I am wondering about the story I am so happy for the lady may Allah give her more strengths and also I am sorry for the people who neglected her. It doesn't matter any way she is in the right path ❤️❤️❤️
Wey wey Harar .Masha'allah see how social life transcended the religion boundaries . Love and respect really matters. Compare these life with the life of muslims in Aksum. Allahuakeber what beautiful journey to embrace islam
What an amazing stories. To be honest with you, born Muslims people, they took their religion for granted. Allahamdullilha for Islam. There is nothing that can fill the void of your heart except Islam. What a fabulous and fantastic complete way human life.
ወላህ የኔን ታሪክ ነው እኔም ጓድኙች ጨረሰው እስላም ነበሩ በጣም አለባበሳቸው ብቻ ነበር እምወድላቸው እምንቱን ግን አንድም ቀን እሰልማለው ብየም አላወቅም ነበረ ግን አልሃምዱሊላህ
አሰላም አለይኩም ውዷ እህቴ እንዴት ነሽ ማማ ስወድሽ በቅንነት ደምሪኝ ስሞትልሽ ትንሽ ነው የቀረኝ ልሞላ😘😍 ሰላም ለሃገራችን ፍትህ ለህዝባችን🇪🇹🇪🇹🌹
እሕትዎደምሪኝ
ማሻ አላህ እኳን አላህ ቀናውን መንገድ መራሽ ማማዬ አላህ ፅናቱን ይስጥሽ ለኛም ጥንካሬውን ይስጠን መጨረሻችን ይመን
Masallhe
ማሻ አላህ
ሰለምቴወች በምነታቸው ያላቸው ጥንካሬ ደስ ሲል
ደምሪኝ
በጣም ማማየ
ዉዴ ደምርኘ ለአላህ ብላሽ
አልሀምዱሊላህ
እኔም እየሱስ እና እናቱ ማርያም፡ ኣብራሃም ሙሴ ሁሉም ሙስሊም መሆናቸው ካወቅኩኝ ቡሃላ እስልምናን ተቀብያለሁ ኣልሓምዱሊላህ
ማሻ አላህ
ልቦናሽን ይክፈትልሽ አየ መታውር
@@እግዚአብሄርመታመኛየነዉ እስልምና ኣዲስ ኣይደለም የሱስ ማርያም እስላም ናቸው እስልምና ማለት ለ ጌታህ እጅህን መስጠት(መስለም) ካለሱ ማንም ሃይል እንደሌለው ማመን ነው ስለዚ ማንም ሁል የ ኣምላኽ ስልጣን እና ሃይል የኣምላክ ነው ብሎ እጂን ለ እግዚኣብሄር ተሽንፎ የሚሰጠ እስላም ይባላል ስለዚ የሱስ ኣብራሃም ሙሴ እጃቸውን ለ ኣንድ ፈጣሪ ስለሰጡ (ሰለሙ) እስላም ናቸው ማንም ሰው እጂን ለፈጣሪ የሚሰጥ(የሚሰልም)እስላም ነው
@@እግዚአብሄርመታመኛየነዉ አች የየሱስ በችላ ዘላን በዝህም መጣችሁ ካፌር እጨታም ቀሻሻ ምን አባሽ አገባሽ አወ እየሱስ ድቃላ ሰው ነው አች ስእላም ገና እንበዛለን አች ካሀድ ቆሻሻሻ አፈር ብይ ያን ድቃላ ለማሰደብ ነው ምን አመጣሽ እዝህ ዘላን አወ እየሱስ ሰው ነው አወ መልስ የለሽማ ስድብ ነው መልስሽ ሸርሙጣ
Allahu Akibar
ውበት ሲለካ ኒቃብ ነው ለካ💜😍
ማሻ አሏህ ሱመያየ አሏህ በእስልምና ላይ ያፅናን
ሶፊዬ ሠላም ብየሻለሁ ድስ ላይክ ያረጉት ግን🙄
እሕትዎደምሪኝ
መሻላህ በጣም የምወደው ኘሮግራም
በትክክል።
Where is yours please. Resspect your own words
Ena yanechi porofayl men yemilut new
ያረቢ እኔም አማቴን እስልምናን እንድወፍቃቸው ዱአ አድርጉልኝ ያረብ
Allah ywofkachew
Amine betsbochachin Alah eslmena yiwofekeln yareb
ዉዴ ደምርኘ ለአላህ ብላሽ
ያርብ አላህ ትክክለኝውንምገድ ይምራልሺ እማ
አላህ ይወፍቃቸዉ
ሀቂቃ የሰለምቴወች ጥንካሬ ሲሰቀና
ደሞ በፍቅር ነውሰ የምወዳቸው አራህማን ያፅናቹህ ያፅናን
አሚን የረብ
ገራሚ ጠንካራ እናት ናቸው ልጆቻችሁንም አሏህ ሂዳያ ይስጥላችሁ እናቴ ሀሳባችሁንም አሏህ ያሳካላችሁ. በተረፈ ሶፊ ለእናንተ መልእክቴ ወይዘሮ ሱመያ ፈቃደኛ ከሁኑ ባል ፈልጉና ዳሯቸው ሷሊህ ሰው ከጎናቸው የሚሆን
እሕትዎደምሪኝ
Mesjid yalu sewoche men eyeseru nw,kezih befitem endezihu semechalehu
የኢትዮጵያዊዋ ሙስሊም ሴት ክርክር 🙇😇🙆th-cam.com/video/gkJt2Fu0i_w/w-d-xo.html
እስላም ሰላም ነው እኔ ከሙሉ ቤተሰቤ ነው እስልምናን የተቀበልኩት ግን ፈተና አለው ብቻ አልሃምዱሊላ ያሁሉ መከራ አሳልፈናል ከአላህ ጋር
አልሃምዱሊላህ እንኳን ደስ አለሽ ማማዬ የሁላችንንም መጨረሻ አሏህ ያሳምርልን
ማሻአላህ አላህ ወደደመረጠሽ እስቲለኔም ዱአ አድርጉልኝ ቤተሰቦቼ እስልምናን እዲወፍቃቸው እኔም 3አመቴ ከሰለምኩ እናቴ በኩፍር ሞተች 😭😭😭
ማሻ አላህ
እኔም በጣም ነበር እስልምናን የምጠላው ሰወቹ እራሱ ሰው አይመስሉኝም ነበር ወላሂ አሁን ግን አልሀምዱሊላህ አላህ ወፍቆይ ሙስሊም ሆኛለሁ አልሀምዱሊላህ
እፍቅ ባረግሽ ባካል ባገኝሽ ደሞ ጠክሪ
ኢሥላም ሠላም ነው ኢሣ አለይሂሠላም የአላህ መልክተኛና ነብይ ናቸው
ትክክል
ኢሻአላህ እኔምአንድቀን አወራዋለሁ እህቶችዱአአርጉልኝ እድፀናበጣምከባድነው ወላሂ ግንአልሀምዱሊላ
አላህ ያጠክርሽ ውድዋ እህቴ
አብሽሪ እህቴ አላህ ያጠንክርሽ በሀቅ ላይ ስትሆኝ ጫናው ይበዛል ቤተሰብ ጓደኛ ሊርቀን ይችላል ግን የአላህ ባሪያ እስከሆንሽ ድረስ በሀቅላይ ነሽ እድለኛም ነሽ ለአንድ ለፈጠረን አላህ መገዛት መታደል ነው አልሀምዱሊላህ ጠንካራ ሁኝ ፈተናው እስከሚያል እህቴ ስገጅ ዱአ አድርጊ ወደ ብራሀኑ መርቶሻል
Dua argi Allah yisamashal lamitfaligiw nagar
ቅዳሜ እዴት እደጓጓው እሁድ ንም ስጠባበቅ ነበር ሱብሃን አላህ ምርጥ ፕሮግራም
አሰላም አለይኩም ውዷ እህቴ እንዴት ነሽ ማማ ስወድሽ በቅንነት ደምሪኝ ስሞትልሽ ትንሽ ነው የቀረኝ ልሞላ😘😍 ሰላም ለሃገራችን ፍትህ ለህዝባችን🌹🌹
እሕትዎደምሪኝ
የኢትዮጵያዊዋ ሙስሊም ሴት ክርክር 🙇😇🙆th-cam.com/video/gkJt2Fu0i_w/w-d-xo.html
አላህ ምኞቶን ያሳከው ያረብ ረጅም እድሜ ይስጦት እርሶ ያዩትን ብርሀን ለቤተሰቦ በሞለ አሳይቶ ያስደስቶት
ወላሂ ብዙ ጊዜ ሳይ ስሰማ ሲበዛ እስልምናን የሚጠሉ ሠወች ናቸው በመጨረሻ የሚሠልሙት ሠብሀናላህ አላህ ካችጋ ይሁን እናታችን ልጆችሽንም አላህ ሂዳያ ይስጣቸው ያረብ
ሡባሐን አላሕ በጣም ይገርማል
አላሕ ከወደደሕ ማንም ቢጠላሕ አይጠቅምሕም
አላሕ ከጠላሕ ማንም ቢወድሕ አይጠቅምሕም
ለልጆችሽ አላሕ ቀጥተኛውን መንገድ ይምራቸው
ያረብ እድሜዎት ከጤና ጋር ይርዘም ኡምራ ለማረግ ከችግርተኞች ጎን ለመቆም ምኞት አሎት አላህ ያሳካሎት
እሕትዎደምሪኝ
ማሻ አላህ እናታችን አላህ ይጨምርሎት እስቲቃማውን ይስጦት የዱንያውንም የአሄራውን ምኞቶ አላህ ያሳካሎት፡፡ልጆቾንም ሂዳያ ይስጣቸው ፡፡
እኔ የምለው ለምንድነው ሼር ለይክ የማነደርገው ለማ ሰበብ እደምሆና አናቅም እበከችሁ ሼር እናደርግ ሴቭ አርገን ለሁሉም ይድረስ
አሰላም አለይኩም ውዷ እህቴ እንዴት ነሽ ማማ ስወድሽ በቅንነት ደምሪኝ ስሞትልሽ ትንሽ ነው የቀረኝ ልሞላ😘😍 ሰላም ለሃገራችን ፍትህ ለህዝባችን🇪🇹🇪🇹🌹🌹
ማማየ የኛ ልጆች ጥሩ ነገር ላይ አያተኩሩም ወሬ አለበት ቦታ ነው የሚሮጡት ኡስታዞቻችንም ብዙ እያስተማሩን ተከታይ የላቸውም ግን የሙስሊም ልጆች የሚገኙት እወሬ ቦታ እድራማ ቦታ ነው አላህ ልቦና ይስጠን
የኔ መንገድ ምርጥ ፕሮግራም
ስወዳችሁ 🇪🇹💘
ሀገራችን አላህ ሰላም ያድረግልንን
Wm ሶፍ ባቺ
ደምሪኝማሬ
ሀዩቲ ከወሎ ደምርኘ
የኔም ንገድ። በጣም ምርጥ ፕሮግራም ነዉ። ሙስሊም ቤትም ህኖ በጣም ሚችጋሩበት ምን ገድ አለ።
የኔ ምገድ ወላሂ በጣም የምወደው ፕሮግራም ሶፊዬ ስወድሽ ገና ልሰማ ነው
🥺🥺😢😢🥺🥺🥺😢😢🥺اللهم صل وسلم على نبينا محمد💚💚💚💚💚💚
ማሻ አላህ የኔ እህት አላህ ለልጆችሽ ሂዳያ ሰጥቶ ያስደስትሽ የሀሳብሽንም ያሳካልሸ የአላህ ሬሳየ ከዛ ቤት ሊወጣ አልፈልግም አለች ሱብሃንአላህ ረጅም እድሜ ጤና ልጆችሽ ተመርተው በነሱ ደስታ አላህ ይወፍቅሽ ያረብ ቀሪውን ይወትሽን ይባርክልሽ ያረበልዓለሚን ያዘልጀላሊ ወልኢክራም!
ሱብሃን አሏህ አልሃምዱሊላህ አላሁ አክበር 🌹🌹🌹🌹
አሰላም አለይኩም ውዷ እህቴ እንዴት ነሽ ማማ ስወድሽ በቅንነት ደምሪኝ ስሞትልሽ ትንሽ ነው የቀረኝ ልሞላ😘😍 ሰላም ለሃገራችን ፍትህ ለህዝባችን🇪🇹🌹🌹
ቆይ ኢሄ ፕሮግራም ቅዳሜነው አልተባለም አናሣዝናቹም እናንተ ሥንጠብቅ ሣንተኛ እንደር ኦሆ እኔ እኮ ሣአቱ እሥኪደርሥ ሥራዬ ለመጨረሥ እሩጫዬ የት ልቴጂነው እሥኪባል 🌷🌷🌷🌹🌹🌹🌻 ማሻ አሏህ ያረቢ መጨረሻችንን አሣምርልን ያረብ ይገርማል
እውነት እኮነው ሆ
ሰብስክራይብ አድርጊው
አሰላም አለይኩም ውዷ እህቴ እንዴት ነሽ ማማ ስወድሽ በቅንነት ደምሪኝ ስሞትልሽ ትንሽ ነው የቀረኝ ልሞላ😘😍 ሰላም ለሃገራችን ፍትህ ለህዝባችን🇪🇹🇪🇹
amin
ምስክን
ልክ ናቹ ውዷ እናተችን የእርሶ ንግግር በጣም ነው ደስ የሚለው ልክ ናቹ ልጅ ምንም አየደርግም ልጅን የሰጣው ጌታ ይባልጣል ወይ ደስ ይላል ጣንካራ ሴት
እሕትዎደምሪኝ
መካም መድናም ሁለቱም አላህ ዘድ የተውደዱ ቦታዎች ናቸው
አሰላም አለይኩም ውዷ እህቴ እንዴት ነሽ ማማ ስወድሽ በቅንነት ደምሪኝ ስሞትልሽ ትንሽ ነው የቀረኝ ልሞላ😘😍 ሰላም ለሃገራችን ፍትህ ለህዝባችን🇪🇹🌹🌹
የኢትዮጵያዊዋ ሙስሊም ሴት ክርክር 🙇😇🙆th-cam.com/video/gkJt2Fu0i_w/w-d-xo.html
ቢስሚላህ አላሁ አክበር 👍👍👍👍👍👍👍👍👍🤳👍👍👍🤳🤳👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍
ሙሉውን እሰምሰማው በጣም ቸኩየ ነበር የኔ እናት የእውነት በጣም ጠንካራ ናቸው አሁንም አላህ ያጥንክራቸው ታሪኩ በጣም ያጅባል
ደምሪኝ ሀበሻውይት
@@zdmaktube1151 የው የኔ ጀግና እህት
አልሀምዱሊላህ እኔንም ለመራኝ ጌታ የኔን መገድ በታውቁት ይጠቅማቹሁ ነበር ግን እኔ ሀገር አይደለሁም ብቻ ሰመጣ የቤተሰቦች አቀባባል ምን ይሁን የኔ አቋም ግን አይነቃነቀም አላህ ያፀንኝ እነሱሁንም ይምራልኝ በተለይ አባቴን
ማሻአላህ አላሁ አክበር አላህ ያጠንክርሽ እኳን ወደተፈጠርሽበት ሀይመኖት አላህ መራሽ እህቴ ጠንክሪ
@@ኮቻየ አሚን ያረብ
@@የተውሂድእናየሱናዩቱብኡሙ ቁርአን እየቀራሽ ነው? ጉርፕ ከሌለሽ አስገባሻለሁ አብሽሪ አላህ ሀቁንመርቶሻል ጠንካራሁኝ እሺ እህቴ አላህ ይጠብቅሽ
@@ኮቻየ አልሀምዱሊላህ የተማሩኩ ነው አላህ ያግራልኝ ውዴ
ማሻአላህ ደሥ የሚል ህይወት ወላሂ ምነው ያላዮት ያልቀመሡት በቀመሡት ብየ እመኛለሁ
I am wondering about the story I am so happy for the lady may Allah give her more strengths and also I am sorry for the people who neglected her. It doesn't matter any way she is in the right path ❤️❤️❤️
አህለን ማሻአላህ ወይ ሶፊ ልቀየምሽ ነው😥 ቅዳሜ ለት አንገቴን አስረ ዝሜ ብመጣ የለ ተጉመትምቸ ተመለስኩ 😂ለቀጣይ አስተካክሉልን ማለቴም በተባለበት ቀን ልቀቁት ወይንም ለዚህ ቀን ተራዝሟል በሉና ኮሜቴ ላይ ፃፉልን ደግሞኮ የኔ የጉድ ነው እሁድ ለታም ቸክ ሳደርግ ነበር 😂
ሠዉ ሁሉ የሚያጋጥመዉን አያቅም
@@marimm8100 ደምሪኝ የኔውድ
ዝብርቅርቅ ያለ ስሜት ግን በመጨራሻም አላህ ወዶና ፈቅዶ እስልምናን ሰጠሽ አልሀምዱሊላህ እማ እድሜ ይስጥሽ ያሰብሽው ይሳካልሽ ልጆችሽንም አላህ ሂዳያ ይስጣቸው ያረብ ሶፊ ማር የምወድሽ በርች
ከዚቱ ሙስጠፈ ደምርኘ ወይም ደምራኘ
አብሽሪ ልጆችሽን አላህ ሂድያ ይስጣቸው (( ስለላሁ)) ((አለይሂም)) (( ወሰለም))።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።
ደምሪኝ እሙየ
ማሻ አላህ አላህ ያፅናወት እማ እናት ለዘላለም ትኑር አላህ በሀቅ ላይ አፅንቶ ይግደለን!! ሀገራችንን ሰላሟን አላህ ይመልስልን!!
ያአሏህ የሚገርሙ እናት ናቸዉ አሏህ ምኞቶን ያሳካሎት እህታችንም ማሻአሏህ
እንዛመዱ በቀንነት
ማሻአላህ እኮን ወደተፈጠሽበት መጣሽ አላህ የወደደውን ይመርጣል አሏህ አክበር አልሃምዱሊላህ 🕋📿📖📚📙🕋❤️
አሰላሙአለይኩም ወረህመቱላሂ ወበርካቱ ውድ የኢስላም እህቴ ሱመያ ። አልሀምዱሊላሂ ረቢል አላሚን አንቺ ብቻሽን አይደለሽም ከሁሉም በላይ አላህ ሱብሀነሁ ወተአላ አብሮሽ ሲሆን ከ1.9 ቢሊዩን በላይ እህትና ወንድም ያለሽ ነሽ። አላህ ሱብሀነሁ ወተአላ የኒያሽን ሁሉ አሳክቶልሽ ልጆችሽን እንዲሁም ባለቤትሽን አንቺ ያገኘሽውን ብርሃን ወፍቋቸው ከውዱ ነብያችን ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም ጋር በጀነቱል ፊርደውስ ይሰብስበን አላሁማ አሚን 🤲
ሶፊዬ ስወድሽሽ እሄንን ፕሮግራም ማነው እንደኔ በጉጉት የሚጠብቀው አሏህዬ ሂዳያ ሲሰጥ ደስስ ሲህ ሱመያ አሏህ ያፅናሽ ማማየ ጠንካራ ነሽ በርች
ደምሪኝ ማር
የኛ ውድ ነብይ ሰለላህ አለሂ ወሰለም
አሠላማለይኩም እህት ወንድሞች እንዴት ናቹ ወዶች አሏህ ይጠብቃቹ እሥቲ ሶፊ መታለች ባላቹበት ቁጭ ቁጭ ብላቹ ላይክ አድርጉ የመዳም ሥራ እንደ ሆነ አያልቅ 👍👍👍👍👌👌👌👌👏👏👏👏
ክክክክክክክ
ሱበሀን አላህ፡አላህ፡የፈለገውን ይመራል የፈለገውን ያጠማል እናታችን እድለኛ፡ነወት
የኔውድ ልጆችሽ አላህ እስልምናናን ይወቃቸው
ሱብሀን አላህ አላህ(ሱ ወ) ለሻው እስልምናን ይሰጣል
አሰላም አለይኩም ውዷ እህቴ እንዴት ነሽ ማማ ስወድሽ በቅንነት ደምሪኝ ስሞትልሽ ትንሽ ነው የቀረኝ ልሞላ😘😍 ሰላም ለሃገራችን ፍትህ ለህዝባችን🇪🇹🇪🇹🌹🌹
እሕትዎደምሪኝ
Masha Allah የኔእናት አላህ ይጠብቅሽ💜
ማሻ አላህ የኔ መንገድ ምርጥ ፕሮግራም ሶፊዬ ጠፋሽ👍👍👍👍👍
አሰላም አለይኩም ውዷ እህቴ እንዴት ነሽ ማማ ስወድሽ በቅንነት ደምሪኝ ስሞትልሽ ትንሽ ነው የቀረኝ ልሞላ😘😍 ሰላም ለሃገራችን ፍትህ ለህዝባችን🇪🇹🌹🌹
ማሻ አሏህ ብያለሁ ጋዜጠኝነት እዚች ልጂ ጋ አልቋል
ሱብህን አላህ ሰላም የሚገኘው አላህን በማወቅ ና በማምለክ ነው አልሀምዱሊላ
ደምሪኝ የኔውድ
መሻአላህ ተባረክ አላህ አላህ እስከመጨረሻው ፅናትን ይስጥሺ ልጆቺሺንም አላህ ቅኑን ምገድ ይምራልሺ እውነት ብለሻል ከማነም በላይ ሊወደድ የሚገባው ሀያሉ አላህ ነው ነላህ ይጨምርልሺ🌷🌷🌷
ላኢላሀኢለሏህ ፣አልሃምዱሊላህ ፣ሱባሀን አላህ ፣አሰታኸፍረሏህ አላህ አክብር ማሻአላህ የወደድከውን ትምርጣለህ ልጅቿንም አላህ ይወፍቃቸው ኢሻአላህ ያረብ 🕋📚📿💔😢
ማሻ አለህ በጠም ደስ የሚል ፎሮግራም ነዉ💓💓 ሡበህን አለህ
ደምሪኝ የኔውድ
የኔ ውድድድድ አላህ ከክፍ ነገር ሁሉ ይጠብቅሽ ማማየ ጽናቱንም አላህ ይስጥሽ
ስብሀነላህ አላህ ሲመራ ማንም ከልካይ የለም አላህ ያፅናን
ማሻአላህ እናታችን
አልሀምዱሊላህ
በጣም ደስ ይላል
እኛንም ድናችንን አላህ ያፅናልን ጥንካሬውንም አላህ ይወፍቀን ያረብ
የኔ መንገድ ስወደው እህታችን አላህ ይጨምርልሽ ሶፊ❤
እናታችን እድሜናጤና ይስጠወ አላህ ምኞተወን ያሳካልን በጣም አስገርመውኛል
በቃ ቃል አናከብርም አላችሁ ቅዳሜ ማታ ስጠብቅ ነው ያመሸሁት ለማናቸውም አህለን ብሌ ተቀብያለሁ💐💐💐
ደምሪኝ ቆጆ
ወላሂ በጣም ደሥ የሚል ፕሮግራም ወዴዚህ ቤት ገና ብቅ አልኩ ወድጀዋለሁ በርቱ
አላህ የፈለገዉን በፈለገዉ ጊዜ ይምራል አብሽሪ እናታችን ጉበዝነሽ ኢስላም ሰላምነዉ እዉነት ከአላህ በላይ ምንምነገር የለም ያአላህ መጨረሻየን አሳምርልኝ
ማሻ አላህ አላህ ልጆቸወን ቀጥተኛውን መገድ ይምራቸው ያረብ
እንዚህ ፕሮግራም በጉጉት እምጥብቀው ይልም
እሕትዎደምሪኝ
ተወዳጆች መጣችሁ ሀባይብ ❤️🇪🇹
እሕትዎደምሪኝ
እንቁ ሴት ።አላህ ይጨምርልሽ ❤🙏
የኔ መንገድ ምርጥ ፕሮግራም ነው ሰወዳችሁ ሶፊ💝💝አላህ ይጠበቃችሁ ማሻአላህ ተባርክ አላህ በጣም ደሰ ይላል አላህ መጨረ ሻችንን አሰምረው ያረብسبحان الله كن فيكن سبحان الله كن فيكن
እሕትዎደምሪኝ
እንሻአላህ
ሶፊ በጣም ነው የምወድሽ ላላህ ብዬ
እሕትዎደምሪኝ
ይህፕሮግራም. ስወደው. በተለይ. ጋዜጠኛዋ ሶፊ. ቅመም ነሽ. ማሽአላህ. ውዴ
አሰላም አለይኩም ውዷ እህቴ እንዴት ነሽ ማማ ስወድሽ በቅንነት ደምሪኝ ስሞትልሽ ትንሽ ነው የቀረኝ ልሞላ😘😍 ሰላም ለሃገራችን ፍትህ ለህዝባችን🇪🇹🇪🇹🌹🌹
በዚህ ፕሮግራም ሳላለቅስ ያየሁበት ቀን የለም😭😭😭😭
የህዲ መን የሻዕ አይደል ነገሩ😊ኢላሂዬ ከረሱል መንገድ ሳታወጣን ወደማይቀረው ቤታችን ውሰደን
ልጅም ንብረትም ጌጥም ምንም ነው እንዳሉት እናት ሱመያ አላህ ያበርታችሁ ቀጥ ባለው መንገድ ከአላህ ጋር ያግርናኛችሁ የሁላችንንም ማረፊያ ጀነት ያድርግልን❤
ደምሪኝ የኔውድ
ማሻአላህ አላህ ረጅም ዕድሜ ከጤና ጋር ይስጦት
ሱብሀን አላህ አላህ ያጠመመውን አላህ ነው የሚመልስው አጀብ አላህ ሆይ ኢስላም አድርገህ እደፍጠርከኝ ኢስላም እድርገህ ግደለኝ
ሶለላሁ አለይሂ ወሰለም ሀቢቢ ፊዳከ አቢ ወኡሚ ያረሱሉላህ 🥰🥰🥰🥰
ማሻአላህ ተባረከላህ የኔመንገድ የአመቱ ምርጥፕሮግራም ይህንእድል ላላገኙ ሁሉአላህይወፍቃቸው ሶፊ በርች
ደምሪኝ የኔውድ
Masha allah tebarekelah ❣❣❣ Allah eskemechershaw yatenkeresh selemtewoch wellahi betam tenkara nachew ❣❣❣❣
ማሻ አላህ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጠወት ምኞተወን አላህ ያሳካው አላህ ለእርሰወ የበራውን ብርሀን ለልጆቸወም ያብራለወት
ሀቂቃ ሰለምቴወች ያላቸው ጥንካሬ በጣም ይገርመኛል እኛ ተወልደን ኑረንበት የነሱን ያልህል ጥንካሬ የለንም አላህ ፅናቱን ይስጣቸው ለኛም አላህ ያፅናን መጨረሻችን ይመር
ማሻአላህ ማሻአላህ በጣም ደስ ይላል ልጆቹንም አላህ ሂዳያ ይስጣቸው ያረብ የእናት ዱአ ይደረሳል ዱአ አረጉላቸው
ወአለይኩም እሠላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ሡፈ ምረጥ ጋዜጠኝ ነሽ ችሎታሽ አንደኝነሽ
ደምሪኝ ፍጤየ
ሱባሀን አላህ የሻዉን ሰሪ በጣም የሚገርም ነዉ እናታችን ጠካራ ነወት ማሻ አላህ
እሕትዎደምሪኝ
ሶፊ እንኳን ደና መጣች
ምርጥ ና ተናፋቂ ፕሮግራም ነው በሳምንት ሁለት ቀን ቢሆን ጥሩ ነው
በሳምንት አንድቃን አነሰ
ሰለምቴ ዩሱፍ አባቂሎባ አቅርቢልን ሶፊ
አንድ ጊዜ በአሊፍ ራድዮ ቀርቦ የነበረ ወንድማችን ነው
ብዙ ውጣውረዶችን ያሳለፈ ሰው ነው
ብዙ ትምህርት ከሱ መማር የሚቻል የህይወት ውጣ ወረድ ያሳለፈ ወጣት ነው
ይቅረብ የምትሉ በላይክ አፅድቁ
ፕሊስ ሚምበሮች አቅርቡት!!
የኛ መንገድ አቅራቢዎች በዩቱብ ስትለቁት ሀገር ቤት ያለ ሰው አይደለም የሚመለከተው ሰለቀስት ዳመና ማስታወቂያ ሆነ ሌላ ማስታወቂያ አታስተላልፉ የዩቱቡ ማስታወቂያ ይበቃል አሰለቺ ነው ሀሳብ ይሰርቃል🙄🙄ለማስተካከል ሞክሩ በተረፈ በርቱልን
ማሻእሏህ አላህ ያፅናሽ እናትዬ ልጆችሽንም አላህ ሂዳያ ይስጥልሽ
ስጠብቅ አይኔ ወጣ አታቆይብን ተው ግን አሏህ አገራችን ሰላም ያርገው
ሰላም ወንድም በቅንነት ደምረኝ ትንሽ ነው የቀረኝ😍😍 ሰላም ለሃገራችን ፍትህ ለህዝባችን🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@@jemutube2689 በቃር ንደምርኸ
ላኢላሀኢለላህ በአላህ መንገድ ነው መሞት የምፈልገው: ማሻአላህ
ደምሪኝ
እኔ እንደዚች ልጅ ሁሉም ነገር ፕሮግራሟና ጥያቄዎቿን ጨምሮ ልቅም ብሎ የተዋጣላት ምርጥ ጋዜጠኛ ናት።
ማሻአላህ በጣም ጠካራ እናትኖት አላህ እድሜና ጤና ይስጦት የኔ እናት
Wey wey Harar .Masha'allah see how social life transcended the religion boundaries . Love and respect really matters. Compare these life with the life of muslims in Aksum. Allahuakeber what beautiful journey to embrace islam
ሶፊን ስወድሺ
አሰላም አለይኩም ውዷ እህቴ እንዴት ነሽ ማማ ስወድሽ በቅንነት ደምሪኝ ስሞትልሽ ትንሽ ነው የቀረኝ ልሞላ😘😍 ሰላም ለሃገራችን ፍትህ ለህዝባችን🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
እሕትዎደምሪኝ
@@jemutube2689 ወወወወበኸቨወበ፣፣ወዘዘወወወበበበበበወበወበ፣ቨቨቨወወበዘበበወበወበ
@@jemutube2689 በወወወበበ
ሱበሀን አላህ በጣም ይገርማል ደስ የሚል ፐሮግራም ነው ጠንክሩ
ሱብሀን አላህ አላህን ፈልጎ መስጅድ የሄደን ሰው መመለስ
አሰላም አለይኩም ውዷ እህቴ እንዴት ነሽ ማማ ስወድሽ በቅንነት ደምሪኝ ስሞትልሽ ትንሽ ነው የቀረኝ ልሞላ😘😍 ሰላም ለሃገራችን ፍትህ ለህዝባችን🇪🇹🌹🌹
አሏህ እኳንም መራሽ አሏህ በእስልምና ያፅናሽ እናቴ በመድለሟ ወድሞችዋ ሲናገሯት እስልምና ባልቀበል ኖሮ እሞት ነበር ትላለች እኔም እስዋም ከሰለምን አስረኛ አመታችን ይዘናል አልሀምዱሊላህ አላ ኒመተን ይስላም
ደምረኝ ማሜ
እኔ ሁሌ የሚገርመኝ ስለምቴዎች ያላቸው ጥንካሬ🤔ሱባሀን አላህ እኛ እኩ አላህን ኢስልምና ሳጠይቀው ስቶን ግን አንጠቀምበትም
ጨለማውን ያየ ነው የብርሀን ጣእም በጣም እሚገባው ለዛ ነው
ማሻአላህ የኔ እናት አላህ ጤና እድሜ ይሰጥችሁ
ደምሪኝ የኔውድ
ሱባሀን አላህ አላህ ለወደደው ኢዲያ ይሰጣል ሶፊ ውድድድድድድድ
አሰላም አለይኩም ውዷ እህቴ እንዴት ነሽ ማማ ስወድሽ በቅንነት ደምሪኝ ስሞትልሽ ትንሽ ነው የቀረኝ ልሞላ😘😍 ሰላም ለሃገራችን ፍትህ ለህዝባችን🇪🇹🌹🌹
Aswrwb I like your show jzk when start why you didn't say اسلام عليكم ورحمه وبركاته
ማሻአሏህ ሊጀቹም አሏህ ይፈቅቻው
ሶፊዬ ትዳርሽን አላህ ይባርክልሽ
ባታገቢ ኖሮ አንቺን ነበር ማግባት ምፈልገዉ ስወድሽ
አላህ ያንቺ አይነቷን ካልሆነ አይስጠኝ
ወይኔ ሲገርም ሱብሃን አላህ
ምርጥ ፕሮግራም ማሻአላህ 🌷
Mashallhe nice program
ማሻአላህ እኚህ እናት በጣም ደስ የሚሉ ናቸው አልሀምዱሊላህ እስልምናን ለወፈቃቸው ጌታ ኡለማዎች እንዲሁ የዚህ ቻናል ባለቤቶች እኚህን እናት ጠይቁዋቸው ብቻቸውን አትተውዋቸው አደራ ሰለምቴዎችን የሚደግፍ አንድ ተቅዋም ይቅዋቅዋምላቸው የእስልምናንም ትምህርት ለማስተማር ሌላም አስፈላጊ ድጋፎችን ለማድረግ ይረዳል ስምታቹህ ብቻ መተው እንዳይሆን አደራ
What an amazing stories. To be honest with you, born Muslims people, they took their religion for granted. Allahamdullilha for Islam. There is nothing that can fill the void of your heart except Islam. What a fabulous and fantastic complete way human life.
ዉድ ደምርኘ
ቤተሠብ እነሁን በቀንነት
እንዛመዱ
ቤተሠብ እንሁን
@@ሀዩቲዩቱብ-ነ8ጸ ቤተሠብ እንሁን
ደስ የምትል ሴት እድሜሽን ያስረዝመው
መዙማው. ሽርክ. አለበት አሁን እዳታዳምጭ. ምክነያቱም ካሻረክን የጀሀነም ነው የምንሆነው እህቴ 👍👍🕋☝🌷