አላህን ሳስብ እንባ ነው የሚቀድመኝ || ወደ ኢስላም የተመለሰው ኢሳ ታደለ ||የኔ መንገድ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 4 ก.พ. 2025

ความคิดเห็น • 1K

  • @ሙስሊምነኝ-ቀ5ሠ
    @ሙስሊምነኝ-ቀ5ሠ 3 ปีที่แล้ว +166

    እኔም ሰለምቴ ነኝ እስልምናን ከተቀበልኩ ወደ 9 አመት ሆኖኛል ለከል ሀምድ ወለከል ሽኩር
    አሏህ በሀቅ ላይ ያፅናህ ያፅናን።

  • @sumaya5680
    @sumaya5680 3 ปีที่แล้ว +602

    አልሀምዱሊላህ ሁልጊዜም ከኦርቶዶክስ እምነት ወደ እስልምና የመራኝ ሀያሉ ጌታ እንድ አምላክ ለአለማቱ ጌታ ምስጋና ይድረሰው ለአላህ ሱበሀን ወተአላ

    • @bertukanetr5776
      @bertukanetr5776 3 ปีที่แล้ว +3

      የኔማር አልሀምዱሊላ

    • @ቲቲ-ዘ7ወ
      @ቲቲ-ዘ7ወ 3 ปีที่แล้ว +8

      አላህ በኢስላም ላይ ያፅናሽ ውደ

    • @apptuble1610
      @apptuble1610 3 ปีที่แล้ว +5

      አልሀምዱሊላህ

    • @እሙቢላልሁሴን
      @እሙቢላልሁሴን 3 ปีที่แล้ว +3

      አልሀምዱሊላህማሻአላህወላሂአላህይጠብቅህወድሜ

    • @እሙቢላልሁሴን
      @እሙቢላልሁሴን 3 ปีที่แล้ว +1

      💚💚💚💚💚❤️❤️❤️❤️❤️💛💛💛💛💛👍👍

  • @ያፍሪካዋSነኝ
    @ያፍሪካዋSነኝ 3 ปีที่แล้ว +305

    ወሏሂ እኔም ከክርስትና ወደ እስልምና የመጣሁ እህታችሁ ነኝ አላህ ቅኑን መንገድ የመራኝ እድለኛ ነኝ ማሻ አላህ በሉኝ

    • @selamlesewhulutube1992
      @selamlesewhulutube1992 3 ปีที่แล้ว +1

      ማሻ አላህ።እንኳን ተመለሽ አላህ ያፅናሽ

    • @ekramek1844
      @ekramek1844 3 ปีที่แล้ว +1

      ማሻአሏህ አሏህ ያፅናሽ አህለን ወሳህለን

    • @ያፍሪካዋSነኝ
      @ያፍሪካዋSነኝ 3 ปีที่แล้ว +1

      @@selamlesewhulutube1992 የኔ እህት አሜን

    • @ያፍሪካዋSነኝ
      @ያፍሪካዋSነኝ 3 ปีที่แล้ว +1

      @@ekramek1844 አመሰግናለሁ ማሬ

    • @jameelajameela7243
      @jameelajameela7243 3 ปีที่แล้ว +2

      ማሻአለህ አለህ ያፅናሽ እንኳን ወደ ታፍጣርሽበት ታመለሽ

  • @selemtewa
    @selemtewa 3 ปีที่แล้ว +186

    ወላህ ለካስ እኔ ብቻ አይደለሁም ይህን ሀያል የሆነውን ጌታ የአለማት ንጉስ አላህን አለማወቀ የኖርኩበት አመቶችን ሳስበው እምባዬ ይቀድመኛል አልሀምዱሊላህ

  • @ሀውይነኝወሎየዋ
    @ሀውይነኝወሎየዋ 3 ปีที่แล้ว +257

    እኔም 12 አመት እየሆነኝ ነው ሸደ እስልምናን ከተቀበልኩ ግን ማንም ገጎኔ የቆመልኝ ሙስሊም አልነበሩም ብዙ ድብደባ ደርሶብኛል ለሴት ልጅ የማይገባትን ነበር የፈፀሙብኝ ብቻ አልሀምዱሊሏህ

    • @rahmahasen9293
      @rahmahasen9293 3 ปีที่แล้ว +16

      አይዜሽ እህቴ አብሽሪ እዱንያ ለአማኞች ፈተና ናት አላህ የወደደውን ይፈትነዎል ምንዳውም ቀጣዩ ሀገር ነው ነብያቶች የአላህ ታዛዥ ሆነው የሚፈተኑት ስለወደዳቸው ነው
      ያው ሙስሊሙ መደጋገፉ ላይ ብዙም አይደል እንዴሌሎች ሴራ እንደኛ ስንፈት ኢስላም አደጋላይ ይሆን ነበር ነገር ግን አላህ እንደነገረን ስሚጠብቀው እሱው ጠብቆት ይስፋፋል

    • @ሱሱነኝስልጤዋ-ዐ8ቀ
      @ሱሱነኝስልጤዋ-ዐ8ቀ 3 ปีที่แล้ว +4

      አብሽሪ ማማዬ

    • @user-jz3br8ur5g
      @user-jz3br8ur5g 3 ปีที่แล้ว +4

      አይዞሺ ማሚየ ዱኔ የፈተና ሀገር ናት በተለይ ለሙሥሊሞች

    • @Danatube721
      @Danatube721 3 ปีที่แล้ว +13

      ውዷ እህቴ የዘመናችን ሱመዮች አላህ በዱንያም ደስታን በአኬራም ጀነትን ይስጣችሁ ወላሂ እኔ ለሰለምቴዎች በጣም ፍቅር ክብር አለኝ እናተ ትለያላችሁ ለኢስላም የምከፍሉት ዋጋ ከሶሀባዎች ጋር ይመሳሰላል ግን አብሽሩ ረቢ በጀነት ያበሽራችኋል እኛንም ይወፍቀን

    • @hayahseid824
      @hayahseid824 3 ปีที่แล้ว +2

      አብሽሪ ውደ

  • @semirayoutub2199
    @semirayoutub2199 3 ปีที่แล้ว +10

    እኔ ገና ሳልሰልም ከመዳቤ ጋ ረመዳን ሶላት ተራዊ እሰግድ ነበር መስጊድ በጣም አለቅስ ነበር አሁን ላይ አልሀምዱሊላህ ሰለመቴ ነኝ ከሰለምኩኝ 8አመት ሆንኝ አልህምዱሊላህ

  • @እኛሙስሊሞችነን-ከ4ፈ
    @እኛሙስሊሞችነን-ከ4ፈ 3 ปีที่แล้ว +129

    ሱብሃን አላህ አላህ የመራውን ማንም አያጣምመውም ያጣመመውን ማንም አይመራውም ያረብ ከመራሃቸው ከማርሃቸው ባሮችህ አድርገን

  • @asmakedir115
    @asmakedir115 3 ปีที่แล้ว +223

    ወላሂ ያስለቅሳል ይህን ውብ ሀይማኖት ማስተዋወቅ አቅቶን ??? ውድ ወንድማችን እንኳን አላህ ወደ ቀጥተኛው መንገድ መራህ

    • @salmasalma8177
      @salmasalma8177 3 ปีที่แล้ว +1

      supena allaha wollahi batemi yegaremale

    • @ሱሱነኝስልጤዋ-ዐ8ቀ
      @ሱሱነኝስልጤዋ-ዐ8ቀ 3 ปีที่แล้ว +1

      እህ

    • @aiderousabdella4338
      @aiderousabdella4338 3 ปีที่แล้ว +1

      Tekekel sister Ena moslemoch betam tetyaknet alben hulachnem akabayachenen yaltun masawek albn. Tnx. 🙏🙏🙏

    • @lailaethio6578
      @lailaethio6578 3 ปีที่แล้ว

      እንካን ወደተፈጠርክበት ሀይማነት ጠጣህ
      አላህ አክበር
      አላህ አክበር

    • @ytttyytheryu2462
      @ytttyytheryu2462 3 ปีที่แล้ว

      ማሽ አላህ ወንድሜ

  • @eexx2456
    @eexx2456 3 ปีที่แล้ว +131

    ከሰለምኩ ብኃላ የመጀመሪዋ ሶላት ሳስታው ያስቀኛል የአላህ!!!

    • @neimatemam1204
      @neimatemam1204 3 ปีที่แล้ว

      ለምን ምን ገጠመሽ አብሺሪ

    • @hijazuusman2930
      @hijazuusman2930 3 ปีที่แล้ว +27

      ልክ ነሽ የመጀመሪያ ሶላትን ሳስታውስ እኔ በጣም እገረማለሁ እኔም ሙስሊም ከሆንኩ አራት ዓመት አለሀምዱሊላህ ለአላህ ምስጋና ይገባዉ

    • @reyuyenu340
      @reyuyenu340 3 ปีที่แล้ว +4

      Abshiri Allah fete newe yesegedeshew Allah don’t judge us!!!

    • @አሞና
      @አሞና 3 ปีที่แล้ว

      @@hijazuusman2930 ማሻአላህ

    • @ሀሊማነኝስደተኛዋ
      @ሀሊማነኝስደተኛዋ 3 ปีที่แล้ว +4

      ማሻ አላህ አላህ ያጠንክራችሁ በድን ላይ ያፅናችሁ

  • @dehabmohammed7797
    @dehabmohammed7797 3 ปีที่แล้ว +76

    እኛ ሙስሊሞቹ መስጂዳችንን ለሁሉም ሀይማኖት ተከታዮች ክፍት መሆን አለበት ከዚህ ትምህርት መውሰድ አለብን አንድ ሰው መስጂድ ሲገባ በትህትና ነው ማናገር ያለብን አላህን ፍሩ

    • @mohmmdhassen13
      @mohmmdhassen13 3 ปีที่แล้ว

      Tewew ante endegna bihone man yiselme nbr

  • @ቢንትሙሀመድነኝ-ገ9ለ
    @ቢንትሙሀመድነኝ-ገ9ለ 3 ปีที่แล้ว +4

    አልሀምዱሊላህ እዉነት ለመናገር እንኳን እናተ ከሌላ እምነት የመጣችሁት እኔ ራሱ ከጃሂልያ ተመልሼ አሁን ላይ ያለሁበት ኒእማ ሳስበዉ በጣም ዉስጤ ይደሰታል አልሀምዱሊላህ እንኳን መጣህ ወንድሜ እዉነት ለመናገር ሰለምቴዎች በጣም ደስ ይሉኛል በቃ ወደ ድነል ኢስላም ሲገቡ በጣም ጠንካሮች ናቸዉ እኔም በጣም ደስተኛ ነኝ ዲኔን እንድማር ስረዳኝ መሰደዴን በጣም እወዳዋለሁ ካጣሁት ያተረፍኩት ይበዛል ጌታዬ መጨረሻዬን አሳምርልኝ ያረብ

  • @isratube8852
    @isratube8852 3 ปีที่แล้ว +77

    ሱብሃንአላህ ..አላህ የፈለጋት ነብስ ብቻ እውነቱን ታገኛለች !
    የኛ ሰውኮ ሰልመህ ከሚያይህ አብደህ ቢያዩህ የሚመርጡ አሉ ።

  • @dehabmohammed7797
    @dehabmohammed7797 3 ปีที่แล้ว +39

    😭😭😭እንባዬን መቆጣጠር ነው ያቃተኝ ጠንካራ ነህ ማሻ አላህ

  • @hellohey9597
    @hellohey9597 3 ปีที่แล้ว +19

    አልሀምዱሊላህ ለእኔም እስልምናን ለወፈቀኝ
    ለክርስትያን ቤተሰቦቼ ዱዋ አርጉልኝ
    የሚገርመው ብዙ በአደባባይ ባይወጣም ኢትዮ ብዙ ሰለምቴዎች አለን አልሀምዱሊላህ ከጨለማ ወደ ብርሃን ለመራን
    ሙስሊም እደሆንኩ ልሙት !

  • @ሰሙኡሙሷቢርኢሻአላህ
    @ሰሙኡሙሷቢርኢሻአላህ 3 ปีที่แล้ว +113

    አልሀምዱሊላህ እኔም ሰለምቴ ነኝ አልሀምዱሊላህ ቻሌጉ ከባድ ነው አላህ ልትወጣው ነው ሂዲያ የሰጠህ ሱብሀን አላህ አጂብ ነው

    • @አሞና
      @አሞና 3 ปีที่แล้ว +1

      ማሻአላህ

    • @ሀይክዘኢትዮጵያ
      @ሀይክዘኢትዮጵያ 3 ปีที่แล้ว +1

      አብሽሪ እህት አላህ ያፅናሽ

    • @AB-rv1tl
      @AB-rv1tl 3 ปีที่แล้ว

      ሰለምቴ ነኝ ማለት ምን ቃላት ነዉ

    • @mekiyahussen9666
      @mekiyahussen9666 3 ปีที่แล้ว +1

      ማሻ አላህ

    • @lailaethio6578
      @lailaethio6578 3 ปีที่แล้ว

      አብሽር እህት አህ ያፅናሽ

  • @benthassentube6525
    @benthassentube6525 3 ปีที่แล้ว +60

    ሙስሊም አድርገህ የህለክኝ ጌታ ሙስሊም አድርገህ ግደለኝ የጠመመባቸውንም አተው ወደዲነል ኢስላም ምርራቸው

  • @mubaalghazi2424
    @mubaalghazi2424 3 ปีที่แล้ว +15

    እስልምና ደስ የሚለኝ ነገር በዱንያ ድሎት አይጠራህም ከህመምህ ትድናለህ ገንዘብ ታገኛለህ አይልም ለየት የሚያደርገው ስለ ዘላለማዊ አለም እንጅ ከዛ ምታገኘው የውስጥ ሰላም..

  • @ዜድቦረናየገጠሯልጂ
    @ዜድቦረናየገጠሯልጂ 3 ปีที่แล้ว +4

    ተመስጨ ነው የምሰማው በተለይ ወደ ኢስላም የመጡ ወንድም እህቶቸን በጣም ደስስስ ይሉኛል ደግሞ ጥንካሪያቸው ያስደማል አላህ ሁላችንንም ቅኑን መንገድ ይምራን

    • @makkiyyaatub3926
      @makkiyyaatub3926 3 ปีที่แล้ว

      th-cam.com/video/R4CDUxkQMjE/w-d-xo.html

  • @ma_molla
    @ma_molla 3 ปีที่แล้ว +10

    እኔ ብቻ ነኝ ግን የሰለምቴወች ታሪክ የሚያስደስተኝ የለለ ደስታ ይሰማኛን አላህ ትክክለኛውን መንገድ ይምራን አሟሟታችንን ያሣምረው

    • @rimyim3953
      @rimyim3953 3 ปีที่แล้ว +1

      እኔም ሰለምቴ ነኝ አልሀምዱሊላህ

  • @laylakedrll3815
    @laylakedrll3815 3 ปีที่แล้ว +36

    ሱብሀነ አሏህ
    ወልኸምዱሊላ
    ላኢላሃ ኢለላህ
    አስተግፊሩላህ ወአቱቡ ኢለይሂ
    ወላሃዉላ ወላ ቁወተ ኢላ ቢላህ

  • @zeybethizeybethi8756
    @zeybethizeybethi8756 3 ปีที่แล้ว +3

    አልሃምዱሊላህ አሏህ ቀጥተኛው መንገድ ይምራን ደስስስስስስ ትላላችሁ ማሻ አሏህ

  • @foziyayoutube3639
    @foziyayoutube3639 3 ปีที่แล้ว +1

    ማሻአላህ ማሻአላህ ማሻአላህ ተባረካላህ አላህ ሱበሀናውታአላህ ምስጋና ይገባው

  • @ከሪዩቲዩብየኮበልቻዋ
    @ከሪዩቲዩብየኮበልቻዋ 3 ปีที่แล้ว +5

    አልሃምዱሊላህ ከዛ ከድቅድቅ ጨለማ ያወጣኸኝ 7 አመት ሆነኝ የእስልምናን ጣእም ካየሁት

    • @ayshettube3476
      @ayshettube3476 3 ปีที่แล้ว

      ማሻአላህ አልሀምዱሊላህ 🙏♥️

    • @ayshettube3476
      @ayshettube3476 3 ปีที่แล้ว

      ሰብ አድርጌሻለሁ

  • @Samdus
    @Samdus 3 ปีที่แล้ว +8

    ያ ሰላም ሰለምቴዎች ታድላችሁ ወላሂ ማሻአላህ

  • @SKYBLUE-sc1yc
    @SKYBLUE-sc1yc 3 ปีที่แล้ว +9

    የሚገርም ታሪክ ነው ወንድማችንን ልናበረታታውና ከጎኑ ልንቆም ሀሳቡንም ልናሳካለት ግዴታችን ነው
    በአጠቃላይ አሳዛኝ ነገር ግን ደስ የሚል ታሪክ ነው

    • @makkiyyaatub3926
      @makkiyyaatub3926 3 ปีที่แล้ว

      th-cam.com/video/R4CDUxkQMjE/w-d-xo.html

  • @maryamsaje8328
    @maryamsaje8328 3 ปีที่แล้ว +20

    አላህ ሆይ አተ አዛኝ እና ህሩኹሩ የሆንክ የአለማቱ ጌታ እኔ በጣም ደካማ ነኝ ባለቤቴን እደዚህ ልጅ ወፍቅልኝ ያረብ ያአላህ

  • @mousman22
    @mousman22 3 ปีที่แล้ว +27

    መሻአሏህ አላህ ይጨምርልህ ወንድማችን!!
    አላህ የፈለገውን ይመራል ሱብሀን አላህ!!

    • @makkiyyaatub3926
      @makkiyyaatub3926 3 ปีที่แล้ว

      th-cam.com/video/R4CDUxkQMjE/w-d-xo.html

  • @mohmmedmohmmed7178
    @mohmmedmohmmed7178 3 ปีที่แล้ว

    አልሃምዱሊላህ አልሃምዱሊላህ እስልምናን ለወፈቀህ ጌታ በጣም ነው ያሳዘከኝ አብሽርልኝ ወድሜዋ ማሻ አላህ አላህ ያበርታህ አላህ ኢማን ይጨምርልህ አልሃምዱሊላህ

  • @ኢማንይቱብ
    @ኢማንይቱብ 3 ปีที่แล้ว +28

    የኔ ወድም አላህን ብለህ እስልምናን እደተቀብልክ አላህ በራህመቱ እዝነቱን ያውርድልህ ቀጣዩን የሂወት መንገድህን ያቅልልህ መጀመርያ ላይ ያለው ነገር ልክነው ይከብዳል ብቻ የሚያጋጥመው ነገር ይከብዳል አብሽር ኢነላሀ ማአና

  • @ሰውለሰውመዲሀኒቱነው
    @ሰውለሰውመዲሀኒቱነው 3 ปีที่แล้ว +2

    ቢስሚሏህ
    ሱበሀንአሏህ
    ወልሀምዱሊሏህ
    ላኢላሀኢለሏህ
    ዋህደሁላሽሪከለሁ
    ለሁልሙልኩ ወለሁልሀም
    ወሁወአላ ኩልሺይኢን ቀድር!
    ወንድም ኢሳ እድለኞ ነህ ይህንን ሁሉ ፍተና በጥናት ማለፍህ☝

  • @rehetmohammed6797
    @rehetmohammed6797 3 ปีที่แล้ว +9

    እንባየን አመጣው ወላሂ ባለ ታሪኩ ሱበሀን አላህ አላህ በጀነት ያስደስትህ

  • @madinaaliali3813
    @madinaaliali3813 3 ปีที่แล้ว

    መሻአላህ አላህ መነዪሳንዊን ያረቢ በሪታወዴሜ 👍👍 🌹🌹🌹

  • @zdyoutub6423
    @zdyoutub6423 3 ปีที่แล้ว +17

    አላህ በዲናችን ያፀናን

  • @yesuf4704
    @yesuf4704 3 ปีที่แล้ว

    ማአሻአሏህ ተባረክ አሏህ አሏሁ አክበር አሏሁ አክበር አሏሁ አክበር👍👍👍👍🕌🕌🕌🕌

  • @hhabeshawit7920
    @hhabeshawit7920 3 ปีที่แล้ว +6

    ጥበበኛው ጌታ እንኳን መንገዱን መራህ ወንዱሜ አልሀምዱሊላህ አላ ኒእመትክ ያረብ

  • @fatumanori6419
    @fatumanori6419 3 ปีที่แล้ว +1

    አላህ ይጨመረልኪ አበሺረ አትፈራ እሲልሚናሐቀኛ መገድ ነው ግነቶህድነ ቢዳአነ መውሊድነ ማመለከ ን ቢታቅ አወቀህ ቢታሳውቅ ደሲ ይላ አደራ መውሊድ ቢዳአ ጢመትነን አድራ በአድ አላህ ቢቻና ቢቻ ነው በረሱል ማመነ መላእኪት መሆናችውነአላህ አድ መሆኑኑ ቢቻነው እጀ ሌላ የለመበረታ ወድሜ አላህ ሚዳህነ በጀነት ፊረዶሰነ ወሲጥ ይከፈለሐል ከሰው አትጠቢቅ እወደሐለው ለአላህቢየ

  • @Danatube721
    @Danatube721 3 ปีที่แล้ว +11

    ሱበሀን አላህ አጅብ ወንድማችን እንኳን ወደ ተፈጠርክበት ሀይማኖት ኢስላም መጣህ ረቢ ሲመርጥህ እንዲህ ኢስላምን ይሰጥሀል ሙስሊም መሆን መመረጥ ነው ግን እኛ በኢስላም የተወለድነው ሰዎች አልተጠቀምንበትም አናውቀውም አልተረዳነውም ከአለባበሳችን ጀምሮ ኢስላምን እናስተዋውቅ ከንግግራችን ኢስላም ኢስላም ይሁን ውዶቼ

  • @امسدرةامسدرة-ز8ق
    @امسدرةامسدرة-ز8ق 3 ปีที่แล้ว +8

    ማሻአላህ ወንድሜ እንኳን ወደቀጥተኛው መንገድ አላህ መራህ ሜንበሮች አብሽሩ አላህ ይርዳችሁ

  • @Tube-xj9ix
    @Tube-xj9ix 3 ปีที่แล้ว +22

    ሱበሀን አላህ አልሀምዱሊላ እኳንሥ አላህ ወደቀጥተኛው መገድ በሠላም መጣህልን ውዱ ወድማችን እሥመጨረሻው አላህ ያሣምርልህ ያረብ

  • @kalidabdurahman2681
    @kalidabdurahman2681 3 ปีที่แล้ว +9

    አላህ ይቅር ይበለን እኛ ይህን የመሰለ ዲን ላይ አድገን ግን ባዶ ሆነን ለዲናችን ምንም ቦታ ሳንሰጥ አላህን እናምፃለን ይቅር ይበለን።

  • @fatmah6936
    @fatmah6936 3 ปีที่แล้ว +30

    ወዲማችን በጣም ጠካራ ነህ ሚዲአወች ወደኢስላም ሰወች ሲመጡ እደት መቀበል ማገዝ ማስጠጋት ወገን ማዲረግ ላይ ብሰሩ

  • @seidseid4445
    @seidseid4445 3 ปีที่แล้ว +1

    መሻአአላህተባርከላህወንድም
    እድለኛነህ

  • @amex_entertainment
    @amex_entertainment 3 ปีที่แล้ว +43

    አልሀምዱሊላህ ከጠማማው መንገድ ወደ ቀጥተኛው ለመራኝ ጌታይ አላህ
    በአላህ ሰብስክራይብ አርጉኝ

  • @bintislimmohemmed3612
    @bintislimmohemmed3612 3 ปีที่แล้ว +9

    ማሻአላ ወንድም ኢሣ ከፈተና በኋላ ምችት አለ
    አብሽ ወንድም ብርታቱን ይሰጥህ

  • @leylam.d2945
    @leylam.d2945 3 ปีที่แล้ว +15

    إن الله يهدي من يشاء اللهم ثبتنا على دينك يارب

  • @abduqtr6166
    @abduqtr6166 3 ปีที่แล้ว +2

    አብሽር ወንድማችን አላህ ቀጥተኛውን መንገድ መርቶሀል አልሀምዱሊላህ ድስ ብሎኛል አብሽር ጠንካራ ሁን

  • @فاطمهمحمدعلي-و9ظ
    @فاطمهمحمدعلي-و9ظ 3 ปีที่แล้ว +16

    ወንድማችን ኢሳ።ንግግርህ እንደስእሎችህ የረቀቀናልብ የሚነካ ነዉ ።ሰለሆነም ደጋግሜ ለመሰማት ተገድጃለሁ።ትምህርታዊ ነው ።ሰለብርሐን ጥቅም የበለጠ የሚገባቸው በጨለማ የኖረ ሰው ነዉ ።በወርቁናበድንቁ ፣በእውነተኛው ብርሐን በሆነው ዲናችን አላህ ተጠቃሚ ና ዘላቂ ያድርገን።

    • @makkiyyaatub3926
      @makkiyyaatub3926 3 ปีที่แล้ว

      th-cam.com/video/R4CDUxkQMjE/w-d-xo.html

  • @ፊዳከአቢወኡሚያረሡለላህ
    @ፊዳከአቢወኡሚያረሡለላህ 3 ปีที่แล้ว

    አላህ ወደ ሀቅ ሢመልሥህ እድታሥብ አደረገህ የኔ ምርጥ ወድም አላህ ይጠብቅህ ማሻአላህ ወደተፈጠርክበት ሀይማኖት ተመልሠሀል አላህ ከመጥሮ ሥራወች ጠብቆ መጨረሻችንን ያሣምርልን ያረብ አላህ ደግሞ በጀነት ይሠብሥበን የኔ ዉዶች ከልቤ እወዳችሁ አለሁ ዱአ አድርጉልኝ ለኔም እናተንም አላህ ይጠብቅልኝ አምሣያችሁንም ያብዛልን ያወዱድ

  • @fወሎየዋ-w6i
    @fወሎየዋ-w6i 3 ปีที่แล้ว +4

    ኡፉፉፉፉ አልሃምዱ ሊላህ አላ ኒኢእመተል ኢስላም

  • @mbintmohammed7625
    @mbintmohammed7625 3 ปีที่แล้ว +1

    الله اكبر
    الله اكبر
    الله اكبر
    ማሻ አላህ ወንድማችን እንኳን ወደተወለድክበት መጣህ በእምነትህ አላህ ያፅናህ ወድሜ

  • @ameinayimam7415
    @ameinayimam7415 3 ปีที่แล้ว +15

    ማሻ አላህ ደስ ይላል አላህ ያበርታህ ወንድም 👏👏👍👏👍👏

  • @حواءاحمد-غ3ه
    @حواءاحمد-غ3ه 3 ปีที่แล้ว +1

    መሻአሏህ በጣም የሚገርም ነው አሏህም ሠብት ቁሉቢ አላድንክ

  • @nuraabdulah3205
    @nuraabdulah3205 3 ปีที่แล้ว +5

    ሱብሀነላህ አሏሁ አክበር ሚገርም ታሪክ ፅናቱን አላህ ይስጥህ እኛንም ኢማን ይስጠን

  • @ዛኪርቻናል
    @ዛኪርቻናል 3 ปีที่แล้ว +1

    ማሻ አላህ መታደደል ነዉ አልሀምዱሊላህ ምስጋና ለአለማቱ ጌታ የተገባ ይሁን!!!

  • @ዘቢባየረሡልወዳጅ
    @ዘቢባየረሡልወዳጅ 3 ปีที่แล้ว +15

    ዋአለይኩም ሠሏም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ ሡባሀን አሏህ ጀዟከሏሁ ኸይር

  • @nasriya3267
    @nasriya3267 3 ปีที่แล้ว +2

    ማሻአላህ ተባረክ አላህ አልህምድሊላሂ እንኳን ደስ አለህ ወንድም ኢሳ አላሁ አክብር አላሁ አክብር አላህ የፅነህ

  • @bintsied6276
    @bintsied6276 3 ปีที่แล้ว +31

    ሱብሀን አላህ ማሻ አላህ ደስ ብሎኛል ግን እኛ ሙስሊሞች ለምንድነዉ አንድ ሰዉ ትክክለኛዉን መንገድ ለመከተል የሚፈልገዉን ሰዉ እማንከባከበዉ ወላሂ በጣም ነዉ የምናደደዉ በኛ በእስላሞች አቀባበላችን ዝፍጥ ነገር ነን

  • @foreverinmyheartalwaysonmy732
    @foreverinmyheartalwaysonmy732 3 ปีที่แล้ว +1

    ሱብሀን አላህ አላህ የመራው እንዲህ ነው አላህ ወደ ሁሌም ቢሆኔ ወደ ሀቅ ይምራን

  • @ሀሊማነኝስደተኛዋ
    @ሀሊማነኝስደተኛዋ 3 ปีที่แล้ว +3

    የአላህ እንኳንም ወደ ቀጥተኛው መንገድ መራህ አልሀምዱሊላህ ያሥለቅሣል እሥላም ሠላም ነው የውሥጥ እረፍት አለው ዱኒያ ፈተና ናት አላህ በጀነት ያበሽርህ ያረቢ ጥንካሬውን እውቀቱንም ይሥጥህ

  • @salahmuhammed6083
    @salahmuhammed6083 3 ปีที่แล้ว +1

    እኛስ ሰወችን ወደትክክለኛው መንገድ ለማምጣት ምን አድርገናል ብለን እንጠይቅ

  • @Bነኝየልቤጎደኛእራሱልቤነ
    @Bነኝየልቤጎደኛእራሱልቤነ 3 ปีที่แล้ว +8

    ኢስላም ሠላም አልሀምዱሊላ እኮንም አላህ ቀጥተኛውን መንገዲ መራህ መንዲሜ ብዙወቹ እህት ወዲሞቺ እስልምናን ሲቀበሉ ከቤተሠብ የሚመጣው ፈተና በጣም ከባዲ ነው ብቻ አላህ የእዝነትን በር ከፍቺ ነው አላህ ይዘንልን

  • @ሀዩነኝየጀግኖችወዳጅ
    @ሀዩነኝየጀግኖችወዳጅ 3 ปีที่แล้ว

    አልሀምዱሊላህ ምስጋና ለአላህ ሽኩር ይገባው አላህ በዚሁ ዲን ያፅናህ ያረብብብ 👍👍👍👍☝☝☝☝☝☝☝

  • @አዩነኝወሎየዋአባቷንናፋቂ
    @አዩነኝወሎየዋአባቷንናፋቂ 3 ปีที่แล้ว +3

    ወንዲሜ የምር አላህ ይወዲሀል
    ማሻአላህ እኳን ወደተፈጠርክበት እምት እኳን ደህመጣህ

  • @haitsaid5831
    @haitsaid5831 3 ปีที่แล้ว +1

    ማሻ አላህ አላህ ይጨምርል 🕋🕌☝☝☝☝❤❤❤❤አይዛህ

  • @Sarah-et2vy
    @Sarah-et2vy 3 ปีที่แล้ว +28

    ማሻኣላህ ኣላህ እስከ መጨረሻ ያሳምርልህ በርታ

    • @lailaethio6578
      @lailaethio6578 3 ปีที่แล้ว

      አላህ አክበር
      አላህ ያፅናህ

  • @seadaa3383
    @seadaa3383 3 ปีที่แล้ว +7

    ማሻአላህ የድማችን አላህ እስከመጨርሻው ፅናቱን ይስጥህ ጎበዝ ጠንክር

  • @Fatima-ot2vu
    @Fatima-ot2vu 3 ปีที่แล้ว +22

    ሱበሀንአላህ በረግጥም ያሻውን ይመራል እንኳን አላህ መራህ ወንድማችን

    • @lailaethio6578
      @lailaethio6578 3 ปีที่แล้ว

      አላህ አክበር
      እንካን ደሥ አለህ

  • @khadijakoko4914
    @khadijakoko4914 ปีที่แล้ว

    ሰለምቲወችኮ ጀግናና አስተዋይ ናችሁ አላህ ይጨምርላችሁ

  • @እኛሙስሊሞችነን-ከ4ፈ
    @እኛሙስሊሞችነን-ከ4ፈ 3 ปีที่แล้ว +11

    ለሂዳያ ሰበብ የሆነህ ወንድሜ አላህ ይርሃመው ያረብ አንተንም ፅናቱን ይስጥህ ለእኛም መጨረሻችንን ያሳምርልን ያረብ
    : اللَّهُم لَكَ أسْلَمْتُ وبِكَ آمنْتُ، وعليكَ توَكَّلْتُ، وإلَيكَ أنَبْتُ، وبِكَ خاصَمْتُ. اللَّهمَّ أعُوذُ بِعِزَّتِكَ، لا إلَه إلاَّ أنْتَ أنْ تُضِلَّنِي أنْت الْحيُّ الَّذي لاَ تمُوتُ، وَالْجِنُّ وَالإِنْسُ يمُوتُونَ متفقٌ عَلَيهِ

  • @busheshow
    @busheshow 2 ปีที่แล้ว

    Baayyee Baayyee isinitti gammadaaf du'aahii isiiniif kadhataa jirra menber tv 📺 jazakallhukayran

  • @ayshettube3476
    @ayshettube3476 3 ปีที่แล้ว +3

    ሱብሀንአላህ
    ወልሀምዱሊላህ
    ወላኢላሀ ኢለሏህ
    ወሏሁአክበር ወላሀውለወላ ቁወተ ኢላ ቢላህ ☝️♥️

  • @ስልጤሚዲያ-ሸ7ቘ
    @ስልጤሚዲያ-ሸ7ቘ 3 ปีที่แล้ว +1

    አሏሁ አክባር💪💯💯👏💯💪✅✅🙌👍👍👍🙌✅✅💪💯💯👏👏💯💪✅👍👍👍🙌💯💯👏👏👏💯💯💪✅🙌👍👍👍👍👍✅💪💯💯👏👏👏👏👏💯👏👏👏✅🙌👍👍👍👍

  • @opp140
    @opp140 3 ปีที่แล้ว +5

    ማሻአላ አላህ ይጨምርልህ የኔውድም አላህ የሚወደውን ባሪያ ነው እሚፈትነው ያመቱ ጀግና ብየህአለሁ

  • @moniy3999
    @moniy3999 3 ปีที่แล้ว +1

    ሱበሀን አላህ ምንኛ እድለኛ ነህ አላህ ወዶሀል ማሻ አላህ

  • @wollow6877
    @wollow6877 3 ปีที่แล้ว +3

    ሱባሀን አላህ ኢነላሀ የህዲ መይ የሻ
    እንኮን ወደ ተፈጠርክበት እሥልምና መጣህ
    እኔም አለቀሥኩ በጣም ደሥ ይላል

  • @bintendris2288
    @bintendris2288 3 ปีที่แล้ว +1

    ሱበሀን አላህ አላህ ትክክለኛዉን መገድ ይምራን

  • @kemalkak1448
    @kemalkak1448 3 ปีที่แล้ว +6

    አልሀምዱሊላህ ከመረጠህ መረጠህ ነው አራህማን የመታደል የመጀመሪያው።

  • @nomore6978
    @nomore6978 3 ปีที่แล้ว

    ማሻአላህ ተባረክ አሏህ በጣም ደስስ ይላል ወላሂ አሏህ ይጠብቅህ

  • @nasibabitimuzemil6070
    @nasibabitimuzemil6070 3 ปีที่แล้ว +5

    ሱባን አላህ ✔✔✔

  • @hfhgfh368
    @hfhgfh368 3 ปีที่แล้ว

    ማሻአሏህ አብሽር ወንድም ኢሳ የኛ ጀግና አሏህ ያበርታህ

  • @የአሳምነውልጅከወሎ
    @የአሳምነውልጅከወሎ 3 ปีที่แล้ว +3

    አልሃምዱሊላህ መርጦ እስልምናን ለሰጠኝ አላህ ምስጋና ይገባው

  • @meryemseyid8221
    @meryemseyid8221 3 ปีที่แล้ว +1

    ሱበሀን አላህ አልሀምዱሊላህ ስልምናን የሰጠኸኝ ጌታ አላህየ ምስጋና ይገባህ

  • @fatmah6936
    @fatmah6936 3 ปีที่แล้ว +7

    ማሻ አላህ አላህ የፈለገዉን ይሰራል ወዲማ አብሺር

  • @miftahmuhidin1932
    @miftahmuhidin1932 3 ปีที่แล้ว

    ማሻ አላህ በጣም ጀግና ነህ ከዛ ሁሉ ፈተና ለዚያውም ከዛ አታላይ ሕይወት ወጥተህ ደክመህ ላገኘኽው ስኬት አልሃምዱሊላሂ በርታ በአላህ ፍቃድ ካንተ ብዙ እንማራለንም (እንጠብቃለን)።

  • @ayshettube3476
    @ayshettube3476 3 ปีที่แล้ว +18

    1.ሀቢቡና ሙሀመድ ሰለላሁ አለይሂወሰለም 1 አንድ ጊዜ ነው ያደረጉት እሱም ሀጀተል ወዳ ይባላል የመሰናበቻ ሀጅ ማለት ነው ♥️
    2 ሽኽ አህመድ ዲዳት ረሂመከሏህ 💔😭❤️

  • @aaii2973
    @aaii2973 3 ปีที่แล้ว

    ሱብሀን አላህ ይግርማል አገባብህ አላህ ያጠክር ወድሜ

  • @marifatofik6075
    @marifatofik6075 3 ปีที่แล้ว +3

    ሚንበሮች በርቱ ደስ የሚል ፕሮግራም ነው ወላሂ

    • @makkiyyaatub3926
      @makkiyyaatub3926 3 ปีที่แล้ว

      th-cam.com/video/R4CDUxkQMjE/w-d-xo.html

  • @rohmiatulhidayati870
    @rohmiatulhidayati870 3 ปีที่แล้ว +2

    ማሻአሏህ በርቱ እነሱንም
    ቀጥተኛውን ምንገድ ይምራቸው

  • @MK-to5lc
    @MK-to5lc 3 ปีที่แล้ว +14

    Masha Allah, it’s really heart touching strory. Whom so ever Allah guide no one can miss guid!!

  • @sabontuwalloo4444
    @sabontuwalloo4444 3 ปีที่แล้ว +2

    አለሀምዱሊላህ አላህ የወደደውን ቀጥተኛውን ምንገድ የመራል ቀሪ ሂወትህን አላህ በደስታ ያኑርህ ወንድማችን አብሽር ከጎንህ ነን

  • @fatumaabdallah2039
    @fatumaabdallah2039 3 ปีที่แล้ว +11

    _አህለን ወመርሀበን እንኳን ወደቀናው መገድ አላህ መራህ ወንድማችን ግን ሲያሳዝን ሚስኪን ቢያስ ሙሊሞች መስጅድ የገባን ሰው በስርአት ማናገር ሀሳቡን መረዳት ምን ሁነህ ነው ማለት አለብን😭 ያሙቀሉበል ቁሉብ ሰቢት ቁሉበና አላዲነክ ያረብ_

  • @ሰመር4212
    @ሰመር4212 3 ปีที่แล้ว +1

    የኔ ወንድም አሏህ ያጠንክርህ. ወደ ኢስላም የምትመጡ. እህት ወንድሞች ጀግና ናችሁ ብዙ ፈተና ይገጥማችኋል ታሪካችሁ ሁሌ ያስደምመኛል ኢስላምን ማግኘት መመረጥ ነው

  • @hadiahussen2782
    @hadiahussen2782 3 ปีที่แล้ว +11

    ወአለይኩምሰላምወራህመቱላሂወበረካትሁ ማሻአላህ ሱበሃንአላህ አላህ ይጨመርልክ አላህ ያፅናክ እኛንም አላህ ያፅናን መጨረሻችንን ያሳምርልን

  • @zeinabtube4278
    @zeinabtube4278 3 ปีที่แล้ว

    ማሻ አላህ አልሀምዱሊላህ እሥልምናነን ለወፈቀን አላህ

  • @semutube4577
    @semutube4577 3 ปีที่แล้ว +6

    ማሻአላህ አላህ አክበር ❤

  • @rukuyaahmed5205
    @rukuyaahmed5205 3 ปีที่แล้ว +1

    Mshlahi alhi alhiwokiber ☝️☝️☝️🕋🕋🕋🇸🇦🇸🇦🇸🇦

  • @SofiyaBinteYimertube
    @SofiyaBinteYimertube 3 ปีที่แล้ว +4

    ሱብሃን አላህ አላህ የመራውን ማንም አያጠመው ያጠመመውንም ማንም አይመልሰው አላህ ከመራቸው ያድርገን እንኩን እውነቱን ገለፀልህ ወንድማችን

  • @Danatube721
    @Danatube721 3 ปีที่แล้ว +6

    ፊቱ ላይ ያለው ግርማ የሚገርም ነው የተረጋጋ አቅለኛ ሰው ነው ኢስላም ፤እምነት፤ ኢማን በልብ ሲገባ እንዲህ ፊትህ ያበራል ሱበሀን አላህ ረቢ ያህፍዘክ እየጣፈጠኝ አለቀ በሌላ ፕሮግራም አምጡልን ልጁ ንግግሩ ልብን ተች ያረጋል

  • @suadmohammed9816
    @suadmohammed9816 3 ปีที่แล้ว +2

    ማሻአላህ ወንድሜ አላህ. ይሕፈዘክ. ያረብ

  • @fafifafi136
    @fafifafi136 3 ปีที่แล้ว +4

    አህለን አህለን ወንድም እንኳን ወደኢስላም መጣህ አብሽር አላህ የሚወደዉን ይፈትናል እዉነት ጎበዝነህ አላህያግዝህ መጨረሻህ ያሳምርልህ አልሀምዱሊላህ ወኒኢመል ኢስላም