- 18
- 320 170
ተዋህዶ ፍቅር_tewahdo fkr
United States
เข้าร่วมเมื่อ 16 ก.พ. 2021
ሰላም ሰላም የዚህ ቻነል ተከታታዮቻችን ሰላም ፍቅር ጤና እየተመኘን በዚህ ቻነል የሚተላለፍላቹ መንፈሳዊ ትምህርቶች እና ፀሎቶች እና የመጽሐፍ ቅዱስ ታሪክ እና ሀይማኖታዊ ውይይቶች እና በቁርአን እና በመፅሀፍ ቅዱስ የሚደረግ ውይይት እና መንፈሳዊ የሆኑ ለነብስ የሚጠቅሙ ትምህርቶችን ለማግኘት ሰብስክራይብ በማድረግ የደወል ምልክትዋ በመጫን ፈጣን ትምህርት ያግኙ
วีดีโอ
ውይይት ከሙስሊም ወንድም ጋር የኢሳ(እየሱስ ክርስቶስ) ፈጣሪነት በቁርአን ሲረጋገጥ
มุมมอง 6K2 ปีที่แล้ว
ውይይት ከሙስሊም ወንድም ጋር የኢሳ(እየሱስ ክርስቶስ) ፈጣሪነት በቁርአን ሲረጋገጥ
አቡ ሀይደር ጋር የተደረገ ክርክር ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ለዘለዓለም ትኑር my WhatsApp group
มุมมอง 282K2 ปีที่แล้ว
አቡ ሀይደር ጋር የተደረገ ክርክር ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ለዘለዓለም ትኑር my WhatsApp group
ቀላል መልስ ልስጥህ: አማኙንም ከሀዲውንም የፈጠረው አንድ ፈጣሪ ነው። ታዲያ ሰዎች አምላክ ምርጫን ሰቷቸዋል። ያመነም በምርጫው ነው ሚያምነው፣ ሚክደውም በምርጫው ነው ሚክደው። ይህን በምርጫቸው የሰጡትን ስራ ደግሞ አምላክ ሰፊ በሆነውና ገደብ በሌለው እውቀቱ ያውቀዋል። ቀድሞ መ ወቁም እነሱን አስገደዳቸው ማለትም አይሰጥም፣ ምክንያቱም ቀድሞ ያወቀውን ነገር ለማንም አላሳወቀምና። የቁርኣኑ ትርጉምም ይሄው ነ በምርጫቸው ሳያስገድዳቸው በሰጡት ወንጀል ይቀጣቸዋል።አስቀድሞ ከማወቁ አኳያ ነው ለሰጀሀነም ፈጠራቸው ያለው። አላህ ያቅናን።ኣሚን
የአላህ ፍቃድ ከሌለው መፍጠር አይችልም ብለህ ንገራቸው በነካካጅህ ወገኔ እንደት ነው የምታስቡት
ተንኮልን ከቁራን ሰምተናል እና ከመጵሀፍ ቅዱሰ የራቁ ስማቸው ወደ ግራ እነምንድናቸው
Beautiful😭❤️❤️
ቆይ በግድ አምላክ ነህ ነው እንዴ
Ante man selehonk new Abu hayder metesadebew one retake meleselin ante seteweled haymanoteh Minden new Islam Christian ketone ende weha haymanot yekeyeral
አላሁ አክበር ከአላህ ውጭ ሌላ አምላክ የለም !!!!!!!
Number one oretodox tewahedo.
እስላም ላረከኝ አላሃምዱሊላ
🍓💞🍓💞💞🍓💞
Wishati
. Atilfi jahanem tazagajtolishal
ወላሂ ለአዚም ወላሂ ኦርቶዶክሳች እውቀት የለችሁም ስድብ እና ሌላ ሀይመኖት መቋሸሽ እንጂ እንኳን ከአቡ ሀይደር ትልቅ እውቀት ከለው ኡስታዝ አይደለም ከተረ ሙስሊም እንኳ መከራከር አትችሉም ምንም እውቀት የለችሁም ምንም
Wendeme wellahi nwe melhe ke qurean mnm neger fethemo atagegume le nante mihone bikerevachu yeshalale
Awe be Alkah fekade lek neh selezi menamelkwe fekajiwen enji asfejajun adelm bayfekedlet ayfetrem malet nwe
አላህ ሰማይ ፈጣሪ እና ደጋፊ ፍፁም፣ አንድ ፣ ይማይወልድ ፣ እማይወለድ ፣ የማይሞት፣ ሁሉን ቻይ እና ሁሉን አዋቂ ፣ አምሳያ የሌለው እርሱን እሚመስል አንዳች ነገር የሌለ እርሱ በራሱ አተብቃቃ ከጉድለቶች ሁሉ የጠራ አምላክ ነው
አላህ ሰማይ ፈጣሪ እና ደጋፊ ፍፁም፣ አንድ ፣ ይማይወልድ ፣ እማይወለድ ፣ የማይሞት፣ ሁሉን ቻይ እና ሁሉን አዋቂ ፣ አምሳያ የሌለው እርሱን እሚመስል አንዳች ነገር የሌለ እርሱ በራሱ አተብቃቃ ከጉድለቶች ሁሉ የጠራ አምላክ ነው ወደተፈጥሮ እምነታቹ ወደ ኡስላም ኑ
1 ቃል መርጠህ ትጮሀለህ እንዴ 😂 ” (Qur'an 31:8). አንብብ ሌላም ብዙ ቦታ አለ በደንብ video ሰርተህ ላይክ ለማግኘት ሳይሆን ከሞት በኻላ ለለው ህይወትህ ስትል አንብብ ከኢስላምጋ እንዴት ታነፃፅራለህ ሌላን እምነት አላህ ሰማይ ፈጣሪ እና ደጋፊ ፍፁም፣ አንድ ፣ ይማይወልድ ፣ እማይወለድ ፣ የማይሞት፣ ሁሉን ቻይ እና ሁሉን አዋቂ ፣ አምሳያ የሌለው እርሱን እሚመስል አንዳች ነገር የሌለ እርሱ በራሱ አተብቃቃ ከጉድለቶች ሁሉ የጠራ አምላክ ነው ወደተፈጥሮ እምነታቹ ወደ ኢስላምኑ አላህ እውነቱን ይግለጥላቹ
የእየሱስ ንግግሮች በመፅሃፍ ቅዱስ 1. አምላክ አንድ ብቻ ነው:: (ማርቆስ 12:29) 2. እኔ አምላክ አይደለሁም:: (ዩሀንስ 12:44) 3. እኔ አምልክ አለኝ (ዩሀንስ 20:17) 4. እኔ ፍጡር ነኝ (ዩሀንስ 5:26) 5. እኔ ነብይ ነኝ (ማርቆስ 6:4) 6. እኔ የተላኩ መልዕክተኛነኝ(ዩሀንስ12:49,7:16) 1. እኔ ገነት ማስገባት አልችልም(ማቲዎስ 20:23
እይታህ የነተበ ነው በ አላህ ስም እያለህ እኮ ነው አላህ የሰው ልጆች ሁሉ ፈጣሪ ፍፁም፣ አንድ ፣ ማይወልድ ፣ እማይወለድ ፣ የማይሞት፣ ሁሉን ቻይ እና ሁሉን አዋቂ ፣ አምሳያ የሌለው እርሱን እሚመስል አንዳች ነገር የሌለ እርሱ በራሱ አተብቃቃ ከጉድለቶች ሁሉ የጠራ አምላክ ነው :: አንድ ህፃን ሲወለድ ኢስላም ነው ነገር ግን ወላጆቹ በጥምቀት or በሌላ ስርአት ከተፈጥሮ እምነቱ ከ ኢስላም ያስወጡታል ይህ ልጅ እጅጉን ያሳዝናል ወላጆች ቢያንስ አድጎ ማመዛዘን እስኪችል ጠብቁት አላህ ወደተፈጥሮ እምታችሁ ስግደት እሚገባው ለ 1 አላህ ብቻ ነው ፈጣሪ ከመወለድ,ከመብላት ,ከመጠጣት ,ከፈጠረው መሬት ስር ከመቀበር 9ወር ከመረገዝ የፀዳ ነው እማይወለድ 1 ብቻ የሆነውን አላህን ተገዙ
,እቺ ,0, ጭቅላት የሆነች ኮሜንት ለምን ዘጋሽዉ ከአቡ ሀይደር ከመከራከርሽ በፊት እዉቀት ያዢ እበልጣለሁ ካልሽ ደግሞ ከማስረጃ ስድብ የኛ ባህሪ ነዉ እሱ ዝም ያለሽ የሴት ልጅ ክብር ቁርአን ስላስተማረዉ ነዉ ስለዚ አንቺ ሽንፈትሽ መበቀል አደረግሽዉ አብቢቢቢቢ😅
አንቺ አላህን ከመሳደብሺ በፊት ስትወለጂ እናትሺም አንቺም ክርስትና እስትነሱ ድረስ የተፈጥሮ ሀይማኖታችሁ ሙስሊም ናችሁ ክርስትና ሁለተኛ ሀይማኖትሺ ነው ሳትጠመቂ ብትቀሪ ምን ትሆኚ ነበር እስልምና አንድም ሶሥትም ፈጣሪ የለበትም አላህ አንድ ነው ከአባታችን አደም እስከ ነብያችን መሀመድ ድረስ ሙስሊሞች ናቸው አንቺ አይሁድ ክርስቲያን የምታምኑበት በሰው በመሆኑ የኛ ፈጣሪ ከሚበሉ ከሚጠጡ ከማያውቁ ከሚሞቱ ከሚሰቀሉ ከሚወገሩ ከሚገደሉ ፍጥረታት የጸዳ የማይሞት ሰው ያልሆነ የማይወልድ የማይወለድ አንድም ሦሥትም ያልሆነ የማይበላ የማይጠጣ ሰማይን ምድርን ከመፍጠሩ በፊት የነበር በሆላም ብቻውን ለዘላለም የሚኖር እንጂ እንዳንቺ አይነት እርኩስ የሚሰደብ አይደለም ወደድሺም ጠላሺም እስልምና የተፈጥሮ ሀይማኖት መሆኑን አባቶችሺም ዐግጥም አድርገው ያውቃሉ እለፈው ዐግደፈው ካላሉ በስተቀር
❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ለሰውም ክብር አለው ሰውየ😂እየሱስ ፍፁም ሰው ነው
ነብይ ሆነ ዋይ ጉድ ነዉ ትገርማለህ
አሪፍ ነዉ ክርስትና እራሱ ዉሸትነዉ ቃል ስንት ቃል አለ ትላለሁ እየሱስ አባቴ ያለዉ አንተን አይዴለም አላህን ነዉ እወቅ አምላክ ነዉ አትበል
ስጋ ፍጡር አይዴለም እንዴ እሄ በራስህ ፍልስናህን ተዉ አንተ መቼም ሠማይቤት አትገባትም አንተ ዉሸታም ነህ እንኛ ሙስሊሞች ከእዉቀት አላቸዉ አንተዉ እራስህ እመን በአንድ አላህ አላህ አንድ ነዉ መልክተኛዉም መሀመድ ነዉ እኔ ማንም እዲሞትልኝ አልፈልግም እኔ መሞቴ ስለማይቀር ሙቼ እከፍላዋለሁ
በስጋ ነዋ ነፍስህስ😢😂
ምእራፍ ሁለት ለም ይተዋል ወደቀጥተዉ ምንገድ ይመራል በእሱም አመን በእሱም አንድን አናጋራም አሉ ቢይስ ካንተ ተሻሉ ለምን ስም አትላወጡም ብለጡሁኮ
ታዲያ አላህ ከ ካዲያን ጋር ሁነህ ተበሽ እንዲል ፈልገህ ነበር በምሳሌህ ልታጠመዉ
ቆይ አማረኛን እሰማለን እንናገራለን ምንድነዉ ከብር መግለጥና አምላክንት እንዴት ይገናኛል እኔ እሚርመኝ እናንተ በምንም አለማመናቹሁ ነዉ በባይብል አታምኑም እንዳዉም ክብር ማለት ፈጣሪ ነዉ ትላላቹሁ መፃፉ ሳይል እናንተ ትላላቹሁ እንኛ እናንተን እንከተል ወይስ መሀፉን ግራ ገባን እንኮ መፀሃፉ ክብር ገለጠ አለ አንተደግሞ አምላክ ሆነ አልክ እንኛ ደግሞ ምን እንበል
Hey bro listen carefully, I have a question, my question is, is quran the word of God(Allah)? When I ask my muslim friends they say of course it is. But I want your answer, thank u
Yes ofcourse it is the word of allah
Because we don’t want go hell
ክክክ እስላሞች ክርስቲያን መሆን አለባቸው አላለም🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣
አውቆ የተኝ ቢቀሰቅሱት አይሰማም
የዬሱሥ ጌታ ሂዳውን ይስጥህ
አላህ ነው ፈጣሪያችን ያተም የኔም
ኢሳ (አ.ሰ) ወይም በናተ እዬሡሥ ከአላህ በተሠጠው ተአምር ሙታንን ይቀሰቆሳል ግን ከሡ ሳይሆን ፈጣሪው በለገሠው ራዕይ ነው ፈጣሪው ደሞ እኔንም አተንም የፈጠረን አዱ እና አቸናፊው አላህ ነው
በእውነት እግዚአብሔር አምላክ እድሜ ፀጋውን ያድልልን አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን በረከት ፀጋውን ያድልልን አሜን አሜን አሜን
abunak be ewnet kalehiwot yasemalen bertalen ke ewuket belay ewnet yecemireleh
እንስሳቶች የሚሞቱት ለምንድነው? ሀጢኣት ስላለባቸው ነው?
ተረ ተዉ ሙስሊሞችን አችሉም አትጫቃጨቁ እናተ እየሱስን ፈጣሪ ብላችሁ ገነት ስገቡ ሙስሊሞች ደሞ ነብይ ነህ ብለዉ ሁለተኛ ገነት ይገባሉ አለቀ፡፡፡፡
😂 ሁሉም ትክክል
የናተጌታ የውሸትነው ይባልል ይተኛል የኛየሙሥሊሞች ከድህያለውየጠናነው አደናተ በሠውአይመሠልምየኛአላህሁታአላአድነው አይወልድም አይወለድም ጥራትየገባውሀቅን ሥለምምንንነገርመቀባተረአታብዙ
ምድነህአተደሞጅልነህ
Allah is seten th-cam.com/video/rvxkx0BnAA8/w-d-xo.html
ክክክክክኮ ዉሸታም
bertu
ሳይገባችሁ ቃል ያሰማን እያላችሁ አትጣፉ መጠሀፍ ቅዱስ አብቡ ቅድሚያ ሁለቱን ሀይማኖት መርምሩ እዉነቱ ታገኛላችሁ፡፡፡
አወ እየሱስ የጠፋ አይን አብርቱዋል ስማ ቁርአንኮ አይዋሺም እ ቁርአን የጣፈዉ የሞ መሀመድ ነዉ ዉሸታም ቢሆን መሀመድ አይጥፍም ነበር መሀመድ መልክተኛነዉ እሱ ፡ እደእየሱስ ገባህ