# ምርጥ ባሚያ በስጋ አሰራር ROZe youtube #🥣

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 21 ต.ค. 2024

ความคิดเห็น • 17

  • @ሀዩወረባቦትዩብ
    @ሀዩወረባቦትዩብ ปีที่แล้ว +1

    ወአለይኩምእሰላም ወራህመቱሏሂ ወበረካትሁ መሸአላህ መሸአላህ በጣም ሀሪፍ አሰራር ነው ያሳየሽን ሰርተን እንሞክረዋለን ውደ በርቺ

  • @lubabarayatube.
    @lubabarayatube. 2 ปีที่แล้ว +1

    አሰላም አለይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካቱሁ ማሻአላህ እህቴ ባለሙያ ዋውውውጎበዝ ያወቁትን ማሳወቅ መልካምነትነው

  • @Hdya-chanel
    @Hdya-chanel 2 ปีที่แล้ว +1

    አሰላምአለይኩምወራህመቱላሂወበረካቱ ውድ አልኸምዱሊላሂረቢልአለሚን ማሻአላህ ማሻአላህ ማሻአላህ ማሻአላህ ማሻአላህ ማሻአላህ ማሻአላህ መጣሽ እዴ ለምን ጠፋሽብኝ አላህ ሀገራችን ሰላም ያሰማን

  • @ZahraZahra-rv2oh
    @ZahraZahra-rv2oh 7 หลายเดือนก่อน

    በርቺ የኔ ባለሞያ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Tube-to9np
    @Tube-to9np 2 ปีที่แล้ว

    አሠላምአሊኩም እሮዚእደነሽ ማማየ
    ወውውው ማአሻአላህ ተባረከአላህ👏👍👍👍

  • @mideya
    @mideya 2 ปีที่แล้ว

    አሰለማሊኩም ወረህመቱላሂ ወበረከቱ ማሻአላ ተባረካላ. ዋውውው

  • @sarahabshawet
    @sarahabshawet 2 ปีที่แล้ว

    አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ አህለን ወሳህለን ሮዚየየየየየየየየ ማሻ አላህ አሪፍ አሰራር ነው ቀጢይበት ውዴ አላህ ሀገራችን ህዝባችን ሰላም ያድርግልን በስደት ላለነው በሰላም ለሀገራችን ያብቃን ያረብ

  • @NJUYouTube
    @NJUYouTube 2 ปีที่แล้ว

    አሰለሙ አለይኩም ወረህማቱለሂ ወበረካቱሁ አሂለን ውድሮዚዬ ማሻ በጠም የምየምር የምግብ አሰረሪ ነው ጎቦዝ አሏህ የጊዝሽ ቀጥይበት በዐም ጥሩ ነው👍👍👍👍💞🇪🇹🌹

  • @abcdefg1234
    @abcdefg1234 2 ปีที่แล้ว

    አሰላማሌይኩም ወራመቱላሂ ወበረካቱሁ ማሻ አላህ ዋዉዉዉ የኔ ባለ ሞያ ነሽ እኮ አላህ ይጨምርልሽ የምወድሽ ቀጥይበት አላህ ካንቺ ቡዙ ነገር እጠብቃለን ቀጥይበት ጎበዝ በርችልኝ ማሪ

  • @tube2701
    @tube2701 2 ปีที่แล้ว

    አሰላምአለይኩም ማሽአላህ በርችውድ

  • @ZahraZahra-rv2oh
    @ZahraZahra-rv2oh 7 หลายเดือนก่อน

    ማሻ አላህ❤❤❤ማሻ አላህ❤❤❤ማሻ አላህ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @betiwolloyoutubechannel7681
    @betiwolloyoutubechannel7681 2 ปีที่แล้ว

    ሰላምሽ ብዝት ይበል እሮዝዬ አገራችንን እና፣ህዝቦቻን ፈጣሪ ይጠብቅልን እኛንም በያለንበት ከክፍው ነገር ይሰውረን❤❤❤

  • @z.kitchen7030
    @z.kitchen7030 2 ปีที่แล้ว

    ዋለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበወካቱ እንዴት ናችሁልኝ ውድ የኢትዮ ልጆች ሰላማችሁ ይብዛ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን ማሻአላ ተባረካላ አሪፍ አሰራር ነው የሰራሽው እውነት ነው ሁሉም ስራ እንደየ ቤቱ ይለያያል ያወቁትን ማሳወቅ ቅንነት ነው እናመሰግናለን

  • @satrezdtube1162
    @satrezdtube1162 2 ปีที่แล้ว

    አሰላም ዋሊኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ሰላምእደትናችሁየሀገሬልጀሸችበያላችሁበትአላህይጠብቃችሁ መሻአላህየተባረከአላሀሰ

  • @ZahraZahra-rv2oh
    @ZahraZahra-rv2oh 7 หลายเดือนก่อน

    ይሠለም ይዴኪ❤❤❤❤እንቲ ሻጥራ❤❤❤❤❤

  • @seadihusna
    @seadihusna 2 ปีที่แล้ว

    አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ ዋው ማሻአላህ በጣም የምወደው ምግብ ባምያ ወላሂ ሌሽ አትወጂውም😂😂