ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
የንዋይን ዘፈን አድምጭልኝ ቃል ዉለታሽ አለብኝን(ንዋይን ስለሁሉም በርቻ አንቺ አንደ ዉሀ ንፁህ ነሽ)
በጣም ልትመሰገኚ የሚገባሽ ልጅ ነቭ ቃል ! አሌክስ ይሆን?" የሀገር ቅርስ ጠብቃልን ነው ያቆየችልን" ያለሽ......ለጋሽ ስብሃት ለሆንሺው ሁሉ እ/ር ይባርክሽ! .......ደግሞም ያልሰማናቸው ጫወታና የተለየ ነገር በጥልቅ ልትነግሪን ስለመጣሽ ደስ ብሎኛል!
ቃል ከረጅም ጊዜ በኋላ ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል በርቺ
በጣም ትልቅ ሰው ነሽ ትልቅ አዕምሮ ነፃ ህሊና አለሽ እግዚአብሔር ከአንቺ ጋር ይሁን😍😍😍🙏🙏🙏🙏
በትዝታሽ ተደሰቺ❤
የበለጠ ስለሁለታቹ ለማዎቅ ጎጓሁ የፍቅር ስሜቱ ሁሌም አዲስና አጓጊ ነው መፅሀፉን እያነበብኩት ነወ
ትልቅ አስተዋይ ሴት ከታላቁ ጋሸ ስብሃት ጋ አብረሽ የሆንሽባት ትልቅ ጊዜ እንደሆነ አስቢዉ ! ተባረኪ
You are marvelous.
ቃልኪዳን ያንቺ ወደ ሚዲያ መምጣት ለጋሽ ስብሃት ኣድናቂዎች መልካም ዜና ነው።በጣም ደስ ይላል። ግን የድምጽ ( audio) እና Video ኣቀራረጽ ትንሽ ኣስተካክይ። የካሜራ ንቅናቄ እና የድምጽ ጥራት በጣም ወሳኝ ነው ተመልካችን engage ያረጋል። ጥርት ባለ ድምጽ ኣሪፍ ተመልካችን ይስባል። እና ኣስተካክይው።የጋሽ ስብሃት ታሪክ ተነግሮ ኣያልቅም እንደውቅያኖስ ወሃ ቢሰሙት የማይሰለች። ወደፊት ብዙ እንደምታሰሚን ተስፋ ኣለን።በርቺልን ቃልኪዳን ቆንጆ ከጎንሽ ነን።
You really are a good person.
ድምፅሽ ላይ በደንብ ስሪበት
24 ቀበሌ ተከራተዉ ከስብሐት ጋር ይኖሩነበር ሁለቱም እኩል ነበር የሚጫጫሱት እና ድምፁአከዛ የመጣ ነዉ ሁለቱም ሱሰኞች ነበር ለሁሉም ነብስ ይማር ግን በጣም አድናቂህ ነኝ
@@AlAn-sy6mw ለሱሷብላ ነዋ አይይ ፍቅር
ታሪክሽ እጅግ በጣም ሳቢና መሳጭ ነው ድምፅ ጥራት ላይ ትኩረት ሰጥተሽ ብትሰሪ ጥሩ ነው
አይዞሽ እህቴ እግዚአብሔር ከአንቺ ጋር ይሁን
you are so humble eko ewnt
Wow an interesting history.
Yene konjo 💪🏽❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
ድምፅ ጥራት ይፈልጋል
wow 😍😍✌ kale
ትዝ ይለኞል ልጅ ሆኜ በተረት ሰፈር ተያይዛቹ ስታልፉ ( በሲጣን ቤት) ወይ ጊዜ
ድምፅሽ ኡይሠማም።
ቃልዬ ስላየሁሽ ደስብሎኛል
Poor recording need to change microphone.
Betam tnshi kechach des yemty lji nebershi gashi sebhat agotshi endanber new yengrshi endmtwjiw gen ♥️ betsam ystawkbshi neber gashi sbhat ant lji ylgn neber megnagn meto yagegngn neber lyet Yale sew neber yalewn yemihon sew ewntgn sew bednb alwkewum neber yawkut kerjim amet bhala neber menew yezyan gza bednb awkaw benbere
🤙
Tiz alegn yezan gize yene Elyas aweke guadegn nebersh
i like ur content but u need a good camera man
you are so cool. Lebzu setoch araya yemtehogni aynet set nesh. Subscribe madreg biyansbesh new enji aybezabshm.
ቃል ጠፋሽ
Wadishlo adara silkiquxurishn lakiliny addinaqiish
Qaliye dananashi bafitum yamayitaman hunata yanemari lijinaten asitawashigni
Ewnet nw 18 nbersh bednb nw yemintewawekew timhert bet ena kirkos sunbut timhert betm andi lay terminal Tsgurshin lmn tekertishiw betam miyamer tsegur nw yenbersh
እርጅና ውስጥ እራሱን የቻለ እርፍና አለ
tiru jimaro nw gena bizu entebqalen!
Kirkos setmechi tiz algn
What can we benefit form this personal story ? Please my dear what ever we did in thus world will burn, instead of talking something trash stuff it's better to teach Biblical or moral stuff for this generation.Honestly እየጠፋ ላለ ለዚህ ትውልድ የግልን የማይጠቅም ታሪክ በመተረክ ይህን ወጣት ወዳልተፈለገ ህይወት መምራት ተገቢ አይደለም. ደብዳቤው porn የመምሰል ነገር አለው ብለሻል.. ታዲያ ለ ኢትዮጵያ ወጣት ምን ፍይዳ አለው? ኃጢአትንና ልቅነትን ከማስተማር ውጭ ምን ይጠቅመዋል? እባክሽ ወድ እህቴ ወደ እግዚአብሔር ተመለሺ. በዚህ እደሜ የግልን ነውር ማውራት አይጠቅምም. ጌታ ይወድሻል. Bible አንብቢ. ህይወት የሚቀይር ሁል ጊዜ ሊነበብ የሚገባው ይህ ነው. ከ እግዚአብሔር ለሰው የተፃፈ ደብዳቤ (መጽሐፍ ቅዱስ ). በዚህ ምድር ሁሉም ነገር ይቀራል. ሰውም ይሞታል. ነገር ግን ቀን ሳለ ክ እግዚአብሔር ጋራ መታረቅ ይሻላል. ለዚህ ትውልድ እግዚአብሔር መፍራት ከ ኃጢያት መራቅን እንጂ እንዴት ወደ ጥፋትና ዝሙት የሚገባበትን መንገድ ባናሳየው. አመሰግናለሁ.
If you are not getting what you want why are you still here then??????
anch wushtam nesh fikershen stekomekume kenorsh behala alwukem nebr 20 amt neberu eyalesh sewn tewashalesh . wushtam .
ስብሀት በ27 አመት የትግሬ የደህነት ተቋም ያገነነው በኢትዮጵያ ውስጥ የስነ ፃሁፍ አበርክቶ ይሄ ነው የሚባል ከእውነቶች ጋር ሳይኖር ሚዲያ ያገነነው የወሲብ የአሺሽ ሴሰኛ እንደ ሞዴል እንዲታይ የተደረገው ግልፅ ነው የኢትዮጵያ ስነ ፃሁፍ ፍርሀቻ ነው ነገር ግን ለአገራቸው ፃፈው በትግሬ አራዊታዊ ስርሀት ለአገራቸው የሞቱ እነፀጋዬ ገብረ መድህን ነፍ ፀአፊዋች አሉ ይቺ ጋለሞታ የደህነት መስራቤቱ አስፈፃሚ ነበረች
ባለጌ ይሕ ቦታ አይመጥንሕም ዘረኛ
doma ras
እጭ ቅንቀናም ዘረኛ ይህ ቦታ አይመጥንህም ሂድ ወደ ፖለቲካህ።
የንዋይን ዘፈን አድምጭልኝ ቃል
ዉለታሽ አለብኝን(ንዋይን ስለሁሉም በርቻ አንቺ አንደ ዉሀ ንፁህ ነሽ)
በጣም ልትመሰገኚ የሚገባሽ ልጅ ነቭ ቃል ! አሌክስ ይሆን?" የሀገር ቅርስ ጠብቃልን ነው ያቆየችልን" ያለሽ......ለጋሽ ስብሃት ለሆንሺው ሁሉ እ/ር ይባርክሽ! .......ደግሞም ያልሰማናቸው ጫወታና የተለየ ነገር በጥልቅ ልትነግሪን ስለመጣሽ ደስ ብሎኛል!
ቃል ከረጅም ጊዜ በኋላ ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል በርቺ
በጣም ትልቅ ሰው ነሽ ትልቅ አዕምሮ ነፃ ህሊና አለሽ እግዚአብሔር ከአንቺ ጋር ይሁን😍😍😍🙏🙏🙏🙏
በትዝታሽ ተደሰቺ❤
የበለጠ ስለሁለታቹ ለማዎቅ ጎጓሁ የፍቅር ስሜቱ ሁሌም አዲስና አጓጊ ነው መፅሀፉን እያነበብኩት ነወ
ትልቅ አስተዋይ ሴት ከታላቁ ጋሸ ስብሃት ጋ አብረሽ የሆንሽባት ትልቅ ጊዜ እንደሆነ አስቢዉ ! ተባረኪ
You are marvelous.
ቃልኪዳን ያንቺ ወደ ሚዲያ መምጣት ለጋሽ ስብሃት ኣድናቂዎች መልካም ዜና ነው።በጣም ደስ ይላል። ግን የድምጽ ( audio) እና Video ኣቀራረጽ ትንሽ ኣስተካክይ። የካሜራ ንቅናቄ እና የድምጽ ጥራት በጣም ወሳኝ ነው ተመልካችን engage ያረጋል። ጥርት ባለ ድምጽ ኣሪፍ ተመልካችን ይስባል። እና ኣስተካክይው።የጋሽ ስብሃት ታሪክ ተነግሮ ኣያልቅም እንደውቅያኖስ ወሃ ቢሰሙት የማይሰለች። ወደፊት ብዙ እንደምታሰሚን ተስፋ ኣለን።በርቺልን ቃልኪዳን ቆንጆ ከጎንሽ ነን።
You really are a good person.
ድምፅሽ ላይ በደንብ ስሪበት
24 ቀበሌ ተከራተዉ ከስብሐት ጋር ይኖሩነበር ሁለቱም እኩል ነበር የሚጫጫሱት እና ድምፁአከዛ የመጣ ነዉ ሁለቱም ሱሰኞች ነበር ለሁሉም ነብስ ይማር ግን በጣም አድናቂህ ነኝ
@@AlAn-sy6mw ለሱሷብላ ነዋ አይይ ፍቅር
ታሪክሽ እጅግ በጣም ሳቢና መሳጭ ነው ድምፅ ጥራት ላይ ትኩረት ሰጥተሽ ብትሰሪ ጥሩ ነው
አይዞሽ እህቴ እግዚአብሔር ከአንቺ ጋር ይሁን
you are so humble eko ewnt
Wow an interesting history.
Yene konjo 💪🏽❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
ድምፅ ጥራት ይፈልጋል
wow 😍😍✌ kale
ትዝ ይለኞል ልጅ ሆኜ በተረት ሰፈር ተያይዛቹ ስታልፉ ( በሲጣን ቤት) ወይ ጊዜ
ድምፅሽ ኡይሠማም።
ቃልዬ ስላየሁሽ ደስብሎኛል
Poor recording need to change microphone.
Betam tnshi kechach des yemty lji nebershi gashi sebhat agotshi endanber new yengrshi endmtwjiw gen ♥️ betsam ystawkbshi neber gashi sbhat ant lji ylgn neber megnagn meto yagegngn neber lyet Yale sew neber yalewn yemihon sew ewntgn sew bednb alwkewum neber yawkut kerjim amet bhala neber menew yezyan gza bednb awkaw benbere
🤙
Tiz alegn yezan gize yene Elyas aweke guadegn nebersh
i like ur content but u need a good camera man
you are so cool. Lebzu setoch araya yemtehogni aynet set nesh. Subscribe madreg biyansbesh new enji aybezabshm.
ቃል ጠፋሽ
Wadishlo adara silkiquxurishn lakiliny addinaqiish
Qaliye dananashi bafitum yamayitaman hunata yanemari lijinaten asitawashigni
Ewnet nw 18 nbersh bednb nw yemintewawekew timhert bet ena kirkos sunbut timhert betm andi lay terminal
Tsgurshin lmn tekertishiw betam miyamer tsegur nw yenbersh