የጋሽ ስብሀትና የጋዜጠኛዉ ፍጥጫ...

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 1 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 26

  • @rufuteklekifle487
    @rufuteklekifle487 2 ปีที่แล้ว +3

    ቃልኪዳን አንቺ በእውነት የፍቅር እውነተኛው ውበት የታየሽ ሰው ነሽ፡፡ በርቺ!

  • @tsoinfikadu6562
    @tsoinfikadu6562 ปีที่แล้ว

    በጣም ምሁር ብዙ የሚነገርለት ደራሲ ነው ጋሽ ስበሀት እኔ ደስ የሚለኝ ነፃነቱ ነው የመሰለውን እንጂ ሰው ምን ይፈልጋል የሚል የማስመሰል በሀሪ በጭራሽ የለበትም ❤❤❤

  • @aiedahaile495
    @aiedahaile495 2 ปีที่แล้ว +3

    I agree with Mr Sebat. We should always thank God

  • @lula_009
    @lula_009 2 ปีที่แล้ว +6

    የጋዘጠኞቹ የሚያስቅ ገጠመኝ ነው ቃል።መቼም ተሰምተው የማይጠገቡ እንደውቅያኖስ ተዝቆ የማያልቅ ብዙ የጋሽ ስብሃት ገጠመኞች ይኖሩሻል። የጋሽ ስብሃት ስብእናው በጣም ረጋ ያለ ደስ የሚል ቀልደኛ ስያወራ ረጋ ብሎ ግን ሲቸኩሉበት የማይወድ ባህርይው የሚወደድ ያረጉት ሃብቶቹ ናቸው።

  • @hagereethiopia77
    @hagereethiopia77 2 ปีที่แล้ว +2

    ሀይ ቃልኪዳን በጣም ተመስጨ ነው የማዳምጥሽና ጥያቄዬ እስከ ህይወቱ መጨረሻ አብራችሁ ነበራችሁ ተለያይታችሁ እንደነበር የተናገርሽ መስሎኝ ነው የሚመላለስብኝ ጥያቄ ስለሆነ ነው እመሰግናለሁ በርቺ እርጋታሽን በጣም ነው የምወደው ❤

  • @Miriamkk
    @Miriamkk 2 ปีที่แล้ว

    You are gorgeous ! Bless you ! 🙏

  • @destahailuorto4312
    @destahailuorto4312 2 ปีที่แล้ว +1

    kaliye betam des yemilu tarikoch ketiru aqerareb gar betam des yilal keep going ergitenganeng gena bizu tarikoch ensemalen

  • @abiywbigy6159
    @abiywbigy6159 2 ปีที่แล้ว +2

    We ❤️ love 💕 kiya Show keep moving

  • @azebdesta5456
    @azebdesta5456 2 ปีที่แล้ว

    የኔ ማር አንደበት ስወድሽ

  • @metasbiyayilma2525
    @metasbiyayilma2525 2 ปีที่แล้ว

    ቃል በርቺ በዚሁ ቀጥይ

  • @yotor6221
    @yotor6221 2 ปีที่แล้ว

    💕💕💕

  • @kerenkeren9053
    @kerenkeren9053 2 ปีที่แล้ว

    Welcome good to see you again

  • @woldefantu75
    @woldefantu75 2 ปีที่แล้ว +5

    ጋሽ ስብሀት በአዲስ ዘመን ጋዜጣ እግረ መንገድ በሚለው አምድ ያቀርባቸው የነበሩ ታሪኮች ቢዳሰሱ

  • @aiedahaile495
    @aiedahaile495 2 ปีที่แล้ว +3

    Very nice please make one video about how and why you separated from Mr Sebhat

  • @selamlee5355
    @selamlee5355 2 ปีที่แล้ว +3

    What was his birthday ?
    What do you think his fevrit color do you know?
    Thank you

  • @gojamfano5362
    @gojamfano5362 2 ปีที่แล้ว +1

    እኔም እንዳንች ተመሳሳይ ህይወት አለኝ መቸም አንች ጋሽ ስብሀትን መፅሀፋን በማበብ የህይወት ገጠመኝ ሆነሽ እኔ ደግሞ በህይወት ገመኝ ተገናኝተን በጣም የእድሜ ልዩነት አለን በወቅቱ አነድ ዘመዴ ልበላት ላገባ ነው ስላት ደመዝ ተነጋግረሽ ግቢ እንጅ ሚስት አያደርግሽም ብላኝ አሁን ትልልቅ ልጆቾ አድርሸ ያን የነበረብኝን የሰዎች ንግግር ሲያሸማቅቁኝ የነበሩት እንዳንች ይቅርታ አድርጊያለሁ ለምን ሱን ድሮ የናቁት አሁን ብዙ ነገራቸው ነው በተቻለ መጠን በሰው ዉሳኔ አትግቡ በኋላ በተናገራችሁበት አፍ እራሳችሁን ትደበድባላችሁ፡፡

  • @tafac3814
    @tafac3814 2 ปีที่แล้ว +1

    berchii!!

  • @genetasfaw3959
    @genetasfaw3959 2 ปีที่แล้ว +1

    አንድ ጥያቄ ልጠይቅሺ ቃልዬ ከጋሽ ስብሀት ልጆች ጋር ያለሺ ግንኙነት ምን ይመስላል ካልደደረሺ አውሪን ከደበረሺ ተይው

  • @bettydamasaa
    @bettydamasaa 2 ปีที่แล้ว +1

    Salam qaliya

  • @saraamagreedavid6763
    @saraamagreedavid6763 2 ปีที่แล้ว

    ጋሽ ስብሐት አይፈራም መናገር የሚፈልገውን ይናገራል ድብቅብቅ የለም ሰሞኑን ደሞ etv የቆየ አለቤ intervew እያደረገው የሚሰጣቸው መልሶች ሕዝቡን ሲያስቅ እሱ ፈገግ አይልም የገረመኝ ሌላ ቃል እንዳልሽው ስለ ፈጣሪ ምስጋና እና እንደነበር እና የውቤበረሃ ትዝታዎች ተነስቶ አለቤ ሲጠይቀው የሰጠው መልስ ለሴት አዳሪዎች በጊዜው እንዴት ይከበሩ እንደነበር ገልፆአል በጨዋ ደንብ

  • @aiedahaile495
    @aiedahaile495 2 ปีที่แล้ว

    Please keep the music low it is bothering

  • @debelawondimu3267
    @debelawondimu3267 2 ปีที่แล้ว +2

    ስለ መለስ ዜናዊ ምን ግምት አለው ያንድ ሀገር ልጆች ናቸውና ነው መልስ መልሽ ደግሞ

  • @hailekefyalew6754
    @hailekefyalew6754 ปีที่แล้ว

    የሌቲም አይነጋልኙ ክንፈን አግኝተሽው ታውቂያለሽ?

  • @abdoshafy2390
    @abdoshafy2390 2 ปีที่แล้ว +1

    Wade silkishn lakiliny alalkumw

  • @abdoshafy2390
    @abdoshafy2390 2 ปีที่แล้ว +1

    silkiquxurishn lakiliny adara wee💋💋💘💘💍💍💍🌹🌹👈