የመንግስት ያለህ...ድረሱልኝ! አጋንንቷ እንደ ሚስት ይዛዋለች! ልጄ ፆታዊ ትንኮሳ እያደረገብኝ ነው! Ethiopia | Eyoha Media |

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 23 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 833

  • @addisababanazareth1525
    @addisababanazareth1525 3 ปีที่แล้ว +266

    20 ሺ ብር ነው ሰው እረዳኝ ብላ እያመሰገነች ያለችው?? ትንሽ እኮ ናት:: ኧረ እንርዳት እንችላለን:: እናት ማለት ይህች ናት::❤️

    • @abarashkabede7784
      @abarashkabede7784 3 ปีที่แล้ว

      Fetare yemareleshi kelejeshigame sayeleshi

    • @hanandawood
      @hanandawood 3 ปีที่แล้ว +1

      Ena gmaswon lelk aderash setuge😥😥

    • @mekdiesk5867
      @mekdiesk5867 3 ปีที่แล้ว +7

      ለሌለው ሰው ትልቅ ነው

    • @bilanhailu979
      @bilanhailu979 3 ปีที่แล้ว +6

      ከሌለ አምሳቲም ትቸግራለች

    • @hirutfekadu4629
      @hirutfekadu4629 3 ปีที่แล้ว +1

      እሼ እንረዳታለን ልክ ነሽ ለድሀ ምስኬን የኔናት

  • @chhubii4455
    @chhubii4455 3 ปีที่แล้ว +190

    ያረብ ይችን ሴት ልጇ ድኖላት ደስታዋን አሳየኝ

  • @senayityeenatenafaki4051
    @senayityeenatenafaki4051 3 ปีที่แล้ว +141

    አይ እናት ስቃይ
    እመብርሃን ትማርልን 🙏🙏🙏

    • @eyugfgfd2270
      @eyugfgfd2270 3 ปีที่แล้ว +2

      የኔናትጸበልነውየዝህመዳህኔቱ??

    • @eyugfgfd2270
      @eyugfgfd2270 3 ปีที่แล้ว +2

      አንችምብትጸበይትድኛልሺ:ስንቱነው:በዝህበሺታየተፈወስው:እድሜለአባቶቻችን!!!

    • @sarazeray3586
      @sarazeray3586 3 ปีที่แล้ว +1

      Amen

  • @enatethiopia5206
    @enatethiopia5206 3 ปีที่แล้ว +33

    የኔ እመቤት ህወትሽን በሙሉ ለልጅሽ ብለሽ በስቃይ አሳልፈሽ እንኳን አታማሪም። እግዚአብሔር የማታ እንጀራና እረፍት ይስጥሽ።

    • @onelove4324
      @onelove4324 3 ปีที่แล้ว

      የደግ ሰው ኮመንት በራሱ ፈውስ ነው 🤗🤗🤗🤗🤗🤗🤗🤗🤗

  • @rahelasfaw6451
    @rahelasfaw6451 3 ปีที่แล้ว +164

    በጌታችን በመድሀኒታችን በእየሱስ ክርስቶስ ስም ተቃጠል :: እህቴ እባክሽ ቡና እኮ ከባድ የአጋንንት ቀለብ ነው :: በሱባዔ በርቺ😭😭😭😭

    • @fasikawande3558
      @fasikawande3558 3 ปีที่แล้ว +1

      ፈጣሪ ይማረው

    • @fasikawande3558
      @fasikawande3558 3 ปีที่แล้ว +1

      ጌታ ይማረው

    • @fasikawande3558
      @fasikawande3558 3 ปีที่แล้ว +1

      እግዝአብሄረ ይማረው

    • @meratedengel7049
      @meratedengel7049 3 ปีที่แล้ว +1

      ቡና ግን ነው እንዴ በስመአብ ኧረ ማቆም አለብኝ

    • @frehiwotwoldyohanes4467
      @frehiwotwoldyohanes4467 3 ปีที่แล้ว +6

      ቡናና ሰይጣንን ምን አገናኛቸው?

  • @አይመኖርደጉ
    @አይመኖርደጉ 3 ปีที่แล้ว +36

    የኔ እናት ወላዲተ አምላክ ታበርታሽ
    ወንድሜ ፈጣሪ ምረቱን ይላክልህ ኡፍፍፍ
    እዮሀ ሚድያ ግን የእውነት ለየት ያልክ ሚድያ ነህ ፈጣሪ ይስጣችሁ ሰላምን ያብዛላችሁ
    እባካካችሁ በፈጣሪ ይሄን ሚድያ አበረታቱልኝ

  • @kedjiatwo236
    @kedjiatwo236 3 ปีที่แล้ว +25

    የኔ ማር አንተን የመስልክ ልጂ እንድህ ሆንህ ማይት ከባድ አላህ ሙሉ ጤናህን መልሶልህ የናትህን ደስታ ያሳይን

  • @ኦርቶዶክስተዋህዶሐይማኔቴ
    @ኦርቶዶክስተዋህዶሐይማኔቴ 3 ปีที่แล้ว +34

    አይይ የእናት መከራ 🙇😭😭
    የኔ እናት እማምላክ ወላዲተ አምላክ ቅድስት ድንግል ማርያም
    በምልጀው ምህረትን ይዛ ትግባ በቤትሽ🙏🙇😭

  • @ያረቢሀያትያረቢሀያት
    @ያረቢሀያትያረቢሀያት 3 ปีที่แล้ว +31

    ውይይይ እናት ደስታዋን እንጅ መከራስ አይንካት እረ አላህ ያሽርልሽ አይ እናት ስንቱን ትችላለች
    እናት ለምን አንድሆነች ምነው እንደዘመድ ሶስት አራት በሆነች እናቶቻችን እረጅም እድሜናጤና ይስጣቸው

  • @fikrtbahru6525
    @fikrtbahru6525 3 ปีที่แล้ว +60

    እናቴ አንቺ ጠንካራ እናት ነሽ እመብርሃን ትዳብሰው

  • @የኤልሻዳይልጅነኝ
    @የኤልሻዳይልጅነኝ 3 ปีที่แล้ว +57

    _😭😭አይነ ጥላ መተት ልሆነ ይችላል እርግጠኛ ነኝ ይድናል ፀበል ብገባ ማርያምን አንቺንም ህመም የሆነብሽ ተስፋ እንዲትቆርጭ ስለምፈልግ እንጂ ልጅ ይድናል በዛ ላይ ቤታቹውን ፈትሹ በእጁ ያዘው ነገር በራሱ ምን ሊሆን እችላለሁ ከ4አመት ጀምሮ ከሆነ የያዘው እናት ምክንያት አለው ግድ የለሽም መምህር ተስፋዬን አግኝው ከዛ መፍትሔ ይኖረዋል_

    • @merry3355
      @merry3355 3 ปีที่แล้ว +4

      Awo ewnet new betely be egu yeyazew neger yateyakal

    • @RahmaRahma-io5eu
      @RahmaRahma-io5eu 3 ปีที่แล้ว

      አስገባቹ እኮ ስንቴ ይግባ ያልሄድኩት ፀበል የለም አለች

    • @የኤልሻዳይልጅነኝ
      @የኤልሻዳይልጅነኝ 3 ปีที่แล้ว +10

      @@RahmaRahma-io5eu ሰምቻለሁ እንዳስገባቹ ግን የመንፈስን አሰራራ ካላወቅን አይገባንም ለምን መሰለሽ በአካላችን ላይ ተመስሉ ይኖራል ፀበል በሚሄድበት ጊዜ በውጭ ሆኖ እሱ ከዛ ሲመለስ ይገባል ችግሩ ያለው ልጁ ላይ ነው መተትም ሊሆን ይችላል እና ፀበልም በሄዴ አይደለም አምኖ እንጂ 2አመት እዛ ቆይቶ ያልዳኑ አሉ ማሳር ይቻላል እንዴት መስገድ መፀለይ፣ መፆም ግዴታ ነው።

    • @የኤልሻዳይልጅነኝ
      @የኤልሻዳይልጅነኝ 3 ปีที่แล้ว +4

      @@merry3355 ልክ ነው አምላክ ጨርሶ ይማርላት እርግጠኛ ነኝ ይድናል የሚያግዛት ሰው ካገኝ ሁላችንንም ይፍታን የሰራዊት ጌታ መናፍስት ካልነቃንበት ከባድ ነው።

    • @amanuel28amanuel44
      @amanuel28amanuel44 3 ปีที่แล้ว

      Yene wendeme enem memeher tesfayen endtagegnew asebeku gen seleku yelegnem bedenegel maryam selkan setut tagenat

  • @helentube.
    @helentube. 3 ปีที่แล้ว +24

    እባክሸ የሚወሰድልሸ አትፈልጊ ማን እደናት መቼም ድካምሸ ማንም ይረዳል እደዉም በጣም ጉበዝ እናት ነሸ አንቺ ጋ ሁኑ ብትረጂ ይሻላል ካጠፋዉ በጣም ይቅርታ ንህሰአ ፁም ፀቡል ዉሰጂዉ አንቺ ጉበዝ ጥሩ እናት ነሸ😭😭😭

    • @liyagessesse7435
      @liyagessesse7435 3 ปีที่แล้ว

      Ere alatefashim

    • @ያልተኖረውልጅነቴ
      @ያልተኖረውልጅነቴ 3 ปีที่แล้ว +1

      እረ የምትለው አይገባሽምደ ፆታዊ ትኮሳኮ እዳይመጣባት ነው የፈራችው

  • @rakuae7750
    @rakuae7750 3 ปีที่แล้ว +10

    ኡኡኡኡፍፍፍፍ አየ የእናት ስቃይ 😭😭😭😭ወላዲተ አምላክ በምህረት እጇ ትዳብስልሽ ከልጇ ከወዳጇ ምረትን ታሰጥልሽ የኔ እናት አየመከራሽ😭😭😭

  • @ayoushamk7518
    @ayoushamk7518 3 ปีที่แล้ว

    መሲዬ የኔ ቆንጆ አውቃለው ልጅሽ በጣም ያስቸግራል አችም ታማሚ ነሽ እግዚአብሔር ካንችጋር ይሁን

  • @onelove7858
    @onelove7858 3 ปีที่แล้ว +8

    ለአሏህ እሚሳነው ነገር የለም ጥራት ይገባህ🙏🙏

  • @saaliofficialtube
    @saaliofficialtube 3 ปีที่แล้ว

    አላህ አፊያ ያርገው አዛን ሲል ልጅ እደሆነ ነገር ኢያረገው ነው ኢቺማ ሰይጣን ነው አላህ በእዝነቱ ኢዘንልህ ያረቢ

  • @tube3009
    @tube3009 3 ปีที่แล้ว +83

    መምህር ግርማ ዎድም ገ ይዉሰዱ እርግጠኛ ነኝ ይድናል በ እግዚአብሔር ፍቃድ ::

    • @ተዋህዶሀይማኖቴ-ጀ2ደ
      @ተዋህዶሀይማኖቴ-ጀ2ደ 3 ปีที่แล้ว +5

      ትክክል ነዉ ይድናል

    • @ejigayehuwoldeyesus6808
      @ejigayehuwoldeyesus6808 3 ปีที่แล้ว +6

      ትክክል አባ ግርማ ጋ ውሰዱት እግዚአብሔር
      ይምረዋል

    • @meronyabsra6406
      @meronyabsra6406 3 ปีที่แล้ว

      @@ejigayehuwoldeyesus6808 ስልካቸውን ስጭኝ

    • @tube3009
      @tube3009 3 ปีที่แล้ว +1

      @@meronyabsra6406 0932176757 የልቻቸው ስልክ ነው እናቴ ማርያምን አምናለው ይድናል ደዉሉ ቀጥታ በ ሶሻል ምድአ ሳይሆን

    • @meronyabsra6406
      @meronyabsra6406 3 ปีที่แล้ว

      @@tube3009 አመሰግነዋለሁ

  • @Praise-k1u
    @Praise-k1u 3 ปีที่แล้ว +4

    እግዚአብሔር ይገስፀው አጋንንት ነው ይሄ በኢየሱስ ስም ነፃ ይውጣ 🙌:: የቤተክርስቲያን ሰዎችን ይፀልዮልሽ ቀጠና 2 ሙሉ ወንጌል ይዘሽው ቅዳሜ ሂጂ ና ይፀለይለት አንቺ ልጅሽ ነፃ ይውጣ እንጂ ማንም ምንም አያስገድድሽም በርቺ እግዚአብሔር ካንቺ ጋር ይሁን :: ልብ ያማል የምታልፊበት ግን እግዚአብሔር ነፃ ሊያወጣው ይችላል ::

  • @Efetah
    @Efetah 3 ปีที่แล้ว +205

    መፍትሔ አለው መምህር ግርማ ጋር ውሰዱት በደንብ መፍትሄ ያገኛሉ እግዚአብሔር ይፍታሎት አይዞት እመቤታችን ትማርሎት።

    • @Dubai825
      @Dubai825 3 ปีที่แล้ว +9

      አወ በርግጠኝነት ይድናል እዛ ቢሄድ

    • @mulutadese5022
      @mulutadese5022 3 ปีที่แล้ว +4

      Dewlulat bemaryam

    • @asterasnakew4668
      @asterasnakew4668 3 ปีที่แล้ว +4

      tikikil

    • @zakebekele8710
      @zakebekele8710 3 ปีที่แล้ว +16

      እየሱስ ነው የሚያድነው በክርስቶስ ስም ይወጣል

    • @bosenagashu1673
      @bosenagashu1673 3 ปีที่แล้ว +28

      @@zakebekele8710 አባ ግርማ ታዲያ በራሳቸው ስም ነው እንዴ 😠ምያስወጡት?
      አፍ ሲከፈት ጭንቅላት ይታያል አሉ 🤭🤭🤭
      የዞረባችሁ

  • @እግዚአብሄርፍቅርነው-ቸ8ቨ
    @እግዚአብሄርፍቅርነው-ቸ8ቨ 3 ปีที่แล้ว +13

    እናት አይዘወት በመቆጠርያ ቀጥቅጭው ተቃጠል እያልሽ እናት በርች እመብርሀን ተዳብስልሽ በርች በጠሎትሽ

  • @mimimarata9019
    @mimimarata9019 3 ปีที่แล้ว +26

    ፈጣሪ ምህረቱን ይላክለት የኔ እናት አይዞሽ

  • @belaybiruyoutube8490
    @belaybiruyoutube8490 3 ปีที่แล้ว +10

    ውይ እግዚአብሔር ይማርልሽ እናቴ በጣም ያሳዝናል እንደው አባ ዮሐንስ እና መምህር ግርማ ጋር ብወስዱት ይፈወስ ነበር እባክህን እዮሐ ከቻልክ ተባበራቸው አባ ዮሐንስ ጋር ወይም መምህር ግርማ ጋር ብትወስዳላት ይድናል መንፈስ ስለሆነ ይድናል

  • @ሳራ-ጀ8ወ
    @ሳራ-ጀ8ወ 3 ปีที่แล้ว +84

    በጌታ በኢየሱስ ስም ነፃ ይውጣ ከአጋንት ስራ በኢየሱስ ስም ይፍረስ

    • @semehalgezahegn218
      @semehalgezahegn218 3 ปีที่แล้ว

      Amen

    • @semehalgezahegn218
      @semehalgezahegn218 3 ปีที่แล้ว

      Amen

    • @alemtube2343
      @alemtube2343 3 ปีที่แล้ว +1

      😁

    • @alemtube2343
      @alemtube2343 3 ปีที่แล้ว +1

      @@mikihbtom5150 😝አመን ሃለሉያ አየ መናፍቅ😁

    • @tahataha132
      @tahataha132 3 ปีที่แล้ว

      @@mikihbtom5150 አይ አለማወቅ የእየሱስን ስም እዩ ጩፋ ነው እንዴ ያወጣለት አለም ሳይፈጠር የነበረ ለዘላለም የሚኖር ፍጡራን ሁሉ ከእግሩ በታች ሚሰግዱለት ነው ለነገሩ ኢየሱስም አለ የሚያደርጉትን አያውቁምና ይቅር በላቸው አለ አንብቡ መጽሀፍ 😍

  • @wizbro2713
    @wizbro2713 3 ปีที่แล้ว +5

    እግዚአብሔር ይማርልሽ ተስፋ አትቁረጪ አናታችን እና እዮሃ ሚዲያ በጣም አሪፍ ነው ማንም ዞር ብሎ ያላያቸውን እናተ በመጠየቃቹ እግዚአብሔር ይስጣችሁ

  • @geniw5645
    @geniw5645 3 ปีที่แล้ว +34

    በድጋሚ ስላየሁዋት ደስ ብሎኛል የተሻለንን እንርዳት

    • @emuyemuy5577
      @emuyemuy5577 3 ปีที่แล้ว

      Ayezoch beech fetare yederecelech

  • @መሲነኝየመዳምቅመም
    @መሲነኝየመዳምቅመም 3 ปีที่แล้ว +12

    እግዚአብሔር አምላኬ ይፈወሰህ የኔ እናት ፈጣሪ ይረዳሺ ፀበል ቢህዲ ይድናል ያለ ምንም ጠርጠር የሚደን ልጅ ነው

    • @ረምላ-ኈ8ቈ
      @ረምላ-ኈ8ቈ 3 ปีที่แล้ว

      ከህፃንነቱ ጀምሮ ፀበል ነው የምወስደው አለች ታድያ እየባሰበት እንጅ ለምን አልዳነም ፈጣር ይፈውስልሽ

    • @bosenagashu1673
      @bosenagashu1673 3 ปีที่แล้ว +2

      @@ረምላ-ኈ8ቈ 38 ዓመት ሙሉ አልጋ ቁራኛ የነበረውን የፈወሰ አምላክ ያድነዋል 😕

    • @መሲነኝየመዳምቅመም
      @መሲነኝየመዳምቅመም 3 ปีที่แล้ว

      የኛ ሀፀያት በዛ ፈጣሪ እንደኛ አይደልም ያለ ምክናያት ወደዚህ አለም አያመጣነም ለሁሉም ግዜ አለሁ ጦታ ውድ ፈጣሪ እንህዳልን ማታ ደግሞ ወድ ጭፈራ እንህደልን ታደያ እሰከምች በዚህ ሁኔታ ለሰውም አሰችገረን ለፈጣሪም አሰቸጋሪ ሁነ በነጠላ መሸፋፈን ሳይሁን ልብን ወድ ፈጣሪ ማደረግ ነው ግን ግን እኛ ሰወች ሰናበል አሰችጋሪ ነንንን

    • @buchi534
      @buchi534 3 ปีที่แล้ว

      አጋንትን ማውጣት የምቻለሁ በእየሱሰ ክርሰቶሰ አንድ አምላክ ብቻ ነው

  • @ማህሌትመለሰየራያልጅ
    @ማህሌትመለሰየራያልጅ 3 ปีที่แล้ว +40

    የኔ እናት እመብርሃን ትርዳሽ የኔ እናት 😭😭😭

  • @wardawarda4457
    @wardawarda4457 3 ปีที่แล้ว +12

    እዮሀሚድያ የተባርካቹሁናቹሁ እግዚአብሔር ይባርካቹሁ

  • @adu-genet
    @adu-genet 3 ปีที่แล้ว

    የኔ ጌታ እንዴት ያምራል ደግሞ የሌጌዎን መንፈስ በ ሀያሉ ቅዱስ ሚካኤል ስም ይሰበር ይሄ የዘር መንፈስ አባቱ ሲሞት ልጁ እንዲህ ከሆነ ከአባቱ የመጣ መንፈስ ነው ይሄ እናትዬ ንስሀ ግቢና ሱባኤ ያዝ አድርጊ እሱ ጋር ያለውን መንፈስ ማሰር ትችያለሽ በመንፈሳዊ መንገድ ብቻ ማሸነፍ የምትችይው ።

  • @የሽየማየእናያባየቀበጥ
    @የሽየማየእናያባየቀበጥ 3 ปีที่แล้ว +1

    ያርብ አላህ ምህርቱን ይላክልሽ የኔ እናት እውነት እናት ስንቱን ትችላለች እማየ ኑርልኝ ዝላለም የኔ ውድ

  • @ጨረቃዋ4212
    @ጨረቃዋ4212 3 ปีที่แล้ว

    አሏህ ያድንልሽ በጣም ከባድ ህይወት ነው ያልሽበት እሱም ድኖልሽ አንችም እርፍ ብለሽ ያምናይሽ ያድርገን

  • @ኢትዮጵያኢትዮጵያዩቱብ
    @ኢትዮጵያኢትዮጵያዩቱብ 3 ปีที่แล้ว +3

    እግዚአብሔር ሁሉን በጊዜው ያከናውናል እናት ማለት እንዲህ ነው ለልጇ እራሷን መስዋት ትሆናለች እግዚአብሔር በምህረቱ ይጎብኘው

  • @munaasrat3757
    @munaasrat3757 3 ปีที่แล้ว +2

    የኔ እናት ወንቅሸተ ገብርኤል ውሰጂው ይድናል አምላክ ዮሃንስ ይዳብስልሽ

  • @hellugio1571
    @hellugio1571 3 ปีที่แล้ว +2

    የእኔ እህት እንጦጦ ኪዳነምህረት ቀሲስ ሔኖክ ጋር ሂጂ ልጅሽ ይድናል ስንቱ ነው የተፈወሰውአንቺ ደግሞ ጥሩ ፅናት አለሽ እባክሽ በእግዚሐቤር በርቺ አንችም ቫይረስ ያልሽው ከሴጣን ነው። እመኚኝ ደግሞ ቡናው እራሱ ግብሩ ነው ያረገው ጌታ ይማራችሁ።

  • @giftifekadu7796
    @giftifekadu7796 3 ปีที่แล้ว +12

    ውዴ ጌታ ኢየሱስ የድንግል ማርያም ልጅ ሁሉን ይችላል ይፈውሳል፣ ከሞትም ያነሣል ፣ ያድናልም ልጅሽም አንቺም ቸሩ ጌታ የሱስ ነፃ ያውጣችሁ እሱ ከነገር ሁሉ በላይ ነው የኔ እናት ፈውስ ለልጅሽም ለቤትሽም ሰላም ይሁንልሽ፡፡

  • @ሩሀማ-ቨ2ኘ
    @ሩሀማ-ቨ2ኘ 3 ปีที่แล้ว +1

    እናት ምን ቃል ይገልፅሻል እግዚአብሔር ምህረቱን ይላክላችሁ

  • @yedipro1145
    @yedipro1145 3 ปีที่แล้ว +30

    ፈጣሬ ይማርልሽ ወይ እናት መከሬዋ😭😭😭💔💔💔

  • @ኢትዮጵያዬናፈቅሺኝ
    @ኢትዮጵያዬናፈቅሺኝ 3 ปีที่แล้ว +8

    እህቴ እግዚአብሔር ለልጂሺም ላንችም መፍትሄ ይላክልሺ የኔ እህት

  • @abezulove3386
    @abezulove3386 3 ปีที่แล้ว +8

    ይሄ ክፉ መንፈስ እግዚአብሔር ገፅፀው
    እንዲህ የሚያረገው እርኩስ መንፈስ ነዉ
    እመቤቴ አዛኝቷ ትማርልሽ

  • @harag6561
    @harag6561 3 ปีที่แล้ว +6

    እግዚአብሔር ይማርህ ፈዉሱን ይላኮልህ እረ በማርያም በደንብ ጸበልና ጸሎት ነዉ የሚያስፈልገዉ

  • @sintmulu4522
    @sintmulu4522 3 ปีที่แล้ว +2

    እግዚአብሔር ይርዳሽ እህታችን በኔ ልምድ ኦቲዝም ያላቸው ልጆች ትእዛዝ ይቀበላሉ ደጋግሞ መናገር ያስፍልጋል እንዲሁም መተኛቸውንም ማስተካከል ያስፈልጋል ወይ ተደራራቢ አልጋ ኑሮ ውድ ነው ይገባኛል መድፍር ፈልገው ሳይሆን ስሜታቸውን መደበቅ አይችሉም ይሄ ደግሞ በኦትዝም ለሚያጠቃቸው ልጆች ችግር ነው

  • @zamzamshifa532
    @zamzamshifa532 3 ปีที่แล้ว +61

    በፈጠራቹ ወደ ገዳም ውሰዱትና አባቶች በፀበልና በእምነት በጸሎት ያድኑታል!🙏😭😭😭

    • @sudiaarab1215
      @sudiaarab1215 3 ปีที่แล้ว +1

      አይዋ ትክክል እመምህር ግርማ ጋር ቢሄድ ይፈወሳል አረ ዉሰዱት ሰአሊ ለነ ቅድስት

  • @ውበቴናትእመበቴማርያም
    @ውበቴናትእመበቴማርያም 3 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይርዳሽ ሰይጣን ያሰረው በመንፈስ ቅዱስ ይፈታል እና በ ፆም በፀሎት በስግደት ይያዛል መምህር ግርማ የሰይጣን ሴራው በደንብ ስለሚያውቁ መፍትሄ ይኖርባቸዋል የኔ እናት አይዞሽ በ እግዚአብሔር ተስፋ እንዳትቆርጪ እግዚአብሔር ይርዳሽ

  • @ክርስቲየእማየልጂክርስቲየ
    @ክርስቲየእማየልጂክርስቲየ 3 ปีที่แล้ว +3

    ኦ አምላኬ ስንት ጉድ አለ በየቤቱ እግዚአብሔር ይመስገን እንበል ጤና ያለን

    • @thefact1442
      @thefact1442 3 ปีที่แล้ว

      እውነት ነው

  • @sarayoutube9968
    @sarayoutube9968 3 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይማረው እረ እባክሽ እናታችን ገዳም ወስደሽ ፀበል አስጠምቂው በዛለ በእጁ የያዛው እረዥም አመት ነው ድግምት ሊሆን ይችላል በአባቶች ከእጁ ወስደው እንዲያቃጥሉት አርጊ ይሄ የሳይጣን ስራ ነው ቡና እያለ እረ በርችና ዝንብለሽ እንዳረክ አርገኝ በይና አንዱ ገዳም ወድቀሽ ልጅሽን አስጠምቂው

  • @giftifekadu7796
    @giftifekadu7796 3 ปีที่แล้ว +17

    ጌታ ኢየሱስ ከኃጢያት ዕርግማን ሁሉ ያድናል ውዴ ኢየሱስ ይችላል መዳን በየሱስ ስም ይሁንላችሁ

    • @libanosferew1333
      @libanosferew1333 3 ปีที่แล้ว

      Ere yehateyat eregeman ayedelem be hateyat behonema noro ye alem hezeb hulu endeze yehone neber. Aganenet naw, ye seyetan sera egezeyabehare yegobegnwe yemedan Ken lesu ale geta yedereselet!!!!

    • @damozbalata3982
      @damozbalata3982 3 ปีที่แล้ว

      አስተካክሎ የፈጣሪን ስም ማወቅ ያስፈልጋል ::

  • @tigistkassa5303
    @tigistkassa5303 3 ปีที่แล้ว +8

    እግዚአብሔር ስራው ድንቅ ጥበብ ነው የሚሳነው የለም ይፈውስልቪ መፃጉን በ38 አመት ደዌ የፈወሰ አምላክ አይዞቪ እግዚአብሔር ያበርታቪ 😢

  • @tsehaykide9166
    @tsehaykide9166 3 ปีที่แล้ว +5

    እግዚአብሔር ይማርልሽ እንደምንም ብለሽ በፀበሉ ብትተጊ መልካም ነው እግዚአብሔር ያበርታሽ

  • @alemfantaye3896
    @alemfantaye3896 3 ปีที่แล้ว +6

    ምን አይነት ጀግና እናት ነሽ እግዚአብሔር ይርዳሽ

  • @አቤቱየሆነብንንአስብእግዚ
    @አቤቱየሆነብንንአስብእግዚ 3 ปีที่แล้ว +4

    እፍፍፍ አይናቴ እማፀናቱን ይስጥልን የኔ ናት አምላከ ቅዱሳን በምህረቱ ይዳብሰውና ማንነትን ይመልስለት ቸሩሙድሃንያለም

  • @ኤልሳቤጥየማርያምልጅ-ፈ3ዸ
    @ኤልሳቤጥየማርያምልጅ-ፈ3ዸ 3 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ይርዳሽ እናትየ ጸበል ውሰጅው ከሰው ስጦታ በላይ ያምላክ በርከት ስጦታ ይበልጣል

  • @keftamedia6505
    @keftamedia6505 3 ปีที่แล้ว +1

    ቁርአን ውሰጂው ይቀራለት የጋደኛዬ ልጅ እንደዚ ነበር ድነዋል በኡነት ነው ምልሽ

  • @ageriemulaw5323
    @ageriemulaw5323 3 ปีที่แล้ว

    እግዚኦ መሀረነ ክርስቶስ ከዚህ ሰውረን ምህረቱን ያውርድለት

  • @Sara2127
    @Sara2127 3 ปีที่แล้ว

    እመብረሃን ትማረው የኔ ምስኪን ኡፍ
    እናት እኮ ሁሉን ቻይ ናት እዮሃ በርቱ
    ፈጣሪ ወደ አደበቱ ይመልሰው 💚💛❤️🙏

  • @eyosiyase5
    @eyosiyase5 3 ปีที่แล้ว +1

    የጥንካሬ መገለጫ ነሽ እግዚአብሔር ይዳብስልሽ
    የኔ እናት አይዞሽ

  • @addisassefa9241
    @addisassefa9241 3 ปีที่แล้ว

    እመብርሃን የኔ የጭንቅ አማላጅ ትዳብስልሽ ትማርልሽ አንቺ በጣም ጠንካራ ነሽ አይዘሸ እህቴ ፈጣሪ አለ

  • @serawitwordofa8954
    @serawitwordofa8954 3 ปีที่แล้ว

    አንቺ ጥሩ እናት ነሽ ይዘው ኢጂ ምን አይነት አባባል ነው እነሱ ያልቻሉት አንቺ እንዴት ትችይዋለሽ አይዞሽ እናቴ እግዚአብሔር ይጎብኝሽ

  • @kidisterabo1639
    @kidisterabo1639 3 ปีที่แล้ว

    ጌታ ይረደሸል ቸረች ይዘሽው ህጀ ልጅሽ ይፈወሰል

  • @yemikalelijnegn182
    @yemikalelijnegn182 3 ปีที่แล้ว

    በሰመአብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሀዱ አምላክ አሜን። እህቴ እግዝብሄር ድካምሽን አይቶ ይረዳሻል ከሰቃይሸም ያሳርፍሻል የድንግል ማርያም ልጅ ምንም የሚሳነው ነገር የለምና መምህርራችን መምህር መንክራ ግርማ ወንድሙ ወደ ሚገኙበት ጉባኤ ውሰጅው ወይም ዘንዶ አሰራ ባእታ ለማርያም አራብሳ ይዘሸው ሂጂ እባክሽን አንቺም ልጅሸም ትድናላችሁ እናታችን ድንግል ማርያም የጭንቅ አማላጅ ናትና ከድካምሸ ታሳርፍሻለች።

  • @ווסיהברון
    @ווסיהברון 3 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ምህረት ይሰጥልሸ ልፍትሸን የቁጠርለሸ ፈጣሪ

  • @ድግልእናቴነሽ-ዘ7ወ
    @ድግልእናቴነሽ-ዘ7ወ 3 ปีที่แล้ว +2

    እዮሀ ሚድያ እሲ ተባበራት እንጦጦ ማርያም ውሰዱላት

  • @serawitwordofa8954
    @serawitwordofa8954 3 ปีที่แล้ว +1

    ይኤ መንፈስ ነው ይድናል አይዞሽ እናቴ እግዚአብሔር የሚወደውን ነው የሚፈትነው

  • @addo7307
    @addo7307 3 ปีที่แล้ว +3

    አይ እናት የኔ ሽታ አይዞሽ አላህ ይርዳሽ እሱንም ይፈዉስልሽ ይሄን ይመሥል ልጂ አይይይይ

  • @fetiyabesher4536
    @fetiyabesher4536 3 ปีที่แล้ว +1

    የኔ እናት አንጀቴ ተላወሰ እንባዋ ውጣ ልጄ ልጄ ትላለች ስቃይና መከራዋ በፊቷ ያስታውቃል መላ አግኝተሽ አላህ ያሳርፍሽ ኡፍፍፍ

  • @ፍቅርጌታቸው
    @ፍቅርጌታቸው 3 ปีที่แล้ว +3

    እግዚአብሔር ጨርሳ ይማርልሸ ግን ያዘውን ፌሰታል ወሰደሹ አቃጥይበት በሜበላበት ምግብላይም የሜጠጣውም ቅባቅዱሰ ጨምርለበት እግዚአብሔር ይምርልሻል ጨርሳም ይማርልሸ ህእቴ

  • @askalechdagne3655
    @askalechdagne3655 3 ปีที่แล้ว +4

    የኔ እናት እግዚአብሔር ይድረስልሽ እንዴት አንጀት ይበላል ይህ የእርኩስ መንፈስ ስራ ነው በእውነቱ ይድንልሻል እመኚኝ ቢትችይ ፌስታሉን ጣይለት ተቀበይ እና ምን አልባት በፊስታሉ ላይ የሆነ ነገር ተሰርቶበት ይሆናል እናትዬ አይዞሽ እሱ ይማርልሽ አይዞሽ አቅማችን የሚችለውን እናደርጋለን እግዚአብሔር ይማርህ የኔ ቆንጆ አይዞህ

    • @ቤቴልእናኒነኝ
      @ቤቴልእናኒነኝ 3 ปีที่แล้ว

      ትክክል አጋንት የሚያደርገው ከባድ ነው
      ፌስታሉን መጣል አለበት
      አይናይኑን እየያየ እያሻሸ ሆ ጉድ እኮ ነው
      ይማረው ፀበል ብትወስደው ደመ

  • @weynshetgesmie8075
    @weynshetgesmie8075 3 ปีที่แล้ว

    ልጁ ወደ ፀበል መሄድ አለበት ምንም አያስፈልገውም ላጋንት ለስይጣን ፀበልና እምነት ብቻ ነው እምነት ተስፋ ይኑረን ተስፋ አንቁረጥ አውቃለሁ ትዕግስት ብርታት ይጠይቃል በፅናት ማድረግ እንችላለእመቤቴ ትርዳሽ

  • @ሠአዳአብዱ-ጘ3ዘ
    @ሠአዳአብዱ-ጘ3ዘ 3 ปีที่แล้ว +1

    ያአላህ ስንቱን ያሳየናል አልሀምዱሊላህ አላኩሉ ኒዕመቲ አላህ ይርዳችሁ

  • @menentafera
    @menentafera 3 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር አምላክ ይጎበኛሽ ለሰው የማይቻል ለእግዚአቤር ይቻላል እህቴ

  • @mekdiyeakiyalij
    @mekdiyeakiyalij 3 ปีที่แล้ว +52

    መምህር ግርማ ጋ ብትሄድ ጥሩ ነበር አይዞሽ የኔ እናት😥😥

    • @elsaaelsaa3754
      @elsaaelsaa3754 3 ปีที่แล้ว +2

      መምህር ግርማ እብደቱን ያብስበታል አትሸወድ ግርማ ደብተራ ነው

    • @mekdiyeakiyalij
      @mekdiyeakiyalij 3 ปีที่แล้ว +1

      @@elsaaelsaa3754 እንዲህ የሚሉትኮ ናቸው እሱ ጋ ከሄዱ ቦሃላ ይጮሁና አባቴ ከዚህ በፊት እትት ግትት ደብትራ ጠንቁዋይ ወዘተ ብየዎታለሁ እና ይቅር ይበሉኝ የሚሉት 😌ፀልይ

    • @እሩሀማነኝስደተኛነኝ
      @እሩሀማነኝስደተኛነኝ 3 ปีที่แล้ว +1

      @@elsaaelsaa3754 እግዚአብሔር ይገስፅህ ለምን አንተ እራሱ አትሂድም እውነቱን ለማውቅ

  • @ድግልእናቴነሽ-ዘ7ወ
    @ድግልእናቴነሽ-ዘ7ወ 3 ปีที่แล้ว +6

    ፀበል ብሄድ ጥሩነው እንጦጦ ማርያም

  • @Alhamdulillah_2534
    @Alhamdulillah_2534 3 ปีที่แล้ว +3

    ያኢላሂ በጣም ያሳዝናል ኡፍፍፈፍፍፍፍፍፍፍ ሀገሬም ህዝቧቿም ሰላም አጡ ያከሪም እዝነትህን እንሻለን አይ እናት አይዞት አላህ ያሽርሎት

  • @እግዚአብሔርሀያልነው-ፈ1ፀ
    @እግዚአብሔርሀያልነው-ፈ1ፀ 3 ปีที่แล้ว +2

    ልዑል እግዚአብሔር ይማርልሽ ልጅሽን አይዞሽ መላከ መንክራት ግርማ ወንድሙ ጋር ይዘሽው ሂጂ

  • @גויתואלם
    @גויתואלם 3 ปีที่แล้ว

    ምሕረት ያውርድለት ላንቺም ብርታቱን ይስጥሽ ፀልይ አይዞሽ እግዚአብሔር ይምረዋል

  • @niemamuhammd322
    @niemamuhammd322 3 ปีที่แล้ว +6

    ያረባ ኡፍፍፍፍፍ አላህ ይድረሥልሽ ያረብ ወላሂ እያሠብኳት ነበር የት ደረሠች ብዬ እና አድም ሤትዮ ነበረች ሁለት ወድልጆች የነበራት ለመሞት የተወሠነ ቀን ነው የቀረሽ የተባለችው እሧሥ የት ደርሣይሆን ያረብ 😥😥😥

    • @ቅዱስሚካኤጥበቃህአይለየኝ
      @ቅዱስሚካኤጥበቃህአይለየኝ 3 ปีที่แล้ว

      አወ እህቴ ያችኛዋ ሰባት ወር አልሞላትመሰል እግዚአብእሔር የታመሙትን ያድናቸው እኛንም ይጠብቀን

    • @niemamuhammd322
      @niemamuhammd322 3 ปีที่แล้ว +1

      @@ቅዱስሚካኤጥበቃህአይለየኝ አሚን ያረብ እኔ ሁሌ ነው ማሥባት ሞታ ይሆን ወይ ብዬ ልጆቿሥ የት ደርሠው ይሆናል እያልኩ

  • @seadaali2830
    @seadaali2830 3 ปีที่แล้ว

    የአላህአፋያውን ይመልሥልሽ እድሜ ለናቶች ይሥጣቸው ያረብ

  • @beti6713
    @beti6713 3 ปีที่แล้ว +3

    በጌታ በኢየሱስ ስም
    ነፃ ይውጣ
    ቸርች ውሰጂው

  • @rozirozi8091
    @rozirozi8091 3 ปีที่แล้ว

    እንጦጦ ማርያም ቢወሰድ በፀበሉ ይድናል መምህር ጋር ውሰጅዉ በሰንሰለት ታስረው እንክዋን ድንግል ማርያም ለልጇ ለምና ታስፈታለች እግዛብሄር ይርዳሽ ያድንልልሽ

  • @ድንግልማርያምለእኔየህይወ
    @ድንግልማርያምለእኔየህይወ 3 ปีที่แล้ว +1

    የእኔ እናት ሁሉን የማደርግ የሚችል ቸሩ መድኃኔዓለም ይርዳሽ እመቤቴ ወላዲተ አምላክ ልጅሽን በብርሃን እጆጃ ትዳብስልሽ
    ጸሎት ማድረግሽ እንዳለ ሆኗ በተቻለሽ አቅም በርትተሽ ጠዋትና ማታ የአምልኮት ስግደት ስገጅ እርኩስ መንፈስ አይነ ጥላዋ ድራሻ ይጠፋል በዛ ላይ ልጅሽንም ትልቅ ለውጥ ታይበታለሽ

  • @lidiyazeleke4158
    @lidiyazeleke4158 3 ปีที่แล้ว +16

    አቤቱ ጌታ ሆይ ምህረት አውርድለት

    • @senikonjo2697
      @senikonjo2697 3 ปีที่แล้ว

      ይሄ የታወቀ ነው አጋንት ነው ይድናል መምህር ግርማ ጋር ውሰጅው ብና መጠጣቱ በእጁ የያዘው ነገር ብቻ ሁሉም የአጋንት ነው

  • @ልኑርለእናቴ-ገ2ሐ
    @ልኑርለእናቴ-ገ2ሐ 3 ปีที่แล้ว +8

    እባካችሁ አግዞ ወደ መምህር ግርማ እሚያገናኝ ነው እንፈልግላት

  • @tsinat4105
    @tsinat4105 3 ปีที่แล้ว +1

    እባካችሁ እንጦጦ ማርያም ፀበል ዉሰዱት በእግዚአብሔር ያመነ ይድናል።

  • @shewit1307
    @shewit1307 3 ปีที่แล้ว +1

    አይ እናት ሥንቱ ስቃይ ነው የሚፈራረቅባት አይዞሽ እግዚአብሔር ልጅሽ ምሮልሽ ያሣየን በቅዱስ ሥላሴ ሰይፍ በቅዱስ ሚካኤል ሰይፍ በቅዱስ ገብርኤል ሰይፍ ላዪላይ ያለ ያለች እርኩሥ መንፈስ በሰይፋቸው ቀጥቅጠው ከመሬት ይጣሉሉት አሜን

  • @እናቴማርያም
    @እናቴማርያም 3 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይማርልሽ ጽናቱንም ይስጥሽ አይዞሽ በርች ለድርጅት አትስጭው በሱባኤ በርች ይፈወሳል ድንግል ማርያም ትድረስልሽ

  • @saralove4936
    @saralove4936 3 ปีที่แล้ว +3

    እናት እኮ ስም ያንሳታል ኡፍፍፍ የኔ እናት ድንግል ማርያም ብርታት ትሁንሽ

  • @ahudjawal100
    @ahudjawal100 3 ปีที่แล้ว +6

    እመቤቴ ቅድስት ድግል ማሪያም በምህረት እጆቻ ትዳሽሰው

  • @rehana9542
    @rehana9542 3 ปีที่แล้ว +6

    ውይ የእናት ስቃይ አላህ የልጂሽን ጤና ይመልስልሽ.

  • @ወለተሥላሴ-ተ6ዸ
    @ወለተሥላሴ-ተ6ዸ 2 ปีที่แล้ว

    የኔናት።አቤት።ጥንካሬሽ።ልፋትሽንአይቶቸሩመድሀኒያለምይዳብሰውእመብርሀንበምልጃዋአትለይሽ።አይዞሽ

  • @naggagstywhw5825
    @naggagstywhw5825 3 ปีที่แล้ว +1

    ውይይይይይ የኒ እናት እግዚአብሔር ምህረቱን ይላክልሽ እማ

  • @azebtufa7389
    @azebtufa7389 3 ปีที่แล้ว

    ወንድማችን በጣም ስነስረአት አለክ ስትጠይቅ እስቲ እናንተም የሚመለከዉን አነጋግሩላት

  • @zinashtulu2492
    @zinashtulu2492 3 ปีที่แล้ว +2

    እግዚያብሄር ይድረስለት ድንግል ማርያም ትድረስላችሁ🙏🙏🙏

  • @abitube3078
    @abitube3078 3 ปีที่แล้ว +1

    ወንቅሽት ውስጂው እግዚአቢሔር። ይማርልሺ እናት ልጂሺን ለማንም አትስጪአንች እሱም ትደናላቹህ ወንቅሽት ህድ ዳግም የያዘውን መጣል ወይም መደበቅ ሳይሆን አቃጥሊው ከስው ጋሁነሺ

  • @ashenafiasnf5139
    @ashenafiasnf5139 2 ปีที่แล้ว

    ኡፍፍፍ የኔ እናት ስንቱን ቻልሽው የድንግል ማርያም ልጅ ጭርሶ ይማርልሽ 🙏🙏🙏🙏

  • @ወለተሰንበትየድንግል-ጠ3በ
    @ወለተሰንበትየድንግል-ጠ3በ 3 ปีที่แล้ว

    እመብርሃን በልጇ በኢየሱስ ክርስቶስ መድሃኒትነት ፈውሱን ትላክለት
    አባታችን ሆይ ለአዛኚቷ ለድንግል ማሪያም ስትል ለሁሉ ህሙማን ምህረትህን ላክ::
    ከመምህር ተስፋ የሆነ መልካም አሳብ የምታገኝ ይመስለኛል::
    አቅም ካለ ደግሞ ወደአባ መምህ ግርማ ቢሔድ መልካም ነው

  • @elsaaelsaa3754
    @elsaaelsaa3754 3 ปีที่แล้ว +2

    እግዚአብሔር ይስጣችሁ እዮሀ ሚዲያዎች በዚህ ዘመን ሰው በተጨካከነበት ግዜ መልካም ስራ መስራት መታደል ነው 👏👏👏

  • @betebelacw6038
    @betebelacw6038 3 ปีที่แล้ว +9

    እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርላት እስኪ አባ ግርማ ጋር ትውሰደው ከቻለች

  • @tigistyemane6687
    @tigistyemane6687 3 ปีที่แล้ว

    አይዞሽ ጠንካራ እናት ነሽ ቀፀላ ፂወን ማርያም ፀበል ውሰጅው ይድንልሻል

  • @saraabebe5829
    @saraabebe5829 3 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ይጎብኛችሁ እግዚአብሔር ይመስገን

  • @banchu3147
    @banchu3147 3 ปีที่แล้ว +2

    እግዚአብሄር ጨርሶ ይማረው😭ተመስገን እንበል

  • @بنيننينبنينينن
    @بنيننينبنينينن 3 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሄር .በምህርቱ ይፍውስልሺ .