አላህ ልብሽን ደፍኖታል
ክክክ ኡሥታዝ አቡሀይደር ጋ ያደረግሺውን አድምጬው ነበር ግን ምንም እውቀት እንደለለሽ ነው የተረዳሁት እና የመብሠል ችግር ኧረ ኡሥታዝ ጋ መሔድሽ እራሡ በአቅምሽ ልክ ብትራመጂ መልካም ነው እላለሁ
የኔዉድ እህታችን አይዞሽ የኔ ጀግና ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ለዘልአለም ትኑር እንዳች አይነቱን ያብዛልን
አይ መስሎሽ ነው መጳፋችሁን እናውቀዋለን አንብቡ መጀመርያ የንናንተ እኮ በሰው ነው የተፃፈው
እረ ባክሽ እግዚአብሔር በሰው ላይ አድሮ ከዚህም በላይ ያደርጋል ። የናንተ አምላክ ጻፈላችሁ የተባለው የኛን አምላክ እውነተኛነት አሳየን
@@blengirmahailu5869 የጨለመበት ሲገለጥለት ነው እውነታውን አውቆ የሚፀፀተው። አላህ እውነትን ፈላጊ ያድግሽ
@@abdiyusufe593 ወንድሜ ከ እስላም በፊት እኮ ክርስትና ነው የነበረው ሙሉ መፅሐፍ ቅዱስን ገልብጣችሁ ወስዳችሁ ታወራለህ እንዴ
@@blengirmahailu5869 ተይ ባክሽ መፅሀፍ ቅዱሱን ተይውና ታቦት ምን እንደሚመስል ታውቂያለሽ እህቴ?? ።በዚህ ጥያቄዬ ላይ አዎ ብለሽ ውሸት እንደምትቀጥይ አቃለሁኝ
ሰላሁሉም ነገር እግዚኣብሔር ይመስገን
የኛ እንቁ እግዚአብሔር ጸጋውን ያብዛልሽ እምየ ኦርቶዶክስ ለዘላለም ጸንታ ትኑር
ወይ እንቁ እንዳይታነቁ
ይመለከትሃል
ማኛ ኣብራሀ ሰላምነዉ
የኔ ኣስተዋይ
የት ነዉ ያለሀዉ
እዴት ናቸዉ ቤተሶቦቻችን
ስፍራኣሞራ ትሄዳለህ ወይ??
@@gechabrha684 ኣስተዋይ ፀጋዉን ያብዛልህ
እኛ በፀባይ ስንጠይቃቸዉ እነሱ
ስራቸዉም
ያስጠላኑ ኡነተ ቁርእን ቁራሌ
@@muhammedebrahimademhandl ማህመድ ምን እያልክነዉ
ወረኛ የተጠየቃቹሁት ኣትመልሱም
እግዚአብሔር ይመስገን እውነት ሰው አለን!!
ቁረሀንን አቺ ልትሞግሺው አትቺይም ምክንያቱም ቁረሀንን የሚበልጥ ስለሊለ
እግዚአብሔር ይጠብቅሽ
እግዚአብሔር ይመስገን ፀጋዉን ያብዛልሽ እህታችን እምየ ኦርቶዶክስ ለዘላለም ትኑር 💒🙏
🏃♀️🏃♀️😂😂 ሞን እዉነት ይዘሽ ለመሸነፉ ፈልገሽነወ የነቾ 88 ጠኤተትን 88 ስእል ይዘሽ ለአንድ አብ ለእግዚአብሔር ከሞሰገድ ሰወ ገ መፉጨረጨርሽ ደሙ ተረገግ ወሸት መቾሞ ወሸትነወ እዉነት የሸንፈል አለሀሞድልለህ ህዙብ ክርስቲያን ወደ እስልሞኑ እየመጡነወ
@@jamilajal9132 ክክክክ🤑🤑🤑🤑
@@እናቴእመቤቴ-ቐ3ኰ 😂😂🏃♀️ መሮ ሰለሞ ነሽ መረ በቀንነት እንደመመር ወደ
@@jamilajal9132 ስዕል ጣዖት አይደለም ሃሳባችንን ምንሰበስብበት እንዲሁም በስዕሉ ስለ ቅዱሳን ተጋድሎ ምንረዳበት ነው የተለየ ነገር አታድርጉት ይሄ ችግራችሁን ምሸሹበት ነው እስኪ ሰውየውን ስማው ራሷ ያመጣችውን አንቀጽ አቅርቤልሻለሁ ይላል😂 ብቻ የናንተ ነገር ክርስቶስ ሲመጣ ያሳየኝ እስከዛው ግን እውነተኛውን ጌታ በመጸለይ ፈልግ
እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ከእህታችን ጋር ትሁን አሜን።ከዐይን ያውጣሽ የኔ ጀግና ልቤ ነው ያራሽው አመሰግናለው አሁንም ፀጋውን ይጨምርልሽ አሜን።
እግዚአብሔር ፀጋውን ይጨምርልሽ እሄታችን
ልጂቷ ግን በጣም ቀጣፊ ናት በራሷ ትርጉም ለመስጠት ትሞክራለች። ሱረቱል አህዛብ ቁጥር 43 በትክክል መልስ ይሆንሻል። ሶላ የሚለው ቃል እዝነት ተብሎ ነው የተተረጎመው።
ቅጥፈት የናተ ነው ባስጨነቁአቹ ጊዜ ዋሹ ይላል አላህ 😁
@@AsdAsd-ly7bg አምጣውና አሳየኝ መልስ እሰጣሀለሁ።
@@AsdAsd-ly7bg አንተ እራሱ በጨነቀህ ጊዜ ዋሽተህ አልፋሀል
Gena gata yoses yebarkeshe. Wonde nashe. Sagaw tabzaleshe. Madehan ba gata ba yoses kerstos. Besha now. Halaleweya. Yagzabehar lg gata yoses 🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷💜💜💜💜❤️❤️❤️❤️🧡💙❤️❤️💜💜🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷💜💜💜💜❤️🧡💙❤️💜💜🇪🇷
እድግ በይልኝ ጨዋነት +ትዕግስት +መሳደብ የለ ፀጋውን ያብዛልሽ
ወላሂ ክርክር ከዉቀት ነፃነሸ
የኔ፡ጀግና፡የኔውድ፡ኡፉ፡ኑሪልኝ
እግዚአብሔር አንደበትሽ ቃሉን ይሙላልሽ የኔ ጀግና እግዚአብሔር ይምራሽ
ተይ ሁለት ጥፉ ካገር ጥፉ አለ ያገሬ ሰው
ቃላትን መመንዘር ትተሽ ቁርአን ሀሳቡን ለመረዳት ሞክሪ አንቺ የያሽዉ መተቸትን ነው::
በርች እህታችን የተዋህዶ እቁ እግዚአብሄር ይጠብቅሽ
ሲጀመር ማወቅ ከፈለጋቹህ ተፍሲር አንብቡ ክርስቲያን ወገኖቻችን ኢስላም ቀላል ነው
ጎበዝ ነሽ ጀግና እማ የእኔ ቆንጆ ማ ችሎሽ ፈጣሪየን
በእግሌዙ በአረቡ በእግዙ አረ ሰጦሻል ግን የሜወያዮ ሰወች ለምን ይናደዳሉ ይሰደባሉ አንድ ሰዉ እምነቱን እንዴምንለት ሴወያይ ወደ እዉነተኛ መንገድ ለማምጣት ወደ ዘላለማዊ ሄወት ነዉ
እህቴ እግዚአብሔር ያክብርሽ በቤቱ ያፅናሽ እንቁ ነሽ
የኔእቁ እግዚአብሔር ይጨምርልሽ💘💘💘💘💘 እያወቀ እኮ ነው እሚክደው 😂😂😂😂
ክክክክክክ እያወቀ ካደ እንዴ
ድረቅ ነው የሚሉ እነሱመቸ እውነታን ያቃሉ
Ewnet newu ehti degagmi semchiwalehu ena sasbewu shenfetauan meqebele alfekegechm ena ezawu lay tkebalelach
እህታችን ፀጋውን ይጨምርልሽ
ሰላም ኩቡራት ኣሕዋት ገጽ ወለድኹምን ዓድኹም የርእኹም ሰላም ይፍጠረልኩም መደባተይ ሪኢኩም ሳብስክራይብ ክትሕግዙኒ ብትሕትና ይሓትት ❤️❤️
አትልፍ 😍እስልምና 🕋 ሙሉ ነው 👌
እመብርሀን ትጠብቅሽ የኔ ዉድ ፀጋዉን ያብዛልሽ በቤቱ ያፅናሽ
ሱበሀንአላህ በደሪቀትለማሸነፊአትሞክሪ በሀቅተጎጂ
ተባረኪ
እህታች ፅጋውን ያብዛልሽ 🙏❤❤
ለድርቅናችን ጠበቃችን ነሽ እያላችኋት ነው
ለድርቅናችን ጠበቃችን ነሽ እያላችኋት ነው
የተዋህዶ አርበኛ እግዚአብሔር ይባርክሽ በለፈው ሳድቅን አስለቀሽልኝ እንዴት ደስ እንዳለኝ ይህ ክፍታፍ ቀኑን ሙሉ እግዚአብሔር ን ሲሳደብ እየዋለ ገልብጡ እኛን እንደተሳዳቢ መገለጫቹነ ነው አለ ይህ ደደብ
ቀዳዳ ስድብ እንጂ ምን ታቃላቹህ አታፍሪም ኡስታዜን ስትሰድቢ ድዝዝ
@@حسينسعيد-ق7ح እሱ የማይሰደበው ጨምን ስለሆነ የው ይሀመጋዢ ጣዲቅ
ድርቅና እውቀት አይሆንም እየሱስ ጌታ ነኝ የሚልበት አንቀፅ አንቢብልን::
አየ የእናንተ ጥያቄ. ከዚህ አይዘልም እኔ ልመልስልሽ
ጌታ ነኝ ብሎ ከመናገርና የአምላክነትን የጌትነትን የፈጣሪነትን ስራ ከመስራት ማንኛው ይበልጣል ?
ከማውራትና ከመተግበር ማንኛው ያስተማምናል!! አምላክ ነኝ ብሎ መናገር የአምላክነት መስፈርት አይደለም !ጌታችን ማን እንደሆንኩ በስራየ ታውቁኛላችሁ ብሏል
በድንግልና ተፀንሶ በድንግልና መወለድ ለፈጣሪ እንጅ ሌላ ለማን ይቻላል ?
እሱ ያደረገውን ፍጡር ሊያደርገው አይችልም ሙታንን አስነስቷል ድውዮችን ፈውሷል አንካሳወችን አዘልሏል ከደረቅ ግንባር ላይ አይን ፈጥሯል ---ወዘተ
ደግሞም ከመቃብር በራሱ ስልጣን መግነዝ ፍቱልኝ መቃብር ክፈቱልኝ ሳይል በህቱም መቃብር ተነስቷል ወደ ሰማይም አርጓል ይሄን የሚያደርግ ከፈጣሪ በቀር ለማን ይቻላል
ሲጀመርም እኔ አምላክ ነኝ ብሎ ካለ ማን ይሰመዋል
አንች አንድ ሰው ተነስቶ እኔ አምላክ ነኝ ቢልሽ ትሰሚውአለሽ ?ታምኝዋለሽ?
በተግባር እንጅ በወሬ አይደለም እንኳን ጌታ እና እኛ የሰው ልጆች ብንሆንም ከምናወራው የምተገብረው ነው የሚታየው
እንደው ጥቃቅን ነው ጥያቄያችሁ
እግዚአብሔር አምላክ ወደ ቤቱ ይመልሳችሁ አሜን ፫
ምንድነዉ እዛዉ በዛዉ ማጨማለቅ አረብኛ ቋንቋ ለብዙ ነገር መጠቀም ይቻላል ግን የቁርኣን ተፍሲር መማር ያስፈልጋል
እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልሽ እህቴ💕🙏🙏🙏
🏃♀️🏃♀️😂😂ሞን እዉነት ይዘሽ ለመሸነፉ ፈልገሽነወ የነቾ 88 ጠኤተትን 88 ስእል ይዘሽ ለአንድ አብ ለእግዚአብሔር ከሞሰገድ ሰወ ገ መፉጨረጨርሽ ደሙ ተረገግ ወሸት መቾሞ ወሸትነወ እዉነት የሸንፈል አለሀሞድልለህ ህዙብ ክርስቲያን ወደ እስልሞኑ እየመጡነወ ስእል መቾሞ ስእልነወ ወደደሽሞ ጠለሽሞ እስከአህን ድረስ ሰወን ስትወሹ ነበር አህን ግን ሰወ እዉነትን እየፈለገነወ አንዱ ለመዱቾ በመፅሀፍ ቅዱስ ብትወሽ ይሸለል እንሸ አለህ በዱወ ይቀረል
እራስ በራሳችሁ እያወራችሁ ነዉ ዉሸታሞች ለምትጠይቁት ጥያቄ ሁላ ቀላል መልስ አለዉ አታቀናብሩ እያቀናበራቹ ነዉ ምታወሩት
ሳህ ወሬም ናት
እፉ ባንች ኮራሁ የኔዉድ የኔማር አይ መታደልነዉ የኔ ጀግና😘😘😘😘
አላዳመጥሽም እደ በትክክል ደግመሽ አዳምጭው
ምንዋ ነው እምያ ኮራው ድርቅናዋ ነው ጥማቷ እልህ ተያይዛ ድርቅና ካምታበዛ በልበ ቃናነት ታምብብ ታነፃፅር በቋንቋ አትከራከር መጀመሪያ በራሷ ነያው አይብ ለመፍ ጠር ብላ ሴጣኒም እያሆነች ነው
አበባ በደንብ እንደምታውቅ ያስታውቅባታል። ልጁን ለማሸነፍ ብላ ትከራከራለች እንጂ የስላ صلي ትርጉምን በደንብ ታውቀዋለች።
እኔ ልትርጉምልሽ ስላ (صلي) ማለት "ማድረስ" ማለት ነው።
ሰላ ማለት ጸሎት ማለት አይደለም። ጸሎት "ዱአ" ማለት ነው።
ان الله وملائكته يصلون علي النبي---- ሲል ??አላህና መላኢካ ለነቢ ያደርሳሉ፤ ምን ሰላምታን።
حي علي الصلي"" ሀያ አለ ሰላ ።።
ማለት ደግሞ ስግደትን ለማድረስ ማለት ነው።
صلي ጸሎትማለት ከሆነ صلي الرحم ሰለት አልርህን ምን ማለት ነው
ወድሜ ልክ ነህ አላህ ቀጥተኛውን መንገድ ይምራቸው
ሚገርመዉ አላህ ለነብዩ የሚጸልየዉ ለምንድን ነዉ?ፈጣሪ ከተባለ ሁሉን ማድርግ እየቻለ ለየትኛዉ ፈጣሪ ይሆን የሚጸልየዉ አላህ?እዉነቱን ይግለጽላችሁ
አላህ ለረሱል የሚፀልይበትን መረጃ ከጠማማዎች ጓዳ ነው እንዴ የምታመጡት
እውነት የ እግዚአብሔር በረከትሽንንንንንን ብዝዝዝዝዝዝዝዝትትትት ያርግልሽ ተባረኪልኝ እህትዐለም
አንድ ወይም ሁለት አንቀጽ ብቻ አን ብበሽ ቁርአንን ለማብራራት አትሞክሪ
ቅድሚያ እውቀት ይኑርሽ قران is كلمحلح
ማርየ ወደድሁሽ እግዚአብዝሔር ጸጋውን ያብዛልሽ
plz telgram link negrugin ehtachnen mabertat efelgalhu
ልጅቱ የራሷንጂ ሌላ አትቀበልም ተፍሲሪ ጦበሪን እና ተፍሲሩ ቁርጡቢይ ማየት ትችላላችሁ እዝነት ተብሎ ነዉ የተተረጎመዉ አሏህ የህድሽ በስ
ሰዋች አበባ ያልገባት ነገር, አስተክበሩ ማለት, ኮሩ, አመፁ, ከፈሩማለት ነው. ሶላት ማለት ግንኙት ማለት ነው. አሶላቱ ሄ አስለቱ በይነ አልአብዲ ወረበ. ማለት ነው.
ሌላው ደግሞ አላህን አይሁዶች በድሜ ይበልፁታል. ብላ ነበር. አኔ አንደገባኝ. አላህ ማለት የፈጣሪ ስም እንጂ የሀይማኖት ስም አይደም. አረቦች ፈጣሪን አላህ ብለው ነው የሚጠሩት ሀይማኖት የሚባል ነገር ሳይኖር በፊት ማለት ነው. ስለዚህ አበባን አትፍረዱባት.
@@taddesseasnake7584 አረ ሀቢቢ እኔ የገረመኝ ነገር ቢኖር አለማስተዋሏና ሰዉን በንግግሯ ለማስቆጣትና ትተዉ ሲሄዱ አሸነፍኩ ለማለት ነዉ ሀታ ይሄኛዉ ልጅ ራሱ መረጃዉን በደንብ አላቀረበም ይቀረዋል ለማንኛዉም አልሀምዱ ሊላህ ሙስሊም ያደረገኝ ሰዉ እንደት ፈጣሪን ፍጡር ይቀድመዋል ይላል እስኪ ልብ በል ወንድም
የትምህርት ቤት ክርክር አድርጋው ቁጭ
አንበሳ እንቁ የተዋህዶ ልጅ አበባዬ ጀግና በጣም ነው የምወድሽ እግዝያብሔር ከአንችጋ ይሁን ውዷ እህቴ
እግዛቤህር ይባርክሽ
ምንም አታቂም አንቺ ያልሽው ካልሆነልሽ ቁርአን ልክ አይደለም ማለት ሲጀምር የምትከራከሪው ለማወቅ እና ለመተማመን ሳይሆን ለማሸነፍ ብቻ ነው እሱ ደግሞ ካለ እውቀት አይሆንም
ፈጣሪ ይባርክሽ እህታችን
አረብ ኛው ኬትነውወይ መቀባጠር ምትቀባጥሪውሂዳያይስጥሽ ዲናችንሙሉነው አልሐምዱሊላ
ኮመትለመስጠት. የፈለኩኝ. ካቡሀይደር. ውይይትያረግሺውነበር. ግን ስልክ. እቢአለኝ. እዲ. ግትርያየለ. ውይይት. ኡስታዞችእኮ. ተራቦታ ወሬቦታ. አይገኙም. እኮ. እውቀትለፈለገ. ይፈልጋቸእጂ. አላህ. ነብያቶቹ. ይበልጡታል. አለች እኮ. ቱቱቱቱቱቱ. ተራወሬ
ሚዳያ ላይ መውጣት ፈልጋነው አላህ ሂዲያ ይስጣት ኢስላም ሰላም الحمدالله
@@idaroyani949 እንደው ልጅቷ ያማታን መሰል ብላብላ ጭራሽ አይሁዶች ይበልጡታል አትልም አኢዙቢላህ
አንቺ ልጅ በጣም። ዉድድድድ አረኩሽ እግዚአብሔር። ይጠብቅልኝ
Leju derqe new tensh yeeweqete entere alebete tensh strong yehone sew yasefelegale lejetuwa tenkara nate se eza ye sete ehetoche endeze bertu betam gobeze nate
ፀጋዉን ያብዛልሽ ኢሂቴ
በርችልን እሕቴ😍😍😍😘😘😘💒💒💒🙏👍👍👍👍💒💒💒💒☝☝☝
ኧረ ግርፑ አሥገቡኚ በማርያም ምን አይነት ድቅ ሤትነቺ
Alhamdulillah really islam is truth religion.this discussion indicates this one only.
አህታችን ጌታ ይባርክሽ
እምሰጥሽን መልስ እየተቸሽ መልስ ፈልገለው ትየለሽ ትርጉም እየዘበሽ ነው ምትረጅው ትችት እና ዉይይት አብሮ አይሄድም ትችት ከፈለግሽ ቢጤሽን ፈሊጊ እስለም ሙሉ ነው ።
mendenew classicalu new ende wuyeyetu?
እንዴት ነው የምታወሪው አጠያየቅ እራሱ አአትችይም ሴትን ለሚያረክስ ሀይማኖትን ለምን ትከራከሪያለሽ ሳታነቡት እንዳታልፉ በተላይ ሴቶች🙏
ሴት ልጅ በመጽሐፍ ቅዱስ።
1, *ከክፋትም ሁሉ ደረቅ ሴት ትከፋለች* ::
( ሲራክ 25 ÷13 )
2, *ከደረቅ ሴት ጋር ከምትኖር ከምድር አውሬዎችና ከአንበሳዎች ጋራ መኖር ይሻላል*።
(ሲራክ 25 ÷16 )
3, *ደረቅ ሴት ከክፋት ሁሉ ታንሳለች እርሷም ወደ ኃጢአት እድል ታደርሳለች*
:: (ሲራክ 25÷19)
4, *የልብ ቁስል ናትና ፊትንም ታጠቁራለች ደረቅ ሴት የነፍስ ሃዘን ናት እንደዚሁ ባሏን እማታከብር ሴት ልሞሽ እንደሆነ እግርና እንደ ደካም እጅ ናት* ::
{ ሲራክ 25÷ 22 }
5, *ጥንቱንም ኃጢአት ከሴት ተገኘች ስለ እርሷም ሁላችን እንሞታለን* ::
{ ሲራክ 25 ÷23}
6, *ለሴትም የልብህን ሚስጢር አታውጣላት* :: ሲራክ 25÷ 24
7, *ግብሯ እንደ ግብርህ ማለት ስራዋ እንደ ስራህ ከልሆነች ፍታት ከሰውነትህም ለያት* ::
ሲራክ 25÷ 25
8, *ከሴት ቸርነት የወንድ ንፍገት ይሻላል* ::
{ሲራክ 42 ÷ 14}
8, *ሴቶች በማኅበር ዝም ይበሉ፤ ሕግ ደግሞ እንደሚል እንዲገዙ እንጂ እንዲናገሩ አልተፈቀደላቸውምና*።”
- 1ኛ ቆሮንቶስ 14፥34
10, *ሚስቶች ሆይ፥ ለጌታ እንደምትገዙ ለባሎቻችሁ ተገዙ*፤”
- ኤፌሶን 5፥22
11,*ለሴት በማኅበር መካከል መናገር ነውር ነውና፥ ምንም ሊማሩ ቢወዱ በቤታቸው ባሎቻቸውን ይጠይቁ*።”
- 1ኛ ቆሮንቶስ 14፥35
12, *ሴት ልጅ ደካማ ናት*።
1ኛ ጴጥሮስ {3:7}
13 ,*ሴት ልጅ ከባሏ ብትፋታ እንኳን ባሏ በሕይወት እስካለ ድረስ ሌላ ባል ማግባት አትችልም*።
(ሮሜ ሰዎች 7:2-3)
14, *አግብታ የፈታችን ሴት ማግባት አመንዝራነት ነው*።
[ማቴዎስ ወንጌል 19:9]
15 *ሴት ልጅ ሑከተኛ ናት*።
(መጽሐፈ ምሳሌ 9:13)
16 , *ሴት ልጅ ጠበኛ ናት*።
(መጽሐፈ ምሳሌ 21:9)
17, *ከሴት ጋር ከመቀመጥ ይልቅ በምድረ በዳ መቀመጥ ይሻላል*።
{መጽሐፈ ምሳሌ 21:19}
18, *በዝናብ የሚያንጠባጥብ ቤትና ጠበኛ ሴት አንድ ናቸው*፤።
(መጽሐፈ ምሳሌ 27:15)
19, *ሴት ልጅ በምትወልድበት ሰአት ወንድ ከወለደች 40 ቀን ሴት ከወለደች 80 ቀን ድረስ እርኩስ ናት*።
{ ዘሌዋውያን 12:2,5}
20, *ሴት ልጅ በወር አበባ ላይ በምትሆንበት ጊዜ እርኩስ ናት*።
{ዘሌዋውያን 15:19-28}
21, *የሴት እና የውሻ ዋጋ አንድ ነው*።
ዘዳግም 23:18
22, *ሰነፍ ሴት ሁከተኛ ናት፤ አሳብ የላትም፥ አንዳችም አታውቅም*።”
{ምሳሌ 9፥13}
23, *የጋለሞታ ሴት አፍ የጠለቀ ጕድጓድ ነው፤ እግዚአብሔር የተቈጣው በእርስዋ ይወድቃል*።”
- ምሳሌ 22፥14
መጽሐፍ ቅዱስ ለሴቶች ካለው ዘግናኝ አገላለጽ በጨረፍታ ይህን ይመስላል ሴቶች በመፅሀፍ ቅዱስ ይሄን ያህል የረከሰች ናት👇👇ኢየሱስ ኢየሱስ ትያለሽ አንቺ እየተሰደብሽ አድሎ እየተደረገብሽ የዋህ ህዝብ እስልምና ከዚ ሁሉ የፀዳ ነው ኑ እስልምናን
ይህስ ስለ ክፉ ሴቶች አወራ እንጂ ስለ ሴቶች ሁሉ አጠቃላይ አይደለም ቁርአን ግን ሴቶቻችሁን እረሱ ይላል ጨቁኑ ይላል
ሱበሀና አላህ ይገርማሉ
ይሄ ስለ ሴቶች ሳይሆን ስለ ክፍ ሰዎች ነው
እንደው ምን አይነት ድንቁርና ነው
እንግዳውስ በእንናንተም አንድ ወንድ 7 ሴት እንዲያገባ የተፈቀደለት ስለሚያከብራችሁ ነውአ ፐ
እኔ ከዚች ልጅ ጋር መወያየት እፈልጋለዉ አገናኙኝ?
እግዝሐብሔር ይጠብቅሽ አበባዬ በርችልን
እንቺ ምኗ ድንጋይ ነሽ የቂርአን ትርጉም በደንም ተማሪ ከመከራከርሽ በፊት ቁርአን ቢዝነስ አይደለም
ትክክል
ደደብ ና ደረቅ ናት
እግዚአቢሄር በቤቱ ያፅናሽ
Open minded ሁኚ በመጀመሪያ ታዋቂ ለመሆን ብለሽ አትከራከሪ ትክክለኛውን አንችው ታውቂዋለሽ ምክንያቱንም ቁርአን አንብበሻል ግን አንቺ እኔ ካላሸነፍኩ ነው የምትይው እንጂ ለማወቅ አይደለም ማበብ ብቻ በቂ አይደለም ዋናው መረዳት ነው high school አቋርጠሽ ከሆነ ተማሪ በተለይ ስነምግባር
ክክክክክክክክክክክክክክክክክክ
🏃♀️😂😂😂 እወነት እንደ ለመድሽ በመፅሀፍ ቅዱስ ለይ ብትወሽ ይሸልሸል አህን ግን ሰወ 88 ጠኤተትን 88 ስእልን ሰይህን እወነት እየፈለገነወ
Berassh feche eyesetesh krkir yelem pemejemerea uketna snemgbar ynursh achpebare nacuh yenate new mulu wushet stshenefu bewushet lay gigm eyalachu memtat jemerach
ውይይቱ መምህር ሙሌ ግሩፕ ላይ ነው?
እግዚአብሔር ይጠብቅሽ
ልክ እንዳቺ አድትልጅ ሰማይ ከምድነው የተሰራው ብላ ድርቅ
Abhayder's boy who is arguing on Arabic translation here with the brilliant young Ethiopian orthodox defender. I was going to post my comment on Abeba's and Abuhayder's argument, unfortunately, comment is closed; So, I want to post it here. I am really proud of this young brilliant Ethiopian girl who made us proud. Here is my previous comment on the ISIS cult Abuhayder and our brilliant Abeba ( I hope I pronounced her name right).
The start of Islam is marked in the year 610, following the first revelation to Muhammad at the age of 40 when he was a merchant/trader/. Muhammad and his followers spread the teachings of Islam throughout the Arabian Peninsula since after that. It I just a new faith. Abuhayder is a wuhabist cult. Wuhabist are armed with insults and violence. I see Abeba’s brilliant argument with the extremist Abuhayder (a former Orthodox follower) who is a complete ignorant armed with violent insults to intimidate his opponents when he faced a strong challenger. Good job Abeba! I am proud of you! Abuhayeder was playing games for a long time, now he is pissing publicly. Intimidating with a violent insult to oponents is no more working. Game over Abuhayder! Get lost terrorist looser! Fiction is no more reality!
ጉርፑ ምን ምን ላይ ነው ሊንኩን ላኩልን
ፀጋዉን ያብዛልሺ አቦ 🍃🕊🕊
ሱበሄንአለህ ስለ ቁረአን እየወቁሽነወ እንደዙ ሞትፉጨረጨርዎ አለህ ቀጥተኛ መነገድ ይሞረች ስለ ቁረአን ከወቅሽ ለሞንድነወ እየሱስ ከ ስግ ለበሽነወ ሰውነወ ነብይ መህኑን ተነግሮወል ሉለሞ ነብይ እንደ ሞመጠ ተነጉወል በመርየሞ መህፁን ዎስጥሞ ስፈጠር ወንድ ልጅነወ የተበለወ አሞለክ አልተበለሞ እየሱስሞ አመለከችህሞ አመለከችንሞ አንድ አብ እግዚአብሔርነወ ብሉነወ የተነገረወ በብዙ ወንግሉቸ ዎስጥሞ እረሱን ለእስረኡል የተለከ ነብይ መህኑን ተነግሮወል እየሱስሞ ሰወ መህኑን ስለገለፃሞ እናድ ይለል ስገ ለበሽን መጠግየ አድርገው አትየዙ ይለል ሞንሞ ሞትፉጨረጨርዎ እዉነት ን መሸር አትቾዩሞ
ከመፃፍዎ በፊት አማርኛ ፊደል ይማሩ ምንም አይነበብም
የኔ እህት እግዚያብሔር ፀጋውን ያብዛልሽ የኔ ገና ቡዙ ነገር አለ የነሱ ጉድ ጉድ።
ቀድመሽ / መህ የዩቱብ ስምህን/ ሽን ቀይሪ / ር ምንም ጉድ ዬለዉም ይልቁንስ ብዙ ጉድ ያለዉ እናተ ሀይማኖት ዉስጥ ነዉ
ዬት ይገኝና ነዉ እንደ ኢስላም ሰላም ያለዉ መጥፎዉን ከጥሩዉ አበጥሮ የሚያስተምር ሀይማኖት
እልልልል እህታችን ምን ልበልሽ የምታምኝው ፈጣሪ ይርዳሽ
እርግጠኛ ነኝ አንድ ቀን ወደ ትክክለኛዉ እስልምና ትመጫለሽ።እንኳን አንቺ ተራ ሰዉ የተሻልን የሚሉት ሰዎች እንኳን ከቁረአን ምንም ስህተት ማዉጣት አልቻሉም።እወነተኛ ሀይማኖት መሆኑን ታዉቁታላችሁ ለዚህ መሰለኝ ብዙ ክርስቲያኖች የሚሰልሙት።በመቅለብለብ አይደለም
ሀሀሀሀሀሀሀ
Kkkkkkk
ክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክ ማስርጃ ስታጡ ስድብ እስልምና መቸም ቢሆን ትክክል ሊሆንአይችልም
ትክክል የኔ ማር ቄስ ነን የሚሉትኳ እየሰለሙ ነው ምክኒያቱም ዲነል ኢስላም ትክክል ሰለሆነ
በእውነት እህታችን ጸጋውን ያብዛልሽ እግዚአብሔር ይጠብቅሽ ውዴ በርችልን ❤️❤️❤️❤️
ስታሳዝኒ ዝብለሽ ትደክሚያለሽ መጀመሪያ በደንብ ተማሪ
እግዚአብሔር የጠብቅሽ ምነው በቲክቶክ አትመጭ
የድርቅና ውይይት
እስልምና እንደዚህ አይደለም አይሸነፍም
ye groupun sim lakuln ebakachhu
We love you gata sagaw yebzaleshe
wedma ewuket yalew sew gar btkeraker ayshalm kewket neta yehonechi gar kemtkeraker ezih lay akumew wedma
ይችልች መልሶቻቸውን ዘቅዝቃ ነው እንዴ ምትሰማው
ፀጋውን ያብዛልሽ እቴ እግዚአብሔር ይመስገን አይነ ተዋሕዶ ላረገኝ
Ere anchi set benegeger haylegna silehunshi ena yesewn hasabe lalemekebel drkna silalebshi bcha ewneten yetenagershi aymseleshi. Hulunm weyeyetishen adametut anchi kanchi yemsemaw derknan bcha nw. Sewn steteyekim hune sitasireji bechifnu ene awkalehu beleshi berasishi aredad bcha nw yemtrejiw. Ene awkalehu enante atawkum maleteshin akumi
ሱብሀን አላህ አላህ ትክክል ለኛ ውን መንገድ ይምራችሁ ከስእልና በእጨት ካማመን ያውጣችሁ ደርቃችሁ አትከራከሩ
የበሰልሽ ነሽ ከኦርቶዶስ እምነት ውጭ ያለ ሃይማኖት ሁሉ ተረት ተረት ነው ዝምብለው ያደርቁሻል እንጂ ሊመልሱልሽ አይችሉም ዝም ብለው በባዶ ነቀፋ ነው የሚያውቁት
ክክክክክክክክክ ባዶ ኪሳራማ እናንተ ናችሁ ከሀዲ
ምንም ሚዛን የሚደፋ ነገር አለቀረበችም የሰዉ ልጅ ጥያቄ ይጠይቃል ከዛ መልስ ከተሰጣዉ ማመን አለማመን የራሱ ነዉ
አብሽሩ እቴ ወድሜ😍😍😍😍😍
እች ልጅ ጠንካራ ናት ግን ሞቅ ሞቅ ያረጋታል መሳደብ ትፈልጋለች