በባሏ ወንድም በአደባባይ እርቃንዋን የተዋረደችው ሴት

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 19 ก.ย. 2024
  • Unauthorized use, distribution and re upload of this content is strictly prohibited
    Copyright ©2021 Sile hiwet Tv

ความคิดเห็น • 293

  • @godisgoodallthetime836
    @godisgoodallthetime836 3 ปีที่แล้ว +59

    ከነገረኛ ሴት እግዚአብሔር ይጠብቅ

  • @rehimaahmed
    @rehimaahmed 3 ปีที่แล้ว +85

    ሴት የላከው ጅብ አይፈራም እኔም ሴት ነኝና
    #ከነገረኛ ሴት
    #ከቀናተኛ ከመሳኖ
    #ከጎረቤት አሽሙረኛ አላህ ይጠብቀን
    #መልካም #ፍጥር ያ ክዋቲ

  • @ሀገሬስወድሽ-ኘ6ወ
    @ሀገሬስወድሽ-ኘ6ወ 3 ปีที่แล้ว +10

    ይህን ሳይ ዛሬ ባሌን ለመተው ወስኝለሁ ጠዋት ማታ ቢላ ነው የሚመዝብኝ የሰባት ወር ልጅ ይዥ ጎደኛ ቤት እገኛለሁ የሰው ሀገር ሆኖ እጅ ኢትዮ ቢሆን ድሮ ነበር የምተወዉ ድር አርጉልኝ ልጄ በሰላም ለገሮ እድትበቃ

    • @ጠበቃ
      @ጠበቃ 3 ปีที่แล้ว +2

      አይዞሽ በቶሎ መወሰን አለብሽ

    • @Kushaitopia
      @Kushaitopia 3 ปีที่แล้ว

      Fetari yrdash, ayzosh.

  • @ታሪኬንለውጠውናሠውይግረመ
    @ታሪኬንለውጠውናሠውይግረመ 3 ปีที่แล้ว +43

    ማነው እስቲ ያገሩ ሰላም መሽቶ በነጋ ቁጥር እደኔ የሚያስጨንቀው አምላኬ አገሬን አደራ ዳሯን እሳት መሃሏን ገነት አርግልን🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬ለተዋህዶ ልጆች በስደት ያላቹ እኳን ለኦሳና አርያ አደረሳቹ

  • @yetsigelejsarontsige9707
    @yetsigelejsarontsige9707 3 ปีที่แล้ว +13

    ይሄ ለሁሉም ትምርት ይሆናል የትኛውንም ያህል ቢበድሉን መሸሽ ብቻ ነው ይህን ያህል መዳረስ ምን አመጣው ትግስት እና ማስተዋል ያድለን ፈጣሪ

  • @ቲጂየአባቷልጅ
    @ቲጂየአባቷልጅ 3 ปีที่แล้ว +6

    በጣም የሚያሳዝን ታሪክ ነው እግዚአብሔር ለሁላችንም ማስተዋሉን ያድለን

  • @ss-jm8se
    @ss-jm8se 3 ปีที่แล้ว +22

    የመጨረሻው ዘመን የአቤልና ቃየልን ያስታውሰናል

  • @godisgoodallthetime836
    @godisgoodallthetime836 3 ปีที่แล้ว +15

    ጠበኛ ሴትና የሚያፈስ ቤት አንድ ናቸው ይላል ታላቁ መፅሃፍ

  • @መአዛከድር
    @መአዛከድር 3 ปีที่แล้ว +20

    አምላኬ ከእንደዚ እርስ በርስ ከመጠፋፋት ጠብቀን

  • @beersheba4316
    @beersheba4316 3 ปีที่แล้ว +18

    ያሳዝናል ቅናት እሚያመጣው ጣጣ ከዚ አያልፍም ብዙዋቻችን ከዚ ቤተሰብ ልንማር ይገባል እናመሰግናለን የሰለሂወት ፕሮግራም አቅራቢ አዘጋጆች ምክንያቱም ብዙ ነገር እንድንማር እያደርጋቹን ነው እና አለማመስገን ንፉግነት ነው በርቱ ።

  • @ሰላምየጌታልጅ-ከ7ነ
    @ሰላምየጌታልጅ-ከ7ነ 3 ปีที่แล้ว +36

    ለኦርቶዶክስ እምነት ተከታዮች እንኳን ለሆሳህና በአል በሰላም በጤና አደረሳቹ አመት አመት ያድርስነት አገራችን ሰላም ያድርግልን ከሚሰማው ከሚወራው ይጠብቀን አሜሜሜሜሜን!!!!!🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇱🇧🇱🇧🇱🇧🇱🇧🇱🇧🇱🇧🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤😘😘😘😘

  • @miratigdhjd7181
    @miratigdhjd7181 3 ปีที่แล้ว +10

    በቃ በሀገርችን ለይ ሰው መግደል እንድ ቀለል ነው መለትነው አራ እንደዝ አይነት ናገር ጌታ ይጠብቀን ቀናት መጥፎነው

  • @eyerusweloyewa6767
    @eyerusweloyewa6767 3 ปีที่แล้ว +9

    ሴትና ልጅ የያዘው እሳት አይበርድም የተባለው ነገር እውነት ነው

  • @lovegrace1303
    @lovegrace1303 3 ปีที่แล้ว +11

    የኔ ሀሳብ ሜሮን ምርጥ ሴት ናት ያችኛዋ እንድትለወጥ እንድትማር ጠጋ ብላ እንደ እህት መርዳት ብትችል መልካም ነበር የሮማንን ችግር ተረድታለች ብትጠጋትና ብታበረታታት ልትለወጥ ትችል ይሆናል ግን የማትለወጥ ከሆነ አንድ ቀን ችግር እንደምታመጣባት ካወቀች ፈፅሞ ከሷ መራቅ ነበረባት ባሎች ደግሞ ችላ ብለው ቆይተው ለሞት መደራረስ ምን ይባላል ? በመጀመሪያ ችላ ማለት አልነበረባቸውም መፍትሄ መፈለግ ነበረባቸው ብቻ ትልቅ ትምህርት ነው እልፍ ሲሉ እልፍ ይገኛል ይባል የለ ? ሜሮን ከሷ መራቅ ነበረባት ። እግዚአብሔር ላገራችን ሰላምን ያውርድልን ።

    • @eyerusgirma9811
      @eyerusgirma9811 3 ปีที่แล้ว

      Yeha hulu eko mikgnet new ere besmam 😥😥

  • @ኤዱኤዱ-ፀ9ዀ
    @ኤዱኤዱ-ፀ9ዀ 3 ปีที่แล้ว +43

    ዛሬ ሶስተኛ ነኝ እስኪ የመዳም ቅመሞች ላይክ አርጉኝ

  • @unitedethiopia1348
    @unitedethiopia1348 3 ปีที่แล้ว +7

    ብስራት በደንብ ገልፀሽዋል !
    ግን እንዴት ፓሊስ ይሄ ሁሉ ሲሆን እርምጃ መውሰድ ነበረባቸው !

    • @ሰላምየጌታልጅ-ከ7ነ
      @ሰላምየጌታልጅ-ከ7ነ 3 ปีที่แล้ว +1

      አለመቀደም ነው ውዴ እነሱ የሚበረቱት (ፊልም ለይ የተዘጋው ዶሲ እና ስለሕይወት ፕሮግራም )

  • @emmyt311
    @emmyt311 3 ปีที่แล้ว +8

    ትልቅ ትምህርት!! እራስን መምሰልን የመሰለ ነገር የለም!!!

  • @rozaassefa8894
    @rozaassefa8894 3 ปีที่แล้ว +8

    ምን አይነት አይነት መአት ነው እረ ለጆሮ በጣም ይዘገንናል ምን አይነት አረመኔያዊ ተግባር ነው ።አላህ ከእንደ ዚህ አይነት መአት ይሰውረን

  • @user-mo2ul6ix8s
    @user-mo2ul6ix8s 3 ปีที่แล้ว +4

    እግዚኦ ከእንደዚህ አይነት ፈተና ፈጣሪ ይጠብቀን በጣም ያማል

  • @user-pb6cf4lw7e
    @user-pb6cf4lw7e 3 ปีที่แล้ว +5

    ፈጣሪ ከእንደዚች አይነት ሴት ይጠብቀን ሴትና ክብሪት አንድ ነው ስንት አይነት ጉድ አለ ያሳዝናል

  • @HelloHi-wb7nk
    @HelloHi-wb7nk ปีที่แล้ว +1

    በጣም ያስዝናል ከባድ ነው ምናይናት ዘመን ደራሰ አረ ፈጣሪ ድራስ ምን ጉድ ነው በርቱ አስተማሪ ትምህርት ነው

  • @bosenagashu1673
    @bosenagashu1673 3 ปีที่แล้ว +23

    ቅናታም ሴት አይጣል ነው
    😭😭😭🤭🤭

  • @biniamtecle307
    @biniamtecle307 3 ปีที่แล้ว +4

    በጣም ኣስገራሚ ትምህርት ነው:: ይህ ፕሮግራም ለሁላችን የሚበጅ ነውና ቀጥሉበት:: እኔ በቦኩልየ እንደ ሜሮን ዓይነት ሰው ነኝ:: በዚህ ከዚህ ፕሮግራም በጣም እየተማርኩ ነው: እና ቀጥሉበት ::

  • @user-io8df2lh6l
    @user-io8df2lh6l 3 ปีที่แล้ว +5

    የእነሱ ድምፅ ቢለቀቅ ጥሩነበር ፈጣሪ ከእንደዚህ አይነት ይጠብቅ ትግቱን ይስጠን

  • @beletebelachew3659
    @beletebelachew3659 3 ปีที่แล้ว +1

    በጣም አሳዛኝ ታሪክ ይች መጥፎ ሴት ቤተሰቡን አጠፋፋች..
    ብስራት እግዚአብሔር በሰብሽን ይባርክልሽ!!!.

  • @mesetawetyagatilejijesusis9666
    @mesetawetyagatilejijesusis9666 3 ปีที่แล้ว +3

    ፓልሶቹ ቀደሞ በመግባታቸው በጣም ደሰ ይላል አበት አመጸኛ ሴት ጌታ ያጥፉቸው

  • @militeteklemariam6504
    @militeteklemariam6504 3 ปีที่แล้ว +16

    በጣም ያሳዝናል እናትየዋ ሁለት ልጆቻቸውንና የልጃቸውን ልጅ በህይወት አጡ ::

    • @yeneneshmarie1607
      @yeneneshmarie1607 3 ปีที่แล้ว

      ምነው በኮሜንት አስቀድማችሁ መጨረሻውን ነገራችሁን

  • @miratigdhjd7181
    @miratigdhjd7181 3 ปีที่แล้ว +2

    በጌታ አየሱስም ምን አይነት ነገር ነው ውይ ቅናት ውይ ቅናት በጥም ያስዝናል

  • @asmelash4029
    @asmelash4029 3 ปีที่แล้ว +6

    ነገረኛ ሴት መርዝ ናት ቅናት የሚባል በሽታ ደሞ መጠፎ እና አደገኛ ነው እግዚአብሔር ከምቀኛ ሴረኛ ይጠብቀን

  • @livesinusa7116
    @livesinusa7116 3 ปีที่แล้ว +1

    I like your TH-cam channel (program)

  • @ኢክራምወለየዋ-ቐ5ከ
    @ኢክራምወለየዋ-ቐ5ከ 3 ปีที่แล้ว +6

    ሠላም ለኢትዮጵያ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @meklitmimi5660
    @meklitmimi5660 3 ปีที่แล้ว +7

    እንዲ አይነት ቅናአት በፀበል እንኳን አይለቅም እግዚአብሔር መልካም ልብ ያድለን 😥😥😥

  • @user-rb7im3xo7l
    @user-rb7im3xo7l 3 ปีที่แล้ว

    ሁሌም መመኘት ያለብን ጤና ብቻ ነው ገንዘብ ማለት ሴጣን ይዞ ይመጣል በምንም ያልተጣሉት ወንድማማቾች እቁብ ሲጀምሩ በመሃላቸው ሴጣን አስገባ ፈጣሪ ለሁላችንም ማስተዋልና ልቡና ይስጠን ትግስተኛ ያድርገን ፕሮግራሙ በጣም አስተማሪ ነው በመሃል ባታቋርጡት ደስ ይላል በተረፈ በርቱ

  • @melkamgirma9859
    @melkamgirma9859 3 ปีที่แล้ว +2

    ኦ አምላኬ መቼም ክፉ ሴት መሆን አልፈልግም ፈጣሪ ሆይ ከእንደዚ አይነት ነገር ጠብቀኝ
    ልባምን ሴት ማን ሊያገኛት ይችላል ዋጋዋም ከቀይ እንቁ እጅግ ይበልጣል ይላል ቅዱስ ቃሉ አምላክ ይጠብቀን

  • @fg1489
    @fg1489 3 ปีที่แล้ว +2

    አላህን ይጠብቅን

  • @የኔየስላሴባሪያ
    @የኔየስላሴባሪያ 3 ปีที่แล้ว +4

    ፈጣሪዬ ሆይ ከንደዚህ አነት ምቀኛ ሰው ሰውረኝ❤️👏🤗

  • @iskinderalemayehu2838
    @iskinderalemayehu2838 3 ปีที่แล้ว +2

    ኢትዮጵያዊ ከ100/90% የ Character dis-order በሽታ አለበት። ሁሉም ሰው emotional ነው። Value የሚባል ነገር ብዙ ሰው አያውቅም እንደ እንስሳ ስሜቱ በነዳው ነው የሚሄደው ቁሞ የሚገናዝብ የለም። እኔ ኢትዮጵያ ውስጥ የማየው ነገር ከእንስሳ ያነሰ አስተሳሰብና ድርጊት ነው። በትንሽ ነገር ይደሰታሉ በትንሽ ነገር ደግሞ እደዚህ የሰው ሂወት ያጠፋሉ። በአሁኑ ሰዓት ኢትዮጵያዊ ነኝ ለማለት ያሳፍራል።

  • @habiba8571
    @habiba8571 3 ปีที่แล้ว +3

    ሰላም ለሀገራችን

  • @ethiojago7171
    @ethiojago7171 3 ปีที่แล้ว +4

    ሮማን ተብዬዋ ግን ጭራቅ ሴጣን ብያታለሁ በደም ከሰከረች ከአመጸኛ ከቀናተኛ ሴት ፈጣሪ ይሰውራችሁ🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼

    • @kevinjohnson1568
      @kevinjohnson1568 3 ปีที่แล้ว

      አትሳደቢ እህቴ እባክሽ

  • @ghazalaghazala4101
    @ghazalaghazala4101 3 ปีที่แล้ว +1

    Subhanii Alha Saaafffffuuuuu

  • @ዮርዲዩቱብ
    @ዮርዲዩቱብ 3 ปีที่แล้ว +3

    ሰላም ለኢትዮጵያ

  • @selamdemeke5401
    @selamdemeke5401 3 ปีที่แล้ว +1

    Betam Yasazinal

  • @bintaby1099
    @bintaby1099 3 ปีที่แล้ว +24

    መቼ ይሆን እኛ ሴቶች ፈጣሪን የምንፈራው ውይ

    • @hewansyt6254
      @hewansyt6254 3 ปีที่แล้ว

      Wowe telqe temerte nwe

  • @ድንቅየጌታልጅነኝ
    @ድንቅየጌታልጅነኝ 3 ปีที่แล้ว +3

    በጣም ከባድ ነው ይሄን ሁሉ ያመጣ ክፉ ሰይጣን በሮማን አማካኝነት በቅናት ገብቶ ነው ፈጣሪ ከዚህ አይነቱ መሪሪ ሐዘን ይሰውረን

  • @etiosoul
    @etiosoul 3 ปีที่แล้ว

    Such good advice, that you give,I don't want to go without appreciation!

  • @አዳማናዝሬትአዳማ
    @አዳማናዝሬትአዳማ 3 ปีที่แล้ว +5

    በኢየሱስ ስም ምን ጉድ ነው🙆‍♀️🙆‍♀️

  • @brakat1288
    @brakat1288 3 ปีที่แล้ว

    እውነትከቅናትእግዚብሔርይጠብቀንልቦናይስጠን

  • @werkalemasefa6299
    @werkalemasefa6299 3 ปีที่แล้ว +11

    ለዚህ ሁሉ ሴቶች ናቸው ተጠያቂ ናቸው

  • @sonsdw7245
    @sonsdw7245 3 ปีที่แล้ว +1

    ጎበዝ በርቱልኝ አቦ ምድረ ምቀኛ ኦፍፍፍፍ

  • @ሄራንየነፍጠኞቹየፋኖዘርየ
    @ሄራንየነፍጠኞቹየፋኖዘርየ 3 ปีที่แล้ว +1

    አጀብ ነው በዚህ ዘመን መኖርም መፈጠርም በጣም ያስጠላል በሴት ልጅ ቅናት ወንድም ወንድሙን ገደለው ልጅ ልጆችም እግዝኦ ፖሊሶች የህዝብ ልጆች ናቸው ተባረኩ

  • @peace3791
    @peace3791 3 ปีที่แล้ว +2

    ተው እንጂ ተው እንጂ ብሎ አስታርቆ መሄድ ሳይሆን ጥፋተኛውን ይህንን አርም የሚል የለም:: የሀገራችን መታረም ያለበት በሀል ነው::

  • @MeloniMahder
    @MeloniMahder 3 ปีที่แล้ว +5

    ወይኔ ቅናት እሰከዚ ድረሰ ሕይውትን እሰከ ማበላሸት!!

  • @iamfine6333
    @iamfine6333 3 ปีที่แล้ว +1

    እንደ ሮማን አይነት ዛሬም በየቤቱ ከፍቅር ይልቅ ጸብ ከመልካም ሀሳብ ይልቅ የክፋት ሀሳብ የሚያስቡ አሉ የራሳቸውን ኑሮ የማይኖሩ የፈለገ ቢደከም ጥሩ ለመስራት ያልተፈጠሩ ሰዎች አሉ ።ከእንደዚህ አይነቱ ሰዎች ይሰውረን እራስን ማክበር መጠንቀቅ ።

  • @systemtgmulu8332
    @systemtgmulu8332 3 ปีที่แล้ว +18

    ብዙ ግዜ ያልተማሩ ስዎች ቅናተኛ እና ክፍት አፍ ናቸው

    • @ጠበቃ
      @ጠበቃ 3 ปีที่แล้ว

      በትክክል

  • @Hh-dp7yt
    @Hh-dp7yt 3 ปีที่แล้ว +3

    ትንሽ ነገር እያደገ እያደገ ትልቅ ዋጋ እደሚያስከፍለን ነዉ የተረዳሁት ነዉ

  • @nasirshikder6056
    @nasirshikder6056 3 ปีที่แล้ว +2

    አይ፣አበሻ፣የሶሪያ፣ሚስቶች፣ለአምስት፣አድ፣ውድ፣አግብተው፣እየኖሩ፣እኛ፣አድላድ፣ሆነን፣መባላት፣መገዳደል፣አቤት፣አምላክ፣ይጠብቀን፣ከደዚች፣አይነት፣ሴት፣እና፣ስለ፣ህይውቶች፣በጣም፣እናመስግናለን፣አስተማሪ፣ፕሮግራም፣ነው፣በርቱ

  • @user-of9sg6kp8c
    @user-of9sg6kp8c 3 ปีที่แล้ว +1

    በጣም አሰቃቂ ታሪክ ነው

  • @sharonnovem8574
    @sharonnovem8574 3 ปีที่แล้ว +1

    ያረብ አኗኗሬን አሣምርልኝ ከከሠይጣኖች ሁሉ አንተውጠብቀን አሚንንንንን

  • @sulululu6942
    @sulululu6942 3 ปีที่แล้ว

    ያረቢ"ምንአይነት" ዘመን ደርስን"ያአሏህ

  • @konegen6189
    @konegen6189 3 ปีที่แล้ว +2

    በጣም አስተማሪ ነው

    • @tadelkumsa6801
      @tadelkumsa6801 3 ปีที่แล้ว

      ምን ይስተምራ ስው መምጣት ይገማል

  • @Sosososo-rv8kz
    @Sosososo-rv8kz 3 ปีที่แล้ว +5

    ስለሂዎት ስወዳችሁኮ
    የሀገራችን ሰላም ሰፍኖ ማየት ናፈቀኝ ሀገር ሰላም ካልሆነች ሰላም የለምና ሰላም ያስፍንልን እችን ኮሜት እምታነቡ ሁሉ የመደም ቅመሞች ሰራውንም ያቅልልን

  • @ነኢምYouTube
    @ነኢምYouTube 3 ปีที่แล้ว

    እኔም የፈራሁት ይሄነው አላህ ቤተሠቦቸን ሠላም ያርግልኝ

  • @davidhany7970
    @davidhany7970 3 ปีที่แล้ว +1

    ሰለም

  • @mahataher11
    @mahataher11 3 ปีที่แล้ว +1

    ያአሏህ

  • @fekertaethiopia9015
    @fekertaethiopia9015 3 ปีที่แล้ว

    በጣም ያሳዝናል ሰላም አገሮችን ይሁን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @merryyemaryam8094
    @merryyemaryam8094 3 ปีที่แล้ว

    አቤት የድንግል ማሪያም ልጅ የመጨረሻው ዘመን የሰው ጠላቱ ቤተሰብ ነው ይላል አያድርስ ነው

  • @elyaskamilebrahim8248
    @elyaskamilebrahim8248 3 ปีที่แล้ว

    ትክክል ነሽ በርቺ

  • @beckyj6977
    @beckyj6977 3 ปีที่แล้ว +4

    ሜሮን ምቀኛ አታሳጣኘ ብላ ከሮማን ርቃ እንዴውም እልህዎን ራስዎንና ቤተሰብዎን ከፍ እያረገች ደስተኛ ሆና በመኖር ብትወጣ ኖሮ ያቺን መሀይም በቅናት ብዛት ብቻ ትገላት ነበር ወይ ደግሞ እሷን ላለማየት እርቃ እንድትኖር ታደርጋት ነበር።።🤔

    • @ኢትዮጵያናትአገሬተዋ-አ1ጀ
      @ኢትዮጵያናትአገሬተዋ-አ1ጀ 3 ปีที่แล้ว

      ለተቀማጭ ሰማይ ቅርቡ ነው አሉ ከባድ ነው ወገኖቼ እኔ አባቴን መሳሪየውን ቀምተው አካለ ጎዶሎ ለማድረግ ሞከሩ አልተሳካም ሰላሳ ጥይት ከላው፡፡ ላይ ፈሰሰበት፡፡ ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ምንም ሳይሆን አተረፈው፡ ብዙ ነገር ግን አሁንም ቦታውን ለቀው እንዲወጡ ራሱ ብዙ ደከምኩ ግን ቤቴን ንብረቴን እርስቴን ትቼ ነው ያለኝ

    • @GrandPrime-mt9px
      @GrandPrime-mt9px 3 ปีที่แล้ว

      @@ኢትዮጵያናትአገሬተዋ-አ1ጀ እእእእእእእእፍፍፍፍፍፍ

  • @HATAZAFG
    @HATAZAFG 3 ปีที่แล้ว

    wow yesefere lijoch good participation

  • @peace3791
    @peace3791 3 ปีที่แล้ว +2

    በግዜ ያቺን ባለጌ መሀይም ቢያርሙዋት ኖሮ ጥሩ ነበር

  • @leylab6955
    @leylab6955 3 ปีที่แล้ว +1

    ያሳዝናል ከዚህ ፕሮግራም ብዙ የምንማረው ነገር አለ በይበልጥ መጨረሻ ላይ ተጋባዥ አቅራቢዎ የሰጠችው ምክር ትክክል ነው ትእግስት ልክ አለው

  • @ሀብልተሻመ-ረ3ፐ
    @ሀብልተሻመ-ረ3ፐ 3 ปีที่แล้ว +1

    በሩቱ ምርጦቸ👍👍

  • @tarikuaselassa3498
    @tarikuaselassa3498 3 ปีที่แล้ว

    እግዚሆ አማኑኤልዬ

  • @desalegndawit9182
    @desalegndawit9182 6 หลายเดือนก่อน

    የበታችነት ስሜት ያለበትን ምቀኛ ሰው ቦታ መስጠት መጨረሻው ዘግናኝ ነው።

  • @monaysuf4658
    @monaysuf4658 3 ปีที่แล้ว

    እግዚሆ ማርነክርስቶስ

  • @aynalemmezamurmezamur4943
    @aynalemmezamurmezamur4943 3 ปีที่แล้ว

    Yasazanal betam

  • @genethabdi2647
    @genethabdi2647 3 ปีที่แล้ว

    እግዚያብሄርን ማወቅ መፍራት ሁሌም ከክፉ መንገድ ያጠብቃል ቅናት ... ጭካኔ እንዳኖርብን በፆም በፀሎት ራስን መግዛት እና ቀናነት ይገኛል ወደሱ እንቅረብ እባካችሁ !

  • @nounaphones3020
    @nounaphones3020 3 ปีที่แล้ว

    ይገርማል

  • @eliasayele5635
    @eliasayele5635 3 ปีที่แล้ว +2

    ጀምራችሁ አትጨርሱትም ልጁ እሮጦ ምን ደረሰ የፍርድቤት ውሳኔውስ ለምን አታቀርቡትም።

  • @user-hy1xt8du4c
    @user-hy1xt8du4c 2 ปีที่แล้ว

    ክክክክ ኧሯ ሀበሻ ውስጥ ይህ አይሰራም ትክክለኛ የሂወት ታሪክ አትጨምሩ አይመስለኝም እንደ አያስቡም እንደ ብድርእየተከፈሉ ዘራቸው በሞት እሚልቀው

  • @gannamohamed4016
    @gannamohamed4016 3 ปีที่แล้ว +1

    ተሰምቶ.የማይታወቅ.በጣም.መሪሪ.አዘን

  • @aynyehabesha7717
    @aynyehabesha7717 3 ปีที่แล้ว +1

    እግዚኦ ሰውርነ

  • @ሰላምአድማሱበላይ
    @ሰላምአድማሱበላይ 3 ปีที่แล้ว +4

    ተራኪውን የምታደንቁ 😎

  • @hiwethiyele2881
    @hiwethiyele2881 3 ปีที่แล้ว

    Egzabeher yeswren geta hoy aderaken✝️🙌🏻🙏endezi aynet gud bezere ayetay✝️🙇🏾‍♀️🙏setochu gen betam eras wedad nachew abso yetalakeyew mist kenat mengezem metfo new kenat tenkol.mekegninet zoro zoro xosu leras new ebakachun welajoch lijochachehun ewnet kewdedachu lezare sayhon lenege manenetachew belachu bsnemgbar asdgu zare betelagni binadedbegni cheger yelewem lije new nege gen lesum lenem yeselam hiwet ynorenal🙏

  • @የልጄአፍቃሪ
    @የልጄአፍቃሪ 3 ปีที่แล้ว +2

    128 ኮማች ነኝ ወይኔ የዛሪው ደግሞ ምን መአት ነው
    ሴቶችየ አመላችንን አላህ ያብጅልን ጌታየ ሆይ ለባሌ ቤተሰቦች መልካም አሳቤ አድርገኝ እነሱንም አድስ ታዳር ጀምርያለሁ

  • @lidiyanegash5297
    @lidiyanegash5297 3 ปีที่แล้ว +2

    የቅናት መንፈስ አይጣል ቤተሰብን ማጣት ድረስ

  • @argobbatube2232
    @argobbatube2232 3 ปีที่แล้ว +1

    ፈጣሪ ከእንደዚህ ያለ አስከፊ ህይወት ይጠብቀን ያረረረብ

    • @zd5125
      @zd5125 3 ปีที่แล้ว

      tkki

  • @nabiatabeba8640
    @nabiatabeba8640 3 ปีที่แล้ว

    Betam yasazenal

  • @meahai9607
    @meahai9607 3 ปีที่แล้ว +1

    ለእናትየው በጣም ኣዘንኩ ::

  • @cityscope4006
    @cityscope4006 3 ปีที่แล้ว

    አባካችሆ በሪሣችን ኖሮ ዞርያ ተመሥገን ብለን አንኑር ትልቅ አስተማርይ ነው

  • @ኢትዮጵያዊቷቆንጆ
    @ኢትዮጵያዊቷቆንጆ 3 ปีที่แล้ว +1

    በስመ አብ ይሰውረን

  • @niemamuhammd322
    @niemamuhammd322 3 ปีที่แล้ว

    ሡብሀን አላህ

  • @michaelkesete9201
    @michaelkesete9201 3 ปีที่แล้ว

    Abzagnochu satochko kenatachew ke seytan yebltal 🤩

  • @wsazswzss5892
    @wsazswzss5892 3 ปีที่แล้ว

    እግዝኦ ማረና ክርስቶስ😭😭

  • @ayishayoutube4345
    @ayishayoutube4345 3 ปีที่แล้ว +1

    ምቀኘ። መቼም። አያልፈለትም

  • @seadatemam
    @seadatemam 3 ปีที่แล้ว

    Wey roman gerami knategna enna mahaym set nat wendmochn acherarsa wede ljoch hedech... are kendi aynetoch setoch ysewren

  • @aldaam9276
    @aldaam9276 3 ปีที่แล้ว

    እውነት ነው

  • @AlamAlam-ut2yv
    @AlamAlam-ut2yv 3 ปีที่แล้ว

    ፈጣሪ,ፍቅር,የበዛበት,ትዳር,ይስጣችሁ

  • @semira1209
    @semira1209 3 ปีที่แล้ว +1

    ያርብ ምን አይነት ግዜ ደርስን የጭቃኔ ጥግ ደርስን እር ይቅር ይበልን

  • @betelbteklehaimanot1920
    @betelbteklehaimanot1920 2 ปีที่แล้ว

    እንዴ ሮማን ሴት ቡዙ ኣለ ገደል ግቡ እንዴ ሮማን ሴቶች በቅንኣት ተሸግጎ የምነሩት ሴቶች ፈጣሪ ይጠብቀን ኣሜን