ሱራፌል ዳኛቸው ከትንሿ መርቲ ጀጁ እስከ ኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድን/EBS Sport

แชร์
ฝัง

ความคิดเห็น • 122

  • @user-bs6tj5vi1b
    @user-bs6tj5vi1b 4 ปีที่แล้ว +17

    ሡራ (ነብሮ) በርታ ጀግናየ ገና በአውሮፓ ክለቦች እንደማይህ አልጠራጠርም እንወድሃለን የፋሢል ደጋፊ ነኝ🇦🇹😘

  • @user-oi8tz4bc3j
    @user-oi8tz4bc3j 4 ปีที่แล้ว +16

    ደስ የሚል ጨዋ ልጅ ሱራ በጣም እወድሀለው በርታልን የፋሲል ከነማ ደጋፊ ነኝ😘

  • @tesfamariammareyabey5723
    @tesfamariammareyabey5723 4 ปีที่แล้ว +6

    እግዚአብሔር ያሰብከውን ያሳካልህ... እዲህ ጀግና የሆንከው እሷን ይዝህን ነው ለካ..እናትህን ኪዳነምህረትን ጠበቅ ወድም ሱሬ...

  • @user-xq2xw3ql6g
    @user-xq2xw3ql6g 4 ปีที่แล้ว +13

    ፋሲል ከነማ የአማራዎች አርማ በርቱልን

  • @user-hu2fx3wo3p
    @user-hu2fx3wo3p 4 ปีที่แล้ว +5

    ጨዋ ልጅ ነህ ሱረፌል የኔ ጌታ ስወድህ 😘
    የፋሲል ደጋፊነኝ🇦🇹🇦🇹💪💪💕💕💔💔
    በርታ ፋሲል ውስጤ ነው😘😘😘😘😘

  • @worknehworkneh5659
    @worknehworkneh5659 4 ปีที่แล้ว +7

    ሱራ የ መሀል ሜዳው ሞተር በርታልን ከአንተ ብዙ እንጠብቃለን የፋሢል ደጋፊ ነኝ

  • @xuufxuhfdu2017
    @xuufxuhfdu2017 4 ปีที่แล้ว +2

    ሱራፌልየ እመብርሀን ትጠብቅህ የኔ አንበሳ

  • @user-xy3fz2uq3c
    @user-xy3fz2uq3c 4 ปีที่แล้ว +8

    ሱሬ ምርጥስው ፍጣሪ ይጠብቅህ❤️❤️❤️❤️❤️

  • @kiyayegetaliji7876
    @kiyayegetaliji7876 4 ปีที่แล้ว +6

    ሱሬ ምርጥ የመርቲ መጠራችን ብርቁ የሰፈሬ ልጅ እልምክ እውን ሆናል ገና ትጓዛለክ በርታልን እኖድካለን ገና ብዙ ይመነጫሉ ከመርቲ ብዙ አሉ

    • @imissumomethiopia541
      @imissumomethiopia541 4 ปีที่แล้ว +1

      ይቅርታ ግን መርቲ የኔ አካባቢ ነው

    • @eyutube1977
      @eyutube1977 4 ปีที่แล้ว

      @@imissumomethiopia541 መርቲ ወዴት አካባቢ ነው መተሐራ ነው ? ውዴ በፍቃደኚነት ቻናሌ ከተመቸሽ ቤተሠብ ሁኚ

    • @mesimarfromgonderamehra9194
      @mesimarfromgonderamehra9194 4 ปีที่แล้ว

      መርቲ አማራ ክልል ውስጥ ነው ወይስ ሌላ ክልል ውስጥ

    • @user-yo2gh4wp1e
      @user-yo2gh4wp1e 4 ปีที่แล้ว

      መርቲ ግን የት አካባቢ ነው

    • @kiyayegetaliji7876
      @kiyayegetaliji7876 4 ปีที่แล้ว

      @@mesimarfromgonderamehra9194 ኦሮሞ ክልል

  • @user-ni4ew2nz1b
    @user-ni4ew2nz1b ปีที่แล้ว

    ነብሮ በርታከአንተ ብዙ እንጠብቃለን

  • @begogenetie2983
    @begogenetie2983 4 ปีที่แล้ว +1

    ሱራ(ነብሮ) የምንጊዜም የኢትዮጵያችን ጀግናችን ነህ፡ ከአንተ ገና ብዙ እንጠብቃለን በርታልን፡፡

  • @user-dt8fi6el9w
    @user-dt8fi6el9w 4 ปีที่แล้ว +4

    ሱራፌል አላህ ይጠብቅህ

  • @bizuneshethioyoutube
    @bizuneshethioyoutube ปีที่แล้ว

    የሐገሬ ልጅ

  • @user-ug3yb9vl2u
    @user-ug3yb9vl2u 4 ปีที่แล้ว +1

    ዋው እንኳን ደሥ አለሕ ወድም ጎበዝ በርታ ከዚሕ በለይ ከተ እጠብቃለን

  • @mestwetyilma4924
    @mestwetyilma4924 4 ปีที่แล้ว +8

    ምርጥ ያገሬ ልጅ በጣም አኩራህን የምር ፈጣሬ ያሰብከውን ያሳካልህ

    • @user-hb1ey7wi2i
      @user-hb1ey7wi2i 3 หลายเดือนก่อน

      አኮራን ብቻ❤

  • @Bewketuadinew
    @Bewketuadinew 4 ปีที่แล้ว +1

    ሱራፌል ዳኛቸው የኔ ጌታ ስወድህ ::ሱራ (ነብሮ) ጀግና ነህ ቀጥልበት በጣም ትችላለህ

  • @ss-gu9ge
    @ss-gu9ge 4 ปีที่แล้ว +1

    ሱራፌል ዳኛቸው የኔጌታ ስወድህ የፋሲል ደጋፊነኝ

  • @ss-gu9ge
    @ss-gu9ge 4 ปีที่แล้ว +6

    ሑልጊዜ ደስስስስ ይበላችሁ ፋሲሎች

  • @user-dq2qh7gi4n
    @user-dq2qh7gi4n 4 ปีที่แล้ว +1

    ሡራፍልየ አይዞህ ያሰብከውን ያሣካልህ የኢ/ያ ጀግና

  • @binyamseyoum2648
    @binyamseyoum2648 4 ปีที่แล้ว +8

    መልማዩን አክብሩልን።

  • @user-ik6oo5yi7l
    @user-ik6oo5yi7l 4 ปีที่แล้ว +1

    በረቱ የሀገራችን ጀግኖች እናንት ናችሁ

  • @natnaelshumi6097
    @natnaelshumi6097 3 ปีที่แล้ว +1

    የእኔ ምርጥ ወንድም ገና ብዙ ታሳየለ

  • @alexu183
    @alexu183 4 ปีที่แล้ว

    Sure & hailu በርቱ መርቲዎች. Kerim የሚቆጨኝ ቸጫዋች

  • @hayukwt4218
    @hayukwt4218 4 ปีที่แล้ว +2

    በርታ 🌹❤🙏💕ሱራፌል የአማራ እቁ

  • @user-yd4sc6ec4e
    @user-yd4sc6ec4e 3 ปีที่แล้ว +1

    ሱሬ የአርሴናል እና የሚሲ ደጋፊ ስለሆንክ ደስ ብሎኛል ልክ እንደኔው ነክ

  • @user-zg8cb6kn9u
    @user-zg8cb6kn9u 4 ปีที่แล้ว +1

    በርታ ፈጣሪ ህልምህን ያሳካልህ

  • @leulgenene3927
    @leulgenene3927 4 ปีที่แล้ว +1

    Surafel የኛ ጀግና

  • @genetyearsema8689
    @genetyearsema8689 4 ปีที่แล้ว +2

    የልብህን መሻት ይፈፅምልህ ጀግናችን

  • @bereketdaniel1094
    @bereketdaniel1094 4 ปีที่แล้ว

    ሱራ በርታልን ብዙ እንጠብቃለን ትችላለህ

  • @twakegelila8251
    @twakegelila8251 4 ปีที่แล้ว +4

    ሱራ ጀግና ነህ ቀጥልበት በጣም ትችላለህ

  • @user-el5fh1fe5k
    @user-el5fh1fe5k 4 ปีที่แล้ว +1

    በርታልን እያኮራከን ነዉ

  • @user-nj1nv5ks7u
    @user-nj1nv5ks7u 4 ปีที่แล้ว

    በርታልን የኛ ጀግና ውድድድድድድ ከልቤየ

  • @wudemenge1525
    @wudemenge1525 4 ปีที่แล้ว +2

    ውስጤ ነህ

  • @mitiafro963
    @mitiafro963 4 ปีที่แล้ว

    Wowww betam gobez nek yemechik sura wow

  • @mulugetaabrarie1351
    @mulugetaabrarie1351 4 ปีที่แล้ว +2

    ጀግና

  • @imissumomethiopia541
    @imissumomethiopia541 4 ปีที่แล้ว

    ሱራ የኔ ጀግና ያሰብሐው ተሳክቶ እንደማይህ እርግጠኛ ነኚ ትችላለህ አንበሳዬ ፍጣሪ ያሰብከውን ያሳካልህ❤❤❤😘

  • @gideontilahun374
    @gideontilahun374 3 ปีที่แล้ว

    If I’m not mistaken he scored a goal against Ivory Coast.

  • @birabirotube9191
    @birabirotube9191 4 ปีที่แล้ว +7

    ሙጂብ ቃሲም እራሱ የልተወራለት ጀግና ነው መሸለም አለበት ደግሞ እስቡበት እስታዲኤም መሰራት አለበት

  • @user-mq7co7zs3r
    @user-mq7co7zs3r 4 ปีที่แล้ว +1

    ነብሮዬ በርታ ፋሲል± ቢዲ=አማራ

  • @ss-gu9ge
    @ss-gu9ge 4 ปีที่แล้ว

    የኔጌታ ሀሳብህን ያሳካልህ

  • @lominegeseyoutube1417
    @lominegeseyoutube1417 4 ปีที่แล้ว +1

    Wouuuu 👍💪👍

    • @eyutube1977
      @eyutube1977 4 ปีที่แล้ว

      ውዴ በፍቃደኚነት ቪዲዮዬ ከተመቸሽ ቤተሠብ ሁኚ

  • @user-zn3ds7vk6v
    @user-zn3ds7vk6v 4 ปีที่แล้ว

    Wowww

  • @ageridese2854
    @ageridese2854 4 ปีที่แล้ว +3

    አበሳ💪💪

    • @eyutube1977
      @eyutube1977 4 ปีที่แล้ว

      ውዴ በፍቃደኚነት ቤተሠብ እንሁን ጎራ በይ

  • @1hagerachin
    @1hagerachin 4 ปีที่แล้ว +1

    I hope he gets picked by a team in Europe. It is really difficult for him to raise his game in Ethiopia.

  • @tsegayeabebe7147
    @tsegayeabebe7147 4 ปีที่แล้ว

    Sura you are best

  • @user-ls3ki8fu2s
    @user-ls3ki8fu2s 4 ปีที่แล้ว +2

    ሱራ የኔ እንቁ ሥወድህ

    • @eyutube1977
      @eyutube1977 4 ปีที่แล้ว

      ውዴ በፍቃደኚነት ቻናሌ ከተመቸሽ ቤተሠብ ሁኚ

  • @user-ti6rl4oe3i
    @user-ti6rl4oe3i 4 ปีที่แล้ว +1

    በርታ

  • @user-jn5nb7fe2p
    @user-jn5nb7fe2p 4 ปีที่แล้ว

    ሱራዬ ሰወድክኮ የሆንክ አንበሳነገር🇦🇹ጀግናዬዋ

  • @LA-lx2pf
    @LA-lx2pf 4 ปีที่แล้ว +2

    ሱሬ ከስያትል አድናቂህ ነን

  • @geichman7818
    @geichman7818 4 ปีที่แล้ว

    surafial betam tamraleh ketlibet yasebkew yasakalih

  • @barisaabile1521
    @barisaabile1521 4 ปีที่แล้ว

    👍🏼💪🏻

  • @mesimarfromgonderamehra9194
    @mesimarfromgonderamehra9194 4 ปีที่แล้ว

    የኔ የዋህ

  • @ss-gu9ge
    @ss-gu9ge 4 ปีที่แล้ว

    የኔጌታ በርታ በርታ ጀግናነህ ገና ትቀጥላለህ

  • @user-hb1ey7wi2i
    @user-hb1ey7wi2i 3 หลายเดือนก่อน

    መርቲን አልፎ ኢትዮጺያን አስጠራክ ጀግና ጓረቤቴ

  • @user-ct1yw1hy7d
    @user-ct1yw1hy7d 4 ปีที่แล้ว +3

    የኔ የኛ ባትሆን ይቆጨኝ ነበር

    • @eyutube1977
      @eyutube1977 4 ปีที่แล้ว +1

      በጣም
      ውዴ በፍቃደኚነት ቻናሌን ጎብኚልኝ ከተመቸሽ ቤተሠብ ሁኚ

  • @abushmisaye3910
    @abushmisaye3910 4 ปีที่แล้ว +1

    sura sura

  • @user-be6hn8tg7i
    @user-be6hn8tg7i 4 ปีที่แล้ว +3

    መርቲ ያፈራች ሱሬ ኩራታችን የሰፈራችን ምርጥ

    • @radiyaradiya780
      @radiyaradiya780 4 ปีที่แล้ว +1

      የኔጀግና

    • @eyutube1977
      @eyutube1977 4 ปีที่แล้ว +1

      ውዴ በፍቃደኚነት ቤተሠብ እንሁን

    • @user-fb9fe9yk7d
      @user-fb9fe9yk7d 4 ปีที่แล้ว +1

      የመርቲ ጀጁ ልጅ ከሆንሽ እንተዋወቅ

    • @user-be6hn8tg7i
      @user-be6hn8tg7i 4 ปีที่แล้ว

      awo yemrti lje nge seni

    • @user-be6hn8tg7i
      @user-be6hn8tg7i 4 ปีที่แล้ว

      @@eyutube1977 eshi enatu yechalale

  • @Tube-ry5xe
    @Tube-ry5xe 4 ปีที่แล้ว +1

    የኔ ጀግና በርታልን

    • @eyutube1977
      @eyutube1977 4 ปีที่แล้ว +1

      ውዴ በፍቃደኚነት ቻናሌ ከተመቸሽ ቤተሠብ ሁኚ

    • @Tube-ry5xe
      @Tube-ry5xe 4 ปีที่แล้ว

      @@eyutube1977 ok

  • @user-be6hn8tg7i
    @user-be6hn8tg7i 4 ปีที่แล้ว

    የኔ ጀግና

    • @sajidaberro6172
      @sajidaberro6172 4 ปีที่แล้ว

      ጀግና የሀገሬ ልጀ ፈጣሪ ይጠብቅ

  • @diboraanbacew5586
    @diboraanbacew5586 3 ปีที่แล้ว

    ነብሮ በርታ

  • @user-be6hn8tg7i
    @user-be6hn8tg7i 4 ปีที่แล้ว

    ሱልጣን ምስጋና ይገባዎል

  • @solihabesha722
    @solihabesha722 4 ปีที่แล้ว +1

    ስቲዲዎም ሜዳውን መስተካከል አለበት በደንብ

  • @danielgetu5611
    @danielgetu5611 4 ปีที่แล้ว

    ሱሬ ወደፊት ጥሩ ደረጃ እንደምትደረስ ትልቅ ተስፋ አለን ትችላለህ ሱሬ

  • @ethioman1241
    @ethioman1241 3 ปีที่แล้ว

    SURAFEL and ABUKI ARE THE BEST PLAYER:::::BOTH ARE THE FUTUTRE

  • @sanikonjosanikonjo4705
    @sanikonjosanikonjo4705 4 ปีที่แล้ว +1

    ያሰብከውን ሁሉ ፈጣሪ ያሳካልክ

  • @tootzytoot9668
    @tootzytoot9668 4 ปีที่แล้ว +4

    I hope Surafel will read my comment.
    As a former footballer, and a coach now, I see a big potential and talent in him. But, this is not enough.
    To become a professional football player, it requires a lot of dedication, hard work, focus and discipline.
    The majorities of Ethiopian players, play maximum 4 or 5 years, after that all would disappear. Why? Because they are surrounded by bunch of clowns, and no knowledge about football.
    Surafel, I will give you some advices, if you follow them step by step, I guarantee you, 2 years from now you be playing in Europe.
    READY?
    1- Discipline
    2- Train twice a day
    3- Good nutritions, high in proteins and carbs.
    4- Sleep good, minimum 10 hour a night.
    5- Drink plenty of water, to avoid dehydration and muscle cramps.
    6- Never sleep without drinking milk.
    7- Never touch alcohol and Beer. I know some people will tell you, alcohol is good for your body, don't listen to them, your is producing natural alcohol from the food that you eat.
    8- Never go to bars and nightclub.
    9- Stay away from cigarette, shisha and Marijuana.
    10- Listen and focus to what your coach is saying.
    I will see you in Europe, 2 years from now. God will.

    • @solomonmamo1517
      @solomonmamo1517 4 ปีที่แล้ว

      Those trainers who you called them clowns and don't have football knowledge are the ones who trained him and contribute a lot for his succsess to be the best player of the year. In the years to come, With the help of his trainers he will keep shining in his home land and hopefully abroad. Shame on your comments.

    • @tootzytoot9668
      @tootzytoot9668 4 ปีที่แล้ว +2

      @@solomonmamo1517 Bro, you completely missed my point. I'm talking about those, who used to give us tea and lemon after practice, to the point of dehydration. I'm not talking about his coaches of today.

    • @peace4all520
      @peace4all520 4 ปีที่แล้ว +1

      solomon mamo
      You completely misunderstood what he wanted to convey which is true. You better go back and read it again so that you will be able to correct yourself.

    • @tootzytoot9668
      @tootzytoot9668 4 ปีที่แล้ว +1

      @@peace4all520 I appreciate for taking the time to explain my points. Thank you Bro.👍👍👍

  • @user-jn5nb7fe2p
    @user-jn5nb7fe2p 4 ปีที่แล้ว

    ሱራዬ ሰውድክ🇦🇹😘

  • @etyolove335
    @etyolove335 4 ปีที่แล้ว +2

    ጀግና 💪

  • @ashenafimiskir7286
    @ashenafimiskir7286 4 ปีที่แล้ว

    Sure mirtua...

  • @amanuel6553
    @amanuel6553 3 ปีที่แล้ว

    እረ እኛንም እዩን

  • @tensaeadugna5397
    @tensaeadugna5397 4 ปีที่แล้ว

    suray yewente adenakihe ngi bretalene

  • @bekeleyitayew9340
    @bekeleyitayew9340 4 ปีที่แล้ว

    ከፋሲል እንዳትወጣ እንወድሃለን

  • @elsatube8733
    @elsatube8733 4 ปีที่แล้ว

    ሱሪ ውስጤ ነው 😑

  • @marcaoleg6150
    @marcaoleg6150 4 ปีที่แล้ว

    Bebro

  • @fentahunbikalekebede
    @fentahunbikalekebede 4 ปีที่แล้ว +1

    guadegnaye slehone enji jemal enkuan kuas kim ayzm

  • @egzeabarybarkkasamaysamaya2317
    @egzeabarybarkkasamaysamaya2317 4 ปีที่แล้ว

    Sura batam yamadanx mirt yasafar kilas batam waw yidgat safaran ayawet kuas madya wayina batam dase bilogal sura barta yana abasa

  • @bekelerediet3843
    @bekelerediet3843 3 ปีที่แล้ว

    Abuki ena sura Ethiopia buna bnayachew

  • @AnaAna-zo1vf
    @AnaAna-zo1vf 4 ปีที่แล้ว +1

    Yagera lji berta sura

    • @eyutube1977
      @eyutube1977 4 ปีที่แล้ว

      ውዴ በፍቃደኚነት ቤተሠብ እንሁን

  • @emantubr778
    @emantubr778 3 ปีที่แล้ว

    ወንድሞቻችንን አታስጨርሱብን😔እናንተ ለዬቱብ ጥቅማቹ ብላቹ ነው ሶሻል ሚዲያ ላይ እንዲወጡ የምታደርጉት😏እዚህ ላይ መቅረብ የሚጠበቅባቸው አይመስለኝም ምቀኛ በበዛበት ሀገር😥😥😥😥

  • @eyobwondu
    @eyobwondu 3 ปีที่แล้ว

    መልሰሃል ያው ወደ አፍሪካ ዋንጫ፣ ይቅናህ አቦ Europe ላይ ላይህ እቋምጣለሁ!

  • @nouralichaddad2961
    @nouralichaddad2961 4 ปีที่แล้ว

    Surafeli mar berta fasil deme new

  • @rozeamira4075
    @rozeamira4075 4 ปีที่แล้ว

    ሰላም ያገሬልጆች በያላችሁበት ሰላማችሁ ብዝት ይበል ያሰባችሁትን የልባችሁን ፈጣሪ ያሳካላችሁ ፍቃዳችሁ ከሆነ ሰብስክራይብ አድርጉኝ ቅን እንሁን ቅንነት አይጎዳም አብባችሁ አትለፉ subscribe Me Gaise

  • @ethiopianmusicaddictedvibe9647
    @ethiopianmusicaddictedvibe9647 4 ปีที่แล้ว

    ke kuase belay ergataw des sel

  • @DerraTube
    @DerraTube 4 ปีที่แล้ว

    ..ዉድ እና የተከበራችህ የebstv እስት አንድ ግዜ ሱብስክራይብ አርጉኝ አመሰግናለው

  • @user-be6hn8tg7i
    @user-be6hn8tg7i 4 ปีที่แล้ว

    Ere bezu alu gena yewtalu

    • @kiyayegetaliji7876
      @kiyayegetaliji7876 4 ปีที่แล้ว

      አሉ ገና ቤቲ በተለይ የሴቶች ስንት ብቃት ያላቸው አሉ

    • @kiyayegetaliji7876
      @kiyayegetaliji7876 4 ปีที่แล้ว

      እኔ ያቆምኩትን ኳሴን ብጫወት ይሻለኛል ከመዳም ጭወት

  • @lamrof
    @lamrof 3 ปีที่แล้ว

    ሱራፌል ስትሮጥ ወደ መሬት ዝቅ ትላለህ። ይህ ፍጥነትህን ይገታዋል አድካሚም ነው። "how to run with a high hip" ብለህ ዩትዩብ ላይ ፈልግና የምታገኛቸውን ቪዲዎዎች አጥናቸው ተለማመዳቸው።

  • @kalebgmechale2157
    @kalebgmechale2157 4 ปีที่แล้ว

    እውነተኛው ነብሮ

  • @abutiglu3641
    @abutiglu3641 4 ปีที่แล้ว +2

    ፀጉር ህ ስለበዛህ እና ስታይሉ አንተነትህን ስለሚያሳንሰው! እባክህ አሳጥረው ወይም ተቆረጠው????