አቤት ደስታቸው አላመኑኝም እኮ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 2 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 155

  • @mengedegnawu1
    @mengedegnawu1  ปีที่แล้ว +20

    Maget emtfelgu 0942626888 yngrugn

    • @f-io7sj
      @f-io7sj 2 หลายเดือนก่อน +1

      እትጅግና አላልይጠብቅህ

  • @f.8096
    @f.8096 ปีที่แล้ว +15

    የኔ አባት ደጉ የሀገሬሰው ይሄን ህዝብ ነው የሚገሉት እርሜህን እረዥም ያድርገው

  • @አለምጌታነህ-ተ2ዘ
    @አለምጌታነህ-ተ2ዘ ปีที่แล้ว +75

    ግን እኔ እሚገርመኝ ፖለቲካ ስድብ ቢሆን ተመልካቹም ይበዛል ለበጎ ነገር ምነው መተባበር አቃተን አይከፈልበት አይተን ላይክ ብናደርግ እኛ መርዳት ባንችል ሌሎችን እንጠራለን እረ ወገኔ ወዴት እየሄድን ነው 😢

  • @mekonnen74
    @mekonnen74 ปีที่แล้ว +7

    ምን አይነት ደግነት ነው!! ይህንን ፍቅር ጌታ ይመልስልን ፈጣሪ

  • @salwasalwa6826
    @salwasalwa6826 ปีที่แล้ว +9

    የኔ አባት ደስ አላቸዉ መንገደኛዉ አንተን ቸሩ መድአኔያለም ይጠብቅእ ከፊት ይማራክ

  • @My-Amhera-fano
    @My-Amhera-fano ปีที่แล้ว +6

    አሜን አባቴ እረጅ እድሜ ይስጦት የኔ የዋህ🙏

  • @አለምጌታነህ-ተ2ዘ
    @አለምጌታነህ-ተ2ዘ ปีที่แล้ว +9

    በመድሐኒያለም ስም ፈገግታቸው ደስታቸው ይጋባል የኔ አባት ወንድሜ አንተንም ያሰብከውን ይሙላልህ በድሜ በጤና ያቆይህ😍

  • @ermiasnegash2900
    @ermiasnegash2900 ปีที่แล้ว +4

    አተልጅ በደስታ ልትገለኝነው በጣም አሪፍ ስራነው

  • @GenetYimer-th7zn
    @GenetYimer-th7zn ปีที่แล้ว +8

    ስንት. ቀናሰው አለ ያለውን ተካፍሎ መብላት ያውቃል በእውነት ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን🙏

  • @jenetiyoutube771
    @jenetiyoutube771 ปีที่แล้ว +3

    ውይ የኔ አባት መልክተኛው አላህ መልካም ስራህን ይቀበልልህ ቃል የለኝም ለሰጪውም አላህ ይስጣቹሁ🌺🌺

  • @ኩንፈየኩን-ኰ6ጐ
    @ኩንፈየኩን-ኰ6ጐ ปีที่แล้ว +10

    የኔ አባት አላህ መልካም ነገር ይሰጣችሁ ያረብ ሰላም ለወገኖቻችን ሰላም ለሀገርችን የአላህ

    • @mengedegnawu1
      @mengedegnawu1  ปีที่แล้ว

      🙏🥰

    • @ጎልራያኩኩፉቶ
      @ጎልራያኩኩፉቶ ปีที่แล้ว

      ​@@mengedegnawu1ግለዋል😂😂❤❤ ማለትማ መዳብራያ ነው ወንድሜ እግዚአብሔር ኣምላክ ይጠብቅ ❤❤❤❤❤

  • @jameilayimer7106
    @jameilayimer7106 ปีที่แล้ว +4

    መልእክተኛዉና መንገደኛዉ አላህ ይጠብቅቻሁ

  • @ፉፉጉመርአረቅጥይቱዩብ
    @ፉፉጉመርአረቅጥይቱዩብ ปีที่แล้ว +1

    የኔ አባት አላህ እዴሜ ይስጦት አንተም አላህ ይስጥህ የሠጠችም አላህ ይስጣት

  • @njatali-wl1ly
    @njatali-wl1ly ปีที่แล้ว +5

    አሏህ ጨምሮ ጨማምሮ ይስጥህ ሰውን ከማሥደሰት በላይ ምን ደሥታ አለ

  • @gabreelgabre6813
    @gabreelgabre6813 ปีที่แล้ว +2

    የኔ ከርታታ አባት 😭😭😭😭😭😭 ይሔን ምስኪን ሕዝብ ነው ገሎ የጨረሰው 😭😭😭😭😭 🙏🙏🙏

  • @simretmg9263
    @simretmg9263 ปีที่แล้ว +2

    የኤትዮጴያ ወጣቶች እግዜያብሔር ይባርካችሁ ይህን መልካም ስራ ተወራሩሱ

  • @etalemkasaa5586
    @etalemkasaa5586 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን ተባረክ ወንድማችን ይታደሉታል እንጂ አይታገሉትም

  • @HumaidAlsuwaidi-hk6ee
    @HumaidAlsuwaidi-hk6ee ปีที่แล้ว +1

    ዉይይ ደስሲሉ የኔአባት 😢😢💚💛❤️🙏🙏👍👍

  • @merrimaebrahim
    @merrimaebrahim ปีที่แล้ว +4

    አቤት ፈገግታቸው አላህ ይባርክህ

  • @fatimamohammad514
    @fatimamohammad514 ปีที่แล้ว +4

    የኔ አባት እህ አባቴን መሰሉኝ አላህ ይስጥህ

  • @zeylamulat3078
    @zeylamulat3078 ปีที่แล้ว +1

    ተባረክልን ለስጪ እግዚሀብሄር ይስጥልን።

  • @hanaguj9707
    @hanaguj9707 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @kwtubemekdes
    @kwtubemekdes ปีที่แล้ว +2

    አሜን አሜን አሜን የኔ አባት❤❤❤

  • @RozaM-bx9kg
    @RozaM-bx9kg ปีที่แล้ว

    የኔ የዋህ ሳይሳሱ ማግረሳቸው ፈጣሪ ከርሶ ጋ ይሁን ኣባ የትግራይ ሰውኮ ደግ ነው

  • @marifazw7969
    @marifazw7969 ปีที่แล้ว +4

    የኔ አባት አይ አገራችን በአብይ ዘመን ህዝቡ በችግር ተሠቃየ

  • @ساراهمحمد-ز6ن
    @ساراهمحمد-ز6ن ปีที่แล้ว +11

    ደስ ከሚለኝ ነገር ቪደወህ አጭር ናት የኔ ወንድም አጅርህን አላህ ይክፈልህ ወላሂ የምትሰራው ስራ ቀላል አይደለም❤❤❤❤❤❤

  • @alemyemodeshlijtube19
    @alemyemodeshlijtube19 ปีที่แล้ว +1

    የኔ አባት እረጅም እድሜና ጤና ❤

  • @rossyoakley613
    @rossyoakley613 ปีที่แล้ว

    Thanks so much dear God bless you 🙏

  • @ላምሮት-በ8ኈ
    @ላምሮት-በ8ኈ ปีที่แล้ว +3

    የእኔ አባት ፈገግታቸው ደስ ሲል😊

  • @munaahmed5876
    @munaahmed5876 ปีที่แล้ว +1

    አሚን ያረቢ የእኔ አባት

  • @smeratube6707
    @smeratube6707 ปีที่แล้ว +1

    እስኪ ላይክ አድርጉት ለበጎ ስራ የሚሰራን ሰው አበረታቱት የኔ አባት አላህ የርዝቃችሁን ይክፈተለወት ያረብ

  • @bipbip5737
    @bipbip5737 ปีที่แล้ว +4

    መቸ ነው ሐገረ ሠላምሑኖሚሥኪንሚሥቀው

  • @ፅጌማርያም-21
    @ፅጌማርያም-21 ปีที่แล้ว +1

    አንጀቴን በሉት😢😢😢😢😢እመብረሀን ሀገራችንን ባርኪልን ረሀብን ጦርነትን በእናትነት ፍቅርሽ ከአስራት አገርሽን ኢትዮጵያን አድኝልን አውጭልን ስለመከራሽ ተለመኝን ድንግል 😢😢😢😢

  • @Hana-3838
    @Hana-3838 ปีที่แล้ว +3

    💚💛❤ወይ ይሔ ደግ ሕዝብ 💔💔

  • @madi8643
    @madi8643 ปีที่แล้ว +1

    የኔ አባት ቢቸግረንም ሰላም ስንሆን ተበዳድረን ችግራችንን ተሸፋፍነን እንኖር ነበር እልም ያድርጋቸው የጃቸውን ይስጣቸው ፖለቲከኞች

    • @hayatsirag7083
      @hayatsirag7083 ปีที่แล้ว

      Betam yeney abat miskinu hizeb minem bemaywekiw neger tegoda 😭😭😭💔💔

    • @hayatsirag7083
      @hayatsirag7083 ปีที่แล้ว

      Allah yetbikh yeney melkam 👍🙏🤲

  • @AaDd-ur8sc
    @AaDd-ur8sc 2 หลายเดือนก่อน

    የአላህ የኔባት ሲያሳዝኑ👍👍

  • @degitushachachew4708
    @degitushachachew4708 ปีที่แล้ว +1

    ኡፍፍፍፍፍፍ የኔ አባት🙏🙏🙏

  • @yeshewamartfera784
    @yeshewamartfera784 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @MaroMaro-w9d
    @MaroMaro-w9d 9 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤❤❤ተባርክ እድሜ ከጤና ያድልክ ወንድሜ

  • @RozaM-bx9kg
    @RozaM-bx9kg ปีที่แล้ว +1

    ግለዋል ማለታቸው ማዳብራ ማለታቸው ነው

  • @kenzy5856
    @kenzy5856 ปีที่แล้ว +2

    አሏህ ይጠብቅህ

  • @q8kuwaiti107
    @q8kuwaiti107 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን የኔ አባት❤ ⛪🙏ፓለቲከኛች ምን ትጠቀሙ ይሆን😭

  • @Isamuntaha
    @Isamuntaha ปีที่แล้ว

    የኔ አባት ምስኪን 👍👍👍

  • @MadinaAdam-s6n
    @MadinaAdam-s6n 2 หลายเดือนก่อน

    የኔ አባት❤❤❤የዋህ ነችው👍

  • @WebedelWeretew
    @WebedelWeretew ปีที่แล้ว

    እድሜና ጤናይሥትሕ. ወድሜ

  • @عبدالله-ج4ب9ل
    @عبدالله-ج4ب9ل ปีที่แล้ว

    كثر الله الف.خيركوم يزيد و يبارك بارزقكوم و يكثر من امثالكوم ياااااارب

  • @kimert1224
    @kimert1224 18 วันที่ผ่านมา

    በረካ ሁን ሲያጎርሱህ መቀበለህ ደስ አለኝ

  • @amenlela8547
    @amenlela8547 ปีที่แล้ว

    Egzihabere abezito abizito yibarkih betam tihut sew neh

  • @seidahmed6392
    @seidahmed6392 ปีที่แล้ว

    ኦፍፍፍፍፍፍፍፍ አያቴን አሥታወሡኚ ያረብ የኔ አባት የማታ እጀራ ይሥጥልን😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @Saadaendris-w1l
    @Saadaendris-w1l หลายเดือนก่อน

    የኔ ማልቀስ አቦ የሰው ልጅ አይቸገር 😢😢😢😢😢
    በተለይ ወንድ ልጅ

  • @LidiaTeame-bx3nh
    @LidiaTeame-bx3nh ปีที่แล้ว +1

    Betam des yemilu abat👋🙏🇪🇷

  • @ኣነእየ-ቐ5ኰ
    @ኣነእየ-ቐ5ኰ ปีที่แล้ว

    Thank you ❤

  • @ጦይቢነኝ.የከላላዋ
    @ጦይቢነኝ.የከላላዋ ปีที่แล้ว +2

    አላህ ይሥጥህህህህ

  • @FeteyHussen
    @FeteyHussen ปีที่แล้ว

    መስጠት እዴት ያሰደስታል የአላህ

  • @tesfaneshkassa9
    @tesfaneshkassa9 ปีที่แล้ว +2

    Tebarekiling wendim ❤❤❤🎉🎉🎉

  • @ሃናየማርያምልጅ
    @ሃናየማርያምልጅ ปีที่แล้ว

    የኔ አባት ❤❤❤❤

  • @fanishades2835
    @fanishades2835 ปีที่แล้ว

    Yana Abateee❤❤❤❤❤

  • @tytyyuft1500
    @tytyyuft1500 ปีที่แล้ว

    የኔ አባት😢😢❤❤

  • @hayamohamed7061
    @hayamohamed7061 ปีที่แล้ว +1

    ረታልኝ ወንድም

  • @አባቴእወድሀለሁ-ቘ4ተ
    @አባቴእወድሀለሁ-ቘ4ተ ปีที่แล้ว

    💜💜💜💜የኔ አባት

  • @ፅጌማርያም-21
    @ፅጌማርያም-21 ปีที่แล้ว

    እህህህህህህህህ ወይ ደግነት የኔ አባት😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @fahadalbarbar6675
    @fahadalbarbar6675 ปีที่แล้ว

    Yne geta Egziabhermen malet edalebeg alawukem😭😭😭😭

  • @meazafkire701
    @meazafkire701 ปีที่แล้ว +1

    Tebarek ❤

  • @khadejatasfaa6433
    @khadejatasfaa6433 ปีที่แล้ว

    የኔ ከርታታ አባት😢ኡፍፍ
    ❤❤

  • @Etho226
    @Etho226 ปีที่แล้ว +1

    Amen Amen Amen❤❤❤❤😘😘😘

  • @kokobeasfaw1504
    @kokobeasfaw1504 ปีที่แล้ว

    ኣሜን ኣባይ ማዓረይ❤❤❤😢😢😢

    • @liyagebretsadik
      @liyagebretsadik ปีที่แล้ว

      መአረይ ምናምን አይሰራም ለዚህ የተዳረጉት በኛው ፖለቲካ ነው የራሳችንን ነብሰበላ ሳንወቅስ በመኖራችን ነው ይህ ሁሉ የመጣብን

  • @fatyahusen5470
    @fatyahusen5470 7 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ኣላህ ይጣብቅክ

  • @zm5638
    @zm5638 ปีที่แล้ว

    የኔ አባት

  • @hayatali5711
    @hayatali5711 ปีที่แล้ว

    አላህዬ የትግራይንና አማራን ሁሉንም የኢትዮጲያ እዝብን ሰላምን ፍቅርን ብልጽግናን አምጣልን ጥላቻን ጦርነትን ችግርን አጥፍልን ሀገራችን በሁሉም አቅጣጫ ይበልጽግ ሰላም ይውረድልን የሚየጋጩንን አጥፍልን ያረብ

  • @HiwotiSisiyii
    @HiwotiSisiyii ปีที่แล้ว

    Yene Abat ❤❤❤❤😢😢😢😢

  • @የመስኖዋ
    @የመስኖዋ หลายเดือนก่อน

    በረካ ሁን መንገደኛው

  • @askaldesie4791
    @askaldesie4791 ปีที่แล้ว

    የኔ አባት😢😢😢😢

  • @jamilaadem7093
    @jamilaadem7093 ปีที่แล้ว

    በላህባቸዉ እኮ መንገደኛዉ

  • @aminaharake5556
    @aminaharake5556 ปีที่แล้ว

    እፍፍፍፍፍ አባቴ

  • @makemake-q2i
    @makemake-q2i ปีที่แล้ว

    Tabareki 😢

  • @ዙዙነኝየእነቴነፋቂ
    @ዙዙነኝየእነቴነፋቂ ปีที่แล้ว

    ያአላህ

  • @SofyaArebu
    @SofyaArebu ปีที่แล้ว

    ልጂን እናበርታታው

  • @achtamoussa6903
    @achtamoussa6903 ปีที่แล้ว

    Amine amine ya rabi alamine ❤️ 🤲🏻 ❤️ 🤲🏻 ❤️ 🤲🏻 ❤️ 🤲🏻 ❤️ 🤲🏻 ❤️ 🤲🏻 ❤️ 🤲🏻 ❤️ 🤲🏻 ❤️ 🤲🏻 ❤️ 🤲🏻 ❤️ 🤲🏻 ❤️ 🤲🏻 ❤️ 🤲🏻 ❤️ 🤲🏻 ❤️ 🤲🏻 ❤️ 🤲🏻 ❤️ 🤲🏻 ❤️ 🤲🏻 ❤️ 🤲🏻 ❤️ 🤲🏻 ❤️ 🤲🏻 ❤️ 🤲🏻 ❤️ 🤲🏻 ❤️ 🤲🏻 ❤️ 🤲🏻 ❤️ 🤲🏻 ❤️ 🤲🏻 ❤️ 🤲🏻 ❤️ 🤲🏻 ❤️ 🤲🏻 ❤️ 🤲🏻 ❤️ 🤲🏻 ❤️ 🤲🏻 ❤️ 🤲🏻 ❤️ 🤲🏻 ❤️ 🤲🏻 ❤️ 🤲🏻 ❤️ 🤲🏻 ❤️ amine papa merci beaucoup

  • @Melawitchanel
    @Melawitchanel ปีที่แล้ว +1

    ኣቦዋይ😢❤❤

  • @kakajqj1215
    @kakajqj1215 ปีที่แล้ว

    ወይኔ ደስ ሲል

  • @tekleababera1965
    @tekleababera1965 ปีที่แล้ว

    Big respect 👍👍true Ethiopin 👍👍

  • @الحمدالله-ش6غ3ض
    @الحمدالله-ش6غ3ض 9 หลายเดือนก่อน

    ዋይ😢😢😢😢

  • @LubabaAhmed-w1z
    @LubabaAhmed-w1z ปีที่แล้ว

    ወይ❤

  • @alshamsi2272
    @alshamsi2272 ปีที่แล้ว

    እንደመሥጠት የሚያሥደሥት ነገር የለም

  • @zakirgetahon168
    @zakirgetahon168 ปีที่แล้ว

    ሡበሀንአላህ፡ይሄምሥኪንህዝብአይቸገርብኝ

  • @اسيامحمد-ج5ت
    @اسيامحمد-ج5ت ปีที่แล้ว

    አይ የኔ አባት

  • @rossyoakley613
    @rossyoakley613 ปีที่แล้ว

    Good job 👍🏿👌💯💯😭

  • @Maream-d9z
    @Maream-d9z ปีที่แล้ว +2

    ❤❤❤❤💕💕

  • @Somaya1994
    @Somaya1994 หลายเดือนก่อน

    አንተ እራሡ ምን አይነት ሠው ነህ ወላሂ አላህ ከፍ ያርግህ በጣም ደሥ አለኝ ሥትበላ

  • @eyarslaewarkneh4548
    @eyarslaewarkneh4548 ปีที่แล้ว +1

    ሰብስክራይ እያደረግን እናበረታታው

  • @AaDd-ur8sc
    @AaDd-ur8sc 2 หลายเดือนก่อน

    👍👍👍

  • @Etho226
    @Etho226 ปีที่แล้ว +1

    ❤❤❤❤❤👍👍👌

  • @طيبه-ن3ف
    @طيبه-ن3ف หลายเดือนก่อน

    👍👍

  • @saba5749
    @saba5749 ปีที่แล้ว

    🙏🏻🙏🏻🙏🏻

  • @SshjSsjh
    @SshjSsjh ปีที่แล้ว +1

    ❤😢😢😢🙏🙏

  • @etlmawmoges5058
    @etlmawmoges5058 ปีที่แล้ว +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @amaneshmohammed6705
    @amaneshmohammed6705 ปีที่แล้ว +1

    ❤🎉

  • @KubraShferaw-qx1fx
    @KubraShferaw-qx1fx ปีที่แล้ว

    ❤❤❤

  • @achtamoussa6903
    @achtamoussa6903 ปีที่แล้ว

    Bonjour 😢😢😢😢😢😢😢😢😢❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @امسلمان-ث9ه
    @امسلمان-ث9ه 5 หลายเดือนก่อน

    ግን ምነው ጠፋህ ወንድም