ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
አላህ እውቀት ይጨምርልህ ለቁርአን ያለህን ክብር ሳይ ይብለጥ ወደዲኩህ ቁርአን የአላህ ቃል ነው ሁሉን የፈጠር ያስገኘ
ቅዱስ ቁርአን የልብ ብርሀን ሂዎቴ ተቀይሯል ሠላሜን አግኝቻለሁ በራስ መተማመን ይህ ነዉ ብዬ አልተምነዉም አልሃምዱሊላህ 😌
አላህ በሰማነው ተጠቃሚዎች ያርገን።🙏🙏
አሚን 🙏
Amen 🙏 🙏
Amin
አሚን
Amiin allahuma amiin
ስነ ወርቅ እግዚአብሔር ፀጋው ያብዛልህ ሀገራችን እንዳንተ አይነት ሰው ነው የሚያስፈልጋት እግዚአያብሔር ዕድሜ ከጤናጋር ይስጥህ
ይሄ ሰው እዉነት እላችሆለሁ ድንቅ ነዉ
አንተልጅ ልዩ ነህ ምክርህ መሬት ጠብ አትልም አላህ በሰማነዉ ተጠቃሚ ያርገን ከእዉቀት ላይ እዉቀት ይጨምርልህ 👍👍👍
"...አላህ በሕዝቦች ዘንድ ያለውን ጸጋ በነፍሶቻቸው ያለውን (ኹኔታ) እስከሚለውጡ ድረስ አይለውጥም፡፡" Qur'an (13:11)
በትክክል መጸህፍ ቅዱስ ማንበብ በየቀኑ አንድ ምዕራፍ ❤በእዉነት ይለዉጣል ያንጻል እኔ አነባለሁ😍ለእዉቀት ብቻ ሳይሆን ለመታነጽ 👏።እናመሰግናለን ወድም 😍
አንተ ትለያለህ ባንተ ንግግር ሀሳቦች በታም እደመማለው በርታ ወንድሜ
ዋው ዋው ተባረክ ሁለቱ መፅሀፎች ምንድናቸው ብየ ሳስብ ሳስብ ወላሂ ይህን አልጠበቅኩም ነበር የእውነት ብልህ ሰውነህ ። እውነት ነው። ከአላህ ቃል በላይ አስተማሪ ነገር የለም። አላህ እንድናነበው ያግራልን
ቅዱስ ቁርአን ስል እደት ደስ እደሚል
ወላህ ልክ ነህ 👌👌👌ቁርሃን ትልቁን ሚና የሚጫወተው እሱ ነው ሱብሃነአላህ በረካ ሁን አላህ ትልቅ ቦታ ያድርስህ እየቀየርከኝ ነው ።።
ደጋግመህ የሰማሀው፣ ደጋግመህ ያየሀው፣ ደጋግመህ ለእራስህ የነገርከው በህይወትህ ይገለጣል። በአዕምሮህ የዘራሀው በህይወትህ ይገለጣል፤ በተግባርም ታጭደዋለህ። የልማድ ሃይል ማንነትህን ይቀይራል። ከአሉታዊ ሰዎችም ሆነ ሃሳቦች እራስህን አርቅ።ድንቅ ሃሳብ ክብረት ይስጥልን! እናመሰግናለን! 🙏
እንኳን ደህና መጣህ አተ ማለት ትለያለህ የስቱን ሀይምሮ ቀዬርክ ከኔ ጀምሮ ፈጣሪ ከዚህም በላይ እዉቀቱን ይጨምርልህ ስልጠናም ለመዉሰድ አስባለሁ
በጣም እናመሠግናለን መፅሐፍ ቅዱስ ህይወትን የሚቀይር ቅዱስ መፅሐፍ ነው እግዚአብሔር ይባርክህ
ተአሏህቃልበላይምንምየለምእዉነትነዉጎበዝ
አንተ ትላያለህ የኔ አስተዋይ ተባረኩ!
ለንቱጥበብ የሚንጸባረቅበት መሠረተ ትምህርት አንተ ነህ ሰነውርቅ ተባረክ
በጣም ምርጥ ሰዉ ነህ ብራዘር እናመሰግናለን 🙏🙏
በጣም አመሰግናለዉ አብዛኛዉ የምታወራዉ ለኔ ከኔ ሒወት ጋ የሚመሳሰል ነዉ እኔ ጎበዝ ነኝ ምክንያቱም ሕልም አለኝ አሸናፊ ነኝ እድል እያደረከኝ ነዉ በድቅድቅ ጨለማ ዉስጥ ትንሽ ጨረቃ እድሖን እያገዝከኝ ነዉ
ቁረአን አብቡ በየቀኑ ያልከውና ውሎአችሁን አሥተካክሉ ለራሣችሁ ያላችሁን አመለካከት አሥተካክሉ ያልከው ልክ ነህ ቁረአን ሣላነብ አላድረም መመሪያየ ሥለሆነ በተረፈ ምክሮችህን ሣላደንቅ አላልፈም መጻሀፈ ቅዱሥ የፈጣሪ ቃል አደለም ተበረዟል ለምሣሌ ጃኬቴን ከምጣልኝ እገሌን ሠላም በልልኝ አምላክ ተወለደ ሞተ ተሠቀለ ወዘተ የፈጣሪ ቃል አደሉም ሥላሤ ሽታው የለም በመጻሀፈ ቅዱሥ
ሰላም ላንተ ይሁን ስነወርቅ አገራችንን ሠላም ያድርግልን አሚን በሉ እህት ወንድሞች 🙏🙏🙏🙏
Amen
Ameseginalew kibarilign yetanagerkachown hulum emeleketagnal kayirev aseyalew
ፈጣሪ አብዝቶ ይባርክ።👍ረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥ።😍😍🥰
በጣም ጅግና መምህር ጤና ይስጥህ ጌታ❤❤❤
በብዙ ሰወቺ አእምሮ ውሰጥ ትኖራለህ በደንብ ነው ያሰተማርከወ ሀላፊነትን የመወጣት በርታልኚ
አንተ ድንቅ ልጅ በርታ አባባል ድንቅ ነው መጀመሪያውም መጨረሻውም ቅድስ ቁርዓን እና መጽሐፍ ቅዱስ ነው ቁልፉን አውቀሃል ጀግና ተምረበታለሁ
አላህ ከክፉ ነገር ይጠብቅህ
ተባረክ ወንድሜ የመጽሓ ቅዱስም ጭምር እያነሳህ የምታወራው በጣም ደስ ታሰኘኛለህ ለምን ካልከኝ ብዙዎቹ ስያስተምሩ ሳይንስ እና ሳይንስ ነው ምክንያቱም ሳይንስ መሰረት የሌለው ሰው የፈጠረው ተአምር አርገው አምነው ከእምነት ርቀው ፈጣሪ እና ፍጥረትን የሚፈታተኑ ቁጥራቸው በበዛበት ግዜ አንተ ግን እውነት ታስቀናለክ ብዙ ግዜ ተምረናል የሚሉ አዋቂዎች መጽሃፍ ቅዱስ የሚያነቡ አይምስለኝም እምነትክን የፀና ቅን መንገድም ይምራክ ፈጣሪ 10Q ቀጥልበት
በጣም አመሰግናለሁ ሰንዬ ትምህርቶቹ ደግሞ ከመንፈሳዊ ጋር ሰንሆን ይበልጥ ጥንካሬ እና እኛ የእግዚአብሔር ፍጥረት ከማንም እንደማያስ ያበረታቱናል በጣም tnxs.
WOW ALEMAWI METSEHAF NEBER YETEBEKUT LEKA BEEJACHIN YALEWN MASITEWAL TESINONAL ENAMESEGINALEN🙏
enmesegnalen bertalin egzabier yebrki
ምንም ቃል የለኝም የምትናገረው ነገር ሁሉ ማር ነው ህይወትን ያድሳን አቦ ይመችክ
በመጀመርያ ልባዊ ስላምታዬ ይድረስ ፣🙏🙏🙏 በእውነት ጥሩ የሕውት አስተምር ነህ ,፣🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
ሁሌም ድንቅ እሚለኝ ትመልሰናለህ መጨረሻለይ ወደ መንፈሳዊው መፅሀፋ ቁራንና መፃፍ ቅዱሰ
You are the legendary of the history inspire Ethiopia 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ሁሉም ከመችቶናል በጣም ነዉ የምናመሰግነው በውቀት ላይ እወቀት ይጨምርልህ
ምርጥ የተከበረ አስተሳሰብ ያለክየዘመኑ ምርጥ ሰዉ
It is good explanation
እንኳ ደና መጣህልን ኢንስፓየር እናመሰግናለን ሁሌም አዲስ ነገር ለህይወታችን እያመጣህ ብዙዎቻችን ከተለያዩ ነገሮች ስለቀየርከን ምክርህ ፈዋሽ መድሀኒት ነዉ አንተን ወደ ህይወታችን ያመጣዉ ፈጣሪ የተመሰገነ ይሁን!!! እንኳ ለብርሀነ መስቀሉ አደረሰህ /አደረሰን
እዉንት መፃህፍ ቁዱስ ማንብበ 🤲👌በጣም ደስቸኛ ያርጋል👌
ከዝህ በላይ እዉቀቱን ይጨምርል እግዝአብሕር እኔ የመጨረሻ በጣም ተመችቶኛል የእግዚአብሔር ቃል በጣም ይቀይራል እኔ ለዝህ ምስክር ነኝ የዛሬ ስደስት አመት ወደአላ ብመለስ በጣም ተስፋ የቆረጥኩ እራስን ለማጥፋት የምዘጋጂ ነበርኩ ግን ያአ መጥፎ ግዜ ቃሉን እድመገብ አርጓኛል በአመቱ ዉስጥ ልላ ማንነት ያአ መጥፎ ግዜ ስመለከት ምንም ማለት ነበረ
የተወደድክ ተባረክልኝ መጽሐፍ ቅዱስ ህይወታችን ነው ❤
Tebark wondema
እናመሰግናለን በጣም የምትገርም አስተዋይ ነህ ወንድማችን በርታ ደስ የሚል አገላለጽ ነው በሚገባ አይነት እንዲህ ነዉ ማስተማር ያልተወሳሰበ ግልፅ የሆነ ተሰምቶ የማይጠገብ አነጋገር አቦ ይመችህ በጉጉት ነዉ የምንጠብቅህ በግሌ በጣም አመሰግናለሁ 👏
10q good explanation
the king of king 🎉
የኛ ጀግና በእውነት ድንቅ ነህ ስነዬ እግዚአብሔር ያክብርልን እመ አምላክ እቅፍ ድግፍ አድርጋ ትጠብቅልን ኑርልን ።
እውነት ነው አንድ ገፅ ቁርአን ማበብ ሰላም ይሰጥሀል ወንድሜ እንወድሃልን ከሙስሊሞች ድምፅ ሆነሀል አመሰግናለሁ ባለህበት ሰላም ይሁን ፈጣሪ ይጠብቅህ ❤❤❤❤❤❤❤😊
ስለምታስተልፍልን ትምህርት በጣም አመሰግናለሁ አይምሮ አይደለም አእምሮ ነው የሚባለው
thanks bro ❤🙏🙏🙏🙏
አላህ ረጅም ኢድሜ ያኑርልን በጣም ነዉ ምወድክ ወንድሜ
ቁርአን ሀቅ ነዉ ወንድሜ እወዳለሁ ❤️❤️❤️
ያንተ ትምህርት ሁሉንም እንደምግብ ነው ሚያጠግበኝ ለኔ ፡፡
በጣም በጣም አመሰግናለው ወንድሜ ❤❤❤❤❤መፅሓፍ ቅዱስ አነባለው❤❤❤❤❤❤❤❤
በመጀመሪያ በጣም እናመሰግናለን ። ሁሎችም ቃላቶች የሚደነቁ ናቸው። እኔ ለመተገበር ከወሰኑኩት ወሰጥ ነገሮችን ወሰኜ ብዙ ግዜ ተግባር ለማዋል ያጠረኛልና ያው አንተ እንዳለከው ለራሴ አዎንታዊ የሆኑ የገሮችን በመናገር ወደ ተግባር ለመቀየር ነው።
አላህ ያማረ የተስተካከለ ህይወት ይስጥህ
አለህ ይጨምርልህ ምርጥ ምርጥ ልጅ
ክበርልኝ የኔ ምርጥ እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልኝ
የኢትዮጵያዉ ጀግናዉ መምህር ብዬሀለሁ....አላህ ይጠብቅህ❤❤❤❤❤
እግዚአብሔር ይስጥህ ይሄን ትምህርት በመከታተል እራሴን ለመቀየር እጥራለሁ
"...The best of people are those who are most beneficial to people.” Prophet Mohammed (pbuh) You are the most beneficial for us and keep it up.
ቁርአን እና መፀሀፍ ቅድስት ያልከው ተመችቶኛል በርታ. መብራት የሰራው ልጂም ታአምር ነው
የሰማነውን በልቦናችን ያጽናልን እናመሰግናለን
እውነት ነው ሁሉም ወሳኝ ነጥቦች ናቸው፡፡ ለእኔ ግን ለራስ የሚነገር ኃይለ ቃል በጣም ወሳኝ ይመስለኛል፡፡ 80% ያንተ ምላሽ ናቸው ስለ ራስህ መልካም አመለካከት ይኑርህ የሚለው ውድጀዋለው፡፡ በስተመጨረሻም የተጋበዝነው መጽሐፍት እጅግ መልካም ናቸው፡፡ በርታልኝ ጥሩ ቁም ነገቦች እያገኛውበት ነው፡፡ አመሰግናለው፡፡
እናመሰግናለን መፀሐፍ ቅዱስ ማንበብ❤❤❤
ጀግናዬዬ በጣም አመሰግናለሁ በሁሉም ትምህርቶች እየተጠቀምኩ ነው ።
ብራዎ ትምህርትኻ ፈትዮ ኣለኹ።ጎበዝ ፈትምህርትህ ወድጃዋለሁ።Brilliant! I like your teaching.
Wow ወላሂ በጣም ምርጥ ሰው ናክ ባጣም ነው ምወድህ ውንድሜ እናመሰግናለን 🙏💪💪💪💪👍😊
ድንግል አንደበትህንና ዘመንህን ትባርክልህ
ትክክል ስነ እግዚአብሔር ያክብርልኝ በእውነት
የመፀሀፍ ምርጫህ ተመችቶኛል በትክክል 👍👍👍👍መሻአላህ አለይክ እናመሰግናለን
ፈጣሪ ምስክሬ ነዉ በጣም ነዉ የምወድሕ የማከብርሕ ተባረክ
አንተ በእውነት ምትገርም ሠው ነህ። ሁሉም
ኦ የኔ ጌታ አምላክ አብዝቶ ይባርክህ ❤❤❤❤❤
9:15 የምትሰማው የምታየውን ነገር ቀይር12:04 ውሎህን ቀይር19:00 መጽሃፍ ግብጇ
ብዙ ነገሮችን እንዳውቅ አድርጎኛል ከልብ አመሰግናለሁ በርታ ❤❤❤🙏🙏🙏
🙏አንተ ትለያለህ እናመሰግናለን 👏
Wollahi lante qalt yelinm 15 amet yabakenkut gizi bachir gizi allah anten astwawoken ninna ahun yalehubti buta alhamdulillah ❤❤❤❤❤
ትክክል ❤ እግዚአብሔር ይባርክህ ወንድሜ ❤ ሁሉም ግሩም ነው ግን መጨረሻ ላይ የተናገርከው በስመአብ ከእውነትም በላይ እውነት ነው❤
መፅሓፍ ሁሌም ብትጋብዘን ጥሩ ነዉ እናመሰግናለን
So thank you! reading bibble is totally change life
እናመሠግናለን.ድንቅ ሰው👍
GOD BIESS YOU THANK YOU Bible read everyday one chapter
እናመሰግናለን እኔ ውሎህን ቀይር የሚለው ተመችቶኛል ምክንያቱም እሄን ፕሮግራም መከታተል ከጀመርኩ ወዲህ ከብዞዎቹ እርቂያለሁ አልሀምዱሊላህ ፈጣሪ ይጠብቅህ
Iwnet lemenager simeten new yenegerkegn.beyekenu manbebn wedijewalehu.alanebm malet yichalal gn tilik simetina filagot alegn.saneb Salam agegnalew.❤❤❤ Thank you!!
Egzibher yimsegn amsgenalhu masetewalun yadeln yetgebar sew yadergen AMEN AMEN AMEN selam lEthiopian 💚💛❤🌻🤲
እጅግ በጣም አመሰግናለሁ ድንቅ ነህ!
አዎ የኔ አይምሮ ብዙ ያንተ ጨዉ ያስፈልገዋል እናመሰገግናለን
የሁሉ ነግር ምንጭ (መገኛ )ወደ ሆነው ወደ ፈጣሪ ቃል የሰው ልቾች ሁሉ ሊያውቁት ወደተገባው ወደዚያ ፊታችንን እድናዞር ይገባናል በጣም ጠቃሚ ሚክርና ትምህርት ነው እናመሰግናለን🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
ሙዚቃውን ስላነሳህልን መጨረሻ ስለሆነ አመሰግናለሁ. ወንድሜ
በጣምጥሩ ማነቂያነው ተባረክ እራስን መቀየር የሚለው
Wedime be unet ante mitileqaw hesabochi medamex ke jemarku Ras bexam Lema Qayer iye mokorkunew Thank you Berta ❤️
ይሄን በማየቴ ቀኔ ተስተካክሏል በርታልን ወንድሜ
Egzabre yibarki kalati yelengm 🙏🙏🙏🙏🙏🙏
ዋው 🥰🥰🥰🥰በጣም ነው የምወድክ ሁሌም አዳምጥክ ተባረክ
ጌታ ይበረክ 😍❤❤
እድሜ።ይርዝርም።።አላህ።።ያቆይህ።።ጤና።።ይሰጥህ
አንታን ምገልፅበት ቃለት አጠሁ ፈጠሪ እድሜና ጤና ይስጥ በርታ
የምትሰማውን የሙታየውን ቀይርእተገብረዋለሁ ስኔየ አመሰግናለሁ
ወላሂ ቃል የለኝም አደርገዋለሁ ኢሽአላ በተስፋ😽😍❤
እደተለመደዉ አንድ የግሊዘኛ መፈሀፍ ነበር የጠበኩት በዉነት በጣም አደቅሀለሁ የሰዉ ልጅ ከመፈስዊ ትምህርት ከራቀ የፈለገዉን ያህል ቢጥር ታጥቦ ጭቃ ያዉ ጭቀት ነዉ የሚሆንበት
በጣም እናመሰግናለን ደሰ የሚል ትምርት ነው
አላህ እውቀት ይጨምርልህ ለቁርአን ያለህን ክብር ሳይ ይብለጥ ወደዲኩህ ቁርአን የአላህ ቃል ነው ሁሉን የፈጠር ያስገኘ
ቅዱስ ቁርአን የልብ ብርሀን ሂዎቴ ተቀይሯል ሠላሜን አግኝቻለሁ በራስ መተማመን ይህ ነዉ ብዬ አልተምነዉም አልሃምዱሊላህ 😌
አላህ በሰማነው ተጠቃሚዎች ያርገን።🙏🙏
አሚን 🙏
Amen 🙏 🙏
Amin
አሚን
Amiin allahuma amiin
ስነ ወርቅ እግዚአብሔር ፀጋው ያብዛልህ ሀገራችን እንዳንተ አይነት ሰው ነው የሚያስፈልጋት እግዚአያብሔር ዕድሜ ከጤናጋር ይስጥህ
ይሄ ሰው እዉነት እላችሆለሁ ድንቅ ነዉ
አንተልጅ ልዩ ነህ ምክርህ መሬት ጠብ አትልም
አላህ በሰማነዉ ተጠቃሚ ያርገን ከእዉቀት ላይ እዉቀት ይጨምርልህ 👍👍👍
"...አላህ በሕዝቦች ዘንድ ያለውን ጸጋ በነፍሶቻቸው ያለውን (ኹኔታ) እስከሚለውጡ ድረስ አይለውጥም፡፡"
Qur'an (13:11)
በትክክል መጸህፍ ቅዱስ ማንበብ በየቀኑ አንድ ምዕራፍ ❤በእዉነት ይለዉጣል ያንጻል እኔ አነባለሁ😍ለእዉቀት ብቻ ሳይሆን ለመታነጽ 👏።እናመሰግናለን ወድም 😍
አንተ ትለያለህ ባንተ ንግግር ሀሳቦች በታም እደመማለው በርታ ወንድሜ
ዋው ዋው ተባረክ ሁለቱ መፅሀፎች ምንድናቸው ብየ ሳስብ ሳስብ ወላሂ ይህን አልጠበቅኩም ነበር የእውነት ብልህ ሰውነህ ። እውነት ነው። ከአላህ ቃል በላይ አስተማሪ ነገር የለም። አላህ እንድናነበው ያግራልን
ቅዱስ ቁርአን ስል እደት ደስ እደሚል
ወላህ ልክ ነህ 👌👌👌ቁርሃን ትልቁን ሚና የሚጫወተው እሱ ነው ሱብሃነአላህ በረካ ሁን አላህ ትልቅ ቦታ ያድርስህ እየቀየርከኝ ነው ።።
ደጋግመህ የሰማሀው፣ ደጋግመህ ያየሀው፣ ደጋግመህ ለእራስህ የነገርከው በህይወትህ ይገለጣል። በአዕምሮህ የዘራሀው በህይወትህ ይገለጣል፤ በተግባርም ታጭደዋለህ። የልማድ ሃይል ማንነትህን ይቀይራል። ከአሉታዊ ሰዎችም ሆነ ሃሳቦች እራስህን አርቅ።
ድንቅ ሃሳብ ክብረት ይስጥልን! እናመሰግናለን! 🙏
እንኳን ደህና መጣህ አተ ማለት ትለያለህ የስቱን ሀይምሮ ቀዬርክ ከኔ ጀምሮ ፈጣሪ ከዚህም በላይ እዉቀቱን ይጨምርልህ ስልጠናም ለመዉሰድ አስባለሁ
በጣም እናመሠግናለን መፅሐፍ ቅዱስ ህይወትን የሚቀይር ቅዱስ መፅሐፍ ነው እግዚአብሔር ይባርክህ
ተአሏህቃልበላይምንምየለምእዉነትነዉጎበዝ
አንተ ትላያለህ የኔ አስተዋይ ተባረኩ!
ለንቱ
ጥበብ የሚንጸባረቅበት መሠረተ ትምህርት አንተ ነህ ሰነውርቅ ተባረክ
በጣም ምርጥ ሰዉ ነህ ብራዘር እናመሰግናለን 🙏🙏
በጣም አመሰግናለዉ አብዛኛዉ የምታወራዉ ለኔ ከኔ ሒወት ጋ የሚመሳሰል ነዉ እኔ ጎበዝ ነኝ ምክንያቱም ሕልም አለኝ አሸናፊ ነኝ እድል እያደረከኝ ነዉ በድቅድቅ ጨለማ ዉስጥ ትንሽ ጨረቃ እድሖን እያገዝከኝ ነዉ
ቁረአን አብቡ በየቀኑ ያልከውና ውሎአችሁን አሥተካክሉ ለራሣችሁ ያላችሁን አመለካከት አሥተካክሉ ያልከው ልክ ነህ ቁረአን ሣላነብ አላድረም መመሪያየ ሥለሆነ በተረፈ ምክሮችህን ሣላደንቅ አላልፈም መጻሀፈ ቅዱሥ የፈጣሪ ቃል አደለም ተበረዟል ለምሣሌ ጃኬቴን ከምጣልኝ እገሌን ሠላም በልልኝ አምላክ ተወለደ ሞተ ተሠቀለ ወዘተ የፈጣሪ ቃል አደሉም ሥላሤ ሽታው የለም በመጻሀፈ ቅዱሥ
ሰላም ላንተ ይሁን ስነወርቅ አገራችንን ሠላም ያድርግልን አሚን በሉ እህት ወንድሞች 🙏🙏🙏🙏
Amen
Ameseginalew kibarilign yetanagerkachown hulum emeleketagnal kayirev aseyalew
ፈጣሪ አብዝቶ ይባርክ።👍ረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥ።😍😍🥰
በጣም ጅግና መምህር ጤና ይስጥህ ጌታ❤❤❤
በብዙ ሰወቺ አእምሮ ውሰጥ ትኖራለህ በደንብ ነው ያሰተማርከወ ሀላፊነትን የመወጣት በርታልኚ
አንተ ድንቅ ልጅ በርታ አባባል ድንቅ ነው መጀመሪያውም መጨረሻውም ቅድስ ቁርዓን እና መጽሐፍ ቅዱስ ነው ቁልፉን አውቀሃል ጀግና ተምረበታለሁ
አላህ ከክፉ ነገር ይጠብቅህ
ተባረክ ወንድሜ የመጽሓ ቅዱስም ጭምር እያነሳህ የምታወራው በጣም ደስ ታሰኘኛለህ ለምን ካልከኝ ብዙዎቹ ስያስተምሩ ሳይንስ እና ሳይንስ ነው ምክንያቱም ሳይንስ መሰረት የሌለው ሰው የፈጠረው ተአምር አርገው አምነው ከእምነት ርቀው ፈጣሪ እና ፍጥረትን የሚፈታተኑ ቁጥራቸው በበዛበት ግዜ አንተ ግን እውነት ታስቀናለክ ብዙ ግዜ ተምረናል የሚሉ አዋቂዎች መጽሃፍ ቅዱስ የሚያነቡ አይምስለኝም እምነትክን የፀና ቅን መንገድም ይምራክ ፈጣሪ 10Q ቀጥልበት
በጣም አመሰግናለሁ ሰንዬ ትምህርቶቹ ደግሞ ከመንፈሳዊ ጋር ሰንሆን ይበልጥ ጥንካሬ እና እኛ የእግዚአብሔር ፍጥረት ከማንም እንደማያስ ያበረታቱናል በጣም tnxs.
WOW ALEMAWI METSEHAF NEBER YETEBEKUT LEKA BEEJACHIN YALEWN MASITEWAL TESINONAL ENAMESEGINALEN🙏
enmesegnalen bertalin egzabier yebrki
ምንም ቃል የለኝም የምትናገረው ነገር ሁሉ ማር ነው ህይወትን ያድሳን አቦ ይመችክ
በመጀመርያ ልባዊ ስላምታዬ ይድረስ ፣🙏🙏🙏 በእውነት ጥሩ የሕውት አስተምር ነህ ,፣🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
ሁሌም ድንቅ እሚለኝ ትመልሰናለህ መጨረሻለይ ወደ መንፈሳዊው መፅሀፋ ቁራንና መፃፍ ቅዱሰ
You are the legendary of the history inspire Ethiopia 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ሁሉም ከመችቶናል በጣም ነዉ የምናመሰግነው በውቀት ላይ እወቀት ይጨምርልህ
ምርጥ የተከበረ አስተሳሰብ ያለክ
የዘመኑ ምርጥ ሰዉ
It is good explanation
እንኳ ደና መጣህልን ኢንስፓየር እናመሰግናለን ሁሌም አዲስ ነገር ለህይወታችን እያመጣህ ብዙዎቻችን ከተለያዩ ነገሮች ስለቀየርከን ምክርህ ፈዋሽ መድሀኒት ነዉ አንተን ወደ ህይወታችን ያመጣዉ ፈጣሪ የተመሰገነ ይሁን!!! እንኳ ለብርሀነ መስቀሉ አደረሰህ /አደረሰን
እዉንት መፃህፍ ቁዱስ ማንብበ 🤲👌በጣም ደስቸኛ ያርጋል👌
ከዝህ በላይ እዉቀቱን ይጨምርል እግዝአብሕር
እኔ የመጨረሻ በጣም ተመችቶኛል የእግዚአብሔር ቃል በጣም ይቀይራል እኔ ለዝህ ምስክር ነኝ የዛሬ ስደስት አመት ወደአላ ብመለስ በጣም ተስፋ የቆረጥኩ እራስን ለማጥፋት የምዘጋጂ ነበርኩ ግን ያአ መጥፎ ግዜ ቃሉን እድመገብ አርጓኛል በአመቱ ዉስጥ ልላ ማንነት ያአ መጥፎ ግዜ ስመለከት ምንም ማለት ነበረ
የተወደድክ ተባረክልኝ መጽሐፍ ቅዱስ ህይወታችን ነው ❤
Tebark wondema
እናመሰግናለን በጣም የምትገርም አስተዋይ ነህ ወንድማችን በርታ ደስ የሚል አገላለጽ ነው በሚገባ አይነት እንዲህ ነዉ ማስተማር ያልተወሳሰበ ግልፅ የሆነ ተሰምቶ የማይጠገብ አነጋገር አቦ ይመችህ በጉጉት ነዉ የምንጠብቅህ በግሌ በጣም አመሰግናለሁ 👏
10q good explanation
the king of king 🎉
የኛ ጀግና በእውነት ድንቅ ነህ ስነዬ እግዚአብሔር ያክብርልን እመ አምላክ እቅፍ ድግፍ አድርጋ ትጠብቅልን ኑርልን ።
እውነት ነው አንድ ገፅ ቁርአን ማበብ ሰላም ይሰጥሀል ወንድሜ እንወድሃልን ከሙስሊሞች ድምፅ ሆነሀል አመሰግናለሁ ባለህበት ሰላም ይሁን ፈጣሪ ይጠብቅህ ❤❤❤❤❤❤❤😊
ስለምታስተልፍልን ትምህርት በጣም አመሰግናለሁ አይምሮ አይደለም አእምሮ ነው የሚባለው
thanks bro ❤🙏🙏🙏🙏
አላህ ረጅም ኢድሜ ያኑርልን በጣም ነዉ ምወድክ ወንድሜ
ቁርአን ሀቅ ነዉ ወንድሜ እወዳለሁ ❤️❤️❤️
ያንተ ትምህርት ሁሉንም እንደምግብ ነው ሚያጠግበኝ ለኔ ፡፡
በጣም በጣም አመሰግናለው ወንድሜ ❤❤❤❤❤
መፅሓፍ ቅዱስ አነባለው
❤❤❤❤❤❤❤❤
በመጀመሪያ በጣም እናመሰግናለን ። ሁሎችም ቃላቶች የሚደነቁ ናቸው። እኔ ለመተገበር ከወሰኑኩት ወሰጥ ነገሮችን ወሰኜ ብዙ ግዜ ተግባር ለማዋል ያጠረኛልና ያው አንተ እንዳለከው ለራሴ አዎንታዊ የሆኑ የገሮችን በመናገር ወደ ተግባር ለመቀየር ነው።
አላህ ያማረ የተስተካከለ ህይወት ይስጥህ
አለህ ይጨምርልህ ምርጥ ምርጥ ልጅ
ክበርልኝ የኔ ምርጥ እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልኝ
የኢትዮጵያዉ ጀግናዉ መምህር ብዬሀለሁ....አላህ ይጠብቅህ❤❤❤❤❤
እግዚአብሔር ይስጥህ ይሄን ትምህርት በመከታተል እራሴን ለመቀየር እጥራለሁ
"...The best of people are those who are most beneficial to people.”
Prophet Mohammed (pbuh)
You are the most beneficial for us and keep it up.
ቁርአን እና መፀሀፍ ቅድስት ያልከው ተመችቶኛል በርታ. መብራት የሰራው ልጂም ታአምር ነው
የሰማነውን በልቦናችን ያጽናልን እናመሰግናለን
እውነት ነው ሁሉም ወሳኝ ነጥቦች ናቸው፡፡ ለእኔ ግን ለራስ የሚነገር ኃይለ ቃል በጣም ወሳኝ ይመስለኛል፡፡ 80% ያንተ ምላሽ ናቸው ስለ ራስህ መልካም አመለካከት ይኑርህ የሚለው ውድጀዋለው፡፡ በስተመጨረሻም የተጋበዝነው መጽሐፍት እጅግ መልካም ናቸው፡፡ በርታልኝ ጥሩ ቁም ነገቦች እያገኛውበት ነው፡፡ አመሰግናለው፡፡
እናመሰግናለን መፀሐፍ ቅዱስ ማንበብ❤❤❤
ጀግናዬዬ በጣም አመሰግናለሁ በሁሉም ትምህርቶች እየተጠቀምኩ ነው ።
ብራዎ ትምህርትኻ ፈትዮ ኣለኹ።
ጎበዝ ፈትምህርትህ ወድጃዋለሁ።
Brilliant! I like your teaching.
Wow ወላሂ በጣም ምርጥ ሰው ናክ ባጣም ነው ምወድህ ውንድሜ እናመሰግናለን 🙏💪💪💪💪👍😊
ድንግል አንደበትህንና ዘመንህን ትባርክልህ
ትክክል ስነ እግዚአብሔር ያክብርልኝ በእውነት
የመፀሀፍ ምርጫህ ተመችቶኛል በትክክል 👍👍👍👍መሻአላህ አለይክ እናመሰግናለን
ፈጣሪ ምስክሬ ነዉ በጣም ነዉ የምወድሕ የማከብርሕ ተባረክ
አንተ በእውነት ምትገርም ሠው ነህ። ሁሉም
ኦ የኔ ጌታ አምላክ አብዝቶ ይባርክህ ❤❤❤❤❤
9:15 የምትሰማው የምታየውን ነገር ቀይር
12:04 ውሎህን ቀይር
19:00 መጽሃፍ ግብጇ
ብዙ ነገሮችን እንዳውቅ አድርጎኛል ከልብ አመሰግናለሁ በርታ ❤❤❤🙏🙏🙏
🙏አንተ ትለያለህ እናመሰግናለን 👏
Wollahi lante qalt yelinm 15 amet yabakenkut gizi bachir gizi allah anten astwawoken ninna ahun yalehubti buta alhamdulillah ❤❤❤❤❤
ትክክል ❤ እግዚአብሔር ይባርክህ ወንድሜ ❤ ሁሉም ግሩም ነው ግን መጨረሻ ላይ የተናገርከው በስመአብ ከእውነትም በላይ እውነት ነው❤
መፅሓፍ ሁሌም ብትጋብዘን ጥሩ ነዉ እናመሰግናለን
So thank you! reading bibble is totally change life
እናመሠግናለን.ድንቅ ሰው👍
GOD BIESS YOU THANK YOU Bible read everyday one chapter
እናመሰግናለን እኔ ውሎህን ቀይር የሚለው ተመችቶኛል ምክንያቱም እሄን ፕሮግራም መከታተል ከጀመርኩ ወዲህ ከብዞዎቹ እርቂያለሁ አልሀምዱሊላህ ፈጣሪ ይጠብቅህ
Iwnet lemenager simeten new yenegerkegn.beyekenu manbebn wedijewalehu.alanebm malet yichalal gn tilik simetina filagot alegn.saneb Salam agegnalew.❤❤❤ Thank you!!
Egzibher yimsegn amsgenalhu masetewalun yadeln yetgebar sew yadergen AMEN AMEN AMEN selam lEthiopian 💚💛❤🌻🤲
እጅግ በጣም አመሰግናለሁ ድንቅ ነህ!
አዎ የኔ አይምሮ ብዙ ያንተ ጨዉ ያስፈልገዋል እናመሰገግናለን
የሁሉ ነግር ምንጭ (መገኛ )ወደ ሆነው ወደ ፈጣሪ ቃል የሰው ልቾች ሁሉ ሊያውቁት ወደተገባው ወደዚያ ፊታችንን እድናዞር ይገባናል በጣም ጠቃሚ ሚክርና ትምህርት ነው እናመሰግናለን
🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
ሙዚቃውን ስላነሳህልን መጨረሻ ስለሆነ አመሰግናለሁ. ወንድሜ
በጣምጥሩ ማነቂያነው ተባረክ እራስን መቀየር የሚለው
Wedime be unet ante mitileqaw hesabochi medamex ke jemarku Ras bexam Lema Qayer iye mokorkunew Thank you Berta ❤️
ይሄን በማየቴ ቀኔ ተስተካክሏል በርታልን ወንድሜ
Egzabre yibarki kalati yelengm 🙏🙏🙏🙏🙏🙏
ዋው 🥰🥰🥰🥰በጣም ነው የምወድክ ሁሌም አዳምጥክ ተባረክ
ጌታ ይበረክ 😍❤❤
እድሜ።ይርዝርም።።አላህ።።ያቆይህ።።ጤና።።ይሰጥህ
አንታን ምገልፅበት ቃለት አጠሁ ፈጠሪ እድሜና ጤና ይስጥ በርታ
የምትሰማውን የሙታየውን ቀይር
እተገብረዋለሁ ስኔየ አመሰግናለሁ