በስተመጨረሻም እውነታው ይፋ ወጣ ። የእናትና ልጅ ሴራ ታወቀ ። በሱዳን መተት እንደ ሴት ዳሌና ጡት የተገኘበት ልጆ መጨረሻ !!

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 18 ต.ค. 2024

ความคิดเห็น • 415

  • @gfggggg5079
    @gfggggg5079 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +43

    የክፍለ ሀገር ያውም የገጠር ልጂ ሆኘ መወለዴን ወደድኩት አልሀምድሊላ ለሠው ሸር ሣናሥብ እመሠደድ ደረሥኩ ኡኡ እረፍት ይሠማኛል ወላሂ

    • @Aminat725
      @Aminat725 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ዴምሪኚ ዉዴ

    • @የወሎዋቀበጥ
      @የወሎዋቀበጥ 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      አሚደምሬሻለሑደምሪኝ❤❤​@@Aminat725

    • @AmeleWork-w1b
      @AmeleWork-w1b 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      እኔም የገጠር ልጅ በመሆኔ በጣም ደስተኛ ነኝ ስደት ብዙ ነገር አስተምሮኛል

    • @ፍቅርጌታቸው
      @ፍቅርጌታቸው 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      እኔም የገጠር ልጅ ነኝ አብዛኛውን በገጠር ነው መተት ያለው ጉጃምና ስልጤ አገር እንደው አንዳዲ የገጠር ስንቱ ያልተማር በመተት የሜያምን አመንሽም አላማንሽም

    • @ShShh-u8n
      @ShShh-u8n ชั่วโมงที่ผ่านมา

      እኔም የገጠርነኝ እግዝብሔር ይመስገን ❤❤❤በሒወቴ ምንም ሳላውቅ በስደት እኖራለሑ❤❤❤

  • @HaregAmHaregAm
    @HaregAmHaregAm 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +23

    ወደ ፀበል ይሂድ 😢 የእንጀራ እናቱ እህቱ የስራቹን ይስጣቹ ባለጌዎች በህግ መጠየቅ አለባቸው

  • @ሰለሁሉምነገርእግዚአ-ደ5ዐ
    @ሰለሁሉምነገርእግዚአ-ደ5ዐ ชั่วโมงที่ผ่านมา +7

    አባትየውን የገደሉት እነሱናቸው ለንብረት ብለው እባክህ ሚኪ ፅብል ውስዶት መጀመሪያ ስውች ለንብረ ነው የሚሯጥ ሴትየዋ የዋዛ አይደለችም

  • @fitztek8119
    @fitztek8119 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +17

    ይህ አዲሱ የኢትዮጵያ ትውልድ የተረገመ ነው። እግዚአብሔር ምህረቱን ያብዛልን 🙏.

    • @fatumahusein263
      @fatumahusein263 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      43 amete new alechi iko enatitu yichi yahun tewled aydelechim ethiopiya edme tekekel ayinegerim 😂bihonim yeteregemech nat enatiyew lejitwanim be hasiyat gedel ketetechat

    • @TffGfyy
      @TffGfyy ชั่วโมงที่ผ่านมา

      እዉነት

  • @علحعكبر.علحعكبر.علحعكبر
    @علحعكبر.علحعكبر.علحعكبر 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +20

    ሚኪ ወንድሜ እባክህ ከእናትህጋ እቅርታ አድርግላችው ታረቁ እናም የአክስትህ ልጅ እንዴት ነው መናገር ጀመረ ወይ እናም እናትህና አክስትህ አስታርቃችው አንተን የልጅ አዋቄነህ አላህ ይጠብቅህ በርታ ጀግናችን እናም እባክህ እኔ እንደ እህት ልለምንህ ከእናትህ እቅር በላችው

    • @Aminat725
      @Aminat725 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ዴምሪኚ የኔዉድ

    • @birhanudentamo5138
      @birhanudentamo5138 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      አዉነት ነዉ

    • @Amriya-s8j
      @Amriya-s8j 55 นาทีที่ผ่านมา

      ይህ የኔም ያሁል ጊዜ ሀሳብ ነበር ሚኪ እሺ በለን

  • @ElsaHanicho
    @ElsaHanicho 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +9

    አቤት እንደው የሰው ልጅ መከራው እንጀራው ያልቅና ወጡ ይተርፍእና አሉ እግዚኦ መሐረነ ክርስቶስ 😢😢😢

  • @user-by4hg9om9yEMU.MEHARI
    @user-by4hg9om9yEMU.MEHARI 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +14

    ፀበልልልል መድሀኒያለም ያድንሀልል የሰየጣንን ስራ በጌታችን በመዳህኒያትችንፆሎት ይታሰረ😢😢😢😢

    • @ቲጂጎጃሜዋየደብረወርቆን
      @ቲጂጎጃሜዋየደብረወርቆን ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      እውነት ነው እነዚህ መተተኞች ስራቸው ይፍረስ፡ሱዳን መተት ተገልብጦ ለራሳችሁ ይሁን

    • @EmebetEe
      @EmebetEe 47 นาทีที่ผ่านมา

      አሜን ለክፉ ስራዉመልሶ ይክፈለዉ በራሳቸዉ ያረገዉ ምድረ ስረ በጣሽ ደብተራ ጠንቋይ ሁሉ ይታሰረ በፈጣሪ ስም

  • @user-by4hg9om9yEMU.MEHARI
    @user-by4hg9om9yEMU.MEHARI 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +11

    😢😢😢😢😢ጉድድድድድ ሚኪ እባክህ ተጠንቀቅ መተተኞች እኮ በጃቸዉ ይዘዉ ነዉ የሚቀሳቀሱት😢😢

    • @talarace5084
      @talarace5084 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      እኔ ፈረቼ ልሞት ነው ለዚህ ልጅ

  • @ሂዊየማሪያምልጂ-sg1gn1ld9r
    @ሂዊየማሪያምልጂ-sg1gn1ld9r 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +6

    ጋዜጠኛው ፈጣሪ ይባረክህ ወይ ዘንድሮ ያልሆነነገረ የለም ያልተሰማጂ አለ ዘላለም ዘገየ ውነቱን ነውኮ😢😢😢

  • @semret859
    @semret859 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +12

    ፀበል ብቻ ነዉ መድሃኒቱ😢😢😢😢

    • @hanhn7623
      @hanhn7623 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      አዎ.ፀበልም.መተቱን.ያስፈቱ

  • @AlemituAnjulo
    @AlemituAnjulo 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +6

    John 10 አማ - ዮሐንስ
    9: በሩ እኔ ነኝ፤ በእኔ የሚገባ ቢኖር ይድናል፥ ይገባልም ይወጣልም መሰማሪያም ያገኛል።

  • @SeadaaberaV
    @SeadaaberaV 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +11

    በጣም ጎበዝ ጋዜጠኛ ነህ አላህ እርጅም እድሜ እና ጤና ይስጥህ ወንድማችን❤❤🎉🎉

  • @hasenahasena4677
    @hasenahasena4677 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    የዘንድሮ መተተኛ በኢየሱስ ስም ሳይባል መለፍለፍ ጀመረ እግዚአብሔር ይመስገን እየተቀረፁ መሆኑን እንኳን አያስተውሉም ማስረጃ በራሳቸው ሲሰጡ ሚኪሻ ጀግን ጌታ በብዙ ይርዳክ ይሄ ባበደ ትውልድ መካከል መልካም ሰው ስላለን ጌታ ይባረክ

  • @AboAleath
    @AboAleath 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +7

    አቤቱ አምላኬ ታረቀን ተለመነን
    በዚህ አይነት ፈጣሪ እንዴት ይታረቀን

  • @ksaksa9220
    @ksaksa9220 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +5

    ሚኩዬ፣ፀበል፣ዉሠዱዉ❤❤❤የኔትልቅሠዉበፉጣሪታግኝልህ❤❤❤❤

  • @firdouskedir1650
    @firdouskedir1650 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +4

    እናትየዉ የሱዳን መተት አምጥታ ነዉ እናት በመመርር አለባት

  • @sadiyahassen318
    @sadiyahassen318 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +4

    ያራቢ አደራህን እናኝህን ጦንቋዮችንም አስጧንቋዮችንም ከምድረ ገፅ አጥፋቸው

  • @ethiopia-wj3vo
    @ethiopia-wj3vo 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +6

    ለንብረት ብሎ ያሰሩት መተት ነው።እናትና ልጀ እግዚአብሔር የስራችሁ ይስጣችሁ።ስንት አመት ለመኖር ነው ይሄ ሁሉ ተንኮል።

  • @RaajiiGammachuu
    @RaajiiGammachuu 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +18

    Namoonni hojii miikii jaallattaan like naaf godha ijollee orokoo🥰

    • @birituworkina8408
      @birituworkina8408 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

      Hojisaa nani jaladha garu baraa maali kesaa jiraa

    • @UmmuAsiya-g7r
      @UmmuAsiya-g7r 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      Hoji isa bayye jaaladha garu afanicha bayye hin beeku😂 akkasumatti dhagefadha 100 kessa 70 naaf gala 😂😂

    • @kwkw2880
      @kwkw2880 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      Dhugaa dha hojiin isaa bayyee namatti tola ❤️❤️ሚክዬ ባርታ የኔ ምርጥ ሳው 🥰🥰🥰🥰🥰

    • @AlmazTakilu-ob1vh
      @AlmazTakilu-ob1vh 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

      Afaan lamaffa kedha waan ta,eef itti hin canaaqamiin nibarata aniyyu dur baayyen rakkacha turee amaa garu nama barsisaa lubbu​@@UmmuAsiya-g7r

    • @UmmuAsiya-g7r
      @UmmuAsiya-g7r ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      @@AlmazTakilu-ob1vh jabaadhu analle barsista😍

  • @MeseretMengsah
    @MeseretMengsah ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    ወደ ፀበል ይሂድ😢😢😢😢😢😢የእንጀራ እናቱ ነ እህቱ የስራችን ይስጣቹ እግዚአብሔር ያስራችን. የስራቹን በለጌዎች በህግ መጠየቅ አለባቸው

  • @Mamey-t4t
    @Mamey-t4t 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +4

    እባክህ ሚኪ እራስህን በሚገባ ጠብቅ እንደዚህ አይነት ሰወች አንተን ለማጥቃት የሚይዝአቸዉ የለም🙏🏽

  • @EKR24-i1f
    @EKR24-i1f 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +6

    የፈጣሪ ያለ ምን ጉድ ነው 😢 ቅመሞችዬ እባካችሁ ደምሩኝ 😊🥲

  • @almazreta9110
    @almazreta9110 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +6

    አይ ሚኪዬ ስወድህ ጀግናችን በርታልን እነዚህ ጉዶች አባቱንም የገደሉት እነሱ ይሆናሉ ለፍርድ ይቅረቡ እሱን ፀበል ዉሰዱት

  • @talarace5084
    @talarace5084 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +7

    ወንድሜ እኔ ሁሉም ትቼ ስደተኛ ነኝ ነገር ግን ሰላም አለኝ አለፍ ለሆነ ንብረት የሰው ህይወት መበላሸት አረ ጉድ

  • @SeadajemalSeman
    @SeadajemalSeman ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    አላህ ወክበር ጠንቋይ የሚባል ቆሻሻ አላህ ይጨርሰው ልጅ አላህ ይማረው ልጁ ውስጡ ጥሩ ስለሆነ ይድናል ኢሻአላህ ❤❤

  • @asadulbsss4813
    @asadulbsss4813 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    ይከንን ማየት አልችልም አሚሮዬ አይቀበልም እግዚአብሔር ይገሥፃችሁ ያዲሣባ ሠዎች ግን ጤነኛ ናችሁ ምናችሁን ነው በሽታችሁ ሰሞኑን የሚሠማው ነገር እራሤን እያሣመመኝ ነው ፀበል ውሰዱት ይድናል

  • @BbbLove-z7t
    @BbbLove-z7t 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +20

    እናተ ሰዎች ፈራሁ ማርያምን እንዴትስ የመሬት መሸራተት አያንሰንም መሞትምብሆን ያንሰናል 😭😭😭

    • @genetabay8968
      @genetabay8968 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      እንዳው ምን ይሻላል እናትና ልጅ እንዲህ ካረጉ
      ምን
      ን ይሻላል

    • @genetabay8968
      @genetabay8968 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      እናት እግዛቤሄር ይይላችሁ
      መድህን ዓለም ይፍረድባችሁ 😂

    • @genetabay8968
      @genetabay8968 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      እናቱ ና እህቱ መተት አርገውብት ነው ጸበል ውስደው እነዜህ ስወች
      ይጠየቁ😢

    • @genetabay8968
      @genetabay8968 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ጸበል ውስደው

    • @genetabay8968
      @genetabay8968 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ሳይንስ ሚኬ ጸበል ውስድት

  • @tesfayeadem182
    @tesfayeadem182 26 นาทีที่ผ่านมา +1

    ሚኪየ ወድሜ ፀበል ይውሰዱት እግዛብሔር. ይማረው።።።መተት ነው የሚሆነው እናትና ልጅ እግዛብሔር የስራቸውን ይስጣቸው።።።ሚኪየ በርታልን የኛ ጀግና ነህ።።።።]

  • @good8574
    @good8574 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    እናትና ልጅ መርዞች ናቸው ከውንደምነት ይልቅ ብር ንብረት ፈጣሪ ልጅው ኣበላሽታችሁ ምን ትጠቀማላችሁ ባለጊዎች ታደያ ኣባትሽን ጠይቂው ከመቃብር ኣንስተእሽ ውንደምሽ ምን እረገ ጊ ትያለሽ ይች ኮልታፋ

  • @user-dn4yr5oo8j
    @user-dn4yr5oo8j 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    አቤት የስው ልጂ በገዛ እህት እንጀራ እናት ስሙ እራሱ ጨካኝ አውሬዎች ሚኪዬ በርታ ባለሽበት ስይጣን ባል ያለችውንም እባክህ አትርፈው ንብረቱን ልትወስድ ነው

  • @Yeshume
    @Yeshume 46 นาทีที่ผ่านมา +1

    ለዉርስ ብላ ይሄኔ አባቷንን የገደለችሁ በመተት ሳይሆን አይቀርም ስግብግብ ናቸው❤❤❤❤

  • @Aminat725
    @Aminat725 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +4

    የኛ ጀግና እንኳንዴህናመጣህ እራሥህንጠብቅ የምሣሣልህ ወንድሜ ማነዉ እንዴኔ አንድቀን ሢጠፋ የሚያሣሥበዉ

  • @saggasagga9179
    @saggasagga9179 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    ሚኪ እራስክን ጠብቅ እነዝህ በጣም መጥፎ ሰወቺ ናቸው

  • @masaratmasarat7383
    @masaratmasarat7383 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    ኣረማሚኪ ወርውረገደሉት ዬኔ ወዲሚ ቀጮ እናዚ እናትና ልጂ ሰገቱረ የሖኑ

  • @FoziaYesuf
    @FoziaYesuf 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    አህለን ሚኪ ❤❤❤❤. ሚኪ አንተ የማታመጣው የለህም 😢😢😢😢😢. ምን ጉድ ነው ያአላህ. ይሄ መተት በጣም የምፈራው ያአላህ አላህ ይጠብቀን ያረብ ❤❤😢😢😢

  • @BbbLove-z7t
    @BbbLove-z7t 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +5

    መድሃንአለም አባቴ እረ ይቅር በለን ኡፍፍፍፍፍፍ😭😭😭💔

  • @hirutkebedetsegaye687
    @hirutkebedetsegaye687 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +4

    አቤቱ የኢትዮጵያ ህዝብ ጉድ 💔💔 ክፋታችን 😭😭 አይደለም መሬት መንቀጥቀጥ ሌላም ይገባናል🙄🙄

  • @Demrie
    @Demrie 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    እግ/ር በለጣያታችን ምህረት አድርግልን ይህ የሴጣን ስራ ነው እርስበርሳችን ስለምንቀናና ፈጣሪ ጨከነብን አቤቱ ይቅርበለን ። ሚኪዬ ፀበል ይሂድ አባክህ መተተኞች ናቸው

  • @yedingilmeriyamlijnegn4442
    @yedingilmeriyamlijnegn4442 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    ኡፍፍፍ 😭😭😭😭ፀባልልልል ይግባ ሚክዬ ሴጣን ባ ሴጣን አይወጣም ቢወጣም ይመለሳል ግዴታ ፀባልልልል ነው የማስፈልገው

  • @AnshaSeid-gi7ei
    @AnshaSeid-gi7ei 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    የኛጀግና አሏሕ ይጠብቅሕ😢😢😢😢😢ኤተስዮ አልተሠማ እንጅ አልተሠራ የለም🎉🎉🎉

  • @خيراتي
    @خيراتي 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +5

    ሚኪዬ፣ስወድህ፣አለህ፣የበርተህ፣ጎበዝ፣ውድድድድድ፣አለህ፣እደየ፣ይስጥህ

  • @HaregAmHaregAm
    @HaregAmHaregAm 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +13

    ሃብት ንብረት ለመውረስ ነው እናት እና ልጅ ያሰሩበት ባለጌዎች 😢😢

    • @genetabay8968
      @genetabay8968 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      አንቼ ነሽ. በሱዳን መተት
      ልትገሉት ነው😢

    • @EmebetAyalew-ji1fv
      @EmebetAyalew-ji1fv 33 นาทีที่ผ่านมา

      😗​@@genetabay8968

  • @sarahabas8619
    @sarahabas8619 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    አይ ሰው ያሳዝና ሚኪየ እርዳው ግን እራስህን እየጠበክ 👍👍👍♥️♥️♥️💪

  • @Sarasunrise-dq9nv
    @Sarasunrise-dq9nv 49 นาทีที่ผ่านมา +1

    እውነት እናትና እህት ተብየዋ ባለጌ የሚለው ቃል ያንሳቸዋል ፈጣሪ የረገማቸው እሱ እንኳን እህቴ እህቴ እያለ ማፈሪያዎች። አባትየውም የእነሱ ጭካኔ ታይቶት ይሆናል አብዛኛውን ለእሱ ተናዞ የሞተው። እሱ ግን ፀበል ይሂድ ይድናል።

  • @beletechmelaku2847
    @beletechmelaku2847 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    አሪፍ መረጃ አግኝተሀን አንች መተታም እናትየዋ ያመጣችዉ ከሱዳን አምጥታ አትበያትም ከርቸሌ ይግቡ ሀብቱን ይመለስለት ፀበል ይግባ ይድናን ቤተሰቦቹ ይምጡ

  • @honeyhoney8185
    @honeyhoney8185 53 นาทีที่ผ่านมา +1

    😢😢😢😢እግዚኦ ማህረነ የስማይ አባታችን የማይስማ የለም ኡኡኡ ኢቺምድር ቆሽሻለች ዋ ዘመኑ የፍርድ ነው😢😢😢😢

  • @bettydesaly8409
    @bettydesaly8409 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ወንድሚ ባለህበት ፈጣሪ ይጠብቀን
    ይዘነው ለማንሄደው ሃብት የሰው ልጅ
    ህወቱን ማበላሸት በጣም ይከብዳል
    ወደ ፀበል ውሰዱት 🙏ለኮንትራት እድሜ ለምንኖረው የሰውን ህይወት እናበላሻለን
    ፈጣሪ ለሁላችንም ማስተዋል ያድለን❤️

  • @خيراتي
    @خيراتي 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +5

    ሚኪዬ፣ረስህን፣ጠብቅ፣እሺ

    • @AaAa-z8s2w
      @AaAa-z8s2w 30 นาทีที่ผ่านมา

      😳😳🇪🇹🇪🇹😭😭😭😭😭😭😭❌️

  • @dejenegirma8956
    @dejenegirma8956 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    ሚኪ ሰላምህ ይብዛ እያልኩ አንተም እንደሌሎቹ የስክሪፕት ድራማ እያቀረቅክልን ነው ወይዘሮ ሮማን የምትባለው ሴትዮ ከዚህ በፊት በሌላ ፕሮግራም ላይ እንደቀረበች በጣም እርግጠኛ ነኝ አክሰንቷ በሚገባ ከዚህ በፊት ቀርባለች በተለይ "የረ ዘር ን" ስትናገር ግልጽ ነው ፕሊስ ፕሮግራምህ አስተማሪ ቢሆንም ድረ አታቅርብ።

  • @SalamSalam-uk9cp
    @SalamSalam-uk9cp 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    እረ ሱዳን የሚባል የአህዛብ አገር ፈጣሪ ከምድር እልም አድርጎ ያጥፍልን የሱዳን መትት ተሸክማቱ የሰው ህይወት የምታበላሹ ሴጣኖች ፈጣሪ የእጃቹ ይመልስ😢😢😢😢

  • @AishaMoh-yl4tu
    @AishaMoh-yl4tu 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    አንተም ሰላምህ ይብዛ ሚኮ የኛሀገር ጉድ ማለቂያ የለውም እራስክን እየጠበቅክ ሰው ወደአውሬነት የተቀየረ ይመስለኛል አሏህ ካዘነለት ውጭ ያረብ ሰላሙን አምጣልን አተየሰላሙ ባለቤት

  • @እምነቴተዋህዶስራዬባዶ
    @እምነቴተዋህዶስራዬባዶ 19 นาทีที่ผ่านมา

    አምላኬ ሆይ ምን አይነት ክፉ ናችው እናት እና ልጅ ፈጣሪ ይስጣችሁ 😢😢😢ወንድሜ ፀበል ተጠመቀ ከሰይጣን ስራ ይልቅ የፈጣሪ ስራ ይበልጣል

  • @AmeleWork-w1b
    @AmeleWork-w1b 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ሚኪ ወድሜ እንኳን ደህና መጣህእራስህን ጠብቅ ሚኪከፈጣሪ በታች

  • @TibebuGobena
    @TibebuGobena 8 นาทีที่ผ่านมา +1

    ሴትዬዋ መጥፎና ሴትኛአዳሪ እንደሆነች መገመት ይቻላል። አባቱ ልጁ ስለሆነ ተገቢውን ዉርስ ስላወረሰዉ እናትና ልጅ በቅናትና በሴጣናዊ አስተሳሰብ ተነሳስተው በመተትና በድግምት ልጁን ከተፈጥሮ ዉጪ ሴት አድርገዉታል። እነኚህን እርጉም ወንጀለኞቹ ወደ ህግ መወሰድና ልጁን በፍጥነት ወደ ሀይማኖት አባቶችና ወደ ፀበል በመውሰድ መተቱን ማስፈታት ተገቢ ነው ብዪ አምናለሁ።

  • @NN-kq8ty
    @NN-kq8ty 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ያአላህ እደይህ አይነት ስራ እየተካሂደ እደት የመሬት መቀጥቀጥ ይነስ ሁላችንም አለማለቃችን ጉድ ነው ሱባሀን አላህ

  • @aberashdebela8327
    @aberashdebela8327 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    የእንጄራ እናት ጋር ያለመኖር ንብረት ካለህ በውጭ ተካፍለው መራቅ አለብህ ንብረት ከባድ ነው

  • @tegegneadmassie2957
    @tegegneadmassie2957 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ሚኪ ስለ አስማት/ጥበብ ብዙ ነገር የምታውቅ አይመስለኝም ስለዚህ ጥንቃቄ አድርግ በተለይ ሰው የሚጎዳው አስማት/ጥቁር አስማት መስራት ቀላል ነው እንዳይጫወቱብህ

  • @Tegstgrma-t5c
    @Tegstgrma-t5c ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ፈጣሪ ምህረቱን ይላክልህ ወንድማችን ሚኪ እራስህን ጠብቅ

  • @ateneshaten1338
    @ateneshaten1338 15 นาทีที่ผ่านมา +1

    ሚኪ የእኛ ጀግና እግዚአብሔር ይጠብቅህ💪💪💪💪💪💪💪❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @meklit4262
    @meklit4262 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ሚኪዬ የኔ ጀግና እንኳን ደህና መጣህ ምን አይነት መንፈስ ነው ግን ሀገራችን የገባው ከእናት ጋር ልጅ እንድህ ማድርግ ምን አይነት መሰር ናቸው

  • @makyamd6204
    @makyamd6204 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ሲጀመረ አባትየውም የሙተአይመስለኚም
    ጀግነቺን እንቅ አረገህ አባቱንም የምጡ
    በረታልን አላህየጠብቅህ

  • @WagayeKebede-m1z
    @WagayeKebede-m1z 26 นาทีที่ผ่านมา

    ሚኪ በእናትህ ፀበል ዉሰደው እግዚአብሔር ይርዳህ።

  • @AlmazTakilu-ob1vh
    @AlmazTakilu-ob1vh 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    Mikiye of egadhuu hadhokoo ethiopia 🇪🇹n babadderaa beyesusim maalumma dhageenyaa ganna😢😢😢😢😢

  • @HaimanotBrhane
    @HaimanotBrhane 12 นาทีที่ผ่านมา

    እግዞ ማሐረኒ ክርስቶስ አረ ወገን ይህ ሚስኪን ውይ ውይ መድሀኒአለም ናይ ኢድኪን ይሀብክን እፍፍፍ ልጁ አጄቴ ነው የበላኝ ወንድሜ ፀበል ግባ

  • @burtukanburtukan518
    @burtukanburtukan518 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    Habas miki💪💪🙏🙏❤️❤️❤️

  • @SisaySamuel-g5d
    @SisaySamuel-g5d ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ሲጀመር አባትየው ለራሱው የገደሉውት እነሱው ናቸው አጣራ ሚኪየ

  • @FantuuTarreessaa
    @FantuuTarreessaa 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    Mikiye qalii bagaa nagaan dhuftte ❤❤

  • @GaladOsss
    @GaladOsss 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    አለማየሁ ተባረክ

  • @ሀሊመትHalimet
    @ሀሊመትHalimet ชั่วโมงที่ผ่านมา

    እንደው፡አንተልጂ፡ስወዲህ❤❤ጀግናነህ፡አቦ!!

  • @floweradds3460
    @floweradds3460 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    You are great investigator good job

  • @GxhcjGjfh
    @GxhcjGjfh 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    እግዚኦ ምሀረነ ክርስቶስ ሚኪየ ፀበል ውሰዱት የሰይጣን ተላላኪ ተገዥ መሆን 😢😢😢
    እግዚአብሔር በምህረቱ ይማርህ😢

  • @gkxgxkitxigx5599
    @gkxgxkitxigx5599 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ጌታ እግዚአብሔር ሆይ ዘመኑ ከፍተዋል በምህረት አሰባን😭😭😭😭

  • @Fullnessperson
    @Fullnessperson 39 นาทีที่ผ่านมา

    ኧሬ! ወዴት እንደበቅ ወዴትስ እንህድ እባካችሁ ምንድንነዉ የሚንሰማዉ የእናትና ልጅ ሴራ ነዉ እርኩሶች ናችሁ አንቺ ሰይጣን ሱዳን የሚትመላለሽዉ መተት እያመጣሽ የሰዉን ሕይወት ለማበላሸት ነዉ ፈጣሪ የሥራሽ አይከልክልሽ ሚኪዬ እራስህን ጠብቅ እነዝህ አረመኔዎች ለማንም አይመለሱም!!!!!

  • @muluneshmuchaaeyaasuu8606
    @muluneshmuchaaeyaasuu8606 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    Waqaayoo maal keessaa jiraa biyee kenyaa araa kee nu ilaalii mikii wadiimee waqaayoo si abiisuu ebifaamii 🙏🙏🙏🙏

  • @GirumGemeda-us5mx
    @GirumGemeda-us5mx 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ሚኪ ሰላም ይብዛልህ❤❤❤🎉🎉🎉
    በአዲሱ ዓመት ከባድ ኬዞች ነው የያዛቸው በርታ!!! አትቸኩል። ባለፈው ስለ ፓይለቱ ጉዳይ የሁለተኛ ሚስቱ እናት ልጇ እኔ ጋ ያስቀመጠችው ንብረት አለ እያለች አላስተዋልክም ሁልጊዜ ከጎንህ ነን በርታ !!!

  • @ShShh-u8n
    @ShShh-u8n ชั่วโมงที่ผ่านมา

    እግዚኦ መሐርናክርስቶስ ምንጉድነው እግዝብሔር ይማርል ሚኪእግዚአብሔር ይጠብቅሕ ወንድሜ ❤❤❤

  • @yesusgooftadhaa
    @yesusgooftadhaa 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    Yaa waqayyoo gooftaa koo biyyaa kenyaa Itoophiyaatii Araramii😢😢😢😢😢bayyee nama gadisisaa dhugaa waqayyoo

  • @WassihunGetu
    @WassihunGetu 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    እቺን እስከ እናቷ ድረስ አይናቸው እያየ በሳት ማቃጠል ነበር።

  • @ZewdineshWoldyes-ls7sv
    @ZewdineshWoldyes-ls7sv 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    የኔ ወንድም የሰው ስም ባትጠራ ጥሩ ነው እነዚህ መተተኞች ልጁንም አእንዳይተቁት.

  • @ቲጂጎጃሜዋየደብረወርቆን
    @ቲጂጎጃሜዋየደብረወርቆን ชั่วโมงที่ผ่านมา

    እግዚኦ ማህርነ ክርስቶስ😢😢አረ ምን አይነተ ግዜ ደረስን😢ስራችሁ ይፍረስ

  • @HjsHd-v3o
    @HjsHd-v3o 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    የኔጀግና❤❤❤

  • @fatumahusein263
    @fatumahusein263 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Betam Koshasha enatina lej nachew ahun rasu yizehew kalwetah anten selamexu yatefutal 🤔

  • @رقيهمولا
    @رقيهمولا 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    ፀበልይሒድበማረያም😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @HanaHana-io3bq
    @HanaHana-io3bq 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ፈጣሪ ይፋረዳችሁ ፀበል ይጠመቅ ይድናል

  • @alentube1686
    @alentube1686 34 นาทีที่ผ่านมา

    Tsable yehide Egziabher ale minem ayihonem

  • @Asfaw-r7g
    @Asfaw-r7g 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    የአሁኑ ትውልድ ፈጣሪ ምህረቱ ያውርድላቸው ከሰው ተራ አየወጡ ነው።

  • @mibrakkahsay898
    @mibrakkahsay898 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ወይኔ እናትየው ስታስጠላ ስትናገር ሞልፋጣ ማንቁርታቸውን አሲዝ በፖሊስ እሱ ፀበል ይግባ እንኳንም ከድሀ ቤተሰብ ተወለድኩ ሰርቼ ራሴን እንድችል ሆኛለሁ ውርስ እንዲህ ካባላ የስራችሁን ይስጣችሁ

  • @TaybaAden
    @TaybaAden 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    የሠዉ ክፋትሡበሀን አላህ

  • @jamilaatta823
    @jamilaatta823 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    እባክህ ሚኪየ እራሰህን ጠብቅ 🎉🎉

  • @zulfajemal5646
    @zulfajemal5646 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    የሠሩት መተው አረኡኡኡኡኡ አገራችን ወዴት እየሄደች ነው አላህ ይታረቀን

  • @EtsayMarse
    @EtsayMarse ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ዉዶቼ ፈጣሪ የማታ እንጀራ ይስጣች 🎉 ቤተሰብ ሁኑኝ😢

  • @fetiwizgola8997
    @fetiwizgola8997 45 นาทีที่ผ่านมา

    የሁኑ ትዉልድ እዉነትህን ነዉ የተረገመ ትዉልድ

  • @yordibekele6990
    @yordibekele6990 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ምን አይነት ክፉናቹ በጌታ በኢየሱስም ሥራቹ ይፈረስ

  • @AberAber-c6e
    @AberAber-c6e 33 นาทีที่ผ่านมา +1

    Letegeyewe nebere geta dereselete JEGENA GAZATEGNAWR ASELEFEFACHEWE BAMELAHE YELIJI AWEKENEHE BARETA

  • @ZibibaHalwa
    @ZibibaHalwa 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    እራ ሰው ወደት እየሄደ ነው. ሁሉም. ሀብታም እኮ ከሞት አያልፍም በቃ እርቀነችንን ተፈጥራን እርቀነችን. ሙታን. የትለትል ምግብ ነን እኮ. ትታነው ለምንሄድ ነገር እንደዚህ መሆን. የሳዝናል 😢😢😢😢😢

  • @helentube325
    @helentube325 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    አቤት የሰው ልጅ ክፋት እንደዚህ አይነት ነገር እያለ እንዴት የመሬት መንቀጥቀጥ አይኖር ሆ

  • @genetsida8067
    @genetsida8067 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    Miki Egziabher yitebkhi 🙏

  • @beletechmelaku2847
    @beletechmelaku2847 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    አፈር ብሉ በሱዳን መተት ነዉ እዲህ ያረጉት ሰይጣን ፀበል ቤተሰቦቹ ያግኝ ፀበል ይግባ

  • @KokobeDelelegn
    @KokobeDelelegn 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    Zare bezi video 1 community like argulegn

  • @merim7378
    @merim7378 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ፀበልይሒድበማረያም😢😢😢😢😢😢