Esayas Tamirat - Ewnet Alegn - ኢሳያስ ታምራት - እውነት አለኝ - New Ethiopian Music 2020 (official Video)

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 11 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น •

  • @ዉርዬየኔ
    @ዉርዬየኔ 4 ปีที่แล้ว +59

    ኢሱዬ የኔ ጌታ አንተ ጤና ሁን የጎደለዉን ሚሞላ ፈጣሪ ብቻ ነዉ በምርጥ ስራ ስለመጣክልን ስላዬንክ ደስ ብሎናል በማንኛዉም ነገር ከጎንክ ነን በርታልን አድናቂክ ከዱባይ

  • @kidistyilma3366
    @kidistyilma3366 4 ปีที่แล้ว +84

    ደስ የሚል ለጆሮ የሚጥም ለስለስ ያለ ሙዚቃ እናመሰግናለን
    ከነያሬድ ዞሮ ዞሮ ስንመለስ የምንረጋጋበት ሙዚቃ በጣም ምርጥ በርታልን ኢሱ! !

  • @estifanosyasab9975
    @estifanosyasab9975 4 ปีที่แล้ว +133

    Please everyone appreciate this guy he is one of the most talented musician in ethiopian music industry

    • @jhon.n.paulos
      @jhon.n.paulos 4 ปีที่แล้ว +2

      Really we have to push him forward Bc he is talented he needs oly tivpzo

    • @aron5741
      @aron5741 4 ปีที่แล้ว +2

      True

    • @מגיאלמו-פ6ש
      @מגיאלמו-פ6ש 3 ปีที่แล้ว +1

      Ewnet new

    • @sabitutaju4801
      @sabitutaju4801 3 ปีที่แล้ว +1

      Exactly

    • @MrDDNAT
      @MrDDNAT 3 ปีที่แล้ว +1

      Agree!!

  • @DailyDoseMD
    @DailyDoseMD 4 ปีที่แล้ว +88

    ኢሱ ሁሌም የምገረምበት ድምፅ ነው ያለህ💚💛❤️ በርታልን

    • @i.am.the.son.of.the.king.27
      @i.am.the.son.of.the.king.27 4 ปีที่แล้ว +1

      more demo ke anch ga yetchawotachut .....wow yameral

    • @melesekere3456
      @melesekere3456 4 ปีที่แล้ว +1

      Z kanchigarm abrachu yesrachut betam yamral!!!!becha gizew yenat nw tetikmubt zemn ayishre yehonutn serawoch lemsrat tegu !!!! Shavi ebalalw k Dilla!

    • @matiasbezabeh4547
      @matiasbezabeh4547 4 ปีที่แล้ว

      @@melesekere3456 አብራችሁ የሰራቸሁት ስራ ማለትም የጥላሁን እና የብዙዬ በጣም ምርጥ ስራ ነው ግን ዘቢባ አንቺ ትንሽ ማለትም አንድ ወይም ግማሽ ሜጀር ብትወጪ እና ኢሱ ደሞ ትንሽ ወረድ ቢልልሽ ጥሩ ነበር

    • @filagottadesse2949
      @filagottadesse2949 4 ปีที่แล้ว

      Mekele forgotten it was nice u did with him .

    • @aron5741
      @aron5741 4 ปีที่แล้ว +1

      ዘቢባየ እንዴት ነሽ ልጅሽስ እንዴት ነች

  • @feryaalex3233
    @feryaalex3233 4 ปีที่แล้ว +50

    በመጥፋትህ ሳዝን እሄን በመሰለ ስራ ስለመጣህ ደስ ብሎኛል መልካም እድል እመኝልሃለሁ 👍

  • @yonimagnaofficial9235
    @yonimagnaofficial9235 4 ปีที่แล้ว +11

    ስንትጊዜ እንዳዳመጥኩት ብነገራቹ አታምንኙም በርታ ወንድሜ አርፍ ሙዚቃ ነው በእውነት!!!!!

  • @tadelezerihun6761
    @tadelezerihun6761 4 ปีที่แล้ว +6

    ኢሳችን በርታ የምር ሙዚቃ ብቻ አድለም ሙዚቃ እንዲህ በአዋቂ ሲዘፈን እንዴት ያስደስታል መሰለህ ።

  • @BefiYad
    @BefiYad 4 ปีที่แล้ว +15

    ኢሱ ወንድሜ በቆንጆ ስራ ስላየሁ እጅግ ደስ ብሎኛል መልካሙ ይግጠምህ ወንድሜ !!!
    የልባችንን መሻት እንድናይ እግዚአብሔር ይርዳን 🙏

  • @seedforafarmer4126
    @seedforafarmer4126 4 ปีที่แล้ว +3

    እጅግ ግሩም ድንቅ ሙዚቃ ነው!!!!ኢሱ በርታ ገና ብዙ እንጠብቃለን ገና ያላወጠሃው ታለንት አለህ!!!ሰንት ጊዜ እንደ ደጋገሙኩት አጠይቁኝ በጣም ቆንጆ ዘፈን አሁን ገና ሙዚቃ ሰማ ጆሮዬ።

  • @AmanAman-gw4ns
    @AmanAman-gw4ns 4 ปีที่แล้ว +8

    እንዲህ ነው ኢሱ. እንግዲህ አንድ ብለን መቁጠር ጀምረናል በርታ በርታ በራስህ ሙዚቃ ላይ ብቻ እንደዚህ መበርታት አለብህ. ድምፅ ና ችሎታው አለህ እድልን ደግሞ ፈጣሪ ካንተ ጋር ያድርግልህ. በተረፈ ሁሌም ማወቅ ያለብህ ነገር አንተ ስራ እንጂ እኛ ኢትዮጲያውያን ጆሮአችን ላንተ ክፍት ነው.

  • @amiir.1243
    @amiir.1243 4 ปีที่แล้ว +34

    I don't know why I love Ethiopian music that much. What a beautiful music. By the way originally I'm from Somalia.😍

    • @Future979
      @Future979 4 ปีที่แล้ว

      I love Ethiopia music I am from Canada too

    • @amiir.1243
      @amiir.1243 4 ปีที่แล้ว +2

      @@Future979 good for u. but it also looks u are originally from Ethiopia. By your Channels name.😆

    • @Black-lioness
      @Black-lioness 3 ปีที่แล้ว

      @@amiir.1243 you are right it one of those idiots who identify themselves based on location but address where they are originally from, because we are closely related ppl..and again music is universal

    • @amiir.1243
      @amiir.1243 3 ปีที่แล้ว

      @@Black-lioness hahaha, it happens bro it happens.

  • @tobiya5599
    @tobiya5599 4 ปีที่แล้ว +5

    ኢሳያስ በዚ ሰአት አሉን ከምንላቸው ምርጥ ባለተሰጥዎ ድምጻውያን መካከል በቀዳሚነት የሚጠቀስ ነው ይሄ ሙዚቃ ደግሞ የብቃቱ ማሳያ መጀመሪያው ይመስለኛል።
    ኢሱ ምርጥ ስራ ነው በርታልን ካንተ ገና ብዙ እንጠብቃለን!!

  • @dawitdave6328
    @dawitdave6328 4 ปีที่แล้ว +9

    ኢሶ ጀግናው ምርጥ ስራ ነው በርታልን👌 እስቲ አንተን የሚያክል ድምፃዊ ካለ አለሁ ይበለኝ😏😏

  • @ሀሊማመሀመድ-ደ5በ
    @ሀሊማመሀመድ-ደ5በ 4 ปีที่แล้ว +5

    ኢሣያሥ በቃላት መግለፅ ከምችለው በላይ ደስ ብሎኛል በማየቴ በርታ አተ ማለት ጥላሑን መለት ይቻላል ሑሉም በሒደት ነው የሚገኘው።

  • @tirusenumariye3541
    @tirusenumariye3541 3 ปีที่แล้ว

    ይሄ ድምጻዊ እጅግ በጣም ድብቅ ችሎታ ያሉት እና ጥሩ ዜማዎችን በማዜም፤ የኢትዮጵያጵያ ታሪካዊ መዝገብ እና እንዲሁም ለመህበረሰቡ እራሱን መልሶ የሚያይበትን ዜማ እና ግጥም ይዞ በመምጣቱ ትልቅ ቦታ ሊሰጠው የሚገባ ልጅ ነው። የራስ ህን ቀለም ይዘህ በመቆየት ህ እድትወደድ ያደረገህ ይመስለኛል። ስትወዳደርም አይቼሀለሁ። በውስጥህ ያለው በራስ መተማመን ጽኑ ነው። በርታ።

  • @Mo-bw3dy
    @Mo-bw3dy 4 ปีที่แล้ว +3

    የኔ ልዩ በጣም ድንቅ የሆነ ስራ ነው ካሁን ቢሀላም በሀሪፍ ስራ እንደምትመጣ አልጠራጠርም አድናቂክ ነኝ

  • @henokgebreyes431
    @henokgebreyes431 4 ปีที่แล้ว +3

    ከምር ለእኔ ሁሌም አንደኛ ነክ በዚ ድምጽ ገና ብዙ ትሰራለክ ደስ የሚልና ለስለስ ያለ ዜማ ይመች አቦ ገና ብዙ እጠብቃለሁ ፈጣሪ ሁሌም ከአንቸ ጋር ይሁን

  • @ቢኒሀላባ
    @ቢኒሀላባ 4 ปีที่แล้ว +6

    ምርጥ ዘፈን ነው ኢሳ..., ከዚ በላይ እንጠብቃለን ድምፅህን ጉልጉል አድርጎ ኢሚያሰማ ዘፈን

    • @helenngus2956
      @helenngus2956 4 ปีที่แล้ว +1

      አዎ አቅሙ ከዚህ በላይ ነው

    • @KikiKitchenwesi
      @KikiKitchenwesi 4 ปีที่แล้ว

      helen ngus Weda demerg

  • @kassachewmitiku9362
    @kassachewmitiku9362 4 ปีที่แล้ว +6

    እሱ ድምፅህን ስሰማ የሆነ የሚሰማኝ ስሜት አለ እንዴት ብዬ ልግለፀው የሆነ አንድ አመል አለኝ እንዲ አይነት አሪፍ ስራ ሳደምጥ ዝም ብሎ ደጋግሞ ለብዙ ጊዜ የማድመጥ አመል አሁን እሱ ስሜት ውስጥ ከተኸኝ እያጣጣምኩ ነው ፡ብቻ ደስስስስስ ብሎኝ ለ 10ኛ ምናምን ጊዜ ደጋግሜ ያለማቋረጥ እያደመጥኩት ነው ይህንን ፅሁፍ የፃፍኩት፡ ቃል አጠረኝ ኢሱዬ ፈጣሪ እድሜና ጤና ሰቶህ እንዲህ አይነት ስራዎችን እየሰራህ እንድታስደስተኝ ያድርግህ ሌላ ምን እላለው በርታልኝ

  • @myrestaurant9560
    @myrestaurant9560 4 ปีที่แล้ว +40

    አቤት ድምጽህ ፈጣሪ ያጣፍጥልህ

  • @henokhaile2775
    @henokhaile2775 4 ปีที่แล้ว +1

    ቃላት የለኝም ኢሳያስ በጉጉት ስጠብቅህ ነበር ምርጥ ሙዚቃ አሰምተህናል እውነት ትችላለህ አይገልፅህም ካንተ በጣም ብዙ ነው የምጠብቀው ምክንያቱም ስለምትችል እባካችሁ ግጥም እና ዜማ ደራሲዎች እሄን ለመሰለ ድምፅ የሚመጥን ስራ ሰርታችሁ የኢትዩጵያን የሙዚቃ ኢንዱስትሪ ከፍ አድርጉት እባካችሁ ። ኢሱ የኔ አንደኛ ነህ እራስህን ጠብቅ ፈጣሪ ይርዳህ

  • @እፁብድንቅየማርያምልጅ
    @እፁብድንቅየማርያምልጅ 4 ปีที่แล้ว +17

    እሱ የኔ ወንድም የኔ ዝምተኛ በዝምታህ ውስጥ ብው ውብ ነገር አለ የኔ ጌታ ስወድህ ስላየሁህ ደስ ብሎኛል❤❤❤❤❤

  • @tirusenumariye3541
    @tirusenumariye3541 4 ปีที่แล้ว

    I obsessed with song!
    ምን ተሻለኝ። ዛሬ ቀኑኑ ሙሉ ሲያስለቅሰኝ ነው የዋለው። ከቤት ሆኘ ነው ስራዬን የምሰራው ስራዬ ላይ ማተኮር እስከሚያቅተኝ ድረስ እያለቀስኩ ነው ይህንን ዘፈን የምሰማው።

  • @ademendire2080
    @ademendire2080 4 ปีที่แล้ว +2

    ዋው ምርጥ ነህ የባላገሩ አሸናፊ መሆት ነበረብህ ቢሆንም ለኔ አንደኛ ነህ በቅርቡ አልበም እንጠይቃለን

  • @EliasTilahun
    @EliasTilahun 4 ปีที่แล้ว +15

    ኢሱ በርታ ወንድሜ ሁሉም ሰው የራሱ እውነት አለው
    ምርጥ ሙዚቃ ነው ።
    እውነት አለኝ !

  • @tirusenumariye3541
    @tirusenumariye3541 4 ปีที่แล้ว +1

    Wow! what a song? what a nice voice! Men! I love your voice. የኔን ህይወተት ነው የዘፈነው። በርታ በርታ እኔ አቅሜ በፈቀደው ብረዳህ ደስ ይለኝ ነበረ። እኔ ለራሴ ደሀ ግን አንዳንዴ ሰዎችን ባቅም አረድቶ ሞራላቸውን ከፍ ማረግ ያስደስተኛል።

  • @newaymekonnen1211
    @newaymekonnen1211 4 ปีที่แล้ว +1

    በጣም የምንጠብቀው ነው እኔና ቤተሰቤ። ከልብ አድናቂህ ነን ።እግዚአብሔር መንገዱን ሁሉ ይክፈትልህ ።እንወድሃለን

  • @yedawit11
    @yedawit11 4 ปีที่แล้ว +3

    ረጋ ያለና ድንቅ ስራ ነው ይሄን ልዩ የሆነ አስደሳች የድምፅ ስጦታ ተጠቀምበት

  • @fortinoacademics
    @fortinoacademics 4 ปีที่แล้ว +14

    I am not used to write comments, but this, cant hold it. Heart Touching Voice, Heart Touching Poem and Music, Perfection at its Best. What a Beautiful Concept it raised. Viva Essu. Best Music.

  • @desalegnademe5173
    @desalegnademe5173 3 ปีที่แล้ว +1

    Wow.... በደንብ ነው ያጣጣምኩት። የበሰለ ስራ ነው በእንደዚህ ዓይነት ሥራዎች ግፋበት።

  • @sintekoche9687
    @sintekoche9687 4 ปีที่แล้ว +18

    እኔ ማየት የምፈልገው ይሔን ነበር በቃ ።ይሔንን ብቃትህን ነበር ነፍገኸኝ የነበረው ኢሱ በርታ በዚህ ብቃትህ ማንም አያቆምህም ።አሁን ጥያቄዬም ሆነ ቁጭቴ መልስ አግኝቷል።

  • @kiflegetachew2796
    @kiflegetachew2796 4 ปีที่แล้ว +2

    ለዚህ ጎበዝ እና አስገራሚ ልጅ ይቺ ብቻ view በጣም ሼም ነው
    ሰዎች ማበረታታት አለባችሁ

  • @emerald21576
    @emerald21576 4 ปีที่แล้ว +1

    ድንቅ ስራ !!! ግጥም በደንብ ቢሰራበት ደግሞ ይበልጥኑ እጅጉን ድንቅ ስራ ይሆን ነበር። የሆነው ሆኖ አንተ ግን የምንጊዜም ድንቅ ሙዚቀኛ ብቻ ሳይሆን ራሱን ሙዚቃን ነህ !!!! በአንበም እንጠብቅሃለን.።

  • @aynalemdebebe360
    @aynalemdebebe360 3 ปีที่แล้ว

    እጅግ በጣም የተዋጣለት ስራ ነው በርታ ድካምህ ፍሬ አፍርቷል ። የጊዜው ሁኔታ ሆኖ ነው እንጂ ከዚህም በላይ አቅም እንዳለህ አልጠራጠርም በርታ በርታ በርታ

  • @ambachewbirhan9825
    @ambachewbirhan9825 4 ปีที่แล้ว +17

    👏👏👏👏👏👏👏👏👏 ቆንጆ ስራ ነው ኢሱ == እሚያስገርም አልበም እንጠብቃለን 👍👍👍👍👍👍

  • @HahaHub1986
    @HahaHub1986 4 ปีที่แล้ว

    ሼም ነው ይች ብቻ view ለዚህ ምርጥ ዘፈን ? ከዚህ በላይ ለ ጆሮ ሚለሰልስ ምርጥ ድምጽ ከየት ይገኛል፨

  • @ኪዲነኝ
    @ኪዲነኝ 4 ปีที่แล้ว +6

    እሄን የመሠለ ድምጽ ይዘህ እስካሁን መጥፋትህ😞 ድምጽህ ውስጥ ስርስር አርጎ ነው የማገባው💖💖💖

  • @melkamutarekegne9500
    @melkamutarekegne9500 4 ปีที่แล้ว +5

    He took me back to the golden days. I see Tilahun, hirut, teddy tadesse.. Thank you Esuuu!

  • @fedakurdi1304
    @fedakurdi1304 4 ปีที่แล้ว

    ቃል የለኝም የማደንቅበት በራስህ ስራ ስለመጣህ ደስ ብሎኛል ኢሱ የኔ መረዋ ድምፅ

  • @fitsumnehwogderes6292
    @fitsumnehwogderes6292 4 ปีที่แล้ว +2

    አንደኛ ነህ ትችላለህ ለወዳጅም ለጠላትም ተስፉ ሳትቆርጥ ማንነህን አስመስክር አምላክ ይርዳህ

  • @adugnahailu7878
    @adugnahailu7878 4 ปีที่แล้ว +1

    አንተን ከመሰለ ድምፅ ብዙ እንጠብቃለን ፀጋውን ይጨምርልህ በርታልን

  • @sebleaseffa5028
    @sebleaseffa5028 4 ปีที่แล้ว +1

    ኢሱዬ ይሄን በመሰለ ለዛ ባለዉ ስራህ ስላየሁ በጣም ደስ ብሎኛ ትለያለህ keep up the good work 😍😘

  • @rahelakileluretafikri9003
    @rahelakileluretafikri9003 4 ปีที่แล้ว +1

    መጣም ምርጥ ስራ ነው ኢሱዬ በአልበም እንደምናገኝህ ደሞ ተስፋ አለን ልብ ይነካል ሙዚቃህ በርታ

  • @belbegashaw6362
    @belbegashaw6362 4 ปีที่แล้ว +3

    Esu, you are my number ONE! You have an amazing voice transitioning from low to high without missing a note. You have more to give my dear brother!

  • @yifatuzegeye3808
    @yifatuzegeye3808 4 ปีที่แล้ว

    ምርጥ ኢሳይያስ ቆንጆ ስራ ነው በቃ መቆም የለም ወደፊት ገና ብዙ ብዙ ስራዎች እንጠብቃለን እግዚአብሔር ይርዳህ

  • @melessedemessie37
    @melessedemessie37 4 ปีที่แล้ว +4

    Esu,
    You’re one of the best singers who can touch everyone’s heart. I’m really impressed by you. I’ve been your fan since day one, Balageru idol. Berta wendme! Egzer yirdah! I can’t wait for your album to be released. Viva Esu!

  • @binman3320
    @binman3320 4 ปีที่แล้ว +6

    You are extravagantly gifted talented musician. That is absolutely clear. Egizyabiher ybarikh. I can't wait to have your first album. Esuye the great!!!

  • @jember333
    @jember333 4 ปีที่แล้ว +19

    ያንተን ስኬት ከሚጠብቁ አንዱ ነኝ እግዚአብሔር ያሳካልህ ያምራል ደሞ አንተ ነክተኸው የማያምር የለም

    • @samiramohammad2265
      @samiramohammad2265 4 ปีที่แล้ว

      ተመኝቸ አልቀረሁም ኢሱየ እንኳን ለዚህ አበቃህ ወንድሜ መጨረሻህ ይመርልህ

  • @መርከበኖህ
    @መርከበኖህ 4 ปีที่แล้ว

    ይህን ነበር የምንፈልገዉ አሁን እራስን ሁነህ ስናይ ይበልጥ እንድናክብርህ ያድርገናል

  • @danielaberham8405
    @danielaberham8405 4 ปีที่แล้ว

    ግሩም ድምፃዊ በርታልን ኢሱዪ በጣም እንወድሃለን አንተ የተለየ ተሠጥኦ ካላቸዉ ቁንጯ ላይ ነህ

  • @ዉብአረገ
    @ዉብአረገ 2 ปีที่แล้ว

    በጣም የማደንቀዉ ድምጻፊ ኢሳያስ ታምራት። እንዲያዉ አልበም ሰርተህ ማዬት የሁል ጊዜ ምኞቴ ነዉ። እንዲያዉ በምን ላግዘዉ እያልሁ አስባለሁ። እንዲያዉ አድራሻዉን ባገኜዉ ለእሱ ብዬ ያዘጋጀኋቸዉ ግጥሞች ነበሩኝ።

  • @marrynati9919
    @marrynati9919 4 ปีที่แล้ว

    በመጥፋትህ አዝኜ ነበር ኢሱ ከልቤ ነው እምወድህ ደስ የሚል ስራ የእኔ አንደኛ

  • @solomonb9458
    @solomonb9458 4 ปีที่แล้ว +8

    Great music, epic performance, smooth melody! I see this amazing young man entering the gate of musical greatness, and I hope the audience welcomes him with open arms and loud cheers!

  • @bernardosa6690
    @bernardosa6690 4 ปีที่แล้ว +5

    Wonderfull music Congratulations from your fan ,West Africa God bless you Esayas Tamirat

    • @bernardosa6690
      @bernardosa6690 4 ปีที่แล้ว

      Gob bless you This is a unique treasure from Ethiopiato Humanity my brother

  • @fantawakassaw2968
    @fantawakassaw2968 4 ปีที่แล้ว +2

    እኔስ ጠፈተህ ልትቀር ነው ብየ ነበር እንኳን መጣህ ደስ እሜል ሰራ ነው በርታ

  • @fikersahle4467
    @fikersahle4467 4 ปีที่แล้ว

    በጣም አሪፍ ስራ ነው!!!በራስህ ከለር ደስስ በሚል ቃና ጣዕም ያለው ስራ ሰርተሃል!!!..በርታ ኢሳያስ!!!

  • @messeledesalegn3080
    @messeledesalegn3080 4 ปีที่แล้ว +3

    👏እጅግ በጣም የወደድኩት ዘፈን ነው።በርታልን 👏👏

  • @tizitamekonnen2867
    @tizitamekonnen2867 4 ปีที่แล้ว

    የሚገርም የሚገርም ድምፅ ዜማ ግጥም ዋው በጣም ግሩም ዘፈን እናመሰግናለን ኢሱ

  • @bereketzerihun9423
    @bereketzerihun9423 4 ปีที่แล้ว +2

    ኢሱ ትችላለህ በጣም በርታ ,ሙዚቃ የሚችሉት ተደበቁና የማንም መጫወቻ ሆንን please ይኔንን ልጅ አታባክኑት የሙዚቃ ባለሞያዎች ተጠቀሙበት እንደዚህ አይነት ድምፅ ይዞ ቁጭ ይባላል ሌላ ሀገር ቢሆን ኖሮ በግሉ አይሮፕላን ነበር የሚኔደው

  • @samueltaye4610
    @samueltaye4610 4 ปีที่แล้ว +2

    ኢሱ በርታ ያገሬልጅ
    ምርጥ ስራ ነው ሁሌም ከጎንክ ነን

  • @burtukanwudie2968
    @burtukanwudie2968 4 ปีที่แล้ว +2

    አሁን የሚፈለገው ኢሳያስ ተገኝየ በጣም አሪፍ ስራ በርታልን እናመሰግናለን

  • @merymery4050
    @merymery4050 4 ปีที่แล้ว +1

    ኢሱዬ በጣም ምርጥ ድምፅና ብቃት ያለከ ልጀ ነከ በርታ ብሮ

  • @enkenyeleshzeni794
    @enkenyeleshzeni794 4 ปีที่แล้ว

    ኢሱዬ በጣም ነብስ ነው የዘራህብኝ መልካሙን ሁሉ ላንተ እመኛለሁ👏👏👏

  • @abbelnichola3792
    @abbelnichola3792 4 ปีที่แล้ว +3

    Isayass... soulful Ethiopian singing voice.👍👍👍👍👍
    I wish you much success.

  • @mameeuntue7673
    @mameeuntue7673 4 ปีที่แล้ว

    ይህን የመሰለ ድምፅ ያለው ልጅ ጠፍ ብለን ነበር እንኲን ደህና መጣህ

  • @mike9230
    @mike9230 4 ปีที่แล้ว +95

    endene dimstun yemtwedu like

  • @abiygetachew1515
    @abiygetachew1515 3 ปีที่แล้ว +1

    Dear Esayas what I like most about your works is they are natural and real. No decor, exaggeration and they are so simple.

  • @የኔለኔየኔለኔ
    @የኔለኔየኔለኔ 4 ปีที่แล้ว +2

    እንኩን መጣህልን ምርጥ ስው ኢሱ በቃ አንደኛ ነህ

  • @enattaye9796
    @enattaye9796 4 ปีที่แล้ว

    ማኛው እንኩአን መጣህልን ውድውድ ነው የምናደርግህ በርታ ወድም አቤት ድምጽ

  • @amanalex3505
    @amanalex3505 4 ปีที่แล้ว +3

    ኢሱዬ ምርጥ ስራ ነው በርታልን በሙሉ ስራ ደሞ እንጠብቅሀለን መልካም እድል!!

  • @mulumekonnen2112
    @mulumekonnen2112 4 ปีที่แล้ว

    ኡፍፍፍፍ ተመስገን እንዴት ደስ እንዳለኝ ስወድህ እኮ አታውቅም የኔ ወርቅ ድምፅ

  • @betemariamtekilu2679
    @betemariamtekilu2679 4 ปีที่แล้ว

    ዋዉ………. በጣም ያምራል ገና መቼ ተነካና ይዉጣ ያድምጽ ኢሱ……..

  • @martamarta2901
    @martamarta2901 4 ปีที่แล้ว +2

    Welcome back እሱዬዬ! ትችል እለህ! አቅም አለህ💚💛♥️

  • @bzetube8013
    @bzetube8013 4 ปีที่แล้ว +2

    ኢሳያስ ደስ የሚል ድምፅ እንኳን በራስህ ዜማ መጣህ በርታ ትችላለህ

  • @ቤዛነኝየእድልናፋቂ
    @ቤዛነኝየእድልናፋቂ 4 ปีที่แล้ว +4

    ኢሱ መልካም እድል ይሁንልህ
    ድምፅክ ግን ያሌለ ነው አባቴ ፈጣሪ ይርዳህ ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @እራመዳለሁበተስፍ-ጐ6ኸ
    @እራመዳለሁበተስፍ-ጐ6ኸ 4 ปีที่แล้ว

    ኢሱ የሚገረም ድምፅኮ ነው ያለህ በርታልኝ ሁሉንም ትችሌለህ ልዩ ነህ

  • @sefinehabera9009
    @sefinehabera9009 3 ปีที่แล้ว

    ኢሱ ምርጥ ድምፅ ነው ያለህ እባክህ በአልበም ከች በል

  • @Seni-Afro
    @Seni-Afro 4 ปีที่แล้ว +9

    ፐ ድምፅ ለምንድነው በራሱ ስራ የማይመጣው እያልኩ ነበር እንኳን ደና መጣክ😍😍

  • @jonhap29
    @jonhap29 4 ปีที่แล้ว +10

    why would someone DISLIKE this video ? It is amazing song . some people are wierd

    • @aleabosto6471
      @aleabosto6471 4 ปีที่แล้ว

      i fee ya bro...
      ppl never fail to surprise me even in the weirdest of ways like this lol

  • @abelo6426
    @abelo6426 4 ปีที่แล้ว

    እውነትም እውነት አለኝ! ገራሚ ሙዚቃ ነው፡ እኔም እውነት አለኝ ያንን እውነት ልታውቅልኝ አልፈለገችም እንጂ፡
    ለማንኛውም ጥሩ ስራ ነው በሌላ ምርጥ ስራ እንደምትመጣ ተስፋ አለኝ፡ ይመችህ

  • @እሩሃማምህረትሚገባትሴት
    @እሩሃማምህረትሚገባትሴት 4 ปีที่แล้ว +2

    ኢሱ በጣም አሪፍ ስራ ነው በርታ በጣም ሚገርም ድምፅ አለክ ጀግና ብዙ እንጠብቃለን ካንተ 😍😍😍

  • @fentawerke4904
    @fentawerke4904 4 ปีที่แล้ว +2

    ኦ መጣህልን የኛ ምርጥ በርታልን በአንተ ላይ ብዙ ተስፋ አለን

  • @Gionawit16
    @Gionawit16 4 ปีที่แล้ว

    አሪፍ ስራ ነው ከዚህም በላይ መስራት ስለምትችል በርታ ብዙዎችን ያስደመመ ተወዳጅ ድምፅ አለህ

  • @yididiyayidi1244
    @yididiyayidi1244 4 ปีที่แล้ว

    ቆንጆ ስራ ነው ድምፁ ታድሎ የጥላሁንንም የብዙአየሁ ደምሴንም ይመስላል😍በርታልን፡፡

  • @abrishatu6812
    @abrishatu6812 4 ปีที่แล้ว

    Wow በጣም አሪፍ ዘፈን ነው። የዘፋኙን ብቃት የሚያሳይ ነው። I remeber you at sheger

  • @fafiabera1618
    @fafiabera1618 4 ปีที่แล้ว

    ለስለስ ያለ እሚጥም ሙዚቃ ኢሱየ በርታልን

  • @shimeleszegeye6677
    @shimeleszegeye6677 4 ปีที่แล้ว +12

    Essu Man, Well come by smart slow original music.

  • @miketube6018
    @miketube6018 4 ปีที่แล้ว

    እውነት አለኝ ስትል አልሰማውም ልበል ? ዘፈኑ አንደኛ ነው

  • @YafikerSew
    @YafikerSew 4 ปีที่แล้ว

    በሙሉ አልበም ማየት እፈልጋለሁ ይሄን ልጅ በጣም ይችላል ‼🙌👌👏👑

  • @rozarozi9629
    @rozarozi9629 4 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ድንቅ ስራ ነው
    ግን ድምፅህ የሀይለየሱሱ ፋሲሳ ጋር ይመሳሰላል ልበል በተረፈ 👌👌👌👌👌👌

  • @helenngus2956
    @helenngus2956 4 ปีที่แล้ว +3

    እንደዚህ ብቅ በልልን አሪፍ ስራ ነው ከዚህም በላይ መስራት ትችላለህ በርታ

  • @iam62126
    @iam62126 4 ปีที่แล้ว +6

    He is my #1 when he competed in Balageru Idol and is still #1 I hope to hear a happy song from him soon. I was wondering what happened to him since then. I hope he rises and shine like the STAR 💥💥💥💥 he is. Please tell him we expect to hear and see a lot more from him. I pray 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏 that he rises up to a super star level.

  • @hilinamesganu6165
    @hilinamesganu6165 3 ปีที่แล้ว

    በርታ ወንድሜ በመንገድ ሁሉ እመብርሀን ትከተልህ

  • @habiyoutube6453
    @habiyoutube6453 4 ปีที่แล้ว +2

    ድምፅክ ያበደ ነው ተጠቀምበት ኢሱ መልካም እድል

  • @yonasarega1244
    @yonasarega1244 4 ปีที่แล้ว +4

    እነ ጋሽ ጥላሁን ያን የመሰለ ድምፅ ይዘው በጊዜያቸው ተጠቅመውበት በእያንዳንዳችን ልብ ላይ ተቀምጠው ህያው ሆነው አልፈዋል። ያንተ ድምፅ ደግሞ ያለፉትን ታላላቅ ድምፃዊያንን እያስታወሰን ከትውልድ ትዉልድ እንደሚተላለፍ ዛሬ ላይ ቆሜ ስነግርህ በሙሉ ልብ ሆኜ ነው። ፈጣሪ ብቻ ይጠብቅህ።

  • @halenyameralabera8965
    @halenyameralabera8965 3 ปีที่แล้ว

    አሜት ውበት አቤት ድምጽ አቤት ዜማ ምርጥ ነው ኡፍፍፍፍ ከጆሬ መደንዘዝ አተረፍካን ኢሱ ውድ♥♥♥♥

  • @elsatekest2714
    @elsatekest2714 4 ปีที่แล้ว +1

    ሁሉም የራሱ እውነት አለው ኢሱ በርታልኝ የኔ መረዋ ድምፅ ከዚህ የበለጠ ጠብቃለው ግን ኩራትህን አስተካክል እሺ

  • @K1L2W3
    @K1L2W3 4 ปีที่แล้ว

    ድንቅ ድምጽ የአገሬ ሸበላ ወደፊት ጥላሁንን ትተካለህ በርታለን!!!!

  • @Mama21589
    @Mama21589 4 ปีที่แล้ว +2

    ምርጥ ስራ ገና ብዙ ታሳየናለክ የሙዚቃው ንጉሥ

  • @tesfahunhailu7793
    @tesfahunhailu7793 4 ปีที่แล้ว

    Amizinge voce e/z yirdahe eyouinge yamitile leje ya hitsanate leje akibrhalwe bro