ሰራተኛችን ለልጄ የማይሆኑ ቪዲዬወችን እያሳየችው በልጄ አለምዋን አየች / አሌክስ ሾው / alex show

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 27 ต.ค. 2024

ความคิดเห็น • 16

  • @tsigemengiste6108
    @tsigemengiste6108 3 หลายเดือนก่อน +5

    እውነትሽን ነው ይህ በብዙ እናቶች ሒወት የሚደርስ ነው😢😢😢

  • @SamraE-s1m
    @SamraE-s1m 3 หลายเดือนก่อน

    የኔእህት. አይዞሽ. ፀብል ውስጂው

  • @SamraE-s1m
    @SamraE-s1m 3 หลายเดือนก่อน

    የኔእህት. እመብርሀን ትርዳሽ

  • @ወሎየነኝየነመነንዘር-ጠ6የ
    @ወሎየነኝየነመነንዘር-ጠ6የ 3 หลายเดือนก่อน +2

    ፀበል ውሰዱት የዝሙት መንፈስ አጋብታበት አለች ፊልም በማሳየት

  • @ChuchuBelay-pg2cu
    @ChuchuBelay-pg2cu 3 หลายเดือนก่อน +1

    እግዚአብሔር አምላክ እባክህ ታረቀን ይቅር በለን

  • @Sarasunrise-dq9nv
    @Sarasunrise-dq9nv 3 หลายเดือนก่อน

    ፈጣሪዬ ድረስ ምን አይነት እንስሳ ነች ስራዋን አርፋ አትሰራም እንዴት አንድ የነገ አገር ተረካቢ ሊሆን የሚችል ልጅ ላይ እንዲህ አይነት በደል ትሰራለች ሲኦልም ሲያንሳት ነው። እናትየው ግን እውነት በጣም ታሳዝናለች ፈጣሪ ይርዳሽ ልጅሽንም ፀበል ውሰጂው ምክንያቱም በዚህ አያያዟ ምን አድርጋው ሊሆን እንደሚችል አይታወቅምና ግን እርሱ ይርዳችሁ ።ተደብቆ እንጂ የአብዛኛውን ቤት ያንኳኳው ይሄ ጉድ ነው ።ግን አሁንም አልረፈደም ለህግ ትቅረብ

  • @hanakebede282
    @hanakebede282 3 หลายเดือนก่อน +1

    ከባል መቀማት አልው ወደ ልጅ ማበላሸት ገበ ያማል የወለደ ያቀዋል ነግ በኔ ነው 💔💔💔

  • @chuchuteshal8363
    @chuchuteshal8363 3 หลายเดือนก่อน +1

    በርታ አሌክሶ

  • @Sarasunrise-dq9nv
    @Sarasunrise-dq9nv 3 หลายเดือนก่อน

    እናቱ በሰአቱ በጣም ተናደሽ ሊሆን ይችላል ግን ደግሞ ህግ ፊት ካልቀረበች እኮ በዛም በዚህም መገናኘታቸው አይቀርም መቼም አስረሽ አታስቀምጪው ምክንያቱም አንድ ልጅሽ ነውና በእሱ የሚጨክን አንጀት አይኖርሽም ግን ቅድምም ብያለሁ ትታሰር ያለበለዚያ ግን እመኚኝ ሰላም አይኖራችሁም ።

  • @ALEXshowአሌክስሾው
    @ALEXshowአሌክስሾው  3 หลายเดือนก่อน +1

    ክፍል 2 th-cam.com/video/z7oSuJqALEk/w-d-xo.html

  • @GguHyu-d5b
    @GguHyu-d5b 3 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤

  • @ישלםאיילין
    @ישלםאיילין 2 หลายเดือนก่อน

    מסכן 💔💔💔💔😭😭😭😭 רפואה שלמה בגופ ונפש

  • @AhmedAli-l5u6j
    @AhmedAli-l5u6j 3 หลายเดือนก่อน

    ❤🎉❤🎉❤🎉

  • @IChangedMyName_123
    @IChangedMyName_123 3 หลายเดือนก่อน

    Endenat yamak. Ayzosh E/r kezeh waste yawetawal. Seratdghawa gen refers mekreb alebat. 😈 yeljun hewot ablaseta wagawan mageghet yegebatal.

  • @JikHpl
    @JikHpl 3 หลายเดือนก่อน

    👍👍👍👍👍👍

  • @AliMohamed-vw2th
    @AliMohamed-vw2th 3 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤