ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
የኔዉድ ሰዚህ በፊት ፈተሽልኝ እዉነት ሁኖ አይቸዋለሁ ዛሬም ፍችልኝበቅርብ ሀገር እገባለሁ ኢንሻ አላህ እና ሰፊ ቤት ገባን ከእናቴ ከእህቴ ወንድሜጋ ዉደ ቤቱእቃችን ይዘን ሄድን ያተ ምኝታ ክፈል ይሄ ያች ምኝታ ክፍል ብየ ነገርካቸዉ ገባንመስጅድም ከጎኑ አለ የኛ ይመሰለኛል
አሰላሙ አለይኩም ውዴ በህልሜ በጣም የሚያምር ቀይ ስጋ እና 3ፍሬ ትልልቅ ቀያይ ኩላሊት አየሁኝ የከብት ነው ❤❤
ዉዴ ጥሬ ሰጋ በህልም ጥሩ አይደለም ብዙ ፍቺ አለዉ ጤናሸን ማጣት የነርቨ ወይም ጨንቀት በሸታ ጥሩ ያልሆነ እድል ካላገባሸ የጋብቻ መዘግየት ገንዘብ ማጣት ብቻ ጥሩ ፍቺ የለዉም ጥሬ ሰጋ ትንሸ ከሆነ ደሞ የዘመድ መታመም ነዉ
@@haytomer9818 ሹክረን
ሠላም ማማዬ በእውነት ለምትፈችልኝ ፍቺ ክብረት ይስጥልኝ
በህልም አድስፎቅ ሲሱራ ማየትስ በጣምያምራል እያልኩ እኔምእሰራለሁ እላለሁ
Enata degaye set wrwrebgh gni almtaghmii
እናመሰግናለን ዉዴ ዛሬ በህልሜ የኔ ቤት ከሌላ ቦታ ሄጀ ይመስለኛ የጎቴየ ልጅ ጋር ሁነን የከብት ቤት አለና ከብት እያሰሩበት ነዉ አማቶቸ እያልኩ የከብት አዛባ አለ በር የለዉም እናያለን ሁለቱ ክላስ እደተዘጋ ነዉ የጎዳዉ በር በሽቦ ነዉ የተዘጋዉ ጥሩ አይገቡም ሀሪፍ ነዉ እላለሁ ታዳ ቤቱን ለማየት ሄደን ነዉ ሁለተኛዉ ህልሜ ደግሞ ባሌ ሽትቤት ደርሶ ሲመለስ ከሽትቤት ከወጣ በሆላ ሌላ የተዘጋ ነገር አለ እሜሽከረከር ነዉ ከዉስጥ ሆኖ መክፈት አይችልም እናቱን ይጣራል ክፈችልኝ ሊያስመልሰኝ ነዉ ፍጠኝ እያለ ሲጣራ ወደሽትቤት አይመለስም እንዴ ካስመለሰዉ እላለሁ በዉስጤ የቆሻሻ ቅርጫት ነዉ እሚያየዉ እኔ እሄዳለሁ አትችይበትም እሷ ታቃለች እደት እደሚከፈት ይላል እኔም ዝብየ ሳዟዙር ከፈኩለት በወንበር ነገር ነዉ የተዘጋዉ ፍችልኝ እህቴ
ዉዴ ሁለተኛዉን ልፍታልሸ የመጀመርያዉን ቆይቼ እፈታልሻለሁ አንብቤ እና ሸንትቤት መግባት ከችግሮች መላቀቅ ባጠቃላይ ባልሸ በሂዎቱ አሰቸጋሪ ነገር አለበት የእርዚቅ አለመሰፋፋት እና ባንቺ እገዛ ከዚህ ችግር ይላቀቃል የተዘጋ በር መክፈት ሁሉም ችግሮች ተወግደዉ አዲሰ ነገር ወደ ሂዎቱ ይመጣል አልሳካለት ያለዉ ነገር ይሳካለታል
@@haytomer9818 እሽ ዉዴ አመሰግናለሁ
@@haytomer9818 ያለምኩት ቤት የኔ አደለም በዉን ግን በህልሜ የኔ ይመስለኛል
እህቴ ድሮ የተውት ቤት ተመልሰው ሲገቡስ
ዋሊይኩምእሰላም እህት እኔ በህልሜ እናቴ እኔቤት ስትገባ አያሁት እዉጨ ጉዱጋዲ አየሁኝ እኔ ስገዘዉአለየሁትምእለትአለሁ ትዳር ተለያይተነል ግን ቤትአለኝበዉነት ምንዲነዉ ነገረኝ ወላሂስንቲ ጠየኩሺ አመልሺልኝም እናቴን ነዉ ያየሁት እኔቤት ስትገባ
ምንም አይገባም የምትይዉ
ያለውት በስደት በቅርብ ወደ ሀገር እገባለው ነገር ግን ዛሬ በህልሜ የሚከራይ ቤት ስፈልግ ስፈልግ ነው ያደርኩ ነገር ግን የማገኘው ቤት ሁሉም ጠባብ ይሆንብኛል ምን ይሆን ማማዬ ለመልካም ምላሽሽ አመሠግናለሁ 🎉🎉🎉🎉🎉
ዉዴ ሀገር ገብተሸ እዛዉ አትኖሪም ለምን አይመችሸም የትዳር ሂዎት አልገለጹሸም ወይም ትዳር ይመጣልሻል ግዜያዊና ላንቺ የማይመጥንሸ ትዳር ይመጣል
@@haytomer9818 አላገባውም
እኔም በህልሜ ምግዜም አዲሰ ቤት አያለሁ በቃ ሀብታም መሆኔ ነው
ያላገባሸ ከሆንሸ ትዳርም ነዉ
አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ ሰላም አህት አድስ ቤት ነው ሳሎኑ ሰፊይ ከግቤው እስከ ዋናው መስመር እኩል አድር ጋ የወድሜ ሚስት ትደለድለው አለች የተሺረሸረ ቦይ ወይም ገደል ነበር በፈር እየሞላች እኩል አደረገችው እስከግቢው ወደቤት ገባንና ካልሺጥሺልኝ ተለኝ አለች እረ አልሺጥም ሳውዴ ካክሄድኩ እላት አለው ለህቴ ብስል ሳልሄድ ካልሺጥሺልኝ ትላለች እዴ ለራሶ ልታደርግ ወይ ጉድ እላት አለው እህቴም ዝም ብላ ታደምጠኝ አለች መልስ አትሰጠኝም ያለውት ሳውዲ ነው ምድነው እህቴ ከዚህ ህልም በፊት ደግሞ ጥርሴን ንፅት አድርጌ ስፍቅ ነበር በጣም ያምራል አሁላይ ተፈትቻለው ❤❤❤
Enata dengayii setwrdghi gni almtaghmii
የስ እኔ አላገባዉም እና አድስ ቤት ስገባ አየቻለዉ በህልሜ❤❤❤❤ አመሰግናለዉ
ትዳር ነዉ
እኔ አድስ ቤነው ግን ሰው አለበት ከዛቤት ግን ገብቸበታለሁ እስኪ ንገሪኝ@@haytomer9818
በጣም እናመሠግናለን ❤❤❤ጎበዝ ነሽ በጣም ቀጥይበት 😊የቤተሰቦቼን በት የጭቃ በት ነበረ እና ወደ ሚያምር ቤት ቀየርኩላቸው ምድነው ዉዴ ንገሪኝ
አሰላሙ አለይኩም እህቴ ሰላም በቀርብ ሀገር መግባት አስቤያለው አድስ የጨቃቤት ሳሎኑ ሰፊ ነው ከግቤው እስከ ዋነው መስመር ያለውን ረጅም ነው መገዱ የተሺረሸረ ቦይ ወይም ገደል ነው የወድሜ ሚስት ገደሉን ባፍር እየሞላች እኩል አድርጋ ትደለድለው አለች ከዛ ወደቤት እገባለን ካልሺጥሺልኝ ትለኝ አለች አልሸጥም እላታለው ለእህቴ ገና ሳውዴ ሳልሄድ ሺጭልኝ ታላለች እዴ ብስል ለራሳ ማድረግ ትፈልጋለች አየሺ እህቴ እላት አለው መልስ አትሰጠኝም ከዚህ በፊት ደግሞ ጥርሴን እፍቃለው በጣም ነጭ ነው ያምራል ሁለቱንም መልሺልኝ አሁን ላይ ተፋትቻለው ❤❤❤
Enata dengayii setwrdghi gni almtaghmii gni algbawmi
የትጣለውት,ፍቅረኝይእኔበረጀመ,መንገድ,እይመጣው,ቆሞ,እይጠበቀኝ,ከዛ,ወደ,የማላቀው,ቤት,ሰንገባ,አይው,ሰንገባ,በሩላይ,ሴቶች,ነበሩ
ምናልባት ጠብቆሸ መጨረሻ ትገናኙ ይሆናል መንገድ ሂዎት እድሜ ግዜ ነዉ
ሰላም
As wr Wb ehte ena ye war Ababa sifeseng enga libse lay siterg ayew agbiche ye fetaw nang
እሺ ዉዴ የሰነልቦና ጫና ጭንቀትን አሰቸጋሪ ነገሮችን ማሰወገድና አዲሰ ነገር ለመጀመር መፈለግሸን ተጨማሪ ከመጥፎ ሰራዎች መራቅ ማለት ፈጣሪን ከሚያሰቆጣ ሰራዎች መራቅሸን ወይም ማሰወገድሸን ይገልጻል የወር አበባ ብቻ ማየት ሲሳይንም ያሳያል ልብሰ ነክቶ ማሰለቁቅ እንዳልኩሸ ያለብሸን ጭንቀት ችግሮች ሀጥያቶችን ማሰወገድ ነዉ
ሰላም ውዴ የምኖርበት ጊቢ ውስጥ የማውቃት ልጅ ናት ከእህቷ ጋር ቤቴ አኳኩተው ገቡ ልክ ሲገቡ የሚበራው አፖል ይጠፍል አንደኛውን ሳበራው ሀይሉን ቀንሶ ግን በራ እኔም ሳይነግሩኝ ለምን መጡ ብየ ደስተኛ አልሆንኩላቸውም ከዚ በፊት ህልሜ ደሞ ራሷ ልጀመቷ ራቁቷን ሆና እና የቤቷ የአፖሉ ጌጥ ወልቆባት አየሁ ምን ይሆን🙏
ዉዴ መብራቱ ሰታበሪዉ መደብዘዙ በዙርያሸ ያንቺን ዉድቀት የሚፈልጉ አሉ ጥንቃቄ አድርጊ ሌላዉ ችላ ያልሻቸዉ ነገርች አሉ መለወጥ ትፈልጊያለሸ ሲንግል በሚለዉ ነዉ ፍቺዉ ትዳር ካለሸ ፍቺዉ ይለያል ኦ የረሳሁት የልጅቷ ደሞ ትዳር ካላት ከባሏ መለያየትና እራቆቷን መሆኗ ለችግር መጋለጥ ወይም ትንሸ ጤና ማጣት ከላይ እንደገለጹኩት ከትዳር መለያየት
ሰለም እህት እኔ ያባቴ ቤት ኣለና እዛ ይመስለኛ የፈራረሰ ቤት ያለ ይመስለኛል ከዛ የሆነ ቀይ ትልቅ ሰውየ ለኔና ለናቴ ከፈረሰው ቤት የሆነ የተሰባበረ ነገረ መጥፎውን እና ጥሩውን ለያዪት ይለናል ከዛ እኔ ጋ ሰውየው እያወራን እየሳቅን ይመስለኛል ኣሜረካ የምኖረ ይመስለኛል እና ካልፎረንያ እምትባል ታቃታለህ ስለው ሳቀና እንዴት ኣወቅሽው ብሎ ፈገግ ብሎ ያወራኛል ከዛ እኔ ሻወረ ልወስድነው ስልኬ ያዠው ከተደወለ ልጄ ብየ ሰጅየዋለሁ ኣንሽው ሸወረ እየወሰደነው በይው ኣለኝ ምንድነው
ዉዴ ከዚህ በፊት በሂዎትሸ በግደለሸነት ያላጠናቀቅሸዉ ግብ ሰኬት ወይምየፍቅር ግንኙነት ነበር እሱም መጥፎና ጥሩዉን ለይተሸ ባለማወቅሸ እና ከዚህ ቡኋላ ችግሮችን ለማሰወገድ ሀሳብ አለሸ ወደ ተሻለ ሂዎት መቀየር ማደግ ትፈልጊያለሸ በመጨረሻም ግብሸ ይሳካል ምኞትሸ ካላገባሸ ትዳር አግብተሸ ከሆነ ሰራ ወይም ልጅ የመዉለድ ምኞት ካለሸ ይሳካል
❤❤❤
መልሸለልኝ
ፀጊእንደት ነሺ በህልሜ ቤቴተሽራቶ ቅልጥ ልጀምአብራ እቤትተኚታነብር እናእኔእርይ አልኩኚ ሁሉምሰዉበጪቃተለዉሶ እቃዉንያወጣሉ ልጀምስጮህባነነቺ ከዛእኔምነቃሁ?❤
ፍቺልኚ
ውዴ በህልሜ የሆነሰው ይጠራኛል ከዛ እናቴ እና አያቴ ሆነንን ሆድን አድስ እና በጣም የሚያምር ቤት ውስጥ ቁጭብለና ል እና ብዙ ሰው አለ እና ስጋ እየተ ከተፎ ነው ምድነው ብለን ስንጠይቅ ያችሰርግነው አሉኝ እሱም ፈገግ ያለ ያየኛል እኔ ደግሞ እንትናን እሱ ዘነጠዋል እኛም እዘነጠ እነምጣ ብየ ለእናቴ ነገራታለሁ ተነሽ ፏብለን እንምጣ ስላት እሷ እኔ አለሆድም ብላቀረች እና አያቴ ውጣን አያቴ ስትውጣ በጣም ብዙ ሲኒ ውች ነበር ሲኒውችን ሳታይ ተደናቀፍች እኔሞ ጥቁር እና አድስ ጫማ ለብሸ በደንብ ሳለብስ ጥልቅ አሪጌ እየሮኩኝ ስሆድ ወጣትወንዶች ይችልጂ አወካት ይባባላሉ እኔ እየሮኩ ወጣሁ ከዛ አስፓልት ላይ ቆሜ ባጃጅ የጠበኩ እያለ የምያምር መኪና መጣና ልሸኝሽ አለኝ እኔ ሽ አልኩኝ ግን የሰውዬው ፊት አላማረኝም ነበር ከዛግ ለእኔ የማይታ ጫማውን ብቻ የማየው ሰው ነበር አጠገቤ እንግባስለው እሽ አለኝና ጫማዬን አውልቄ አስፓልቱን ተሻግረኩኘ መኪናውጥስ ጫማ ውን ወርውሬ ግን የማይታየኝ ሰውዬውም ጫማ ውን ወረ ወረ ገባን መኪናውስጥ ከሰውዬው ትንሽ ከተጎዝን ቧሀላ መኪናው ልፍት ውጥ ገብቶ ወደግራውንድ አውረደን አብሮኝ የነበረ ስውየው የለም ለመውጣት በር ስፍልግ የማው ቀው ስው መኪና እና አካፍ እና ዶማ ይዞ ጠራኝ እሩጭ እያለ እሮጭ መኪናውጥ ገባሁና አመለጥን በፍጥነት እየሆድን እያለ ቆይ አቁም ብዬ መኪናው አስቆሜ መርዳት ያለብን ሰውች አሉ ብዬ ወረድን ከዛ ብዙ የአስክሬን ሳጥን ነበሩ ይሆኮ አበበ ብቂላ እረሳ ነው ብየ ስከፍት የቀድሞ ባለቢቴ አስክሬን ከዛን በደንብ ሳየው እረሳው አይኑ ይቀጠቀጣል ብዬ ትኩር ብየሳየው አይኑ ተከፍተና ተነሳ እኔ እየጨውኩኝ ተነሳሁ እባክሽ ፍችልኝ እህቴ
ይሄ ህልም በጣም እረጂም ነዉ ቅዠት ሳይህን አይቀረም ጥሬ ሰጋ ሀሜት ነዉ ጥቁር ጫማ የማይሆን ሰዉ ወይም ሰራ ነበር አዉልቀሸ መጣልሸ ማሰወገድሸን ነዉ የሞተ ሰዉ ድጋማ ሲነሳ አዲሰ ጅማሬ አዲሰ ሂዎት ነዉ
💗💗💗
ዉደ በህልሜ ዉሻ ከተኛሁበት ስታገለኝ አየሁ ሊበላኝ ምድ ነዉ
ምናልባት ያንቺን ሰም የሚያጠፎ እና ላንቺ ጥሩ የማይመኙ ሰዎችን ሲገልጸ ምናልባት ወደ ችግር ዉሰጥ መግባቴም ይሆናል
Bahilmi...abate....adese...bete.....leakaray.....manorea.....hulete...bete....alee.....yemikaraye....10....kifele....ayeu...Please ...fechleyi Abateni bhilemi.....akife....alegalay eyaworane enatenemi....ayu...😢😢😢
ውዴ ዛሬ በውን አይቼው የማላውቅ ቤት ነው ሰፊ ቤት ነው እቃ የለውም ወለሉ ቡኒ ነው ሰፊ ቤት እኔ አጽድቼው እየወለወልኩት አየሁ ምን ይሆን ፈትቼ ብቻየን የምኖር ነኝ
ዉዴ ችግሮች ተወግደዉ ድጋሚ ትዳር መያዝንና የምታገቢዉም ሀቤታም ባል ነዉ
@@haytomer9818 🙏🙏🙏❤
እህቴ ቤትሲታደስ ማየትስ ?
ሂዎትን ማሻሻል ትዳር ካለሸም ማሰተካከል ብቻ ነገሮችን ማሰተካከል ነዉ
የተበላሺ ዱባ ምንድንነዉ እናእቤታችን ብዙ ሴቶች ተሰባስበዉ በአልይመሰለኛል ምግብ ቡና ይጠጣሉ የሚስግዱም ዱአየሚያርጉም አሉ
ዉዴ በቀጣይ በሰፊዉ ቪዲይ እሰራለሁ በድባ ዙርያ
@@haytomer9818 እሺ ኢሻ አላህ
@@seada12a28 ዉዴ ቲማቲም ከሚለዉ ቪዲዮ ሰለተበላሸ ድባ ገልጫለሁ ገብተሸ እይዉ በቃሌ ሰለረሳሁት ነዉ የራሴን ቪዲዮ ከፍቼ ማየት አልችልም
@@haytomer9818 የለም
ሰላም እህቴ እንዴት ነሽ?በተኛሁበት ኣልጋ ላይ ሽንት ኣምልጦኛል ከዛ የ ሚወዳት ልጅ ትንሹ ወንድሙኣ ተንቼ ሳለው መጥቶ ላየላይ ወጣ ለጨዋታ ብሎ ይመስለኛል እና ድንገት ብርድልብሱ ተገልጦ ስያይ ሸንተሃል ይለኛል።ብርድልብሱም ሙሉ ለሙሉ ያነሱታል።እሱዋም በ ኣንድ ክላስ በሌላ ኣልጋ የተኛች ይመስለኛል።በ ስሜ ጠርታ ሸንተሃል ትለኛለች፡ኣዎ ኣልኳት።ምንም ኣላለችም።ቤቱ የሱዋ ቤት ነው።ልጁም ና የ mobile game እንጫወት ስለው ዝምብሎ ሄደ።please ፍቺልኝ ልጅቱኣ እወዳታለው
እሺ ወንድሜ ህልምህ ከልጅቷ ጋር እንደምትጋባና ግን ትንሸ አድካሚ ነገረ እንዳለ ነዉ ሌላዉ ብዙ ሲሳይ እንደሚኖርህ እና ግን አግባብ ባለሆነ ነገር እንደምታወጣዉ ነዉ በተጨማሪ ህጻን ከሆነ አልጋላይ የሸናዉ የህልመኛዉ እናት እንደምትወልድ ነዉ እና ያንተ ህልም ከምትወዳት ልጅ ጋረ እንደምትጣመር ነዉ
በህልሜ የማላቀው ወዲ 10 ብር ሥጦታ ይስጠኛል ለኛዴኛየም ሥጫት ብሎ እዴዛው 10 ስጠኝ
ትዳር አለሸ?
የለኝም
@@كبرا-ز6لዉዴ ያላገባ ሰዉ ከሰዉ ብር ሲቀበል ባል ነዉ አንቺም ጓደኛሸ ካላገባች በተቀራረበ ግዜ የጋብቻ ጥያቄ ይመጣላቹኋል
@@haytomer9818 እሶ አላት
ፈቅረኝይ,የወንድ,ፈሳሸን,ሲይፈሰቡኝአይው
ከሱጋ የምታገኝዉ እርዚቅ ወይም እሱ አንቺን ይጠቅምሻል የምታገኘዉ እርዳታ አለ ብቻ በምትፈልጊዉ ነገር ያግዝሻል ይተባበርሻል ከግንሸ ነዉ
@@haytomer9818 እሺ
@@haytomer9818 ሁለት,ነው,የፀፈኩልሽ
@@haytomer9818 አንድይቀራል
እኔ ከሰው ቤት ነበረ የገባሁት እስኪ ንገሪኝ ግን አድስ ነው ቤቱ ሰውም አለበት
የትዳር ሂዎትሸ ምንድነዉ?ማለት የሰዉ ባል ማለት አግብቶ የነበረ በሂዎትሸ አለ እንዴ ጥያቄ ነዉ አብራሪልኝ
የኔዉድ ሰዚህ በፊት ፈተሽልኝ እዉነት ሁኖ አይቸዋለሁ ዛሬም ፍችልኝ
በቅርብ ሀገር እገባለሁ ኢንሻ አላህ እና ሰፊ ቤት ገባን ከእናቴ ከእህቴ ወንድሜጋ ዉደ ቤቱእቃችን ይዘን ሄድን ያተ ምኝታ ክፈል ይሄ ያች ምኝታ ክፍል ብየ ነገርካቸዉ ገባንመስጅድም ከጎኑ አለ የኛ ይመሰለኛል
አሰላሙ አለይኩም ውዴ በህልሜ በጣም የሚያምር ቀይ ስጋ እና 3ፍሬ ትልልቅ ቀያይ ኩላሊት አየሁኝ የከብት ነው ❤❤
ዉዴ ጥሬ ሰጋ በህልም ጥሩ አይደለም ብዙ ፍቺ አለዉ ጤናሸን ማጣት የነርቨ ወይም ጨንቀት በሸታ ጥሩ ያልሆነ እድል ካላገባሸ የጋብቻ መዘግየት ገንዘብ ማጣት ብቻ ጥሩ ፍቺ የለዉም ጥሬ ሰጋ ትንሸ ከሆነ ደሞ የዘመድ መታመም ነዉ
@@haytomer9818 ሹክረን
ሠላም ማማዬ በእውነት ለምትፈችልኝ ፍቺ ክብረት ይስጥልኝ
በህልም አድስፎቅ ሲሱራ ማየትስ በጣምያምራል እያልኩ እኔምእሰራለሁ እላለሁ
Enata degaye set wrwrebgh gni almtaghmii
እናመሰግናለን ዉዴ ዛሬ በህልሜ የኔ ቤት ከሌላ ቦታ ሄጀ ይመስለኛ የጎቴየ ልጅ ጋር ሁነን የከብት ቤት አለና ከብት እያሰሩበት ነዉ አማቶቸ እያልኩ የከብት አዛባ አለ በር የለዉም እናያለን ሁለቱ ክላስ እደተዘጋ ነዉ የጎዳዉ በር በሽቦ ነዉ የተዘጋዉ ጥሩ አይገቡም ሀሪፍ ነዉ እላለሁ ታዳ ቤቱን ለማየት ሄደን ነዉ
ሁለተኛዉ ህልሜ ደግሞ ባሌ ሽትቤት ደርሶ ሲመለስ ከሽትቤት ከወጣ በሆላ ሌላ የተዘጋ ነገር አለ እሜሽከረከር ነዉ ከዉስጥ ሆኖ መክፈት አይችልም እናቱን ይጣራል ክፈችልኝ ሊያስመልሰኝ ነዉ ፍጠኝ እያለ ሲጣራ ወደሽትቤት አይመለስም እንዴ ካስመለሰዉ እላለሁ በዉስጤ የቆሻሻ ቅርጫት ነዉ እሚያየዉ እኔ እሄዳለሁ አትችይበትም እሷ ታቃለች እደት እደሚከፈት ይላል እኔም ዝብየ ሳዟዙር ከፈኩለት በወንበር ነገር ነዉ የተዘጋዉ ፍችልኝ እህቴ
ዉዴ ሁለተኛዉን ልፍታልሸ የመጀመርያዉን ቆይቼ እፈታልሻለሁ አንብቤ እና ሸንትቤት መግባት ከችግሮች መላቀቅ ባጠቃላይ ባልሸ በሂዎቱ አሰቸጋሪ ነገር አለበት የእርዚቅ አለመሰፋፋት እና ባንቺ እገዛ ከዚህ ችግር ይላቀቃል የተዘጋ በር መክፈት ሁሉም ችግሮች ተወግደዉ አዲሰ ነገር ወደ ሂዎቱ ይመጣል አልሳካለት ያለዉ ነገር ይሳካለታል
@@haytomer9818 እሽ ዉዴ አመሰግናለሁ
@@haytomer9818 ያለምኩት ቤት የኔ አደለም በዉን ግን በህልሜ የኔ ይመስለኛል
እህቴ ድሮ የተውት ቤት ተመልሰው ሲገቡስ
ዋሊይኩምእሰላም እህት እኔ በህልሜ እናቴ እኔቤት ስትገባ አያሁት እዉጨ ጉዱጋዲ አየሁኝ እኔ ስገዘዉአለየሁትምእለትአለሁ ትዳር ተለያይተነል ግን ቤትአለኝበዉነት ምንዲነዉ ነገረኝ ወላሂስንቲ ጠየኩሺ አመልሺልኝም እናቴን ነዉ ያየሁት እኔቤት ስትገባ
ምንም አይገባም የምትይዉ
ያለውት በስደት በቅርብ ወደ ሀገር እገባለው ነገር ግን ዛሬ በህልሜ የሚከራይ ቤት ስፈልግ ስፈልግ ነው ያደርኩ ነገር ግን የማገኘው ቤት ሁሉም ጠባብ ይሆንብኛል ምን ይሆን ማማዬ ለመልካም ምላሽሽ አመሠግናለሁ 🎉🎉🎉🎉🎉
ዉዴ ሀገር ገብተሸ እዛዉ አትኖሪም ለምን አይመችሸም የትዳር ሂዎት አልገለጹሸም ወይም ትዳር ይመጣልሻል ግዜያዊና ላንቺ የማይመጥንሸ ትዳር ይመጣል
@@haytomer9818 አላገባውም
እኔም በህልሜ ምግዜም አዲሰ ቤት አያለሁ በቃ ሀብታም መሆኔ ነው
ያላገባሸ ከሆንሸ ትዳርም ነዉ
አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ ሰላም አህት አድስ ቤት ነው ሳሎኑ ሰፊይ ከግቤው እስከ ዋናው መስመር እኩል አድር ጋ የወድሜ ሚስት ትደለድለው አለች የተሺረሸረ ቦይ ወይም ገደል ነበር በፈር እየሞላች እኩል አደረገችው እስከግቢው ወደቤት ገባንና ካልሺጥሺልኝ ተለኝ አለች እረ አልሺጥም ሳውዴ ካክሄድኩ እላት አለው ለህቴ ብስል ሳልሄድ ካልሺጥሺልኝ ትላለች እዴ ለራሶ ልታደርግ ወይ ጉድ እላት አለው እህቴም ዝም ብላ ታደምጠኝ አለች መልስ አትሰጠኝም ያለውት ሳውዲ ነው ምድነው እህቴ ከዚህ ህልም በፊት ደግሞ ጥርሴን ንፅት አድርጌ ስፍቅ ነበር በጣም ያምራል አሁላይ ተፈትቻለው ❤❤❤
Enata dengayii setwrdghi gni almtaghmii
የስ እኔ አላገባዉም እና አድስ ቤት ስገባ አየቻለዉ በህልሜ❤❤❤❤ አመሰግናለዉ
ትዳር ነዉ
እኔ አድስ ቤነው ግን ሰው አለበት ከዛቤት ግን ገብቸበታለሁ እስኪ ንገሪኝ@@haytomer9818
በጣም እናመሠግናለን ❤❤❤ጎበዝ ነሽ በጣም ቀጥይበት 😊የቤተሰቦቼን በት የጭቃ በት ነበረ እና ወደ ሚያምር ቤት ቀየርኩላቸው ምድነው ዉዴ ንገሪኝ
አሰላሙ አለይኩም እህቴ ሰላም በቀርብ ሀገር መግባት አስቤያለው አድስ የጨቃቤት ሳሎኑ ሰፊ ነው ከግቤው እስከ ዋነው መስመር ያለውን ረጅም ነው መገዱ የተሺረሸረ ቦይ ወይም ገደል ነው የወድሜ ሚስት ገደሉን ባፍር እየሞላች እኩል አድርጋ ትደለድለው አለች ከዛ ወደቤት እገባለን ካልሺጥሺልኝ ትለኝ አለች አልሸጥም እላታለው ለእህቴ ገና ሳውዴ ሳልሄድ ሺጭልኝ ታላለች እዴ ብስል ለራሳ ማድረግ ትፈልጋለች አየሺ እህቴ እላት አለው መልስ አትሰጠኝም ከዚህ በፊት ደግሞ ጥርሴን እፍቃለው በጣም ነጭ ነው ያምራል ሁለቱንም መልሺልኝ አሁን ላይ ተፋትቻለው ❤❤❤
Enata dengayii setwrdghi gni almtaghmii gni algbawmi
የትጣለውት,ፍቅረኝይእኔበረጀመ,መንገድ,እይመጣው,ቆሞ,እይጠበቀኝ,ከዛ,ወደ,የማላቀው,ቤት,ሰንገባ,አይው,ሰንገባ,በሩላይ,ሴቶች,ነበሩ
ምናልባት ጠብቆሸ መጨረሻ ትገናኙ ይሆናል መንገድ ሂዎት እድሜ ግዜ ነዉ
ሰላም
As wr Wb ehte ena ye war Ababa sifeseng enga libse lay siterg ayew agbiche ye fetaw nang
እሺ ዉዴ የሰነልቦና ጫና ጭንቀትን አሰቸጋሪ ነገሮችን ማሰወገድና አዲሰ ነገር ለመጀመር መፈለግሸን ተጨማሪ ከመጥፎ ሰራዎች መራቅ ማለት ፈጣሪን ከሚያሰቆጣ ሰራዎች መራቅሸን ወይም ማሰወገድሸን ይገልጻል የወር አበባ ብቻ ማየት ሲሳይንም ያሳያል ልብሰ ነክቶ ማሰለቁቅ እንዳልኩሸ ያለብሸን ጭንቀት ችግሮች ሀጥያቶችን ማሰወገድ ነዉ
ሰላም ውዴ የምኖርበት ጊቢ ውስጥ የማውቃት ልጅ ናት ከእህቷ ጋር ቤቴ አኳኩተው ገቡ ልክ ሲገቡ የሚበራው አፖል ይጠፍል አንደኛውን ሳበራው ሀይሉን ቀንሶ ግን በራ እኔም ሳይነግሩኝ ለምን መጡ ብየ ደስተኛ አልሆንኩላቸውም ከዚ በፊት ህልሜ ደሞ ራሷ ልጀመቷ ራቁቷን ሆና እና የቤቷ የአፖሉ ጌጥ ወልቆባት አየሁ ምን ይሆን🙏
ዉዴ መብራቱ ሰታበሪዉ መደብዘዙ በዙርያሸ ያንቺን ዉድቀት የሚፈልጉ አሉ ጥንቃቄ አድርጊ ሌላዉ ችላ ያልሻቸዉ ነገርች አሉ መለወጥ ትፈልጊያለሸ ሲንግል በሚለዉ ነዉ ፍቺዉ ትዳር ካለሸ ፍቺዉ ይለያል ኦ የረሳሁት የልጅቷ ደሞ ትዳር ካላት ከባሏ መለያየትና እራቆቷን መሆኗ ለችግር መጋለጥ ወይም ትንሸ ጤና ማጣት ከላይ እንደገለጹኩት ከትዳር መለያየት
ሰለም እህት እኔ ያባቴ ቤት ኣለና እዛ ይመስለኛ የፈራረሰ ቤት ያለ ይመስለኛል ከዛ የሆነ ቀይ ትልቅ ሰውየ ለኔና ለናቴ ከፈረሰው ቤት የሆነ የተሰባበረ ነገረ መጥፎውን እና ጥሩውን ለያዪት ይለናል ከዛ እኔ ጋ ሰውየው እያወራን እየሳቅን ይመስለኛል ኣሜረካ የምኖረ ይመስለኛል እና ካልፎረንያ እምትባል ታቃታለህ ስለው ሳቀና እንዴት ኣወቅሽው ብሎ ፈገግ ብሎ ያወራኛል ከዛ እኔ ሻወረ ልወስድነው ስልኬ ያዠው ከተደወለ ልጄ ብየ ሰጅየዋለሁ ኣንሽው ሸወረ እየወሰደነው በይው ኣለኝ ምንድነው
ዉዴ ከዚህ በፊት በሂዎትሸ በግደለሸነት ያላጠናቀቅሸዉ ግብ ሰኬት ወይምየፍቅር ግንኙነት ነበር እሱም መጥፎና ጥሩዉን ለይተሸ ባለማወቅሸ እና ከዚህ ቡኋላ ችግሮችን ለማሰወገድ ሀሳብ አለሸ ወደ ተሻለ ሂዎት መቀየር ማደግ ትፈልጊያለሸ በመጨረሻም ግብሸ ይሳካል ምኞትሸ ካላገባሸ ትዳር አግብተሸ ከሆነ ሰራ ወይም ልጅ የመዉለድ ምኞት ካለሸ ይሳካል
❤❤❤
መልሸለልኝ
ፀጊእንደት ነሺ በህልሜ ቤቴተሽራቶ ቅልጥ ልጀምአብራ እቤትተኚታነብር እናእኔእርይ አልኩኚ ሁሉምሰዉበጪቃተለዉሶ እቃዉንያወጣሉ ልጀምስጮህባነነቺ ከዛእኔምነቃሁ?❤
ፍቺልኚ
ውዴ በህልሜ የሆነሰው ይጠራኛል ከዛ እናቴ እና አያቴ ሆነንን ሆድን አድስ እና በጣም የሚያምር ቤት ውስጥ ቁጭብለና ል እና ብዙ ሰው አለ እና ስጋ እየተ ከተፎ ነው ምድነው ብለን ስንጠይቅ ያችሰርግነው አሉኝ እሱም ፈገግ ያለ ያየኛል እኔ ደግሞ እንትናን እሱ ዘነጠዋል እኛም እዘነጠ እነምጣ ብየ ለእናቴ ነገራታለሁ ተነሽ ፏብለን እንምጣ ስላት እሷ እኔ አለሆድም ብላቀረች እና አያቴ ውጣን አያቴ ስትውጣ በጣም ብዙ ሲኒ ውች ነበር ሲኒውችን ሳታይ ተደናቀፍች እኔሞ ጥቁር እና አድስ ጫማ ለብሸ በደንብ ሳለብስ ጥልቅ አሪጌ እየሮኩኝ ስሆድ ወጣትወንዶች ይችልጂ አወካት ይባባላሉ እኔ እየሮኩ ወጣሁ ከዛ አስፓልት ላይ ቆሜ ባጃጅ የጠበኩ እያለ የምያምር መኪና መጣና ልሸኝሽ አለኝ እኔ ሽ አልኩኝ ግን የሰውዬው ፊት አላማረኝም ነበር ከዛግ ለእኔ የማይታ ጫማውን ብቻ የማየው ሰው ነበር አጠገቤ እንግባስለው እሽ አለኝና ጫማዬን አውልቄ አስፓልቱን ተሻግረኩኘ መኪናውጥስ ጫማ ውን ወርውሬ ግን የማይታየኝ ሰውዬውም ጫማ ውን ወረ ወረ ገባን መኪናውስጥ ከሰውዬው ትንሽ ከተጎዝን ቧሀላ መኪናው ልፍት ውጥ ገብቶ ወደግራውንድ አውረደን አብሮኝ የነበረ ስውየው የለም ለመውጣት በር ስፍልግ የማው ቀው ስው መኪና እና አካፍ እና ዶማ ይዞ ጠራኝ እሩጭ እያለ እሮጭ መኪናውጥ ገባሁና አመለጥን በፍጥነት እየሆድን እያለ ቆይ አቁም ብዬ መኪናው አስቆሜ መርዳት ያለብን ሰውች አሉ ብዬ ወረድን ከዛ ብዙ የአስክሬን ሳጥን ነበሩ ይሆኮ አበበ ብቂላ እረሳ ነው ብየ ስከፍት የቀድሞ ባለቢቴ አስክሬን ከዛን በደንብ ሳየው እረሳው አይኑ ይቀጠቀጣል ብዬ ትኩር ብየሳየው አይኑ ተከፍተና ተነሳ እኔ እየጨውኩኝ ተነሳሁ እባክሽ ፍችልኝ እህቴ
ይሄ ህልም በጣም እረጂም ነዉ ቅዠት ሳይህን አይቀረም ጥሬ ሰጋ ሀሜት ነዉ ጥቁር ጫማ የማይሆን ሰዉ ወይም ሰራ ነበር አዉልቀሸ መጣልሸ ማሰወገድሸን ነዉ የሞተ ሰዉ ድጋማ ሲነሳ አዲሰ ጅማሬ አዲሰ ሂዎት ነዉ
💗💗💗
ዉደ በህልሜ ዉሻ ከተኛሁበት ስታገለኝ አየሁ ሊበላኝ ምድ ነዉ
ምናልባት ያንቺን ሰም የሚያጠፎ እና ላንቺ ጥሩ የማይመኙ ሰዎችን ሲገልጸ ምናልባት ወደ ችግር ዉሰጥ መግባቴም ይሆናል
Bahilmi...abate....adese...bete.....leakaray.....manorea.....hulete...bete....alee.....yemikaraye....10....kifele....ayeu...Please ...fechleyi
Abateni bhilemi.....akife....alegalay eyaworane enatenemi....ayu...😢😢😢