ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
በጣም ታሳዝናለች የእውነት ጌታ ኢየሱስ እርዳት አብርሽዬ የእኛ ወዳጅ እግዚአብሔር ከክፉ ሁሉ ይጠብቅክህ
እፍፍፍፍ😢😢 በጣም ታሳዝነለች ፈጣሪ ይርዳት አብርሽ እናመሰግናለን ሰውን ለመርዳት ሰው መሆን በቂ ነው
ኢትዮጵያዬ የጠላሽ ይጠላ የደፈርሽ ይውደምምምምምም!!!አገሬ ዉስጤ ናት!! ኢትዮጵያዬ እኮ ከአገራት ሁሉ ትለያለች እኮ 😭😭😭😭😭💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤አቤት ባንድራችን ድምቀቱ ዉበቱ አምላኬ ሆይ ተመስገንልኝ ኢትዮጵያዊት አርገህ ስለፈጠርከኝ
በጠምንይየማደቁ።ሁላአካሊው ።💛💚❤💚💛❤💚💛❤💚💛💛💚❤💛💚❤💛💚❤💛💛❤❤💚💚💚❤❤❤🤚🤚🤚🤚🤚🙏🙏🙏🙏🙏🙏
_አብርሽዬ የእኔ መልካም 😍😍😍😍😍😍😍😍😍__አንተን የወለዱ እናት እልፍ አመት ይኑሩ_
Awo binoruu des yilaal gin inat yelewum 😥😥 yenee melkaam wendim
የኔወንድም ጅግና ሀገር ኢትዮጵያ ሰላምሽ ይብዛ🇪🇹🇪🇹🇪🇹😭😭😭
ያለ ኢየሱስ ህይወት የለምያለ ኢትዮጵያ ክልል የለም ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር 🇪🇹🇪🇹🇪🇹
ሰዎች ያለምክንያት ሊጠሉህ ይችላሉእኔ ግን በምክንያት ነው የምወድህ♥️♥️ኑርልን ድምፃችን🙏🏾🙏🏾❤️
@@oromiyabirthoromo1916 ኢትዮ 😛😛😜
@@oromiyabirthoromo1916 ኢትዮ 😛😛😎😎
አብርሽ ወንድሜ እግዚያብሔር ረጅም እድሜ ከጤና ጋር አብዝቶ ይስጥህ በነካ እጅህ ደሩ ዘሐሩን አጥበህ ጨምቀህ አስጣልኝ አንዱ የኢትዮጵያ ጠላት እሱ ነዉ
እውነት አንዳንድ ሰዎች ከእንስሳት ያንሳሉኮ አብርሽዬ 😏😏እግዚአብሔር የሥራቸውን ይስጣቸው አቦ☝😌አንተ የኛ ጀግና በርታልን ጤና ሰላም ይብዛልህ🙏😍😍😍ኢትዮጵያዊነት ኩራት ነው ኢትዮጵያ ሁሌም ትሳቅ!!!🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤❤❤
አብርሽዬ እርጅም እድሜ ይስጥህ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤❤❤❤❤❤እደ ቤሩት ደምቆ አታየም በጣም ነው ያማርው
እግዚአብሔር አምላኪ የስራዋን የስጣት ምን አይነት. ድንጋይ ናት ወዬዬዬ
አንተ እኮ ትለያለክ አብርሽ ወንድሜ እውነት ውስጤን ነው ምነካው ስትናገር ፈጣሪ ይጠብቅ ከነ ቤተሰቦችክ ሰላም ይብዛልክ
እግዚአብሔር ልብ ይስጥቹ. ለሁሉ. ስው ከብድ. ነው ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹አብርሽ. አይዞ.. ዎንድሜ ♥️♥️
የኔ ዉዴ አበርሽ ታባርክልኝ እግዚአብሔር ይባርክህ እድሜ ይስጣ
በትክል አበረሸዬ እግዚአብሔር ፀጋውን ይሰጠክ ምጠ ሰወ🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🙏🙏❤❤❤
በርታልን የስደኞች አባታችን
አብሪሽ ባለህበት አምላክ ቅዱስን ይጠብቅህ የኔቅን
እንኳን በሰላም መጣክልን ልቦና ይሰጠን ብቻ🙋አብርሸዬ ጀግና በረታልን🙏
አብርሽዬ ሰላም ብዝት ይበል እንኳን ደህና መጣ እግዚአብሔር በአለበት ይጠብቅ ሰው ዝም ብሎ ማውራት ይወዳል በርታልን እግዚአብሔር አምላክ ሀገርራችንን ሰላም ያድርግልን
አብርሽ በጣም ያሳዝያሳዝናል የእናታችን ጉዳይ ምንያህል ክፉ ብትሆን ነው ገልብጠ የነገረቻቾ መልካምነት ለእርስ ነው
ኧረ ምን ይሻለናል ሀበሻ ስንባል እፍፍፍ አሁንስ አስጠላኝአብርሽ አንተ መልካም ሰዉ ነህ ፈጣሪ ይጠብቅህ❤❤❤
አብርሽ በነገሮች ሁሉ ጌታ ሞገስ ይሁንክ።
ወይ ዘንድሮ አሁንም ዳውን ላይ ናቸው ምን አይነት ደደቦች ናቸው የኔ እናት እግዚአብሄር ጤናሽን ይመልስልሽ ስታሳዝን
ውይ ክፋታችን አረበኛ መቻል እውቀት መስሏችሁ ተረጎማችሁት የክፋት ጥግ እረ እደሰው እናስብ እባካችሁ
የኔ እናት ትልቅ ስው ናት ደሞ ከፊታ ይነበባል መከፋታ አቤት የኛ ስው ግን
አምላክ እዳተ አይነቱን ያብዛልን አብርሽ ስላምህ ብዝት ይበልልህ
አብርሽ አተኮ❤❤❤❤❤❤ የምር ቃላት የለኝም ጀግና ነህ
ተባረክ አብርሺ እደነዚህ ያሉትን ሥለምታቀርብ
abesheye geta kante gare yehn tebareki
እግዚአብሔር ጸገውን ያብዛልህ ወድሜ
እግዚያ አብሔር ይጠብቅክ ወንድም ዋ
አብርሽየ ሽ አመት ኑርልኝ ስወዲህ እኮ
እህቴ ሰብስክራይብ አርግኝ
Yene konjo ስትስቅ ስታምር ዎንድሜ 😍😍😍😍
ትክክል አብርሽ ለዚች ኩትራት አለም ክፉ አንሁን ልቦና ይሰጠን
ጀግና እኮ ነክ
ልክህ ነህ አብርሸ ቤሩት ያሉሁት እህቶቻችን እና ወንድሞቻችን ጀግና ናቸው ያለ ዶላር የሰራው እንኳን ችግሮች አይበጊራቸውም እኛ ዮን አፍን ይከፍታሉ
አብርሽዬ ወንድሜ መልካም ሰው መልካምነት ይቀጥ ሁሌም የምመኝልክ ከፍ ብለቅ ትልቅ ቦታ ደርሰክ እንዳይክ ነው የእውነት ወንድሜ ነው የምትመስለኝ እሳሳልካለው ጤና ከእድሜ ጋር ይስጥክ
ኑርልን አብርሽዬ የኔ አስተዋይ😘😘😘
ዉይስወድህ አብርሽየ የስደተኞች አባት❤❤❤❤❤❤
ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑረየቺ ዓለም ከንቱ ናትመልካም ስራ ይሁንሁለየ ስራችን
እሰይ አተ ጋር መድረሱ ደስ አለኝ እናመሰግናለን ሊጅታ አሳዘነችኝ
ወንድሜ ተባረክ ማስተዋልክ አይወሰድብህ
እግዝአብሔር ይመስገን ውድ ውድ ምን አብርሽ የምንወድህ በርታልን የስደት አባት ነህ እግዝአብሔ ሏገሯን ያብቃት ነገር ሁሉ ለበጎናው እፍፍፍፍፍፍ
ዘመንክን ይባረክ ወንድሜ በ እውነት , የ ዘመናቺን ሰው እንስሳ ነው , ግን ደሞ እንስሳ ይሻላል ኣትሊስ ታርዶ ይበላል , እኔ ግን ኣፈር ነን ወደ ኣፈር ነን ምንመለሰው , ስለዚ ይብዛልክ እግዛብሄር ካንተ ጋራ ይሁን
አቡ ርሸየኔመልካም💕💕🙏🇧🇯❤️
ሀይ አብርሺ ግልፅናትህ ባጣም ነው ዳስየምላኝ 👍👍👍👏👏👏😄😄😄😄😄😄😄😄😄😄
አብርሽዬ ሰላምህ ብዝት ይበልልን 🙏 ግን አድራህ የእህቴን ነገር 🥺
የስው አቅ የምትመኙ ፈጣሪ ማስተዋሉን ይስጣቹ አብርሽዬ እነ ዳውን ዳውን ዘንድሮ ወደ ነፍጠኛ ቀየሩት አምና አምና አስቴር አወቀና ኢትዬጵያን ነበር
እውነት ነው ለሁሉም ልቦና ይጥህ 🥰
ኑሪልኝ ሁሉም አብሬሽ ❤የኛ መልካም ውንድሜ❤
በሰመአብ በጣም ያሳዝናል ፈጣሪ ከልጆችሸ ጋሪ በሰላም ያገናንሺ የኔ እናት አይዞሸ😭😭 ኧረ ፈጣሪ ልቦና ይሰጣችሁ እንዲህም ያደሪጋሉ ወይ ደፈሬታቹ😐😌😥😥
አብርሽ የኛ ጠበቃ እናመሰግናለን
ማርያምን ኢትዮጵያዊ ነት እኮ ጠፍቶባቸዋል የእኛ ልጆች😢😭😭
እግዚአህቤር ልቦናይስጣችሁ ቆይ ሀበሻው ምነጋውጎበዝ የፈጣሪያለህ
Uuuuuffff agegnahat ihitachinin 🙏🙏🙏🙏🙏🙏👍👍👍👍bawunet abrish igziyaber idime ina xena yisxih barta barta barta faxari yirdah lagerwa abqat 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
ወይ ዘድሮ 😭😭😭😭
አተልጂእድሜጤናአላህይሥጥህወንድምአላህይጠብቅህ
😢😢😢 የኔ እናት አይዞሽ 💔💔💔💚💛💖
ወይኔ አብርሽ የቄራዉ ሊያሳብዱህ ነዉ እኮ ማንም አለ ማንም ኢትዮጵያ ኢትዮጵያ ናት ዉዷ ሀገሬ የኔ የብቻዬ ለዘላለም ኑሪልኝ
ሰላምህ ይብዛ ወንድሜችን
አብርሽየ ሰላምህ ብዝት ይበልልኝ ፈጣሪ ልቦና ይስጠን ለሁለችንም አልቅሸ ልሞት ነዉ እኔስ አልቻልኩም መቸነዉ ጡሩነገር የምንሰመዉ አፍፍፍፍ እህቴ አይዞሽ
ኑረልኝ ኑረልኝ የኔ መልካም አብርሽዬ
Wal come wandimee Abresh barta abshirii Ethiopia lazalalamii tinuri wude hagare l love you Ethiopia ❤❤❤❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💚💛❤salam la Ethiopia 🤲🤲☝️💚💛❤💚💛❤💚💛❤😢😢😢😢😢😢
Yen konijo Asitewayi Saw Abirsh Jeginaw Wonidim Selma yibiza geta Moges yihunyexebeke 🙏,,,,🥰🥰🥰🥰
አብርሽ እድሜና ጤና ሰጦ ያኑርህ ወንድሜ መልካም ማድረግ ለራስ ነው
አግዚአብሔር ይድርስለ ሽ እህ ቴ😭😭😭
መለካም አበራሽ ወንደሙ ኑረልኝ 💚💛❤️
አብርሽ ምርጥ ሰው ዛሬ ነው የማዬው ቢደወን
አብርሽባለህበትፈጣሪይጠብቅህመልካምነትለራስነው
ሁንት ቀለት አጥሩኛል ተባርኪ ውድ ዎንድሜ💔👌🙏
Abarsh salami yibiza Ethiopia kefi magergi asebeshalen🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤❤❤❤❤❤🌹🌹🌹🌹🌹🌹👍👍👍👍👍
Egziabher Yebarekhe Lebona yesten
አብርሽዬ እግዛቤሄር ሳላምህን ያብዛልህ ሁሉም ሰው ምናለ እንዳንተ አይነት አስተሳሰብ ቤኖረው አሳቅህኝም አሳዘንህኝም አትናደድ እነዜህ በቸም አይገባቸውም እውነት እግዛቤሄር ልቦና ይስጣቸው ኢትዮጵያ የጠላሽ አይኖ ይጥፋ እንደዚህ ያሉ መጥፎዎች ናቸው ለሰው ድም መፍሰስ ምክነያት የሆኑት እግዛቤሄር ደግሞ ኢትዮጵያን የሚጠለውን አይምረውም ኢትዮጵያ በነሶ አፍ እራሶ መጠራት የለባትም እምዬ አገሬ ኢትዮጵያዬ ሰላምሽ ይብዛልሽ መመኬያዬ
የኔ መልካም ፊጣሪ ይጠብቅህህህህህህህ አሚንንንን
አብርሽዬ የእኛ ጀግና እሰይ አጥበህ አስጣልን ከእኔ ሌላ ሰው የለም አለ እኮ
አብርሽየ የኛ ተቆርቋሪ ሰላምህን ያብዘዉ 😍😍
እግዚአብሔር አንድ ያድርን😒🙇🙏🙏🙏
እዉነት ነዉ አበሳዬ በርታልን👏
አሜንንንን አሜንንን 😍😍ተባርክ
እንደዉ ምላርግህ አብርሽ ንገርልኝ 👌😍💚💛❤
ሰላም ሰላም አብርሽ ዩኒ እሁሉጋ ይገባል አደርጎ ዝብ
ወንድሜ በዉነት ትልቅ ሰዉ ነክ እግዛቤሄር ይጠቢቅህ
ጠላትሕ እርር ዪበል የኔ ወንድም❤❤❤❤
በትክክል አብሽ ትመልስ ስሉኳን
አሜን አሜን🙏🙏🙏🙏
እግዚኦ አምላክ ይድረስልሽ 😢🙏🏿እንደው ምናለበት በቃ ብትለን ጌታ ሆይ? 😭😭🙏🏿
Thank you so much abirshi ❤️❤️❤️❤️
yene konjo Selma new enadit nah 💘💘💘😍😍😙❤
እዉነትክ ነዉ ethiopia ለዘላለም ትኑር
የምገባውን ነገርኮ ተባራክ
ኡኡኡፉፉፉ በኡነት እግዚአብሔር ይቀበለቻዉ😭😭😭💔💔አብሪሽ አንቴ እኮ ትለያለህ የስደተኞች ወደጅ አበት ዉንድም ሁሉ ነገር ነክ ከጌታ በተች እግዚአብሔር ይጠብቅ😘😘
አብርሽ ገበዝ ነህ ሰሚ ካለ ጥሩ ምክር ነው እግዛብሔር ይባርክህ በርታ
ውድ ማችን ሁሉ ም ይምትናግር በጣም ነ ይምውድ ል ህ አግዚአብሔር ይጥብቅ ህ 👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍❤️❤️❤️❤️❤️
ክክክክ አይ አብርሽ ሸዋዬ ነገር እንዴ በጣም ነው የሰኩት
አላህ ይደረስልሸ እህት 😭🙏
እግዚያብሄር ልቦና ይስጠን ለሁላችን ያሳዝናል😢😢😥
ምድረ ዱዝ ዳውን ዳውን ነፍጠኛ ሰገጤ በላቸው አህያ ይሉናል የአለም መድሀኒት ክርስቶስ ኢየሱስ የመረጠው እንሳሳ አህያ ነው አማራ ልክ እንደ አህያው አማራ በፈጣሪው የተመረጠ ህዝብ ነው ተዋቸው ባቢሎን እስኪሰራ ፈጣሪ ግዜ ሰቷቸዋል ግን በርግጥ ይፈርሳሉ !!!!!በርግጥ ልክ እንደ ባቢሎን ይፈርሳሉ
Salam wandimee Abresh barta abshir Ethiopia lazalalamii tinuri wude hagare🇪🇹❤💛💚🙏🙏🙏
በትክክል አበረሸ👍👍👍👍👍👍❤❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
እግዚአብሔር ይቅር ይበላቸው ማስተዋልን ይስጣቸው እሰው ላይ ክፋት እሚሰሩት
በጣም ታሳዝናለች የእውነት ጌታ ኢየሱስ እርዳት አብርሽዬ የእኛ ወዳጅ እግዚአብሔር ከክፉ ሁሉ ይጠብቅክህ
እፍፍፍፍ😢😢 በጣም ታሳዝነለች ፈጣሪ ይርዳት አብርሽ እናመሰግናለን ሰውን ለመርዳት ሰው መሆን በቂ ነው
ኢትዮጵያዬ የጠላሽ ይጠላ የደፈርሽ ይውደምምምምምም!!!አገሬ ዉስጤ ናት!! ኢትዮጵያዬ እኮ ከአገራት ሁሉ ትለያለች እኮ 😭😭😭😭😭💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤አቤት ባንድራችን ድምቀቱ ዉበቱ አምላኬ ሆይ ተመስገንልኝ ኢትዮጵያዊት አርገህ ስለፈጠርከኝ
በጠምንይየማደቁ።ሁላአካሊው ።💛💚❤💚💛❤💚💛❤💚💛💛💚❤💛💚❤💛💚❤💛💛❤❤💚💚💚❤❤❤🤚🤚🤚🤚🤚🙏🙏🙏🙏🙏🙏
_አብርሽዬ የእኔ መልካም 😍😍😍😍😍😍😍😍😍_
_አንተን የወለዱ እናት እልፍ አመት ይኑሩ_
Awo binoruu des yilaal gin inat yelewum 😥😥 yenee melkaam wendim
የኔወንድም ጅግና ሀገር ኢትዮጵያ ሰላምሽ ይብዛ🇪🇹🇪🇹🇪🇹😭😭😭
ያለ ኢየሱስ ህይወት የለም
ያለ ኢትዮጵያ ክልል የለም ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር 🇪🇹🇪🇹🇪🇹
ሰዎች ያለምክንያት ሊጠሉህ ይችላሉ
እኔ ግን በምክንያት ነው የምወድህ♥️♥️
ኑርልን ድምፃችን🙏🏾🙏🏾❤️
@@oromiyabirthoromo1916 ኢትዮ 😛😛😜
@@oromiyabirthoromo1916 ኢትዮ 😛😛😎😎
አብርሽ ወንድሜ እግዚያብሔር ረጅም እድሜ ከጤና ጋር አብዝቶ ይስጥህ በነካ እጅህ ደሩ ዘሐሩን አጥበህ ጨምቀህ አስጣልኝ አንዱ የኢትዮጵያ ጠላት እሱ ነዉ
እውነት አንዳንድ ሰዎች ከእንስሳት ያንሳሉኮ አብርሽዬ 😏😏እግዚአብሔር የሥራቸውን ይስጣቸው አቦ☝😌አንተ የኛ ጀግና በርታልን ጤና ሰላም ይብዛልህ🙏😍😍😍ኢትዮጵያዊነት ኩራት ነው ኢትዮጵያ ሁሌም ትሳቅ!!!🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤❤❤
አብርሽዬ እርጅም እድሜ ይስጥህ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤❤❤❤❤❤እደ ቤሩት ደምቆ አታየም በጣም ነው ያማርው
እግዚአብሔር አምላኪ የስራዋን የስጣት ምን አይነት. ድንጋይ ናት ወዬዬዬ
አንተ እኮ ትለያለክ አብርሽ ወንድሜ እውነት ውስጤን ነው ምነካው ስትናገር ፈጣሪ ይጠብቅ ከነ ቤተሰቦችክ ሰላም ይብዛልክ
እግዚአብሔር ልብ ይስጥቹ. ለሁሉ. ስው ከብድ. ነው ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹አብርሽ. አይዞ.. ዎንድሜ ♥️♥️
የኔ ዉዴ አበርሽ ታባርክልኝ እግዚአብሔር ይባርክህ እድሜ ይስጣ
በትክል አበረሸዬ እግዚአብሔር ፀጋውን ይሰጠክ ምጠ ሰወ🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🙏🙏❤❤❤
በርታልን የስደኞች አባታችን
አብሪሽ ባለህበት አምላክ ቅዱስን ይጠብቅህ የኔቅን
እንኳን በሰላም መጣክልን ልቦና ይሰጠን ብቻ🙋አብርሸዬ ጀግና በረታልን🙏
አብርሽዬ ሰላም ብዝት ይበል እንኳን ደህና መጣ እግዚአብሔር በአለበት ይጠብቅ ሰው ዝም ብሎ ማውራት ይወዳል በርታልን እግዚአብሔር አምላክ ሀገርራችንን ሰላም ያድርግልን
አብርሽ በጣም ያሳዝያሳዝናል የእናታችን ጉዳይ ምንያህል ክፉ ብትሆን ነው ገልብጠ የነገረቻቾ መልካምነት ለእርስ ነው
ኧረ ምን ይሻለናል ሀበሻ ስንባል እፍፍፍ አሁንስ አስጠላኝ
አብርሽ አንተ መልካም ሰዉ ነህ ፈጣሪ ይጠብቅህ❤❤❤
አብርሽ በነገሮች ሁሉ ጌታ ሞገስ ይሁንክ።
ወይ ዘንድሮ አሁንም ዳውን ላይ ናቸው ምን አይነት ደደቦች ናቸው
የኔ እናት እግዚአብሄር ጤናሽን ይመልስልሽ ስታሳዝን
ውይ ክፋታችን አረበኛ መቻል እውቀት መስሏችሁ ተረጎማችሁት የክፋት ጥግ እረ እደሰው እናስብ እባካችሁ
የኔ እናት ትልቅ ስው ናት ደሞ ከፊታ ይነበባል መከፋታ አቤት የኛ ስው ግን
አምላክ እዳተ አይነቱን ያብዛልን አብርሽ ስላምህ ብዝት ይበልልህ
አብርሽ አተኮ❤❤❤❤❤❤ የምር ቃላት የለኝም ጀግና ነህ
ተባረክ አብርሺ እደነዚህ ያሉትን ሥለምታቀርብ
abesheye geta kante gare yehn tebareki
እግዚአብሔር ጸገውን ያብዛልህ ወድሜ
እግዚያ አብሔር ይጠብቅክ ወንድም ዋ
አብርሽየ ሽ አመት ኑርልኝ ስወዲህ እኮ
እህቴ ሰብስክራይብ አርግኝ
Yene konjo ስትስቅ ስታምር ዎንድሜ 😍😍😍😍
ትክክል አብርሽ ለዚች ኩትራት አለም ክፉ አንሁን ልቦና ይሰጠን
ጀግና እኮ ነክ
ልክህ ነህ አብርሸ
ቤሩት ያሉሁት እህቶቻችን እና ወንድሞቻችን ጀግና ናቸው ያለ ዶላር የሰራው እንኳን ችግሮች አይበጊራቸውም እኛ ዮን አፍን ይከፍታሉ
አብርሽዬ ወንድሜ መልካም ሰው መልካምነት ይቀጥ ሁሌም የምመኝልክ ከፍ ብለቅ ትልቅ ቦታ ደርሰክ እንዳይክ ነው የእውነት ወንድሜ ነው የምትመስለኝ እሳሳልካለው ጤና ከእድሜ ጋር ይስጥክ
ኑርልን አብርሽዬ የኔ አስተዋይ😘😘😘
እህቴ ሰብስክራይብ አርግኝ
ዉይስወድህ አብርሽየ የስደተኞች አባት❤❤❤❤❤❤
ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑረ
የቺ ዓለም ከንቱ ናት
መልካም ስራ ይሁን
ሁለየ ስራችን
እሰይ አተ ጋር መድረሱ ደስ አለኝ እናመሰግናለን ሊጅታ አሳዘነችኝ
ወንድሜ ተባረክ ማስተዋልክ አይወሰድብህ
እግዝአብሔር ይመስገን ውድ ውድ ምን አብርሽ የምንወድህ በርታልን የስደት አባት ነህ እግዝአብሔ ሏገሯን ያብቃት ነገር ሁሉ ለበጎናው እፍፍፍፍፍፍ
ዘመንክን ይባረክ ወንድሜ በ እውነት , የ ዘመናቺን ሰው እንስሳ ነው , ግን ደሞ እንስሳ ይሻላል ኣትሊስ ታርዶ ይበላል , እኔ ግን ኣፈር ነን ወደ ኣፈር ነን ምንመለሰው , ስለዚ ይብዛልክ እግዛብሄር ካንተ ጋራ ይሁን
አቡ ርሸየኔመልካም💕💕🙏🇧🇯❤️
ሀይ አብርሺ ግልፅናትህ ባጣም ነው ዳስየምላኝ 👍👍👍👏👏👏😄😄😄😄😄😄😄😄😄😄
አብርሽዬ ሰላምህ ብዝት ይበልልን 🙏 ግን አድራህ የእህቴን ነገር 🥺
የስው አቅ የምትመኙ ፈጣሪ ማስተዋሉን ይስጣቹ አብርሽዬ እነ ዳውን ዳውን ዘንድሮ ወደ ነፍጠኛ ቀየሩት አምና አምና አስቴር አወቀና ኢትዬጵያን ነበር
እውነት ነው ለሁሉም ልቦና ይጥህ 🥰
ኑሪልኝ ሁሉም አብሬሽ ❤የኛ መልካም ውንድሜ❤
በሰመአብ በጣም ያሳዝናል ፈጣሪ ከልጆችሸ ጋሪ በሰላም ያገናንሺ የኔ እናት አይዞሸ😭😭 ኧረ ፈጣሪ ልቦና ይሰጣችሁ እንዲህም ያደሪጋሉ ወይ ደፈሬታቹ😐😌😥😥
አብርሽ የኛ ጠበቃ እናመሰግናለን
ማርያምን ኢትዮጵያዊ ነት እኮ ጠፍቶባቸዋል የእኛ ልጆች😢😭😭
እግዚአህቤር ልቦናይስጣችሁ ቆይ ሀበሻው ምነጋውጎበዝ የፈጣሪያለህ
Uuuuuffff agegnahat ihitachinin 🙏🙏🙏🙏🙏🙏👍👍👍👍bawunet abrish igziyaber idime ina xena yisxih barta barta barta faxari yirdah lagerwa abqat 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
ወይ ዘድሮ 😭😭😭😭
አተልጂእድሜጤናአላህይሥጥህወንድምአላህይጠብቅህ
😢😢😢 የኔ እናት አይዞሽ 💔💔💔💚💛💖
ወይኔ አብርሽ የቄራዉ ሊያሳብዱህ ነዉ እኮ ማንም አለ ማንም ኢትዮጵያ ኢትዮጵያ ናት ዉዷ ሀገሬ የኔ የብቻዬ ለዘላለም ኑሪልኝ
ሰላምህ ይብዛ ወንድሜችን
አብርሽየ ሰላምህ ብዝት ይበልልኝ ፈጣሪ ልቦና ይስጠን ለሁለችንም አልቅሸ ልሞት ነዉ እኔስ አልቻልኩም መቸነዉ ጡሩነገር የምንሰመዉ አፍፍፍፍ እህቴ አይዞሽ
ኑረልኝ ኑረልኝ የኔ መልካም አብርሽዬ
Wal come wandimee Abresh barta abshirii Ethiopia lazalalamii tinuri wude hagare l love you Ethiopia ❤❤❤❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💚💛❤salam la Ethiopia 🤲🤲☝️💚💛❤💚💛❤💚💛❤😢😢😢😢😢😢
Yen konijo Asitewayi Saw Abirsh Jeginaw Wonidim Selma yibiza geta Moges yihunyexebeke 🙏,,,,🥰🥰🥰🥰
አብርሽ እድሜና ጤና ሰጦ ያኑርህ ወንድሜ መልካም ማድረግ ለራስ ነው
አግዚአብሔር ይድርስለ ሽ እህ ቴ😭😭😭
መለካም አበራሽ ወንደሙ ኑረልኝ 💚💛❤️
አብርሽ ምርጥ ሰው ዛሬ ነው የማዬው ቢደወን
አብርሽባለህበትፈጣሪይጠብቅህመልካምነትለራስነው
ሁንት ቀለት አጥሩኛል ተባርኪ ውድ ዎንድሜ💔👌🙏
Abarsh salami yibiza Ethiopia kefi magergi asebeshalen🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤❤❤❤❤❤🌹🌹🌹🌹🌹🌹👍👍👍👍👍
Egziabher Yebarekhe Lebona yesten
አብርሽዬ እግዛቤሄር ሳላምህን ያብዛልህ ሁሉም ሰው ምናለ እንዳንተ አይነት አስተሳሰብ ቤኖረው አሳቅህኝም አሳዘንህኝም አትናደድ እነዜህ በቸም አይገባቸውም እውነት እግዛቤሄር ልቦና ይስጣቸው ኢትዮጵያ የጠላሽ አይኖ ይጥፋ እንደዚህ ያሉ መጥፎዎች ናቸው ለሰው ድም መፍሰስ ምክነያት የሆኑት እግዛቤሄር ደግሞ ኢትዮጵያን የሚጠለውን አይምረውም ኢትዮጵያ በነሶ አፍ እራሶ መጠራት የለባትም እምዬ አገሬ ኢትዮጵያዬ ሰላምሽ ይብዛልሽ መመኬያዬ
የኔ መልካም ፊጣሪ ይጠብቅህህህህህህህ አሚንንንን
አብርሽዬ የእኛ ጀግና እሰይ አጥበህ አስጣልን ከእኔ ሌላ ሰው የለም አለ እኮ
አብርሽየ የኛ ተቆርቋሪ ሰላምህን ያብዘዉ 😍😍
እግዚአብሔር አንድ ያድርን😒🙇🙏🙏🙏
እዉነት ነዉ አበሳዬ በርታልን👏
አሜንንንን አሜንንን 😍😍ተባርክ
እንደዉ ምላርግህ አብርሽ ንገርልኝ 👌😍💚💛❤
ሰላም ሰላም አብርሽ ዩኒ እሁሉጋ ይገባል አደርጎ ዝብ
ወንድሜ በዉነት ትልቅ ሰዉ ነክ እግዛቤሄር ይጠቢቅህ
ጠላትሕ እርር ዪበል የኔ ወንድም❤❤❤❤
በትክክል አብሽ ትመልስ ስሉኳን
አሜን አሜን🙏🙏🙏🙏
እግዚኦ አምላክ ይድረስልሽ 😢🙏🏿
እንደው ምናለበት በቃ ብትለን ጌታ ሆይ? 😭😭🙏🏿
Thank you so much abirshi ❤️❤️❤️❤️
yene konjo Selma new enadit nah 💘💘💘😍😍😙❤
እዉነትክ ነዉ ethiopia ለዘላለም ትኑር
የምገባውን ነገርኮ ተባራክ
ኡኡኡፉፉፉ በኡነት እግዚአብሔር ይቀበለቻዉ😭😭😭💔💔
አብሪሽ አንቴ እኮ ትለያለህ የስደተኞች ወደጅ አበት ዉንድም ሁሉ ነገር ነክ ከጌታ በተች እግዚአብሔር ይጠብቅ😘😘