የምወዳቸው የወጥ ቤት እቃዋች | እንዲሁም ያማልወዳቸው

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 2 ต.ค. 2024

ความคิดเห็น • 253

  • @melatTUBE
    @melatTUBE  4 ปีที่แล้ว +57

    ኢንስታንት ፖት www.amazon.com/Instant-One-Touch-Multi-Use-Programmable-Pressure/dp/B00FLYWNYQ/ref=mp_s_a_1_1_sspa?dchild=1&keywords=instant%2Bpot&qid=1591624279&sprefix=insta&sr=8-1-spons&psc=1&spLa=ZW5jcnlwdGVkUXVhbGlmaWVyPUEzQlNGSlo4N1RDS08wJmVuY3J5cHRlZElkPUEwMzE1NTQwMlcxSkxNQkxUVzZHOSZlbmNyeXB0ZWRBZElkPUEwMTQyMjcwMUo0S0cxQk4zWVlGQiZ3aWRnZXROYW1lPXNwX3Bob25lX3NlYXJjaF9hdGYmYWN0aW9uPWNsaWNrUmVkaXJlY3QmZG9Ob3RMb2dDbGljaz10cnVl&th=1
    ማንቆርቆሪያ
    www.amazon.com/Hiware-Removable-Infuser-Stovetop-Blooming/dp/B01LZSA84J/ref=mp_s_a_1_3?dchild=1&keywords=hiware+teapot&qid=1591624439&sprefix=hiware+tea&sr=8-3
    የብረት ድስቱ የኔ አልቋል ተመሳሳይ
    www.amazon.com/Copper-Chef-Cookware-Aluminum-Accessories/dp/B074XJ6R2B/ref=mp_s_a_1_3?dchild=1&keywords=copper+chef+cookware+set+9&qid=1591624628&sr=8-3
    የ ኤሌክትሪክ መጥበሻ
    www.amazon.com/Platinum-EG-6203-Non-stick-Electric-Easy-Pour/dp/B06XTQZH55/ref=sxin_14?ascsubtag=amzn1.osa.d742dbdb-29fd-4093-8169-5cc04eb5dfed.ATVPDKIKX0DER.en_US&creativeASIN=B06XTQZH55&cv_ct_cx=electric+skillet&cv_ct_id=amzn1.osa.d742dbdb-29fd-4093-8169-5cc04eb5dfed.ATVPDKIKX0DER.en_US&cv_ct_pg=search&cv_ct_wn=osp-single-source&dchild=1&keywords=electric+skillet&linkCode=oas&pd_rd_i=B06XTQZH55&pd_rd_r=819f510e-8267-4f40-8e34-70e336dc5ab9&pd_rd_w=mn1Jm&pd_rd_wg=fXwtw&pf_rd_p=b17a109f-3b60-4e86-baa1-cf9901500c11&pf_rd_r=791XJE74H3TFQ5J72RN6&qid=1591624798&sprefix=electric+s&sr=1-3-58695269-0102-48b5-9948-f6c6783c4516&tag=gearpublish-20
    የማይክሮዌቭ ክዳን
    www.amazon.com/Cuchina-Safe-Microwave-Serving-Diameter/dp/B01N6HRC6H/ref=mp_s_a_1_5?dchild=1&keywords=microwave+glass+cover+for+food&qid=1591624938&sprefix=microwave+glass+&sr=8-5
    የእንጨት ማመሰያ
    www.amazon.com/Stirring-Cooking-Japanese-ADLORYEA-friendly/dp/B07CXNKTD4/ref=mp_s_a_1_1_sspa?dchild=1&keywords=adloryea+wooden+spoons&qid=1591625054&sprefix=adlorye&sr=8-1-spons&psc=1&spLa=ZW5jcnlwdGVkUXVhbGlmaWVyPUE5TVZFVTExVTdXRTUmZW5jcnlwdGVkSWQ9QTA5NjU2NDAxVlNLNkdHR0FZSzZKJmVuY3J5cHRlZEFkSWQ9QTA1NzU4ODUzNURZWENUSEM1VDQzJndpZGdldE5hbWU9c3BfcGhvbmVfc2VhcmNoX2F0ZiZhY3Rpb249Y2xpY2tSZWRpcmVjdCZkb05vdExvZ0NsaWNrPXRydWU=
    የሸክላ ማቅረቢያ
    www.amazon.com/Cazuela-mexicana-mini-Flat-plomo/dp/B00CRP6G6I/ref=mp_s_a_1_2_sspa?dchild=1&keywords=cookware+mexican+cazuela&qid=1591625206&sprefix=+cookware+maxi&sr=8-2-spons&psc=1&spLa=ZW5jcnlwdGVkUXVhbGlmaWVyPUFTQzZLUk9QUTZYVDYmZW5jcnlwdGVkSWQ9QTA5MzQwNzJEWEFFVFA4WVJFSTMmZW5jcnlwdGVkQWRJZD1BQzdGSFRLOVBXSjFXJndpZGdldE5hbWU9c3BfcGhvbmVfc2VhcmNoX2F0ZiZhY3Rpb249Y2xpY2tSZWRpcmVjdCZkb05vdExvZ0NsaWNrPXRydWU=
    የመክተፊያው ተመሳሳይ
    www.amazon.com/Bambusi-cortar-grande-verduras-ecológico/dp/B079RLNWGY/ref=mp_s_a_1_6?dchild=1&keywords=bambusi+bamboo+cutting+board&qid=1591625353&sr=8-6
    የሻይ ማጥለያ
    www.amazon.com/dp/B01MRZLHAE/ref=mp_s_a_1_5?dchild=1&keywords=house+again&qid=1591625551&sprefix=house+aga&sr=8-5
    መዳመጫ
    www.amazon.com/RSVP-White-Marble-Rolling-Wooden/dp/B0000DE6Z9/ref=sxin_14_ac_m_pm?ac_md=1-0-VW5kZXIgJDI1-ac_d_pm&cv_ct_cx=marble+rolling+pin&dchild=1&keywords=marble+rolling+pin&pd_rd_i=B0000DE6Z9&pd_rd_r=a1ee7d94-a512-4817-b4dc-0b5eccafc0ef&pd_rd_w=upSud&pd_rd_wg=QUoeu&pf_rd_p=88fa29ea-f1ee-437b-b903-ac4abadd061a&pf_rd_r=1R815YAZGHK01G84RZ33&psc=1&qid=1591625617&sr=1-1-3f74d940-526b-436f-a83d-f486577edf4d
    ብሩሽ
    www.amazon.com/Silcony-Resistant-Silicone-Basting-Brushes/dp/B01FBJQDN2/ref=mp_s_a_1_7?dchild=1&keywords=pastry+brush+for+baking&qid=1591625761&sprefix=pastr&sr=8-7
    ሲሊከን መጋገሪያ ሺህ
    www.amazon.com/Silpat-Premium-Non-Stick-Silicone-Baking/dp/B00008T960/ref=mp_s_a_1_4?dchild=1&keywords=silcon+mat+baking&qid=1591625815&sprefix=silcon+ma&sr=8-4
    የመፍን ካፕ
    www.amazon.com/gp/aw/d/B01KWTGAVQ/ref=psdcmw_2231408011_t1_B0873BFH1H
    የጣፋጭ መደርደሪያ
    www.amazon.com/Twist-Fold-Party-Tray-Tier/dp/B073Z4MJZZ/ref=mp_s_a_1_
    3?dchild=1&keywords=collapsible+party+tray&qid=1591626116&sprefix=collapsible+party&sr=8-3
    የፍሪጅ እጀታ
    www.amazon.com/Coberturas-protección-refrigeradora-electrodomésticos-lavavajilla/dp/B01CYBRSU2/ref=mp_s_a_1_1_sspa?dchild=1&keywords=fridge+handle+cover&qid=1591626188&sprefix=fridge+ha&sr=8-1-spons&psc=1&spLa=ZW5jcnlwdGVkUXVhbGlmaWVyPUEyWkxaSzNHNko0MEtDJmVuY3J5cHRlZElkPUEwOTAzMjY2NFpFMTMxVFcwWkRIJmVuY3J5cHRlZEFkSWQ9QTA4ODUyMzgzTFY1MjlJWU1ORjI4JndpZGdldE5hbWU9c3BfcGhvbmVfc2VhcmNoX2F0ZiZhY3Rpb249Y2xpY2tSZWRpcmVjdCZkb05vdExvZ0NsaWNrPXRydWU=
    የውሀ ፋውንቴን የኔ አልቋል ተመሳሳይ
    www.amazon.com/BBabe-Cascading-Meditation-Waterfall-Relaxation/dp/B07VYMW23L/ref=mp_s_a_1_3?dchild=1&keywords=bbabe+fountain&qid=1591626532&sprefix=bbabe&sr=8-3
    የብና መፍጫ
    www.amazon.com/KitchenAid-BCG111OB-Blade-Coffee-Grinder/dp/B003WIZ5PC/ref=mp_s_a_1_5?dchild=1&keywords=kitchenaid%2Bcoffee%2Bgrinder&qid=1591665591&sr=8-5&th=1&psc=1

  • @ethiojago7171
    @ethiojago7171 4 ปีที่แล้ว +10

    በጣም ደስ የሚል ነው ጽድት ያለ ዘመናዊ እና ጊዜ ቆጣቢ ናቸው ያሳየሻቸው የተወሰኑትን እኔም ለማዘዝ ወስኛለሁ ! ብርቺ ኮሜንት አልሰጥሽም እንጂ አይሻለሁ ወደፊት ወደፊት የለም ወደኳላ !! ማዘርን ሰላም እያልሽልኝ !

  • @simegnbitew3937
    @simegnbitew3937 4 ปีที่แล้ว

    ሜሉ ሁልጊዜ የምታቀርቢያቸውን ነገሮች በሙሉ እከታተላለሁ በጣም ደስ የሚሉና ቀላል ናቸው ኮሜንት ባልፅፍም ሁሌም like አደርጋለሁ ዛሬ ግን ለመፃፍ ተነሳሁ አንደበትሽ እርጋታሽ ቅንነትሽ የኪችን እቃወችሽ ሁሉ ነገርሽ በጣም ደስ የምትይ የሴት ቅመም ነሽ እጆችሽ ይባረኩ በመጨረሻም እድሜና ጤና ከነቤተሰቦችሽ እመኛለሁ።

  • @frehiwotwoldyohanes4467
    @frehiwotwoldyohanes4467 4 ปีที่แล้ว +5

    እናመሰግናለን instant pot ለመግዛት Walmart እርካሽ ነው ሴል ላይ በዛ ላ ሺፒኒግ የለውም የስጋ መጥበሻውም እንደዛው:: ካላየሸው ብዬ ነው

  • @konjitk1462
    @konjitk1462 4 ปีที่แล้ว

    Took your suggestions and got some of the items for my kitchen. My favorite is the tea holder. I love instant pot and have been using it for over a year now.

  • @semotzemebelugn4003
    @semotzemebelugn4003 4 ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለን ሜላትዬ Spatula የምትጠቀሚባቸውን አስታዉቂ እኔ ከኪችን እቃዎቼ በጣም የምወዳቸው ነው ጠቃሚ ናቸው

  • @tg2045
    @tg2045 4 ปีที่แล้ว +10

    Thank you so much. my question was answer and I really love everything that you showed us today. May God bless you

  • @gestanekitchen4057
    @gestanekitchen4057 3 ปีที่แล้ว

    በጣም የሚትገርም ጎበዝ ከሚገባ በላይ አደንቅሻለሁ ቭድዮሸን አያለሁ ግን ተከታትዬ ሰለ ማላይ ይመሰለኛል ተባረክ

  • @seadazahra357
    @seadazahra357 4 ปีที่แล้ว +1

    Melu ethio ያለነውስ ምን አማራጭ አለን?
    እዚ የገዛሽው እቃ ስድስት ወር አይቆይም፣ brand የሚባሉትም እጅግ ውድ ናቸው።

  • @bleaneshetu4398
    @bleaneshetu4398 4 ปีที่แล้ว +1

    ብዙ ጊዜ እከታተልሻለሁ ግን ኮሜንት ሰጥቼሽ አላውቅም በጣም ጎበዝ ንፁህ ብርቱ አስተማሪ ነሽ እናመሰግናለን
    ጥንሩ የዳቦ መጋገሪያ ምታውቂው ካለ ብትነግሪኝ

    • @melatTUBE
      @melatTUBE  4 ปีที่แล้ว

      እሺ የኔን ከአማዞን አይደለም የገዛውት ግን እልክልሻለው

    • @bleaneshetu4398
      @bleaneshetu4398 4 ปีที่แล้ว

      melat tube
      please ሜላትዬ አደራ እንዳትረሽው

  • @Yezabnesh
    @Yezabnesh 4 ปีที่แล้ว

    Thank you so much for sharing. I was thinking to ask you about your tea pot but you just shared it. I like your kitchen accessories related with time efficient 😍

  • @ejesera
    @ejesera 4 ปีที่แล้ว +5

    ሜልዋ የኔ ተወዳጅ የውፍረቴ ምክንያት lol

  • @tgmakbel8056
    @tgmakbel8056 4 ปีที่แล้ว +2

    Yene konjo thank u betame sefelege yeneberewu

  • @senait689
    @senait689 4 ปีที่แล้ว

    Betam miweeedu ekawoch alush. Thanks limdishin ena tikmachewn silenegershin. Ene hule michegerew bilawa new, yet lagegn chilalehu min brands recommended tadergignalesh?

  • @yewubdarlemma6225
    @yewubdarlemma6225 2 ปีที่แล้ว

    እንዴ በጣም ጥሩ ነዉ ገዝቼ እሞክራለሁ

  • @tegestenyew3118
    @tegestenyew3118 4 ปีที่แล้ว +4

    Thank you Melat for sharing your modern & beautiful kitchen utensil & set up. It helps to everyone who wishes to upgrade a kitchen. Stay blessed!

  • @metagesakalugisila794
    @metagesakalugisila794 4 ปีที่แล้ว

    ሁሉም እቃዎችሽ ያምራሉ : ጥራት አላቸው: እንዳልሽውም በጣም ጤናማ ናቸው :ለማብሰል ይገፋፋሉ: ይህን ያልኩት የኪችን እቃ በጣም ስለምወድም ነው በተለይ ጤናችንን የማይጎዱትን ዋጋ ብናወጣባቸውም አይቆጭም: ስለ ፕሬዠር ኩከሩ እኔም ብነግርሽ እሱን በመግዛቴ ተናድጄያለሁ እንደውም ሽኝት እስክታደርጊለት ሌሎቹ እቃዎችሽ በማያዩት ቦታ በረጅም ርቀት ይቀመጥ 😀

  • @tezekerenebewstemengstke6146
    @tezekerenebewstemengstke6146 4 ปีที่แล้ว

    Melatyea Tsdt yalah lij swedsh mankorkorya ye Shay bzu tenkera aydelechim

  • @merryjon2586
    @merryjon2586 4 ปีที่แล้ว

    ሀይ ሜሉዬ ስነስርአትሽ ከምንም በላይ ያስደስታል። በርቺ።
    እባክሽ ኢትዮጵያ ሆኜ እቃና ሌሎች የምፈልጋቸውን ነገሮች ከonline እንዴት ማዘዝ እችላለሁ? ከየትኛውም ሀገር online shopping ማዘዝ እችላለሁ ወይስ እኛ ሀገር ገደብ አለው? እንዴት ገንዘብ እንደምከፍል ,, ኢትዮጵያ ስቀበል የካርጎ ሁኔታ ,, ምንም እውቀቱ የለኝም። የምታውቂውን ሼር ብታደርጊኝ ደስ ዪለኛል። አመሰግናለሁ ።

  • @sodiabekele205
    @sodiabekele205 4 ปีที่แล้ว

    Wooow ejegi btm wosegn marje yesexashin zemenish hulu yetberak yehun ....😇😇😇💜❤dgmo iko dimtsishin sewodw🥰🥰

  • @merryamdlsm4018
    @merryamdlsm4018 4 ปีที่แล้ว +4

    ኢትዬጵያ ያለነው ከየት እናምጣወ አንቺ ወጪ መሰለኝ ያለሸወ ካልተሳሳትኩኝ እባክሸ የት እንድማገኝ ንገገሪኝ አመሰግናለሁ ወዴ

  • @firehiwotmebratu2634
    @firehiwotmebratu2634 3 ปีที่แล้ว

    yameralu konjo gin Ethiopia melake betchiye tiru new

  • @EskeEthioTube
    @EskeEthioTube 4 ปีที่แล้ว +1

    ተባረኪ ሜሉ ቆንጆ ሊንኮቹን ሲመችሽ አስቀምጭልን 💚

  • @lidyagebregziabhe9131
    @lidyagebregziabhe9131 4 ปีที่แล้ว

    Thank you so much!! So much information

  • @elleniafework9926
    @elleniafework9926 4 ปีที่แล้ว +1

    Copper is "መዳብ " in Amharic and bronze is"ነሃስ" if I am not mistaken.

  • @veronicalegesse3865
    @veronicalegesse3865 4 ปีที่แล้ว

    ኢትዮጵያ ውሰጥ ያለ አይመሰለኝም ቢኖርም ውድ ነው የሚሆነው ግን ለማንኛውም እንዴት እርጎ እንደሚሰራ በእቃው ብታሳይን በጣም እርጋታሽ ደሰ ይላል

    • @melatTUBE
      @melatTUBE  4 ปีที่แล้ว

      እሺ እንሰራለን ።ምንም ችግር የለም አመሰግናለው በውነት

  • @hanayirga39
    @hanayirga39 4 ปีที่แล้ว

    Yene konjo betam des yemil neger new yasayeshin enamesegnalen ebakish migib frig lemaskemet min ayinet eka letekem yetelemedut yeplastic ekawoch letena teru ayidelem yibalal eski yemtawukiwun akafyin amesegnalew

  • @ሰኒየባህርዳሯ
    @ሰኒየባህርዳሯ 4 ปีที่แล้ว +1

    ፕሊስ የእቃወችን ስም ማር ጠረጴዛ ላይ የሚደረገውንም ፋውንቴን የካፕ ኬክ ማስቀመጫዋን ነጫን በጣም ነው የወደድኩት Thank you 🙏

  • @arsemaabbytube3659
    @arsemaabbytube3659 4 ปีที่แล้ว

    የሻይ ፓቱን በጣም ነው የወደድኩት I have one 👍 mahiye ስትጠቀሚ የሞቀ ውሀ ተጠቀሚ save ነው

  • @kumnegerdemissie2780
    @kumnegerdemissie2780 4 ปีที่แล้ว +2

    መፍጫውን እረሳሽው መሰለኝ link አላረግሽውም

  • @silenatlencha8944
    @silenatlencha8944 4 ปีที่แล้ว +2

    ሀገራችን ውስጥ ላለነው ይሄን መግዛት ከባድ ነው ሜሉዬ

  • @f.hailemariamgebreselassie2563
    @f.hailemariamgebreselassie2563 4 ปีที่แล้ว

    hi Melat, I became your fun and loved all. By the way, how much is the water fountain? I love it so much. Huge thanks

  • @Yezabnesh
    @Yezabnesh 4 ปีที่แล้ว +2

    Copper= In Amharic I think Medab.

  • @keyakeya2199
    @keyakeya2199 4 ปีที่แล้ว +1

    እናመሰግናለን ሜሉ አንድ ቀን ባሳየችን እያልኩ እመኝ ነበር

  • @deborafikremariam2721
    @deborafikremariam2721 3 ปีที่แล้ว

    Can you please post the link in the description you did it as a comment but I can only open the instant pot it said read more bit every time I tried to open it it sends me to instant pot i I want yeshay mafilyawen please thank you dear

  • @helentekalign1250
    @helentekalign1250 4 ปีที่แล้ว

    ሜሉዬ በጣም እናመሰግናለን!!!

  • @amrotaberra1022
    @amrotaberra1022 3 ปีที่แล้ว

    Betam degg set nesh 😍😍

  • @tiruze1463
    @tiruze1463 4 ปีที่แล้ว +1

    ሜሉ እጅግ በጣም አመሰግናለሁ የምፈልገዉን ነገር በሙሉ ነዉ የነገርሽኝ

  • @gelilalemma6933
    @gelilalemma6933 4 ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለን ሜሉዬ ቅንነትሽንና አውነተኝነትሽን እንደያሽ ቀጥዪ

  • @nigistwudineh8235
    @nigistwudineh8235 4 ปีที่แล้ว +2

    ሜሉዬ በጣም መልካም ሴት ነሽ በጣም የምፈልገው ነገር ነው ።ተባረኪ እህቴ

  • @TAEMKitchen
    @TAEMKitchen 4 ปีที่แล้ว

    It's so useful Mely Thank you👍

  • @ሐናሐና-ቘ3ከ
    @ሐናሐና-ቘ3ከ 4 ปีที่แล้ว +1

    ሜላዬዬዬዬዬዬ እግዚአብሔር ይባርክሽ የኔውድ አመሠግናለሁ

  • @PeacefromJesus
    @PeacefromJesus 4 ปีที่แล้ว +1

    ሜሉ አድናቂሽ ነኝ ምንም ጠብ የሚል ነገር የለሽም ጎበዝ በርቺ.
    ሊንኩን ብታስቀምጭልን ጥሩ ነበር መግዛት ለሚፈልግ በተመሳሳይ እቃ እንዳይሸወድ። ተባረኪ

    • @melatTUBE
      @melatTUBE  4 ปีที่แล้ว

      ሁሉንም የመጀመሪያ ኮምንት ላይ አስቀምጫለው በጣም አመሰግናለው

  • @evafromdc4877
    @evafromdc4877 4 ปีที่แล้ว +1

    ኢንሰታንት ፖት አንች ላይ አይቼ ነዉየገዛሁት በጣም አሬፍ ነዉ መጥበሻዉእና የሻዩ አለኝ Thank u sis

  • @sofanitali6193
    @sofanitali6193 4 ปีที่แล้ว +1

    Thank you so much. It very helpful informations and keep up awesome job helping the community.

  • @ኣባቴሂወቴ
    @ኣባቴሂወቴ 3 ปีที่แล้ว

    የኔ ቆንጆ የት ነው የምትኖሪው?

  • @samrawitgeorge4301
    @samrawitgeorge4301 4 ปีที่แล้ว

    Hey meli,i couldn't find the link. Can you tell me ?and i really like your channel.thankyou

  • @kidistalemayehu6700
    @kidistalemayehu6700 4 ปีที่แล้ว

    please put on discussion box thank u

  • @hannahagos9648
    @hannahagos9648 4 ปีที่แล้ว +1

    Thank you every thing is perfect for cooking 🤩🥰

  • @tsehaynegatu8741
    @tsehaynegatu8741 3 ปีที่แล้ว

    No cold water?

  • @wondimumanyaz7319
    @wondimumanyaz7319 3 ปีที่แล้ว

    ተባረኪ አቦ

  • @martaabate1486
    @martaabate1486 3 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሄር ይባርክሽ በጣም ይጠቅመናል እንጂ አጠቃቀሙን ማሳየትሽ በራሱ አገልግሎት ነው እናመሰግንሻለን።

  • @azeb8953
    @azeb8953 4 ปีที่แล้ว +1

    Wow very nice informative video I’m about to order some of the stuff you post I was looking for food cooking pot too thank you so much 💕⭐️⭐️

  • @selamabebe7211
    @selamabebe7211 4 ปีที่แล้ว +1

    Melatye thank you for sharing love all the products

  • @abbymartv4184
    @abbymartv4184 4 ปีที่แล้ว +1

    Great choices melu! Thanks for your reviews! About cutting boards the same thing happened to me 😂 😂

  • @helentekle8585
    @helentekle8585 4 ปีที่แล้ว

    Thank you so much melu you answer all my questions👌🏽

  • @anwarsherif5040
    @anwarsherif5040 4 ปีที่แล้ว

    ማማዬ አሪፍ እቃ ነው ግን ከአመት በላይ አያገለግልም ታይመሮቹ ቶሎ ይበላሻል እስታክ ያደርጋል
    ቁጭ አድርጌዋለሁ ተች ማድረጊያው ነው የተበላሸብኝ

  • @mer2222
    @mer2222 4 ปีที่แล้ว +1

    Thank you 🙏 beautiful girl

  • @taabebe525
    @taabebe525 4 ปีที่แล้ว +1

    ሜሉዬ የሁል ጊዜዬ መልካም ሰው ቀናነትሽ አሁንም ይበል ብያለሁ ከልቤ "ሜሉ" ❤❤❤

  • @genetabayneh2886
    @genetabayneh2886 4 ปีที่แล้ว

    Hi where is the link for all this kitchen equipment s?

    • @melatTUBE
      @melatTUBE  4 ปีที่แล้ว

      የመጀመርያው ኮመንት ላይ ማግኝት ይችላሉ

    • @genetabayneh2886
      @genetabayneh2886 4 ปีที่แล้ว

      Thank you Melat

  • @ገነትታመነ
    @ገነትታመነ 4 ปีที่แล้ว

    ሰላም ላንቺ ሜሉ እጅሽን ይባርከው በጣም አደንቅሻለሁ በምትሰሪው ምግብ በርቺ ሌላው የእቃዎቹ ሊንኩን ፖስት አድርጊልን አመሰግናለሁ

  • @fantayacheru4473
    @fantayacheru4473 4 ปีที่แล้ว

    Mely swedsh egesh ybrk blmoya argshn tbrke

  • @lemlemize
    @lemlemize 4 ปีที่แล้ว

    እግዜር ይስጥልኝ ከዘረዘርሻቸው ውስጥ ኢንስታንት ፖቱ የቡና መፍጫውና ሊጥ ማብኪያው አሉኝ በጣም አስፈላጊና የእለት ተግባራችንን የሚያቀሉ ሆነው አግቻቸዋለኩ ተባረኪ

  • @hanna9502
    @hanna9502 4 ปีที่แล้ว

    ከአማዞን የገዛሻቸውን link የቱጋር ነው ያደረግሽው አልታየኝም?

  • @elsabetbiru7710
    @elsabetbiru7710 4 ปีที่แล้ว

    በጣም አሪፍ እቃወች ናቸው ያሳየሽን ሁሉ ምንም የሚጣል የለውም እናመሰግናለን በርች የኔ ጥያቄ ኪችንሽ ዉስጥ ያለችውን ማውቴኑአን በጣም ነው የወደድኮአት ከችልሽ ሊንኩን ላኪልኝብትችይ የሁሉንም ብትልኪልኝ በጣም ደስ ይለኛል አመሰግናለሁ !!!

    • @melatTUBE
      @melatTUBE  4 ปีที่แล้ว

      አመሰግናለሁ በጣም የሁሉም ሊንክ የኮመንት መጀመሪያው ላይ አድርጊለው

  • @tinatina6015
    @tinatina6015 4 ปีที่แล้ว

    thank u so much meluye🙏🏼🙏🏼🙏🏼

  • @bettygbermedhin4601
    @bettygbermedhin4601 4 ปีที่แล้ว

    ውይ ቅንነትሽ የተለየሽ ነሽ ምግብ ብቻ አይደለም የተማርኩት deodorant, natural shampoo and conditioner, chemical free products, high fructose corn syrup free food oil ምኑን ልንገርሽ የቀረኝ instant pot ነው በምን ቋንቋ ላመስግንሽ መልካም ነሽ ሜልዬ ሁሌም እድሜና ጤናን ይስጥልኝ 😊

  • @lalaside9094
    @lalaside9094 4 ปีที่แล้ว

    Thanks Melatiye

  • @kokimamo7746
    @kokimamo7746 4 ปีที่แล้ว +2

    thank you for Ur information I love every thing waw

  • @mewdedgetachew8747
    @mewdedgetachew8747 4 ปีที่แล้ว

    የኔ መልካም ማናት? ሜሉ አመሰግናለሁ ለኔም ስራዬን አቅለሽልኛል ብዙ ትምህርት ተምሬያለሁ ካንቺ ያው የዲግሪ ወረቀት የለውም እንጂ ቢኖረው በፍሬም ግርግዳ ላይ ይሰቀል ነበር

  • @godisgood2672
    @godisgood2672 4 ปีที่แล้ว +2

    I like everything thank you for sharing us.the teapot i bought 6 month ago after one week the mouth broken when you wash it becareful.

  • @fevengebremeskel6180
    @fevengebremeskel6180 3 ปีที่แล้ว

    Thank u konjo

  • @danayitsdanayits4161
    @danayitsdanayits4161 4 ปีที่แล้ว

    Thank you konjo. Ye instant pot search sareg 6qt and 3qt ale. Ena bzu sew 3qt is easy new yemil comments ayew. Ene demo once megzate lemayker 6qt largew eyalku new. Ena min tamakrignaleah please. 6qt Is it too big?

  • @pepaabraham5686
    @pepaabraham5686 4 ปีที่แล้ว

    Betame yamerale

  • @selan8299
    @selan8299 4 ปีที่แล้ว

    አንች ጎበዝ ልጅ በርች እኔም ካሳየሽን የተወሰኑትን ለመግዛት ተመኘሁ

  • @ሰኒየባህርዳሯ
    @ሰኒየባህርዳሯ 4 ปีที่แล้ว

    ካላስቸገርኩሽ በናትሽ አጠቃላይ ያሳየሽን በሙሉ ስማቸውም Amazon ላይ ለማየት ነው ፕሊስ

  • @Hanna_W
    @Hanna_W 3 ปีที่แล้ว

    Copper medab new be Amharic, Meliye.

  • @selamkebede8747
    @selamkebede8747 4 ปีที่แล้ว

    ሀይ ሜሊ እንዴት ነሽ፡ በምታሳይን ነገሮች እጅግ በጣም አድናቂሽ ነኝ እቃዎችሽን በጣም ነው የምወዳቸው ኢትዮጵያ ውስጥ ማግኘት የምንችልበት አጋጣሚ ካለ ወይም እንዴት ማግኘት እንደምንችል ብትጠቁሚን ደስ ይለኛል

  • @anwarsherif5040
    @anwarsherif5040 4 ปีที่แล้ว

    ኤሌትሪክ ፍጆታው ኢትዮጽያ ላይ ብትነግሩን

  • @firhiwotyefat6162
    @firhiwotyefat6162 4 ปีที่แล้ว

    10q

  • @ገነትታመነ
    @ገነትታመነ 4 ปีที่แล้ว

    ይቅርታ ሜሉ አግኝቼዋለሁ ወደታች ስወርድ ተባረኪ

  • @samriastekle7215
    @samriastekle7215 4 ปีที่แล้ว

    Meliye thankyou betam, ye sega mefcha metaqiw kale betnegrin des yelegnal.yetefeche megzat yelek berasachin yeshala beye sele sebkugn new...berchilin

  • @tg5355
    @tg5355 4 ปีที่แล้ว

    ሜሉ በጣም አመሰግንሃለሁ የምፈልገውን ነው ያሳየሽኝ ተባረኪ!!

  • @lizworede-said919
    @lizworede-said919 4 ปีที่แล้ว +1

    You’re wonderful🤗🙏

  • @eyerusalemeteshome9608
    @eyerusalemeteshome9608 4 ปีที่แล้ว

    ሜሊዬ የአትክል መከታተፊያውን ከአንቺ አይቼ ነበር የገዛውት ብዙም ጠንከር ያለ ነገር መክተፍ ያስቸግረኛል እና ከአጠቃቀም አለመቻል ብዬ ነበር እውነትሽን ነው አይረባም።

  • @frehiwotabebe6261
    @frehiwotabebe6261 3 ปีที่แล้ว

    ኢንስታንት ቦት ያልሽዉን እንዴት ነው የሚገኘዉ ለመግዛት ፈልጌ ነበር

    • @melatTUBE
      @melatTUBE  3 ปีที่แล้ว

      www.amazon.com/Instant-Pot-Multi-Use-Programmable-Pressure/dp/B00FLYWNYQ/ref=mp_s_a_1_3?dchild=1&keywords=instant+pot&qid=1606875673&sprefix=in&sr=8-3

    • @melatTUBE
      @melatTUBE  3 ปีที่แล้ว

      እኔ ያለኝ ይሄኛው ነው

  • @selamasnake6288
    @selamasnake6288 4 ปีที่แล้ว

    Meluye betam new yewodedekuachew kanchi ayech bizu negerochin gezechalehu .kemilesh belay hulum harif nachew .enamesegenalen keteyebet konjo.

  • @helenberhe9195
    @helenberhe9195 4 ปีที่แล้ว +1

    Instant pot kanchi ayche new yegezahut betam hiwet yakelal thank you.

    • @melatTUBE
      @melatTUBE  4 ปีที่แล้ว

      Heluye enem betam amsegnalew

  • @barbierahelgirma5828
    @barbierahelgirma5828 4 ปีที่แล้ว

    Pls but for us the link..melatye..ohhh ya i got it 👍 thanks 😊

  • @bettybetty5621
    @bettybetty5621 4 ปีที่แล้ว

    ሜሉዬ እባክሽ የ ቅመም ማስቀመጫዎቹስ ነጮቹን???

  • @mulugedle9364
    @mulugedle9364 3 ปีที่แล้ว

    Thanks Melatye. U are a great cook and a very helpful person.

  • @ተሽንፍአለው
    @ተሽንፍአለው 4 ปีที่แล้ว

    ይህ ድስት አይቼዋለሁ ግን ያልትማረ ይሆናል ወይ?

  • @ተሽንፍአለው
    @ተሽንፍአለው 4 ปีที่แล้ว

    ድስቱን በድንብ አብራሪው ማለትም በማብራት ነው ሚሰራው ወይ

  • @meseretmenegesha3267
    @meseretmenegesha3267 4 ปีที่แล้ว +1

    በጣም እናመሰግናለን

  • @nigatassefa4435
    @nigatassefa4435 4 ปีที่แล้ว

    sint new???

  • @tsehaynegatu8741
    @tsehaynegatu8741 3 ปีที่แล้ว

    Can i get አገርቤት?

  • @ayizoshiatichenkiegiziyabh3293
    @ayizoshiatichenkiegiziyabh3293 4 ปีที่แล้ว

    Melaty min liuhunlish betam betam gobz eko neshi enim hager gebichi enidezi des bilogn eindsra tseliyilig akibirishalhu ewedishalhu

  • @kidistwondwossen446
    @kidistwondwossen446 4 ปีที่แล้ว

    ሁሉም ምርጥ ናቸው ለኪችን ገላግሌ እኔም እቃ እወዳለሁ ጎበዚት ለአንቺ ደግሞ በጣም ያስፈልግሻል 10k

  • @selinatube1808
    @selinatube1808 4 ปีที่แล้ว

    Adise jemari youtuber ngen eski wedenime nye aberetachigen teru biteseb enehun wedey

  • @belayneshmeshesha4709
    @belayneshmeshesha4709 4 ปีที่แล้ว

    Btam dess yelal tbarkey instant pot shenkurt lemabsel yehonal weye ?