If you don't belive on mother Mery your lost she is the only one with no sense God chose her To be mother of Jesus she was carrying for the king of king like you know the church started after the Holly spirit filled them up after 50 dayes Jesus died and Mother Mery was praying 🙏 with all Jesus friends so the power off Holly spirit its the wum of Mery is the church ⛪️.
.እኔ ድሮ ስደን ዊስክ ስጠጣ ነበር ጌታ ኢየሱስ ተመሰከረልኝ በስሙ ተጠመኩ ሁልን እርግፍ አድርጌ በቃሉ እየተፀናነሁ ጌታም እየቀጣኝ እግሩ ሥር እንደ መግድላዊት ማሪያም ሆኛለሁ አለምን እርግፍ አድርግ ትቼ ፅድቅን የሚራቡ የሚጠሙ ብፁዓን ናቸው ይጠግባሉ ስለ ጽድቅ የሚሰሰዱ ብፅዓን ናቸው መንግሥ ሰማይት የእነርሱ ናት ይህ በቂ ነው ከሐጥአት መራቅ ዕለት ዕለት ንሰሐ መግባት ኢየሱስን ብቻ መማፀን እርሱ ማሐሪ ነው ። I belong to jesus Jesus save የኢየሱስ በጎ ወታደሮች የወንጌል አርበኞች ተባረኩ ወንጌላችሁ ይስፋ በደሙ ተሸፋኑ የመረጠን አይናችንን የከፈተ ጌታ ኢየሱስ ስሙ ይባረክ ሕዝቡን ይወረስ
If you don't belive on mother Mery your lost she is the only one with no sense God chose her To be mother of Jesus she was carrying for the king of king like you know the church started after the Holly spirit filled them up after 50 dayes Jesus died and Mother Mery was praying 🙏 with all Jesus friends so the power off Holly spirit its the wum of Mery is the church ⛪️.
ሜላዬ የኔ ዉድ ወንድም ተባረክ ተባረኩ ያባቴ ልጆች
ትቀደሱ ዘንድ ፈልጉ ያለርሱ ጌታን ሊያይ የሚችል የለምና።ዕብ12:14 ቅድስና በፕሮሰስ የሚገኝ ነው።ቅድስና ቲክቶክ ላይ ተጎልቶ ጥቅስ በመሸምደድ አይገኝም።መፅሃፍ መልካም ስራ የተለየው እምነት የሞተ ነው ይላል።ያዕ 2:14-17ስራ ይፈልጋል ጴንጤዎች
መናፍቆች ልባቸውን ሰይጣን ደፍኖታል መቼም ከእንቅልፋቸው አይነቁም ቢነቁም ገንዘብን አለማዊን ብቻ ነው እሚፈልጉት ምንም ጥርጥር የለውም
Mareyam atameldm 100%@@AbebeTeka-ne4ux
Mareyam atameldm 100%
@@masara7252 ማርያምን በይ እስቲ😂🙏
@@masara7252 መጀመሪያ ያላወቃችሁት ነገር እንደዚ እሚያስቃዣችሁ የአባታችሁ እርኩስ መንፈስ እንደሆነ አለማወቃችሁ ነው ከሱ እስካልተላቀቃችሁ ድረስ እንደዚ እንዳበዳችሁ ወደ ሲኦል ትገባላችሁ ምንም አትጠራጠሩ
ማንም በክርስቶስ ቢሆን አዲስ ፍጥረት ነው::
እንዴት tab እንደሚደረግ ልታሳውቁን ትችላላችሁ?
subscribe and share blessings👍
የሰዎችን ኑሮ ፍጹም በሆነ መልኩ ሊያውቅ የሚችለው ጌታ አምላክ ብቻ ነው። ስለዚህ ለእኛ ማስረጃችን የእግዚአብሄር ቃል ብቻ ነው። የሰውን ህይወት ጌታ ይመርምር፥ እኛ ግን ቃሉ ተሰጥቶናልና ቃሉን እናጠናለን፣ በቃሉ እንንነጋገራለን።
Subscribe and share blessings👍
ፕሮቴስታንት እንደዲያቢሎስ ጥቅስ መጥቀስ ይወዳል፤ አዳራሽ ውስጥ ያለ ዱርዬ ተሰብስቦ ቤተክርስቲያንን ሚሳደበው የአውሬው አፍ ስላላቸው ነው። ከሲኦል አምልጡ
እንዴት ነው ያለ ቃሉ ስለ እግዚአብሔር መነጋገር የሚቻለው? ታዲያ ቃሉን ለምን ሰጠን ጌታ። የጌታን ቃል ትተን በራሳችን ቃል ወይም በሌሎች ስጋ ለባሽ ግለሰቦች ቃል ወይም በተጻፉ መጽሀፍት የምንነጋገር ከሆነ የጌታን ቃል ወደ ጎን ማድረግ አይደለምን? ignore ማድረግ አይደለምን?
ኢየሱስም ጠቅሷል እኮ
ሜሎስ ትልቅ ደንቆሮ ነው
አይባልም እረ ወገን ስድብ እንቀንስ👍
የኦርቶዶክስ መምህራን እባካችሁን የሰውኛ አስተምህሮታችሁን ሳይሆን የመጽሀፍ ቅዱስ እውነትን ብቻ ተናገሩ ተባረኩ
እባቡ ምን አልክ?
He we'll not undersnd it because he's just wanted the verses .
He is going his way he just entrappe him like he can tok that's very wrong .
Subscribe and share blessings👍