ሚሰቱን ለሚዜው የዳረው ሙሽራ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 19 ก.ย. 2024
  • Unauthorized use, distribution and re upload of this content is strictly prohibited
    Copyright ©2021 Sile hiwet Tv

ความคิดเห็น • 402

  • @hh-h5196
    @hh-h5196 3 ปีที่แล้ว +128

    እናት የለለው ልጂ እንደተገላታ ሂወቱ ያልፍል ሠላም እና እድሜ ለእምየ ይሁን

    • @nejatabda2298
      @nejatabda2298 3 ปีที่แล้ว +3

      😢😥that's true mami long life for all mom

    • @SofiaSofia-qx7hp
      @SofiaSofia-qx7hp 3 ปีที่แล้ว

      @@nejatabda2298 በጣምልብይስብራል

    • @nurayahmed2471
      @nurayahmed2471 3 ปีที่แล้ว +1

      Unvirevsty too blam. this young woman grew up with out parents as a teacher they should observe every individual need so that they can prevent dangerous shame on unvirevsty department 👎👎👎👎👎👎

    • @مناديالشمري-ت7ر
      @مناديالشمري-ت7ر 3 ปีที่แล้ว

      😢😢😭😭

    • @لاحولولاقوةإلابالله-ح1م
      @لاحولولاقوةإلابالله-ح1م 3 ปีที่แล้ว +2

      አልሀምዱሊላህ እኔም ቀምሻለሁ አክስት እባብ ናችዉ እኔንም አሰቃይተዉኝ ነበር ዛሬ ግን ደስተኛ ነኝ ልቤላይ ያለዉ ጠባሳ አይረሳም እነሱን ግን በልጫችዋለሁ አልሀምዱሊላህ

  • @zizi9953
    @zizi9953 3 ปีที่แล้ว +33

    ሰርጉ የቀረባት ልጅ ምን አይነት እድለኛ ነች የተመረቀች ከእንደዚህ አይነት ቤተሰብ የጠበቃት ፈጣሪ ሁላችንንም ከእንደዚህ ያሉ ክፉ ሰዎች ይጠብቀን ጥሩ ስራ ከክፉ ነገር ይጠብቃል

  • @leylab6955
    @leylab6955 3 ปีที่แล้ว +100

    ይሄ ፕሮግራም በጣም አስተማሪ ነው ከህይወት ልምድ እንወስዳለን ጥሩ ትምህርት ሰጪ በርቱልን

    • @zainbalshamsi5960
      @zainbalshamsi5960 3 ปีที่แล้ว +2

      ትክክል

    • @ferihot4582
      @ferihot4582 3 ปีที่แล้ว +3

      በጣም አስተማሪ ነው እራስን ማጥፋት ከባድ ነው ኡፊፊፊፊፊፊፊ ያሳዚናል

    • @miftahMekonen
      @miftahMekonen 3 ปีที่แล้ว

      በቅንነት ቤተሠብ አድረጉኛ ቅንነት ለራሥ ነዉ መልካም ሥራ ትንሺ የለዉም ሰብ አድረጉኛ አትለፊኛ ምን ቺግር አለዉ አይከፈልበት

    • @ቃልየነኝ
      @ቃልየነኝ 2 ปีที่แล้ว

      ምን ትምረት እንወሰዳለን በህወታችን ተጣራጣሪና መተማመነን አሳጡን እጂ

  • @muluberihun7130
    @muluberihun7130 3 ปีที่แล้ว +17

    የኔእናት እናት የለለው ልጅ ሁሌም ሳቅ የለው 😭😭😭ነፍስሽንይማረው

    • @Samsunga-ny6ep
      @Samsunga-ny6ep 2 ปีที่แล้ว

      በጣም ወላሂ ብዙ ስቃይ አይተናል

  • @fanayetefera9021
    @fanayetefera9021 3 ปีที่แล้ว +16

    የእህት ልጅ ማለት የራስ ነበር ፈጣሪ የስራቸውን ይስጣቸው

  • @zelalemdesta499
    @zelalemdesta499 3 ปีที่แล้ว +19

    በአክስት ያልሆንኩትን ጠይቁኝ ትናትንት አሸንፌ ዛሬን መድረሴም ብቻ ይገርመኛል አቤት የፈጣሪ ስራ እኔም አለው ስንቱን አልፌ ሰው ትቶት ለሚሄደው አለም የክፋት እና የጭካኔን ጥግ አይቻለሁ ብቻ ተመስገን ትናንትን እያየሁ ዛሬን እንዳመሰግን ስላበቃኝ ...🙏🙏ማለፍም አለ....😪😪😪😢😰😰😰😰😨😨😨💔

    • @fafitube2210
      @fafitube2210 3 ปีที่แล้ว +1

      አይዞሽ የኔ ቆንጆ ሁሉም አለፊ ነው😭😭😭

    • @ljfekerljfeker9697
      @ljfekerljfeker9697 2 ปีที่แล้ว

      የኒ ቆንጆ አይዞሽ ለበጎ ነው ሁሉም ነገር

  • @user-cz3jc3un4o
    @user-cz3jc3un4o 3 ปีที่แล้ว +25

    የኔ ምስኪን እህህህህ ፈጣሪ በገነት ያኑርሽ😭😭😭

    • @mengistutilahun8359
      @mengistutilahun8359 3 ปีที่แล้ว

      አውነት አይመስለኝም። ልብወለድ ነው ሚመስለኝ

    • @lemigaultigray6335
      @lemigaultigray6335 3 ปีที่แล้ว

      @@mengistutilahun8359 enam endza eylku neber

  • @iamfine6333
    @iamfine6333 3 ปีที่แล้ว +19

    እነሱ ናቸው የመንፈስ ጭንቀት ያመጡባት።እናት አባት ቢኖራት ባልሞተች።እግዝአብሔርንም ሰውንም የማይፈራ ስንት ግፈኛ አለ እኮ በየቤቱ ።

  • @behailudemiyegbreallij6794
    @behailudemiyegbreallij6794 3 ปีที่แล้ว +39

    ያሳዝናል እናትኛ አባትን የመሰል ምንም ነገረ የለም ባዳ ባዲ ነዉ እች ልጂ እናቶ ቢትኖር አባቶ ቢኖር አተሞትም ነበረ

    • @eagle4452
      @eagle4452 3 ปีที่แล้ว +6

      ትክክል ። ሴትዪዋ ግን አክስቶ ነች

    • @genitube1438
      @genitube1438 3 ปีที่แล้ว +2

      ትክክል

    • @GrandPrime-mt9px
      @GrandPrime-mt9px 3 ปีที่แล้ว +3

      @@eagle4452 ይድፍት እች ሴጣን

  • @betitube12
    @betitube12 3 ปีที่แล้ว +12

    ምርጥ ፕሮግራም ነው ስለ ህይውት
    ቀጥልበት ሜሪ ድምፅሽ ሲያምር

    • @ደሴ
      @ደሴ 3 ปีที่แล้ว

      ማሬ ጎረ በይ እኔምህ እለለዉ

  • @saraabebe5829
    @saraabebe5829 3 ปีที่แล้ว +1

    ውይ በስማም ውውልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን ልብ ይሰብራል ምን አይነት ጨካኝ አክስት ናት ምንም መከራ ቢቦዛ ወደ እግዚአብሔር ማመልከት መጸለይ ለድንግል ማርያም መንገር ነው የማያልፍ የለም በጾለት መበርታት ይህ መከራ በነም አልፋል ገን እግዚአብሔር የመሰገን እግዚአብሔር አሳድጎኛል ለ ፈጣሪ ነበር በንባ የምነግረው ትዝ ይለኛል ለድንግል ማርያም እናቴ እያልኩ እናቴም አባቴም ባይኖሩም እግዚአብሔር ነበር😭🙏 እራሰን ማጥፋት ሐጢት ነው ሲባል እሰማለሁ እፈራለሁ መከራ ዚበዛ አወ ይታሰባል ግን ጥሩ አይደለም እግዚአብሔር አለ አይዟችሁ በመከራ ውስጥ ያላቸው ይጸልዩ
    እናመሰግናለን በጣም

  • @sabakidane4051
    @sabakidane4051 3 ปีที่แล้ว +35

    ሙሽሪት በደህና ጊዜ ገላገለሽ እንጂ ብታገቢዉ ኑሮ ነገ አንገብግቦ እንደ ሜላት ይደፋሽ ነበር እንደ እማማ ያሉ ብዙ አሉ ይቅር ይበላቸዉ ሜላትን ነፍስን ይማር ሠይጣን ነው የሆኑባት ለገንዘብ ብለው በጣም ነዉ የማዝነዉ

  • @user-uz1mr3km1c
    @user-uz1mr3km1c 3 ปีที่แล้ว +39

    ርእሱና ታሪኩ አልተመሳሰለልኝም ከኔነው ወይስ

  • @entertain9537
    @entertain9537 3 ปีที่แล้ว +3

    Mary, thank you for presenting a serious matter in a serious way. Your points were outstanding and touching. We thank you and Bisrat!

  • @ሰላምየጌታልጅ-ከ7ነ
    @ሰላምየጌታልጅ-ከ7ነ 3 ปีที่แล้ว +35

    አሳ ጎርጓሪ ዘንዶ ያወጣል
    የሰው ፈላጊ የራሱን ያጣል የምታሳዝነኝ ምስኪኗ ሜላት እውነት አንዳንድ ግዜ ጓደኞቼ በጣም ጭንቅ ሲላችሁ ፀልዪ ከዛ የምትፈልጉትን ለማወቅ ለጓደኞቻቸሁ ንገሩ ብቻችሁን ምን ማድረግ አትችሉም እግዚአብሔር ስደተኛ ልጆቹን ይጠብቅ😢😢😢

  • @memimalase7244
    @memimalase7244 3 ปีที่แล้ว +1

    Thank.you sile hiwot tebareku all ethopian people I love you 💞💞💞💞👍👍

  • @konegen6189
    @konegen6189 3 ปีที่แล้ว +23

    ይሄ ፕሮግራም አስተማሪ ነው ህግ ለእንደነዚህ አይነት ልጆች ከለላ ያስፈልጋቸዋል እኔ የማውቃትም ልጅ አለች እንደዚህ ተሰቃይታ ያደገች ወደ ህግም ብትሄድ መፍትሄ የለም ተመልሳ እዛው ቤት ስለምትገባ ችግሩ ይብሳል ለሰው እንክዋን ከፍቶአት ከታየች ታብስባት ነበር አሁን በዚህ ሰዓት እንክዋን በየቤቱ ብዙ በደል የሚደርስባቸው ልጆች አሉ ፈጣሪ ይድረስላቸው

  • @ሄራንየነፍጠኞቹየፋኖዘርየ
    @ሄራንየነፍጠኞቹየፋኖዘርየ 3 ปีที่แล้ว +39

    ሲጀመር ሙሽራው ሰካራም ነው ለትዳር አይሆንም ሲቀጥል እንዴት በደረቅ ሌሊት ሊያባርሯት ያስባሉ ምንም ቢሆን የአክስቱ ልጅ ናት ዋ አርቆ ማሰብ የለም ኢትዮጵያ ምስኪን ገና ልጅ ናት ኡፍፍፍ😫😭😭😱

    • @eagle4452
      @eagle4452 3 ปีที่แล้ว +5

      አይገርምሽም ድንቂም የ ኢትዮጵያ ህዝብ ሀማኖተኛ ነው ።

    • @Teddy-cs6eb
      @Teddy-cs6eb 3 ปีที่แล้ว +2

      @@eagle4452 bezi gze Ethiopia haymanot yalat erasu hono aysemagnim gn lesumu Ethiopia yetebarekech hager nat ylalu betam new yemigermegn

    • @eagle4452
      @eagle4452 3 ปีที่แล้ว +2

      @@Teddy-cs6eb ትክክል 👌🏽 የሚገርመው ምድሪቶ እኩ ለምለም ናት ችግሮ ህዝቡ ነው ፣ በተለይ ባለፍት አመታት ህውህት የተባለው ጆንታ ከገባ ግዚ ጀምሮ ቤተክርስትያኖን መስኪዲን ተቆጣጥሮ አርክሱችው ስለነበር እንኩን ለ ህዝብ ሊሆኖ ውስጣችውም ትልቅ ሽኩቻ ነበር ።

    • @Teddy-cs6eb
      @Teddy-cs6eb 3 ปีที่แล้ว +1

      @@eagle4452 tikikl new gn min ydereg bcha betam new yemiyasaznew

    • @ihatepolitica9600
      @ihatepolitica9600 3 ปีที่แล้ว +4

      ብዙ አክስቶች እኮ በጣም ክፉ ናቸው

  • @Habibahabiba1990.
    @Habibahabiba1990. 3 ปีที่แล้ว +15

    የገዛ አክስት እንዲ ከጨከነች አያምጣው እና እናት እና አባት ቢሞቱ ማን ጋር ነው ልጅ አደራ ሚተወው 😢 😢 😢

  • @tigsttruneh36
    @tigsttruneh36 3 ปีที่แล้ว +10

    በጣም ያሳዝናል ሰው የሰውን ልጅ እንዴት እንደራሱ አያይም ያውም ያሳደጉትን ለዛውም የሙት ልጅ አረ እግዚአብሔር ማሰተዋልን ይሰጠን

  • @ሀናየአሰላልጅ
    @ሀናየአሰላልጅ 3 ปีที่แล้ว +3

    የአክስት ልጅ ከወንድምም ባላይነው እኔ አክስቴናት ያሳደገችኝ ትልቅ ወንድ ልጅም አላት በጣም ያከብራኛል ቀናብሎ እንኳን በጣምነው የሚወደኝ ከእህቶቹ ባላይ እንዳዝ አይነትም ጭራቅ ዘመድ'አለህ እዴ በእመቤቴ መላትየ የኔ ምክስን 😥😥😥

  • @afomiabete-mariam2089
    @afomiabete-mariam2089 3 ปีที่แล้ว +6

    እንዲህ በአደባባይ ለሚነገር ጉዳይ ሚስጥር ወጣ ብለው ይህችኝ ምስኪን ገደሏት ያሳዝናል!😏 ድሮም ገንዘብ የወደደ..."ገንዘብ የሃጢያት ሁሉ ሥር ነው!" ብሎናል ታላቁ መፅሐፍ ቅዱስ፤ መጠንቀቅ ያስፈልጋል። እግዝአብሔር የየዋህ ነፍሷን ይቀበልልን🙏🙏🙏

    • @user-bw1vj9mw2w
      @user-bw1vj9mw2w 3 ปีที่แล้ว +1

      ገንዘብ የሀፂያት ሁሉ ስር ሣይሆን፣
      ገንዘብ የሠው ልጅ መጠቃቀሚያ ነው ገንዘብ ሀፂያት ቢሆን ገንዘብን እንዳንነካ በታዘዝን ነበር

    • @afomiabete-mariam2089
      @afomiabete-mariam2089 3 ปีที่แล้ว +1

      @@user-bw1vj9mw2w ያጣቀስኩት ከመፅሐፍ ቅዱስ ነው እህቴ በአጭሩ አንቺን አይመለከትም ማለት ነው።

  • @ኤልሲየልጇናፋቄ
    @ኤልሲየልጇናፋቄ 3 ปีที่แล้ว +10

    ወይ አክስት ካሀዲ አጎት ካሀዲ እኔም አጎት ቤት ነው ያደኩት ግን በጣም ከባድ ነው ስሚቱን አውቃዋለሁ

  • @Azeb-ru1rf
    @Azeb-ru1rf 3 ปีที่แล้ว +4

    ያሳዝናል ..... እጅግ በጣም ጠቃሚ ምክር ነው
    እንደዚህ የምናደርግ ሰዎች #በነብስም ያስጠይቀናል

  • @bereketyihedego6226
    @bereketyihedego6226 2 ปีที่แล้ว +3

    ተራኪው ወንድማችን ፣ሜሪ መላኩ እና ብስራት ገመቹ አንበሶች ናቹ።
    ለሞያው ላላቹ አክብሮት፣ ፍትህን ለማስፈን ለምታደርጉት ጥረት እና አስተምህሮ እግዚአብሔር ይስጣቹ።

  • @eliasayele5635
    @eliasayele5635 3 ปีที่แล้ว

    ስለ ህይወት አዘጋጆች ፕሮግራማችሁ አስተማሪ እና ቆንጆ ነው ወንጀለኞቹ የተፈረደባቸውን የፍርድ ግዜ ብታሳውቁን ተገቢ ነው በተረፈ ፕሮግራማችሁ ጥሩ ነው ያስተምራል።

  • @ሰላምየጌታልጅ-ከ7ነ
    @ሰላምየጌታልጅ-ከ7ነ 3 ปีที่แล้ว +15

    በመጀመሪያ ይህቺን ቀን የሰጠን እግዚአብሔር ይመስገን ሲቀጥል ሰካራም ቤት አይሰራም ቢሰራም ቶሎ አያገባም ቢያገባም አይግባባም በጣም ያሳዝናል !!!

    • @የሸዋደራልጅ
      @የሸዋደራልጅ 3 ปีที่แล้ว

      💘

    • @naymasaid1746
      @naymasaid1746 3 ปีที่แล้ว

      ግን እዉነተኛ ነዉ ወላ በምሳሌ የቀረበ ነዉ አልገባኝም

  • @rahehanawawgaga1396
    @rahehanawawgaga1396 3 ปีที่แล้ว

    ራሥን ለማጥፍት የሚገፍፍው ያሰው የሚደርሥበት በደል;ከልክ ሲያልፍ ሀሳቡን የሚካፈለው ሰው ሲያጣ በተለይ አባት :እና ከሌለ እጅጉን ይከብዳል። ሁሉም ነገር ጨለማ ከባድና የማያልፍ ነው መሥሎ የሚታየው። !! አትፍርድ ይፈርድብሀልነው !!እኔ በዚህ ህይወት ውሥጥ አልፊያለሁ።ነገር ግን ተሥፍ የሚባል አልቆርጥም ነበር።ዛሬ ለደርሥኩበት ሁሉን ተቋቁሜና !!ዛሬ ደርሥኩኝ !!ዛሬ ዞሬ ሳሰበው ይህ በኔ ነበረ ያለፈው ብየ አሥባለሁ !!ደሥታም ይሠማኛል !!በጠንካራነቴ።ፈጣሪ ይመሥገን

  • @user-yj6xm3ej5m
    @user-yj6xm3ej5m 3 ปีที่แล้ว +25

    አኡዙ ቢላህ የሰው ፈላጊ የራሱን ያጣል አሉ አጂብ ነው

    • @mloveyou7466
      @mloveyou7466 3 ปีที่แล้ว

      ሱበህን አላህ አላህ ይሰዉርን

  • @tamirattesfaye8458
    @tamirattesfaye8458 3 ปีที่แล้ว +1

    ሜሪ መላኩና ብሰራት ገመቹ በጣም ጥሩ ምክር ሰለምሰጡን እናመሰግናለን እንወዳችዋልን ሰላማችሁ ይህብዛ

  • @amlakieayanaw2879
    @amlakieayanaw2879 3 ปีที่แล้ว +5

    አሰተማሪ ፕሮግራም ነው በርቱ

  • @fiyorinaadmassu4169
    @fiyorinaadmassu4169 3 ปีที่แล้ว +2

    እግዚአብሔር ይከልለን እንጂ ዘንድሮ በገንዘብ የተነሳ እንጨራረሳለን!!! እናትየዋ ግን አውሬ ነች የብር መንፈስ የተጠናወታት!!! አንተው አስበን ፈጣሪ🙏🙏🙏➕➕➕💚💛❤

  • @teddyreta3077
    @teddyreta3077 3 ปีที่แล้ว +4

    ይገርማል ልዮ ዝግጅት ነው ብስራት ገመቹ በርቺ!!

  • @bereketbereket6365
    @bereketbereket6365 3 ปีที่แล้ว +51

    ምናለበት ጓደኛዋ ወደራሷ ቤት ወስዳ ብታረጋጋት ለሞት አትበቃም ነበር

    • @GrandPrime-mt9px
      @GrandPrime-mt9px 3 ปีที่แล้ว +5

      ሀይይይይይ የአሁን ግዜ ጎዴኛማ ጉድጓድ መቆፍር እንጂ ይህን የስውን ህይወት መትራፍ መቼ ያውቃሉ ብሌሽ ነዉ

    • @Mimimimi-ow5gz
      @Mimimimi-ow5gz 3 ปีที่แล้ว

      Yenam heseb yeha neber betetababerate men alebte Aye gezia

    • @blessedethiopia2184
      @blessedethiopia2184 3 ปีที่แล้ว +1

      የጓደኛዋ ቤተሰብ ፈቃደኛ ባይሆኑስ?

    • @toube3292
      @toube3292 3 ปีที่แล้ว

      አሀ ጓደኛዋ ምን አሳወቃት

  • @genethabdi2647
    @genethabdi2647 3 ปีที่แล้ว +2

    ትልቅ ትምህርት ነው የምስጡት ተባረኩ : ረዳት የለኝም ብሎ ራስን ከመጉዳት የሌሎችን እርዳታ መፈለግ ደህና ቀን ጋ ያደርሳልና እባካችሁ ወጣቶች በራሳችሁ ላይ በቶሎ ክፋ ነገር አታድርሱ የማያልፍ ቀን የለም ::

  • @zuzutube124
    @zuzutube124 3 ปีที่แล้ว +13

    እውነት እውነት ነውና ተሸሽጎ አይቀርም አይ ሰው አስተሳሰቡ

  • @ruqaeheee7998
    @ruqaeheee7998 3 ปีที่แล้ว +5

    ያሳዝናል እድህ ቀላል ሆነ ሰሞ ማለት ምን አይነት ጊዜ ላይ ነው ያለንው ፍትህ ለሚጎዱ ሰዎች

  • @kidusefrem896
    @kidusefrem896 3 ปีที่แล้ว +3

    በጣም አስተማሪ ፕሮግራም ነው በርቱ

  • @kefyalewaynadis7191
    @kefyalewaynadis7191 2 ปีที่แล้ว

    ትክክል ሜሪ የተነተንሽው ወላጅ ልጁን ለከት የሌለው ቁጣ እና ጩሃት መቅረት አለበት በርቱ

  • @abemsfamily7579
    @abemsfamily7579 3 ปีที่แล้ว

    ጌታ ይርዳን ስለሁሉም ። ብስርዬ በርቱ ጥሩ ማስተማሪያ ነዉ

  • @peace3791
    @peace3791 3 ปีที่แล้ว +10

    ይህን ፕሮግራም አታቁሙ እባካችሁ

  • @pape3cubs116
    @pape3cubs116 3 ปีที่แล้ว +1

    wow wow iike this youtube channel good Thanks

  • @ገነትነኝየቅዱስሚካኤልልጅ
    @ገነትነኝየቅዱስሚካኤልልጅ 3 ปีที่แล้ว +2

    የአንዳንድ ቤተሰቦች ትልቅ ችግር ቢኖር ልጆቻቸውን ለሃብታም አጋብተው አአልፎልን እንኖራለን ብለው ማሰባቸው ያሳዝናል ሰው ደሥተኛ ሆኖ ለመኖር እኮ ገንዘብ አይደለም የሚያስፈልገው ግን ምን ዋጋ አለው ለእንደነዚህ አይነት ቤተሰቦች እግዚአብሔር ልቦና ይስጣቸው

  • @sifuntiya7559
    @sifuntiya7559 3 ปีที่แล้ว +3

    አክስት እኮ ክፉ ነች ከአክስት ባአዳ ይሻላል ምስኪን ሆይወቷ በአጭር ተቀጨ አንቺም የቋመጥሽለትን ሀብት አላገኘሽም እሷ የበላችውን አፈር አንቺ ብይ

    • @ገነትነኝየቅዱስሚካኤልልጅ
      @ገነትነኝየቅዱስሚካኤልልጅ 3 ปีที่แล้ว

      ኧረ ሁሉም አይደሉም እኔ አክስቶቼ ሁለተኛ እናት ናቸው እግዚአብሔር ይመስገን ለክፉዎቹም ልቦና ይስጣቸው

  • @chudinato8224
    @chudinato8224 3 ปีที่แล้ว

    Tebareke Mary. Hiwotachen be Egziabher ege kibur new.

  • @nasirshikder6056
    @nasirshikder6056 3 ปีที่แล้ว +1

    በጣም፣እናመስግናለን፣አስተማሪ፣ፕሮግራም፣ነው

  • @ermiyasmekonnen2993
    @ermiyasmekonnen2993 3 ปีที่แล้ว +4

    ያልገባኝ የምር መራው ውጤት ነው።
    በትራስ አፍነው ገላት ቢሆን ይታወቃል
    በገመድ ነው ያጠፋቹ
    መደሀኒት ወይንም መርዝ ጠጥታ ነው
    እስኪ ንገሩኝ

  • @tube6446
    @tube6446 3 ปีที่แล้ว +2

    ሁላችሁንም ሰላም ብያለሁ ውድ ሙስሊም እህቶች ኑ ወደቸናሌ ቁርአን ቃኢዳ ኑራንያን አብረን እናክትም📖📖📖📖📖📖📖📖📖📖📖📖📖📖📖📖🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺
    th-cam.com/video/ySd0sH5CueM/w-d-xo.html

  • @getealamdew1632
    @getealamdew1632 3 ปีที่แล้ว

    በጣም ያሳዝናል የልጅቷን ህይወት በ አ ጭር ተቀጨ እደዚህ አይነት ነገር በጣም የተለመደ ነው የዘመድ ልጅ ልጅ የማይመስላቸው ብዙ አሉ ቤት ይቁጠረው እንጂ !! ልጅቷ በጣም ታሳዝነኛለች እግዚአብሔር ነፍሳን ይማር 😥😥😥🙏🏾🙏🏾 ይህ ሰለ ህይወት የተሰኘው ፕሮግራም በጣም አስተማሪ ነው በርቱ እግዚአብሔር ይርዳችሁ ይህ ታርክ እኔንም ይተርከንኞል በጣም አዝኛለሁ 🥲🥲🥲

  • @zelalemambaw5401
    @zelalemambaw5401 3 ปีที่แล้ว

    Really it is very important program I aprciated especially for the daughter of Gemechu totally matured explanation.

  • @YegnaNegerOfficial
    @YegnaNegerOfficial 3 ปีที่แล้ว +2

    #ለዚህ_ሁሉ_መድሀኒት_እናት_ነበረች😭😭😭
    እናት አንድ ነበረች በልጇ ማትመኝውን ለምን በሌላ እናት ልጅ ለምን ለምን ትጨክን እናትነት ሚገለፀው በማማጥ ብቻ አይገኝም ምክንያቱም መውለድ ማማጥ ማይችሉ ሚሊየን እናቶች አሉ።
    ከነበራት ወይም ጨካኝነቷን ቀንሳ ትንሽየ ፍቅር ትኩረትን ብትሰጣት ቢሆን ኑሮ ሁሉም ቀርቶ አውን ካለችበት ፀፀት እና የልጇን ሚስት ቤተሰብ ሀብት ሳታስብ እሷም ተሳስታ ልጁንም ፀፀት ውስጥ ሳታስገባ
    ሊጂቱ በተማረችበት ሰርታ በትክክለኛው መንገድ ታሳልፍላት ትጦራት ነበር ግን በሚያሳዝን መልኩ በነበር ቀረ ሁሉም ነገር 😭😭😭😭😭
    መልዕክት ፍቅር እንክብካቤን ከልጅ ልጅ ለሚለዩት እናቶች የማንቂያ መልእክት ነው በዋላ ከማዘን በሌላው ስህተት ተማሩ ባይ ነኝ።
    #ፍቅር_ያሸንፋል ❤❤❤

  • @yenayena8676
    @yenayena8676 3 ปีที่แล้ว +1

    አስተማሪ ምርጥ የሚያጉዋጉዋ ፕሮግራም

  • @makdatube8713
    @makdatube8713 3 ปีที่แล้ว +10

    ኣክስት ማለት ኣናት ኣይደልም ኣንዴ ያክስት ልጅ ማለት ወንድም ማለት ኣይደለም እንዴ ሒወትዋ በራስዋ እስክታሳልፍ ድረስ ጌታሆይ ምን ዓይነት ልብ ነው ያደልከኝ ሜላትየ ሰፍስሽ በኣጸደ ገነት ያኑርልሽ ሰዎች ቁመን እናስብ እንጂ ለነገ እናስብ እንጂ ለጥቅም መጣደፍ ያክስትዋ ልጅ እንዴት እንዳስጠላኝ ደደብ ማሃይም

  • @ቲጂየአባቷልጅ
    @ቲጂየአባቷልጅ 3 ปีที่แล้ว

    በጣም አሳዛኝ ታሪክ መጥፎ ነገር ከመወሰናችን በፊት ማስተዋል አለብን ወገኖቼ

  • @jhon.n.paulos
    @jhon.n.paulos 3 ปีที่แล้ว

    Bsratye my feverit person...strong and educated leady

  • @zelalem411
    @zelalem411 3 ปีที่แล้ว +2

    So ..... So sad 😢😢😢😢 for Melat uffff..... Akesteyewa gene Fetari nebsuan ayemarew chirak..... Lejua ye dedeb mesale

  • @ezgharyagoitom8977
    @ezgharyagoitom8977 3 ปีที่แล้ว

    Unetegna yehiwet astemari programachu betam miweded ena astemari new ena enamesegnalen

  • @bestebeste448
    @bestebeste448 3 ปีที่แล้ว +7

    ኡፉፉፉፉፉ በጠም ነዉ ሚያሰዝነዉ ሜላቲዬ ነብስሽን ይማር አንጀቴን ነዉ ያበለሽኝ

  • @dagmeghelaw2977
    @dagmeghelaw2977 3 ปีที่แล้ว +2

    እንደውም አላወቁበትም እንጂ ቢንከባከብዋት ይጠቀሙ ነበር እነዚህ ሆዳሞች

  • @aberashdebela8327
    @aberashdebela8327 3 ปีที่แล้ว +4

    ኢትዮጵያ ስንትጉድ አለብሽ የማይሰማ ነገር የለም

  • @semira1209
    @semira1209 3 ปีที่แล้ว +3

    እሲቱ ልስማው በጉጉት ስጠብቅ ነበር አስተማሪነው

  • @ቲጂየጎንደርልጅ
    @ቲጂየጎንደርልጅ 3 ปีที่แล้ว +1

    ስታሳዝን ኡፍፍፍፍ ነብስሽን በገነት ያኑረው

  • @hermonrevivalist4908
    @hermonrevivalist4908 3 ปีที่แล้ว +2

    I don't have words made me cry 😭 I can’t tolerate Suicide the most a bad thing ufff

  • @rrebka3396
    @rrebka3396 3 ปีที่แล้ว +26

    እናት አትሙት ለልጅ

  • @bettyitamrat3268
    @bettyitamrat3268 3 ปีที่แล้ว +4

    Oh my God I remember another one like this story before the young girl was living with her auntie the the same way and then she tried to put money in the bank like 50000 something or 70000 and then her unti her aunt Aunt told her to take out the money and bring it home when she come out from the bank if you stole her money using some kind of magic Auntie said she gave it to her boyfriend the same age the same kind of story I know it's too long of ice Valerie but I'm just saying I remember the same kind of story

  • @nesanettesfay216
    @nesanettesfay216 3 ปีที่แล้ว +5

    ሰው ሁኖ ከዘመድ ጋ ማደግ የለበትም ስቃይ ነው ጠባሳው ኣይድንም

  • @minadejene8988
    @minadejene8988 2 ปีที่แล้ว

    ይህንፕሮግራምበጣምእወደዋለው

  • @eagle4452
    @eagle4452 3 ปีที่แล้ว +5

    የሂደችበት አልመ ከዚ የተሻለ ነው አምላኩ እና አባቶ እየሱስ ክርስቶስ የፍቅር እጆቾን ዘርግቶ ነው የሚቀበላት

  • @asmeaabate8
    @asmeaabate8 3 ปีที่แล้ว +18

    ማንሳት የረሳችሁት፣ይህቺ ልጅ ለአክስቷ አልፋ ለአገር ጠበቃ መሆን ትችል ነበር የዩንቨርስቲ ተማሪ ነች፣ለዢህ ነው ሀገሬ ኢትዮጵያ የማያፍላት::

  • @user-hx4zg3wn1c
    @user-hx4zg3wn1c 3 ปีที่แล้ว +1

    እንኳን ደህና መጣችሁ ውድ የስለ ሂወት አዘጋጆች ♥️

  • @ትግሥትአሠላ
    @ትግሥትአሠላ 3 ปีที่แล้ว +1

    በርቱልን ባሥራትዬ አሥተማሪ ነዉ

    • @ahabte
      @ahabte 3 ปีที่แล้ว

      hoe is
      basrat ? 😐

  • @user-fq3kb8sw6j
    @user-fq3kb8sw6j 3 ปีที่แล้ว

    ስለህይወት በጣም የምወደው ፕሮግራም ነው ሜሪን ደሞ እዴት እደምወዳት ሜሪየ የኔ ቸኮሌት

  • @yoneyone9149
    @yoneyone9149 3 ปีที่แล้ว

    zebarake nachu tarekuna enate mitawerut reisu chirashe ayegenagem dengayoche

  • @yeshiworkabay1519
    @yeshiworkabay1519 2 ปีที่แล้ว

    የማይሰማ ነገር የለ አቤት በየቤቱ ስንት ጉድ አለ አቤቱ ፈጣሪ ይቅር በለን

  • @zahremhamed7284
    @zahremhamed7284 3 ปีที่แล้ว

    😭😭😭😭😭 እጅግ በጣም ያማል ለዛዉም የኑቨረስቲ ተማሪ የነጌ ሀገር ተረካቢ ታዳ እዴት ነዉ ሀራችን የምታድገዉ ምሁር ሙሁር ልጆቿ የተቀጠፉ ቀጣም ያሳዝናል እባካቹ ወገኖቼ ራስ ወዳድ አኑሁን እስቲ ለረከንድ ቆም ብለን እናስብ ነጌ የኔስ ልጆች መዉደቃቸዉ የትነዉ ብለን እናስብ

  • @eleniworku3153
    @eleniworku3153 3 ปีที่แล้ว +1

    እናት:የሌለው:ሁልግዜ:ጎዳሎ:ነው:ሜላት:ነብስሽን:በአፅደ:ህይወት: ጎን:ያሳርፍት

  • @tihutshow633
    @tihutshow633 3 ปีที่แล้ว +9

    ወይ ጉድ ምን ይሆን መቼስ የማንሰማው የለም

  • @mergadaba4191
    @mergadaba4191 3 ปีที่แล้ว

    Des tilalachu tebareku....astemari newu

  • @askuethiopiawit2817
    @askuethiopiawit2817 3 ปีที่แล้ว +1

    ኡፍፍፍፍፍ የኔ እናት ሰው ቤት ማደክ በጣምም ከባድ ነው መኖር ምን ማለት እንደሆነ ራሱ ግራ ያጋባል ያየው ብቻ ነው ህመሙን የሚያውቃው ፈጣሪ ነፍሷን በገናት ያኑራት

    • @liyagessesse7435
      @liyagessesse7435 3 ปีที่แล้ว

      Enem talak ehte bet kiremt vacation sinhed endet endemitaregen yneberew huneta tiz yilegal enkwan akist kerto
      Abatim enatim aymutubet bmanigawim edme lalu lijoch melkam yhonu agotich akistoch ehtich wendimoch betesebochim

  • @አምላኬመታመኛዬ
    @አምላኬመታመኛዬ ปีที่แล้ว

    እረ የሀገሬ ሰው መግደልን መፍቴ አታድርጉት
    ሙሽራዋን እግዚአብሔር ሲያወጣት ነው እንጅ
    ለገንዘብ ሲል ይገላት ነበር አካሄዳቸው የሰይጣን
    ለለሆነ እንጅ ጉዳዩ ለህግ ቢጠየቅም ለሰርጉ ቀን
    ይፈቅዱለት ነበር አምላኬ ጠብቀን

  • @abezashmekuria6356
    @abezashmekuria6356 2 ปีที่แล้ว +2

    ፕሮግረማችሁ በጣም አሥተማሪ ነው እናንተንም ጌታ የጠብቃችሁ

  • @ታሪኬንለውጠውናሠውይግረመ
    @ታሪኬንለውጠውናሠውይግረመ 3 ปีที่แล้ว

    ስለህይወት ሶዳቹ በርቱ በጣም አስተማሪነው የምታቀርቡት

  • @meseretsisay4113
    @meseretsisay4113 3 ปีที่แล้ว +1

    betam asitemar pirogiram new

  • @s.ss.s3592
    @s.ss.s3592 3 ปีที่แล้ว +4

    ምን ለበት ጎደኛዋ ችግርዋን እያወቀች መፍትሂ ብታመጣ ለጊዜዉም እስዋ ጋ ብትወስዳት ዛሬ ህይወቷ ሲያልፍ ፓሊስ ጣብያ በመመላለስ ለዉጥ አይመጣ አብዛኛዉ አክስት ግን ለምን ክፋ ጨካኝ ይሆናሉ ? አምሌኬ እናቶችን ክፋ አይንካ!!!!

    • @manalenew2419
      @manalenew2419 3 ปีที่แล้ว

      Egthabher sebeshen ymarew akest gen tebku yerashen tagegwalesh goadegawa gen menew bastegasht never makes waga yelem befi ker weyyyyyy

  • @yesasofa4174
    @yesasofa4174 3 ปีที่แล้ว

    በጣም አስተማሪ ፕሮግራም ነዉ እናመሰግናለን
    ግን እጅግ.ያሳዝናል

  • @ferahiwotbegat1437
    @ferahiwotbegat1437 3 ปีที่แล้ว

    Betam yemwedew program new yemchechu bertu aref temhert new enamsgnalen

  • @duressotesso3082
    @duressotesso3082 3 ปีที่แล้ว +1

    አ ንድ ያልገባኝ ነገር ሚዜው አግብቶ ለሰካራሙ እንድያቆይለት ነው አላማቸው ወይንስ ምን ይጠቅማቸዋል የሚዘው መተካት ?

  • @anwarmohamed5177
    @anwarmohamed5177 3 ปีที่แล้ว

    Yes Correct How Many Time Test About ...1st Check Your Self 2nd Watch Someone & Pray & Read Bible & Love & Respect & Peace

  • @guzaratube300
    @guzaratube300 3 ปีที่แล้ว +3

    ስትበስሉ አግቡ ወገኖቼ፤

  • @uaekfn890
    @uaekfn890 3 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ነብስ ይማር

  • @user-bu4je2nx3h
    @user-bu4je2nx3h 2 ปีที่แล้ว

    ይገርማል

  • @hamdiatehayoutube
    @hamdiatehayoutube 3 ปีที่แล้ว

    በጣም ጥሩ ፕሮግራም ነው በርቱ!!

  • @mimibinyam1774
    @mimibinyam1774 3 ปีที่แล้ว

    እራሷንም ብታጠፋ ተጠያቂዎች ናቸው ክፉዎች ናቸው ፈጣሪ የስራቸውን ይስጣቸው አክስት ማለት እናት ማለት ነበረ አሁንም ቢሆን የገደሏት እነሱ ናቸው

  • @እግዚሐብሔርየፈቀደውሆነ
    @እግዚሐብሔርየፈቀደውሆነ 3 ปีที่แล้ว +1

    በሠመአም ሜላትዬ ነፍሰ ይማር አፈሩን ገለባ ያድርግል እንደዚች አይነት አክሰት በህይወቴ አይቼ ሠምቼ አላውቅም ሜላትዬ ኡፍ 💔💔💔😭😭😭

    • @zumaraanwar2060
      @zumaraanwar2060 3 ปีที่แล้ว

      Are batam bezu alewu bezu gezah aksitoch kefu nachewu

  • @HB-kv6xf
    @HB-kv6xf 2 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ነፍሷን በገነት ያኑረው::

  • @fetiamohamed8672
    @fetiamohamed8672 3 ปีที่แล้ว

    Betam New Miyasazinew

  • @hawaandres123andres6
    @hawaandres123andres6 3 ปีที่แล้ว

    ምርጥ ትምርት ነው

  • @ድንቅየጌታልጅነኝ
    @ድንቅየጌታልጅነኝ 3 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ያሳዝናል

  • @Nureshetu1910
    @Nureshetu1910 3 ปีที่แล้ว +5

    ያች ሚስኪና በዛ አይነት ህይወት አልፍ የተሻለ ህይወትን ስትመኝ ሳትስቅ ቀርች እጅግ ልብ ይሰብራል

  • @fatimakarimi5792
    @fatimakarimi5792 3 ปีที่แล้ว +1

    እናመሠግናለን